ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በተለይ አክሊል ፀጋውን አብዞቶ አብዝቶ ያብዛልን
አሜን እንደናተ ያለ መምህራንን የሰጠን አምላክ ያብዛልን ቃል ሒወት ያሰማልን ወድማችንን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ክብርና ምስጋና ለልኡል ፈጣሪያችን ይሁንና እንዲህ በመንፈስቅዱስተቃኝተዉ ቤተክርስቲያንን የሚያገለግሉ ወንድሞችን የሰጠን ጌታ ይመስገን ።እኔማ በጉጉት የምጠብቀዉ ቻናሌ ነዉ በእዉነት ሳይገባን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ያረገን ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ።
ይህን ቻናል ማዳመጥ ከጀመርኩ ሳምት አልሞላኝም እስካሁን የት እንደ ነበርኩ እራሴን ገብምቸዋለው ግን በዜች ቀናቴ ወደሃላ የነበሩትን ቢዴወወች አይቻለው እራሴን ለመፈተሽ ሞክሪያለው የተዋህዶ እንቁ ልጆች ከዚህ በላይ እንድታገለግሉ እንድትመስክሩ የድንግል ማሪያም ልጅ ሚስጥሩን ጥበቡን እብዝቶ ይግለፅላቹሁ ለእኛም አይን ልቦናችን ያብራልን የምንስማውን በልቦናችን ያሳድርልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ወንድሞቻችን
የአክሊል የራሱ የሆነም ቻናል አለዉ በዛም ላይ ያስተምራል ሰብስክራይብ አርገሽ ተከታተይዉ እኔም በቅርቡ ነዉ ያወኩት
@@na7288 ስሙን ንገሪኝ እህቴ
@@golgota2123( Apostolic answers_ ሐዋርያዊ መልሶች) በእንግሊዘኛዉ ወይም በአማረኛዉ ሰርች ስታረጊዉ ይመጣልሻል
@@na7288 ፈጣሪ ያክብርልኝ እህቴ እመስግናለው
ቃለህይወ ያሰማልን
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አክልልዬ 💞💞💞
በርታልን አክሊሊ💋💋💋❤💚💛❤💚💛👍👍👍🙏🙏🙏🙏☝☝☝
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን➕➕➕🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሊል።
እንዴው ቃላት ያጥረኛል የምትመሰክርለት ጌታ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏ወንድማችን ተባረክ❤❤❤
ወይ ፔንጤ ለመተቸት አንደኛ መሰረተ ትምህርት ላይ ዜሮ ቁንፅል ሀሳብ እያወጣቹ ለማሳመን ትሞክራላቹ መርምሩ ከውቀት ነፃ አትሁኑ አኬን ለመተቸት እቅሙም የላቹም ም አይመጥናቹምም እክዪ ቃለህይወት ያሰማልን የአኦርቶዶክስ እንቁ ወንድማችን❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍👍👍
ቃለ ህይወት ያሰማህ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህር
wawww በጣም አርፍ ትምህርት ነው
ተባረክልን ወንድሜ
ቃልህወት ያሰማልን በእዉነት ወንድማችን
ቃለ ህወት ያሰማልን በእዉነትት
አኬ❤
akilIl ena abu bertuln👏👏👏👏👏Tewahdo lezelalem tsenta tinur 😍😍😍😇😇😇
,አክሊልዬ በማርያም ስለ ማርቲን ሉተር ማንነት ምነት ስራልኝ ማወቅ ፈልጌ ነው የዚህን ሁላ ፕሮቴስታንት አባት ማን እንደሆነ ማወቅ ፈልኩ ፊቱን ትከር ብየ ሳየው የሆነ ነገር ይመስለኛል
መድሎተ ጽድቅ ቅጽ 3 ላይ በሰፊውወይም አቡ ቻናል ላይ በሰፊው አለ
ሉተርን የካውቶሊክ መነኩሴ ነበር
@@assegedwoube1748 እረ ተው ከካቶሊክ ወቶ የናንተን ሀይማኖት እንደመሰረተ አታውቅም እንዴ?🤔🤔🤔
ታቦቱ ክርስቶስ ነው ክርስቶስ ታቦት ነው ቅዱስ ሥጋና ደሙ የራሱ ነው አንድ አካል አንድ ባሕርይ መኾኑን የሚመሰክር ነው #የቅዱሳን ስም ይጻፍበታል ግን ራሳቸው ቅዱሳን በክርስቶስ ደም የመዋጀታቸው ምስክር ነው በቅዱስ ስማቸው ላይም የሚፈተተው የአምላካችን የክርስቶስ እውነተኛ ቅዱስ ሥጋና ደም ነው " ሕጉ ሊመጣ ያለው የበጎ ነገር #እውነተኛ #አምሳል #ሳይሆን የነገር ጥላ አለውና ስለዚህም በየዓመቱ ዘወትር በሚያቀርቡት በዚያ መሥዋዕት የሚቀርቡትን ሊፈጽም ከቶ አይችልም"(ዕብራውያን 10.1) ስለዚኽ እውነተኛ አምሳል የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋና ደም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን Akil አክሊል ወንድሜ on the true vine st.Jacob serugh the Syria for more ...🙏🙏🙏🙏
በርታ ወንድማችን
Amen
እግዚያብሄር ይርዳህ ወንድሜ የልብህን አይን ይክፈት. አምናለሁ ክርስቶስ ይበራልሀል
ግን መፀሐፍቅዱሥ አያነብም የመናፍቃን ንመናን ተዋሕዶን የገሐነም ደጅአይችሏትም መናፍቃን ታይመሽ የደሐዋሪያት እምነት ተመለሡ☝☝☝☝☝
ራንሰን::-ዘፀአት 26:-30 ሙሉውን ስታነቢው ስለ ታቦቱ ማደሪያ ድንኳን ነው።
Aklilachen bertalen....tesebseben new mensemah..fetari edeme ena tena yesteh!!!
