ባንቺ አይምጡብን አዲስ ትይንት (Banchi Aymtubin) New 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 230

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 2 หลายเดือนก่อน +16

    አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አብጀሺየ አላህ በሠላም ሁለት ያድርግሺ ወልደሺ ታቅፈሺ የምናይሺ ያድርገን

  • @DechDech-o3q
    @DechDech-o3q 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ከዚህ የበለጠና ያማረ ስራ እንድትሰሩ ይርዳችሁ።ባህላችንን ወጋችንን ፣መከባባራችንን፣ አንድነታችንን መቻቻላችንን በአጠቃላይ ሁሉ ነገራችንን እያሳያችሁን ፣እያስተማራችሁን ነው በጣም ደስ ይላል ታምራላችሁ በርቱ❤🎉❤

  • @RMetica
    @RMetica 2 หลายเดือนก่อน +13

    በቸር ይደር ዙሪያዉ በቸር ይደር ያሳደገኘ መንደር እዉነት ነዉ 😢 ሀገሬ ኢትዮጵያ ልዑል እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሸ 😢 በተረፈ ሰላም ሁኑልኝ ግን አሁነ ግዜዉ የፆም የጸሎት ነዉና ቢያንስ ጭፈረ ቀንሱ pless 😢 አበጀሽ እመብርሃን የፊትሽን ወደሗላ በሰላም ታዙርልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ ፈታሄ ማህጸን የሆነዉ ቅዱስ ሩፋኤል አንቺንም ጽንሱንም ይጠብቅልሽ የኔ ደርባባ አሜን ፫🙏❤ በጣም ነዉ እምወድሽ በገኝሽ ደስስ ባለኝ but l can't ❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 หลายเดือนก่อน +3

    የስማቸው ድምፅና የማሲንቆ ችሎታው 1 ኛ ❤ ድምቀት ነው ስወደው ትወናም አንደኛ ነው

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 2 หลายเดือนก่อน +7

    😭😭😭😭እኔስ ስለኢትዮጲያ አልቻልኩም ወላሂ ምስኪኑ የዋሁ ገበሬ የሞተም ደሙ ያሉትም እንባቸው ፈሶ መቅረቱ ሰላማችን ፍቅራችን መጥፋቱ 😭ያረብ ቢራህመተክ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 2 หลายเดือนก่อน +13

    አበጀሽ ሀገርሽም እንዳንች ነብሶ ጡር ናት ቅዱስ ሩፋኤል ይገላግላችሁ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 2 หลายเดือนก่อน +4

    እምየ ኢትዮጵያ ይመርልሽ ሰብሉ
    አውድማው ጎተራው ይሁንልሽ ሙሉ
    😢😢😢😢😢😢😢😢
    እመቤቴ ማርያም እናቴ የሀገራችን ተንሳኤ አሳይን 😢አዛኝቷ ፍቅርን ስጭን🤲🤲

  • @Sohi009
    @Sohi009 2 หลายเดือนก่อน +11

    Sewedachehu
    ኢትዮጵያ የን በናተውሰጥ አያታለሁ
    አማራ የጥበ ብ አባት ❤❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @EnikuanHoneMolla
    @EnikuanHoneMolla 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወይአገሬ ማርቆስ
    ደብረኤልያስ በቱልኝ ዉዶቸ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። 💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 2 หลายเดือนก่อน +15

    እመቤቴ ማርያም የሆድሽን ወጅባ ታረግልሽ የወፍ ጣር አትስማሽ የኔእናት❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 หลายเดือนก่อน +1

      እረ እህቶቼ ግን አትሳቁብኝና ባለማወቄ የአጥር ወፍ አትስማሽ የሚባለዉ ምን ለማለት ነዉ ግን

    • @rahilrahel2919
      @rahilrahel2919 2 หลายเดือนก่อน

      ምጡ ሳይቆይብሽ.ማንም ሳይሰማ ​@@Kidist-rn2xc

    • @bayosh7590
      @bayosh7590 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምጥሽ አይጥናብሽ እደማለትነው ውዴ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 หลายเดือนก่อน

      @@bayosh7590 ነዉ🤔

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 2 หลายเดือนก่อน +12

    😢😢አማራዬ ሰላምህ ይመለስ ስንት ወንድሞቻችን እረገፉ😢😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላምሰላም ውዶቺየ እኳን ደና መጣቺሁ ውይ ገረመው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ያተስ ይለያል አበጀሽ አያ ተደሰ እሱባለው ቃል የለኝም ስወዳቺሁ ሁላቺሁም ልዩናቺሁ በርቱልን እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አስባት ለየቧሁ ህዝብ በለህ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ሀገሪ ሰላምሽ ይብዛልኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኧር ታደን የሚወድ እህ ❤❤❤❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 2 หลายเดือนก่อน +2

