የጥቁር አዝሙድ ዘይት አስራር ለሚነቀልና ለሳሳ ፀጉር የሚጠቅም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 24

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ሀሪፍ ነው ተስማምቶኛል ፀጉሬ እረጂም ነው ሳስቶብኝ ነበር አሁን ወደ ቦታው እየተመለሰ ነው አመሰግናለሁ 💚💛❤️

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 2 ปีที่แล้ว +2

      ምንተጠቅመሽ አጠቃቀሙሥ

    • @mlove4025
      @mlove4025 ปีที่แล้ว

      @@azizainternational9719 የተለያዩ ነገሮችን እጠቀማለሁ ሂና ጥቁር አዝሙድ በዘይት የቁርንፍድ ዘይት ሁሉንም ለየ ብቻው ካዘጋጀሁ በሁዋላ ልታጠብ ስል እቀባዋለሁ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ ቁመቱም አጠረ ተበጣጠሰ ይሰባበራል ይመዘዛል ሳስቷል ጭድ ሆነ በፊት በጣም የበዛበት ለስላሳ ነበረ አሁን ይጮኸረራል እንኳን ሊተኛ

    • @MmN-p8g
      @MmN-p8g 2 หลายเดือนก่อน

      እኔራሡ ፀጉሬ እረጂም ነበር ከዛ ስስ ሆነ በጣም ተበጣጥሶብኛን ልላጨው እያልኩነው በናትሺ የተጠቀምሺው በውሀብቻነው ወይስ ዘይተሰ አለው

  • @sofiyajemal
    @sofiyajemal ปีที่แล้ว

    Selam felahe Desto lay weha argshe new yetadshew gn min yakli bercheko endmnted alsawkshem?

  • @Woldehawariatdemissie
    @Woldehawariatdemissie ปีที่แล้ว

    የፀጉር መርጫው የት ነዉ እሚገኘዉ ንገሪኝ

  • @yihdegatekle6040
    @yihdegatekle6040 ปีที่แล้ว +4

    ምንድነው ስታዘጋጂ አትታይም መጠኑን አትናገሪም ዘይት ስትጨምሪ የትኛውን የዘይት አይነት እንደተጠቀምሽ አትናገሪም አትታዪም በምን አውቀን ነው ያንቺን ሥራ የምንከተለው??

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ውድ ሁሉም አሟልቼ መጣሁልሽ

  • @toybamohammed1643
    @toybamohammed1643 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በርች ሀቢብቲ

  • @ወይዘሪትAmina
    @ወይዘሪትAmina 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ

  • @መካየየመካነሰለሞዩቱብ
    @መካየየመካነሰለሞዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሸእህትበረቺ

  • @fatumamohammed5730
    @fatumamohammed5730 3 ปีที่แล้ว

    በርች ውዴ

  • @quranreaction93
    @quranreaction93 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 3 ปีที่แล้ว

    በርች ማሻአላህ

  • @MokadesMoka
    @MokadesMoka 11 หลายเดือนก่อน

    La wedochi yehonl

  • @seadihusna
    @seadihusna 3 ปีที่แล้ว +1

    ደምሪሻለሁ አንቺምነጌነይ

    • @felahtube4108
      @felahtube4108  3 ปีที่แล้ว

      እሽ ውዴ ስአት ጠብቄ እመጣለሁ

  • @NanaLa-b4q
    @NanaLa-b4q 25 วันที่ผ่านมา

    አውሪ እጂ

  • @MarituLakachew
    @MarituLakachew 10 หลายเดือนก่อน +2

    አታወርም

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 3 ปีที่แล้ว

    አቺም በታማኝነት በሳትሽ
    አማናሽ ተወጪ

    • @felahtube4108
      @felahtube4108  3 ปีที่แล้ว

      እሽ ውዴ

    • @fjf7535
      @fjf7535 ปีที่แล้ว +1

      ​@@felahtube4108እ እደት በውሀ ተፈልቶ ዘይት ይሆናል ወይም የጨመርሽበት ዘይት ካለ ንገሪን

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 2 หลายเดือนก่อน

      @@fjf7535 እኮ የኔም ጥያቄ ነው