ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ በህይወቴ እንደ ወንድም አክሊል አስጨናቂ ሰዉ አላየሁም ተባረክ የመናፍቅ መድሀኒት
በጣም ማርያም ደግሞ የማስረዳት ችሎታው እግዚአብሔር ተገልጦለት እንጂ እንደዚህ አይነት የማሰረዳት የማፍጠትችሎታ ማንም አይሰጠዉ ጀግና ንግሩ ሀይ አለ እራሱ
በጣም ደስ ይለኝ ልቤ ሞልት ትላለች ስለአምላኮ እደዚ እመሰክር ጌታሆይ ልቤን ክፍተው እኔም ልመስክርልህ 😭
በእውነት ወንድሞቻችን ወንድም አክሊሉ ወንድም አቡ ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ጤና እውቀት ይጨምርላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መጨረሻ ላይ ከተናገረ ልጅ የተረዳሁት አማላጅ የሚለውን ለኢየሱስ የሚጠቀሙት ፣ቅዱሳንን አማላጅ ብለው ላለማለት እንደሆነ ግልፅ አርጎታል ልጁ። እንደዚህ አወሳስቦ ከቅዱሳን ያሸሻቸው መንፈስ ማን እንደሆነ ግልፅ ነው ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን አክሊ ውድ የተዋህዶ እንቁ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
ኦረቶክስ ቤተክርስትያን የምታምነው የክርስቶስ ምልጃ እሱ በምድር እያለ ስጋን ለብሶ በተገለጠ ጊዜ እንጂ ዘላለማዊ ምልጃ ማለት አይደለም። ምልጃውም እኛን ከራሱ ጋር ለማስታረቅ ነው ምክንያቱም ከራሱ ጋር አስታረቀን ተብሎ እንደተናገረ።ሌላው የተሳተ ወይም የተረሳ ጉዳይ ክርስቶስ እኛን ሊያድን የመጣው አዳም እና ሔዋን በሰሩት ስህተት ዳግም ወደ ነበሩበት ቦታ ወይም ክብር ለመመለስ ነው።ክርስቶስ ባይወለድ የሰው ልጅ መልካምም ክፉም ቢሰራ እጣ ፋንታው ሲኦል ነው። ጽድቃችን እንደመርገም ጨርቅ ተቆጠር ተብሎ እንደተነገረ።አዳምንም ጨምሮ ብዙ ነቢያት አምላክን ለምነዋል የሰው ልጅ ወደ ቀድሞ ክብሩ እንዲመለስ። እዚ ጋ ነው እንግዲ የክርስቶስ መወለድን ያመጠው። ስለዚ ክርስቶስ የተወለደው፣ መከራ የተቀበለው፣ የተሰቀለው ከገነት የወጣውን የሰውልጅ በደሙ ቤዛነት ወደ ገነት ለመመለስ ነው። ወደገነት መለሰው ስንል ቀድሞ አዳምና ሔዋን ገነት ነበሩ፤ ክርስቶስ ከተሰቀለ እና የሰውን ልጅ ካዳነ በኋላ አለም ላይ ያለውን ሰው ሁሉ ሰብስቦ ገነት አላስገባም። ነገር ግን በሲኦል ውስጥ ሲኖሩ የነበሩትን ነቢያትን እና ሌሎችንም ወደ ደነት አስገባ እንጂ።በመሆኑም ክርስቶስ የማዳን ስራውን ጨርሶ በአብ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ ማንኛውም የሚሞት ሰው ሁለት እጣ ፋንታ ይጠብቀዋል አንደኛው መልካም ቢሰራ ወደ ገነት ክፉን ቢሰራ ወደ ሲኦል ይወረወራል። ምክያቱም ክርስቶስ ህግን ሰርቶልናልና።በፊት ግን ክፉም ደግም ብትሰራ ሲኦል ቤት ናት አሁን ግን ክርስቶስ በደረገው ከራሱ ጋር የማስታረቅ ስራ ገነት የመግባቱ እድል አለን እና።ክርስቶስ አንዴ ሞቶልኛልና እና ምንም ብሰራ የክርቶስ ደም ያድኛል ብትል ተሳስተሃል። የሉቃስ ወንጌል 16፡16 ተመልከት።በመጨረሻም መሳት የሌለበት ነገር ክርስቶስ በምድር ላይ ሲያደርግ የነበረው ነገር ሁሉ አዳምን ወይም የሰው ልጅ አንዴ ከገነት ከተባረረ በኋላ ወደ ገነት የሚገባበትን እድል ነው ያመቻቸለት። በክርስቶ ደም ድነናል ብለን ስንናገር እንደቀድሞ አባቶች ጽድቅ ብንሰራ ሲኦል ሳይሆን ገነት እንገባለን ለማለት ነው። በተቃራኒው ሐጢአት ብንሰራ መግቢያችን ሲኦል እንጂ ገነት አይለም።በመሆኑም የክርስቶስ ምልጃ ወይም ከራሱ ጋር ያስታረቀን በምድር እያለ ነው ከራሱ ጋር አስታረቀን ስንል ደግሞ እኛን የአዳምን ልጆች የቀደመ በደላችን በገት የሰራነውን ይቅር አለን ለማለት ተፈልጎ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ሌላ አማላጅ አያስፈልገንም ክርስቶስ ራሱ አንዴ አማልዶናል ለሚሉት ደግሞ ክርስቶስ ለፍርድ መምጣት ለምን አስፈለገው? እሱ የሚማልድለት ከሆነ የሞተው ለአም ሁሉ ሰለሆን ሁሉም ሰው ገነት ይገባል ማለት ነው?
