ያችንም ይችንም አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ (Yachinm Yichinm) New Ethiopian Dirama) 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 170

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረረረ❤❤❤ አረ ጎራው በደህና የወጡትን እንች ልትመልሻቸው አላሉም እሰይ የኔ ጀግና እህቶች ይህ ነው ኢትዮጵያውያነት❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ መቼም እትዬ አልማዝዬ በቃቃላት የለኝም ያንጋገርሽ እናትንትሽ የቁጣሽ የምክርሽ እርምኑን ልተወው በጣም ደስስስስስ የምትይ እናት ንሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px 4 หลายเดือนก่อน +10

    ምን አለበት እየዚህን ጀግኖች ብታበረቷቷቸው በእውነት ላይክ አድርጓቸው

  • @RMetica
    @RMetica 4 หลายเดือนก่อน +15

    😢😭😭😭 ዝማምዬ ግን በምን መንገድ ላግኝሽ እንጂ ባገኝሽ እንዴት ደስስስ ባለኝ😢 ቀረርቶ በጣም ሆዴን ይብሰዋል😢 እጅግ ጥልቅ የሆነ መልዕክት ነዉ የኔ ወርቆች የኔ ባለቅኔ😢

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +2

      ዝማምዬ ቲክቶክ ካላት በላይቭ ትምጣና በጊፍት እናበሸብሻታለን

    • @RMetica
      @RMetica 4 หลายเดือนก่อน

      @@habeshaengdaw103 ሳህ

    • @aynadisyeshambel6944
      @aynadisyeshambel6944 4 หลายเดือนก่อน

      Gojam gora malet new😂❤

  • @Masarat-yy1do
    @Masarat-yy1do 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እኮ እምለው ምነየው እደሜለቆት😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማም አነጋገርና ጠባይዋ በጣም ደስ ይላል ትመቸኛለች💚💛❤️

  • @VipA04e
    @VipA04e 4 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማምዬ አቤት ድምፅሽ ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @Yektie
    @Yektie 4 หลายเดือนก่อน +46

    ደና አደራቹ የማዳም ቅመሞች እንዲሁም ዉድ ኢትዮጵያዉያኖች ተዋህዶ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለባዕለ ወልድ ወርሀዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን መልካም ቀነ ቅዳሜ ይሁንልን አወዳቹሀለሁ በቅንነት ደምሩኝ🙏

    • @Sara108Sara
      @Sara108Sara 4 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉❤❤ ሰላምአደሩ ቅመሞቼ🎉🎉

    • @ሠላምወለየዋ
      @ሠላምወለየዋ 4 หลายเดือนก่อน +2

      እግዛብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @Yektie
      @Yektie 4 หลายเดือนก่อน +2

      ስወዳቹ ደምሩኝ

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 4 หลายเดือนก่อน +2

      እግዛብሔር ይመስገን ❤እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ደና አደርሽ አች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Habtam21
    @Habtam21 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እያሥተላለፋችሁልን ያለው በተለይ በስዴት ያለን እህቶቻችን እድሚያችንን በከቱ እያሣለፍነው ነው እግዚአብሔር ስደት በቃችሁ ብሎ የቀና ያማረ ኑሮ ይስጠን 🙏አማራዬ በርቱልን የኔ ደግ ህዝብ 💚💛❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 4 หลายเดือนก่อน +34

    ዛሬ 29ነው ቅዱሱ ባለወል ናችው እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን 🙏🙏🙏

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 4 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳ አብሮ አደረሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደርሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zena4992
      @zena4992 4 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ccu3907
      @ccu3907 4 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @bayosh7590
      @bayosh7590 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 4 หลายเดือนก่อน +7

    መደነቂያ ወላሂ እወድሻለሁ የኔ ቀበጥ ደግሞ የሠሞኑን ልብሶችሽን እየወደድኳቸው ነው የኔ ሞንዳላ የኔ ቅብጥብጥ አሁንም ወላሂ ነው የምልሽ ውድድድድድድ አደርግሻለሁ❤❤❤