    እመብርሃን ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አይስማሽ በሰለም ተገላግለሽ ልጅሽን ለማየት ለመሳም ያብቃን አሜን❤❤❤😂

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 2 หลายเดือนก่อน +4

    ገረመው እንዴት እንዳሳቀኝ😂😂😂😂😂

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ስወዳችሁ በረቱ የኔወዶች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ገረመው 😂😂😂😂😂ወደኩ፡በሳቅ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ዛሬ ሆደ ቆሰለ 😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @TsedyGenanaw
    @TsedyGenanaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው መዝሙሩን ሲሰማ እንደኔ እንባውን መቆጣጠር ያቃተው 😢ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🙏

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ስማቸው አደኛ በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 2 หลายเดือนก่อน +3

    አምሮባችሀል

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 2 หลายเดือนก่อน +1

    አበጀሸ ያጥር ወፍአትሰማሸ ወልደሸሳሚ የኔማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DechDech-o3q
    @DechDech-o3q 2 หลายเดือนก่อน +4

    ውድድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ❤ ይቅርታ ዙማምየ ባለመኖሯ እዚህ ፕሮግራም ላይ ትንሽ ቅር ብሎኛል።ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @יונהוורטה
    @יונהוורטה 2 หลายเดือนก่อน +25

    ወዶቸ እነዴት አድርጌ ልግለፃችሁ የውነት መግቢያችሁ ላይ አለቅስኩ የድሮዋ ኢትዩጲያ ናፈቀችንለመላው የአማራ ህዝብ ሰላምን አመኛለሂ ኢትዩጲያንምፈጣሪሰላም የድርግልንህዝቦቿንም ይጠብቅልን

    • @romanzebene7656
      @romanzebene7656 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @AlmiGoch
      @AlmiGoch 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yalem2598
    @yalem2598 2 หลายเดือนก่อน +3

    ታምራላቹህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ገሬ በሳቅ ገደለኝ😅😅😅😅😂😂❤❤❤❤

  • @Lehulem
    @Lehulem 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዛሬ ግን አበጀሽ ምነው ጠላ እና ቡና የለም።😅 ለማነኛውም ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉

  • @Aisha-p2u
    @Aisha-p2u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላማቹህ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉዶች ፍቅር ለወገኔ ሰላም ለሀገሬ ፈጣሪይጠብቃቹሁ ወገኖቸ❤❤❤

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er 2 หลายเดือนก่อน +1

    አበጀሽ ዛሬማ ኢትዮጵያዬን መስለሻል እመብረሀን እመብዙሀን በሰላም ልጅሽን ታስታቅፍሽ (የአጥር ወፍ አትስማሽ ) we love you guys 🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉💞❣️💕💕💕💕💕👏👏👏

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይሰማቸዉ የኔዉድ ዝማሜ ቸለችም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያዬሸ የትሄደዉ

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ ስሜ

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ገሪ እህህህህ በሳቅ ሞኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @mulatukassiebirhanu5964
    @mulatukassiebirhanu5964 2 หลายเดือนก่อน +5

    መደነቂያ ስምሽን ባትቀይሪ ደስ ይለኛል፡፡ በቃ መደነቂያ ነሽ፡፡ ስማቸው ደሞ ምትገርም ተወዳጅ፡፡ እወዳችዋለሁ ❤❤❤

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገረመው😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he หลายเดือนก่อน

    ክብር ለማሲንቆው አይይይ ትዝታ❤❤

  • @AccAcc-kc9vf
    @AccAcc-kc9vf 2 หลายเดือนก่อน +4

    እህ መቼ እንዳረገዘችእግሬ የያዘአለ እመብርሃን ትቅረባት በሎ የአጥሬ ወፍ አትስማት።

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 2 หลายเดือนก่อน +1

    አበጀሽ እመብረሀን የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ በጣም ነው የምወደሽ

  • @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ
    @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማራየ❤❤❤ድል ❤❤ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @AndebetGetaneh
    @AndebetGetaneh 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ገረመው የሳቄ ምንጭ
    ሁሉንም ጀሯቸውን አስያዝካቸው እኮ

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው መምህሩሩሩሩሩሩ

  • @Daniale79
    @Daniale79 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክስና ብስ በጣም ነው ሚመቹኝ👍👍👍👍

  • @Rozashife
    @Rozashife 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያየሽ እና ዙማም የሉም እሳ ገረመው ግን ለሆዳችን አስብልን አቆሰልከን በተረፈ ዋው ነው ከጎናይሁ ነን