Kale hiwet yasemaln amen amen amen
መሰዊያ ማለት መስዋት የሚቀርብበት ከሚል ውጭ ትርጉም አለው?ወይ?
አኬያችን እግዚአብሔር ይባርክክ ከዚ በላይ ፀጋውን ይስጥህ 🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
ታቦትና የጌታ ጠረጴዛ ጉድ እኮ ነው!
ዲያቆናት ንፁሀን እለ አቅለሉ ክነፊሁ ለተልኮ ምስጢር በውስተ ጠረጴዛ
ታቦቴ ክርስቶስ እየሱሰ ነው ።
መሰውያሽ እየሱስ ነው ቱቱቱ
የብሉይ ኪዳኑን ታቦት አሁን አንቀበልም ብለሀል ስለዚሕ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ የሚባለውን ተቦት አትቀበለውም ?
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ምለው ቆይ እናንተ ከሱ ታቦት ጋር ጉዳይ አላቹ እንዴ ጠመዳቹት ነጮች ለቅርስነት በጣም ይፈልጉታል ሊመራመሩበት እግዚአብሔር ደሞ ይህን አይፈቅድም ማንም ታቦቱ ጋር ለመጠጋት አይችልም እግዚአብሔር ከመረጣቸው ካህናት በስተቀር ምንም አይነት መሰዋት አይቀርብበትም አሁን ላይ ለቅርስ ብቻ ነው የተቀመጠው ምትፈልገው ከሆነ አክሱም ፂሆን ሂድ ወደ ታቦቱ እገባለሁ እጠጋለው ካልክ እግዚአብሔር ከፈቀደልህ ታየዋለህ አይ በግድ ካልክ ማንም አይከለክልክም ፍርዱ የእግዚአብሔር ነው እሬሳክ ይመጣል እና ስለሱ ታቦት እኛን ኦርቶዶክሳውያንን ሳይሆን እግዚአብሔርን ጠይቀው እኛ እራሱ መግባትና ማየት አንችልም ከአንድ ካህን በስተቀር
ሥለታቦት ብዙግዜ ሣነሡ ሾሻልሜዳ ሢወሩነበር መናፍቃኖች ሥለታቦት ብዞች እያወሩነው
እኔ ያልገባኝ ነገር አሁን የምናየው ሰዎች አናታቸው ላይ የተሸከሙት ምንድነው ታቦትነው ከተባለ ንብረትነቱ የእስራኤል ነውና መች ነው የሚመለሰው
በመፅሀፍ ቅዱስ ታቦት የሚለው ቃል ሲጠራ ታቦትን ታቦት ያሰኘው በውስጡ ያሉት በእግዚአብሔር ጣት አስርቱ ትእዛዛት የተፃፈባቸው ሁለት የድንጋይ ፅላቶች , የለመለመችው የአሮን በትር እና በምድረበዳ ከሰማይ የወረደው መና ነው :: እነዚህ ሶስቱ ነገሮች የሌሉበት ነግር ታቦት ተብሎ ከተጠራ መፅሀፍ ቅዱስ ከሚለው ታቦት የተለየ ነው::ሐዋርያት እንኩዋን ታቦት ሊኖራቸው ቃሉን የተጠቅሙት እብራውያን የሆኑ በክርስቶስ ተከታይ የሆኑ በታቦት ስርአት ይኖሩ ለነበሩ እብራውያን ብቻ ነው:: በዮሐንስ ራእይ ላይ ለተጠቀሱስት ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት አንዱም ታቦት አልነበራቸውም ይኑራችሁም አልተባሉም:: ለዘምኑ ወንጌላውያን ( ፕሮቴስታንት እምነት ተክታዮች) ይእምነታችን መሰረት ኢየሱስ ክርስቶስ የምንከርተለውም የሐዋርያትን ትምህርት እንጅ ኦርቶዶክሳውያን እንደሚሉት ሉተርን ወይንም ክሐዋርያት ትምህርት ጋር የሚቃረኑ ትምህርት ያላቸውን ቀደምት የእምነት አባትች አይደለም :: ከሉተርም ይሁን ከሌሎች አስተማሪዎች ፓስተሮች እንደ እግዚአብሔር ቃል እንደ ሀዋርያት ትምህርት እንቀበላለን :: የጌታን እራት ከታቦት ጋር ማይያዝ ሐዋርያት ያላስተማሩት ትምህርት ነው :: በፕሮቴስታንት እና በኦርቶዶክስ መካከል ካለው ዋነኛልዩነት ታቦት ነው :: ታቦትን ለክርስትና መሰረታዊ የሆነን ነገር ቢሆን ኖሮ ሐዋርያት በግልፅ ያስተምሩ ነበር:: በብሉይ ኪዳን ታቦት አላማው እና የአዲስ ኪዳንታቦት አላማው ከትለያየ ከሁለት አንዱ ታቦት አይደለም:: ሌላ ስም አለው ማለት ነው:: ለምሳሌ ውሻ እና ተኩላ ሁለቱም ውሻ ወይንም ተኩላ ያልተባሉት የተለያዩ ፍጥረታት ለተለየ አላማ የተፈጠሩ ስለሆነ ነው ::
🤣🤣🤣🤣በነካ እጅክ የኖህ መርከብ ለምን ታቦት እንደተባለ ብታብራራልኝ ደስ ይለኛል እናንተ መጀመሪያ በዚ ርዕሰ ለማውራት ቁርባን እውነተኛ የጌታ ስጋ እና ደም እንደሆነ ማመን አለባቹ እኛና የናንተ ልዩነት እናንተ ታነባላቹ ታውቃላቹ እኛ ደሞ እናነባለን እናውቃለን እናምናለን 🥰🥰🥰እውቀት ብቻ ሳይሆን እምነት ይኑራቹ እኛጋ እየሱስ መጫወት አይደለም ትልቅ ክብር ይሰጠዋል ለሊቱን ሙሉ ሲመሰገን ሲመለክ ሲሰገድለት ያድራል ይውላል የእየሱስ ስጋ እና ደም ታላቅ ስለሆነ ያ ታላቅ ስጋና ደም የሚቀረብበት የጌታ ጠረጴዛም ከጌታ ስጋና ደም አንፃር ክብር ይሰጠዋል
wow wow wow
Silasie yemilew ale meshafe sirak lay ale 81 du meshaf kidus wust
yedngl mariyam lij yebarkh
ጠረጴዛ ታቦት ሆኖ አያውቅም።ታቦት ማለት የፅላቱ ማስቀመጫ ማለት ነው።
tabot malet yekal kidanu maderia melet new zin bileh atewezageb
@@zimarezetewahidotube8862 ቃል ኪዳን ምንድነው?
