/በስንቱ/ Besintu EP 4 "ተከፍቶ ይብሰል pt.2"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @mahlethayle668
    @mahlethayle668 2 ปีที่แล้ว +216

    ይገርማል የኔ ቤት ታሪክ ነው አባቱ ሲክድ እኔ ነኝ በሩን ከፍቸ የተቀበልኩት አሁን ከአባቱ ይልቅ እኔጋ ይቀራረባል

    • @meletsega6255
      @meletsega6255 2 ปีที่แล้ว +13

      እግዚአብሔር ይባርክሽ !

    • @ባሌዋአፈቅርሀለሁ
      @ባሌዋአፈቅርሀለሁ 2 ปีที่แล้ว +19

      መልካም ሴትነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ልጆችሽም ፈጣሪ ይባርክልሽ

    • @selamethio1707
      @selamethio1707 2 ปีที่แล้ว +6

      God bless you 🙏

    • @ማኪ-ቀ3ኀ
      @ማኪ-ቀ3ኀ 2 ปีที่แล้ว +10

      እግዜር ይባርክሽ መልካም ሴት ነሽ

    • @ፍቅር-ወ2ቐ
      @ፍቅር-ወ2ቐ 2 ปีที่แล้ว +10

      መልካም ሴት ነሽ እውነተኛ ሰው ማለት ይሔ ነው ፈጣሪ ይባርክሽ❤

  • @solvantube4223
    @solvantube4223 2 ปีที่แล้ว +140

    ይሄን ኮሜንት ላይክ አርጉት ፈልጌው ነው!

  • @philips5757
    @philips5757 2 ปีที่แล้ว +37

    አለማየውን ማነው እንደኔ የሚየደንቀውና የሚወደው

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 ปีที่แล้ว +18

    በግዲባቺን ዛሬ ደስብሎኛል እንኳንደስአላቺሁ ሀገራቺንንሰላም ያዲርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

    • @bezayacop9534
      @bezayacop9534 2 ปีที่แล้ว +1

      Enkunie aberu desie alien

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ ደስ አለንንንን

  • @neima9405
    @neima9405 2 ปีที่แล้ว +173

    በናታሀ ላይክ አማረኝ አይከፈልበት በምታምኑት ይሁንባቹ

  • @meseretkifle6001
    @meseretkifle6001 2 ปีที่แล้ว +14

    በስንቱ በጣም አስቂኝ እና አስተማሪ ሲት ኮም ነው ኢቢኤስ እናመሰግናለን እንወዳችኋለን🙏🙏🙏🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @GobezTemari
    @GobezTemari 2 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ደስ የሚል የሚያዝናና እና የሚያስተምር ምርጥ ድራማ!😍😍😍

  • @tsitsionawit5071
    @tsitsionawit5071 2 ปีที่แล้ว +28

    ማርያምን ልዩ ናችሁ ምርጥ ሲትኮም ያኑራቹ💛💛

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @kebide2231
    @kebide2231 2 ปีที่แล้ว +6

    በእናትም በአባትም መካድ ያማል። በአጭሩ የኔ ታሪክ ነው።

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 ปีที่แล้ว +49

    በጣምአስተማሪ ነዉ በስቱ ምርጦቺናቺሁ ምናለ በሳምትሁለት ቀንብታደርጉት በርቹ አወዳቺሁ አለሁ ❤❤❤🙏

    • @liyahaset9325
      @liyahaset9325 2 ปีที่แล้ว +2

      ውይ አማረኛ እዴት እያረጉሽ ነው እረ ቀስ ብለክ አምብበክ አትፖስትም

    • @besufkadalemu42
      @besufkadalemu42 2 ปีที่แล้ว

      @@liyahaset9325 🤣🤣

    • @deborahinfochannel4165
      @deborahinfochannel4165 2 ปีที่แล้ว +1

      በሳምት ሁለቴ ያልካዉን እስማመማለሁ። በጣም አዝነኝ ቆዬታ am excited to see it every time 🙏❣️❣️❣️

    • @mediTube01
      @mediTube01 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/XKLVhaaMHOQ/w-d-xo.html

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +13

    ወይዘሮ ❤ፍቅተ ❤አቶ ስዩም ❤እረጅም እድሜና ጤና ❤

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነትም በስቱ ሠው በስቱ ተጨቆይኖራል እግዝአብሄር ከጪቅ ያውጣን አገራችንን ያረጋጋልን

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว

      እሜን ደምሪኝ አቢ

  • @getnetgetachew3692
    @getnetgetachew3692 2 ปีที่แล้ว +4

    ዎው በጣም ጥሩ አስተማሪ አዝናኝ ድራማ ነው:: ተዋናዮቹም ልዩ ናቸው ሁሉም🙏...ደራሲዎቹ ክበሩልኝ 🙏አብርሃም 🙏 በጉጉት እንጠብቃለን ሌላውንም!!!