  • @ArsemaJesus
    @ArsemaJesus 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገረመው ብዙም አላስደመምከኝም

  • @VipA04e
    @VipA04e 2 หลายเดือนก่อน +4

    እትዬ አልማዝ የኔ ደርባባ እናቴን መሳይ

  • @AlmiGoch
    @AlmiGoch 2 หลายเดือนก่อน +1

    አድሷ ልጅ በጣም ደስ ትላለች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mr.TDonson
    @Mr.TDonson 2 หลายเดือนก่อน

    Beautiful music, Keep it coming..❤❤❤

  • @SelamyeMaryam-r5l
    @SelamyeMaryam-r5l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ዋዉ መግቢያቹ ልብ ይነካል በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ሀገር ሰላም ሲሆን ነዉና ሁሉም የሚያምረዉ ሰላም ይስጠን🙏🙏🙏♥♥

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ስታምሩ በየቀኑ ብመጡ የትሰለቹ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ አይለያቹህ አብዝቶ ያዋዳቹህ ያረብ የኔ አማራወች❤❤❤❤ያየሽ የት አለች ? አበጀሽ አላህ በሰላም ይገልግልሽማማየ❤❤❤❤❤

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውድድ ነው የማረጋችሁ የእኔ ማሮች❤❤❤❤

  • @AlmiGoch
    @AlmiGoch 2 หลายเดือนก่อน +2

    ታዴ በእውነት ትሔዳለህ ማለት ነው ።እረፍ።

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለሀገር ያላችሁ ፍቅር ከፊታችሁላይ ማየት ይቻላል የኔ ወርቅ ህዝብ አማራየ😢ፈጣሪ ሠላሙን ይመልሥን አያገሬ ሆደን አቆሠልከኝ በሳቅ😅😅

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ገረመው በሳቅ ገደልከኝ ❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህህህ ሆዴ ብሶኛል መለስየ ምነበረ ባሞትብን 😢ህህህህ

  • @Anshaabdie
    @Anshaabdie 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዬፒያየ😢😢😢😢😢😢እህህህህህ እረወወየየው እናቴ

  • @ሚጣየሚኪእናት
    @ሚጣየሚኪእናት 2 หลายเดือนก่อน

    እናተን ምገልፅበት ቃልም የለኝ አቦ ሽ አመት ኑሩልኝ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 2 หลายเดือนก่อน +2

    እምዬ ኢትዮጵያ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @tenamosey7641
    @tenamosey7641 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በቸር ይደር ሠላሙን ያምጣልን ለሀገራችን ❤❤❤❤

  • @Jesusislord-c3p
    @Jesusislord-c3p 2 หลายเดือนก่อน +1

    Batam wedachowalewu ❤️❤️❤️❤️❤️bartuln gn degmo bale masinkon aserfulng wayn fkrn yikabel 🥰

  • @yalem2598
    @yalem2598 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔግን አቨጀሽና አያ ታዴ የውነት ባልና ሚስት ቢሆኑ አመኛለሁ 😀

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ኡኡኡኡኡ ሆዲ ቆሰለ😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ❤❤

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሲንቆ ለሚጫወተው ልጅ ና አዲሷ እስክስታ ለምትመታው ልጅ ...👏🏽👏🏽👏🏽

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 2 หลายเดือนก่อน

    የዛሬውስ ያስለቅሳን አቤት እዴት እደምታምሩ ሁላችሁም

  • @ባዩሼ
    @ባዩሼ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ገረመው ፈትህ ለጆሮችን ትችላለህ እወዳችኋለሁ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 วันที่ผ่านมา

    አያ ታዴ እና አበጀሽ ውይ ደስ ስትሉ❤❤❤❤

  • @yeshiworkabetia3145
    @yeshiworkabetia3145 2 หลายเดือนก่อน

    ባለማሲንቆው ካሴት እንዲያወጣ ብታግዙት መልካም ነው ጎበዝ

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገረመዉ ተበላሸ በፊት ጎበዝ ነበር

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተን የምገልፅበት ቃላት ባላገኝም እንዲሁ እናመሰግናለን እንወዳችሗለን

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም እወዳችዃለሁ ግን ዘፈን አበዛችሁ

  • @እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ
    @እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንቁዎቼ ❤❤❤ ገረመው አንተ ባንጎራጎርከው የኔ ልብ ቀጥ ልትል ነበር አዱኛ የጥንቸል ጀሮ ነው ያለህ ክክክ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ገረመው በሰው ሐገር እደ እብድ ብቻየን በሳቅ ገደልከኝ🤣

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ለፍስለታ ፆም አደረሳችሁ ውዶችየ🥰🙏🙏🙏

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 2 หลายเดือนก่อน +1

    በቸር ይደር፡ዙሪያሽ በቸር ይደር፡ፈጣሪ አምላክ ሰላሟን ይመልስልን ሀገራችንን😢😢😢

  • @AndebetGetaneh
    @AndebetGetaneh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማክሰኛ እስኪመጣ እንደኔ የቸኮለ እጅን ያውጣ

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 2 หลายเดือนก่อน +10

    አበጀሽ እስካአሁን አልወለድሽም ማለት ምን ማለት ነው ሌላኮሜንት አትፅፉም እንዴ ያለቀኖ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 หลายเดือนก่อน

      ሀበሻ አስቸጋሪ ነን

    • @KokKokb
      @KokKokb 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂ገንፎ ሊበሉ ነዋ

    • @AregashAdugnawchekole
      @AregashAdugnawchekole 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኸረ በጣም እሚገርም ነው ሰው ማሳቀቅ

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em 2 หลายเดือนก่อน

      ያለቀኖ. 😂😂😂😂 በጣም ነው ኮማቾቹ እማ ያንተ ትዝብት ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 2 หลายเดือนก่อน +9

    ለባለማሲንቆው ለስሜ ትልቅ ክብር ስጡት እሺ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክልልል ችሎታ አለው ድምቀታቸው በእሱ ነው ስማቸው ትችላለህ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน +2

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @fifinon2380
      @fifinon2380 2 หลายเดือนก่อน

      @@mameeuntue7673 በጣም

    • @aynadisyenealem7152
      @aynadisyenealem7152 2 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @AlmiGoch
      @AlmiGoch 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንወድሀለን

  • @banchiYitayew
    @banchiYitayew 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይኔ ውዶች❤አማራየ የኔ ወርቅ ህዝብ ❤አማራ ብቻ❤❤

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሱቤ እና ገረመው ይለያል የናተ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Muluneshebeyazn
    @Muluneshebeyazn 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በደህና መጣችሁ ስታረፍዱ ቀራቹ ብዬ ደብሮኝ ነበር ሰላማቹ ይብዛ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ዉዶቸ ምርጦቸ❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 2 หลายเดือนก่อน +1

    አበጄሽ እስካሁን አልወለድሽም ❤❤❤ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ

  • @sikosilo1326
    @sikosilo1326 2 หลายเดือนก่อน +1

    bewunte qale yelgime

  • @kokab597
    @kokab597 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን አዲስ የመጣችዉን ልጂ አልማዝ የምታይበት እይታ አያምርም የምር እንደኔ ካያችኋት የምር ልጂቷ ስጨፍር አስተያቷ በጣም አያስጠላል😮😮😮

    • @AaaHhh-xq6xg
      @AaaHhh-xq6xg หลายเดือนก่อน

      አዎ በጣም እኔ ም በጣም ነው የምታናድደኝ 😢😊

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ዛሬ አለቀስኩ እፍፍፍፍ

  • @emebetberhane9076
    @emebetberhane9076 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ አይታችሁ ብቻ አትውጡ ሰብስክራይብና ላይክ አድርገን እንደግፋቸው ነፃ ነው ገንዘብ አይከፈልበት.

  • @AppkId
    @AppkId 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባለማሲቆው ችሎታአለ ፍናላይ ተሳተፍ

  • @gatalemshife4845
    @gatalemshife4845 หลายเดือนก่อน

    ዉዶቸበጣም ነወወ የሚያምረዉ እምየ አገራችን ሰላምሽን ያብዛልጌታ ሰላሙን ያምጣልን

  • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
    @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢 በቸር ይደር ዙሪያው በቸር ይደር ያሳደገኝ መንደር ውይ ደካማ ጎኔን ነው የነካችሁት ማሪያምን

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያየሺ የኔቆጆ የትናት

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 2 หลายเดือนก่อน

    ገረመው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 2 หลายเดือนก่อน

    ማሮችየ እንካን ደህናመጣቹህልን ❤❤❤

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ገረመው ምኑን አመጣኸው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Aisha-p2u
    @Aisha-p2u 2 หลายเดือนก่อน

    አበጀሽየ ምንሁናነው የከፋት መሠለችኝ

  • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
    @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 2 หลายเดือนก่อน

    እትየ አልማዝ ባለሜካቧን ልጂ ሁሌ እንደት እንደምታያት ተከታተሏትማ ታስቃለች

  • @leulsegedamlaku5931
    @leulsegedamlaku5931 2 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁም አንደኛ

  • @HanaTsegaye-t7i
    @HanaTsegaye-t7i 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሩልን ❤❤❤❤❤

  • @GsgdOo-sz6xw
    @GsgdOo-sz6xw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