Welcome memhrachn beale mtuk aemro
Silasie yemilew ale meshafe sirak lay ale 81 du meshaf kidus wust check it
Malet
ምናለ ሁሉንም ትተህ ነፍሳችሁን ለክርስቶስ እየሱሰ ብትስጡ የሃይማኖት ጭቅጭቁን ትታችሁ ስው የሆነ ሁሉ ለነፍስ ራሱ ነው ተጠያቂ
Metshafkdus ayilma endeza andandochimm ke esat netkachihu awutu lemiteyikuachihum mels stu new yemilew
💝💖💗💓💟💯
ለማን እንደምታስተምር አይገባም ፣ የያዝከውም መጸሐፍ ቅዱስ የትኛው ነው፣ቀላልትርጉም የምትሉትን ይመስላል፣በዚህአርዕስት የሊቃውንት ትምሕርትና አገላለጽ መሆን ይገባል ።
𝓣𝓱𝓮 𝓞𝓻𝓲𝓰𝓲𝓷𝓪𝓵 𝓞𝓴𝓮
𝕾𝖌𝖆𝖜𝖔 𝖂𝖊𝖉𝖊𝖒𝖚
Ark of covenant ena feeding table (ye geta rat miwesedibet) mn agenagnew??? Tyake silefetrebign nw
ሙሉውን ሰምተህ ነው የጠየከው?
@@tekeltube5210 Malet le timket gize yizachut yemitotut feeding table nw?
@@birukmulugeta6925 ወንድሜ the lords table ነው አዎ Ark of covenant አይደለም
ታቦትና መሰዊያ አይለያዩም?
አቡነ ጎርጎርዮስ የራሳቸውን ሐሳብ ነው ያስቀመጡት ወይም የፃፉ ግን መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።
mejemeria amibib esachew sitsifu metshaf kidusin wabi adirgew nw
"የጌታን እና የአጋንንትን ማእድ ልትካፈሉ አትችሉም" "You cannot be partakers of the lords table and the devils table"ማእዱን መካፈል ምን ማለት ነው? የጠረጴዛውን እንጨቱን እና ብረቱን መካፈል ማለት ይመስልሀል? ወይስ በጠረጴዛው ላይ የቀረበውን ህብስቱን መካፈል?ጠረጴዛ ወይም ማእድ የተባለው እኮ ህብስቱን እንጂ እንጨቱን አይደለም። ጠረጴዛ መካፈል ሲል በምሳሌያዊ አነጋገር ህብስቱን ማለቱ ስለሆነ, ይህንን ስለ ታቦት አትጥቀሰው።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እና እኛስ የጌታ ጠረጴዛውን ስንበላ ስንካፈል እይተካል የጌታ እውነትኛ ስጋ እና ደም ስለሚቀርብበት እናከብረዋለን እንጂ በነገራችን ላይ እናንተ ከኛ ጋር በዚ ጉዳይ ለመወያየት መጀመሪያ መፅሐፍ ቅዱሱን ማንበብና ማወቅ ብቻ ሳይሆን ማመን ይጠበቅባችኃል እየሱስ ስጋዬ ደሜ ነው ያለውን ማንበብ ሳይሆን እየሱስን ማመን እሱ ስጋዬ ነው ሲል ሐዋርያቱ እሺ ብለው እንዳመኑት እናንተም ማመን አለባቹ እሱን ስታምኑ የጌታ ጠረጴዛ ክብር ይገባችኃል
ማርቆስ 7:-7-8 የሰው ስርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ተብሎ እንደተፃፈ በእውነት ትንቢት ተናገረ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትታችሁ ምፅዋን ማድጋን እንደ ማጠብ የሰውን ወግ ትጠብቃላችሁ ይህንም የመሠለ ብዙ ሌላ ነገር ታደርጋላችሁ።እያለ ይቀጥላል ስለዚህ ታቦት ሌላ ጠረጴዛ ሌላ የምን እያደናገሩ ማቀራረብ ነው።መጽሐፍ ታቦት ካለ ታቦት ነው ጠረጴዛ ካለ ጠረጴዛ ነው።የእኛ ለቤተክርስትያን.. ሎካል ቸርች.. ምንም..አየሰራም
If u don't trust go heal.
ምኑን ከምኑ ጋር ነው የምታገኘው ??? ይሄ የሰው ስርአት ሳይሆን ክርስቶስ የመሰረታት ቤተክርስቲያን ስርዓት ነው።።።
መጽሐፉ ላይ የሌለው እዚያ ሄዶ ነው?