  • @nerobikkal5178
    @nerobikkal5178 4 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ እኮ ሴቱም ወዱም ጀግና ነው❤

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትትትት ኢተርናሸናል ባርነትትት የሚወድድድ ብዙ የጣሌያንንን እርዝራሸሸሸ ጉበዝዝዝ ና ነውውው እንዬናና ዝማምምም ትውልድ ይዳንንንን

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያማራ ሴት ወድ ናት. ፍከራውንም ቅራርቶውንም. የቤቱንም. የወዱንየሜዳውንም. የምሰራ የሴት ወድ ናት. ታርሳለች ታጭዳለች ነዶ. ትጭናለች. አይ አማራየ. ጀግንነት ተፈጥሮ. ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @LearnAmharicEnglish
    @LearnAmharicEnglish 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አስተማሪ ነው፤አንዳንድ የአገራችን ሰዎች ሲማሩ፤ያስተማራቸውን ቤተሰብና ሕብረተሰብ ባህላቸውን ይንቃሉ፤ያፍሩበታል።ማወቅ መሰልጠን ቤተሰብና ባህል መናቅ ይመስለናል።ትክክል አይደለም።በራሳችን ባህል ልንኮራ ይገባል፤የተማረውም ያስተማረውን ቤተሰብና ሕብረተሰብ የአኗኗር ዘይቤ በተሻለ መንገድ ለመቀየር መሥራት ይጠበቅበታል ብየ አምናለሁ።

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 4 หลายเดือนก่อน +2

    የዝማም ድምፅ እዴት ደስ ይላል ዋው❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሲሳይና ገርመው አለባበሳችሁ በጣም ደስስስስ ይላል በቃ ምንም የማወዳድራችሁ አይደለሁም ሁላችሁም ምንም አላወጣላችሁም እንደውም ጭራሽ ድራማ አይመስለኝም በቃ ያለውን አንዳንዴ እኮ ድራማ መሆኑ የሚያስታውቅ ንገር አለው የናንተግን ልክ የለት የለት ኑሮ ንው ንፍሶቼ ስወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 4 หลายเดือนก่อน +5

    የኔዉዶች አማራመሆን መታደርነወ የኔዉቦች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน +9

    ዝማም ግን ድምፅዋ ልዬ ነው ዋውውው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 4 หลายเดือนก่อน

      ሙዚቀኛ ናት አሁንማ አወቅናት የኔልዬ

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግኖች ወይኔ ወንድ ብትሆኑ የእንየ ልጆች ❤❤❤ እንዬ ጀግና እናት ናቸዉ ❤❤

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ 4 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቅመሞች❤❤❤❤😘😘😘🤗🤗🤗🤗💜💜😍😍😍🥰🥰😍😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +2

    ደረጄ የኛ ተስፋ እደግልን

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰወዳችሁ🎉🎉❤

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 4 หลายเดือนก่อน +5

    ገሬ ገሬ . . . እንኳን ደና መጣችሁ ... be blessed

    • @የለገደመለ
      @የለገደመለ 4 หลายเดือนก่อน

      መጡመጡ 😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሲሳይና ውበት የእውንት ባልና ሚስቶች ናቸው እኮ በቲያትሩም ሳይሆን ትክክል ባልና ሚስቶች ናቸው በጣም ደስስስ ይላሉ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 4 หลายเดือนก่อน +1

      የእውነት ነው

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዘራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደስ ይላል

  • @abebayehuanteneh8611
    @abebayehuanteneh8611 4 หลายเดือนก่อน +4

    እትዬ አልማዝ የእስራኤል ግርፍ 👍

  • @yohannesjohnny7238
    @yohannesjohnny7238 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እደትናቹህ እስቲ ራማአ የምትሉ በላይክ አሳዩኚ አማራዬ እወዳቹሀለሁ ዲል ለጀግናዉ ለአምራ ህዝብ ዱል ለፋኖኖኖኖኖኖ 💚💛❤💪💪💪

