ለፀጉርሽ ምንድነው የምትጠቀሚ ብላችሁ ለጠያቃችሁኝ ሁሉ ይሄው መልሱን ይዤላችሁ መጥቻለሁ 😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    👉የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
    👇FACEBOOK PAGE👇
    / brex-messi-show-657074...
    👉ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
    👇INSTAGRAM👇 www.instagram....
    👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
    ⬇ FACEBOOK⬇
    www.facebook.c...

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @messitube1299
    @messitube1299 4 ปีที่แล้ว +229

    አሁንም የማቀርብላችሁ ነገር ካለ መጠየቅ ትችላላችሁ ጥያቂያችሁን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ🙏በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችሃለሁ ደግሞም👇ይችን ተጫኗትth-cam.com/video/SyFiaIdZunU/w-d-xo.html

    • @hadiyaabera2499
      @hadiyaabera2499 4 ปีที่แล้ว +2

      መሲየ በጣም እናመሰግናለን እሽ እሰኪ እኔ እሞክረዋለሁ ሽኩረን የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ

    • @yeshitela3523
      @yeshitela3523 4 ปีที่แล้ว +1

      እኛም ዉድድ ነዉ የምናደርግሽ ሠላምሽ ይብዛልን ከነ ቤተሠብሽ

    • @user-ff5fg5hd4i
      @user-ff5fg5hd4i 4 ปีที่แล้ว +8

      መልሽልኝ ለሚነቃቀል ፀጉር የሚሆን ንገሪኝ ፀጉሬ አለቀ ተነቃቅሎ

    • @user-yy4eu3oo3e
      @user-yy4eu3oo3e 4 ปีที่แล้ว

      ሸታዉ በጣም ነዉ የሚጢፍዉ የሻቡዉ ይመችሸ

    • @hn8084
      @hn8084 4 ปีที่แล้ว +17

      ለማሳየት ፈልገሽ እጅ የጠየቀሽ የለም 😁😁

  • @user-po8wv7us1w
    @user-po8wv7us1w 4 ปีที่แล้ว +334

    ማሻላህጸጉርሽ።።። ወድየብሪክስ ተከታይወች እህትወንድሞቸ በጸሎት በዱአስቡኝ እህቴታማ በጭንቀትልጸነዳነው በስደትሁኘ ይቺንጹሁፍ የምታዩሁለ ወደአ አደርጉልኝ😭

    • @user-tt7ke9op7s
      @user-tt7ke9op7s 4 ปีที่แล้ว +2

      እሻላህ አላህ ይማርልሺ እማማየ አላህ ያሺርልሺ ያረብ

    • @user-lc6ki2is9w
      @user-lc6ki2is9w 4 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሺ ማር አላህ ያሺርልሺ

    • @user-kh4zu7de3e
      @user-kh4zu7de3e 4 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይድረስላት

    • @user-po8wv7us1w
      @user-po8wv7us1w 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-tt7ke9op7s አሚንያረብብብብብ

    • @fametmlove4074
      @fametmlove4074 4 ปีที่แล้ว +1

      የአላህ ወድ እህቴ እህትሺን አላህ አፊያዋን ይመልስላት አላይ ያሺላት ያረብ

  • @lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561
    @lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561 4 ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር የ እንክብካቤ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ፀጉርሽ ማሻ አላህ ነው ከ እኔም በላይ ፀጉርን የተንከባከበ ላሳር ግ ን በጨው የታጠብኩት ይመስል ይበጣጠሳል
    እናም በዚህ አጋጣሚ በሰላም መውለድሽ በጣም አስደስቶኛል መሲዬ😍😍😍😍 እኔንም ፈጣሪ በሰላም እድውለድ በዱ ኣ አስቡኝ በተለይ በስዴት ያላች ሁ ጎደኞቼ

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 ปีที่แล้ว +186

    መሲዬ እንዳዉ ከተፈጥሩ ሲታደል እንጅ ምንም ብንጠቀም አያድግም
    ይሄዉ እኔ እጭንቅላቴ ላይ ወጥ😂😂😂😂🙈🙈
    መስራት ነዉ
    የቀረኝ ሌላዉን ተጠቅሜ ጨረስኩ🤣🤣🤣አትድከሙ የምር

    • @kemutiyoutube576
      @kemutiyoutube576 4 ปีที่แล้ว +5

      ክክክክ እኔም እንደዛው

    • @emuyasmin1175
      @emuyasmin1175 4 ปีที่แล้ว +14

      ክክክክክ ወጥ መስራት ነው የቀረኝ ክክክክክክክ ኮመንት ባይኖር አላይም ነበር

    • @milon166
      @milon166 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ አልከባከበውሚ ያድግነበር

    • @assenali9165
      @assenali9165 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ነኝ ወላሂ ብለው ብለው
      ምንም ከፍየለ ዝቅ

    • @user-zl4re8sy5p
      @user-zl4re8sy5p 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክክክ ልክ እንደኔ

  • @lovehikma6519
    @lovehikma6519 4 ปีที่แล้ว +73

    ገና ፀጉር አለን ብላችሁ ምናምኑን ሁሉ ተቀቡ አትበሉ ፀጉር ተፈጥሮ እንጅ ተቀብተሽው የመጣ አይደለም

    • @ayshaadam6064
      @ayshaadam6064 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @user-lc7tk2yw7t
      @user-lc7tk2yw7t 4 ปีที่แล้ว +3

      Ere yirezmal. Ketenkebakebnew. Lemsale te ruz wuha betam yasrezmal be hulet samnt ande

    • @lubabahussein612
      @lubabahussein612 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @user-vp4gp5ey3i
      @user-vp4gp5ey3i 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው በፈጣሪ ስጦታ ቅባት ነው ይላሉ

    • @user-bd7hk2sw1r
      @user-bd7hk2sw1r 4 ปีที่แล้ว +1

      ዘይዘይቱን ወይም የወይራ ዘይት በጣም ቆንጆነው እኔ እጠቀመዋለሁ ሻቦውን እንኳን ብዙም ባላደቀውም ጥሩነው ሳይበዛ ደሞ ፀጉራችን የሚያድገው ለሁለት ወይም ለሶሥት መሥራት እንዳይቆራረጥ ይረዳዋል እህቶች

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 ปีที่แล้ว +143

    ፀጉሯ ወርዶ ወርዶ ከጆሮዋ በላይ 😂እኔ ሲፈጥረኝ ሰቶኛል ችግሩ ይነቃቀላል 😢 እሰኪ ሰወዳችሁ 1000 ሰብሰክራይብ ሙሉልኝ ፀጉራችሁ ያድግ ዘንድ 😂

    • @emanbinthassen3482
      @emanbinthassen3482 4 ปีที่แล้ว +8

      እኔም በተለይ በዝህ አመት በጣም ይነቃቀልብኛል ግን ፀጉር አለኝ አልሀምድሊላ ከተፈጥሮ ከሰጠን ምንም አይቀይረውም

    • @user-fd4si9bn6m
      @user-fd4si9bn6m 4 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር ውደ

