ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከ 9ኛው ሺ ብኋላ በጣም የወደድኩት ሲትኮም ነው። የምር ትችላላችሁ👏👏👏
🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በናታችሁ በሳምንት ሁለት ግዜ አድርጉት
እስፓንሰር ትሆኛለሽ?
Ere tey sera allen eko!
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
በትክክል 😅😅😅😅😅
ይሄ ፊልም እስከ ዛሬ ካየዃቸው sitcom ውስጥ 1ኛ የምወደው ነው 1ኛ የሚወደው like ያድርግ
በዚህ ፊልም ላይ ሀሳቤን ለመስጠት ያክል ስለ motivating light or practical light ላይ ትንሽ ነገሮች ቢስተካከሉ እና አንዳንድ የ green screen ጎልቶ የማስታወቅ ነገር ቢስተካከል .. በተረፈ በጣም አሪፍ ስራ ነው
እጃችሁ ይባረክ! የግድግዳ ሰዓቱን continuity ግን አስቡበት ወይም ሰዓቱን ከግድግዳው ላይ ብታነሱት። አመሰግናለሁ!
Eko enem byalew
ተመቸኝ እሰነጥቅሃለሁ እሰንግሃለሁ ቀጥሎ እሰለቅጥሃለሁ ይሄ አ አ አበቤዎች ምርጥ ምክር አይሰለጥቅጥህም አይዞኝ አለን
አሌክሶ አንደኛ😍😍በአንተ ምክንያት ትቼው የነበርኩትን ይሄን የተረገመ የምዕራባዊያን ከንቱ ባህል መጋለቢያ ፈረስ የሆነ ቴቪ ማየት ጀመርኩ😀😀
Ho qoy Alex izi wusx min agabaww
በእውነት በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው 😍የሚስጥሩ ነገርስ 🙊🙊
በጣም ምርጥ ሲትኮም ነው። የግድግዳ ሰአቱ ግን ይቀባጅራል ወደፊት ወደ ጛላ ይላል ብታነሱት አሪፍ በተረፈ ድንቅ ስራ ነው። በርቱ
ጠ
ዋዉበጣም ደሥ ይላል ግን በሣምት ሁለት ጊዜ ይሁን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ ቀጥሉበት አድንቂያችወለሁ
ከድርሰት እስከ ትወና ምርጥ ስራ ሁላችሁ ጥሩ አድርጋችሁ ተውናችሁታል ከልብ እናመሰግናለን
የካኪ ወረቀቱ ተመቸኝ ሁሌም በየሳምንቱ አዲስ ነገር እያስተማራቹን ነው 😂😂😂 የልጆቹ ቅልጥፍና ሲገርም
@Tringo T and kg
The only thing that's off here is the men's attire. It desperately needs attention
ፀ
🏆
በጣም እጅግ በጣም ድንቅ ተውኔት ነው:: ግን አንድ አስተያየት ልስጥ? ገበታ ስትቀርቡ እንደባህላችን አንድ ላይ ተሰብስበን እንብላ መለያየት ይቅር::
አለማየው ታደሰ አሌክስ ትወና አንደኛ ነው እኮ 👌👌 ሁላችሁም 👍👍😍😍
በስንቱ ድራማን እንደ እኔ በጉጉት የሚከታተል እስኪ ማን ነው 👍
እኔ
ሴትየዋ ሲበዛ ክፉ ነች አስተያየቷ ሲያስጠላ ወላጅ ልጁን የሚፈልገዉ ለሀብት መሆን የለበትም ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም ጤናህን አላህ ይመልስልህ እኔ የምችለዉን እረዳዋለሁ ጡሩ ህክምና እድያገኝ መልካም ኢትዮጵያን እድትተባበሩት በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ❤❤❤
በሳቅ ገደላችሁኝ ሊሰነገኝ ነው ብለህ ፀልይ
አሪፍ ነው አሌክስ በእቅዱ ነው የሚመራዉ ጓደኛው ደሞ የሰውን እጂ በራሱ የሚፈጥረው ነገር የለም
This is a proper production. On point casting. Well done.