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 4 หลายเดือนก่อน +11

    አይቸ እመለሳለሁ እዴት አደራችሁ የመዳም ቅሞችየ❤

    • @Yektie
      @Yektie 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን 💜

    • @yesharegchernet8589
      @yesharegchernet8589 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዝያብኤር፡ይመስገን❤❤❤❤❤

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ethio-bi9vy
    @ethio-bi9vy 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማም አያሌው 90ዎቹ ድምጻዊ በርቺ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛ ስሟን ፃፍልኝ

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 4 หลายเดือนก่อน

      ዝማም አያሌው ነው ስሟ ፅፋልሻለች እኮ​@@habeshaengdaw103

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน +12

    ላይክ አድርጉአቸው በዝህ ክርምት በዝናብ ተሰቃይተው ሰርተው ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እያርግን እንይ እንዝናና በሉ ቅመሞችየ

    • @ccu3907
      @ccu3907 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል በናታችሁ ላይክ አድርጔቸው

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 4 หลายเดือนก่อน

      አረ ኔቶርኩ ዝናቡ ሰላሙ አረ ስንት ነገርአለ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 4 หลายเดือนก่อน +5

    እኳን ደና መጣችው 💚💛❤

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 4 หลายเดือนก่อน +6

    እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህናመጣቹህልን ❤❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 4 หลายเดือนก่อน +4

    ድምፃዊት ዝማም ለምን ግን በአዲስ ስራ አትመጭም ማለቴ የድሮውን ካሴትሽንም ቢሆን በክሊፕ እንደገና ስሪው አለዛ ሌላ ዝፈኝ በተለይ ለፋኖ ብትቀኝልን አይ ❤❤❤❤

    • @azeezaibrahim6570
      @azeezaibrahim6570 4 หลายเดือนก่อน

      Lemotew fano 😂😂😂😂😂😂

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 4 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን,አብሮ,አደረሠን

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 4 หลายเดือนก่อน +1

    እቴ አልማዝ😄😄 ግዜው ተቀይረዋል በርግጥ የራስ ሰው ማግባት ባህልና ቃንቃ ጋር ያለው መደናበር ይገላግላል 😄እኔም አንድ እንግልዛዊ ደግሞ ከፈረንጅ ጋር ብዬ አላስጠጋ ብዬው እዉነተኛ አፍቃሪ ዛሬ ድረስ ነው የሚቆጨኝ 😨😄

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም፡አደራችሁ፡ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መጡልን❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yibeltalsiyum9243
    @yibeltalsiyum9243 4 หลายเดือนก่อน +7

    ጥሩ ስራ ነው።
    ማስተካከያ፦በየት ሀገር ያለ ሽምግልና ነው ማነው ከየት ነው የማን ቤተሠብ ነው ተብሎ ሣይጠየቅ በፊት እሽ ፈቅደናል ተቀመጡ ተብሎ ለሽማግሌዎቹ እሽታን ከተሠጠና እንዲቀመጡ ከተደረገ በኋላ ልጁ የማን ልጅ ነው፣ ምን አይነት ባህሪ አለው ተብሎ የሚጠየቀው? ስራዎቻችሁ ባህልን የጠበቁ መሆን አለበት፤ ብዙ ነገር ጥሩ ቢሆንም መስተካከል ያለባቸው ነገሮችን እንጠቁማለን።

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba 4 หลายเดือนก่อน

      ሣህ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน +1

      አማራ ክልል ሁሉም ቦታ ይጠየቃል አሁን አሁን ቀርንጂ እነሱ ደሞ ያህኑን ሳይሆን የድሮውን ነውየሰሩልን ያሉት እሽ ገባወት

    • @MekdesKebede
      @MekdesKebede 4 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነሽ ልጁ ማነው የማን ልጅ ነው በአጠቃላይ ስለልጁና ቤተሰቦቹ ሳይጠየቅ እሽም እምቢም አይባልም እኔ እንደዛ ነው የማቀው

    • @selammulu5111
      @selammulu5111 4 หลายเดือนก่อน

      ግን እኮ የድሮ ባህላችንን ነው አየሰሩ ያሉት በኛ አካባቢ አባት የከሌ ልጂ አለች ብሉ እቤት ያወራሉ ከዛ ከጎረቤት ያአ ከሌን ልጅ ለልጀ ጠይቅልኝ ብሉ ይጠይቃል ከዛ ያ የተላከው ሰውየ ይሂዳል ከዛ ግን ቤት ገብተው ተቀመጡ ተብለው ነው የማን እደሆ ልጂ የሚጠየቀው አሁን ግን ያ ያለ አይመስለኝም

    • @marimMohmmad-h7y
      @marimMohmmad-h7y 3 หลายเดือนก่อน

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቦ ይመቻችሁ ❤

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች በጣም ያምራል በርቱ

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 4 หลายเดือนก่อน +13

    ዉይ ዉዷቼ መጣችሂልኝ ግንየጀመራችሁትን ተከታታይ ጨርሱት በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ታዴሸምግልናም ያምርብሀል😂😂😂❤❤❤❤

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉዉዉ 🌷🌷🌷🌷💘💘💘💘💘🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሮችዬ አቤት ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AsWe-q6u
    @AsWe-q6u 4 หลายเดือนก่อน +1

    በዚኸው ቀጥሉ ሰርጉን እድናይ አደራ

  • @de4xi
    @de4xi 4 หลายเดือนก่อน +5

    አማራየ❤❤❤❤ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 4 หลายเดือนก่อน +1

    አገር አደል ወይ እንደሻ ሚያናግር❤😢

  • @YezgetM
    @YezgetM 4 หลายเดือนก่อน +1

    Professional artist Zumam Ayalew

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ድምፆ ሲያምር😢😢😢😢😢

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጦች ❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 หลายเดือนก่อน +1

    እትትትት አይዞሽ ❤
    ውድድድድድ😊

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማምዬ ወለባ ወለባ ን ዝፈኝልን❤

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማምን ስወዳት ድምጿ

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 4 หลายเดือนก่อน +2

    እነ ገሬ ልብሳችሁ ያምራል

  • @rwtfydteggg8551
    @rwtfydteggg8551 4 หลายเดือนก่อน

    Wow Agrne ethiopian bnta aytlwe nrlwlene,Sella,bnta,yamrale

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰንፍ በሴት ገንዘብ ምነው እረ እፈር ይህን የምታደርግ ዋ

  • @saraashenafi7305
    @saraashenafi7305 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይታዴ😂 አመልኮ ከባድ ነው

  • @aschabe
    @aschabe 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሐይ ሐይ እንደምናችሁ

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 4 หลายเดือนก่อน +2

    የተመልካች አስተያየትም መልሱ አክብሩ ዝማም አያሌው በናትሽ በዘጠናዋቹ ያወጣሻቸው እሰይና አራሹ ገበሬን በቬድዮ አውጭልን በናትሽ❤❤❤❤

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 4 หลายเดือนก่อน

      ዘፋኝ ናት እንዴ?

    • @getahunteshome1470
      @getahunteshome1470 4 หลายเดือนก่อน

      @@ethiolove2286 አወ ታዋቄ ድምፃዌ ናት ስትዘፍን ወፍ ታወርዳለች

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝናቡን ያሣዩን

  • @AzebHaileGebremedhn
    @AzebHaileGebremedhn 4 หลายเดือนก่อน +1

    Besnt mekera yewtuten alalum😂😂❤

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 4 หลายเดือนก่อน +2

    አያ ገረመዉ የኔ ፍቅር ከማንም ጋር ባል ፍቅረኛ ሆኖ ሲሰራ እቀናለሁኝ😢😢😢

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 4 หลายเดือนก่อน +5

    ገሬ ተው ፍቅር ይዞኛል ከአንተ ምን ይሻለኛል ጋይስ ምክር ነገር ሹክ በሉኝ እስኪ

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማም በናትሽ እሰይና አራሹ ገበሬ ያልሽውን ሙዜቃ በሆነ ነገር አቅርቤልን