አኬ አቡየ ሁላችሁንም እናመሰግናል ስለምታካፊሉን ነገር ሁሉ ቃለህወት ያሰማልን
አኬ ሀሳብህ በጣም ይገዛናል።እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ሞገስ እንዲሆንህ ምኛቴ ነዉ።ግን በዚህ አጋጣሚ የፕሮተስታንት ወንዲማችን እርጋታ ሳላደንቅ አላልፍም እንደ ለሎቹ አይደለም
ኦ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌም ባንቺ ልፅና
Amen Amen Amen
Please share share share bezi video sint yetefa sew limeles yichilal 19፤ወንድሞቼ፡ሆይ፥ከእናንተ፡ማንም፡ከእውነት፡ቢስት፡አንዱም፡ቢመልሰው፥20፤ኀጢአተኛን፡ከተሳሳተበት፡መንገድ፡የሚመልሰው፡ነፍሱን፡ከሞት፡እንዲያድን፥የኀጢአትንም፡ብዛት፡እንዲሸፍን፡ይወቅ፨
በእውነት ቃል ህይወትን የሰመልክ ፀጋ ይብዘልህ ውድ ወንድማችን ስለ አንተ ቃለት የሌኝም በጣም ተደሰቼዎሎ ገና አሁን ነው የአንቴን you tube የገኛውት በረታ እግዝአብሔር ፀጋ ለይ ፀጋ ይጨምሪልህ
Aklil Egziabher yibarkh
ቃለ ሒወት ያስማልን 🙏🙏
ቸርቻቸው የግል ስለሆነ አስተሳሰባቸውም የግል ነው
🤣🤣🤣
I really apricate your knowledge Aklil. Fetari Yaberth.
Kale hiwot yasemaln
Kale hiywot yasemalin.!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን።ኢየሱስን እንዴት ነው የሚረዱት? ቅዱሳንን አማላጅ ላለማት ትግል ላይ ያሉ ይመስላል ።በጻድቁ ስም ቀዝቃዛ ውሃ ያጠጣ የጻድቁን ዋጋ ይቀበላል የሚለው የገባውና ይሄንን የሚዋጋ የሆነ መንፈስ አለ አለ። ከራሱ ያስታረቀንን አምላክ ከሌላ አካል እንዳስታረቀ አድርጎ መሙዋገት ራሱ ከባድ ነው፤የ።አሁን በርግጥ በዚህ ውይይት እንዳየሁት ብዙ ተሻሽሏል ፣በፊት ጭራሽ ይሄ አልነበረም ትምህርታቸው ።
ጥያቄ አለኝ። ቅዱሳን በሂወት እያሉ ያማልዳሉ ያስታርቃሉም አምናለሁም ከሞቱ በሗላ ያማልዳሉ ወይ የሞተ ፃድቅ ወይም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አልያም መላእክት ያማለዱበት ወይም ያስታረቁበት የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ካለ እባክህ በኮሜንት ምእራፉን ፃፍልኝ? አመሰግናለሁ ።
@@jesusischrist.7579 የእመቤታችንንና የመላእክትቱን እንተውና ፣በስጋ የሞቱ ቅዱሳን የሚሄዱት የት ነው ?ወደሚበልጠው ወይስ በስጋ ሞታቸው ምክንያት ምንም ማድረግ ወደማይችሉበት ? በአፀደ ነፍስ ሆነው የለመኑበትን ጥቅስ ብሰጥሽ ታምኚበታለሽ ወይ?
በዚህ ትምሕርት ዙርያ ተመሳሳይ ትምህርት እንዲያገኙ ከፈለጉ አንዲት እምነት የዮቲብ ቻናል ይቀላቀሉ።
መልካም ነው ውይይቱ ግን አንድ ነገር ብቻ ክርስቶስ ታራቂም ጭምር እንደሆነ ንገራቸው አኬ....zzz ከሚለው ልጅ ጋር ከዚህ በፊት እዛው ግሩፕ ውስጥ አውርተን ነበር እና ክርስቶስን እንደታራቂ ብቻ እና አብን ብቻ ታራቂ ያደርገዋል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ አክሊል
-Memheir Akeleleu - You are very outstanding & very well explained. May God bless you million times 🙏.
ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ማለት የአምላክ ባህሪ የሰውን ባህሪ አለ ማለት ነው። እንደመለኮት የአምላክን ሥራ እነደሰው የኛን ሁሉ ባህሪ ብቻውን ያደርጋል። ሁሉንም እንደአምላክነቱ በትዕዛዝ ያደርግ ነበር። እንደሰው ሥጋ የሥጋን ባህሪያት ያደርግም ነበር። ይህ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ባህሪ ነው።
Egezaber yemedegne yehenen Channel bemekelakel Egezaber yebarekachew bezu temeheret new yaghewet
እብ1፤ 3እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ
በርታልን አኬአችን ብዙዙዙ ትምህርት አለው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ እቁ አንበሳ አምሳ ቢወለድ አምሳ ነው ጉዱ ነው የሚባለው አይ ከተባረከየተዋህዶ ልጆ ይበቃል አንዱ መናፍቃኖች አትጫጩ እውነቱን ተረዱ በርቱልኝ ወንዶሞቼ እውነትና መንገድ ተዋህዶናት አለቀ።
Ewnet new
ዘርሽ ሆይ በእግዚአብሔር በክብር ተጠርተሃል። ከዚህ በላይ ራሱ እግዚአብሔር ወርዶ አይነግሪህም። በሰው በኩል ተነገረህ። ወደቤትህ ተመለስ።
ዝም ብየ ሳስበው የነሱ ችግር በአማላጃ እና በቤዛነት ያለውን ልዩነት ብደንብ አልገባቸውም መሰል ዋናው መታረቃችን ነው ይላሉ አዎ እርቅ በሁሉም በኩል ይመጣል ግን አመጣጡ ይለያያል ስባሉ ድርቅ🤔🤔
@@jesusischrist.7579 በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ ይሞታል ወይ ?? መጻፍ ሙታን የሚላቸው ኀጣንን ነው ስቀጥል ሲሞቱ ሰውነታቸው ይቀራል ወይ በምድር ሳሉ ካማለዱ ለምን ወደበለጠው ክብር ስሄዱ አያማልዱም ያው ጥቅስ ላልህው ሄኖክ 9:22(12:34) ሉቃስ 16 ሙሉውን አንብበ ኀጣተኛው በሲኦል ሁኖ ለወንድሞቹ ከለመነ ለምን ጻድቃን አይለምኑም? ዐሰራ 6:10
እፍፍፍ ጌታ ሆይ እነዚህ ሰዎች የአስተሳሰብ ችግር አለባቸው😏
እብራዉያን 7፣25 "ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። "ይህንን ጠቅሰዉ እነሱ ደሙ ሁሌ ትኩስ ነው ለ ዛሬ ሀጢያቴ ያማልደኛል ይላሉ ነገርግን ይህ ጥቅስ ለ አዲስ አማኞች በሱ በማመን ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ከ ትውልድ ወደ ትውልድ ሁሌ ያስታርቃል ይሰራል ፈፅሞ ያድናል ማለትነው እንጂ አሁን በየግዜው ያማልደኛል ካልክ እንደብሉይ ህዝብ ፍፁምነት ስላላገኘህ በየግዜዉ ኢየሱስን እንደ ብሉይ ሊቀ ካህን ያማልዳል እንደ ማለት ነው ነገር ግን በሱ ወደ እግዚአብሔር አንዴ ከመጣን በዃላ የክርስቶስን ስጋ አንዴ በማቅረብ ከተቀደስን በዃላ ወደን ሐጢያት ብንሰራ ሌላ መስዋት አይቀርብልንም የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ። (እብራውያን10፣ 26-27)ነገር ግን በሀጢያታችን ብንናዝ ብናለቅስ እሱ ያፅናናል ስጋ ደሙን ብንቀበል እሱ ይቅር የሚለን የታመነ ፃዲቅ ነዉ ደሙ ከሀጢያታችን ያነፃናል (1ኛዩሀንስ መልክት 1፣7-9)ክብር ይግባው ይቅርታዉ ለማያልቅ ቸሩ አምላካችን
አክሊል አንተ የእውነት ትለያለህ! ለብዙ ሰው ጥያቄ ግልጥ ያለ መልስ አለህ!ግን በደንብ ወደ ሚዲያው ወጥተህ ለብዙ ሰው መድረስ አለበት ሁላችሁም promote አርጉት pls!
የተዋህዶወታደር አብ አኬ እማምላክ ጥቁምላችሁ በፈጣሪ ተዋህዶ መሆን ምን ያህል እረፍ ነው ♥♥♥♥♥❤❤
ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመውምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃልምን ምላሽ ስጠህ ? ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉጥያቄው የዘላለም ህይወት ለማግኝት ምን ማድረግ አለብኝ መምህር ኒቆዲሞስ / የሃይማኖት መምህር /እውነት እውነት እልሃለው ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ?ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ?እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክበንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለምይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነውነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለምሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማልስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስእግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ ክርስቶስ ኢየሱሰትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነበማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመእግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥርእግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነውክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖበሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው ወይም ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን /የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣ አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን በበለጠ ክብር በተሻበበለጠ ሊቀ ካህንበበለጠ ደምበበለጠ ቤተመቅድስበበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል / እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው ተጠንቀቅቅቅማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማልለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ. ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍልበጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናልይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትምመዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁየተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውናጌታ ዳግም ይመጣልተባረኩልኝ ማራናታጌታ ሆይና፣ አሜን
19፤ወንድሞቼ፡ሆይ፥ከእናንተ፡ማንም፡ከእውነት፡ቢስት፡አንዱም፡ቢመልሰው፥20፤ኀጢአተኛን፡ከተሳሳተበት፡መንገድ፡የሚመልሰው፡ነፍሱን፡ከሞት፡እንዲያድን፥የኀጢአትንም፡ብዛት፡እንዲሸፍን፡ይወቅ፨Please share enadrg snt sew crstosn kido eyenorenew 🙏🙏🙏
Abu yematawen sele Rome 8 orthodox apology lay yawerawen atelekelenem?
Aklil ma bro i'm proud of u go head bro gad plased u
ጥያቄ:- ለምንሠራው ኃጥያት ሎቱ ስብሃት ክርስቶስ አማላጅ ሆኖ ያስተሰርያል ማለት ነው ?ይህ ከሆነ ሀጢአት ብንሠራም ባንሠራም ምንም ጥቅም የለም ማለት ነው ደንታቢስ ህይወት መኖር ነው።የማቴዎስ ወንጌል 25 ÷ ላይ የተጠቀሰው በግራና በቀኝ ለመቆም የሥራ ጥያቄ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Please share share share bezih sbket snt seb lidn yichilal ebakachu yaweknewn lalaweke yetefa share enadirg🙏🙏🙏
Aklilachen nurelen.
Amalaj yemilew kal be adis kidan altetsafem belek afihen moltek taweralek ende? atanebem yasetawkbehal! John 2:1-2, Hebrew 7,8,9, 1timo 2:5 , Rome 8:34 ere lelam ejig bezu new…….
የቴሌግራም ሊክ አስቀምጡ እባካቹ
Orthodox Apologetics srchi adrgi
Orthodoxs lezelalm ken kebraw tenur
አክሊል እንዴት ነው ?አማልዱዋል ተብሎ ተፅፉዋል እኛ ግን አማላጅ አንለውም : የተፃፈው እንድንለው ካልሆነ ለን ተፃፈ ?
I want to join your telegram channel.....so anyone who knows the channel please gives me
Apostolic answers
Telegram link አስቀምጥልን please
እራሳችሁን እያታለላችሁ እንደ ሆነ እወቁ ፥በህይወታችሁ እየቀለዳችሁ ነው ፥ኢየሱስ ማን እና ምን እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ እና ወንጌላውያን እያስተማሯችሁ ነው ።ጆሮ ያለው ይስማ
😂😂😂
በሕይወ እያሉ ካመንክ መላክትን ቅዱስ ቅድስ ገብርኤል ለምን አትቀበሉ መላእክት አይሞትም ታዲያ ሌላ ሰው በስጋ ሳይሆን በነብስ ነው የሚያማልዱ ነብስየፃድቃ ነብስ ደግሞ አይሞትም ድንግል ማርያም ደግሞ ወደ ልጆነው የሄደችው ለኛ የተዋህዶልጆች እንደ እግዚአብሔር አስተምሮ በእኔ በስጋብትሞት ሁሌበእኔ ህይወት አለው ይላላ ስለዚህ ፅድቃ ሰማት ወደ እግዚአብሔር ነው የሄዱት አበቃ መሠረታችን ክርስቶስ የምንቀር በፅድቃበኩል አለቀ
የዮሐንስ ራእይ 6:9 አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ።10 በታላቅ ድምፅም እየጮኹ፡- ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም? አሉ።
Be meliakit amalaginet kamenik tiru engidih enesu ayimotum silezih ahunim chimir yamalidalu
Sint ayinet milja ale eski melsilign????
መናገር ከፈለገ እንደሌሎቹ በፊትለፊት ቀርቦ ከእግዚአብሔር ቃል እየጠቀሱ ማስተማር ወይም መማር ፣ ስድብና ክርክራችሁ እራሳችሁን ነው የሚጎዳው
ቆይ ያማልደል የምለሁን ቃደን እንጠል ወይ?
ስለ እነንተ አለቃስኩ ምን ያህል ጨለማ ውስጥ እንደለችሁ ጌታ ይድራስለችሁ
Ye milja tirgum algebahim sijemer wedaje
እኛ አጢያተኞች ስለሆንን አብ እኛን የሚያየን በክርስቶስ እየሱስ በኩል ስለሆነ,ለዚህ ነው እኛ ክርስቶስን አማላጃችን የምንለው ይሉኛል ፕሮቴስታንት ወንድሞቼ። አንተ ለዚህ ጥያቄ ምን መልስ አለክ አክሊል?
ምን ማለት ነው በክርስቶስ በኩል ነው የሚያየን?
ኖ ኦርቶድክስ እና ክርስትያን ተብሎ ይታረም።
Jesus Kristus egzyabyher erasu newu ebakachyhu Memenanu atamtatu
አክሊል ወንድሜ አንተ እግዚአብሔር በልዩ ጸጋ የመረጠህ ሰው ነህ በናትህ ከማያምኑት ጋር አትመላለስ ዝም ብለህ አስተምረን። እኔ ዛሬ ብዙ ተምሪያለው ሮሜ 8፥34 ከሙታን የተነሳው በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ስለኛ የሚማልደው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። የሚለውን ቃል ከዚህ በፊት በዚህ መልኩ ተረድቼው አላውቅም ቃለ ህይወት ያሰማልን
አዎን ግን ከዚህ የተለየ ነገር ተናገሩ እንዴ?
ክክክ እንደት አማላጅ አይባልም?ካማለደ እንደት አይባልም?ከግሱ ሥም መመሰረት ይቻላል።ክክክክ የውሸት ውሸት ቃልን ማጣመም ኢየሱስ አማላጅ ነው ምንም ምንም እንደት አልተጠቀመም ትላላችሁ“ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።” - ኢሳይያስ 59፥16
አማላጅ አይደለም ፈራጅ ነዉ።
መጽሐፍ ቅዱስን ከምትተራሱ እና ከምትተሻሹ እንዲሁም የነ ዘበነ መጫወቻ ከምትሆኑ ገልጻችሁ አንብቡ
ይህ የሥድብ (የመሠዳደቢያ )ቦታ አይደለም የመማማሪያ እንጂ አሥተውይ
@@tilahune1213 th-cam.com/video/_HGQ0ALZp-c/w-d-xo.html.
Bemejemeriya egziabher mastewalun ystesh siketel kezi belay mn aynet masreja tmhert edemfelgi baygebagnm ketelacha erkesh ye egziabhern kal lemesmat mokeri wede ewnet menged edmechi egziabher yerdash🙏
በጣም ይገርማል ሁልጊዜ ስትከራከሩ የፕሮቴስታንቶቹ ድምፅ ጠርቶ እንዳይሰማ ታደርጉታላቹ። ይሄ ትክክል አይደለም
እኔ በሕወቴ እንደ ኦርቶዶክስ ያለ እያወቃ የምያጠምም አይቼም ሰምቼም አለውቅም።
ያማልደል የምለውን እየሰሙ ክርክር አዬ ጌታ ይድራስለችሁ
አንተ እራስህ መጽሀፍ ቅዱስ ምን እንደሆነ አታውቅም ኦርቶዶክስ ማለት ሁሉ አላት አንተ ምን አለህ?