ምኑን ከምን ለማገናኘት ነው እንዲህ የምትደክመው 🤭🤔 ሲጀምር ታቦት የተሰጠው ለእስራኤላውያን ሲሆን:: ታቦት እግዚአብሔር በእርሱ ውስጥ የሚገኝበት የሚያድርበት እንጂ ስጋ እና ደሙ ሚፈተትበት አይደለም:: በሙሴ ታቦት ውስጥ ህብህስት በውስጡ እንዲቀመጥ ቢታዘዝበትም ማንም ሰው ከዛ ህብህስት ወስዶ አይበላም አይነካውምም ጭምር ነበር:: አሁን በአዲስ ኪዳን የጌታን ስጋ እና ደም የምንፈትትበት ጠረጴዛ በፍፁም የለም:: በሙሴ ዘመን መስዋዕቶች ሲሰው የነበረው በታቦቱ ላይ እንዳልነበር ሁሉ በዚህም ዘመን ሊሆን አይቻለውም:: ታቦት የእግዚአብሔር ማደሪ እንጂ መፈተቻው አልነበረም:: በአዲስ ካዳን ደግሞ እግዚአብሔር በሰው ውስጥ እንጂ በታቦት ውስጥ አልኖርም ብሎ ነግሮናል::
kechalk endezi milibetin bota tinegregn?
wondme egziabher abizto ybarikih gilit lit new yaderekew ene erase ymesilegn yeneberew yeoritu neber asirtu tizazat endemaytsafbet gin awik neber lemngnawm EGZIABHER kezi yebelet mistrun ygiletilh tinish grayagabagn mecheresha lay sile raeiy miraf 11-19 yeteregomkew kezih befit memhir d.r zebene lema keprotestant sile tabot biluy lay mekiret sikerakerew enkuan bemidir besemay alelih bilo yhenin tikis yasnebibewal yhe malet behuletum metergom ychalal malet new? lelaw besemay mekides yelem yalkew hizkiel lay arat beroch yalut mekides mayetun ena yemisraku ber egzihabher gebtobetalina manim aygebabetim tebilo yemebetachin megilecha new bilen enaminalen yhin endet tayewaleh bemecheresha kale hiwot yasemalin mengiste semayatin yawirslin bedme betena ytebikilin
Awodeminbahi woha belaw 😀😀😀😀😀🤔🤔🤔😳😳😳
የተስፋዬ መቆያን ትምህር አፈር ያበላ ሌላ አዲስ ኦርቶዶክስ አስተምራ የማናውቀ ጳውሎስ የተናገረለት "ልዩ" ወንጌል .... አክሊል ኢየሱስ ክብሩን አሳይቶ ለክብሩ ይለይህ ጌታ ይርዳህ .... ምንም አልልም እየጠፋህ ብቻ ነው የምልህ
Ere tew 😂😂😂😂
ጳውሎስ ያሥተማረውን ከጠቀስክ እንዴት እሡ ታቦት ያላለውን በድፍረት ታቦት ነው ትላለህ?
Ye Geta Eratun new tabot yalachute hmmmmmm🤔🤔🤔🤔😳😳😳😳
የሚቀርብበትና የሚፈተትበትን
Yegeta selam lante yehun aklel bezh temert mayegenagnewun agenagntehal,ye Geta erat makrebiya be adis kidan tabot yebalal weyim ye adis kidan tabot nw yeml astemro yelam wendime setetun aremen tekiklun atsinten meyaz yigebanal.
Tabotu ye Geta erat maqrebiya new eyaliken new 😳😳😳😳😳
awo mnew??? “ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።” - ዮሐንስ 6፥54 ይህ ታላቅ ምስጢር የሚፈጸምበት ነው።
"ከጌታ ማእድ መካፈል" ማለት የጌታን ምግብ መብላት በጌታ ስም የተባረከን ምግብ መካፈል ማለት ነው። 1) ጌታ ህብስት እና ወይን አንስቶ ስጋዬ እና ደሜ ነው ብሎ የሰጣቸው ተሰብስበው እራት የበሉበትን ጠረጴዛ ነበር። "የጎመን ጠረጴዛ" እንዴት ትላለህ? የጎመን እና የሽሮ ጠረጴዛ የሚባል ልዩነት አለ እንዴ? ሀዋርያት እራት በበሉበት ጠረጴዛ ላይ ህብረት እና ወይን ተካፈሉ እንጂ ሌላ ታቦት አልቀረፁም፣ በልተው ተነሱ እንጂ ለጠረጴዛው አልሰገዱም፣ ጠረጴዛውን ተሸክመው አልዞሩም። ይሄ ሁሉ ተረት ከየት መጣ? የጌታ እራት እና ታቦት አይገናኙም ካላችሁ, ጠረጴዛዎቻችሁን ታቦት የምትሉት ለምንድነው? ህዝብ ለማጭበርበር ነው? ያ ሁሉ ስግደት ለጠረጴዛዎቻችሁ ለምን ታቀርባላችሁ?
ታቦት የምግብ ጠረጴዛ ነው እንዴ?ምኑን ከምኑ አገናኛችሁት? ታቦት የቃል ኪዳን ምስክር የሆነ የ10 ትእዛዛት መፃፊያ እንጂ የምግብ ጠረጴዛ አይደለም። መክተፊያውን መክተፊያ በሉ፣ ጠረጴዛውን ጠረጴዛ በሉት እንጂ ጠረጴዛውን ታቦት እያላችሁ ተሸክማችሁት እየዞራችሁ ህዝብ እንዲሰግድለት እያስተማራችሁ እራሳችሁንም ሌሎችንም አታጭበርብሩ።
mejemeria tabot malet min malet endehone ewaq
@@zimarezetewahidotube8862 ታቦት ምን ማለት እንደሆነ ተናገርና ጥያቄውን መልስ?እውነት የያዛችሁ ለማስመሰል እየሞከርክ አታጭበርብር
aydelem . yehiwet migib yakiristos siga ena dem terepeza enji
የብሉይ ኪዳንን ታቦት አንቀበልም ማለትህ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው :: ይህን በማለትህ ኢትዮጵያ አለ የሚባለው የብሉይ ኪዳን ታቦት ውሸት ነው እያልክ ነው ?
አይደለም!!! ያለው ይለያያሉ ነው። ስለ ብሉይ ኪዳኑ ደግሞ ማወቅ ከፈለክ the sign and the seal የሚለውን መጽሐፍ አንብበው።
በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በተለይ አክሊል ፀጋውን አብዞቶ አብዝቶ ያብዛልን
አሜን እንደናተ ያለ መምህራንን የሰጠን አምላክ ያብዛልን ቃል ሒወት ያሰማልን ወድማችንን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ክብርና ምስጋና ለልኡል ፈጣሪያችን ይሁንና እንዲህ በመንፈስቅዱስተቃኝተዉ ቤተክርስቲያንን የሚያገለግሉ ወንድሞችን የሰጠን ጌታ ይመስገን ።
እኔማ በጉጉት የምጠብቀዉ ቻናሌ ነዉ
በእዉነት ሳይገባን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ያረገን ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ።
ይህን ቻናል ማዳመጥ ከጀመርኩ ሳምት አልሞላኝም እስካሁን የት እንደ ነበርኩ እራሴን ገብምቸዋለው ግን በዜች ቀናቴ ወደሃላ የነበሩትን ቢዴወወች አይቻለው እራሴን ለመፈተሽ ሞክሪያለው የተዋህዶ እንቁ ልጆች ከዚህ በላይ እንድታገለግሉ እንድትመስክሩ የድንግል ማሪያም ልጅ ሚስጥሩን ጥበቡን እብዝቶ ይግለፅላቹሁ ለእኛም አይን ልቦናችን ያብራልን የምንስማውን በልቦናችን ያሳድርልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ወንድሞቻችን
የአክሊል የራሱ የሆነም ቻናል አለዉ በዛም ላይ ያስተምራል ሰብስክራይብ አርገሽ ተከታተይዉ እኔም በቅርቡ ነዉ ያወኩት
@@na7288 ስሙን ንገሪኝ እህቴ
@@golgota2123( Apostolic answers_ ሐዋርያዊ መልሶች) በእንግሊዘኛዉ ወይም በአማረኛዉ ሰርች ስታረጊዉ ይመጣልሻል
@@na7288 ፈጣሪ ያክብርልኝ እህቴ እመስግናለው
ቃለህይወ ያሰማልን
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አክልልዬ 💞💞💞
በርታልን አክሊሊ💋💋💋❤💚💛❤💚💛👍👍👍🙏🙏🙏🙏☝☝☝
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን➕➕➕🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሊል።
እንዴው ቃላት ያጥረኛል የምትመሰክርለት ጌታ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏ወንድማችን ተባረክ❤❤❤
ወይ ፔንጤ ለመተቸት አንደኛ መሰረተ ትምህርት ላይ ዜሮ ቁንፅል ሀሳብ እያወጣቹ ለማሳመን ትሞክራላቹ መርምሩ ከውቀት ነፃ አትሁኑ አኬን ለመተቸት እቅሙም የላቹም ም አይመጥናቹምም እክዪ ቃለህይወት ያሰማልን የአኦርቶዶክስ እንቁ ወንድማችን❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍👍👍
ቃለ ህይወት ያሰማህ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህር
wawww በጣም አርፍ ትምህርት ነው
ተባረክልን ወንድሜ
ቃልህወት ያሰማልን በእዉነት ወንድማችን
ቃለ ህወት ያሰማልን በእዉነትት
አኬ❤
akilIl ena abu bertuln👏👏👏👏👏
Tewahdo lezelalem tsenta tinur 😍😍😍😇😇😇
,አክሊልዬ በማርያም ስለ ማርቲን ሉተር ማንነት ምነት ስራልኝ ማወቅ ፈልጌ ነው የዚህን ሁላ ፕሮቴስታንት አባት ማን እንደሆነ ማወቅ ፈልኩ ፊቱን ትከር ብየ ሳየው የሆነ ነገር ይመስለኛል
መድሎተ ጽድቅ ቅጽ 3 ላይ በሰፊው
ወይም አቡ ቻናል ላይ በሰፊው አለ
ሉተርን የካውቶሊክ መነኩሴ ነበር
@@assegedwoube1748 እረ ተው ከካቶሊክ ወቶ የናንተን ሀይማኖት እንደመሰረተ አታውቅም እንዴ?🤔🤔🤔
ታቦቱ ክርስቶስ ነው ክርስቶስ ታቦት ነው ቅዱስ ሥጋና ደሙ የራሱ ነው አንድ አካል አንድ ባሕርይ መኾኑን የሚመሰክር ነው #የቅዱሳን ስም ይጻፍበታል ግን ራሳቸው ቅዱሳን በክርስቶስ ደም የመዋጀታቸው ምስክር ነው በቅዱስ ስማቸው ላይም የሚፈተተው የአምላካችን የክርስቶስ እውነተኛ ቅዱስ ሥጋና ደም ነው
" ሕጉ ሊመጣ ያለው የበጎ ነገር #እውነተኛ #አምሳል #ሳይሆን የነገር ጥላ አለውና ስለዚህም በየዓመቱ ዘወትር በሚያቀርቡት በዚያ መሥዋዕት የሚቀርቡትን ሊፈጽም ከቶ አይችልም"
(ዕብራውያን 10.1) ስለዚኽ እውነተኛ አምሳል የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋና ደም ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን Akil አክሊል ወንድሜ on the true vine st.Jacob serugh the Syria for more ...
🙏🙏🙏🙏
በርታ ወንድማችን
Amen
እግዚያብሄር ይርዳህ ወንድሜ የልብህን አይን ይክፈት. አምናለሁ ክርስቶስ ይበራልሀል
ግን መፀሐፍቅዱሥ አያነብም የመናፍቃን ንመናን ተዋሕዶን የገሐነም ደጅአይችሏትም መናፍቃን ታይመሽ የደሐዋሪያት እምነት ተመለሡ☝☝☝☝☝
ራንሰን::-ዘፀአት 26:-30 ሙሉውን ስታነቢው ስለ ታቦቱ ማደሪያ ድንኳን ነው።
Aklilachen bertalen....tesebseben new mensemah..fetari edeme ena tena yesteh!!!
Kale hiwet yasemaln amen amen amen
መሰዊያ ማለት መስዋት የሚቀርብበት ከሚል ውጭ ትርጉም አለው?ወይ?
አኬያችን እግዚአብሔር ይባርክክ ከዚ በላይ ፀጋውን ይስጥህ 🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
ታቦትና የጌታ ጠረጴዛ ጉድ እኮ ነው!
ዲያቆናት ንፁሀን እለ አቅለሉ ክነፊሁ ለተልኮ ምስጢር በውስተ ጠረጴዛ
ታቦቴ ክርስቶስ እየሱሰ ነው ።
መሰውያሽ እየሱስ ነው ቱቱቱ
የብሉይ ኪዳኑን ታቦት አሁን አንቀበልም ብለሀል ስለዚሕ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ የሚባለውን ተቦት አትቀበለውም ?
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ምለው ቆይ እናንተ ከሱ ታቦት ጋር ጉዳይ አላቹ እንዴ ጠመዳቹት ነጮች ለቅርስነት በጣም ይፈልጉታል ሊመራመሩበት እግዚአብሔር ደሞ ይህን አይፈቅድም ማንም ታቦቱ ጋር ለመጠጋት አይችልም እግዚአብሔር ከመረጣቸው ካህናት በስተቀር ምንም አይነት መሰዋት አይቀርብበትም አሁን ላይ ለቅርስ ብቻ ነው የተቀመጠው ምትፈልገው ከሆነ አክሱም ፂሆን ሂድ ወደ ታቦቱ እገባለሁ እጠጋለው ካልክ እግዚአብሔር ከፈቀደልህ ታየዋለህ አይ በግድ ካልክ ማንም አይከለክልክም ፍርዱ የእግዚአብሔር ነው እሬሳክ ይመጣል እና ስለሱ ታቦት እኛን ኦርቶዶክሳውያንን ሳይሆን እግዚአብሔርን ጠይቀው እኛ እራሱ መግባትና ማየት አንችልም ከአንድ ካህን በስተቀር
ሥለታቦት ብዙግዜ ሣነሡ ሾሻልሜዳ ሢወሩነበር መናፍቃኖች ሥለታቦት ብዞች እያወሩነው
እኔ ያልገባኝ ነገር አሁን የምናየው ሰዎች አናታቸው ላይ የተሸከሙት ምንድነው ታቦትነው ከተባለ ንብረትነቱ የእስራኤል ነውና መች ነው የሚመለሰው
በመፅሀፍ ቅዱስ ታቦት የሚለው ቃል ሲጠራ ታቦትን ታቦት ያሰኘው በውስጡ ያሉት በእግዚአብሔር ጣት አስርቱ ትእዛዛት የተፃፈባቸው ሁለት የድንጋይ ፅላቶች , የለመለመችው የአሮን በትር እና በምድረበዳ ከሰማይ የወረደው መና ነው :: እነዚህ ሶስቱ ነገሮች የሌሉበት ነግር ታቦት ተብሎ ከተጠራ መፅሀፍ ቅዱስ ከሚለው ታቦት የተለየ ነው::
ሐዋርያት እንኩዋን ታቦት ሊኖራቸው ቃሉን የተጠቅሙት እብራውያን የሆኑ በክርስቶስ ተከታይ የሆኑ በታቦት ስርአት ይኖሩ ለነበሩ እብራውያን ብቻ ነው:: በዮሐንስ ራእይ ላይ ለተጠቀሱስት ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት አንዱም ታቦት አልነበራቸውም ይኑራችሁም አልተባሉም:: ለዘምኑ ወንጌላውያን ( ፕሮቴስታንት እምነት ተክታዮች) ይእምነታችን መሰረት ኢየሱስ ክርስቶስ የምንከርተለውም የሐዋርያትን ትምህርት እንጅ ኦርቶዶክሳውያን እንደሚሉት ሉተርን ወይንም ክሐዋርያት ትምህርት ጋር የሚቃረኑ ትምህርት ያላቸውን ቀደምት የእምነት አባትች አይደለም :: ከሉተርም ይሁን ከሌሎች አስተማሪዎች ፓስተሮች እንደ እግዚአብሔር ቃል እንደ ሀዋርያት ትምህርት እንቀበላለን :: የጌታን እራት ከታቦት ጋር ማይያዝ ሐዋርያት ያላስተማሩት ትምህርት ነው :: በፕሮቴስታንት እና በኦርቶዶክስ መካከል ካለው ዋነኛልዩነት ታቦት ነው :: ታቦትን ለክርስትና መሰረታዊ የሆነን ነገር ቢሆን ኖሮ ሐዋርያት በግልፅ ያስተምሩ ነበር:: በብሉይ ኪዳን ታቦት አላማው እና የአዲስ ኪዳንታቦት አላማው ከትለያየ ከሁለት አንዱ ታቦት አይደለም:: ሌላ ስም አለው ማለት ነው:: ለምሳሌ ውሻ እና ተኩላ ሁለቱም ውሻ ወይንም ተኩላ ያልተባሉት የተለያዩ ፍጥረታት ለተለየ አላማ የተፈጠሩ ስለሆነ ነው ::
🤣🤣🤣🤣በነካ እጅክ የኖህ መርከብ ለምን ታቦት እንደተባለ ብታብራራልኝ ደስ ይለኛል
እናንተ መጀመሪያ በዚ ርዕሰ ለማውራት ቁርባን እውነተኛ የጌታ ስጋ እና ደም እንደሆነ ማመን አለባቹ እኛና የናንተ ልዩነት እናንተ ታነባላቹ ታውቃላቹ እኛ ደሞ እናነባለን እናውቃለን እናምናለን 🥰🥰🥰እውቀት ብቻ ሳይሆን እምነት ይኑራቹ
እኛጋ እየሱስ መጫወት አይደለም ትልቅ ክብር ይሰጠዋል ለሊቱን ሙሉ ሲመሰገን ሲመለክ ሲሰገድለት ያድራል ይውላል የእየሱስ ስጋ እና ደም ታላቅ ስለሆነ ያ ታላቅ ስጋና ደም የሚቀረብበት የጌታ ጠረጴዛም ከጌታ ስጋና ደም አንፃር ክብር ይሰጠዋል
wow wow wow
Silasie yemilew ale meshafe sirak lay ale 81 du meshaf kidus wust
yedngl mariyam lij yebarkh
ጠረጴዛ ታቦት ሆኖ አያውቅም።ታቦት ማለት የፅላቱ ማስቀመጫ ማለት ነው።
tabot malet yekal kidanu maderia melet new zin bileh atewezageb
@@zimarezetewahidotube8862 ቃል ኪዳን ምንድነው?
Welcome memhrachn beale mtuk aemro
Silasie yemilew ale meshafe sirak lay ale 81 du meshaf kidus wust check it
Malet
ምናለ ሁሉንም ትተህ ነፍሳችሁን ለክርስቶስ እየሱሰ ብትስጡ የሃይማኖት ጭቅጭቁን ትታችሁ ስው የሆነ ሁሉ ለነፍስ ራሱ ነው ተጠያቂ
Metshafkdus ayilma endeza andandochimm ke esat netkachihu awutu lemiteyikuachihum mels stu new yemilew
💝💖💗💓💟💯
ለማን እንደምታስተምር አይገባም ፣ የያዝከውም መጸሐፍ ቅዱስ የትኛው ነው፣ቀላልትርጉም የምትሉትን ይመስላል፣በዚህአርዕስት የሊቃውንት ትምሕርትና አገላለጽ መሆን ይገባል ።
𝓣𝓱𝓮 𝓞𝓻𝓲𝓰𝓲𝓷𝓪𝓵 𝓞𝓴𝓮
𝕾𝖌𝖆𝖜𝖔 𝖂𝖊𝖉𝖊𝖒𝖚
Ark of covenant ena feeding table (ye geta rat miwesedibet) mn agenagnew???
Tyake silefetrebign nw
ሙሉውን ሰምተህ ነው የጠየከው?
@@tekeltube5210
Malet le timket gize yizachut yemitotut feeding table nw?
@@birukmulugeta6925 ወንድሜ the lords table ነው አዎ
Ark of covenant አይደለም
ታቦትና መሰዊያ አይለያዩም?
አቡነ ጎርጎርዮስ የራሳቸውን ሐሳብ ነው ያስቀመጡት ወይም የፃፉ ግን መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።
mejemeria amibib esachew sitsifu metshaf kidusin wabi adirgew nw
"የጌታን እና የአጋንንትን ማእድ ልትካፈሉ አትችሉም"
"You cannot be partakers of the lords table and the devils table"
ማእዱን መካፈል ምን ማለት ነው? የጠረጴዛውን እንጨቱን እና ብረቱን መካፈል ማለት ይመስልሀል? ወይስ በጠረጴዛው ላይ የቀረበውን ህብስቱን መካፈል?
ጠረጴዛ ወይም ማእድ የተባለው እኮ ህብስቱን እንጂ እንጨቱን አይደለም። ጠረጴዛ መካፈል ሲል በምሳሌያዊ አነጋገር ህብስቱን ማለቱ ስለሆነ, ይህንን ስለ ታቦት አትጥቀሰው።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እና እኛስ የጌታ ጠረጴዛውን ስንበላ ስንካፈል እይተካል የጌታ እውነትኛ ስጋ እና ደም ስለሚቀርብበት እናከብረዋለን እንጂ በነገራችን ላይ እናንተ ከኛ ጋር በዚ ጉዳይ ለመወያየት መጀመሪያ መፅሐፍ ቅዱሱን ማንበብና ማወቅ ብቻ ሳይሆን ማመን ይጠበቅባችኃል እየሱስ ስጋዬ ደሜ ነው ያለውን ማንበብ ሳይሆን እየሱስን ማመን እሱ ስጋዬ ነው ሲል ሐዋርያቱ እሺ ብለው እንዳመኑት እናንተም ማመን አለባቹ እሱን ስታምኑ የጌታ ጠረጴዛ ክብር ይገባችኃል
ማርቆስ 7:-7-8 የሰው ስርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ተብሎ እንደተፃፈ በእውነት ትንቢት ተናገረ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትታችሁ ምፅዋን ማድጋን እንደ ማጠብ የሰውን ወግ ትጠብቃላችሁ ይህንም የመሠለ ብዙ ሌላ ነገር ታደርጋላችሁ።እያለ ይቀጥላል ስለዚህ ታቦት ሌላ ጠረጴዛ ሌላ የምን እያደናገሩ ማቀራረብ ነው።መጽሐፍ ታቦት ካለ ታቦት ነው ጠረጴዛ ካለ ጠረጴዛ ነው።የእኛ ለቤተክርስትያን.. ሎካል ቸርች.. ምንም..አየሰራም
If u don't trust go heal.
ምኑን ከምኑ ጋር ነው የምታገኘው ??? ይሄ የሰው ስርአት ሳይሆን ክርስቶስ የመሰረታት ቤተክርስቲያን ስርዓት ነው።።።
መጽሐፉ ላይ የሌለው እዚያ ሄዶ ነው?
