ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 111

  • @tselot_tube
    @tselot_tube 2 หลายเดือนก่อน +33

    ለዚህ ቀን ላደረስከን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባሀል❤❤
    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 หลายเดือนก่อน +2

    እመ አምላክ እናታችን ክብር ምስጋናይገባታል እሷን እናት አድርጎ ለሰጠን ለልጇ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @hiywetgebremedhin4685
    @hiywetgebremedhin4685 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ይስጥልን

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ruachu001
    @ruachu001 2 หลายเดือนก่อน +8

    እንዴት ያለ መታደል ነው ይሄ!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር በእዉነት🙏🙏🙏እግዚአብሔር የሰጠንን እንድንኖረው መልካም ፈቃዱ ይደረግልን🙏🙏🙏

  • @yesheMoola
    @yesheMoola 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለእናታችን ቅድስት ድንግልማርያም ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @እንማማርEnmamarቲዩብ
    @እንማማርEnmamarቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሰውነቴን መርከስ ቀድስልኝና
    ቤተ መቅደስህ አደርገኝ ከበደል ልንጻ

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን ሳብ ረዘም ያድርግልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤናይጠብቅልን ለኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @FatihhOty
    @FatihhOty หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @سينكا
    @سينكا 2 หลายเดือนก่อน +10

    የእመቤታችን ፍቅሯ በልባችን ጠእሟ በአንደበታችን ይደርብን አሜን፫

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመቤታችን ረድኤት ከኔ ከባሪያሽና ልጆቼ አይለየኝ አሜን

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን: መምህራን: ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ ጸጋውን: አብዝቶ: ይስጥልን: አሜን: ❤❤❤

  • @sikosilo6406
    @sikosilo6406 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen klhiwtn ysmalne memhracihn

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ8በ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ8በ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @DawitBezuayehu
    @DawitBezuayehu 2 หลายเดือนก่อน +3

    ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirachn be ewunet tsegawun yabazalh 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 2 หลายเดือนก่อน +8

    እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም የጭንቄ ደራሽ የስደት ምርኩዚ ዛሬም ዘወትርም ክብር ምስጋና ለአንች ይሁን❤❤❤❤
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እመ አምላክ ትጠብቅልን❤❤❤

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 2 หลายเดือนก่อน +2

    የእመቤታችን ቃለ ይወህት ያሰማልን የእመቤታችንቃለይወህትያሰማልን ❤❤❤

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 2 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏 ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም

  • @NetsiSami
    @NetsiSami 2 หลายเดือนก่อน +4

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እሜን ❤❤❤❤

  • @haymibasa1466
    @haymibasa1466 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህወት ያሰማንል

  • @EyerusEyerus-qe4nc
    @EyerusEyerus-qe4nc หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እመቤታችንን ሲገልፃት እደት ደስ ይላል በእውነት እረጅም እደሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @Abyssinia-lm6or
    @Abyssinia-lm6or 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @AtsedeAyza
    @AtsedeAyza 2 หลายเดือนก่อน +2

    Begeta sim abet wushet !!!!!!!!! ከኢየሱስ በቀር ሞቶ የተነሳ የለም ።

    • @addisaddis8701
      @addisaddis8701 2 หลายเดือนก่อน +1

      🤔ለምን ይዋሻል ክርስቶስ በእኔ ያመነ ቢሞት ህያዉ ነዉ ይላል Bible ሲቀጥል በራሷ ተነሳች እያልን አይደለም አምላኳ ክርስቶስ ነዉ ያስነሳት እናቱ ነች ምንይገርማል😊

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 หลายเดือนก่อน

      አነዚህ የአእምሮ ጎዶሎ ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🤲😰🙏​@@addisaddis8701

  • @meseretagedew9309
    @meseretagedew9309 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen ❤🙏🙏🙏

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @roobiroobi8014
    @roobiroobi8014 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ቃለዎት ያሰማልን
    ቀበና መዳሂኒ አለም የሚያስተምሩት እኝህ መምህር ሁለቴ ሄጀ አለሁ መሰሉኝ

  • @Rgebray
    @Rgebray 2 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️አሜን✝️🙏ቃለ✝️ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 ጥበቡን ያብዛላቹሁ 🙏✝️💖የአገልግሎት ዋጋቹሁን🙏✝️ በቀለመወርቁ ይመዝግበው ሩጅም እድሜ ከጤና ጋር✝️ ያድልልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምልጀዋና በረከቷ ይደርብን❤❤❤

  • @የገጠርልጅነኝእምነቱንወዳ
    @የገጠርልጅነኝእምነቱንወዳ 2 หลายเดือนก่อน +5

    🙏🙏🙏በጣም በዕንባ ተሞልቼ ያዳመጥኩት ስብከት. ፈጣሪ ሆይ የእናትህን ፍቅር እንደምንጭ ውሃ በላያችን ላይ አፍስልኝ (ን ). ለወንድማችንም እንደማቱሳላ በእድሜ እንደአብርሃም በፀጋ አኑርልን. 🙏🙏🙏
    አሜን ❤️❤️❤️

