ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቻችን በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
Amen
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
በፈጠራቹ በሰው ስም አታወዛግቡ ሸቃሊት ልብ የላቸውም እውነተኛው በዜ ይመስላቸዋል በፎቶ እና በስም ስንቶች ነፈዞች ናቸው የሚታለሉት 😏
አሚን በቅንነት ቤተሰብ አረግሃለሁ
አሚንያረብ
ወይ ሁሉ አስተማሪ ሆነ ማነው ተማሪ 🤔 ሸቃሎች ንቁ 😂😂 ስሙ ግን ፀጉር የአላህ ስጧታ ነው በተረፈ ሰላማቹሁ ይብዛ
ولله ونتشن نو ياوختي حلو استماري
ትክክልል
ክክክክክክክክክክክክ በጠምነዉ ያሰቅሺኚ
@@ያራቢበወኩትተጠቀሚአድሪገ ክክክ እውነቴን ነው ያሳድጋል ብላቹሁ የወር ደመወዛቹሁን እንዳጨርሱ
Kkkk
ቆንጆ ፀጉር ያላችሁ ምን አለ ፈጣሪያችሁን ብታመሰግኑ ይህ ሲፈጠር ጀምሮ አሪፍ ሰለሆነ ነው እንጆ በመጠቀም አይደለም አፈጣርነው እኔ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን ለውጥ የለውም
ሰህማር
ትክክል
ትክክል እህት
ትክክል ያወራሉ
ያገልቤ እኛ አናቅም እጂ የአላህ አፈጣጠር መቼ አንችለውም ተብለን እጂ እኔ ሽኩር ት ጨምረሽ ያተቀባሁት ነገር ቢኖር በርበሬ ብቻ ነው አሁን ቅቤ ጀመርኩ ለካስ የናቴ ምግብ ናፍቆት ነው እየተሻለ መጣ አልሀምዱሊላህ
እኔ ፀጉር ከምንከባከብ ልጅ ወልጀ ባሳድግ ይሻለኛል ።ሳረጅ ይጦረኛል ።ጸጉሬ አብሮኝ ነው የሚበሰብሰው ተላጭቶ ፍግ ላይ ይጣላል👍👍።
ማሻአሏህ በርች
Abo egzbr ybarkesh maramen tkekl naesh yamchesh👍
@@aseyemariyam285 💚💚💚
😂😂😂🤣🤣🤣
😀😀😀😀😀
እኔ እንኳን እንደዚህ ልሰራ ቅባት ለማድረግ ይደክመኛል ግን ተመሰገን እግዚአብሔር የሰጠኝም በቅ ነው ለትምህርት እናመሰግናለን 💚💛❤✅✅✅
ፀጉር የአላህ ስጦታ ነው ወላሂ እኔ ፀጉሬ እረቺም ብዙ በቃ ቆንጆ ፀጉር ነው ያለኝ ብዙ ስው ምን እያደረግሺው ነው ምን እየተቀባሺው ነው ይሉኛል እኔ ግን አይደለም ልቀባው የማበጥረው እራሱ በሁለት ቀን እንድ ቀን ነው እና ምን ብላችሁ ፈልጌ ነው ፀጉር የአላህ ስጦታ እንቺ ምንም ነገር ሰለተቀባችሁት አይደለም ዝም ብላችሁ ክብር ብላችሁ ይሄን ተቀቡ ይሄን አድርጉ አትበሉ ውድ እህቶች ወላሂ ታጠቡ የሚሰማማችሁን ቅባት ተቀቡ በቃ ዝም ብለው የሚበጠረቁትን አትሰሞቸው
ኡሙ አቤል እኔም ዘይት ዘይቶን አብሽ እጠቀማለሁ በጣም ጥሩ ነው
ፈጣሪሽን አመስግኚ ያቺ ከተፈጥሮዉ አሪፍ ፀጉር ነዉ ከተፈጥሮ ካተሠጠ የሀበሻ ፀጉር አማና ጠባቂ ነዉ ንቅንቅ አይልም
መሲ እኳን ደስ አለሽ መኪናው ተገዛ የበለጠ አላህ አድላይ ያድርጋቹና ያስደስታቹ ብሬክስ የሚስኪኖች አባት ነው
መሲመሸአላህ ጀዛኪ አላሁ ኸይርን ነገርግን ፀጉር ከአላህ የተሰጠፀጋነው እጂ አስሩን በመቀባባት ፋይዳ የለውም ነገርግን ያደጋችሁበትን ቅቤ እየተቀባችሁ ታጠቡ እደኔ እኔስ አልሀምዱሊላ ፀጉሬ አያሸግረኝም ብዙም ነው እረጂምም ነው ግን ቅቤ እየተቀባሁ እታጠባለሁ ምክናየቱም ያደኩበት ስለሁነ አረብ አገር ያለን እህቶች እሮብን በመፍጨት ቅቤ እያወጣን እንጠቀመው በጣም አሪፍነው ሌላው አገርቤት ስንገባ አናገኘውም በተረፈ በዱአ እንበርታ ያረቢ ይሄን በሽታ ያሳልን
ማሻአላህ ሀቢብቲ ሽኩረን የኔፀጉር እንዳችነው ኩኩናትና የወይራዘይት እጠቀማለሁ ይመቸዋል በጣምእናመሰግናለን ለመረጃሽ ሮቢልን ሳሚልኚ ብሬክስን ሰላም በይልኚ ሰላማችሁይብዛ መልካም ቤተሰቦች💚💛💖💐💐💐
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وَ اللهِ إِنِّي لأسْتَغْفِرُ اللهَ وَ أ تُوبُ إلَيْهِ فِي اليَوْمِ أكثَرَ مِنْ سَبْعِيْنَ مَرَّةٍ» የአላህ መልዕክተኛ ሶዐወ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡ ‹‹በአላህ ይሁንብኝ እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረት እማፀናለሁ፡፡ ወደርሱም ተውባ አደርጋለሁ፡፡........salam ምግብ በምግብ ውስጥ ቪዲዮ አደርጋለሁየበለጠ ቪዲዮ እንዳደርግ እባክዎን ቪዲዮዬን ይመልከቱ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💓💛💚ያበረታቱኝ እና ይደግፉኝ
መሲየ ፀጉርሽማሻላህ።።።።።። ውዶቼ በዚህቻናልላይ እህቴታማለቺ በዱአ አግዙኝ ብያችሁነበር።። በጣም በዙሰው አይዞሽ ብላችሁ አጽናንታችሁኝነበር።። አልሃምዱሊላህ እህቴድናለቺ አልሃምዱሊላህ ሁላችሁን አመሰግናለሁ 👍👍❤❤❤