መናፍቃን ደግሞ ኦርቶዶክሳዊያን ናችሁ እግዚአብሔርን ትታችሁ የወንዶችና የሴቶችን ስም እየጠራችሁ አማልክት የምታመልኩ፡ሌላ ኮተት ትናፍቃላችሁ
አክሊሉ ጥቅሶቹን እያጣመመ ነው የሚተረጉመው።ተቃራኒ ለመሆን ይታገላል።ይሄ ደግሞ ጥፋት የሚያመጣ ትልቅ ድፍረት ነው።
🙏🙏🙏
እኔ በህይወቴ እንደ ወንድም አክሊል አስጨናቂ ሰዉ አላየሁም ተባረክ የመናፍቅ መድሀኒት
በጣም ማርያም ደግሞ የማስረዳት ችሎታው እግዚአብሔር ተገልጦለት እንጂ እንደዚህ አይነት የማሰረዳት የማፍጠትችሎታ ማንም አይሰጠዉ ጀግና ንግሩ ሀይ አለ እራሱ
በጣም ደስ ይለኝ ልቤ ሞልት ትላለች ስለአምላኮ እደዚ እመሰክር ጌታሆይ ልቤን ክፍተው እኔም ልመስክርልህ 😭
በእውነት ወንድሞቻችን ወንድም አክሊሉ ወንድም አቡ ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ጤና እውቀት ይጨምርላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መጨረሻ ላይ ከተናገረ ልጅ የተረዳሁት አማላጅ የሚለውን ለኢየሱስ የሚጠቀሙት ፣ቅዱሳንን አማላጅ ብለው ላለማለት እንደሆነ ግልፅ አርጎታል ልጁ። እንደዚህ አወሳስቦ ከቅዱሳን ያሸሻቸው መንፈስ ማን እንደሆነ ግልፅ ነው ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን አክሊ ውድ የተዋህዶ እንቁ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
ኦረቶክስ ቤተክርስትያን የምታምነው የክርስቶስ ምልጃ እሱ በምድር እያለ ስጋን ለብሶ በተገለጠ ጊዜ እንጂ ዘላለማዊ ምልጃ ማለት አይደለም። ምልጃውም እኛን ከራሱ ጋር ለማስታረቅ ነው ምክንያቱም ከራሱ ጋር አስታረቀን ተብሎ እንደተናገረ።
ሌላው የተሳተ ወይም የተረሳ ጉዳይ ክርስቶስ እኛን ሊያድን የመጣው አዳም እና ሔዋን በሰሩት ስህተት ዳግም ወደ ነበሩበት ቦታ ወይም ክብር ለመመለስ ነው።
ክርስቶስ ባይወለድ የሰው ልጅ መልካምም ክፉም ቢሰራ እጣ ፋንታው ሲኦል ነው። ጽድቃችን እንደመርገም ጨርቅ ተቆጠር ተብሎ እንደተነገረ።
አዳምንም ጨምሮ ብዙ ነቢያት አምላክን ለምነዋል የሰው ልጅ ወደ ቀድሞ ክብሩ እንዲመለስ። እዚ ጋ ነው እንግዲ የክርስቶስ መወለድን ያመጠው። ስለዚ ክርስቶስ የተወለደው፣ መከራ የተቀበለው፣ የተሰቀለው ከገነት የወጣውን የሰውልጅ በደሙ ቤዛነት ወደ ገነት ለመመለስ ነው።
ወደገነት መለሰው ስንል ቀድሞ አዳምና ሔዋን ገነት ነበሩ፤ ክርስቶስ ከተሰቀለ እና የሰውን ልጅ ካዳነ በኋላ አለም ላይ ያለውን ሰው ሁሉ ሰብስቦ ገነት አላስገባም። ነገር ግን በሲኦል ውስጥ ሲኖሩ የነበሩትን ነቢያትን እና ሌሎችንም ወደ ደነት አስገባ እንጂ።
በመሆኑም ክርስቶስ የማዳን ስራውን ጨርሶ በአብ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ ማንኛውም የሚሞት ሰው ሁለት እጣ ፋንታ ይጠብቀዋል አንደኛው መልካም ቢሰራ ወደ ገነት ክፉን ቢሰራ ወደ ሲኦል ይወረወራል። ምክያቱም ክርስቶስ ህግን ሰርቶልናልና።
በፊት ግን ክፉም ደግም ብትሰራ ሲኦል ቤት ናት አሁን ግን ክርስቶስ በደረገው ከራሱ ጋር የማስታረቅ ስራ ገነት የመግባቱ እድል አለን እና።
ክርስቶስ አንዴ ሞቶልኛልና እና ምንም ብሰራ የክርቶስ ደም ያድኛል ብትል ተሳስተሃል። የሉቃስ ወንጌል 16፡16 ተመልከት።
በመጨረሻም መሳት የሌለበት ነገር ክርስቶስ በምድር ላይ ሲያደርግ የነበረው ነገር ሁሉ አዳምን ወይም የሰው ልጅ አንዴ ከገነት ከተባረረ በኋላ ወደ ገነት የሚገባበትን እድል ነው ያመቻቸለት። በክርስቶ ደም ድነናል ብለን ስንናገር እንደቀድሞ አባቶች ጽድቅ ብንሰራ ሲኦል ሳይሆን ገነት እንገባለን ለማለት ነው። በተቃራኒው ሐጢአት ብንሰራ መግቢያችን ሲኦል እንጂ ገነት አይለም።
በመሆኑም የክርስቶስ ምልጃ ወይም ከራሱ ጋር ያስታረቀን በምድር እያለ ነው ከራሱ ጋር አስታረቀን ስንል ደግሞ እኛን የአዳምን ልጆች የቀደመ በደላችን በገት የሰራነውን ይቅር አለን ለማለት ተፈልጎ ነው።
በሌላ በኩል ደግሞ ሌላ አማላጅ አያስፈልገንም ክርስቶስ ራሱ አንዴ አማልዶናል ለሚሉት ደግሞ ክርስቶስ ለፍርድ መምጣት ለምን አስፈለገው? እሱ የሚማልድለት ከሆነ የሞተው ለአም ሁሉ ሰለሆን ሁሉም ሰው ገነት ይገባል ማለት ነው?