    • @richtube5245
      @richtube5245 4 ปีที่แล้ว +1

      @@emanbinthassen3482 😭😭አሁንማንን ለማስቀናት ነዉ😂😂😂)

    • @emanbinthassen3482
      @emanbinthassen3482 4 ปีที่แล้ว

      @@richtube5245 ክክክክክክ አትቅኝ ውደ አንዳደ አውስሻሎ

    • @official-kz4on
      @official-kz4on 4 ปีที่แล้ว

      @@user-fd4si9bn6m እሺ ሁቢ

  • @abdulkarimkml4092
    @abdulkarimkml4092 4 ปีที่แล้ว +11

    የጀግና ሚስት መስዬ እዴት ነሽ ማአሻላህ ልጅሽ እዴት ነው በርቺ አድ ቀን ከብሬክስ ጋራ ሆናቹ ትደሰታላቹ ዋናው እድሜና ጤና ነው

  • @user-gm1bf1zc2v
    @user-gm1bf1zc2v 4 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ለልደታ ማርያም ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን

    • @jjjapp1kkqkd02
      @jjjapp1kkqkd02 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @raniaattieh9048
    @raniaattieh9048 4 ปีที่แล้ว +9

    እህቶቸ ጸጉር በዘርና በተፈጥሮ ነው ምንም ቢሆን 15 አመት እስከ 30 አመት ጸጉር ማደጉን አያቆምም ውሀ ጠጡ በቂ እንቅልፍ ተኙ ደና ምግብ እንደ እንቁላል ነገር ቤት ያፈራውን መመገብ ከእለት እለት እንደዚህ ካደረግን ለጸጉራችንና ለፊታችን ጥራት ለውጥ እናገኛለን

    • @user-rq1lk8ou6b
      @user-rq1lk8ou6b 4 ปีที่แล้ว

      Rania Attieh eshe ena lk neshe

    • @user-sw5ge1jl6k
      @user-sw5ge1jl6k 4 ปีที่แล้ว

      እህትእቅልፍየማዳምንስራትቸእተኛለሁ

    • @zeharaousman3499
      @zeharaousman3499 4 ปีที่แล้ว

      የመዳም ስራ መቸ ያስተኛል😅

  • @adzadz8849
    @adzadz8849 4 ปีที่แล้ว +27

    እንዴት ከረማችሁ የብሬ ቤተሰባች እንኮን ለልደታ ማሪያም አደረሰን አደረሳችሁ

  • @hayatbintbaba318
    @hayatbintbaba318 4 ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ ፀጉርሸ በጣም ያምራል ሲሠጥ ይሠጣል ከመጀመሪያው በዛላይ አያያዛችን ነው አልሃምዱሊላህ ምንም አላጎደለብኝ እኔ የምጠቀምው Amela Vatica ...እያለ ይቀጥላል ቅባቱም ሻቦውም እንደባቲካ የሚመቸኝጨየለም ሁሌም ሌላ ሻቦ አልጠቀምም

  • @user-li6kt9hn4k
    @user-li6kt9hn4k 4 ปีที่แล้ว +20

    መሲየ የኔ ማር አቤት እርጋታ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ውዴ ልጅ እሮቤልን ሳሚልኝ ማር ደሞ ላይቪ ነይ አትጥፊ እሽ

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 4 ปีที่แล้ว +40

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም መስዬ የተፈጥሮ ነው አትይም?? 😍 ብሮክስ ታድሎ

  • @fafihabshawetdhvh3118
    @fafihabshawetdhvh3118 4 ปีที่แล้ว +9

    መሲዬ የኔ ቆንጆ እኔም እጠቀመዋለሁ በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙት

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 4 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ፀጉር በተፈጥሮ ጥሩ ካልሆነ ለማስተካከል አሰቸጋሪ ነው አቦ በመቀባት አይመስለኝም ምናልባት ግን ከሀሳብ ነፃ መሆን (አለመጨነቅ) ጥሩ መመገብ ; እንዳለችውም ተስማሚ የሆነ ቅባት ተከታትሎ መቀባት ዋናው ግን ተፈጥሮ

  • @user-xk2xp2ek5o
    @user-xk2xp2ek5o 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ምንም አልቆጣጠረውም ግን ፀጉሬ በተፈጥሮው ያምራል አሁን ሳኡድ ከመጣሁ ጭራሽ ቅባቴ የሚባል አንደም ቀን ነክቶ አያቅም ኮኮናት የሚባል ዘይት 15 ቀን አንደየ እቀባዋለሁ ከአንድ ሰአት ቡሀላ እታጠባዋለሁ ሲያምር ሲያምር ጫፋ በጣም ደስ ይላል እና እህቶቸ ኮኮናት ተጠቀሙ ለማንቻውም ፀጉር ይስማማል

  • @genetdebebe8019
    @genetdebebe8019 4 ปีที่แล้ว +5

    በተፈጥሮ ታድለሽ ነው ምክንያቱም ባለፈው ኮኮናት ኦይልን በጣም ቆንጆ ነው ተጠቀሙት ብለሽ ነበር አሁን ደሞ አልተመቸኝም አልሽ አይይ

  • @kikikiki2805
    @kikikiki2805 4 ปีที่แล้ว +56

    የኔ ቆንጆ ያንች በተፈጥሮው ቆንጆ ነዉ ፀጉርሽ 😘😘😘

    • @user-en8eo9xe5q
      @user-en8eo9xe5q 4 ปีที่แล้ว

      ፀጉር ተፈጥሮ ነው ከኔም የተቀባ ላሳር አሁንም ቆርጨ አረፍኩት ግልግል በተረፈ ደምሩኝ ልደምራችሁ

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 ปีที่แล้ว

      @@user-en8eo9xe5q እኔ ጋር ቤተሰብ እንሁን

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 ปีที่แล้ว

      @ሰብስክራይብ በቅንነት ቻ እኔጋረ ቤተሰብ ነን

    • @user-yh2de1tg1r
      @user-yh2de1tg1r 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 ปีที่แล้ว

      @@user-yh2de1tg1r እሽውዴ እኔ ቤተሰብ አርጌሽ አለሁ አንችም አርጊኝ

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 4 ปีที่แล้ว +33

    መሲዬ የኔ መልካም እኔም ይህን ነው እምጠቀመው በጣም አሪፍ ነው 👍❤❤❤❤

    • @fametmlove4074
      @fametmlove4074 4 ปีที่แล้ว

      እቡ እሮቤልየ አተማ በደህናው ቀን መሲ ፀጉርህን ቆረጣው የለ እድምህ ለሙ እሮቤል ከከከከከ

    • @fatoumali7047
      @fatoumali7047 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fametmlove4074 ይህኮብሬክስአይደለምክክክክፎቶነዉጂ