በጣም ምርጥ አከተሮች ሰላሉበት ነው የማርው እና መቼ መቼ ነው የሚለቀቀው
በእውነት በተለያዩ የቤተሰብ ጓዳዎች ውስጥ ያሉትን ማህበራዊ ጉዳዩችን ነው በድራማው ውስጥ ትምህርት በሚሰጥ መልኩ እያስተላለፋችሁልን ያላችሁት እናም በርቱልን ።👉 ሌላው ደግሞ ከድራማው ውስጥ እንደማጀቢያ የሚስቁትን ሰዎች 📢 ብታጠፋልን የበለጠ ለማየት አያሰለቸንም ነበር ።
በስንቱ ቅጣው : የኔ በስንቱ ቅጣው : አወጣሽ ስማቸው እራሱ ደስሲል ወድጃቸዋለሁ 😂 😆 😹
እረ የሳቁ ድምፁ ሲረብሺ ድራማው አሪፍ ነበር😊
እኮን ደህና መጣችሁአለማየሁ እደው ስወድህ❤❤❤
ከድርሰት እስከ ትወና ምርጥ ስራ ሁላችሁ ጥሩ አድርጋችሁ ተውናችሁታል ከልብ እናመሰግናለን የልጆቹ ቅልጥፍና ሲገርም🥰🥰🥰 🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
Best show ever ❤❤❤❤ 0:18
I didn't expect this at first how fabulous it is 😅 i love it
በቅድሚያ እንኳን ደና መጣቹህ 🥰🥰ምንድን ነው ተኝ ለሌት ላራዊት ነው ኣላለም ኣይ በሰንቱ 😁😁😁😁
በስንቱ ዛሬ ድንገተኛ ፈንጠዝያ ላይ ነው 👍👍😅
Hahahah
😂😂😂😂
ወይ በስንቱ 😂😂😂ልጆቹ በጣም ጎበዞች ናቸው👏 ግን አታሳጥሩት🙏
እረ እንደውም በጣም እረዘመ
ሄኖክ የድራማው ፈርጥ ነው የኔ ማር ስወደው
Betam yasekal aneferachugn ere rezem argut wedoche
የኔ አባት የምር እንዴት እንደምወድህ። ሁሉ ነገርህ አርት።ቤተሠብህ ደግሞ ደሥ የምትሉ። ሁላችንም አናበረታታቼው።
ሥታምሩ ለኔ ከአንደኛ በላይ አንደኛ ናችሁ።
ዋው ገራሚ ትወና በሳምት ሁለቴ አርጉት 👍👍👍🙏🙏
መስኪ ትንሿ ሙሉአለም ታዴሰ ሀረገወይን አሰፋ ነሽ
አልኮዬ ያለበት ሁሉ በጉጉት ነው የሚታየው አቦ ይመቸን ይመቻችሁ
የሚስቁትን አጥፍልን ሆሆሆሆ እኛ እስቃለን😂😂😂😝
Wow amazing sitcom movie keep going tirsen salkeden yayehut movie
ልዩ ነው በጣም ደሰ ይላል ግን ሰዓቱ አጠረ
ከተጨመረው ሳቅ ውጭ እንከን የለሽ ድራማ። የምስል ጥራትም እንዲሁ። ሳቁን ግን አጥፋልን እባካችሁ። ኩረጃ መሆኑም ይታወቅ።
በጣም ምርጥ ትወና ስታምሩ ❤❤
አሪፍ ነው😂 ግን ሳምንት ጠብቀን 21 ደቂቃ ብቻ አጠረ
አይዞህ አትሰለጠቅም ሰማንያ ምናምኖች አሉህ!!!