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሲሳይን ወይ ገረመውን ወይ እሱቢን ወይ ባለ ማሲቆወን 4 አንዳቸውን አጋቡኝ በሕግ አምላክ😢

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 3 หลายเดือนก่อน

      ኧረተረጋጊ😂

  • @AsWe-q6u
    @AsWe-q6u 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሽማግሌ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @madi2644
    @madi2644 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምናችሁ

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 4 หลายเดือนก่อน +3

    ገሬከአቱአዳንምአታገኛትይመስለኛመራጭይወድንእምራጭ

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ❤❤❤😂😂😂

  • @Dima-b7i3z
    @Dima-b7i3z หลายเดือนก่อน

    አይይ አያ ታዴ 😂😂😂😂

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 4 หลายเดือนก่อน +2

    ብሶባት ኑሯል 😅😅😅

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi หลายเดือนก่อน

    ዱባይ ያላቹህ በቆሎ የትነው ያለ ጠቁሙኝ😢

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 4 หลายเดือนก่อน

    koshasha akatlue menged lie atetalu.

  • @kidist56
    @kidist56 4 หลายเดือนก่อน +1

    መደነቂያ በጣም ታበሳጨኛለች በጣም መቀባባት ታበዛለች።

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ዲምፃ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 หลายเดือนก่อน

    ዴጉግዜ ትልቅሳያገባ ትንሽአያገባምነበረ ዱሮ

  • @MassyMassy-n6f
    @MassyMassy-n6f 4 หลายเดือนก่อน

    wayene enanten sayee agaree nafeqenye amelake malekame tedaree setenye

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂አይ ሲሳይ አራቴ ዘለህ አለው ገርመውን እውንቱን ንው ባጣ ቆየኝ አራት እጮኞኪኪኪኪ

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @جمالجمال-م4ث
    @جمالجمال-م4ث 3 วันที่ผ่านมา

    ፨❤

  • @alha2939
    @alha2939 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳዉአትዬአልማዚኢደሜውዶትበቱ

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MmMm-r6d
    @MmMm-r6d 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ጣሊያን ሲነሳ እምን ፎክረዉ ስለጣሊያንሲነሳእምንፎክረዉነገርስ

  • @tenamosey7641
    @tenamosey7641 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @fatlmaabdu6733
    @fatlmaabdu6733 4 หลายเดือนก่อน +1

    መደነቄ የውነትም መደነቄነሺ

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉

  • @Madenamedena
    @Madenamedena 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውዶቸ እንዴት ናችሁ

  • @ToybaToyba-br1ci
    @ToybaToyba-br1ci 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወሬብቻ አተገብሩትም አገራችን ጅታና ቂሮወ ጣሊን ሁኑብናል

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሱባለው እና ታዲ ሸምግል ትክክል ምርጫ ሁለቱም ሙጭልፎች

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉ደና አደራችሁ ቤቶች????

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት ዉበት ❤❤እር ሰብሰክራይብ አድረጉ ሸረ አረጉ 🎉🎉🎉🎉

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤💓🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Sara-eu4oj
    @Sara-eu4oj 4 หลายเดือนก่อน

    🤙🤙🤙🤙🤙👌👌👌💋💋💝

  • @SamiraSamira-lc2ob
    @SamiraSamira-lc2ob 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mahi141
    @mahi141 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 4 หลายเดือนก่อน

    ይስጣችሁ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂እዴ ዘራፍአባባላቸው ገራሚነው እኮ እኛ ጣሌንን ማግባትየለብንም እነዚህነጫጭባወች ቱ??