እስከዛሬ ለነበረን ቆይታ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ከዛሬ ጀምሮ የዩትዩብ ስራ ልናቆም ነው ባይ ባይ ደህና ሁኑ 🤔😫

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 5K

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +136

    ሲጀመርም ሀበሻ ስንባል እራስ በራሳችን መመቀኛኘት ነዉ ስራችን። ስለዚህ አንተ ለሠዉ ብለህ መተዉ የለብህም ወንድሜ ለምስጊኖች ለደካማዎች ለበሽተኛዎች ብለህ።

    • @فانزمشاهير-ض9غ
      @فانزمشاهير-ض9غ 4 ปีที่แล้ว

      ተዋቸው የኛሰው ወሬሲገኝ። ለሣምት አውርተው ይረሡታል አትሠብ

    • @mmedinamuhemadiali4328
      @mmedinamuhemadiali4328 4 ปีที่แล้ว

      አዉ እኛ

    • @tube-mf1gx
      @tube-mf1gx 4 ปีที่แล้ว

      ቦታ አትስጣቸው ዝም ብለህ መልካምነትህን ቀጥል

  • @hawajorji7673
    @hawajorji7673 4 ปีที่แล้ว +83

    ብሬክስ በነገራችን ላይ ንደታም ነህ መልካም ስራ የሚሰራ ሰው ክፉውንም ዱግንም ችሎ ማለፍ አለበት እሽ ስለዚህ በርታ ወድሜ !!!

    • @peomax3518
      @peomax3518 4 ปีที่แล้ว

      ለምን አይናደድም አጥበው እኮነው ምደረ አተላ ያሰጡት በተለይ ይቺ ለምለም ቡታጅራ ይቺ ዳፉንታም እሶ ናት የባሰባት ከሱ አልፉ ቤተሰቡን ነካች ይቺ ድቄት

    • @hhhh2932
      @hhhh2932 4 ปีที่แล้ว

      እደ ለምን ብለህ

    • @hawajorji7673
      @hawajorji7673 4 ปีที่แล้ว +3

      @@peomax3518 ነው ግን አፋቸውን ይክፈቱ ካልደከማቸው እሱ ልቡ ንጹህ ከሆነ ምን አገባው ይካፈቱ በቃ።

    • @gfg3633
      @gfg3633 4 ปีที่แล้ว

      Atsmahw

    • @منااثيوبا
      @منااثيوبا 4 ปีที่แล้ว

      Ok gn lemn bre bicha ante tiru sira sira enji lemn besew were endih titsetsetaleh bicha sew atiguda enji lemn berasih tiru menged atigazim yesew bela belo atigenzeb

  • @aliyoutube2450
    @aliyoutube2450 4 ปีที่แล้ว +155

    አድጥያቄልጠይቅህ እስከዛሬ የምትሰራዉ በጎስራህ ሁሉ ለሰዉብለህነዉ ወይስ ለፈጣሪ ሰዉ እድወደኝ ብለህ ከሆነ የምትሰራዉ ስህተትነዉ ለፈጣሪ ከሆነደግሞ ሰወችን ተዋቸዉና ለፈጣሪ ስትል ስራህን ቀጥልበት ወድሜ

    • @seadifkri3159
      @seadifkri3159 4 ปีที่แล้ว +8

      አስመሳይ ነው ይሄ ነገ በሌላ ቪዲዩ ይከሰታል😏

    • @ሀሊቱዩ
      @ሀሊቱዩ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @ዙዙ-ሸ1በ
      @ዙዙ-ሸ1በ 4 ปีที่แล้ว +7

      @@seadifkri3159 አንች ምሸኛ ነሽ እናት የለሽም ነገ ችግር አይደርሥብሽም ከፈጣሪ በታች ማነም ያላነሣቸውን ሚሥኪኖች ሠበብ ሁኖ አንሥቷል ብታቂው ምቀኝነትሽ ለምሥኪኖች ነው ቲሽ ወሬኛ ነሽ ምድረ በለአ

    • @ወሎፋኖ
      @ወሎፋኖ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኮ ለማንም ኮተት ብለህ ከመልካም ስራህ አትራቅ እንቅፋትህን ፈልገው ነው ጠንካራ ሆነህ አሳያቸው ስለ ለሚናፈሠው አትጨነቅ

    • @sumeyaseidmuhammadyoutube6000
      @sumeyaseidmuhammadyoutube6000 4 ปีที่แล้ว +7

      ሌባ ነው ይህን ቢያቆም ጎዳና ላይ ነው የምናየው ለማንኛውም እህት ወድሞቸ በስደት ያላችሁ ንቁበት እየነገደ ነው እሱ

  • @hbshohshihshi3733
    @hbshohshihshi3733 4 ปีที่แล้ว +3

    ብሬክስ ወንድማችን አንተ መልካም ሰው ነህ በፍፁም ተይቱብ መውጣት የለብህም አንተ ሰበአዊነት የሚሰማህ ሰው ነህ ደካሞችን የምትረዳ ነህ የጠፉ ሰዎችን የምታፈላልግ ስለሆንክ በእግዚ አብሄር ከሚዲችን አትውጣብን

  • @ኩንቀውየን-ጰ7ቐ
    @ኩንቀውየን-ጰ7ቐ 4 ปีที่แล้ว +142

    እንዴ ለሰው ብለህ ነው የምትስራ
    1~ዩቱብ ይከፋልሀል
    2~ለምትሰራው መልካም ስራ ፈጣሪ ይከፋልሀል

    • @አሏሁዋክበር
      @አሏሁዋክበር 4 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል

    • @ኩንቀውየን-ጰ7ቐ
      @ኩንቀውየን-ጰ7ቐ 4 ปีที่แล้ว

      @አዝመራ ራያ የድንግል ልጅእሺ

    • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
      @ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 ปีที่แล้ว

      👍

    • @samiramuhammad8123
      @samiramuhammad8123 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ ከላም መኪና ያልተገዛልኚ አለ እዴ

    • @gxxfgddd7813
      @gxxfgddd7813 4 ปีที่แล้ว

      ብሬክሰ ወድሜ ያሉትን ይበሉ አተ ተዎቸው አተ የተጎዱት ደራሽ ነህ ወይ ኮሜታቶች የነፈሰው ጋር መፈስ ነው ለሱ ይህ አይገባውም በጣም ጥሩ ልጂ ነው ግን ለምን ሰው ታሰቀይሙታላችሁ

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE 4 ปีที่แล้ว +74

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏
    አንተ ጥሩ ስራህን ቀጥል ወንድሜ

    • @haylubekele5518
      @haylubekele5518 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @MdAli-qq8xg
      @MdAli-qq8xg 4 ปีที่แล้ว +1

      ዝምበላቸው ብሬክስ ወድሜ ለዚህ ለወሬኛ ህዝብ ለምንቦታ ትሰጣቸው አለህአተመልካም ስራህንቀጥል ሀበሻስንባልኮ ምቀኛ ወሬኛ ነን

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE 4 ปีที่แล้ว

      @@MdAli-qq8xg 👌👍

    • @ሊያወሎየዋሀ
      @ሊያወሎየዋሀ 4 ปีที่แล้ว +1

      በትለቅጥሩነው ምክናያቱም እምታወራውወሬ ጥቅምየለውም

    • @aewnone3890
      @aewnone3890 4 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነክ ወንድም አትስማቸው መጥፎ እሚአወሩት አሺቃባጪ ናቸው እስከምተችል ቀጥልበት

  • @አማራነቴ
    @አማራነቴ 4 ปีที่แล้ว +27

    መልካምነት ስለሚያሸንፋ በመልካምነት prank new አስባለሁ ብሪክ አንተ መልካም ሰው ነዉ. መቸም የማይረሳ የናቾችን እንባ የምታብስ ጀግና ቅን ወንድማችን ነህ እኮ.

  • @zainabkemal9020
    @zainabkemal9020 4 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ወንድም ጥሩ ሚሰራ ሰው በጣም ብዙ ፈተና ይገጥመዋል አብሽር
    ስራሕ ግን አታቃርጥ
    በሕይወት እያለሕ እንደዚ አይነት ስራ መስራት ያስደስታል

  • @meremamuhye8988
    @meremamuhye8988 4 ปีที่แล้ว +105

    ኮመንተሮች በዛም ትክክል ነው በዝህም ስመጡ ትክክል ነው ወይ ዝም በሉ እስኪ እንደውሀ ዝም ብላችሁ አትሂዱ

  • @እሙረያንልጀውስጤነህሀቢቢ
    @እሙረያንልጀውስጤነህሀቢቢ 4 ปีที่แล้ว +38

    የምትሳደቡ ሰወች አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ወላሂ በጣም ታሳዝናላችሁ ተሳዳቤወች ሱባሀንአላ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 4 ปีที่แล้ว +92

    ሙስሊም እህቶቼ ግን ወሩ የተከበረዉ የረመዳን ወር ነዉ እየተሳደባችሁ ፆማችሁን አላህ ይቀበላችኋል ኧረ ተረጋጉ ዉይይይይይ

    • @sabbontuuwallookamisee6317
      @sabbontuuwallookamisee6317 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ጎበዝ እኔም እየገረሙኝ ነው

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 4 ปีที่แล้ว +1

      @@sabbontuuwallookamisee6317 አይ በጣም ያስጠላል ተመልከቺልኝ በየ ሚዲያዉ እነሱ ናቸዉኮ የሚሳደቡት ይሄወር አደለም ሙስሊሙ ክርስቲያኑኳን ክቡር መሆኑን ያዉቃል ሙስሊም ባልሆንም ከሙስሊም ቤተሰብ ነዉ የተገኘሁት የሙስሊምን ሀቅ አዉቃለሁ ግን በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ የምር ሰዉ ያጠፋል እሱ ያየበት አንግል እና እኛ የተረዳንበት ተለያይቷል ማለፍ ስንችል ዘራፍ ዉይ

    • @zizutube4534
      @zizutube4534 4 ปีที่แล้ว +1

      አወ ወላሂ ማርር

    • @sabbontuuwallookamisee6317
      @sabbontuuwallookamisee6317 4 ปีที่แล้ว +2

      ያአላህ የኔ እህት ወላሂ በጣም አሳፋሪ ናቸው ከአንድ ሙስሊም የማይጠበቅ ተግባር ነው እነሱላይ ያለው እስቲ ተይው ሀበሻ ሲባል ምቀኛ ነገረኛ ነን አረ ኤጭ አሁንስ ሀበሻመሆኔ አስጠላኝ

    • @ፉአድሁሴን
      @ፉአድሁሴን 4 ปีที่แล้ว +2

      ዝበሉ ሙናፊቆች

  • @weWe-kg8nh
    @weWe-kg8nh 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክሰ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ የሰው ወሬ አትሰማ ተግባርህ ሁሉ የሙሰሊም ተግባር ነው

  • @adisew0rku847
    @adisew0rku847 4 ปีที่แล้ว +49

    በራስ መተማመን እሚባለው የቱ ጋ ነው ታዲያ ብሬክስ ለምን ተስፋ ትቆርጣለህ ጥሩ ስራ ለራስ ነው

  • @عبدالمجيدالدوسري-ع6ص
    @عبدالمجيدالدوسري-ع6ص 4 ปีที่แล้ว +14

    ብሬክስ እሄን መልካምስራህን ቀጥልበት ለተቸገረን ሰው ፈጥኖ ደራሽ ነህ ላንተ እንኳን መኪና ሌላም ቢደረግልህ አታቆጭም

  • @officialroseKuki
    @officialroseKuki 4 ปีที่แล้ว +64

    ይሄ ቡኒ ህዝብ ሰው ጥሩ ሲያደርግ የማይወዱ የሰው ደስታ የማያስደስታቸው ድንዝዞች ቦታ አትስጣቸው 😐አንተ መልካምነትህን ቀጥልበት ለማን ደስ ይበለው ብለህ ነው ስራህን የምታቆመው

    • @yedehalijtube6613
      @yedehalijtube6613 4 ปีที่แล้ว

      እ ችኳ ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች
      @የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞህ ብሬክስ ሁሉም ያልፍል

    • @officialroseKuki
      @officialroseKuki 4 ปีที่แล้ว

      @@yedehalijtube6613 🥰pic bro

    • @alemayemalyma4178
      @alemayemalyma4178 3 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🤲🤲💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋❤❤❤💋💋💋❤❤🤲🤲🤲🤲🤲👀👀👀👀👀💋💋💋❤❤❤💋💋🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💋💋💋❤❤❤💋💋💋💋🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 4 ปีที่แล้ว +2

    እረ ብሬክስ የሰው አትጨነቅ ማርያምን እኛ እኮ መልካም ነገር አንወድም ዘመኑ ለዘረኞች ውዴ ተዋቸው አንተ የልጅ አዋቂ ነህ ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክል💜💜❤❤

  • @ማዓዛኣዲኣፈታዊት
    @ማዓዛኣዲኣፈታዊት 4 ปีที่แล้ว +72

    *ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ ኮሜንታተሮች።የስንት ሰው እምባ እንዳላበሰ ኣሁን ስትሰድቡት ትንሽ ኣይሰቀጥጣቹሁም በስመኣም።ሓበሻ ሲባል መቀኛ ነው።ለዛ ነው ማናድገው።ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ*

    • @sabbontuuwallookamisee6317
      @sabbontuuwallookamisee6317 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የኔ ውድ

    • @yedehalijtube6613
      @yedehalijtube6613 4 ปีที่แล้ว +1

      መአዚ አብረን እንደግ

    • @ትውልድሁሉብፅዕትይሉኛልሉ
      @ትውልድሁሉብፅዕትይሉኛልሉ 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ምን ያልሰሩት ናቸው በሱ ላይ የሚንጫጩት

    • @hanalove8330
      @hanalove8330 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በእውነት የስንት ስው እባነው ያባስው ምስጋና ቢቀር ስድቡን ምን አመጣው

    • @rammohan8953
      @rammohan8953 4 ปีที่แล้ว +1

      እረ፡ወድማችን፡አይሠደብም፡አቁሙ፡ሀራም፡ነው፡የሁሉንም፡እባ፡ያበሠው፡እሱ፡ነው፡አላህ፡ይጨምርለት

  • @የእናቴልጅ-ቈ6ነ
    @የእናቴልጅ-ቈ6ነ 4 ปีที่แล้ว +58

    😥😥😭😭ኡፍፍፍ ወንድሜ ተው አንተ በጣም መልካም ሰው ነክ ለሰው ወሬ ቦታ መስጠት አያስፈልግም ባክህ

  • @AD-rp3zi
    @AD-rp3zi 4 ปีที่แล้ว +40

    አረ ብሬክሰ አንተ መልካም ሰው ነህ ልትቆም አልገባም የስንት ስደተኞች ደራሽ ነህ

    • @assajod2500
      @assajod2500 4 ปีที่แล้ว +2

      ብሬክስ፣አንተበጣምጡርሠውነህ፣የኝህዘብእንደሆነእንደአህያአፍአናፍቶአያበቃምአትስማቸው፣

    • @assajod2500
      @assajod2500 4 ปีที่แล้ว

      ለስውብለህሣይሆንለፍጣሪብለህነውእናየስውውርአትስማ

    • @ሠምራየተዋህዶልጅ
      @ሠምራየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว

      አረ ብሬክስ እነኝህን የሚሳደቡትን ተዋቸው ምቀኞች ስለሆኑ ነው መልካምነትን የማይወዱ ናቸው እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው

  • @tsedalmaryam9778
    @tsedalmaryam9778 4 ปีที่แล้ว

    ሰላማቹ ይብዛ.ብሬክስ በሰው አንዳች ሊሰማህ አይገባም .ክፉ ለራሱ ጥሩ ለራሱ እሚባል አለ ስለዚ ዋናዉ ቅን ሁነህ ከልብህ ስራ እንደማዉቅህ ከሆነ በጣም ነው እማመሰግንህ በርታልን.በተለይ አሁን በየ ገጠሩ እምታደርገው ቀላል ስራ አይደለም በእግዚአብሔር ግን ዋጋህን ታገኝዋለህ.ለሰው ክፉ እሚናገር እለፈው ስድብ ለጥላት ነዉና.አንተ ግን መቀጠል አለብህ.እንወድሀለን

  • @saraasafa2107
    @saraasafa2107 4 ปีที่แล้ว +25

    እራስህን ፈጣሪ አታድርግ ማንንም ሰው ፈጣሪ ነው እሚረዳው ግን ደግነት ለራስነው ለሰው ብለህ ሳይሆን ለሂለናህ ነው የምትሰራው ሰው ደሞ አስተሳሰቡ አንድ ሊሆ አይኝልም

  • @ገኒራያ-ኘ5ዐ
    @ገኒራያ-ኘ5ዐ 4 ปีที่แล้ว +27

    ግን በዚች ምድር ላይ መልካም ሰው ላይኖር በት ነው ማለት ነው አይዞህ ብሬየ እደሰው እደሰውኮ ቢሆን ማንም አይኖሩም በእግዚአብሔር እጅ ስላለን ነውጅ

  • @zuzuhussen1243
    @zuzuhussen1243 4 ปีที่แล้ว +39

    ስማ አሁንም ባለፈውም ወደፊትም ለአላህ!!" ብለህ ከሰራህ ለሰው ብለህ አታቆምምነበር ስለዚህ አስመሰለብክ ለሰው መኖር ? ሰው ሲያስቀይም ሁሉምነገር ይቀራል ስለዚህ ለፈጣሪህ ብለህ የሰራኸው ሁሌም ምንዳውትልቅነው

  • @wagayealebachw7549
    @wagayealebachw7549 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ብሬክስ ወንድሜ አንተ መልካም ሰውነህ በእውነት ማን ሰርቶት የማያውቀውን ነገር በተግባር ሰርተህ እያሳየኽን ነው የተቸገሩ እናት አባቶቻችንን እየረዳህ እባቸውን እያበስክነው ያለኽው ስለዚህ ሰይጣን ዳቢሎስ የደረባቸው የሰው ሀሰን የሚስደስታቸው ተኩላዎች ናቸው አትስማቸው ስራህን ስራ ዋጋን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ በተለይ ሶሻል ሚድያላይ ያሉት እብዶችን ሲድብ አትከተል ወንድሜ የድንግል ማርያም ከነ ልጇ ገጎንህ ትሁንልህ የኔ መልካም ሰው

  • @መሲቡልጋ-ዠ1ጨ
    @መሲቡልጋ-ዠ1ጨ 4 ปีที่แล้ว +26

    ብሬ ለእግዚአብሄር ብለህ አትተው የኛ አገር ህዝብ ምቀኛ ቅናታም ናቸው

  • @zd903
    @zd903 4 ปีที่แล้ว +30

    ከትንሽ ትንሽ በጣም ትንሽ ሠዉ ማለት ለራሡ ደስታ ብቻ በሚያስብ የሌላዉን ሠዉ ስሜት ዘወትር እየጎዳ የሚኖር ነዉ እናም አብሽሪ ወንድም መልካም ስራ ለራስ ነዉ።

  • @kuwaitkwt5239
    @kuwaitkwt5239 4 ปีที่แล้ว +12

    ብሬክስ ወንድማችን ስራህን ዝም ብለህ ስራ የኛ ህዝብ የማይሉት ነገር የለም ተስፍ አትቁረጥ አሁንም በአለህ አቅምህ ስራህን ስራ ሁሉንም ነገር በፈጣሪህ ተገኘዋለህ

  • @በፂነኝየናቷናፋቂ
    @በፂነኝየናቷናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ብሬክስየ በመጀመራ ሰላምታየን አቀርባለሁ ወድሜ ሲቀጥል አተ መልካም ሠው ነክ እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅህ ሂልካምነትህን ቀጥልበት ለሠው ብለክ ፈፀሞ አዳታቆም ምንም አይምሰልህ ሲጀመር አበሻ ስንባል ምቀኞች ነን ተዋቸው እደፈለጉ ያውሩ መልካምነትህን ቀጥልበት በተረፈ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ለበጎነው ብለክ እለፈው አይዞህ ጠክር

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 4 ปีที่แล้ว +41

    ሰምቼ አልጨረስኩም ግን ብሬክስዬ መልካም የሚሰራ ሰው ፈተና ይበዛበታል አይዞህ መልካምነትህን ቀጥልበት

    • @atsedemariyam246
      @atsedemariyam246 4 ปีที่แล้ว

      LekineshAwo tiru yemsera hulem yfetnale

  • @እጅጋየሁብዙነህየማርያምል
    @እጅጋየሁብዙነህየማርያምል 4 ปีที่แล้ว +20

    ለምን ብሬክስ ኧረ እደዝህ አታርግ እዳን አይነት ወንድም አናገኝ ፍቅር ሰላምን የምሠጥ ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ ኧሪ ወንድም ለአንተ ይህ አይገባም

    • @mulugetaamualto1191
      @mulugetaamualto1191 4 ปีที่แล้ว

      Yen wndem ayezih hulum nger yelefan

    • @mulugetaamualto1191
      @mulugetaamualto1191 4 ปีที่แล้ว +2

      ሰው እንደሰራው አንተ ግን ሰራህኑ ሰራ የኔ ውድ ወራኝ የውራ አተሰማቸው

    • @mulugetaamualto1191
      @mulugetaamualto1191 4 ปีที่แล้ว

      አኔም የማቅችው በዛ ሰው ሰው የሌለችው ስውች አሉ የምትሰራው ሰራ ባጣም መልካም ነት ነው አናም በረት ፈጠራ ገለባት ይሁንህ ነኔ ወንድም

  • @fekeradesiyoutube1427
    @fekeradesiyoutube1427 4 ปีที่แล้ว +27

    ብርክስ ወንድሜ መልካም ስራህን ቀጥልበት
    ፈጣሬ ይህንን ነው የሚወደው
    ሰዎች ብዙ ነገር ያወራሉ ግን አትስማቸው እሽ

    • @sebleseble3010
      @sebleseble3010 4 ปีที่แล้ว +2

      ፍቅርየ የኔ መልካም

  • @rhymhrhymhjan8695
    @rhymhrhymhjan8695 4 ปีที่แล้ว

    ብሬከስ አትስማቸው ባለጌዉች ናቸው ለሠው ብለህ መሥራት ዬለብህም በመልካም ስራህን ወደኻላ አትበል መልካምነት ለራስነው ሠው ያልተጳፈ ነው ሚያነበው የምር በሥራህን አደናቂህ ነኝ ቀጥልበት

  • @shkeelshkeel3874
    @shkeelshkeel3874 4 ปีที่แล้ว +4

    ቱሪናፋ መንገድን ጨርቅ ያድርግልህ ብዙ ቅን ሰውች አሉ መኪና የማይሉ ካላልክ ምን ያሰቀባጥርሀል ፍሰ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ

    • @አልሚyoutube
      @አልሚyoutube 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክልክ ቱረናፋም ቱረናፋ ማን።ተከተለኝ አለክ ሰብስክራይንክን አንሱ አለኮ እንዳለመነ።ጠገበ ቱ በል ያብርድልህ

    • @አልሚyoutube
      @አልሚyoutube 4 ปีที่แล้ว

      @@AaAa-qy7cl ሀቢብቲ አልገባሽ አንድ ቀን ይገባሻል።ማር

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 4 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ የማንንም ጭንቅላት የሌለው ሰው ዘባረቀና አንተ ይህን በጎ ሥራ ማቆም የለብህም ፈጣሪ አሁንም ይጠብቅህ

  • @mrhilal5875
    @mrhilal5875 4 ปีที่แล้ว +11

    አዎ ልክ ነህ እንደኔ ምንም አላጠፋህም የሰዉ ልጅ አንድ ነገር ሲሰራ ተቃዋሚ አይጠፋም ስለዚህ አንተ ተዋቸዉ ስራህን ቀጥል ለምን ታቆማለህ ለማን ብለህ

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 4 ปีที่แล้ว +27

    ብሬክስ ወንዲሜ መልካምነት ለራስ ነው ለሰው ወሬ ቦታ አትስጥ እንደ ወተት ነጭ ብትሆንም የሚለው አያጣም እውነተኛ ስትሆን እና መልካም ስትሆን ብዙ ፈተና ይገጥምሀል ብቻ ታገስ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +12

    ሆነህ አትገኝ እንጂ ሰለ መባለህ አትጨነቅ ❤ መልካምነት ለራሰ ነው በርተተህ ሰራ የኛ ሰው ምቀኛ ነው🤔🙄

  • @መሬምእሙሡመያነኝ
    @መሬምእሙሡመያነኝ 4 ปีที่แล้ว +16

    ብሬክሥ ወድሜ ለሠው ወሬ አትጨነቅ
    ሥት ያተን እርዳታ የሚፈልግ ሠው አለ
    ምቀኛ ናቸው አይዞህ ለነሡ እልክ
    እሬዳ ወገኖቻችንን

    • @ameenaethiopia8023
      @ameenaethiopia8023 4 ปีที่แล้ว +1

      ብሬክስየ መልካም ልጅ ነህ እስከማቅህ ድርስ ሰዉ የሰዉ ደስታ ዩማያስደስተዉ በዝቶአል አተ ዝም በላቸዉ ወንድሜ መልካምነትህን ቀጥል አይዞህ

  • @ሄለንሄለን-በ5ረ
    @ሄለንሄለን-በ5ረ 4 ปีที่แล้ว +21

    ብሬክስ ዝም በላቸው ተዋቸው የጭንቅላት ድሃ ሀላ አሁን ይከን ልጅ ምን አርግ ነው የምትሉት

  • @ሐበሻውይት-ጀ2መ
    @ሐበሻውይት-ጀ2መ 4 ปีที่แล้ว

    ብሬ የእውነት የአለም ምርጥ ሰው አንተ የምትሰራው ለፈጣሪ እንጂ ለሰው አይደለም ሰው ማለት ያው ሰው ነው ስራወችህን ሁሉ በእግዚያብሄር ታገኝዋለህ ዝም ብለህ ህሊናህ ያዘዘህን ስራ ለብዙ እናቶች እባ ጠራጊ ነህ

  • @bilaltube6309
    @bilaltube6309 4 ปีที่แล้ว +25

    *እህትና ወድሞቼ በስደትላይ ያላችሁ አላህ ከዚህ በሺታ ይጠብቃችሁ ከስደት መጥፎ ገጠመኝ አሏህ ይጠብቃችሁ እና ኢን ኮንት አብባችሁ ስታበቁ ወደኔ ቤትም ሰብስብክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኑ*

    • @selasecotube7345
      @selasecotube7345 4 ปีที่แล้ว

      Aminn yarb

    • @hayutitube670
      @hayutitube670 4 ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @iloveyoumom3446
      @iloveyoumom3446 4 ปีที่แล้ว +1

      Ere aymarachiw fitari yechersachihu enat wushochi medr ashkabache

    • @ዜድቲዩብ-ኀ5ገ
      @ዜድቲዩብ-ኀ5ገ 4 ปีที่แล้ว

      እኔአላደመጥኩትም፣ስራጨርሸአዳምጠዋለሁእና፣አንተያሉትንቢሉተዋቸውእናስራህንብቻስራ፣እነዚህንወሬኛተዋቸው፣እያየንነው፣እሚሰሩትን

    • @የአላህባሪያ-ቈ3ዐ
      @የአላህባሪያ-ቈ3ዐ 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንያረብብብብብብብ

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 ปีที่แล้ว +25

    አረ ብሬክስ ወንድሜ አንተ እኮ በጣም መልካም ስዉ የዋህ ርህሩህ ስዉ ነህ ስለዚ ለወረኛ ስዉ ቦታ አትስጥ እሺ !! ሃበሻ እኮ መቀኝ ነዉ ። ብሬክስ የኔ ምርጥ ወንድሜ እወዳሃለዉ 1000 አመት ኑሮልኝ !!

    • @neimaseid1099
      @neimaseid1099 4 ปีที่แล้ว

      ትክክልነህ ሰውን አትሳማ ቤሮል ሞት እንትዘጋው

    • @Fadu874
      @Fadu874 4 ปีที่แล้ว

      ❤❤

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 4 ปีที่แล้ว +56

    ብሬክስ እውነት ካቆምክ ግን ደካማው ኣንተ ነህ እውነት እኔ ያንተ ሀሳብ በደንብ ገብቶኝል ስለዚህ ኣባክህ ባንተ እንባቸው የታበስ ስንት ስው ነው ያለው ከምር ካቆምክ ግን በጣም ነው እማዝንብህ

    • @musa6902
      @musa6902 4 ปีที่แล้ว

      እዴ አች ጡሩ ሰው ነው ግን የስደት አለሙዋ ሴት እኮ ሰርታ ለሱ መኪና አትገዛም

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 4 ปีที่แล้ว +1

      @@musa6902እባካችሁን የፈለገነው የሚገዛው

    • @vkxvkhkvkhkk4674
      @vkxvkhkvkhkk4674 4 ปีที่แล้ว

      @@musa6902 ላላነውመገር

    • @ዜድ.ቢትሙሀመድዜድቢተሙሀ
      @ዜድ.ቢትሙሀመድዜድቢተሙሀ 4 ปีที่แล้ว

      @@musa6902 እሱ መኪና ግዙልኚ አላለም በመጀመሪያ እያሰማችሁ አውሩ እሱ አይደለም የሆነልጅ ቦስት አድርጎ የሱን ፎቶ መኪና እንግዛለት አለ እጅ እሱ እንደዛ አይደለም ያለው እኔ ገጠር ድረስ እየሄድኩኚ ደከመኚ ሲል ይሄኛውልጅ እንደዛአለ

    • @huwaip30lite24
      @huwaip30lite24 3 ปีที่แล้ว

      ቡሬክስ የአላህ አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ እና ላአላህ ስጣቸዉ ብዙ ሚስኪኖች እየረዳህ ነዉ ያለዉ እለዛህ ማቆም የለብህም አተ ጠንካራ ነህ ከ ጉንህ ነ ን

  • @ritamoulad5763
    @ritamoulad5763 4 ปีที่แล้ว

    ውንድሜ መልካም ስራህን ሌስተጋጉል ይፍልጋል እኮ ስይጣም ምን ስርቶ ይብላ ብለህ ነው አይዞህ የሰውን ወሪ አትስማ ገና ብዙ እንጠብቃለን ብሪክስ ምቀኛ ገና ብዙ ይላል አንተግን ከዚህ በላይ ፍተና ሊገጥምህ ይችላል ነገር ግን ፍተ ነውን መቆቆም እና ማለፍ አለብህ ውንድሜ አዞህ በርታ ከምልካም ምንገድህ እንዳታፍገፍግ በርታ ውንድሜ

  • @ኡሙ-ቀ8ወ
    @ኡሙ-ቀ8ወ 4 ปีที่แล้ว +21

    አብሺር አትጨነቅ ሥራክን ቀጥል ዝም በላቺው ስው ሞት አነስ አለቺ ቀበሮ እኛ ምቀኞቺ ነን አንተ ጠንክር አብሺር

    • @ፉአድሁሴን
      @ፉአድሁሴን 4 ปีที่แล้ว

      ሸርሙጣ

    • @ኡሙ-ቀ8ወ
      @ኡሙ-ቀ8ወ 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ፉአድሁሴን ጂዛክ አላህ ህይር ለባለየና ለ5ሳንቲም መልስ የለኝም

    • @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
      @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 4 ปีที่แล้ว

      @@ፉአድሁሴን አተ እራስክ ሽርሙጣ ነክ ቱ ከቱ🖕

    • @dubai1813
      @dubai1813 4 ปีที่แล้ว

      @@ፉአድሁሴን አንተነክ ሸርሙጣ እሷ ትክክል ናት

    • @hayatabebe3394
      @hayatabebe3394 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ፉአድሁሴን Semhn keyir Dedeb

  • @ዜድልኑርለሚወደኝዜድልኑር
    @ዜድልኑርለሚወደኝዜድልኑር 4 ปีที่แล้ว +5

    ውድ ሙስሊም እህቶች ወላሂ አላህ እንፍራ በየ ኮሜቱ ስትሳደቡ ይታያልእረ እህትቹአላህእንፍራ ስድብ ምን ጥቅም አለው እረ ተዉ ተዉ ወላሂ ያሳፍራል ዲናችን ምን ያስተምረናል በየ ቦታው ስድባቹ ነውሚታየው በረመዳን እደዚአትሳደቡከፈለጋቹ መልስአትስጡ በግድ ስጡያለንኤለም የሰው ክፉአትሁን በአላህይሁንባቹ ይህያያቹት አላህ እንፍራተዉ

    • @AlAl-mr3sv
      @AlAl-mr3sv 4 ปีที่แล้ว

      ተዋቸው ብሬ ሰው ብዙ ያወራል

  • @ደሐብ
    @ደሐብ 4 ปีที่แล้ว +39

    ብሬክስ ምን እያልክ ነው? አበሻ እኮ በጎ ስራ ስትሰራ አይወድም እና አትጨናነቅ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ኰ5ጠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ኰ5ጠ 4 ปีที่แล้ว +1

      በእዉነት አዎ ግን ችግር የለዉም አይዛህ ወንድሞችን ፈጣሪ እሱ የፈሪዳል

    • @gesuslord6286
      @gesuslord6286 4 ปีที่แล้ว

      እንደዚህ የምትሉት ለምን ከተረፍችሁ ጠርቀምቀም ብላችሁ አገዙለትም እንዲህ ከሚጨረጨር

    • @gesuslord6286
      @gesuslord6286 4 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር በነፃ አይደለም ይትዩብ የሚሰራዉ አልበቃ ብሎት እንጂ ለእያዳድ ቨዶ ይከፈለዋል የድካሙ ዋጋ ነዉ እና እኔ የምወድለት ነገር ሰዎች አይተዉ ለመርዳት ፍቃደኛ ከሆኑ ማገናኝቱ ብቻ ነዉ
      ግን እህቴ የምሰራዉ ለእራሱ ሲል እንጅ ለእነሱ ብሎ አይደለም

    • @hanaewnetu3279
      @hanaewnetu3279 4 ปีที่แล้ว

      Ewnet new leweri enji akum bibal enkuwan ayakomm zm blo agul stereter new benesa aydelem lerasu tkm new yemiseraw agul deg negni ale betam aragbulgni abeza

  • @tube7245
    @tube7245 4 ปีที่แล้ว

    መልካም ስራህን እዳታቆም ሰው ብዙ ዪላል አተ ግን ቀጥልበት በርታ የምን ማፈግፈግ ነው አብሺሪ ያሉትን ይበሉ ክፉ ሰው ቢኖርም መልካም ሰው ተጎንህ አለና አዪዞን ወንድሜ

  • @rmbv1690
    @rmbv1690 4 ปีที่แล้ว +15

    ብሬክስየ ለምን ለማን ደስ ይበለው ብለህ።ጥሩስራህ ቀጥልበት ምንጊዜም ከጒንህ ነን።አደራ እጅ እንዳትሰጥ አደራ በአላህ ስም ብሬክስየ እኛ ስደት ያለነው ታስፈልገናለህ ።ብሬክስየ

    • @kedejayoutobe6221
      @kedejayoutobe6221 4 ปีที่แล้ว +1

      👎👎

    • @rmbv1690
      @rmbv1690 4 ปีที่แล้ว

      @@kedejayoutobe6221 ለአላህ ብለሽ አሁን ወቅቱ ነው ይህንን ምማድርግሽ dislike ትርጉሙ ታውቂዋለሽ ወይ

    • @ፍርዶስእሙኢሚርባሌንናፋቂ
      @ፍርዶስእሙኢሚርባሌንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ መሠለሺ እንደ እጭ ስንት አይነት ሠው አለ

    • @ፍርዶስእሙኢሚርባሌንናፋቂ
      @ፍርዶስእሙኢሚርባሌንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

      ደሞ ለአላህ ብለህ ትላለቺ ለአላህ ብለህ እሚባለውን ሠው መጀመሪያ እወቂ

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሸል ሚሰደቡት ይሰደቡ። ሰው ግን ለምን ሰውን ይሰድበል አረ አላህ ህደየ ይስጠን

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 ปีที่แล้ว +16

    እስኪ የእውነት ብናስበው በመልካም መንገድ ብንረዳ ይህ ልጅ አንድ ቀን እንኳን መጥፎ ስራ ሰርቶ አያውቅም የድሀን የምስኪንን እንባ ከማበስ በስተቀር ታድያ ለመልካም ስራው ምላሹ ይህ ነው ይገርማል አይዞህ እግዚአብሔር የእውነት የልብ አዋቂ ነው እሱ ይሙላልክ ከሰው መልካም አጠብቅ ከፈጣሪ በስተቀር አይዞህ ወንድሜ

    • @nurawassie2668
      @nurawassie2668 4 ปีที่แล้ว

      እረ ይገርማሉ ቱ ቱ ቱቱ ወሏሂ ሰው ወረተኛነው እሚወዱት አሽቃባጭነው

    • @roobaajamaal7619
      @roobaajamaal7619 4 ปีที่แล้ว

      @@nurawassie2668 ዝምበላቸው

    • @roobaajamaal7619
      @roobaajamaal7619 4 ปีที่แล้ว

      ሰው ዝም ብሎ ነው የሚያወሩት

    • @nurawassie2668
      @nurawassie2668 4 ปีที่แล้ว +1

      @@roobaajamaal7619 ከብሬክስ እልቅ ወሏሂ እኔ ነኝ የተናደድኩት አይ ሠው?????

    • @sabbontuuwallookamisee6317
      @sabbontuuwallookamisee6317 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ውዴ

  • @dlfj5554
    @dlfj5554 4 ปีที่แล้ว +57

    ሱባሀን አላህ አረ ሙስሊሞች ተው በጦም ቀን ሰው አትዞልሙ ጦማቹህን ለም ታበላሻላቹህ እሽ ጦሙን ተውት አላህን አፈሩም 🤔🤔 አላህ ሂዲያ ይስጣቹህ

  • @sannymulugetass4563
    @sannymulugetass4563 4 ปีที่แล้ว

    ለሴጣን ጆሮ እትስጥ፡ ማወቅ ማሰብ ያለብህ እንዃን እኛ ሰዎች ቀርቶ፡ ክርስቶስ እዚህ አለም ላይ ብዙ አሳልፏል፡ እና ተስፋ እትቁረጥ፡ ሰይጣንን እታስደስት፡ የሚሰድቡህን መርቃቸው፡ በጥፊ ሲሉህ ሌላውን ጉንጭ ስጣቸው፡ ቅናት፡ ዘለፋ ፡መጥፎ እስተሳሰብ የሰይጣን ነው፡ የሰው እይደለም፡ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ በዚሁ ቀጥል፡ ፈተናን ተቀበለው፡

  • @alemgirma5705
    @alemgirma5705 4 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ ብሬክስ ወንድማችን እባክህ የስንቱን እንባ አድርቀሀል በመዳሀኒአለም ይሁንብህ በርግጥ የስውን አፍ እራሱ እሾህ ነው ይሁን ቻል አደረገውና እንደነበረ ቀጥል እባክህ (3)

  • @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ
    @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ 4 ปีที่แล้ว +18

    ብሪክሰ ወዳጂህ ብዙ እደሁነ ሁሎ ጥላትህም ብዙ መሆኑን እወቅ ሰለዚህ ለሰወ አትጨነቅ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 4 ปีที่แล้ว +15

    ክክክ ታዳ አሁን መኪናው ካልተገዛ አልሰራም ነው አባባልህ ልፍለፋ አብዛህ ደግሞ መልካም ብሰራ ለራስህ ነው ኢቶቡም ገዘብ ተከፍሎህ ነው አቁመው አይመለከተንም እነሳሚን እያቸው ስት አመታቸው የስደተኞች አባት ከሆኑ ግን ምንም ነገር ጠይቀው አይውቁ መልካም መስራት ለራስ ነው

  • @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ
    @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ 4 ปีที่แล้ว

    ምርዬ የኔ መልካም ሰው ተዋቸው ጠላት ይጫጫ አትስማቸው ወድሜ አተ መልካም የጀመርከው ስራህ እዳታቋርጥ መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ እዳትሸነፍ ብሬ እባክህ ልለምንህ እሺ ምድረ በጥራቃ ስራ ፈት ክፉዎች ተዋቸው

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 4 ปีที่แล้ว +13

    ብሬክስ ዝም በላቸው የቅናት ወሬ ነው ባንረዳህም አድናቂህ ነኝ

  • @alemyabatwaalem316
    @alemyabatwaalem316 4 ปีที่แล้ว +30

    ለሰው ብለህ ነው እንዴ ምትኖር የነበረው ማቆም የለብህም እንዳውም ይበልጥ መስራት ነው ያለብህ እንጂ ብሬክስ እኔ የማውቀው መልካምነትህ ነው

  • @rigbetube1077
    @rigbetube1077 4 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም ንዓኹም ይኹን ተዛረብቲ ትግርኛን ምድሪ ሓበሻን ነንባዕልና ንተሓጋገዝ ሳብስክራይብ ግበሩኒ።
    "ዝሓበራያ ኣጻብዕትስ ኣርቃይ የጸምብዓ"

    • @rahelhayelmaryam5775
      @rahelhayelmaryam5775 4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ዝያዳይ

    • @rigbetube1077
      @rigbetube1077 4 ปีที่แล้ว

      @@rahelhayelmaryam5775 የቐንየለይ ምቅርተይ

  • @hymie8944
    @hymie8944 4 ปีที่แล้ว

    አውነት እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ለምን መሰለህ
    ጠላትህም ወደጂህን የወክበት ይመስለኛል ስለዚህ ጎበዝ መሆን አላብህ እሺ ውንድምችን አግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን ነው የሚልህ እና ለስው ጆሮ አትስጥ ስው የምየወረውን ከሰመህማ መስራት አትችልም ከብድ ነው የኛ ስው ውውውይይይይይይይ