  • @MisrakTsega
    @MisrakTsega 2 หลายเดือนก่อน +4

    ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን ለእኛ ድንቅ እናት ለሰጠን እመ ብርሀን ሀገራችንን ከክፉ አውሬዎች ጠብቂልን

  • @jejegabriel831
    @jejegabriel831 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን 💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen1535 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kala haywten yasmlen

  • @رحمهالصومالية
    @رحمهالصومالية 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤

  • @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ
    @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amennnn❤❤❤❤❤Enqwen abro adrsen ❤❤❤❤Eleeeeeee❤❤❤❤❤❤

  • @NasaDamra
    @NasaDamra 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትያሰማልን መምሕር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hareyadesta
    @Hareyadesta 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህወት ያስማልን👏👏👏

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 หลายเดือนก่อน

    ቃለ እፈህይወትን ያሰማልን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln memeherachn❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthamehari9894
    @marthamehari9894 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen ❤🙏💒

  • @WediTigawu
    @WediTigawu 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን፫ ቃለ ያሰማልን የእናታችን በረአት ይደረብን👏❤

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን

  • @SidonasAbreha
    @SidonasAbreha 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እመቤቴ የአምላክ እናት

  • @tigaethio
    @tigaethio 2 หลายเดือนก่อน +18

    ክብር ለእናታችን ለድግል ማረያም በልጅዋ ለኢየሱስ ክርሰቶስ ይሁን

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 2 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብርና ምስጋና ላንቺ ሽብሸባና ዝማሬ ላንቺ ይሁንልኝ ልቤ በሐሴት ተሞላ 💚💛❤🙏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትሉ ከማይምት እሳቱ ከማይጠፋው የዘለአለም ምት መዳኛው
    ኢ የ ሱ ስ ክ ር ስ ቶ ስ ብቻውን
    የድናል❤❤❤

    • @raheltilahun8388
      @raheltilahun8388 2 หลายเดือนก่อน

      የማዳመጥ ችግር አለ ብቻ ብቻ😂😂😂

    • @mahleteshetu5594
      @mahleteshetu5594 2 หลายเดือนก่อน

      Abina menefes kiduses Ayadenum??

    • @raheltilahun8388
      @raheltilahun8388 2 หลายเดือนก่อน

      @@mehretyebzalgn1786 የኔ እህት የራስሽ ነገር የሚበቃሽ ከሆነ የሰው ነገር ውስጥ አትግቢ አጉል አዋቂ መሆን ይጎዳል ጎንበስ ብለሽ ተማሪ ብልጠና አስተዋይ ከሆንሽ መርምሪም ጭምር የኛን ለኛ ተይልን እባክሽ፣፣፣፣

  • @KASSECHYESHITILA-bq1bd
    @KASSECHYESHITILA-bq1bd 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወደ ሮሜ 5
    17፤ በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ።

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የቸሪቱ ወላዲተ አምላክ ረድኤት በረከቷ ይደርብን፡ጣዕመ ፍቅሯን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🕯ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን መምህር🙏💟✝️

  • @BayushSitaayew
    @BayushSitaayew 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 หลายเดือนก่อน

      Amenamenamen ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ዘውድነሽዩቱብ
    @ዘውድነሽዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Qalhiwoten Yasemln Bewnat Abtchen Garum Temehert New Enyam Semtan 30/60/100 Yamre Fare Ednfera Egzabher Yerdan

  • @AlmazWgeorgis
    @AlmazWgeorgis 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክብረ ምስጋና ለድግልማረያም ከልጅዋጋረ ይሁን ወድማችን ቃለህወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ

  • @haimeda361
    @haimeda361 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ….ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Weltsenbet
    @Weltsenbet 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ትምህርት አመ ብርሃን ፍቅሯን ትግለፅልን

  • @tewabechteka3675
    @tewabechteka3675 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመበርሐን ፍቅሮን ታብዛልህ ቀናሁ ስለሜቤታችን ሰትናገር እኔንም እንዳታ ፍቅሮን ታስተምረኝ ታብዛልኝ ልብ የሚነካ ደስ የሜል ተህምህርት ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @Madani-v3y
    @Madani-v3y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤❤

  • @AlemAlem-ol5wm
    @AlemAlem-ol5wm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር

  • @fggh6526
    @fggh6526 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን 👏👏👏🙏🙏🌹🌹

  • @kalkidanmekonnen1498
    @kalkidanmekonnen1498 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይውት ያስማልን❤❤❤መንግሥተ ስምይቴን የዎርስልን

  • @GenetTsega
    @GenetTsega 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 2 หลายเดือนก่อน +2