ብሮ መሢ እንኳን ደስ አላችሁ ብሮ ይመችህ ግን ይሁሉ ተጠቀምን አልተጠቀምን ፀጉር የፈጣሪ ስጦታ ነው ወላሂ እኔ ፀጉሬ ወልጃለሁ ቆየሁ ከወለድኩም ግን አላሀምዱሊላሂ ፀጉሬን አድ ቀን ተከባክቤው አላቅም ምንም አላደርግም ከሻፖና ከውሀ በቀር ግን ፀጉሬ ቀን በቀን እያመረበት ነው የሚሄድ ቲሽ ሁሉም አስተማሪ እረዳቴ
ኡም ሮቤል ሰላም ነሽ ውዴ ስለፀጉር እንኳን ምንም አስተያየት የለኝም አልሃምዱሊላህ ፀጉሬ በጣም ያምራል
እናመስግናለን ኡሙ ሮቤል ፀጉር ከተፈጥሮ ነው እኔ ፀጉሬ እጅግ በጣም ረጅምና ብዙ ነበር አሁን ግን ምክንያቱንም አላውቅ ተነቃቅሎ ቅሌ ሊቀር ነው እኔ የተጎዳውን ለማከም ብየ ተጠቅሜው ሽታው በጣም ይረብሻል
አየ ጉድ አየ ጉድ አስተማሪዉ በዛ ማን።ይሆን ተማሪዉ እዳዉ ይሄ። ዩቱብ በተዘጋ እሱን።መከታተል ከጀመርኩኝ ጎፈሬየ ወጣ አገር ገመድ ነበር
አዎንማእኔብቻነኝተማሪክክክ
ክክክክክክክክ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ከከከከከ
እኔ ቡዙዎቹን አዳምጣሌዉ ግን ምንም አላዳርጋዉም ላፃጉሬ አላሃምዱልላህ ፃጉሬ ምንም አሎናም ግን እዲያዲግልሽ ካፈላግሽ ያኔ ባማሃል አልቆ ሮማን ባልቶ ያምጥሉትን ልጣጩን አዲርቄ ፈጭቼ ካዛይት ጋ አቃላቅይ 3ብቻ ታቃባዉ አዳጋ
ፈጣሪ ይመስገን በፀግር እንኳን የምበልጠኝ የለም ቅባት የምጠቀመው ግን አቦካዶ በቻ ነው በነገራችን ላይ በተፈጥሮ ይመስለኛል አንድ ቀን ለፀግሬ አስቤ አለውቅም ግን በጣም ረኝም እና ብዛትም አለው በዛላይም ወታድር ነኝ የሴት ታጋይ የምወድ አለ
ብሬክስ እባክህ ተባበረኝ በመኪና አደጋ ሞተች ተብየ እሪያድ ዘመደን የት እዳለ አይስክሬኑ የት እዳለ እዳዉቅ ቁጥር ላኪልኝ
ዋው መስዬ ስለመረጃው እናመሰግናለን እኔ ን የጤቀመኝ ጥቁር ኣዝሙድ ነው
ሹክረን መሲቾ እስኪ ዛሬ ላይክ ግጩኝ ተው ተው 😭ምድረ ጭፍርግ ፀጉር ሁላ 😂
እንዛመድ
ያንችስክክ
ምን ያስለቀስሻል ለላይክነው በማርያም
👍😁😁
@@Addiszena84 ክበሪልኝ እናትዬ 😍
ብሪክስ እንኳን ደስ አለህ ስለ ቀኑብሽ መሴ እናመሰግናለን
መስዬ ቆንጆ አይ መስሎሽ ነው እንጂ ሲጄመር ፀጉርሽ በጣም አሪፍ ነው ለዚያም ነው ውብ የሚሆነው ሀያቲቲ ኣእናም በርቺ ውቤ
አይ መሲ በየትኛው ጊዜ እንኩዋን አሁን ሁሉም ከቤት ሆነው ስራ ይበዛል መቸም ለቀጣይ ኮረና ሲጠፋ ትርፍ ጊዜ አለኝ እማክራለሁ ዛሬ ሮቤል የለምሳ♥ ብቅ ብለሽ እይው አንዳይርበው እረ እሱ ይቆይ እባክሽ ያደራ ልጅ ነው ሆሆ
ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላም ጤና ፍቅር ይብዛላችሁ ኮኮናት ለጸጉር ጥሩ ነው ዘይት ዘይቱንም በጣም አሪፍ ነው
በጣም እናመሠግናለን
እናመሰግናላን ግን ዘዘይቱን ስጠቀም በጣም ነው እማሳከኝ አችየዋ
ቆይ ግን ለምንድነው የምንዋሽው ይህን አርጌ ይህን ተጠቅሜ የምትሉት መቸ ነው እግዚአብሔር የምታመስግትኑት
እውነት ነው አዋቂ እዲባሉ መሰለኝ
እኔም እሚገረመኝ እሱነው
አትሸወዱ እኔ እል ነበር ግን ተጠቅሚ ሙዝ እና እቁላል ለውጥ አለው
ሳህህህህ
በጣምትክክል
የፍጣሪ ሰጦታጂ አንቺ የሚሰማማሸን ተቀቡ እያልሸ ተሳሰተሻል መቼም መልክ ባይኖረሸ በፀጉረሸ ክሶሻልጂ መሲ ብሬሰ የመሰለ ቆጆ ሰቶሻል ትንሸ በፀጉረሸ ሴትነት ሰቶሻል ዝም ብለሸ ኑረ ዴሞ ኡሙ መረፍትን ሰታኮረፊት ውረተኘ ነኚ እምትገረሚ
ፈጣሪ በሰጣች ፀጉር ከዚህ እየመጣችሁ ትበጠረቃላችሁ
ወይዘሮ መሢ ታካብጃለሽ ተመሥገን አትይም የኔም አለ ተጆሮየ አድምቀን አልፎ አቅም ተዛሬ ተነገ ይወጣልብ ብል እቢአለ ብዛትአለው ረዝመትግን ከከከ
ክክክክክ ትክክል ነሽ ሰው ስንባል ያለንን አናይም የለለንን ፈልልልግ አድርገን እንይ እንላለን ብናስተውል አንድም የጎደለብን የለም ለምን ብሉማ ዋናናናናው ጤና ነው ለኛ እሚያስፈልገን እኔ በበኩሌ አላህ በሰጠኝ ሁሉ ስድስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን አልሀምዱሊላህ አላ ኩልሸይኢን ቀድር. ጤና ስለሆንን ነው በስደት ላይ ሁነን የምንሰራው እባካችሁ አመስጋኝ ባሪያ ሁኑ
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ፈገግ ነው ያደርግሽኚ ወላሂ
ታናሽ እህቴ ፀጉር የላትም ከቤቱ ሰው ኪኪኪኪኪ ታዲያ ወንዲሜየራውዲዋ ፀጉር ቁም ነገረኛው ከፉ አይል ዝቅ አይል ከዛው ከቦታው እያለ ይተርትባት ነበር ትዝ አስባልሽኚ
ወድምሽ ከወድሜጋር ይመሣሠላል ማታሢሆን ጥላችን ግርግዳውጋር ሥለሚታይ ወድሜ ሣቁን ይጀምራል በደብሞሽጭው ይለኛል እኔም አለቅሣለሁ አየልጅነት ዋናው ጤናመሆነችነው
የተወሰነ ቁረጭለት ውደ
መሲ ኡም ሮቢል ሰለምሽ ይብዛ ነፍቀሽኝ ነበር ።በተራፈው መስክ ከጀመርኩ ቡሀላ ፀጉሪ አድጎወል አመሰግነለው ።
እህቶቸ ብራችሁን አትጨርሱ ያያችሁትን እየገዛችሁ ፀጉር የአላህ ስጦታ ነው
ትክክል ወላሂ
ከልጅነቴ ጀምሮ እደሴቶቹ ቅቤኳ ነክቶኝ አያቅም ኢብንኳ ወልጀ አድቀን ተቀብቸ አላቅም ስለማልወድ ግን ፀጉሬ አላሀምዱሊላሂ እድሜ ለውሀ ለሻፖ ሁሌም እረጅም ነው በቂየ ነው
ከልብ እናመሰግናለን እኔ እጠቀማለሁ አሪፍ ነው ግን አብሽ ደግሞ ብታረጊበት በጣም ጥሩ ነው መሲዬ እና መሰግናለን ሮቤልን ሳሚልን
Demrkushe demrgie konjo bekeninet subscribe adrgelin konjo bekeninet
መስየ በጣም እናመሰግናል ግን በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፀባየ ሰናይ
መሲየ ቆንጆ እሮቢየ ድህና ነው እናመስግናለን የኔ መልካም
እናመሰግናለን መሲየ ግን እኔ ቁርፍድና baby oli የለም ጥቁር አዝሙድና ኮኮናት ዘይት ዘይቱን አለኝ ግን ቁርፍድና baby oil የለም ቢቀር ምንችግር አለው መሲየ
ሹክረን ማማዬ እሞክረዋለሁ የኔማ ተነቅሎ አለቀ ምን መቆራረጥ ብቻ እዳት እዳቸገረኝ ቆይ ሞክሬው ውጤታማ ከሆነ ልኝ እዚሁ ኮመንት ላይ አስተያየት እሰጥሻለሁ
ፀጉር በተፈጥሮ ፈጣሪ ጥሩ አድሮጎ ከሰጠህ ነው አንጂ ሌላ ሌላ ነገር አያሳድግም ለማነኛው ግን በፅዳት መያዝ አለብን ድምፅሽ ጨምሪ
እናመሰግናለን መስዬ እረ እባካችሁ የፎሮፎር መድሐኒት ንገሩኝ አረብ አገር ስመጣ ባሰብኝ ታፍኘ እየዋልኩ አሰሪየ አትወድም ግደታ ሻርፕ ለብሸ ነዉ የምሰራዉ ንገሩኝ አደራ
ቁርቁራ ተቀቢ ሴትዮሽን ሲድር ግዥልኝ በያት እንደ ሂና ይሸጣል አጣር ውስጥ
እናመሠግናለን መሲየ የኔ በጣም ይነቀላል
ወይ ጉድ ሁሉም አስተማሪ ሆነ ማነው ተማሪው😂😂😝
ክክክክክክክ እየሸቀሉብን ነው እኮ
*ልፋት ብቻ እረ የኛ ልጆች ድስትም ሁነዉ ሽንኩርት ይጥዳሉና እድህ አይነት ትትመጣለችና መሀሀሙስ ርቶች ትክክል አይደሉም ለምክርሽ ከልብ እናመሰግናለን ግን ሁሉም እግዚአብሄር ሲያሳምረዉ ነዉ አመሰግኑ ባላችሁ እግዚአብሄርን*
ደምሪኝ ደመርኩሽ
salalahuu aley wassalam
S.w.a
አላህ ስሰጥ ከለስታከከለ አይስታከከልሚ እኔ የልሞከርኩት ዬለሚ ግን ዎፍ ዬለሚ እናንቴስ ልጅ ስለሌ ታበጠጠሰ አለቹ የኔ ግን ሰለጋበ ብጥስጥስ ብሎሀል ሌለዉንስ ታስበ ቆርጬሀለሁ ግን ለፍት ለፍቴ እዉናታኛ መፍቴ በጋኝ ሚንሚ እከፍሎ ነበረ😭
እኔ የምጠቀመው ኮከናት ኦይል ነው ሁል ጊዜ አሪፍ ነው ለእኔ ይስማማኛል ::እናሚ ሂና እጠቀማለሁ ፀጉሬ ጥሩ ነው ::ሌላ ነገር አልጠቀምም ::መሲ እናመሰግናለን :::ግን የሁላችንም ፀጉር አንድ አይደለምና ለእርሷ የተስማማት ለእኛ ላይስማማን ይችላል::እኔ ከፊት በጣ ወደሗ እየ ሄደ ብቻነው ያስቸገረኝ .
መሲ ቆንጆ እሮብዬ ደናነው ሳምምምምም አድርጊልኝ እሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አችንም ይጠብቅሽ እህቴ
በመጠቀም አይደለም እኔ ይመሰገን ሰቶኛል ፀጉር ግን አሰር አይነት ተጠቅሜ አይደለም ሸቃሎች ነቃ በሉ ያገኛችሁትን አትጠበሙ 😋😋
ዋዉ እህት እናመሠግናለን ጠጉርሽ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ነዉ ጠጉርሽ ዋዉ
የመሲን እረጋታ ለኒም ይሰጠኘ አሚን
ማንም እየተነሳ የሚያሳያችሁን እየተጠቀማችሁ አዳሜ ፀጉራችሁ ይባስ እዳይ ገሸላለጥ አላህ ያልሰጠውን በቅራቅቦ በመጠቀም አያድግም ወጥ ብቻ መስራት ነው የቀረው እፀጉራችንላይ ስለዚህ ተጠቀቁ እነሱስ እየሸቀሉብን ነው
መሲዬዬዬበጣም እናመሰግናለን ግን የኔ ፀጉረ በጣም ይበጣጠሳል ዴሞም ዞማ ነበር ትንሽ ነው ማለቴ ስስ ነው ፀጉሬ ብቻ እስኪ እሞክረዋለሁ ውዴ🌹🌹🌷🌷
መሲዬ በርቺ ጥሩ ነገር ነገው እኔም በጣም ነው ፀጉሬን የምከባከበው
እናመሰግናለን መሲየይ
እዳ አላህ ያበቀለልኝ ይበቃዋል ከሻቦውጭ አስነክቼው አላቅም አልሀምዱለላህ ደግ ነው ያው ሀጃቤ ከግባሬ በራአርገኝመስልግን
Enamsgnalhen Gin demseshin Ayesmame kase Alzwe lawdfyet??
ማሻ አላህ ፀጉርሽ ያምራል እኔም አለኝ አልሀምዱሪላህ አሥምስት ጊዜ ይጠቀላል
Ere baksh yeteftro tsekursh new enchi bekbat yemeta aydelem.....gn mn lsera blesh new echin echin enkan enakatalen alo...