    • @suzanyoutbesuzan9034
      @suzanyoutbesuzan9034 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fametmlove4074 hhhhhhhh

    • @fatimamohammed5724
      @fatimamohammed5724 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ብሬክስ 🤚🌹

    • @tsigelikssa6404
      @tsigelikssa6404 4 ปีที่แล้ว

      አይ

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡሙ ሮቤል እናመሰግናለን ውድ አላህ አንችንም ልጂሽን መላ ቤተሰብሽ ይጠብቅልሽ

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 4 ปีที่แล้ว +6

    ማአሻ አላህ ቆንጆ ፀጉር ሰጥቶሻል ግን መጀመሪያውኑ ሲፈጥረው ነው

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 4 ปีที่แล้ว +2

    መሲ ትክክል ነሽ እኔም ይሄን ሻፓና ኮድሽነር መጠቀም ከጀመርኩ በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ

    • @tube-hz7ix
      @tube-hz7ix 4 ปีที่แล้ว

      ሻንቦውአለኝ ኮንድሺነሩ ላአኪልኝ እህቶ ፎቶውን

  • @bilenhabeshawit6845
    @bilenhabeshawit6845 4 ปีที่แล้ว +4

    መሲዬ እናመሰግናለን ግን ከላይ ሲያደል ነው እንጅ ምንም ምንም አያሳድግም እኔ እህትሽ ፀጉሬን ያልተጠቀምከት የለም ግን ወፍ የለም ቲማቲም እና ቃርያ ነው የቀረኝ ሃሃሃሃሃ

    • @etennish7314
      @etennish7314 4 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😄😄😄😄

    • @user-wt2bz7lb4n
      @user-wt2bz7lb4n 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @zendirosyigermal1523
    @zendirosyigermal1523 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው መስዬ እኔም ልክ እንዳንቺው ዘይት ዘይቱን በጣም እጠቀማለው ትንሽ ልብ እያረኩኝ በጣም አሪፍ ነው ሳትሰለቹ ሞክሩ ለውጡ ግሩም ነው

    • @susuqeen6508
      @susuqeen6508 4 ปีที่แล้ว

      አህቴ የኔ ሻምፖ አድስ ነው የገዛሁትና የሱ ዘር ነው አንድ አይነት ነው አስኪ ንገርኝ ማሬ

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 4 ปีที่แล้ว +4

    ፀልዩ🙏

  • @user-gm1bf1zc2v
    @user-gm1bf1zc2v 4 ปีที่แล้ว

    እኔም በተፍጥሮ ፀጉሬ ምርጥ ነው እንዳቺ በወር ,or ሁለት ወር እቆርጠዋለው ሻፖ እና ኮንደሽነሩ እመሰክራለሁ በጣም ምርጥ ነው። ዘይት ዘይቱን እጠቀማለሁ ። ከቅባት ይልቅ ክሬም አጠቀማለሁ ከታጠብኩ በኋላ ከዛም ልስልስ ይላል ። ያው እነ መዳም ስለማይወዱ ፀጉሬን አለቅም ስለቅ ከሀገሬ ስለሁ ሰው ቁሞ ይመለከተኝ ነበር ጉድ ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ስጦታ እስከሆነ ድረስ ደስ ይላል ቁጭ ስል አብሮ ቁጭ ይላል እውነት ።
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማርያም ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን

  • @mayaztube4724
    @mayaztube4724 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔሥ ቃሉን አክባሪ ነዉ ካለበት ወይ ፍንክች 😋ሪያሌን ብይዛት ትጠቅመኛለች ለጉፍታ/ለጠርሀ/ መግዣ😂 ለማያድግ ፀጉር ከምበዘበዝ

    • @sartt1567
      @sartt1567 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ እህቴ በጣረሀነው ተሸፉኖየሚውለው

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 4 ปีที่แล้ว

      Kkkk yenes mehelu gofere lelaw nkl ayale aeleke

  • @user-qx3xl3lq7p
    @user-qx3xl3lq7p 4 ปีที่แล้ว +2

    ያበናት ለyou tube ብር ብለው እሚፓሰቱት ሲያጡ ብዙ ሴቶች እማያሰተምሩት ጉድ የለም በርበሬ ሳይቀር ፊታችሁንም ተጠቀቁ እናጌጣል ብላችሁ እንዳትመለጡ ከቅባትና ከዘይት ውጭ አትጠቀሙ ዋናው በየቀኑ አለመታጠብ በሳምንት አንደየ ወይም ሁለተየ ቢሆን ሀሪፍ ነው አይጎዳም ደሞ ሁልጊዜ በዘይት ወይም በቅባት እያሰነካችሁ በወፋፍሩ መቆጣጠር ምርጥ ያረገዋል የኔ ፀጉሬ እግዚአብሔርን ይመሰገን ረዝም ነው ከመሲ ይረዝማል እና ዘይት ወይም ቅባት ሁሌም እያበጠርኩ እዳይቆጣጠር ሁሉንም ጠቅላላ ወደጓላ አላልቸ ጉጉን በቀን ሁለት ወይም ሶስተየ አበጥረዋለሁ ከዛ ልሰልሰ የተተኮሰ ይመሰላል ብዛቱም ሲያምር ቀለሙ እራሱ እና አረብ አገር ብዙ ቅባቶች አሉ በተለይ የህንድ ዘይት አንደኛ ነው ይገኛል አረብ አገር ይገኛል እና ምንም ይሁን ምን ራሳችሁን አትጣሉ ግን ተፈጥሮ ነው እና በሰው ሰራሺ ነገሮች አረብ አንመሰልም እንቀላል ብላችሁ ከፊታችሁ ወጥ አትሰሩበት ለፊታችሁ ምረረጥ ሳሙና ሎሺን ለፀጉራችሁ ዘይትና ቅባት በቂ ነው

  • @user-kw4yw1jz7g
    @user-kw4yw1jz7g 4 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ እህቶች የፀጉር ቅባት አደለም የሚያሳድገው ሲጀመር ተፈጥሮ ነው እኔ አሁን ምንም አልከባከበውም ፀጉሬ እረጂም ብዙነው ማዳሜ እራሱ ትቀናለች መቁረጥ ደግሞ አያሳድግም አቷሹ

  • @kmobilekmobile142
    @kmobilekmobile142 4 ปีที่แล้ว

    መሳይ የኔ ቆንጆ በእውነት ይህንን ሽፕ በጣም ጥር ነው የኢትዮጵያ ፀጉር በጣም ነው የሚስማማ

  • @abebajijiyeekonjodamise7596
    @abebajijiyeekonjodamise7596 4 ปีที่แล้ว +8

    Eshii masiyeee yene konjo bareduu koo galatomii ❤❤❤❤

  • @almilove7680
    @almilove7680 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጉር ተፈጥሮ ነው ከሌለሽ የለሽም ነው ካለሽ አለሽ ነው እኔ በተፈጥሮየ በጣም ያምራል በዛ ላይ እረዥም ነው የምጠቀመው ሻቦ ያገኘሁትን ነው

  • @user-ei5kk7ku8l
    @user-ei5kk7ku8l 4 ปีที่แล้ว +4

    ክሬሙን ከታጠብሽ ነው እንዴ እምትጠቀሚው ንገሪኝ መሲ እኔማ እየረገፈ እምቢ ሲለኝ እማሀል ድረስ ቆረጨ አልያዘኝ አለኝ ጥናት ይስጣቸው ባለ አጭር ፀጉር

    • @rahmar8984
      @rahmar8984 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ማር ላጭር ጠጉርጥናትአፈላልጌ ደክሜቀረሁ ክክክክ

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 4 ปีที่แล้ว

    Senselik Shanpo Ina Sanselik condishiner በጣም አሪፍ ነው። በተረፈ ዘይ ዘይቱንና እንቁላል ብትጠቀሚ ምርጥ ውህድ ነው። መጨረሻ ለይ የእንቁላሉ ሽታ እንዲተፋ በአነገድ ብርጭቆ ውሃ ላይ ትንሽ ሎሚ ጨምቀሽ የበሎሚ ውሃ መታጠብ! ውጤቱ ምርጥ ነው ለኔ!

  • @user-nu6et4ng4s
    @user-nu6et4ng4s 4 ปีที่แล้ว +10

    ሽኩረን የሮቢልእናት እናመሠግናለን እሮቢን ሳሚልኚ💐

  • @user-ko2cs6ep4e
    @user-ko2cs6ep4e 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መሲ (እሙ ሮቤል) ዘይት ዘይቱን ትክክል ነሽ እኔ ያልሞከርኩት ዘይት የለኝም ነበር ዘይትዘይቱን ስሞክር ተመቸኝ ፀጉሬም አድጓል

  • @user-cp9gk4uk3h
    @user-cp9gk4uk3h 4 ปีที่แล้ว +22

    የኔስ ምን ባረገዉ. አይሰማኝም እደመጥረጊያ እየተነጫጨ መሄድ በቀር

  • @user-dj7dw7uw6y
    @user-dj7dw7uw6y 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ብያለሁ መሢ እህት የኔ ሢፈጥርው ከርዳዳነው በጣም እና አሊህ ሠቶሽነው ለማንኛውም ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ አሚን

  • @yamenyamen3161
    @yamenyamen3161 4 ปีที่แล้ว +4

    ውድ እህቶቸ አላህ ሲያድል ነው
    የሀበሻ ሤት ፀጉር ቃሉን አያጥፍም
    አትልፍ እኔ የማልጠቀመው ነገር የለኝም
    ግን ከግንባሬ ተመለጠ

    • @hawamohamed296
      @hawamohamed296 4 ปีที่แล้ว

      እዉነትሽነዉ እህቴ እኔ ፀጉራም ነበርኩኝ ግን አረብ ተመጣዉ ወዲህ ተመልጫለዉ

    • @hayatbah9448
      @hayatbah9448 4 ปีที่แล้ว

      ቪክሥ ተቀቡት እኔም መላጣ ነበርኩ

    • @yamenyamen3161
      @yamenyamen3161 4 ปีที่แล้ว

      እህት ቪክስ ከቫልዚን ጋ ሞቅ አድርጌ እቀባዋለሁ ግን አያበቅልም ስለሚሸፈንም ነው መሠለኝ

    • @adanubekele8292
      @adanubekele8292 4 ปีที่แล้ว

      Messiiye ziti zatuna exqemalhu gene moqi algergine moqi sederge arfi new ene saudi madabe texqamlche enem taxqeme sitle jamariku ahunim exaqamahu

  • @user-bu5ei3wq3z
    @user-bu5ei3wq3z 4 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ አንድኛ ነኝ ሰላም ለእናንተ ይሁን ውንድሜ ከልጅህ እና ከሚስትህ ጋር አግዚአብሔር በሰላም ይስገናኝህ የኔ መልካም ሰው

  • @rfamily4721
    @rfamily4721 4 ปีที่แล้ว +30

    ዘይዘይቱን ግን ማሻአላህ ፀጉር ያበዛል እኔም ዘይዘይቱን እጠቀም አለሁ እኔም ፀጉሬ ማሻአላህ ቪድወ በሰራበት እራሱ አርቲ ነው እጀ ፀጉር አይመስልም አልሀምዱሊላ

    • @user-pz9sn4kq6e
      @user-pz9sn4kq6e 4 ปีที่แล้ว +1

      ያበዛን ያሣሣን ሢባል ነው የምሠማው ያሣሣል ግን ያረዝማል እኔ ጸጉሬ እረዝም ነው ቡዙ እንዲሆን እፈልጋለሁ

    • @hanan7573
      @hanan7573 4 ปีที่แล้ว

      @@user-pz9sn4kq6e እኔም በአላህ የሚያበዛ ንገሩኝ

    • @bityapp9526
      @bityapp9526 4 ปีที่แล้ว

      ኧር እህት እደት ነው የምትጠቀሚው የኔም ፀጉሬ በጣም ቆንጆ ነው ግን በጣም ይመዘዛል ትንሽየ ሆነብኝ እርዝመቱ ግን ማደጉን አይተውም

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-pz9sn4kq6e ያበዛል ውዴ ለመምለጥ የተቃረበ ፀጉር ካለቸው እራሱ ወዶች ይጠቀሙታ ጠጉር ያጠነክራል ከመታጠብሽ ተጠቀሚው

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 ปีที่แล้ว

      በመጥሻ ሞቅ አድርጊው ትንሽ ወይም በሞክሮይፍ ትንሽ ደቂቃ አርገሽ ሳይበዛ አሙቂው እና ከመታጠብሽ በፊት ፀጉርሽን በደንብ አዳረሰሽ ተቀቢው ማር በተረፈ ፀጉርሽን እክብካቤ አድረጊለት ሞክሪው ውዴ

  • @user-cj9yl8up6u
    @user-cj9yl8up6u 4 ปีที่แล้ว

    እናት አንቺ ፀጉርሽ በተፈጥሮ ያደለዉ ነዉ እንጂ ቅባት ምናምን አይደለም እንደኔ አልሀምዱሊላህ ለኔም አድሎኛል ይልቁንስ ፈጣሪሽን አመስግኚ ይባሠ የማይስማማቸዉን ተለቅልቀዉ ፀጉራቸዉ እንዳያጡ

  • @user-gw9qb6ec6l
    @user-gw9qb6ec6l 4 ปีที่แล้ว +32

    እስት መሲዬን እምትወዱ ሰብስክራይብ አደረጉኝ አደስ ነኝ እችን ፁሁፉ ለምታነቡ ሁሉ እንኳን አደረሳቹ ብያሎ ያገሬ ልጆች

    • @tube3959
      @tube3959 4 ปีที่แล้ว

      ሀይሜ ከራያ እንዛመድ

    • @user-gw9qb6ec6l
      @user-gw9qb6ec6l 4 ปีที่แล้ว

      @@tube3959 እሽ ማር አሁኑኑ

    • @tube3959
      @tube3959 4 ปีที่แล้ว

      @@user-gw9qb6ec6l ደመርኩሽ አቺም ደምሪኝ

    • @user-gw9qb6ec6l
      @user-gw9qb6ec6l 4 ปีที่แล้ว

      @ሰብስክራይብ በቅንነት ቻ ደመሪኩሽ

    • @lidiya9879
      @lidiya9879 4 ปีที่แล้ว

      እንደራረግ ማማየ

  • @egziyabharyimesgen4822
    @egziyabharyimesgen4822 4 ปีที่แล้ว

    ዋው መሲዬ ምርጥ ፀጉር አለሽ የኔ ውድ የኔ መቸም እንዳያድግ ተብሎል መሰል ምንም ባርግ ለውጥ የለም አሁን ብቻ ኮኮናት እየተጠቀምኩ ትንሽ ለውጥ አይቸበታለሁ

  • @user-cm2uc6vi8g
    @user-cm2uc6vi8g 4 ปีที่แล้ว +4

    ተዛሬ ቀጥየ ፀጉሬን ምንም ነገር አልቀባም ምክናየትም ብሬን ጨርሸ አላደገም ያገኘሁትን ነው የምቀባው የትአባቱ ጭራሽ ይባስብሎ እየተነቃቀለ ሄዴ

    • @hayuaman4344
      @hayuaman4344 4 ปีที่แล้ว +1

      winatishin new walhi enee rasuu betam biren cariseiku ahuni esuwaa yasayachawin hulu taxaqimalew gin yabasa saguren charesaw

    • @AsAs-qn7oq
      @AsAs-qn7oq 4 ปีที่แล้ว

      እንደኔ

  • @user-pt7oy1qp6f
    @user-pt7oy1qp6f 4 ปีที่แล้ว

    ዋው መስዬ ፀጉርሽ በጣም ያምራል

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 ปีที่แล้ว +8

    ቅባቱን ፖስቺልን የኔ ፀጉር የእቃ ሽቦ በይው ዘይት ዘይቱን አይስማማኝም ያሳከኛል ይረግፋል

    • @fafimanche7802
      @fafimanche7802 4 ปีที่แล้ว

      😃😃😃😃

    • @user-bd7hk2sw1r
      @user-bd7hk2sw1r 4 ปีที่แล้ว +1

      ቅባቱ ዘይዘይቱነው እቤት ውሥጥአለ ለሠላጣ የምንጨምረው ዘይት ነው በተለይ አረብአገር ካለሺ ከቤት አታጭውም በጣም አሪፍነው

  • @user-zg8oc7qu9w
    @user-zg8oc7qu9w 4 ปีที่แล้ว

    እኔም እሱን ሻቦ ከነ ኮድሽነሩ ነው የምጠቀመው በጣም ቆንጆ ነው መሲ እናመሰግናለን

  • @amitub615
    @amitub615 4 ปีที่แล้ว +5

    አይ መሲየ እናመሰግናለን ግን ከፍጣሪ አልታደልንም አዳድ ሰወች እኔማ እቁላል እርጎ የማልጠቀመው የለኝ ኬክ ሰራሁበት አሁን የቀርኝ ወጥነው ድንቄም ጭፀጉር ማደግ የኔ አያድግም 😀😀

    • @asterararsa4089
      @asterararsa4089 4 ปีที่แล้ว

      Ami tub ehite ene keyehut neger lingarish kibe yemitiwaji kehona ke avocado gar kalakilashiwu la1 or 2 sa’at akoyitashiwu tatabi yemaket liji tsaguruha betam acir kamahunu yatanasa anidi layi enkan ayitasarim naber ahun gin lemaman eskikabidagn diras tsaguruh wagabuh layi nawu mokiriwu hihite good luck 👍

  • @user-ky8nk1sz5r
    @user-ky8nk1sz5r 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ በጣም ለፀጉር ተስማሚ ነዉ ❤❤❤

  • @ethiopialove5901
    @ethiopialove5901 4 ปีที่แล้ว +6

    ፀጉሬስ ካች ይበልጣን ምንም ሳልጠቀም አለሀምድሊላህ

    • @sksalam3988
      @sksalam3988 4 ปีที่แล้ว

      ባል አለሽ ከለለሽ እኔ ላግባሽ

    • @user-ne2dn9gs4u
      @user-ne2dn9gs4u 4 ปีที่แล้ว

      @@sksalam3988 twuj. Btgur nwu. Emtagbati. Bli engdasi. Ynmi. Algi.

    • @sksalam3988
      @sksalam3988 4 ปีที่แล้ว

      ከምሬ ነው ወላሂ እወዳለሁ

    • @ffentaw9679
      @ffentaw9679 4 ปีที่แล้ว

      @@sksalam3988 አረ ጉድ እኮ ነው ጠጉር ያለው ብቻነውዴ የሚገባው የሌለውስ ጠጉር ነገ ይነቃለል የማይነቀለው ግን ኢማን እና ሃያእ ነው በርግጥ ሃቅህ ነው ግን ደሞ ጠጉር ብቻ አይደለም መታየት ያለበት

    • @user-ne2dn9gs4u
      @user-ne2dn9gs4u 4 ปีที่แล้ว

      @@sksalam3988 egdsi. Mlik. Nwu yatanwu. Bzihi. Ktsmamhi. Ywu

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 4 ปีที่แล้ว

    እነመሳግናለን መሲዬ ቆንጆ እኔም በዩቱብ ሳምቸው. እንቁላልና. Leban. ፀጉሬን ታቀብቼ. ፀጉሬን ማልጦኝ መላጣ ሆንኩላችሁ. ማርያምን ስያቀብጠኝ. ያሌኝን ቆንጆ ፀጉሬ ተማልጬ አራፍኩ 😌

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 4 ปีที่แล้ว +6

    ገና ከመለቀቁ አዳምጣችሁ ሣጨርሱ ድሥላይክ ሥታስጠሉ ካልተመቻችሁ ሢጀመር ለምን ትመጣላችሁ መሢዬ ሠላምሽ ይብዛ

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 ปีที่แล้ว

    ኸረ እጂሽን አትገንጥይ ከአንቺ በፊት ብዙዎቻቸን ተጠቅመነዋል
    ይችን መቀባባት ለምደሽ ኢትዮጲያ ስትሄጂ ከነፉባት የጋፉባት ሆነሽ እንደሰታርፊ

  • @jemilayoutube929
    @jemilayoutube929 4 ปีที่แล้ว +34

    ተፈጥሮ ነው ባክሽን በመጠቀም አደለም

  • @user-we5wg9cs7p
    @user-we5wg9cs7p 4 ปีที่แล้ว

    አረ ይህ ሻንቦ አያለሰልስም ሀባይብ መሲየ እናመሰግናለን ያንች በፊትም ለስላሳ ስለሆነ ነው ውደ

  • @Mm-hy3fk
    @Mm-hy3fk 4 ปีที่แล้ว +3

    ፀጉርሽ ኣሪፉ ነው ግን የፀጉር ኣታያዝ እስታይል ኣታውቅም ሁሌ እንድህ እንደተዘረገፈ ነው ሁሌ ኣንድ ኣይነት የፀጉር ኣታያየዝ ያስጠላል

    • @rich-do4wz
      @rich-do4wz 4 ปีที่แล้ว

      እሞ ኪዲ ኣትሕዝላ ።።።።።ከምኡ ይምቸያ ይኸውን ናይ ሰብ ድሌት እኮ ብዙሕ ዩ

    • @Mm-hy3fk
      @Mm-hy3fk 4 ปีที่แล้ว

      @@rich-do4wz ናይ ሰብ ድልየት ብዙሕ እዩ ጠፊእኒ ኣይኮነን ግን ሓደ ነገር ክዳጋገም ቶሎ መፅልኢ እዩ

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እሙ እርቤል ፀጉርሽ ተፈጥሮው ነው እደኔ ፈላፍል ያለው ፀጉር ከንቱ ልፈት ነው

  • @fatmaadam5376
    @fatmaadam5376 4 ปีที่แล้ว +4

    አረ መሲ ተፈጥሮ እጅ በቅባት አይደለም የኔ ፀጉር ለስላሳና በጣም እረጅም ነው ግን ቅባት የሚባል አልጠቀምም ለማንኛውም ጡሩነው

  • @user-nw5pk1yh3d
    @user-nw5pk1yh3d 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ያልሰጣችሁን ረጅም ፀጉር ባያችሁ ቁጥር ምንድነው 🙆 የምትጠቀሚው ትላላችሁ የስንቱን ሰው ቅባት ትገዛላችሁ ጉድ 🙆🙆🙈🙉 ኧረ አትድከሙ ያላችሁን ተንከባከቡ።እኔስ አልሀምዱሊላህ አላህ ሰጥቶኛል እንደ ፈረስ ጭራ የረዘመ ዞማ ፀጉር 😯😍😘 እኔ ግን ሰው ሲያይብኝ ፀጉሬ አይንራሳም ነው ይቆስላል ይቀምላል ከባሌ ውጭ ማንም አያይብኝ ወደፊትም ኢንሻ አላህ። መሲ ማሻ አላህ ብያለሁ እህት 😘

  • @user-br4ow3mj1s
    @user-br4ow3mj1s 4 ปีที่แล้ว +6

    ሲፈጥር አይቆንጥር ነው እህቶቸ አትድከሙ

    • @abduwusye2145
      @abduwusye2145 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክወይ ኮሜት ስታስቁ

    • @user-yh2de1tg1r
      @user-yh2de1tg1r 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ውዴ

    • @rrruhitub8672
      @rrruhitub8672 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል ዎለህ አሁንስ ትቼሃለሁ ሚነሚ አልጠቀሚሚ ብዬ ተስፈ ቆርጬሀለሁ ግን የመጨረሻ ልሞክር ፍትለፍቴን እንዴት ለድር ሚተቁት ከሌ??

  • @naniamzz9747
    @naniamzz9747 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ እህቴ በሁንሰ አተ ፀጉር አይደለም ያሳሰበን እህቶቻችን በስደት እየተሰቃዩ ግማሹ በኮሮና ጭንቀት ተወጥሯል አጪ ሰለዉበት ትጨነቂ ለሽ ፀጉሩ በቀረና ጤናችን በሰጠን

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s 4 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ይሄ ረጅም ነው ብላችሁ ነው ቅባት የጠያቅችኃት የኔ የሷን 3 ያክላል

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 4 ปีที่แล้ว

      ሀላል ባሌን አፍቃሪ ነኝ kinatam

    • @user-gz1gh7cs8l
      @user-gz1gh7cs8l 4 ปีที่แล้ว

      እሥኪ የኔወደ ፎወረት መቀነሻ ንገሪኝ

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s 4 ปีที่แล้ว

      S Alhebsi ምን አሳወቀሽ የቅናት መሆኑን?? ወሏሂ ምንም አያስቀና እንደው ልሳደብ ብለሽነው እንጅ ይሁንልሽ ችግር የለም

    • @janabmustafa5770
      @janabmustafa5770 4 ปีที่แล้ว

      ኢሺ ምንድነው ያምትጠቀሚው

    • @janabmustafa5770
      @janabmustafa5770 4 ปีที่แล้ว

      ኢሺምንድነው የምትጠቀሚው

  • @user-zt5qf6gz4m
    @user-zt5qf6gz4m 4 ปีที่แล้ว

    እውነትሽን ነው እኔ ፀጉሬ እረጅም ነው ግን ከርዳዳ እና ስለቀው ትንሽ ይሰበሰብበኝ ነበር. አንድ ጋደኛዬ ተጠቀሚ ብለላኝ ስጠቀመው በጣም ለስላሳ እና ያማረ ፀጉር ሆኖልኛል ተጠቀሙት

  • @raya4308
    @raya4308 4 ปีที่แล้ว +10

    ሸህ ሁሴን ጂብሪል JTV? ረመዳን 16 ቀን በኡስታዝ ሳዳት ካማል th-cam.com/video/k9nwz0btFHo/w-d-xo.html

  • @user-ci1nk5zi8z
    @user-ci1nk5zi8z 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሰቶሽ እጂ አች በተከባከብሽው አይደለም አትልፊ የሚሰማሽ የለም እደው ፀጉር የሌላችውን ባታደክሚቸው

  • @fozibaba2334
    @fozibaba2334 4 ปีที่แล้ว +3

    ዘይት ዘይቶን ብዙ ሰዎች አሪፍ ነው ይላሉ ለኔ ግን ፀጉሬ እሳት የበላው ነው እሚያስመስለው ለመሞከር ተጠቅሜው

    • @aminattadesea3108
      @aminattadesea3108 4 ปีที่แล้ว

      አረ በሳቅ ልክ እደኔ

    • @fozibaba2334
      @fozibaba2334 4 ปีที่แล้ว +1

      @@aminattadesea3108ፀጉሬ አልሀምዱሊላህ አሪፍ ነው በተፈጥሮው ግን የቅባት አይነቶች ቀያየርኩ አይስማማኝም ጫፍ ጫፉን ያከረድድብኛል ከዚህ ዩቶብ እያየን ያለንን እንዳንጨርስ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ላንዱ የተስማማው ለሌላ ይስማማዋል ማለት አይደለም

    • @danaandaseelal-rashidiqwer1340
      @danaandaseelal-rashidiqwer1340 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ይሰበሰባል ፀጉሬ እግዚአብሄር ይመስገን በጣም እረጅም ነው ግን ከወደ ግንባሬ ሄዴ በጣም ሳሳ ምን ይሻለኛል???

  • @hadyasaed4259
    @hadyasaed4259 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም የዚህን አይነት ሻቦ ነው የምጠቀመው ሀሪፍ ነው

  • @user-pn9ju7qi5n
    @user-pn9ju7qi5n 4 ปีที่แล้ว +16

    🙆‍♀️ ኧለ ውፍረትን ያያችሁ አድራሻውን ጠቁሙኝ

    • @user-qg6uw7di9m
      @user-qg6uw7di9m 4 ปีที่แล้ว

      ?😂😂😂😂😂

    • @hayutube413
      @hayutube413 4 ปีที่แล้ว +4

      kkkk ማር ውፍረትን እኔ ልጠቁምሽ ወላሂ እውነቴን ነው እስፖርት ስሪ ለ1,2,3 4 ከዛም በላይ እስካለው ወር ከቻልሽ ስረና አቁሚው በቀን 3 ጊዜ ሳይሆን በቀን እስከ 5 ,6 ጊዜ ምግብ ውሰጅ በጣም ከመጥን በላይ ጠግበሽ አትብይ ከዛን በሀላ እመኒኝ ታመሠግኒኛለሽ በተለይ እስፖርተን አደራ የውፍረት እስፖርት ብለሽ ፃፊና ዩቱብ ላይ አለ እቅስቃሴው የውፍረቱ እነሱን እያየሽ ስሪ በተረፈ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት አርጊኝ በራሴ ቢዶ ኮመንት ላይ ግቢ እሺ ማማ

    • @martamarta8277
      @martamarta8277 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔማ ብታይኝ ያልተቀቀለ ፓሥታ ነው የምመሥለው

    • @enaneymisganaw3181
      @enaneymisganaw3181 4 ปีที่แล้ว

      ዘይት ዘይቶን ባይሞቅስ ምን ችግር አለው

    • @user-or8ib8gg5g
      @user-or8ib8gg5g 4 ปีที่แล้ว

      Wela enem negn yene konjo mgb by ylugnal kemetn belay kebelahu yastawkegnal mn edemareg alawkm

  • @user-bq9hx2py6c
    @user-bq9hx2py6c 4 ปีที่แล้ว

    ፀጎር እግዚአብሔር ይመስገን ዙማ የህነ ፀጉርነው ያለኝ ምንዋጋላ ከሸቃላነት አላዳነኝም አሁንስ መረረኝ ጌታሆይ መጨረሻየን አሳምረው መቸይሆን ከሰው ቤትስራ የምወጣው?

  • @ethiotube8004
    @ethiotube8004 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔም ፀጉሬ ረዥም ነው ምን ትጠቀሚያለሽ ካላቹሁኝ እንድነግራቹህ በስብስክራይፕ ከኔ ጋ ተደመሩ

    • @tube-ko3uz
      @tube-ko3uz 4 ปีที่แล้ว

      ነይ ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @mariamkasa5825
      @mariamkasa5825 4 ปีที่แล้ว

      @@tube-ko3uz ok

    • @user-xx3iq2xi2s
      @user-xx3iq2xi2s 4 ปีที่แล้ว

      ethio Tube ደምሪኝ ልደምርሽ

    • @sofimarrr6578
      @sofimarrr6578 4 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ደምሬሻለሁ

    • @user-xx3iq2xi2s
      @user-xx3iq2xi2s 4 ปีที่แล้ว

      SOFI marrr ደምሪኝ ልደምርሽ እህት

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 ปีที่แล้ว

    ትክክክል የኔ ማር የኔስ አለቀ ኮረና አላያየን ከፀጉሬጋር ውዴ መሲዪዪዪዪ😍😍❤❤

  • @zola2124
    @zola2124 4 ปีที่แล้ว +4

    ኑ ሰብሰብ ብለን ቤተሰብ እንሁን

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ጋር ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @user-xx3iq2xi2s
      @user-xx3iq2xi2s 4 ปีที่แล้ว

      ልዋም ልዋም እንደማመር እህት

    • @tube3959
      @tube3959 4 ปีที่แล้ว

      @@rfamily4721 እንደማመር

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 ปีที่แล้ว

      @@tube3959 እኔ ቤተሰብ ሁኔሽ አለሁ አንችም ሁኒኝ ሰብክራይብሽን እይው38 ነኝ እኔ

    • @tube3959
      @tube3959 4 ปีที่แล้ว

      @@rfamily4721 ደመርኩሽ

  • @hayatselemtewatubem5857
    @hayatselemtewatubem5857 4 ปีที่แล้ว

    እረ አታካብጂ ሰንት ፀጉር ሞልቶ ኪኪ አላህ ይሰጥጂ በቅባት በሻቦ አደለም ግን አልሀምዱሊላህ እኔ ሀገሬም ጀምሬ ነው ፀጉሬ የሚያም ያው በሰሙና ብቻ ነበረ የምታጠበው ሻቦ አያገኝም ነበረ እናማ ለምክርሽ እናመሰግናለን ግን አትሸወዱ ማለቴ ነው ተመልካቾች

  • @zola2124
    @zola2124 4 ปีที่แล้ว +12

    110 ሰው ቀረኝ ኮመት የምታነቡ ሰብስክራይብ ሳታረጉ እዳታልፊ

    • @tgethiopiawi4788
      @tgethiopiawi4788 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ማር

    • @melatmel4228
      @melatmel4228 4 ปีที่แล้ว

      አድርግሻለው የሀገር ልጅ

    • @SeadaTube
      @SeadaTube 4 ปีที่แล้ว

      @@tgethiopiawi4788 እንደማመር

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 4 ปีที่แล้ว

      ገጭሁሽ ግጭኝ ውድ

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 4 ปีที่แล้ว

      @@tgethiopiawi4788 ደመርኩሽ ደምሪኝ

  • @user-wc6qb7nf2b
    @user-wc6qb7nf2b 4 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ በናታችሁ ይሄን የምታነቡ ሁሉ ተባበሩኝ ፀጉሬ ምንም ባልንከባከበው በጣም ብዙ ነበር እናም እንዲያድግ ብየ በብዛት ሂናና ሌሎች የሚያሳድጉ ነገሮችን በብዛት እጠቀም ነበር እናም በጣም እረዘመ ግን ቦታ ስቀይር ቆንጆ ሂና ኖርማል እሬት ማግኘት ስላልቻልኩ ሁሉንም እርግፍ አድርጌ ተውኩት ከኮኮናት ቅባት ውጭ አሁን ምንም አልጠቀምም ግን ፀጉሬ ከግማሽ በላይ እረገፈ የቀረውም ቢሆን በጭራሽ አይበጠርም ወዝም ሆነ ውበት የለውም ምን እንደማደርግ ጨነቀኝ እባካችሁ መላ በሉኝ

  • @mrbin7544
    @mrbin7544 4 ปีที่แล้ว +3

    ፎቶውንአስቀምጭልን

  • @jemila602
    @jemila602 4 ปีที่แล้ว

    እኔም በጣም ነው የምጠቀመው ኬድድ ኢሥትራ ቨርጂን ኦሊቭ ኦይል የለለ ቆንጆ ነው እኔም እረጂም አመትነው የተጠቀምኩት አሁንም እጠቀመዋለሁ ዋው ለፀጉር የለለ ነው

    • @jemila602
      @jemila602 4 ปีที่แล้ว

      @@fasikatube9475 እኔም ጋ ቤተሠብሁኝ አርጌሻለሁ

  • @user-zp3ts9ji1v
    @user-zp3ts9ji1v 4 ปีที่แล้ว +2

    መሲየ የኔ ምርጥ እህቴ ስወድሽ እኮ !!

  • @love-gp7of
    @love-gp7of 4 ปีที่แล้ว

    መሲየ ቆጆ እናመሰግናለን ግን እኔ ፀጉሬ እዳች በጣም ቆጆ ነው አልሀምዱው ሊላ
    እህቶቸጠጉውራችሁን ተከባከቡው ለሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው ስትተኙው ደሞ ሞሽጡውት 3ወይም ለ2 ስሩውት እዳይሰባበር ባችሁ ይረዳል
    ስትቆረጡው ደሞ ፀጉር ቤት ሂዳችሁ ተቆረጡው ጫፍ ጫፉውን

    • @user-nv5vx4rk7r
      @user-nv5vx4rk7r 4 ปีที่แล้ว

      እናመስግናለን. እህት.

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 4 ปีที่แล้ว +1

    በነገራችን ላይ የመሰረት ጸጉር ከተፈሮው ቆጆ ነው ይለያል ኮሜቶች ከተፋጥሮአችሁ ብጣሽ ከሆን ላያድግ ይችላል

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x 4 ปีที่แล้ว

    የግዚአብሄር ስጦታ ነው እዳይነቃቀል መከባከብ እንጂ እድገቱ እንኳን የፈጣሪነው

  • @user-iv7ze8gw9e
    @user-iv7ze8gw9e 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው በርች መስዬ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @Sh-kc8jy
    @Sh-kc8jy 4 ปีที่แล้ว

    አወ መሲ ይህ ፀጉር በጣም ያሳምራል።tnx .

  • @nure9852
    @nure9852 4 ปีที่แล้ว

    ዘይት ሰይቱን አሪፍ ነው ያሳየሽን ዘይትዘይቱን ከሳት ነዘፃ ነው አሪፍ ነው

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እጠቀማለሁ የወይራ ዘይት ግን ፀጉር በተፈጥሮም ዉብ እኔ እረጅም ነው አልሃምዱሊላህ አላህን አመሰግነዋለሁ ግን በጣም ብዛት የለዋም

  • @user-gv9it7vl3u
    @user-gv9it7vl3u 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ማረ ተባረክ 😍❤

  • @user-ru6gr1bt6n
    @user-ru6gr1bt6n 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማማዬ ሰገደስ የምትይ ልጂ ነሽ የእዉነት ረጋ ያልሽ ነሽ ማማ እስኪ እሞክረዋለሁ ፀጉሬ ብዙ ጊዜ ይደርቅብኛል

  • @hayathhaya9179
    @hayathhaya9179 4 ปีที่แล้ว +2

    መሸአላ ብያለሁኝ ፀጉር ተፈጥሮ ነዉጅ በቅባት አያድግም እኔ አልሀምዱሊላ ፀጉር አድሎኛል ብቻ ጤና አጥቸአለሁኝ አስም በሽታ ይዞኝ

    • @khjawabla8545
      @khjawabla8545 4 ปีที่แล้ว

      እፍፍ የኔቆጆ አይዞሽ እኔም እናቴ አሥም አለባት አላህ አፊያ ያርግሽ

    • @user-sz4fb8ft6f
      @user-sz4fb8ft6f 4 ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያ ያርግሽ

  • @fuirty8290
    @fuirty8290 4 ปีที่แล้ว

    መሲየ ይሄ ሻቦ ፀጉር ይጨርሳል እኔ እዳች ነበር ፀጉሬ የተሰማማኘ መሰሎኘ አመት እሚሆን ተጠቅሜዉ ከዛ ጉድ ነው የሰሪኘ ፀጉሬን ዛላውን አሳሰቶ ጨረሰብኘ ።ብዙ ኬሚካል ነው ያለው😍

  • @mominaendirs5271
    @mominaendirs5271 4 ปีที่แล้ว +1

    መስየ የኔቆጆ በጣም እና መሰግናለን ፀጉርሽን ማሻ አላህ

  • @slasftwe7632
    @slasftwe7632 4 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ እነኝህ ሻቦ እና ክሬም በጣም አሪፍ ነው እኔም እሱ ነው ምጠቀመው መኩሩት አሪፍ ነው

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መሲ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛማር ፅጉርሽ ያምራል

  • @kidistmame7364
    @kidistmame7364 4 ปีที่แล้ว

    መሲየ የኔ መልካም ስላምሽ ይብዛ ልጅሽን እግዛብሂር ያሳድግልሽ መልካም ሴት

  • @user-sx8se9hu6g
    @user-sx8se9hu6g 4 ปีที่แล้ว

    እግዲህ ኮሜት አብቤ ከምወጣ አድ ነገር ልጠይቃችሁ አደራችሁን እውነታ ካላችሁ ብቻ ፀጉሬ ለሥልሦ ሣሣ በፎት ከርዳዳና ብዛት ነበረው መሣሣቱም አይደለ ፀጉሬን ተሠርቸ ሥፈተው እጀለይ የሚወልቀው ብዛቱ ለራሤ ጥያቄ ሆኖ ብኛል እባካችሁ ለዚህ መፍትየ ካላችሁ በኮሜት አሣውቁኝ

  • @muniramira2125
    @muniramira2125 4 ปีที่แล้ว

    Mesi betam new yemweds and tyaka alen yesegur balemoya nen yemseraw dubay new sawdi memtat asbalehu mn tmekrnales 😘😘

  • @MM-gi4tf
    @MM-gi4tf 4 ปีที่แล้ว +1

    መሲየ።የኔቆንጆ።አሪፍነው።እናመሰግናለን

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 4 ปีที่แล้ว

    አህለን መሲየ. የኔ ጸጉር አላድግልኝ ብሏል. ሲያናድድ

  • @user-gv9it7vl3u
    @user-gv9it7vl3u 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ነው ይጨምረልሸ መሲዬ ሮቤሎ ሰላም ነው እያለቅሰ ነው ደምፁን ሰሜቼ ነው ❤❤😍

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 ปีที่แล้ว

    Mesi betam nawo menamsgen ehitachin kerayemue terunawo shapowen gen Aleyhuetem beslam kabrk ena kabtsbochisi yagnageshi tgesteshi sewaddddeshi ema selameshi bzzzzzzet yeblelye