አኬ አቡየ ሁላችሁንም እናመሰግናል ስለምታካፊሉን ነገር ሁሉ ቃለህወት ያሰማልን
አኬ ሀሳብህ በጣም ይገዛናል።እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ሞገስ እንዲሆንህ ምኛቴ ነዉ።ግን በዚህ አጋጣሚ የፕሮተስታንት ወንዲማችን እርጋታ ሳላደንቅ አላልፍም እንደ ለሎቹ አይደለም
ኦ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌም ባንቺ ልፅና
Amen Amen Amen
Please share share share bezi video sint yetefa sew limeles yichilal
19፤ወንድሞቼ፡ሆይ፥ከእናንተ፡ማንም፡ከእውነት፡ቢስት፡አንዱም፡ቢመልሰው፥
20፤ኀጢአተኛን፡ከተሳሳተበት፡መንገድ፡የሚመልሰው፡ነፍሱን፡ከሞት፡እንዲያድን፥የኀጢአትንም፡ብዛት፡
እንዲሸፍን፡ይወቅ፨
በእውነት ቃል ህይወትን የሰመልክ ፀጋ ይብዘልህ ውድ ወንድማችን ስለ አንተ ቃለት የሌኝም በጣም ተደሰቼዎሎ ገና አሁን ነው የአንቴን you tube የገኛውት በረታ እግዝአብሔር ፀጋ ለይ ፀጋ ይጨምሪልህ
Aklil Egziabher yibarkh
ቃለ ሒወት ያስማልን 🙏🙏
ቸርቻቸው የግል ስለሆነ አስተሳሰባቸውም የግል ነው
🤣🤣🤣
I really apricate your knowledge Aklil. Fetari Yaberth.
Kale hiwot yasemaln
Kale hiywot yasemalin.!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን።ኢየሱስን እንዴት ነው የሚረዱት? ቅዱሳንን አማላጅ ላለማት ትግል ላይ ያሉ ይመስላል ።በጻድቁ ስም ቀዝቃዛ ውሃ ያጠጣ የጻድቁን ዋጋ ይቀበላል የሚለው የገባውና ይሄንን የሚዋጋ የሆነ መንፈስ አለ አለ። ከራሱ ያስታረቀንን አምላክ ከሌላ አካል እንዳስታረቀ አድርጎ መሙዋገት ራሱ ከባድ ነው፤የ።አሁን በርግጥ በዚህ ውይይት እንዳየሁት ብዙ ተሻሽሏል ፣በፊት ጭራሽ ይሄ አልነበረም ትምህርታቸው ።
ጥያቄ አለኝ። ቅዱሳን በሂወት እያሉ ያማልዳሉ ያስታርቃሉም አምናለሁም ከሞቱ በሗላ ያማልዳሉ ወይ የሞተ ፃድቅ ወይም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አልያም መላእክት ያማለዱበት ወይም ያስታረቁበት የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ካለ እባክህ በኮሜንት ምእራፉን ፃፍልኝ? አመሰግናለሁ ።
@@jesusischrist.7579 የእመቤታችንንና የመላእክትቱን እንተውና ፣በስጋ የሞቱ ቅዱሳን የሚሄዱት የት ነው ?ወደሚበልጠው ወይስ በስጋ ሞታቸው ምክንያት ምንም ማድረግ ወደማይችሉበት ? በአፀደ ነፍስ ሆነው የለመኑበትን ጥቅስ ብሰጥሽ ታምኚበታለሽ ወይ?
በዚህ ትምሕርት ዙርያ ተመሳሳይ ትምህርት እንዲያገኙ ከፈለጉ አንዲት እምነት የዮቲብ ቻናል ይቀላቀሉ።
መልካም ነው ውይይቱ ግን አንድ ነገር ብቻ ክርስቶስ ታራቂም ጭምር እንደሆነ ንገራቸው አኬ....zzz ከሚለው ልጅ ጋር ከዚህ በፊት እዛው ግሩፕ ውስጥ አውርተን ነበር እና ክርስቶስን እንደታራቂ ብቻ እና አብን ብቻ ታራቂ ያደርገዋል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ አክሊል
-Memheir Akeleleu - You are very outstanding & very well explained.
May God bless you million times 🙏.
ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ማለት የአምላክ ባህሪ የሰውን ባህሪ አለ ማለት ነው። እንደመለኮት የአምላክን ሥራ እነደሰው የኛን ሁሉ ባህሪ ብቻውን ያደርጋል። ሁሉንም እንደአምላክነቱ በትዕዛዝ ያደርግ ነበር። እንደሰው ሥጋ የሥጋን ባህሪያት ያደርግም ነበር። ይህ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ባህሪ ነው።
Egezaber yemedegne yehenen
Channel bemekelakel
Egezaber yebarekachew bezu temeheret new yaghewet
እብ1፤ 3እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ
በርታልን አኬአችን ብዙዙዙ ትምህርት አለው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ እቁ አንበሳ አምሳ ቢወለድ አምሳ ነው ጉዱ ነው የሚባለው አይ ከተባረከየተዋህዶ ልጆ ይበቃል አንዱ መናፍቃኖች አትጫጩ እውነቱን ተረዱ በርቱልኝ ወንዶሞቼ እውነትና መንገድ ተዋህዶናት አለቀ።
Ewnet new
ዘርሽ ሆይ በእግዚአብሔር በክብር ተጠርተሃል። ከዚህ በላይ ራሱ እግዚአብሔር ወርዶ አይነግሪህም። በሰው በኩል ተነገረህ። ወደቤትህ ተመለስ።
ዝም ብየ ሳስበው የነሱ ችግር በአማላጃ እና በቤዛነት ያለውን ልዩነት ብደንብ አልገባቸውም መሰል ዋናው መታረቃችን ነው ይላሉ አዎ እርቅ በሁሉም በኩል ይመጣል ግን አመጣጡ ይለያያል ስባሉ ድርቅ🤔🤔
ጥያቄ አለኝ። ቅዱሳን በሂወት እያሉ ያማልዳሉ ያስታርቃሉም አምናለሁም ከሞቱ በሗላ ያማልዳሉ ወይ የሞተ ፃድቅ ወይም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አልያም መላእክት ያማለዱበት ወይም ያስታረቁበት የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ካለ እባክህ በኮሜንት ምእራፉን ፃፍልኝ? አመሰግናለሁ ።
@@jesusischrist.7579 በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ ይሞታል ወይ ?? መጻፍ ሙታን የሚላቸው ኀጣንን ነው ስቀጥል ሲሞቱ ሰውነታቸው ይቀራል ወይ በምድር ሳሉ ካማለዱ ለምን ወደበለጠው ክብር ስሄዱ አያማልዱም ያው ጥቅስ ላልህው ሄኖክ 9:22(12:34) ሉቃስ 16 ሙሉውን አንብበ ኀጣተኛው በሲኦል ሁኖ ለወንድሞቹ ከለመነ ለምን ጻድቃን አይለምኑም? ዐሰራ 6:10
እፍፍፍ ጌታ ሆይ እነዚህ ሰዎች የአስተሳሰብ ችግር አለባቸው😏
እብራዉያን 7፣25 "ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። "ይህንን ጠቅሰዉ እነሱ ደሙ ሁሌ ትኩስ ነው ለ ዛሬ ሀጢያቴ ያማልደኛል ይላሉ ነገርግን ይህ ጥቅስ ለ አዲስ አማኞች በሱ በማመን ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ከ ትውልድ ወደ ትውልድ ሁሌ ያስታርቃል ይሰራል ፈፅሞ ያድናል ማለትነው እንጂ አሁን በየግዜው ያማልደኛል ካልክ እንደብሉይ ህዝብ ፍፁምነት ስላላገኘህ በየግዜዉ ኢየሱስን እንደ ብሉይ ሊቀ ካህን ያማልዳል እንደ ማለት ነው ነገር ግን በሱ ወደ እግዚአብሔር አንዴ ከመጣን በዃላ የክርስቶስን ስጋ አንዴ በማቅረብ ከተቀደስን በዃላ ወደን ሐጢያት ብንሰራ ሌላ መስዋት አይቀርብልንም የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ። (እብራውያን10፣ 26-27)ነገር ግን በሀጢያታችን ብንናዝ ብናለቅስ እሱ ያፅናናል ስጋ ደሙን ብንቀበል እሱ ይቅር የሚለን የታመነ ፃዲቅ ነዉ ደሙ ከሀጢያታችን ያነፃናል (1ኛዩሀንስ መልክት 1፣7-9)ክብር ይግባው ይቅርታዉ ለማያልቅ ቸሩ አምላካችን
አክሊል አንተ የእውነት ትለያለህ!
ለብዙ ሰው ጥያቄ ግልጥ ያለ መልስ አለህ!
ግን በደንብ ወደ ሚዲያው ወጥተህ ለብዙ ሰው መድረስ አለበት ሁላችሁም promote አርጉት pls!
የተዋህዶወታደር አብ አኬ እማምላክ ጥቁምላችሁ በፈጣሪ ተዋህዶ መሆን ምን ያህል እረፍ ነው ♥♥♥♥♥❤❤
ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስ
ምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ
መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመው
ምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ
ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃል
ምን ምላሽ ስጠህ ?
ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉ
ጥያቄው
የዘላለም ህይወት ለማግኝት ምን ማድረግ አለብኝ
መምህር ኒቆዲሞስ / የሃይማኖት መምህር /
እውነት እውነት እልሃለው
ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ?
ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ
አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም
ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር
ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ?
እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት
በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክ
በንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ
ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም
ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለም
ይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል
ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነው
ነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለም
ሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማል
ስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል
ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስ
እግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም
እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ
ክርስቶስ ኢየሱሰ
ትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነ
በማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመ
እግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው
እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው
ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥር
እግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለ
ፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ
ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነው
ክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ
በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል
በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖ
በሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው
የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው
ወይም
ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል
ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ
ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው
የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ
አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን /
የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት
ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣
አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን
በበለጠ ክብር በተሻ
በበለጠ ሊቀ ካህን
በበለጠ ደም
በበለጠ ቤተመቅድስ
በበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል
ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል
ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል /
እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው
በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው
ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም
በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም
የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት
መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም
እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው
ተጠንቀቅቅቅ
ማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም
በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ
ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም
የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማል
ለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ.
ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ
ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍል
በጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል
ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው
ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናል
ይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን
በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትም
መዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ
እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ
ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁ
የተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ
ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውና
ጌታ ዳግም ይመጣል
ተባረኩልኝ
ማራናታ
ጌታ ሆይ
ና፣ አሜን
19፤ወንድሞቼ፡ሆይ፥ከእናንተ፡ማንም፡ከእውነት፡ቢስት፡አንዱም፡ቢመልሰው፥
20፤ኀጢአተኛን፡ከተሳሳተበት፡መንገድ፡የሚመልሰው፡ነፍሱን፡ከሞት፡እንዲያድን፥የኀጢአትንም፡ብዛት፡
እንዲሸፍን፡ይወቅ፨
Please share enadrg snt sew crstosn kido eyenorenew 🙏🙏🙏
Abu yematawen sele Rome 8 orthodox apology lay yawerawen atelekelenem?
Aklil ma bro i'm proud of u go head bro gad plased u
ጥያቄ:- ለምንሠራው ኃጥያት ሎቱ ስብሃት ክርስቶስ አማላጅ ሆኖ ያስተሰርያል ማለት ነው ?ይህ ከሆነ ሀጢአት ብንሠራም ባንሠራም ምንም ጥቅም የለም ማለት ነው ደንታቢስ ህይወት መኖር ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 25 ÷ ላይ የተጠቀሰው በግራና በቀኝ ለመቆም የሥራ ጥያቄ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Please share share share bezih sbket snt seb lidn yichilal ebakachu yaweknewn lalaweke yetefa share enadirg🙏🙏🙏
Aklilachen nurelen.
Amalaj yemilew kal be adis kidan altetsafem belek afihen moltek taweralek ende? atanebem yasetawkbehal! John 2:1-2, Hebrew 7,8,9, 1timo 2:5 , Rome 8:34 ere lelam ejig bezu new…….
የቴሌግራም ሊክ አስቀምጡ እባካቹ
Orthodox Apologetics srchi adrgi
Orthodoxs lezelalm ken kebraw tenur
አክሊል እንዴት ነው ?
አማልዱዋል ተብሎ ተፅፉዋል እኛ ግን አማላጅ አንለውም : የተፃፈው እንድንለው ካልሆነ ለን ተፃፈ ?
I want to join your telegram channel.....so anyone who knows the channel please gives me
Apostolic answers
Telegram link አስቀምጥልን please
እራሳችሁን እያታለላችሁ እንደ ሆነ እወቁ ፥በህይወታችሁ እየቀለዳችሁ ነው ፥ኢየሱስ ማን እና ምን እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ እና ወንጌላውያን እያስተማሯችሁ ነው ።ጆሮ ያለው ይስማ
😂😂😂
ጥያቄ አለኝ። ቅዱሳን በሂወት እያሉ ያማልዳሉ ያስታርቃሉም አምናለሁም ከሞቱ በሗላ ያማልዳሉ ወይ የሞተ ፃድቅ ወይም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አልያም መላእክት ያማለዱበት ወይም ያስታረቁበት የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ካለ እባክህ በኮሜንት ምእራፉን ፃፍልኝ? አመሰግናለሁ ።
በሕይወ እያሉ ካመንክ መላክትን ቅዱስ ቅድስ ገብርኤል ለምን አትቀበሉ መላእክት አይሞትም ታዲያ ሌላ ሰው በስጋ ሳይሆን በነብስ ነው የሚያማልዱ ነብስየፃድቃ ነብስ ደግሞ አይሞትም ድንግል ማርያም ደግሞ ወደ ልጆነው የሄደችው ለኛ የተዋህዶልጆች እንደ እግዚአብሔር አስተምሮ በእኔ በስጋብትሞት ሁሌበእኔ ህይወት አለው ይላላ ስለዚህ ፅድቃ ሰማት ወደ እግዚአብሔር ነው የሄዱት አበቃ መሠረታችን ክርስቶስ የምንቀር በፅድቃበኩል አለቀ
የዮሐንስ ራእይ 6:9 አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ።
10 በታላቅ ድምፅም እየጮኹ፡- ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም? አሉ።
Be meliakit amalaginet kamenik tiru engidih enesu ayimotum silezih ahunim chimir yamalidalu
Sint ayinet milja ale eski melsilign????
መናገር ከፈለገ እንደሌሎቹ በፊትለፊት ቀርቦ ከእግዚአብሔር ቃል እየጠቀሱ ማስተማር ወይም መማር ፣ ስድብና ክርክራችሁ እራሳችሁን ነው የሚጎዳው
ቆይ ያማልደል የምለሁን ቃደን እንጠል ወይ?
ስለ እነንተ አለቃስኩ ምን ያህል ጨለማ ውስጥ እንደለችሁ ጌታ ይድራስለችሁ
Ye milja tirgum algebahim sijemer wedaje
እኛ አጢያተኞች ስለሆንን አብ እኛን የሚያየን በክርስቶስ እየሱስ በኩል ስለሆነ,ለዚህ ነው እኛ ክርስቶስን አማላጃችን የምንለው ይሉኛል ፕሮቴስታንት ወንድሞቼ። አንተ ለዚህ ጥያቄ ምን መልስ አለክ አክሊል?
ምን ማለት ነው በክርስቶስ በኩል ነው የሚያየን?
ኖ ኦርቶድክስ እና ክርስትያን ተብሎ ይታረም።
Jesus Kristus egzyabyher erasu newu ebakachyhu Memenanu atamtatu
አክሊል ወንድሜ አንተ እግዚአብሔር በልዩ ጸጋ የመረጠህ ሰው ነህ በናትህ ከማያምኑት ጋር አትመላለስ ዝም ብለህ አስተምረን። እኔ ዛሬ ብዙ ተምሪያለው ሮሜ 8፥34 ከሙታን የተነሳው በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ስለኛ የሚማልደው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። የሚለውን ቃል ከዚህ በፊት በዚህ መልኩ ተረድቼው አላውቅም ቃለ ህይወት ያሰማልን
አዎን ግን ከዚህ የተለየ ነገር ተናገሩ እንዴ?
አዎን ግን ከዚህ የተለየ ነገር ተናገሩ እንዴ?
ክክክ እንደት አማላጅ አይባልም?
ካማለደ እንደት አይባልም?
ከግሱ ሥም መመሰረት ይቻላል።
ክክክክ የውሸት ውሸት ቃልን ማጣመም
ኢየሱስ አማላጅ ነው ምንም ምንም
እንደት አልተጠቀመም ትላላችሁ
“ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።”
- ኢሳይያስ 59፥16