ምኑን ከምን ለማገናኘት ነው እንዲህ የምትደክመው 🤭🤔 ሲጀምር ታቦት የተሰጠው ለእስራኤላውያን ሲሆን:: ታቦት እግዚአብሔር በእርሱ ውስጥ የሚገኝበት የሚያድርበት እንጂ ስጋ እና ደሙ ሚፈተትበት አይደለም:: በሙሴ ታቦት ውስጥ ህብህስት በውስጡ እንዲቀመጥ ቢታዘዝበትም ማንም ሰው ከዛ ህብህስት ወስዶ አይበላም አይነካውምም ጭምር ነበር:: አሁን በአዲስ ኪዳን የጌታን ስጋ እና ደም የምንፈትትበት ጠረጴዛ በፍፁም የለም:: በሙሴ ዘመን መስዋዕቶች ሲሰው የነበረው በታቦቱ ላይ እንዳልነበር ሁሉ በዚህም ዘመን ሊሆን አይቻለውም:: ታቦት የእግዚአብሔር ማደሪ እንጂ መፈተቻው አልነበረም:: በአዲስ ካዳን ደግሞ እግዚአብሔር በሰው ውስጥ እንጂ በታቦት ውስጥ አልኖርም ብሎ ነግሮናል::
kechalk endezi milibetin bota tinegregn?
wondme egziabher abizto ybarikih gilit lit new yaderekew ene erase ymesilegn yeneberew yeoritu neber asirtu tizazat endemaytsafbet gin awik neber lemngnawm EGZIABHER kezi yebelet mistrun ygiletilh tinish grayagabagn mecheresha lay sile raeiy miraf 11-19 yeteregomkew kezih befit memhir d.r zebene lema keprotestant sile tabot biluy lay mekiret sikerakerew enkuan bemidir besemay alelih bilo yhenin tikis yasnebibewal yhe malet behuletum metergom ychalal malet new? lelaw besemay mekides yelem yalkew hizkiel lay arat beroch yalut mekides mayetun ena yemisraku ber egzihabher gebtobetalina manim aygebabetim tebilo yemebetachin megilecha new bilen enaminalen yhin endet tayewaleh bemecheresha kale hiwot yasemalin mengiste semayatin yawirslin bedme betena ytebikilin
Awodeminbahi woha belaw 😀😀😀😀😀🤔🤔🤔😳😳😳
የተስፋዬ መቆያን ትምህር አፈር ያበላ ሌላ አዲስ ኦርቶዶክስ አስተምራ የማናውቀ ጳውሎስ የተናገረለት "ልዩ" ወንጌል .... አክሊል ኢየሱስ ክብሩን አሳይቶ ለክብሩ ይለይህ ጌታ ይርዳህ .... ምንም አልልም እየጠፋህ ብቻ ነው የምልህ
Ere tew 😂😂😂😂
ጳውሎስ ያሥተማረውን ከጠቀስክ እንዴት እሡ ታቦት ያላለውን በድፍረት ታቦት ነው ትላለህ?
Ye Geta Eratun new tabot yalachute hmmmmmm🤔🤔🤔🤔😳😳😳😳
የሚቀርብበትና የሚፈተትበትን
Yegeta selam lante yehun aklel bezh temert mayegenagnewun agenagntehal,ye Geta erat makrebiya be adis kidan tabot yebalal weyim ye adis kidan tabot nw yeml astemro yelam wendime setetun aremen tekiklun atsinten meyaz yigebanal.
Tabotu ye Geta erat maqrebiya new eyaliken new 😳😳😳😳😳
awo mnew??? “ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።”
- ዮሐንስ 6፥54 ይህ ታላቅ ምስጢር የሚፈጸምበት ነው።
"ከጌታ ማእድ መካፈል" ማለት የጌታን ምግብ መብላት በጌታ ስም የተባረከን ምግብ መካፈል ማለት ነው።
1) ጌታ ህብስት እና ወይን አንስቶ ስጋዬ እና ደሜ ነው ብሎ የሰጣቸው ተሰብስበው እራት የበሉበትን ጠረጴዛ ነበር። "የጎመን ጠረጴዛ" እንዴት ትላለህ? የጎመን እና የሽሮ ጠረጴዛ የሚባል ልዩነት አለ እንዴ? ሀዋርያት እራት በበሉበት ጠረጴዛ ላይ ህብረት እና ወይን ተካፈሉ እንጂ ሌላ ታቦት አልቀረፁም፣ በልተው ተነሱ እንጂ ለጠረጴዛው አልሰገዱም፣ ጠረጴዛውን ተሸክመው አልዞሩም። ይሄ ሁሉ ተረት ከየት መጣ? የጌታ እራት እና ታቦት አይገናኙም ካላችሁ, ጠረጴዛዎቻችሁን ታቦት የምትሉት ለምንድነው? ህዝብ ለማጭበርበር ነው? ያ ሁሉ ስግደት ለጠረጴዛዎቻችሁ ለምን ታቀርባላችሁ?
ታቦት የምግብ ጠረጴዛ ነው እንዴ?
ምኑን ከምኑ አገናኛችሁት?
ታቦት የቃል ኪዳን ምስክር የሆነ የ10 ትእዛዛት መፃፊያ እንጂ የምግብ ጠረጴዛ አይደለም። መክተፊያውን መክተፊያ በሉ፣ ጠረጴዛውን ጠረጴዛ በሉት እንጂ ጠረጴዛውን ታቦት እያላችሁ ተሸክማችሁት እየዞራችሁ ህዝብ እንዲሰግድለት እያስተማራችሁ እራሳችሁንም ሌሎችንም አታጭበርብሩ።
mejemeria tabot malet min malet endehone ewaq
@@zimarezetewahidotube8862
ታቦት ምን ማለት እንደሆነ ተናገርና ጥያቄውን መልስ?
እውነት የያዛችሁ ለማስመሰል እየሞከርክ አታጭበርብር