መስየ ማር እናመሠግናለን ሮቤሌን ሳሚልኝ 😘 እግዚአብሔር ያሳድግልሸ ውደ❤
እናመሠግናለን መሥዩ
ለዶላሩ 100 ቀረኝ ሙሉልኝ
Esh
Eshi yikinash
እስኪ እንደማመር
eshi endemamt ehtoche
ይኸው99ቀረኝበይእኔየድርሻየንአድርጌለው
መሲየ የኔቆጆ ሽኩረን ሀቢቢቲ እሮቤልን ሳሚልኝ በተረፈ አትጥፊ ሰላምሽ ልብዛልኝ
በጣም እናመሠግናለን መሢ
እናመሰግናለን መስየ እሮቢ ደህናነው
Brex Habeshawi ba mn laggnewu ebakachihu aganagnugne masi ngarigne ebakshi ????????????????????????????
እሙ ሮቢል የብሬጥ ቆንጆ ይመችሽ እናመሰግናለን የኔ ግን ጭንቅላቱ ባዶ መግረቱም አልቀረ ልጀፈሽን😘አርጊልኝ
እናመሰግናለን መሲየ እሮቤልስ ደናነው
ሀይ መሢ ሠላምነሽ አይ ፀጉር ከተፈጥሮካተሠጠን የተቀባነውን ብንቀባውአያድግም
መሲየ ሰታምሪ. ጠፍተሻን
ጥሩና አስተማሪ መረጃ ነው እናመሰግናለን::
መሲየ በብሬክስሞት መልሽልኝ ይህከምርነው የኔ በጣም ይነቀላል እና ምን አይነት ቅባት ሻቦነው እምትጠቀሚው
እናመሰግናለን መሲዬ 👌👌💕💕💕
ሌላውን ባላውቅም ኮኮናት በጣም ለፀጉር ተስማሚ ነው አርብ ሀገር ከመጣሁ ጀምሬ እሱን ነው የምጠቀመው ፀጉሬ በጣም ሀሪፉ ነው
መዲየ በአላህ ጥሩ ነው ልጠቀመው
@@Sነኝየሃርቡዋ ተጠቀመው ሀቢቢ ሀሪፉ ቅባት ነው በጣም
መሲ አቺ የተፈጥሮ ፀጉርሽ አሪፍ ነው የኔ የቀረኝ ነገር የለም ከበርበሬ እና ከሹሮ ውጭ
ምንአለ ፈጣሪ የሰጠንን እኛውነን የሰራነው ባንል የፈጣሪ ስጦታጅ እኛ ወጥ ስለሰራንበት አይደለም
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
ቲንሸ በርበሬ ጨምሪና ብይው በተፈጥሮው ያገኘሸውን እግዚአብሔር አመሥግኝ ለዩቲዩብ ብር መልቀሚያ
ናፍ ቀነሽነበር እኳን ብቅአልሽልን የኔቆጆ ለወድማችን ግን እሚምርበት የተለመደው በጎ አድርጎቱነው የናተ የራሳቹህ ቪድዮ ብዙ
መሲየ ፀጉርሽ ቆንጆ ስለሆነ ነው እጂ የኔው አለጂ መልኩን አሳምሮ ቁመት አልጨምር አለ
ወይኔ.የስንት.ሰው.ትምህሪት.ልማሪ.ባአሁን.ዘመን.አስተማረ.በዝቶዋ
መሲየ ሺኩረን እስኪ እሞክረዋለሁ የኔ ፀጉር እየተነቃቀለ አለቀ ደግሞ ከጫፍ ሁለት ሶስት ይሆናል
ሽንኩርትና እሩዙን በአንድላየ አብስለሽ ከዛ በመፍጫ ፈጭተሽ ልክ እደቅባት ተቀቢው በፊስታል ሸፍኝ እሰከ ፈለግሽው ሰአት ስትታጠቢው ጸጉርሽ አይረግፍም ተጠቅሜው አለሁ እኔ👏
እረዳ አላህ የሰጠን ይበቃናል አልሀምዱሊላህ ጨው እና በርበሬ ነው የቀራች አርጉ ማለት ፈጣሪ የሰጠሽን አመስጊ እሺ
የኔ እህት መሲየ እናአመሰግናአለን እኔ ሁሉንም እጠቀመዋአለው ለውጥ ይአሳአየኝ ግን ዘይት ዘይቶኑ ነው
በነገራችሁ ላይ ድምጾ ይሰማችሀል
ኢሻ አላህ እሞክረዋለሁ. ብቻ. ከስርፋው. ጠፍቶ. እዳያሳርፈኝ
መሢየ እናመሠግናለን ቆንጂት
እናመሰግናለን መሲየ።ግን የኮኮናት ዘይት ሽታ ሎቱ ስበሀት አገር ይስስለቅቃን 😣እፍፍፍፍ።ጎደኛየ ትጠቀማለች። ሽታዉ መአፍን ነዉ እኔ እኳን አልጠቀመዉም ሆ ምነዉ እናቴ ብጥስጥስ ብሎ ይቅር 🙄
እናመሰግናለን እህታችን
አመሰግነለዉ መሲ
ተበጣጠሥያለውድሮምያላማረበትይበጣጠሣልእህትእኔ2ትልጅወልጃለሁአዲምቀንተበጣጥሦብኝአያውቅምሥደትመጥቸግንከሥሩእየተነቀለነውሥለሁ ሉምነገርአልሀዱሊላህእያልኩእኖራለሁምንምአልጠቀም
እኔዛሬ የሩዝ ዉሀ ተጠቀሜ። አዲሠአት አቆያለሁ ብየ ነበር ማዳም ጠራችኝ😂እኔ እህታችሁ ሺት ቤት ቁጭብየ ሻወርነኝ አላኳት ሥሠአትነዉ አለች ሻወር የምወሥጂዉ አለች በዛዉም ሀማሙን እያፀዳሁነዉ አልኳት😁😁😁አይየሠዉ ቤት ሥቃይ😭😭😭
ለምን እነሱ ሳይተኝ ትቀቢያለሽ
እኔራሱ እየተጠቀምኩት በጣም ጥሩ ነው
በታማኝ ደምሪኝ
fetari ena ftur yematawqi kibru yisfa lemedihani alem atafrim gil
ዝበይ እባክሽ አትቀደጅ ጸጉር የተፈጥሮ ነው ምላልባት ጨምሮልኛል ብትይ እንኩዋ የርግዝናው ነው ትንሽ ጠብቂው ይቆራረጣል
ኢሸአላህ መሢዬ እንሞክረዋል ውዴ እኔም ልክ እዳቺ እየሸሸብኝነው ልጀእየሳቀ
መሲዬ እናመሰግናለን እህት እኔም እወድሻለሁ
Xegeres bxam yameral thanks. Mesey baby adeg
እናመሰግናለን መሲየ ግን እደ ዋናው ተፈጥሮ ነው
መሲየ መልካም ስውድሽ
እናመሠግናለን መሲዬ እኔ ፀጉሬ በጣም ነው የሚበጣጠሠው
እናመስግናለ መስየ
ቤቢ ኦይል አሪፍ ነው በልጄ አይቼዋለሁ
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቻችን በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
Amen
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
በፈጠራቹ በሰው ስም አታወዛግቡ ሸቃሊት ልብ የላቸውም እውነተኛው በዜ ይመስላቸዋል
በፎቶ እና በስም ስንቶች ነፈዞች ናቸው የሚታለሉት 😏
አሚን በቅንነት ቤተሰብ አረግሃለሁ
አሚንያረብ
ወይ ሁሉ አስተማሪ ሆነ ማነው ተማሪ 🤔
ሸቃሎች ንቁ 😂😂 ስሙ ግን ፀጉር የአላህ ስጧታ ነው በተረፈ ሰላማቹሁ ይብዛ
ولله ونتشن نو ياوختي حلو استماري
ትክክልል
ክክክክክክክክክክክክ በጠምነዉ ያሰቅሺኚ
@@ያራቢበወኩትተጠቀሚአድሪገ ክክክ እውነቴን ነው ያሳድጋል ብላቹሁ የወር ደመወዛቹሁን እንዳጨርሱ
Kkkk
ቆንጆ ፀጉር ያላችሁ ምን አለ ፈጣሪያችሁን ብታመሰግኑ ይህ ሲፈጠር ጀምሮ አሪፍ ሰለሆነ ነው እንጆ በመጠቀም አይደለም አፈጣርነው እኔ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን ለውጥ የለውም
ሰህማር
ትክክል
ትክክል እህት
ትክክል ያወራሉ
ያገልቤ እኛ አናቅም እጂ የአላህ አፈጣጠር መቼ አንችለውም ተብለን እጂ እኔ ሽኩር ት ጨምረሽ ያተቀባሁት ነገር ቢኖር በርበሬ ብቻ ነው አሁን ቅቤ ጀመርኩ ለካስ የናቴ ምግብ ናፍቆት ነው እየተሻለ መጣ አልሀምዱሊላህ
እኔ ፀጉር ከምንከባከብ ልጅ ወልጀ ባሳድግ ይሻለኛል ።ሳረጅ ይጦረኛል ።ጸጉሬ አብሮኝ ነው የሚበሰብሰው ተላጭቶ ፍግ ላይ ይጣላል👍👍።
ማሻአሏህ በርች
Abo egzbr ybarkesh maramen tkekl naesh yamchesh👍
@@aseyemariyam285 💚💚💚
😂😂😂🤣🤣🤣
😀😀😀😀😀
እኔ እንኳን እንደዚህ ልሰራ ቅባት ለማድረግ ይደክመኛል ግን ተመሰገን እግዚአብሔር የሰጠኝም በቅ ነው ለትምህርት እናመሰግናለን 💚💛❤✅✅✅
ፀጉር የአላህ ስጦታ ነው ወላሂ እኔ ፀጉሬ እረቺም ብዙ በቃ ቆንጆ ፀጉር ነው ያለኝ ብዙ ስው ምን እያደረግሺው ነው ምን እየተቀባሺው ነው ይሉኛል እኔ ግን አይደለም ልቀባው የማበጥረው እራሱ በሁለት ቀን እንድ ቀን ነው እና ምን ብላችሁ ፈልጌ ነው ፀጉር የአላህ ስጦታ እንቺ ምንም ነገር ሰለተቀባችሁት አይደለም ዝም ብላችሁ ክብር ብላችሁ ይሄን ተቀቡ ይሄን አድርጉ አትበሉ ውድ እህቶች ወላሂ ታጠቡ የሚሰማማችሁን ቅባት ተቀቡ በቃ ዝም ብለው የሚበጠረቁትን አትሰሞቸው
ኡሙ አቤል እኔም ዘይት ዘይቶን አብሽ እጠቀማለሁ በጣም ጥሩ ነው
ፈጣሪሽን አመስግኚ ያቺ ከተፈጥሮዉ አሪፍ ፀጉር ነዉ ከተፈጥሮ ካተሠጠ የሀበሻ ፀጉር አማና ጠባቂ ነዉ ንቅንቅ አይልም
መሲ እኳን ደስ አለሽ መኪናው ተገዛ የበለጠ አላህ አድላይ ያድርጋቹና ያስደስታቹ ብሬክስ የሚስኪኖች አባት ነው
መሲመሸአላህ ጀዛኪ አላሁ ኸይርን ነገርግን ፀጉር ከአላህ የተሰጠፀጋነው እጂ አስሩን በመቀባባት ፋይዳ የለውም ነገርግን ያደጋችሁበትን ቅቤ እየተቀባችሁ ታጠቡ እደኔ እኔስ አልሀምዱሊላ ፀጉሬ አያሸግረኝም ብዙም ነው እረጂምም ነው ግን ቅቤ እየተቀባሁ እታጠባለሁ ምክናየቱም ያደኩበት ስለሁነ አረብ አገር ያለን እህቶች እሮብን በመፍጨት ቅቤ እያወጣን እንጠቀመው በጣም አሪፍነው ሌላው አገርቤት ስንገባ አናገኘውም በተረፈ በዱአ እንበርታ ያረቢ ይሄን በሽታ ያሳልን
ማሻአላህ ሀቢብቲ ሽኩረን የኔፀጉር እንዳችነው ኩኩናትና የወይራዘይት እጠቀማለሁ ይመቸዋል በጣምእናመሰግናለን ለመረጃሽ ሮቢልን ሳሚልኚ ብሬክስን ሰላም በይልኚ ሰላማችሁይብዛ መልካም ቤተሰቦች💚💛💖💐💐💐
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وَ اللهِ إِنِّي لأسْتَغْفِرُ اللهَ وَ أ تُوبُ إلَيْهِ فِي اليَوْمِ أكثَرَ مِنْ سَبْعِيْنَ مَرَّةٍ»
የአላህ መልዕክተኛ ሶዐወ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡ ‹‹በአላህ ይሁንብኝ እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረት እማፀናለሁ፡፡ ወደርሱም ተውባ አደርጋለሁ፡፡
........
salam ምግብ በምግብ ውስጥ ቪዲዮ አደርጋለሁ
የበለጠ ቪዲዮ እንዳደርግ እባክዎን ቪዲዮዬን ይመልከቱ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💓💛💚
ያበረታቱኝ እና ይደግፉኝ
መሲየ ፀጉርሽማሻላህ።።።።።። ውዶቼ በዚህቻናልላይ እህቴታማለቺ በዱአ አግዙኝ ብያችሁነበር።። በጣም በዙሰው አይዞሽ ብላችሁ አጽናንታችሁኝነበር።። አልሃምዱሊላህ እህቴድናለቺ አልሃምዱሊላህ ሁላችሁን አመሰግናለሁ 👍👍❤❤❤
ብሮ መሢ እንኳን ደስ አላችሁ ብሮ ይመችህ ግን ይሁሉ ተጠቀምን አልተጠቀምን ፀጉር የፈጣሪ ስጦታ ነው ወላሂ እኔ ፀጉሬ ወልጃለሁ ቆየሁ ከወለድኩም ግን አላሀምዱሊላሂ ፀጉሬን አድ ቀን ተከባክቤው አላቅም ምንም አላደርግም ከሻፖና ከውሀ በቀር ግን ፀጉሬ ቀን በቀን እያመረበት ነው የሚሄድ ቲሽ ሁሉም አስተማሪ እረዳቴ
ኡም ሮቤል ሰላም ነሽ ውዴ ስለፀጉር እንኳን ምንም አስተያየት የለኝም አልሃምዱሊላህ ፀጉሬ በጣም ያምራል
እናመስግናለን ኡሙ ሮቤል ፀጉር ከተፈጥሮ ነው እኔ ፀጉሬ እጅግ በጣም ረጅምና ብዙ ነበር አሁን ግን ምክንያቱንም አላውቅ ተነቃቅሎ ቅሌ ሊቀር ነው እኔ የተጎዳውን ለማከም ብየ ተጠቅሜው ሽታው በጣም ይረብሻል
አየ ጉድ አየ ጉድ አስተማሪዉ በዛ ማን።ይሆን ተማሪዉ እዳዉ ይሄ። ዩቱብ በተዘጋ እሱን።መከታተል ከጀመርኩኝ ጎፈሬየ ወጣ አገር ገመድ ነበር
አዎንማእኔብቻነኝተማሪክክክ
ክክክክክክክክ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ከከከከከ
እኔ ቡዙዎቹን አዳምጣሌዉ ግን ምንም አላዳርጋዉም ላፃጉሬ አላሃምዱልላህ ፃጉሬ ምንም አሎናም ግን እዲያዲግልሽ ካፈላግሽ ያኔ ባማሃል አልቆ ሮማን ባልቶ ያምጥሉትን ልጣጩን አዲርቄ ፈጭቼ ካዛይት ጋ አቃላቅይ 3ብቻ ታቃባዉ አዳጋ
ፈጣሪ ይመስገን በፀግር እንኳን የምበልጠኝ የለም ቅባት የምጠቀመው ግን አቦካዶ በቻ ነው በነገራችን ላይ በተፈጥሮ ይመስለኛል አንድ ቀን ለፀግሬ አስቤ አለውቅም ግን በጣም ረኝም እና ብዛትም አለው በዛላይም ወታድር ነኝ የሴት ታጋይ የምወድ አለ
ብሬክስ እባክህ ተባበረኝ በመኪና አደጋ ሞተች ተብየ እሪያድ ዘመደን የት እዳለ አይስክሬኑ የት እዳለ እዳዉቅ ቁጥር ላኪልኝ
ዋው መስዬ ስለመረጃው እናመሰግናለን እኔ ን የጤቀመኝ ጥቁር ኣዝሙድ ነው
ሹክረን መሲቾ እስኪ ዛሬ ላይክ ግጩኝ ተው ተው 😭
ምድረ ጭፍርግ ፀጉር ሁላ 😂
እንዛመድ
ያንችስክክ
ምን ያስለቀስሻል ለላይክነው በማርያም
👍😁😁
@@Addiszena84 ክበሪልኝ እናትዬ 😍
ብሪክስ እንኳን ደስ አለህ ስለ ቀኑብሽ መሴ እናመሰግናለን
መስዬ ቆንጆ አይ መስሎሽ ነው እንጂ ሲጄመር ፀጉርሽ በጣም አሪፍ ነው ለዚያም ነው ውብ የሚሆነው ሀያቲቲ ኣእናም በርቺ ውቤ
አይ መሲ በየትኛው ጊዜ እንኩዋን አሁን ሁሉም ከቤት ሆነው ስራ ይበዛል መቸም ለቀጣይ ኮረና ሲጠፋ ትርፍ ጊዜ አለኝ እማክራለሁ ዛሬ ሮቤል የለምሳ♥ ብቅ ብለሽ እይው አንዳይርበው እረ እሱ ይቆይ እባክሽ ያደራ ልጅ ነው ሆሆ
ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላም ጤና ፍቅር ይብዛላችሁ ኮኮናት ለጸጉር ጥሩ ነው ዘይት ዘይቱንም በጣም አሪፍ ነው
በጣም እናመሠግናለን
እናመሰግናላን ግን ዘዘይቱን ስጠቀም በጣም ነው እማሳከኝ አችየዋ
ቆይ ግን ለምንድነው የምንዋሽው ይህን አርጌ ይህን ተጠቅሜ የምትሉት መቸ ነው እግዚአብሔር የምታመስግትኑት
እውነት ነው አዋቂ እዲባሉ መሰለኝ
እኔም እሚገረመኝ እሱነው
አትሸወዱ እኔ እል ነበር ግን ተጠቅሚ ሙዝ እና እቁላል ለውጥ አለው
ሳህህህህ
በጣምትክክል
የፍጣሪ ሰጦታጂ አንቺ የሚሰማማሸን ተቀቡ እያልሸ ተሳሰተሻል መቼም መልክ ባይኖረሸ በፀጉረሸ ክሶሻልጂ መሲ ብሬሰ የመሰለ ቆጆ ሰቶሻል ትንሸ በፀጉረሸ ሴትነት ሰቶሻል ዝም ብለሸ ኑረ ዴሞ ኡሙ መረፍትን ሰታኮረፊት ውረተኘ ነኚ እምትገረሚ
ፈጣሪ በሰጣች ፀጉር ከዚህ እየመጣችሁ ትበጠረቃላችሁ
ወይዘሮ መሢ ታካብጃለሽ ተመሥገን አትይም የኔም አለ ተጆሮየ አድምቀን አልፎ አቅም ተዛሬ ተነገ ይወጣልብ ብል እቢአለ ብዛትአለው ረዝመትግን ከከከ
ክክክክክ ትክክል ነሽ ሰው ስንባል ያለንን አናይም የለለንን ፈልልልግ አድርገን እንይ እንላለን ብናስተውል አንድም የጎደለብን የለም ለምን ብሉማ ዋናናናናው ጤና ነው ለኛ እሚያስፈልገን እኔ በበኩሌ አላህ በሰጠኝ ሁሉ ስድስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን አልሀምዱሊላህ አላ ኩልሸይኢን ቀድር. ጤና ስለሆንን ነው በስደት ላይ ሁነን የምንሰራው እባካችሁ አመስጋኝ ባሪያ ሁኑ
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ፈገግ ነው ያደርግሽኚ ወላሂ
ታናሽ እህቴ ፀጉር የላትም ከቤቱ ሰው ኪኪኪኪኪ ታዲያ ወንዲሜ
የራውዲዋ ፀጉር ቁም ነገረኛው
ከፉ አይል ዝቅ አይል ከዛው ከቦታው
እያለ ይተርትባት ነበር ትዝ አስባልሽኚ
ወድምሽ ከወድሜጋር ይመሣሠላል ማታሢሆን ጥላችን ግርግዳውጋር ሥለሚታይ ወድሜ ሣቁን ይጀምራል በደብሞሽጭው ይለኛል እኔም አለቅሣለሁ አየልጅነት ዋናው ጤናመሆነችነው