    NETSETE KIDEST DINGEL MARIAM ENATE EMBEBETE WELADETE AMELAK keberena mesesgana yegebat AMEN AMEN AMEN ❤️♥️❤️♥️❤️ ♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwetin yasemalin memihir dyakon henok hayle yagelgilot zemenihin ybarkilin bedme betena ytebikilin

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አገልግሎትህን ይባርክህ አሜን ።

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይግባዉ ለድግል ማርያም ልጅ🙏ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እህትወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሰማያት😢🤲🤲🤲✝️

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen kubur memhrachen Regem edmena tena yesteh xegawn yabzalh nurulen 1000Amet

  • @BetyBety-n3t
    @BetyBety-n3t 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hewote yasemalen Memhir

  • @aba_gebrekidan_sbket
    @aba_gebrekidan_sbket 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @aman28el
    @aman28el 2 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ❤❤ ማር-ያም❤❤

  • @mekdestesfa178
    @mekdestesfa178 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kal hiwot yassemalen Aba geyorgis zegassechan selmetawessan enamessgnalen🙏🙏🙏

  • @mulugebremedhin9667
    @mulugebremedhin9667 2 หลายเดือนก่อน +1

    Temesgen Lezih ken yaderesen cheru Medhanialem . Emebetachin kidist Dingle Mariam Misganachin limenachin Tselotachin wede Kidusu lijish Asargilign . Yeamet sew yibelen . Mimhir Henok kale hiwet yasemalin . Emebete Tsegawn tabzalih . Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c หลายเดือนก่อน

    qale.hiwet.yasemalen.❤❤❤❤❤💗💕

  • @skatiekgesana3686
    @skatiekgesana3686 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 2 หลายเดือนก่อน +1

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 2 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️♥️♥️♥️♥️

  • @serkalemaragawe1577
    @serkalemaragawe1577 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምክንት አለን የምንወድሽ እናታችን

  • @lelse-dy2qj
    @lelse-dy2qj 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GetahunWubeshet
    @GetahunWubeshet 2 หลายเดือนก่อน

    Gen ante eyawerahew yalewen hawariyatoch andem Ken alsebekum. Selzi wengelen ( eyesusen) sebek

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችንቃለህወትያሰማልእድሜናጤናይስጥልንፀጋውንይልብስልንአሜንኣሜንአሜን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @BetyBety-n3t
    @BetyBety-n3t 2 หลายเดือนก่อน

    Henok haile tekeklya you tube accountehine asyen

  • @etagegnwendemu2001
    @etagegnwendemu2001 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ድንግል ማርያም ተምስገኝ ልዝላልም
    😂🙏
    😂

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 2 หลายเดือนก่อน

    በየትኛው መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነው የተፃው አንተ ማፈሪያ ለሆድህ ብለክ ይህን ከርታታ ህዝብ ትጫወትበታለክ እስቲ ከመካከል አንዱ በየትኛው መፀመፍ ቅዱስ ውስጥ ነው አሳየኝ ቢልክ አንተ መናፍቃን ብለክ ታባርረዋለክ

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 หลายเดือนก่อน

      መናፍቅ ነህ አዎ ማመንህም ጥሩ ነው🤗😹

  • @hamerebareyawe3815
    @hamerebareyawe3815 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን ተነሳች ሳይሆንለምን ሞተች ብንል ያምርብናል

  • @gotoo_19
    @gotoo_19 หลายเดือนก่อน

    1.አብርዋት የነበረውን ዮሃንስ ወንጌላዊ ለምን ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም ኣለ?
    2.ትንሳኤዋ መንፈስ ቅዱስ ነድትዋቸው ለምን ሐዋርያት ኣልጻፉትም(እንደ ተራ ታሪክ) ራሱ መጻፍ ነበረበት።
    3. የኢትዮጵያ ሊቃውንት ለምን ለሁለት ተከፈሉ(ትንሳኤዋ ሚቀበሉ እና ማይቀበሉ) እስከ አሁንም እያገለገሉ ናቸው? ሕዝቡን ከማጃጃል እነዚን ጥያቄዎች እስኪ መልሱ።

  • @belaineshreta6795
    @belaineshreta6795 หลายเดือนก่อน

    😊😊❤😅😮😢😂

  • @AyuAyelechwelde
    @AyuAyelechwelde 2 หลายเดือนก่อน +6

    አንተእካ ዳግማዎ አፈወራቅ ነህ

  • @מנטמר
    @מנטמר 2 หลายเดือนก่อน

    עובדיי אלילים 😂😂

  • @BemnetMillion
    @BemnetMillion 2 หลายเดือนก่อน

    It os not tfud

  • @elenibusiness
    @elenibusiness 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏

  • @AstreKasu-mx9yn
    @AstreKasu-mx9yn 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @alematalay734
    @alematalay734 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🏽

  • @SmSa-z5b
    @SmSa-z5b 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤

  • @anisanagara3088
    @anisanagara3088 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @AlmazWgeorgis
    @AlmazWgeorgis 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን