ሮሜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @nanon-ed
    @nanon-ed 10 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በጣም ነው ማከብርህ አኬ ❤❤

  • @na7288
    @na7288 2 ปีที่แล้ว +23

    ይሄ ቦታ አይገባኝም ነበር ስንማርና ስናቅ ግን በጣም ቀላል ነዉ አቡዬ ይሄን ሰሞን ደግሞ በየቀኑ እየለቀክልን አስደሰትከን ደሞ ጥፋ አሉህ አክሊሌ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @helenalemu4483
    @helenalemu4483 2 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም ተዋህዶዎች እንዴት ናችሁ ይህን ክፍል በደንብ መረዳት እፈልጋለሁ በጣም ብዙ ቦታዎች መናፍቃን የሚጠቀሟት ጥቅስ ናት
    ተባረክ ወንድሜ👑

  • @Daniel-oc2mu
    @Daniel-oc2mu 2 ปีที่แล้ว +3

    የጌታን ትዕዛዝ መፈፀም ቢገባንም ቅሉ መጠቅለያው ግን የምንፀድቀው ክርስቶስ አንድ ግዜ መስቀል ላይ ለዝላለም ባፈሰሰው ደሙ ብቻ ነው::

    • @ዲያቆንኃሳሴጥበብታሪኳ
      @ዲያቆንኃሳሴጥበብታሪኳ 10 หลายเดือนก่อน

      ያዕ2-26 ሰው በእምነት ብቻ ያይደለ በስራም እንዲጸድቅ ታያላችሁ። ይላል ከእኔ ምን አይጠበቅም ጌታ አንዴ በደሙ አድኖኛል የሚል ከክርስቶስ ትምህርት ውጭ ነው 2ኛ ዮሐ1-9-11

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 2 ปีที่แล้ว +4

    kalehywet yasemaln ❤❤❤

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤት ከክፎሁሉ ትጠብቅልን በርታልን

  • @Sunait-zr6kl
    @Sunait-zr6kl 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሞቼ ተባረኩልኝ ❤❤❤❤የሕይወት ቃል ያሰማልን አክሊል

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 ปีที่แล้ว

    አክሊል ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ወንድሞቼ እውቀትን ከብቃት ጋር ይዛችሁ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የምታስተምሩን የተዋህዶ እንቁዎች አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ።በጣም ኮርቻለሁ በእናንተ

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን
    ፀገውን ያብዛልህ በርታልን 🌹💒💘 የተደፈነውን ልባቸውን
    እግዚአብሔር ይክፈትላቸው ሌላ ምንም አይባልም
    እግዚአብሔር. መልካሙን መንገድ ይምራቸው

  • @KefelegnKasahun-q8t
    @KefelegnKasahun-q8t 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 2 ปีที่แล้ว

    አተ እራሱ የኛ ተወዳጂ ነህ 😍😘ወድማችን ፀጋውን ይጨምርልህ❤

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 11 หลายเดือนก่อน

    Yzemnat xiyqenabr tamlaslN yne tawdacoc❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 11 หลายเดือนก่อน

    Xagaw ibzalh yeNa inqu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉bartu bizu bagoc iymaxu naw❤❤❤❤❤❤❤

  • @loariftube206
    @loariftube206 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይመስለኛል ማለትህ ጠቀመህ

  • @DebruTeferi-wg9qj
    @DebruTeferi-wg9qj ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @messimko9029
    @messimko9029 2 ปีที่แล้ว +1

    አክሊል በርታ

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 ปีที่แล้ว

    Wendemachin bwent egzeabher amlak kale hiyoten kale barketin yasamalen stegawun yabzalih yagalgilot zamanihin yarzimlin ⛪ ✝️ ❤ ✅ kibir ina misgana yehun la getachin la madanitachin la Iyyasuus kirstoos AMEEN ❤✝️📚🙏

  • @tgbeyene3548
    @tgbeyene3548 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይቅር ይበለችሁ በእውነት
    ቃሉ በትክክል ስለ እኛ የሚመልጅ ክርስቶስ እየሱስ ክርስቶስ ነው ብሎ የነገረል ግን እናንተ ዝም ብለችሁ በውሸት ወደ ጥፈት መንጋድ ተስተምረለችሁ ሰዎችን
    የእግ/ር ቃል አይቀርም 🙅
    ዘሬም ነገም ሁሌም ስለ እኛ የሚመልድልን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው 100%።♥✅🙏

  • @assefatayachew3687
    @assefatayachew3687 2 ปีที่แล้ว

    Egziabhier yebarkihi wendem !!! berta ! huleam eketatelihalhu !!!

  • @Daniel-oc2mu
    @Daniel-oc2mu 2 ปีที่แล้ว +1

    Bless your more. Nice explanation, but am wondering where were you all this people got confused & misinterpreted those verses.

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
    እኔምለው ሰው መፃሀፍ ቅዱስን በግሉ እንደፈለገ ለምንድነው ሚተረጉመው ጌታችን አምላካችን መዳሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ሀዋሪያቶች በዮሐንስ ወንጌል ላይ አብን አሳየንና ይበቃናል ብለው በጠየቁት ጊዜ እኔና አብ አንድ ነን እኔን ያየ አብን አየ ብሏቸዋል እንዳው ለምን ማጣመም እንደምንፈልግ ብቻ ይገርመኛል😥😥😥 እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🤲🤲🤲

  • @sebsebetemeliket1913
    @sebsebetemeliket1913 2 ปีที่แล้ว +1

    Kant bizu. Enemarlen

  • @ሰላምቻናል-ፈ6መ
    @ሰላምቻናል-ፈ6መ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሉቃስ 22:31:32
    ጌታም፦ስምዖን ስምዖን ሆይ እነሆ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥር ለመነ
    እኔ ግን እምነትህ እዳይጠፋ ስላ አንተ
    አማለድሁ አንተም በተመለስክ ጊዜ ወድሞችን አጽና አለ

    • @sevigirma9349
      @sevigirma9349 2 ปีที่แล้ว

      ጌታችን ኢየሱስ አልማለደም÷አልጸለየም የሚል ትምህርት በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውስጥ የለም።

  • @hanakiros6464
    @hanakiros6464 2 ปีที่แล้ว

    Atktef memaled malete mastark malt new

  • @mintesnottesfaye6522
    @mintesnottesfaye6522 2 ปีที่แล้ว

    😍

  • @አንዲትእምነት
    @አንዲትእምነት 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ትምሕርት ተመሳሳይ ትምህርት እንዲያገኙ ከፈለጉ አንዲት እመነት የሚለውን የዮቲብ ቻናል ይቀላቀሉ።

  • @meron5311
    @meron5311 2 ปีที่แล้ว +1

    በሊላ በኩል ክርስቶስ ከ አብ እኩል ሳለ እንዴት ነው ወደ አብ የሚማልደው ካልክ፡ ታድያ እንዴት ነው ሉቃስ 22፥42 ላይ "አባት ፍቃድህ ከሆነ እቺ ጽዋእ ከእኔ ትለፍ ግን ፍቃድህ እንጂ ፍቃዴስ አይሁን" ብሎ የጸለይው፡
    እግዚአብሄር ሳለ እንዴት ነው ወደ እግዚአብሄር የሚጸልየው ?

    • @susufentaw3560
      @susufentaw3560 2 ปีที่แล้ว

      Aygebashim beka zm blesh new stsemi yeneber😂😂😂...eski mn endale dgami simiw mawek kefelegsh satasalfi

  • @meron5311
    @meron5311 2 ปีที่แล้ว

    የተከበርክ ወንድማችን እየሱስ ክርስቶስ ላለመማለዱ በዚህ መንገድ ካስረዳከን፡
    ማርያምስ አማላጃችን ለመሆንዋ እምትለን ነገር ይኖርህ ይሆን ? አደራህን መልስክን ስጠኝ።

  • @mulushewaabate5564
    @mulushewaabate5564 ปีที่แล้ว +1

    የሚማልደው ብዙ ትርጉም አለው መለመን ላይ ድርቅ ያላችሁት ሌሎች እናንተ የፈለጋችሁትን አማላጆች እያከበራችሁ አማልድኝ እያላችሁ ባእድ አምልኮአችሁን ለማስቀጠል የምታደርጉት ትግላችሁን ይገርመኛል ለማንኛውም ጌታ ይርዳችሁ

  • @ewunetamedia1048
    @ewunetamedia1048 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እና ወንድሜ ይሄን ፔጅ ቼክ አድገው
    Truth For All የሚለውን chanal እየው

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว

    ምነው ምንም ሌላ የወንጌል መልክት የላችሁም

  • @mastewalize
    @mastewalize 2 ปีที่แล้ว +1

    ለጌታ ሲመጣ እንደወረደ አንቀበለውም "የሚማልደው ኢየሱስ ነው" ተብሎ ተፅፎልህ እያየህ, "የያማልደው ኢየሱስ አይደለም" ብለህ ቃሉን መካድ በራሱ ትልቅ ክስረትህ ነው።
    ኦርቶዎች ቃሉን ከመቃወም ተፀፀቱ።

  • @applicationscell7048
    @applicationscell7048 2 ปีที่แล้ว

    Melsuu Ecoo eziwww alekeee Biwedkk enkaunnn miyagizegn Getaa Eyesuss aleee slezihhh bekii neww lenee Lelaa manimmm redattt ayasfelgegnimm . Erasee be Abatee fitt yemekirebb Sultan tesetognall slehonemm maninm eredat alfelgim kirisitoss bekiyee new. Anteee lithedibett yedadahew negerr gebtognall Eyesusss amalaj ayidelem milewunnn sewing kasgenezebk behaula yerasihinn amalajochhh litasgebaa neww ginnn Eziwww romeee 8 bichawunnn Kekirisitoss wuchiii lelaa endemayasfeligg yasredahall eziwww layyy yabekall.

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว

    መጅመራ ዳግም ተወለዱ የሚለውን ንገረኝ ምን ማለት ምን ማለት ነዉ
    እኔ ማንን የየፅፈውን አልስማም
    የግራኩን ፣የእኛ የድሮ መፅሐፍ ቅድስ ነው
    እናንተ መጅመራ ክርስቶስ ስማ ዳግም ካልተወለድክ የእግዚአብሔር መንግስት አትወርሱም
    በቃ

  • @mastewalize
    @mastewalize 2 ปีที่แล้ว

    ዮሀንስ አፈ ወርቅ የተባለው ፔሬድ ላይ የነበረ የሴት ብልት ጥሩ አድርጎ አጣጥሞ ስለሳመ ነው።
    ከዚያም ድንግል ማርያም ተገልጣለት አፈወርቅ ብላ ሰየመችው።

    • @mastewalize
      @mastewalize 2 ปีที่แล้ว

      @CLARIFY
      ማርያም አፈወርቅን አላከበረችውም፣ ትርኪምርኪ የመነኮሳት ተረት ነው።
      ማርያም ፔሬድ ላይ ያለችን ሴት ብልት የሳመን መነኩሴ ብታገኘው ኖሮ, "አፍህን በበረኪና ታጠብ፣ ትለው ነበር እንጂ አፈወርቅ ነህ አትለውም ማርያምን ርካሽ ውሸት አትዋሹባት።
      እንደዚህ አይነት

    • @Getachewchanegishena
      @Getachewchanegishena 11 หลายเดือนก่อน

      ማስተዋል ይስጥህና፡- አንተም እኮ የእናትህ ብልት አጣጥመህ ልሰህ፤ ደሙንም ጠጥተህ ነው የተወለድከው፤ ሴትን ለማቃለል አስበህ ከሆነ ተሳስተሃል፤ ዮሐንስ አፈወርቅ የተባለበት ምክንያት ግን በንግግር ችሎታው፤ በጥበቡ ለሰው ሁሉ እንደማር የሚጣፍጥ ስለነበር አፈወርቅ ተባለ፡፡

  • @mars-t3i
    @mars-t3i 2 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ እንጅ ክርስትያን አይደላችሁም ከካቶልክ ወጥታችሁ በሰው ስም ተሰይማችሁ

    • @nafqotha1
      @nafqotha1 2 ปีที่แล้ว

      ምስኪን

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 2 ปีที่แล้ว

      Endesu ketebale yenante ametat ygermala

    • @myhb1219
      @myhb1219 ปีที่แล้ว

      Orthodox malet ketetegna malet nw apostolic succession alen mnm ykeyernew dogma yelenm unlike Catholics.so egna be eyesus nw yetemeseretenw enante gn apostolic succession yelachum ,wet astemro yelachum,44,000 yeteleyaye emnet alachu protestant west becha.selethi enante teqawami enji christian adelachum.

    • @nabiotgetye5512
      @nabiotgetye5512 ปีที่แล้ว

      Endeza kehonema enante kegna wetachhu kirstian atibalum

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 ปีที่แล้ว

      Eskahun yaltemeleselgn tyake protestantism yewetaw ke catholic new lemn kenesu gar sachersu lynetachu lay egna lay zelelachu mejemeriya kenesu gar tesmamu lenesu new yemkerbut keza wedegn tmetalachu protestant yewetaw ke catholic enji ke orthodox adelem ¡¡¡

  • @israelwotera9384
    @israelwotera9384 2 ปีที่แล้ว

    Please telegram page lakulin

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 2 ปีที่แล้ว +3

    አተ እራሱ የኛ ተወዳጂ ነህ 😍😘ወድማችን ፀጋውን ይጨምርልህ❤