የተወሰነ ቁረጭለት ውደ
መሲ ኡም ሮቢል ሰለምሽ ይብዛ ነፍቀሽኝ ነበር ።በተራፈው መስክ ከጀመርኩ ቡሀላ ፀጉሪ አድጎወል አመሰግነለው ።
እህቶቸ ብራችሁን አትጨርሱ ያያችሁትን እየገዛችሁ ፀጉር የአላህ ስጦታ ነው
ትክክል ወላሂ
ከልጅነቴ ጀምሮ እደሴቶቹ ቅቤኳ ነክቶኝ አያቅም ኢብንኳ ወልጀ አድቀን ተቀብቸ አላቅም ስለማልወድ ግን ፀጉሬ አላሀምዱሊላሂ እድሜ ለውሀ ለሻፖ ሁሌም እረጅም ነው በቂየ ነው
ከልብ እናመሰግናለን እኔ እጠቀማለሁ አሪፍ ነው ግን አብሽ ደግሞ ብታረጊበት በጣም ጥሩ ነው መሲዬ እና መሰግናለን ሮቤልን ሳሚልን
Demrkushe demrgie konjo bekeninet subscribe adrgelin konjo bekeninet
መስየ በጣም እናመሰግናል ግን በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፀባየ ሰናይ
መሲየ ቆንጆ እሮቢየ ድህና ነው እናመስግናለን የኔ መልካም
እናመሰግናለን መሲየ ግን እኔ ቁርፍድና baby oli የለም ጥቁር አዝሙድና ኮኮናት ዘይት ዘይቱን አለኝ ግን ቁርፍድና baby oil የለም ቢቀር ምንችግር አለው መሲየ
ሹክረን ማማዬ እሞክረዋለሁ የኔማ ተነቅሎ አለቀ ምን መቆራረጥ ብቻ እዳት እዳቸገረኝ ቆይ ሞክሬው ውጤታማ ከሆነ ልኝ እዚሁ ኮመንት ላይ አስተያየት እሰጥሻለሁ
ፀጉር በተፈጥሮ ፈጣሪ ጥሩ አድሮጎ ከሰጠህ ነው አንጂ ሌላ ሌላ ነገር አያሳድግም ለማነኛው ግን በፅዳት መያዝ አለብን ድምፅሽ ጨምሪ
እናመሰግናለን መስዬ እረ እባካችሁ የፎሮፎር መድሐኒት ንገሩኝ አረብ አገር ስመጣ ባሰብኝ ታፍኘ እየዋልኩ አሰሪየ አትወድም ግደታ ሻርፕ ለብሸ ነዉ የምሰራዉ ንገሩኝ አደራ
ቁርቁራ ተቀቢ ሴትዮሽን ሲድር ግዥልኝ በያት እንደ ሂና ይሸጣል አጣር ውስጥ
እናመሠግናለን መሲየ የኔ በጣም ይነቀላል
ወይ ጉድ ሁሉም አስተማሪ ሆነ ማነው ተማሪው😂😂😝
ክክክክክክክ እየሸቀሉብን ነው እኮ
*ልፋት ብቻ እረ የኛ ልጆች ድስትም ሁነዉ ሽንኩርት ይጥዳሉና እድህ አይነት ትትመጣለችና መሀሀሙስ ርቶች ትክክል አይደሉም ለምክርሽ ከልብ እናመሰግናለን ግን ሁሉም እግዚአብሄር ሲያሳምረዉ ነዉ አመሰግኑ ባላችሁ እግዚአብሄርን*
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وَ اللهِ إِنِّي لأسْتَغْفِرُ اللهَ وَ أ تُوبُ إلَيْهِ فِي اليَوْمِ أكثَرَ مِنْ سَبْعِيْنَ مَرَّةٍ»
የአላህ መልዕክተኛ ሶዐወ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡ ‹‹በአላህ ይሁንብኝ እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረት እማፀናለሁ፡፡ ወደርሱም ተውባ አደርጋለሁ፡፡
........
salam ምግብ በምግብ ውስጥ ቪዲዮ አደርጋለሁ
የበለጠ ቪዲዮ እንዳደርግ እባክዎን ቪዲዮዬን ይመልከቱ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💓💛💚
ያበረታቱኝ እና ይደግፉኝ
ደምሪኝ ደመርኩሽ
salalahuu aley wassalam
S.w.a
አላህ ስሰጥ ከለስታከከለ አይስታከከልሚ እኔ የልሞከርኩት ዬለሚ ግን ዎፍ ዬለሚ እናንቴስ ልጅ ስለሌ ታበጠጠሰ አለቹ የኔ ግን ሰለጋበ ብጥስጥስ ብሎሀል ሌለዉንስ ታስበ ቆርጬሀለሁ ግን ለፍት ለፍቴ እዉናታኛ መፍቴ በጋኝ ሚንሚ እከፍሎ ነበረ😭
እኔ የምጠቀመው ኮከናት ኦይል ነው ሁል ጊዜ አሪፍ ነው ለእኔ ይስማማኛል ::እናሚ ሂና እጠቀማለሁ ፀጉሬ ጥሩ ነው ::ሌላ ነገር አልጠቀምም ::መሲ እናመሰግናለን :::ግን የሁላችንም ፀጉር አንድ አይደለምና ለእርሷ የተስማማት ለእኛ ላይስማማን ይችላል::እኔ ከፊት በጣ ወደሗ እየ ሄደ ብቻነው ያስቸገረኝ .
መሲ ቆንጆ እሮብዬ ደናነው ሳምምምምም አድርጊልኝ እሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አችንም ይጠብቅሽ እህቴ
በመጠቀም አይደለም እኔ ይመሰገን ሰቶኛል ፀጉር ግን አሰር አይነት ተጠቅሜ አይደለም ሸቃሎች ነቃ በሉ ያገኛችሁትን አትጠበሙ 😋😋
ዋዉ እህት እናመሠግናለን ጠጉርሽ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ነዉ ጠጉርሽ ዋዉ
የመሲን እረጋታ ለኒም ይሰጠኘ አሚን
ማንም እየተነሳ የሚያሳያችሁን እየተጠቀማችሁ አዳሜ ፀጉራችሁ ይባስ እዳይ ገሸላለጥ አላህ ያልሰጠውን በቅራቅቦ በመጠቀም አያድግም ወጥ ብቻ መስራት ነው የቀረው እፀጉራችንላይ ስለዚህ ተጠቀቁ እነሱስ እየሸቀሉብን ነው
መሲዬዬዬበጣም እናመሰግናለን ግን የኔ ፀጉረ በጣም ይበጣጠሳል ዴሞም ዞማ ነበር ትንሽ ነው ማለቴ ስስ ነው ፀጉሬ ብቻ እስኪ እሞክረዋለሁ ውዴ🌹🌹🌷🌷
መሲዬ በርቺ ጥሩ ነገር ነገው እኔም በጣም ነው ፀጉሬን የምከባከበው
እናመሰግናለን መሲየይ
እዳ አላህ ያበቀለልኝ ይበቃዋል ከሻቦውጭ አስነክቼው አላቅም አልሀምዱለላህ ደግ ነው ያው ሀጃቤ ከግባሬ በራአርገኝመስልግን
Enamsgnalhen Gin demseshin Ayesmame kase Alzwe lawdfyet??