ቡጭርቅ ዘገምተኛ አይምሮህን ለጥሩ ነገር ተጠቀምበት ማሰቢያ ካለህ ጮርቃ 👹👹👹
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል እንደአንተ አይነቱን ነው ቀፎ
ከኃላ ያለውን የሳቅ ድምፅ አጥፍልን🙄እኛ እንስቅላችኃለን😁
Ewnete new😂😂
Liyu Eskinder 🎉😂❤😢😮
My name is liyu eskender
በጣም የምወደዉ ፊልም
ኧረ ወይኔ አዝግነታችሁ ደሥ ሥትሉ በተለይ ልጆቹ
Beste amharic komedie drama ever.So wonderful. 😇😇
እና የሄ የመጨረሻሽ እና ሲል አሌክስ የማለዳ ኮከቦች እማ እዳትይ ያለው ትዝ ብሎኝ እባየ እስኪወረድ የሳኩት
Ehe sitcom beye episode dekekawu eyekenesebegne meta
eruwwwwa mesi antetenetesh yelem ende.....ticktock account yasefelegeshal..
ምርጥ ኮመዲ ድራማ
Betam wednwal gen acherna besamnt ande becha bemhonu ker belonal
መስኪ አሌክሶ ዳጊ ጆን ስዬ ፍቅር ሁላችሁም አንደኛ ግን አጠረ በጣም ስለተመቸን መሰለኝ ዳጊዬ አፍህ ሲጥም ልጅነታችንን ታስታውሰናለህ ግን እንዲ ፈጣን አልነበርንም
ወይኔኔኔ እሄን ጣፍጭ ህፃን የት ነው ያገኛችሁት
አሪፍና አዝናኝ ድራማ ነው ግን በሳምንት ሁለቴ ቢሆኖልኖ
betam des yelale… yaskalu betam yemewedachew artstochi and lay bemesratachehu des belognalgin
ሳቁን አጥፉልን
የመጨረሻሽ እናነው ወይኔ አለማየሁ ስወድህ እኮ
እየሳቄ ብዙ ነገር አስተማረኝ😂👌❤❤
Chat jemersh endey alalem 🤣🤣🤣...tty I love u😍💋
በሣምንት 3 አልያም 2 ጊዜ አድርጉት።ደቂቃው ደሞ አጥሯል
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው
ከ 12:55 ደቂቃ ጀምሮ ግን የቤታቸውን የግድግዳ ሰዓት ያስተዋለው አለ !! 😜🤪🤔
የመስቀሉን መዘቅዘቅ መልስ ስጡበት ደግሞኮ የማይጠበቁ ሰወች ናቸዉ የልጆቹ እኒፎርምላይ ያለዉን😢
የሚስጥር ማኖሪያው ተመችቶኛል
ድምጽሽ የአርቲስት ትግስት ግርማን ይመስላ፡፤ድምጽሽ ዝግት ያለ ነው ሙዚቃ ሞክሪ ያምራል፡፤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣በኩለ ሌሊት ስለድስት ማውራት ትንሽ አይከብድም 😜🙊
የምር ደስ የሚል ድራማ ነው
@edlawit ፊልሙ በጣም ደስ ይላል ግን ከኇላው ያለው ሳቅ ቢቀር ጥሩ ነው
እውነትም በስንቱ ምርጥ ስራ
ሙሉ ቀን ፊልሙን ማስጠላት የለብህም ን ፣እንደ. ህፃን ልጅይዘህ. የምታላግጥበትን ወደዚያ ጣለው እባክህ. ።
Wow what talented artists !! You made me watch your movie twice !! Loved it !! Loved it !! Loved it !! keep goin on !! I can't wait to see you every week !!!
መስኪ💙
ደስ ይላል ግን ለምድነዉ አለማየሁ አለማየዉ የተባለዉ እረ ዳይሬክተር
Yezi deram batachewun ena sewochu ayhadem betam zemenawi bate naw yetetikimute ayhadem keza beterfe gen betamm azenagi naw
ድራማው አሪፍ ነው በርቱልን
❤❤❤❤❤❤❤❤ ILove is sitcom
ለምን እንደሆነ ባላዉቅም የዚህ sitcom ሱሰኛ ሁኛለሁ ምንም ማድረግ አይቻልም
ዘና ፈታ አረጋቺሁኝ😘😁
ሰላም እንኳንደህና መጣችሁ 😂😂😂
ከስትአመትበሃላ ድራማ አየሁ ጥሩ ስራ ነው
የኔ ቢጤ ነክ
ቤቱ በጣም ነው ሚገርመኘ
ቤት አይደለም መድረክ ነው
wow betame meret nebere demo yne betam gobeze neche
የምወዳቸው ሁሎችም ተዋናይ ናቸው ማለቴ ሁሉም ኢትዮጵያን እወዳለሁ
አንደኛ በጣም አሪፍ
ደስ ይላል 😃😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ እደዛሬ ሁኘ ስቄ አላውቅም እና እና ሲባባሉ ክክክክክክ
ኧረ በሳቅ 😂😂😂 ወይዘሮ ዙፋን በስንቱ ባንዳ የሚላት ነገር 😂😂😂😂
እንዳአፀላለይህ ደስ ይላል
በኑሮ ውድነት ፣ በ ሚስቶቻችን ፣ በኑሮ ፣ በመንግስት ፣ ! ኧረ በስንቱ 🙄
👉ስለ አንቀፅ 39 ፣ የህወሃትና የአሜሪካ ጋብቻ👉አዲስ መረጃ ወጣ ፣ አሜሪካ አስደንጋጭ ጣጣ ውስጥ ገባች 👉👉👉👌th-cam.com/video/vxrAA7G4_S0/w-d-xo.html
ኦሮሚኛ ቋንቋን በአዲስ አበባ ከማስተማር ጀርባ ያሉ እውነታዎችth-cam.com/video/9GUCJ3s5t7M/w-d-xo.html
ምንድነው የምትቀባጥሩት የእብድ ጥርቅም አታላይ ሁላ የሆነ ያልሆነውን እየቀባጠራቹ ዘይትዩብ ገንዘብ አሳበዳችሁ ጌታ ይፍረድባችሁ
@@bonne.annee.2023 ቀላልአሣበዳቸውደ ባፍጥቢራቸው ሊደፋቸውእኮነው አዳዲ ዩቱበሮችማ ውሸትሀላልነውየተባሉይመሥላቸዋል ገምዲርያጥፋቸውና።
አረ ሞኩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
መስኪየ የኔ አንደኛ
የተረዳው ቁም ነገሩ ይማርካል በረቱ በአጭር አትቋጩት ይርዘም
ይሄ ነው ችግራችሁ ሰው የሆነ ነገር ሲወድ ደስ አይላችሁም ምንድነው 20 ደቂቃ እረ ይደብራል
ዋውው ሸንቴ እሥከምለቀው ነው የሣኩት ወይ ሄኖክ
Very nice drama keep it up
እሰነጥቅሃለው እሰንግሃለው =እሰለቅጥሃለው።😅😅😅
እምወዳቸው አክተሮች
ከኋላ ያለው የሳቅ ድምፅ ይረብሻል በጣም
😄 🤣
ከ 9ኛው ሺ ብኋላ በጣም የወደድኩት ሲትኮም ነው። የምር ትችላላችሁ👏👏👏
🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በናታችሁ በሳምንት ሁለት ግዜ አድርጉት
እስፓንሰር ትሆኛለሽ?
Ere tey sera allen eko!
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
በትክክል 😅😅😅😅😅
ይሄ ፊልም እስከ ዛሬ ካየዃቸው sitcom ውስጥ 1ኛ የምወደው ነው 1ኛ የሚወደው like ያድርግ
በዚህ ፊልም ላይ ሀሳቤን ለመስጠት ያክል ስለ
motivating light or practical light ላይ ትንሽ ነገሮች ቢስተካከሉ እና አንዳንድ የ green screen ጎልቶ የማስታወቅ ነገር ቢስተካከል .. በተረፈ በጣም አሪፍ ስራ ነው
እጃችሁ ይባረክ! የግድግዳ ሰዓቱን continuity ግን አስቡበት ወይም ሰዓቱን ከግድግዳው ላይ ብታነሱት። አመሰግናለሁ!
Eko enem byalew
ተመቸኝ እሰነጥቅሃለሁ እሰንግሃለሁ ቀጥሎ እሰለቅጥሃለሁ ይሄ አ አ አበቤዎች ምርጥ ምክር አይሰለጥቅጥህም አይዞኝ አለን
አሌክሶ አንደኛ😍😍በአንተ ምክንያት ትቼው የነበርኩትን ይሄን የተረገመ የምዕራባዊያን ከንቱ ባህል መጋለቢያ ፈረስ የሆነ ቴቪ ማየት ጀመርኩ😀😀
Ho qoy Alex izi wusx min agabaww
በእውነት በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው 😍የሚስጥሩ ነገርስ 🙊🙊
በጣም ምርጥ ሲትኮም ነው። የግድግዳ ሰአቱ ግን ይቀባጅራል ወደፊት ወደ ጛላ ይላል ብታነሱት አሪፍ በተረፈ ድንቅ ስራ ነው። በርቱ
ጠ
ዋዉበጣም ደሥ ይላል ግን በሣምት ሁለት ጊዜ ይሁን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ ቀጥሉበት አድንቂያችወለሁ
ከድርሰት እስከ ትወና ምርጥ ስራ ሁላችሁ ጥሩ አድርጋችሁ ተውናችሁታል ከልብ እናመሰግናለን
የካኪ ወረቀቱ ተመቸኝ ሁሌም በየሳምንቱ አዲስ ነገር እያስተማራቹን ነው 😂😂😂 የልጆቹ ቅልጥፍና ሲገርም
@Tringo T and kg
The only thing that's off here is the men's attire. It desperately needs attention
ፀ
🏆
በጣም እጅግ በጣም ድንቅ ተውኔት ነው:: ግን አንድ አስተያየት ልስጥ? ገበታ ስትቀርቡ እንደባህላችን አንድ ላይ ተሰብስበን እንብላ መለያየት ይቅር::
አለማየው ታደሰ አሌክስ ትወና አንደኛ ነው እኮ 👌👌 ሁላችሁም 👍👍😍😍
በስንቱ ድራማን እንደ እኔ በጉጉት የሚከታተል እስኪ ማን ነው 👍
እኔ
ሴትየዋ ሲበዛ ክፉ ነች አስተያየቷ ሲያስጠላ ወላጅ ልጁን የሚፈልገዉ ለሀብት መሆን የለበትም ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም ጤናህን አላህ ይመልስልህ እኔ የምችለዉን እረዳዋለሁ ጡሩ ህክምና እድያገኝ መልካም ኢትዮጵያን እድትተባበሩት በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ❤❤❤
በሳቅ ገደላችሁኝ ሊሰነገኝ ነው ብለህ ፀልይ
አሪፍ ነው አሌክስ በእቅዱ ነው የሚመራዉ ጓደኛው ደሞ የሰውን እጂ በራሱ የሚፈጥረው ነገር የለም
This is a proper production. On point casting. Well done.
በጣም ምርጥ አከተሮች ሰላሉበት ነው የማርው እና መቼ መቼ ነው የሚለቀቀው
በእውነት በተለያዩ የቤተሰብ ጓዳዎች ውስጥ ያሉትን ማህበራዊ ጉዳዩችን ነው በድራማው ውስጥ ትምህርት በሚሰጥ መልኩ እያስተላለፋችሁልን ያላችሁት እናም በርቱልን ።
👉 ሌላው ደግሞ ከድራማው ውስጥ እንደማጀቢያ የሚስቁትን ሰዎች 📢 ብታጠፋልን የበለጠ ለማየት አያሰለቸንም ነበር ።
በስንቱ ቅጣው : የኔ በስንቱ ቅጣው : አወጣሽ ስማቸው እራሱ ደስሲል ወድጃቸዋለሁ 😂 😆 😹
እረ የሳቁ ድምፁ ሲረብሺ ድራማው አሪፍ ነበር😊
እኮን ደህና መጣችሁ
አለማየሁ እደው ስወድህ❤❤❤
ከድርሰት እስከ ትወና ምርጥ ስራ ሁላችሁ ጥሩ አድርጋችሁ ተውናችሁታል ከልብ እናመሰግናለን የልጆቹ ቅልጥፍና ሲገርም🥰🥰🥰 🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
Best show ever ❤❤❤❤ 0:18
I didn't expect this at first how fabulous it is 😅 i love it
በቅድሚያ እንኳን ደና መጣቹህ 🥰🥰ምንድን ነው ተኝ ለሌት ላራዊት ነው ኣላለም ኣይ በሰንቱ 😁😁😁😁
በስንቱ ዛሬ ድንገተኛ ፈንጠዝያ ላይ ነው 👍👍😅
Hahahah
😂😂😂😂
ወይ በስንቱ 😂😂😂ልጆቹ በጣም ጎበዞች ናቸው👏 ግን አታሳጥሩት🙏
እረ እንደውም በጣም እረዘመ
ሄኖክ የድራማው ፈርጥ ነው የኔ ማር ስወደው
Betam yasekal aneferachugn ere rezem argut wedoche
የኔ አባት የምር እንዴት እንደምወድህ። ሁሉ ነገርህ አርት።ቤተሠብህ ደግሞ ደሥ የምትሉ። ሁላችንም አናበረታታቼው።
ሥታምሩ ለኔ ከአንደኛ በላይ አንደኛ ናችሁ።
ዋው ገራሚ ትወና በሳምት ሁለቴ አርጉት 👍👍👍🙏🙏
መስኪ ትንሿ ሙሉአለም ታዴሰ ሀረገወይን አሰፋ ነሽ
አልኮዬ ያለበት ሁሉ በጉጉት ነው የሚታየው
አቦ ይመቸን ይመቻችሁ
የሚስቁትን አጥፍልን ሆሆሆሆ እኛ እስቃለን😂😂😂😝
Wow amazing sitcom movie keep going tirsen salkeden yayehut movie
ልዩ ነው በጣም ደሰ ይላል ግን ሰዓቱ አጠረ
ከተጨመረው ሳቅ ውጭ እንከን የለሽ ድራማ። የምስል ጥራትም እንዲሁ። ሳቁን ግን አጥፋልን እባካችሁ። ኩረጃ መሆኑም ይታወቅ።
በጣም ምርጥ ትወና ስታምሩ ❤❤
አሪፍ ነው😂 ግን ሳምንት ጠብቀን 21 ደቂቃ ብቻ አጠረ
አይዞህ አትሰለጠቅም ሰማንያ ምናምኖች አሉህ!!!
ቡጭርቅ ዘገምተኛ አይምሮህን ለጥሩ ነገር ተጠቀምበት ማሰቢያ ካለህ ጮርቃ 👹👹👹
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል እንደአንተ አይነቱን ነው ቀፎ
ከኃላ ያለውን የሳቅ ድምፅ አጥፍልን🙄እኛ እንስቅላችኃለን😁
Ewnete new😂😂
Liyu Eskinder 🎉😂❤😢😮
My name is liyu eskender
በጣም የምወደዉ ፊልም
ኧረ ወይኔ አዝግነታችሁ ደሥ ሥትሉ በተለይ ልጆቹ
Beste amharic komedie drama ever.
So wonderful. 😇😇
እና የሄ የመጨረሻሽ እና ሲል አሌክስ የማለዳ ኮከቦች እማ እዳትይ ያለው ትዝ ብሎኝ እባየ እስኪወረድ የሳኩት
Ehe sitcom beye episode dekekawu eyekenesebegne meta
eruwwwwa mesi antetenetesh yelem ende.....ticktock account yasefelegeshal..
ምርጥ ኮመዲ ድራማ
Betam wednwal gen acherna besamnt ande becha bemhonu ker belonal
መስኪ አሌክሶ ዳጊ ጆን ስዬ ፍቅር ሁላችሁም አንደኛ ግን አጠረ በጣም ስለተመቸን መሰለኝ ዳጊዬ አፍህ ሲጥም ልጅነታችንን ታስታውሰናለህ ግን እንዲ ፈጣን አልነበርንም
ወይኔኔኔ እሄን ጣፍጭ ህፃን የት ነው ያገኛችሁት
አሪፍና አዝናኝ ድራማ ነው ግን በሳምንት ሁለቴ ቢሆኖልኖ
betam des yelale… yaskalu betam yemewedachew artstochi and lay bemesratachehu des belognalgin
ሳቁን አጥፉልን
የመጨረሻሽ እናነው ወይኔ አለማየሁ ስወድህ እኮ
እየሳቄ ብዙ ነገር አስተማረኝ😂👌❤❤
Chat jemersh endey alalem 🤣🤣🤣...tty I love u😍💋
በሣምንት 3 አልያም 2 ጊዜ አድርጉት።ደቂቃው ደሞ አጥሯል
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው
ከ 12:55 ደቂቃ ጀምሮ ግን የቤታቸውን የግድግዳ ሰዓት ያስተዋለው አለ !! 😜🤪🤔
የመስቀሉን መዘቅዘቅ መልስ ስጡበት ደግሞኮ የማይጠበቁ ሰወች ናቸዉ የልጆቹ እኒፎርምላይ ያለዉን😢
የሚስጥር ማኖሪያው ተመችቶኛል
ድምጽሽ የአርቲስት ትግስት ግርማን ይመስላ፡፤
ድምጽሽ ዝግት ያለ ነው ሙዚቃ ሞክሪ ያምራል፡፤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣በኩለ ሌሊት ስለድስት ማውራት ትንሽ አይከብድም 😜🙊
የምር ደስ የሚል ድራማ ነው
@edlawit
ፊልሙ በጣም ደስ ይላል ግን ከኇላው ያለው ሳቅ ቢቀር ጥሩ ነው
እውነትም በስንቱ ምርጥ ስራ
ሙሉ ቀን ፊልሙን ማስጠላት የለብህም ን ፣እንደ. ህፃን ልጅይዘህ.
የምታላግጥበትን ወደዚያ ጣለው እባክህ. ።
Wow what talented artists !! You made me watch your movie twice !! Loved it !! Loved it !! Loved it !! keep goin on !! I can't wait to see you every week !!!
መስኪ💙
ደስ ይላል ግን ለምድነዉ አለማየሁ አለማየዉ የተባለዉ እረ ዳይሬክተር
Yezi deram batachewun ena sewochu ayhadem betam zemenawi bate naw yetetikimute ayhadem keza beterfe gen betamm azenagi naw
ድራማው አሪፍ ነው በርቱልን
❤❤❤❤❤❤❤❤ ILove is sitcom
ለምን እንደሆነ ባላዉቅም የዚህ sitcom ሱሰኛ ሁኛለሁ ምንም ማድረግ አይቻልም
ዘና ፈታ አረጋቺሁኝ😘😁
ሰላም እንኳንደህና መጣችሁ 😂😂😂
ከስትአመትበሃላ ድራማ አየሁ ጥሩ ስራ ነው
የኔ ቢጤ ነክ
ቤቱ በጣም ነው ሚገርመኘ
ቤት አይደለም መድረክ ነው
wow betame meret nebere demo yne betam gobeze neche
የምወዳቸው ሁሎችም ተዋናይ ናቸው ማለቴ ሁሉም ኢትዮጵያን እወዳለሁ
አንደኛ በጣም አሪፍ
ደስ ይላል 😃😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ እደዛሬ ሁኘ ስቄ አላውቅም እና እና ሲባባሉ ክክክክክክ
ኧረ በሳቅ 😂😂😂 ወይዘሮ ዙፋን በስንቱ ባንዳ የሚላት ነገር 😂😂😂😂
እንዳአፀላለይህ ደስ ይላል
በኑሮ ውድነት ፣ በ ሚስቶቻችን ፣ በኑሮ ፣ በመንግስት ፣ ! ኧረ በስንቱ 🙄
👉ስለ አንቀፅ 39 ፣ የህወሃትና የአሜሪካ ጋብቻ👉አዲስ መረጃ ወጣ ፣ አሜሪካ አስደንጋጭ ጣጣ ውስጥ ገባች 👉👉
👉👌th-cam.com/video/vxrAA7G4_S0/w-d-xo.html
ኦሮሚኛ ቋንቋን በአዲስ አበባ ከማስተማር ጀርባ ያሉ እውነታዎች
th-cam.com/video/9GUCJ3s5t7M/w-d-xo.html