  • @jemilaahmed2073
    @jemilaahmed2073 4 ปีที่แล้ว +9

    እየውልህ ወንድማችን ብሬ ምንም ይምጣ ምን የሰውን ወሬ ተወውና ስራህን ቀጥልበት ወንድማችን በጣም ትልቅና ጥሩ ስራ ነው የጀመርከው እሽ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ከነቤተሰብህ ብሬ ሰው ብዙ ያወራል

  • @ናብቤትእግዚኣብሄርንኪድም
    @ናብቤትእግዚኣብሄርንኪድም 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰው የሚበላው እንጂ የሚያወራው ኣያጣም። ስለዚህ ዝም ብለህ በጎ ስራህን ስራ እግዚኣብሔር ይርዳህ።

  • @zufangetachew7099
    @zufangetachew7099 4 ปีที่แล้ว +35

    የ አላህ ብዙ ኮሜንት አንብቤለው ተሳዳቢው ሙስሊም ነው እስኪ ብሬክስን በጥሩ ስራው ባታመሰግኑት አላህን ፈርታችሁ ካልተመቻችሁ ዝም በሉ አኡዙ ቢላህ ምን ጉድ ናችሁ ብሬክስ አንተ ጥሩ ልጅ ነህ የሰው ወሬ አትስማ በርታልን

    • @lilibeth831
      @lilibeth831 4 ปีที่แล้ว +1

      Like neshi ehet muselemu new tesadbewochui gude new beromdanu edzeh kefu nger aybalem nber

    • @fafitube2036
      @fafitube2036 4 ปีที่แล้ว +5

      ሙስሊም ይሁኑ ክርስቲያን ምን አሳወቃችሁ እናተ እራሱ እስቲክፈር አድርጉ

    • @nurahassen3253
      @nurahassen3253 4 ปีที่แล้ว +3

      ውድዬ ስማቸው እየቀየሩነው ሙስሊሞች ብቻ አይደሉም አችም አሳጣሽ

    • @seadinew2424
      @seadinew2424 4 ปีที่แล้ว +4

      ምን አልሽ አፍሽ እንዳመጣ አዘላብጂ

    • @hayatabebe3394
      @hayatabebe3394 4 ปีที่แล้ว

      @@seadinew2424 Ewnetwan new

  • @makieyfarise3326
    @makieyfarise3326 4 ปีที่แล้ว

    አትናደድ አይዞህ ብሬክስ እኛ ሰወች እዲህ ነን አንተ ግን ማሰብ ያለብህ የልብህን ንፁህነት ብቻ ተመልከት አንኳን ላንተ ለፃድቃንም ያለስም ስም ይሰጣል እና ማሰብ ያለብህ ሰውያለው ሳይሆን አምላክ ያለው እደሚሆን አስብ ። እና ደሞ አላህ የልብህን መሻት ያሳካልህ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 4 ปีที่แล้ว +18

    TH-cam ላቆም ነው ስትል ደንግጬ ነበር ማስታወቂያ አደራደርህ ግን የኔን ነው የሚመስለው ። አታቆምም ግን ለሰው ብለህ አታቁም።በስራህ መኩራት አለብህ

    • @haymitube
      @haymitube 4 ปีที่แล้ว +1

      Zolaye👍

    • @hayattube6243
      @hayattube6243 4 ปีที่แล้ว +1

      @@haymitube ክክክ

    • @tjasdf6539
      @tjasdf6539 4 ปีที่แล้ว +1

      Barks wandma latlat ag atstahw andand saw dadab nahaw

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክል ወላሂ

    • @WeltaWeltas
      @WeltaWeltas 4 ปีที่แล้ว +1

      Zolayy

  • @ዙዙየናቶናፍቅይ
    @ዙዙየናቶናፍቅይ 4 ปีที่แล้ว +12

    አስመሳይ 1,5 ላተ ማን አውጥቶ መኪና እሚገዛ አሺቃባጮች ሴቶች ናችው

  • @ዘይባጀማል
    @ዘይባጀማል 4 ปีที่แล้ว +23

    አይዞህ ብሬከስ ሰው ታሞእጅ ታምቶ አይሞትም አትናደድ እሽ 😍😍

    • @jwayacell6812
      @jwayacell6812 4 ปีที่แล้ว +2

      ብሬክስ ዝም በላቸው እርር ይላሉ እንገዛልሀለን እሽ

  • @rahmthhafekarirahmet8880
    @rahmthhafekarirahmet8880 4 ปีที่แล้ว

    መሢዬንም ከልጅህ ጋር በሠላም ያገናኝህ ብሬክሥዬ ሠው ሥንባል በጣም ከባድነነ ብትልም የምሠራውን ሥራህን እያየንነው መኪና ቢገዛልህ ያሥሀል ወድም ለሠው ቦታ አትሥጥ ምርጥሠውነህ

  • @tiruyeebabumolla9501
    @tiruyeebabumolla9501 4 ปีที่แล้ว +9

    ያሳዝናል የኛ ነገር የልተፃፈ ነገር ስናቀናብር እየዋልን ፈጣሪ የስራ የስራዉን ይስጠዉ። አይዞህ ብረክስ ለሰዉ ብለህ ስራህን አታቋርጥ በዚሁ ቀጥል የብዙ ህዝብ እናት አባታችም እህት ወድማችን እንባ እያበስክ ነዉ እግዚአብሄር ካተ ጋር ይሁን

    • @hayettube6773
      @hayettube6773 4 ปีที่แล้ว

      አብሽር ወንድሜ አበሻመቀኛነው

    • @Fadu874
      @Fadu874 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @geye3686
      @geye3686 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ወንድሚ ቀንተው ነው አትፍረድባቸው የይቲዩብ ጡረተኛ ሁላ ነው አንተን በክፉ ያነሱህ አትስማቸው እኛ ስደተኞች ማን አለን የስንቱን እንባ ነው ያበስከው ጥሩ ስራ ስለሰራህ ቅናት ነው ያቃጠላቸው ወሪኞች ናቸው ለጠላት ብለህ ድሆችን መርዳት እንዳትትው ቅጥል ይበሉ ምድረ ፎቃቃ ሁላ እንኳ አንተ እኒ በጣም ነዶኛል ዝበላቸው አይራዱም ወሪኛች ናቸው ምድረ ዝፍዝፍ ነው ያንተን ክፉ የሚያነሱት አደራህ አንዳትተው ማን አለን ከፈጣሪ በታች ማንም የኛን ችግር የተረዳን የለም ያላተ በግሊ አድናቂህ ነኝ ።

    • @vipbruk6578
      @vipbruk6578 4 ปีที่แล้ว +1

      ለጥላት ብለክ ደካማ አትሁን

  • @hananbitbabahananhananhana662
    @hananbitbabahananhananhana662 4 ปีที่แล้ว +10

    ብሬ የቀና ብዙ ያወራል ዝም በላቸው ሀበሻ እኮ ብታዝለውም እግሬ ተዘላዘለ የሚል ጉድ ነው ያሉትን ይበሉ ስራህም ቀጥል ወንድሜ

  • @hayattube798
    @hayattube798 4 ปีที่แล้ว +10

    ለምን ለምቀኛ ወሬ ብለህ መልካም የሚሰራ ሰው ብዙ ፈተና ያጋጥመዋል ብረክስየ ካልታገስክ ለማንኛውም አብሽሪ ለበጎ ነው

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 4 ปีที่แล้ว

      ተዋቸዉ አተ በጎ ስራህን ቀጥልበት

    • @rahmaali7409
      @rahmaali7409 4 ปีที่แล้ว

      @@madinamadina953 ደደብ ሙሥሊም አትበሉ ሌቦች

    • @rahmaali7409
      @rahmaali7409 4 ปีที่แล้ว

      @@madinamadina953 የሌባ ተባባሪ አፈር ብሉ

  • @zewdnshberhna7496
    @zewdnshberhna7496 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስዬ ተዋቸው ዝብለው ሳያዩ ይለፈልፋሉ እንዳተ የስደተኞች ወዳጅ አተእኮነክ አትስማቸው ስራህን አሁንም ቀጥል እነዚ ዝብለው ያውሩ ዶማእራስ ሁላ እንደዛ በሊቢያ ተዘቅዝቀው ሲገረፉ የደረሰማነው እባውን ያፈሰ አተ እኮነክ ወድሜ አይዞክ በርታ ይሄ ለፊወች ሁላ ታዋቂ ለመሆን ነው የሚለፈልፉት አትስማቸ ስራህን ቀጥን የኔ መልካም

  • @sofiyahussenhk3873
    @sofiyahussenhk3873 4 ปีที่แล้ว +12

    ታዳ ማን ይጎዳል ለራስህ ብለህ ነው እምሠራው እጂ ለማንም አይደለም እና ጥቅሙ ለረሠስህ ነው ደግሞ ለሠው ብለህ ሳይሆን ለፈጣሪህ ብለህ ስራ ።።።

    • @AAs-zn7yh
      @AAs-zn7yh 4 ปีที่แล้ว

      በጣመ ቀጣፌ ሁላ ለሠዉ አዛኝ መሥለዉ ሠዉ ያታልላሉ

    • @ጀማልየዜድከታሪወንድም
      @ጀማልየዜድከታሪወንድም 4 ปีที่แล้ว

      አረደዉ አትቀባጥሩ የሠዉን አይምሮ አትጉዱ

    • @ጓልራያራዩማራያበለኝ
      @ጓልራያራዩማራያበለኝ 4 ปีที่แล้ว

      አረ ስታስጠሉ ኡፋ ሓበሻ ስንባ አንድ ሰዉ ስህተት ከተሳሳተ ዉርጃ ነው ምትወሩድት ምድረ በጥራቃ ሁላ

  • @hikmamohammedhikmamohammed4462
    @hikmamohammedhikmamohammed4462 4 ปีที่แล้ว +23

    አንደኛነኝ ብሬ ንፁህ መሆን ለራሥ ነው ከሌለህበት አትጨነቅ ሻይቅጠል ለሆነ ህዝብ

    • @ዜድሻእናፈራህ
      @ዜድሻእናፈራህ 4 ปีที่แล้ว +3

      እሠይ ቅመምየ እውነትሽን ነው

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj 4 ปีที่แล้ว +2

      አይባልም ህዝብ ጋ አትድረሺ ነውር ነው ህዝብ እኮ አንችና እሱንም ያጠቃልላል ከመናገራችን በፊት እናስብ

    • @maimonam731
      @maimonam731 4 ปีที่แล้ว +1

      ሻይቅጠል ብቻ ኡ እነዚ ሚያሽቃብጡ ካገር ያጥፋቸው የላይክ ብለው የሰው ስም ያጠፋሉ አድ ወድ መሳይ አለች የተንቢ አሽቃባጭ

    • @hikmamohammedhikmamohammed4462
      @hikmamohammedhikmamohammed4462 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Tube-ko1lj ንፁሃኑን አይመለከትም

    • @ዜድሻእናፈራህ
      @ዜድሻእናፈራህ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Tube-ko1lj ኧረ ባክሽ ታዳ ለምን እናተ ከማለታችሁ በፊት አታስቡም እሱምኮ ሠውነው ህዝብ ደሞ ካድሠው ይጀምራል ኮሜት ጋር እደነጎውጋ ለም ትነጉዳላችሁ የእውነት አገላለፆን ወድጀዋለሁ ስቱን ታዘብኩት ይገርማል

  • @ናርዶስሃይለኪሮስ-ነ4ሰ
    @ናርዶስሃይለኪሮስ-ነ4ሰ 4 ปีที่แล้ว +7

    አይዞህ ወንድማችን ቀጥልበት ስለ ቀንቡህ ነቸው እግዛብሄር እድመና ጤና አብዝቶይስጥህ

  • @جمادهالشريف
    @جمادهالشريف 4 ปีที่แล้ว

    እኔወላሂ ዛሬነው የመጀመሪያ ኮሜት ስኮምት ብሬክስ በጣም አዛኝ እሩህሩህ ነህ አላህ ከሁሉነገር ይጠብቅህ አተደግሰውነህ ደግሰሪነህ ለሠው ወሬ ጆሮህን አትስጣቸው እለፋቸው የብዙሠው እንባ አብሰሀል ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ስራህንም ቀጥልበት አታቋረጠው ስራህን እረበና ይከፍለሀል ከሰው ደግነትን አትጠብቅ በቃ ለግዜው ይሄነው ምክሬ አትበልጅ ብትልም ለዳተያለ አዛኝሠው ገዝቶ ሠብራይዝ ማድረግ እራሡ አያቆጭም መልካምሁንልኝ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ::

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
    @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ 4 ปีที่แล้ว +17

    ስራህን አታቁም ወንድም በርታ እንጂ ለወሬ ቦታ የለህም በል ቀጥል የቻልከውን ስራ ደጋፊ እንዳለም ተቀዋሚ አይጠፋም

    • @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን
      @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን 4 ปีที่แล้ว +1

      ኡም አህላም ብሬ ለሰውነው እደ እምኖረው ሰው ከሰው አይወርድም ስራህን ቀጥልበት

    • @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን
      @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን 4 ปีที่แล้ว +1

      ኡምአህላም እደው ይሁንና እኛ አዋተን እንግዛልህ ቢያስ 8 ሰው ነው ያተተቀናቃኚ ጥላትህ ይከፍ ወዳጂህ ይሳቅ ???

  • @ዜድነኝየእናቴናፍቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፍቂ 4 ปีที่แล้ว +5

    ለሰው ብለህ ማቆም የለብህም አደለም መኪና ሊኮፍተር እራሱ ያንስብሀል መቼም መልካም የሚሰራ ሰው ከመደገፍ ይልቅ እየኮረኮሙ ማሳነስ ነው የሚፍልጉት

  • @ነጅነኝየማምናፋቂ
    @ነጅነኝየማምናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +6

    እዴ ብሬክስ ሁለት እግር እሚለው አያጣም መልካም ስራህን ዋጋ እሚከፍልህ ጌታ እጅ ሰው አይደለም
    ኖ ማቆም የለብህም ብዙ ጥሩ ስራዎች እየሰራህ ነው ሚዲያ ላይ ሚሰሩት ስንት እየተባሉ ግን ችለው እየሰሩ ነው ባንተ አልተጀመረም ሰው መተቸት ብዙዎችም እየ ቻሉ መልካም ስራችን ይበልጣል ብለው ነው ሚሰሩ ያል እጅ ሁለት እግር እና አመል ተላቀው አያቁም ስለዚህ ስራህን ስራ ባንት ማቆም ብዙ ሚጎዱትን እሰብ እጅ

  • @አርሴማአሰፍ
    @አርሴማአሰፍ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስዝናል እረ እኛስ ምን ይሻለናል መልካም የሚሰሩትን እንዴማበረታታት ባልሆነው በሆነው ቅስማቸውን መስበር ሆነ ስራችን ወይ አንሰራ ወይ አናሰራ ብሬክስ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጠን

  • @hawaseadamuhmde3277
    @hawaseadamuhmde3277 4 ปีที่แล้ว +5

    ብሬክስ አንድ ተረት አለ በሀገሬ ወሎ ስራ ለሰሪው እሾህ ለአጣሪው ይባላል አንተም ለምትሰራው ስራ ከፈጣሪ ጠይቅ ይሰጣል አላህ ለጋሽ ነውና

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 4 ปีที่แล้ว +29

    ብርዬ ዝም በላቸው ምድረ ምቀኛ ሸረኛ ወይ ለሰው አይሆኑ ወይ ለራሳቸው ሰው ከንቱ ነው

    • @seidahmed3096
      @seidahmed3096 4 ปีที่แล้ว

      አራም

    • @seadaabdulwehabwuhab8420
      @seadaabdulwehabwuhab8420 4 ปีที่แล้ว

      @@seidahmed3096 kkkkk

    • @almaztafera757
      @almaztafera757 4 ปีที่แล้ว

      ክክክ አሁን አንተ ፆመኛ ትሆናለህ እኮ እንዳተ አይነቱ ነው እንግድህ የተደመርነው

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
    @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +12

    ያለው ሰው ምን አለ ለመልካም ስራ መኪና ቢገዛልእ መልካም ሰው ነእ ሰው ሳትንቅ ስትሸከም አያለው ለአለ መኪና ምንም ማለት አይደለም።

  • @sameradessie5652
    @sameradessie5652 4 ปีที่แล้ว

    በስማም አረ ወንድማች መተው የለብህም ሰው ቢሳደብ ወይም ቢያማህ ለራሱ ነው ሀጢያት የሚሆንበት ስለዚህ አይዞህ እመብርሀን ከክፉ አይን ትሰውርህ ሰላምህ ይብዛ

  • @hekmamoon6194
    @hekmamoon6194 4 ปีที่แล้ว +5

    ሙስሊሞች አላህን ፍሩ አትሳዴቡ ሁላችንም ጥሩ መሆን ነው የሚያዎጣን የሠውን ስራመከታተል ሀራም ነውማንም እማንም ቀብር ውስጥ አይገባም

  • @kedejayoutobe6221
    @kedejayoutobe6221 4 ปีที่แล้ว +11

    እኛ ጥሩ አሰብክ አላሰብክ ምን አገባን ለኛ ብለህ ነዉ እዴ የምትሠራ? ጥሩም ህንክ መጥፎ ለራስህ ነው ።

    • @ሪቾyoutube
      @ሪቾyoutube 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @susuh2000
      @susuh2000 4 ปีที่แล้ว

      እሄ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው አሉ እኛን አስተባብሮ በኛ ብር ገዝቶ በስሙ ሊመሰገን የለም ሸቃሊት ሆይ አታሽቃብጡ ወላሂ የዚ ልጅ ጉድ ገና ብዙ ነገር አለው ተዘርዝሮ የማያልቅ

  • @tututubetututube76
    @tututubetututube76 4 ปีที่แล้ว +12

    አይዙህ
    አላህ ነው ሁሉንም የምየውቀው
    የሰውን ነገር አትስማ
    ሰው ከዲ ነው
    አላህ ግን አይክድም

    • @endrisyimer2091
      @endrisyimer2091 4 ปีที่แล้ว

      በርታ በል

    • @dubaidubai8131
      @dubaidubai8131 4 ปีที่แล้ว

      amsbirxs.atndad.inkan.anta.karto.ikal.minem.makingaztw.yistu.lejihn.egzhbhar.tilta.malt.msrim.fatftr.bitsaxw.ante.baminm.atcnq.qanty.madihlm.kantegar.hin.ka.dubai

    • @zahratube1344
      @zahratube1344 4 ปีที่แล้ว

      Absher wondeme labago naw

    • @ፅሪቲጓልትግራይ
      @ፅሪቲጓልትግራይ 4 ปีที่แล้ว

      ብሬየይ ኣዘካ
      ሰናይ ልሩሱ ኩፉእ ልርእሱ እዩሞ ፈጣሪ ኣሚንካ ስራሕካ ቀፅል ዓስቢ ካብ ፈጣሪ እዩ ::

    • @ekram4600
      @ekram4600 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ነውሁሉንም የምየውቀው❤️💛💚🌹🌹

  • @የወንቅሸቱገብርኤል
    @የወንቅሸቱገብርኤል 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ ብሬክስየ የኔ ወድም ለሰው ብለህ ነውዴ ለእግዚአብሔር ብለህ ኑር እናም የኛ ህዝብ ስራቸው ነው ያውሩ እናም አትጨነቅ ስንት ህቶችን ያገናኘህ ኧረ በምን ልገርህ እናም ብሬክስየ ምቀኛንም አሳረው እዳታቆም ብሬክስየ የነረ ብርቱ ወድም በርታልኝ

  • @ሀያትወለየዋሀያትወለየዋ
    @ሀያትወለየዋሀያትወለየዋ 4 ปีที่แล้ว +18

    ኧሯየኛሠው እሚለው አያጣም ዝም ብለህ ስራህን ቀጥል አትስማቸው ምቀኝነታችንነው ኢቶጲያን እድኸነት የጣላት መልካም ነህ ብረክስ ወንድማችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የሚስኪን እባ እምታብስ ነህ ወላህ አንድም ቀን ኮሜት ሰጥቼ አላውቅም ብሬ በርታልን ለኛ ለስዴተኞች ፈጥኖ ዴራሻችንነው 😭😭😭😭😭😭✌️✌️✌️✌️👍👍👍👍👍

  • @soudanuae2532
    @soudanuae2532 4 ปีที่แล้ว +41

    አንተ እርጥብ ነክ እንዴ ስው የፈለገውን ይበል ማንነትህን ምታቀው አንተነክ

    • @الحمدللهوشكور
      @الحمدللهوشكور 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ አሏህ ሂዳያውን ይስጠን
      ዝምብላቺሁ አትሳደቡ

    • @zihramhemed6147
      @zihramhemed6147 4 ปีที่แล้ว

      zemee belachw yena wendem fitari yagezehin enkun anein fitaren yemayfir mahbersb ekoe new yaline zelzehe atchneke yena melkam

    • @madinah7367
      @madinah7367 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ ይህውም ጥኑ አስተዋይልጀነው አቃጥለው ደፎት እኮ

    • @الحمدللهوشكور
      @الحمدللهوشكور 4 ปีที่แล้ว

      @@madinah7367 በጣም የኔ እህት

  • @rigbetube1077
    @rigbetube1077 4 ปีที่แล้ว +16

    "ወድሰብ ዝበልዖ እም በር
    ዝዛረቦ ኣይስእንን" ንዓናስ ኮረና እኳ እንትንእሰና።

  • @sebletafese3099
    @sebletafese3099 4 ปีที่แล้ว

    ጠንካራ ሁን ለሰይጣን መንገድ አትክፈት መልካም ስራን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ያግዝሀል።

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 4 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ኮሜቶች መጨረሻው ድረስ ሳታዳምጡ እርእሱን አይታችሁ የምትፈርዱ ልብ ይስጣችሑ😖 ብሬክስዬ ስራህን ቀጥል አዎ አትስማቸው

  • @haylshtube8644
    @haylshtube8644 4 ปีที่แล้ว +20

    አቁሙታ ብጥራቆች ለራሳቹ ስትሉ ነው እንጂ ስትሰሩት የነበራቹ

  • @tthhhc5207
    @tthhhc5207 4 ปีที่แล้ว +16

    ኧረ ብሬየ ስራህን አታቋርጥ ለሰው ብለህ ለኛ የስድተኞቹ አባት ነህ አብሽር ስራህን ቀጥልበት

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 4 ปีที่แล้ว

      ዉሸተም፣የቱብር፣ተቆመለክ፣200ድረሀም፣

    • @yurt4814
      @yurt4814 4 ปีที่แล้ว

      እረ ባክ ተዋቸው እደፈለጉ ይበሉ ስለ ስው ስለ ሰው ቅድጀ ልበስው ነው ነገሩ ዝም ብለህ ስራህን ስራ እሽ ብትልም ይገባሀል ጀግና እኩ ነህ እሽ

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ብዙ ሰው ያውቅሀል ያ ማለት ደግሞ ደጋፊም ተቺም አለህ ሆደ ሰፊ ሁን ህሊናህ የፈቀደውን ነገር ሁሉ አድርግ እንጂ ለምን ትሸሻለህ በቀላሉ ተስፋ መቁረጥ የለብህም የግል ምክሬ ነው እራስህን ሁን የሰወች መጥፎ ትችት ከአላማህና ከፍላጎትህ መደናቀፍ የለብህም ይሄ ደካማነት ነው።

  • @jujumu6771
    @jujumu6771 4 ปีที่แล้ว +34

    ዩቱብ መስራት ብታቆም ምትጎዳው እራስክን ነው ብሬክስ።
    እርግጠኛ ነው አታቆምም😜😜😜

    • @mahimahi4947
      @mahimahi4947 4 ปีที่แล้ว

      ቆሻሻ

    • @hhidid8978
      @hhidid8978 4 ปีที่แล้ว

      😅😅😅

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 4 ปีที่แล้ว

      ምርጥገቢአለ አይተዉም ኢትወመኖርከባድነዉ ሁሉንምችሎቢሠራይሻላል

    • @ayshbhjvv1910
      @ayshbhjvv1910 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል አይተውም ገና አክስቶቹን ሁላ ያመጣል

  • @AA-dc7yl
    @AA-dc7yl 4 ปีที่แล้ว +16

    ብሬክስ ወንድሜ ስለሰው አትጨናቅ ስራህን ከፍጠሪተጋኚወለህ አትናደድ።
    እናሱን ተውቸው ስረ ለሰሪው እሾህ ለጠሪው ናው ተራቱ

  • @jamilamohamed4708
    @jamilamohamed4708 4 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ህዳያ ይሥጣችሂ እናተ። የስው ክብር እማታውቆ እደብሬክሥ መልካም ስው የለም

  • @anwardenbel1373
    @anwardenbel1373 4 ปีที่แล้ว +1

    Ayeee sew mot aneshew yemibal alhe le abesha eku CORONA rasu tinshe new. Abesha or abeshawosh le bozu abeshawoch kefu, mekega new. Betam bemeyasazenew huneta. Ante rasen tebeke yetebarekewn serahen sera. Don't give up brother!! Take care of yourself!!💕💕💕 kenatamen besera new yemtashenefew that's it !!!!