ማሻ አላህ ፀጉርሽ ያምራል እኔም አለኝ አልሀምዱሪላህ አሥምስት ጊዜ ይጠቀላል
Ere baksh yeteftro tsekursh new enchi bekbat yemeta aydelem.....gn mn lsera blesh new echin echin enkan enakatalen alo...
መስየ ማር እናመሠግናለን ሮቤሌን ሳሚልኝ 😘 እግዚአብሔር ያሳድግልሸ ውደ❤
እናመሠግናለን መሥዩ
ለዶላሩ 100 ቀረኝ ሙሉልኝ
Esh
Eshi yikinash
እስኪ እንደማመር
eshi endemamt ehtoche
ይኸው99ቀረኝበይእኔየድርሻየንአድርጌለው
መሲየ የኔቆጆ ሽኩረን ሀቢቢቲ እሮቤልን ሳሚልኝ በተረፈ አትጥፊ ሰላምሽ ልብዛልኝ
በጣም እናመሠግናለን መሢ
እናመሰግናለን መስየ እሮቢ ደህናነው
Brex Habeshawi ba mn laggnewu ebakachihu aganagnugne masi ngarigne ebakshi ????????????????????????????
እሙ ሮቢል የብሬጥ ቆንጆ ይመችሽ እናመሰግናለን የኔ ግን ጭንቅላቱ ባዶ መግረቱም አልቀረ ልጀፈሽን😘አርጊልኝ
እናመሰግናለን መሲየ እሮቤልስ ደናነው
ሀይ መሢ ሠላምነሽ አይ ፀጉር ከተፈጥሮካተሠጠን የተቀባነውን ብንቀባውአያድግም
መሲየ ሰታምሪ. ጠፍተሻን
ጥሩና አስተማሪ መረጃ ነው እናመሰግናለን::
መሲየ በብሬክስሞት መልሽልኝ ይህከምርነው የኔ በጣም ይነቀላል እና ምን አይነት ቅባት ሻቦነው እምትጠቀሚው
እናመሰግናለን መሲዬ 👌👌💕💕💕
ሌላውን ባላውቅም ኮኮናት በጣም ለፀጉር ተስማሚ ነው አርብ ሀገር ከመጣሁ ጀምሬ እሱን ነው የምጠቀመው ፀጉሬ በጣም ሀሪፉ ነው
መዲየ በአላህ ጥሩ ነው ልጠቀመው
@@Sነኝየሃርቡዋ ተጠቀመው ሀቢቢ ሀሪፉ ቅባት ነው በጣም
መሲ አቺ የተፈጥሮ ፀጉርሽ አሪፍ ነው የኔ የቀረኝ ነገር የለም ከበርበሬ እና ከሹሮ ውጭ
ምንአለ ፈጣሪ የሰጠንን እኛውነን የሰራነው ባንል የፈጣሪ ስጦታጅ እኛ ወጥ ስለሰራንበት አይደለም
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
ቲንሸ በርበሬ ጨምሪና ብይው በተፈጥሮው ያገኘሸውን እግዚአብሔር አመሥግኝ ለዩቲዩብ ብር መልቀሚያ
ናፍ ቀነሽነበር እኳን ብቅአልሽልን የኔቆጆ ለወድማችን ግን እሚምርበት የተለመደው በጎ አድርጎቱነው የናተ የራሳቹህ ቪድዮ ብዙ
መሲየ ፀጉርሽ ቆንጆ ስለሆነ ነው እጂ የኔው አለጂ መልኩን አሳምሮ ቁመት አልጨምር አለ
ወይኔ.የስንት.ሰው.ትምህሪት.ልማሪ.ባአሁን.ዘመን.አስተማረ.በዝቶዋ
መሲየ ሺኩረን እስኪ እሞክረዋለሁ የኔ ፀጉር እየተነቃቀለ አለቀ ደግሞ ከጫፍ ሁለት ሶስት ይሆናል
ሽንኩርትና እሩዙን በአንድላየ አብስለሽ ከዛ በመፍጫ ፈጭተሽ ልክ እደቅባት ተቀቢው በፊስታል ሸፍኝ እሰከ ፈለግሽው ሰአት ስትታጠቢው ጸጉርሽ አይረግፍም ተጠቅሜው አለሁ እኔ👏
እረዳ አላህ የሰጠን ይበቃናል አልሀምዱሊላህ ጨው እና በርበሬ ነው የቀራች አርጉ ማለት ፈጣሪ የሰጠሽን አመስጊ እሺ
የኔ እህት መሲየ እናአመሰግናአለን
እኔ ሁሉንም እጠቀመዋአለው
ለውጥ ይአሳአየኝ ግን ዘይት ዘይቶኑ ነው
በነገራችሁ ላይ ድምጾ ይሰማችሀል
ኢሻ አላህ እሞክረዋለሁ. ብቻ. ከስርፋው. ጠፍቶ. እዳያሳርፈኝ
መሢየ እናመሠግናለን ቆንጂት
እናመሰግናለን መሲየ።ግን የኮኮናት ዘይት ሽታ ሎቱ ስበሀት አገር ይስስለቅቃን 😣እፍፍፍፍ።
ጎደኛየ ትጠቀማለች። ሽታዉ መአፍን ነዉ እኔ እኳን አልጠቀመዉም ሆ ምነዉ እናቴ ብጥስጥስ ብሎ ይቅር 🙄
እናመሰግናለን እህታችን
አመሰግነለዉ መሲ
ተበጣጠሥያለውድሮምያላማረበትይበጣጠሣልእህትእኔ2ትልጅወልጃለሁአዲምቀንተበጣጥሦብኝአያውቅምሥደትመጥቸግንከሥሩእየተነቀለነውሥለሁ ሉምነገርአልሀዱሊላህእያልኩእኖራለሁምንምአልጠቀም
እኔዛሬ የሩዝ ዉሀ ተጠቀሜ። አዲሠአት አቆያለሁ ብየ ነበር ማዳም ጠራችኝ
😂እኔ እህታችሁ ሺት ቤት ቁጭብየ ሻወርነኝ አላኳት
ሥሠአትነዉ አለች ሻወር የምወሥጂዉ አለች በዛዉም ሀማሙን እያፀዳሁነዉ አልኳት😁😁😁
አይየሠዉ ቤት ሥቃይ😭😭😭