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 4 หลายเดือนก่อน +1

    Best show ever ❤❤❤❤❤❤ 0:15

  • @fiyoriberhe435
    @fiyoriberhe435 7 หลายเดือนก่อน

    Igziabiher yimesgen. Amesegnot alohun

  • @tewodrosmekonen4711
    @tewodrosmekonen4711 2 ปีที่แล้ว +21

    ሳጅን ገራሚ ነው! ብዙ መስራት ይችላል፤የዚህ ክፍል ቅመም ነበር!!!!!

  • @misaelhaileyesus4289
    @misaelhaileyesus4289 2 ปีที่แล้ว +27

    የእንቁዎች ስብስብ አሌክሶ መስኪ አድባሩ ጋሽ ስዩም ጆን አረ ልዩ ጥምረት ነው በርቱልን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

    • @misaelhaileyesus4289
      @misaelhaileyesus4289 2 ปีที่แล้ว

      @@christinatube760 እሽ

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 2 ปีที่แล้ว +2

    አቦ አንስፔክተር ቸኮል በጣም ተመቸኸኝ ብዙ አዳዲሥ አክተርስ እያየን ነው።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +12

    መስኪ 💝💝አሌክስ 💝ዮሐንስ 💝ሁላችሁም ምርጦች 💝ደስ የሚል ስብስብ ❤💝👌

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @muluyeeyasulji2681
    @muluyeeyasulji2681 2 ปีที่แล้ว +40

    እንኳን ደና መጣቹህ እውነት ለመናገር ለተረዳው ሰው በጣም ያስተምራል እና በርቱ 🥰🥰🥰ክሃዲ ባንዳ ኣላለም ኣይ በስንቱ 😹😹😹

  • @ssara3326
    @ssara3326 2 ปีที่แล้ว

    የሚያስተጋባው የሳቅ ድምፅ ባይኖር ጥሩ ነበር አንዳንድ ቃላት ሁሉ በጥራት አይስማም ይረብሻል ድራማው ጥሩ ነበር ቢስተካከል

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 2 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ስራ ነው በሳምንት ሁለቴ አድርጉት
    በሳምንት አንዴ የ 20 ደቂቃ ሲትኮም መጠበቅ
    ያዝጋል

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ የኛ ዕንቁዎች እንወዳችሁአለን ምርጥ ድራማ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 ปีที่แล้ว +2

    Kemewededu yetenesa materu!❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hayathayat6586
    @hayathayat6586 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አስተማሪ አዝናኝ ድራማ ነዉ ግን ሳቁ ይረብሻል

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህትሀዩ

  • @HayatAbdulhakem
    @HayatAbdulhakem 4 หลายเดือนก่อน

    እንዲ አይነት ሚስት ይስጣችሁ አቦ
    አሚን በሉ❤❤❤

  • @abivip3075
    @abivip3075 2 ปีที่แล้ว +32

    ፈስለታ ፆም እንዴት ነው?🥰
    እያስቀደሳቹ ነው?

    • @sparkuser136
      @sparkuser136 2 ปีที่แล้ว +8

      ክርስትና ማስቀደስ ብቻ አደለም መቀደስም ነው

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 ปีที่แล้ว +6

    ሽማግሌው ግን ቆፍጠን ማለቱ ደስ ሲል ሀሀሀሀሀ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ እህት በቅንነት

  • @zemzemnesredin9203
    @zemzemnesredin9203 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ግን ሁሉም ሲትኮም ሲጀምር አሪፍ ነው ችግሩ አሪፍ እንደሆነ መቀጠሉ ላይ ነው

  • @bura7009
    @bura7009 2 ปีที่แล้ว +2

    አስተማሪ ታሪክ 👏👏👏

  • @btj2333
    @btj2333 2 ปีที่แล้ว +5

    No #1 move bertu ebsoce des yemel film new bertu

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 2 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ሲያስቅ 🤣🤣🤣🤣በጣም ምርጥ ድራማ

  • @gizeworkteka5757
    @gizeworkteka5757 2 ปีที่แล้ว +2

    I like the inspector

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ በሀገርም ከአገር ውጭ ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያ ንነበሙሉ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እውነት ነው ከትዳር ውጪ የመጣን ልጅ ማንም አይወደውም ግን ያልጅ ወደዚህ የመጣው በምክንያት እንደሆነ አለመረዳታችነው እግዚአብሔር ሁልግዜ ለኛ የማፈልገንን ስለማውቅ ነው የሚሰጠን የተሰጠንን ደሞ አመስግነን መቀበል አለብን በሩ ተዘጋ አረ አልተዘጋም 😂😂😂እረ በሳቅ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ከትዳር በፊት ስለሆነ በጣም ደስ ይላል

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +10

    ከሀዲ ባንዳ አለ በስንቱ 😅😅👍👍

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว

      ሰአዲ ደምሪኝ በቅንነት

    • @selamethio1707
      @selamethio1707 2 ปีที่แล้ว

      😆 🤣 😂

  • @likeebatunka4553
    @likeebatunka4553 2 ปีที่แล้ว +9

    በስንቱ እንደ መጀመሪያ ክፍል አይደለም ብዙ ለመሳቅ አልቻልኩም 🙄🙄🙄

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      😳

    • @mintwabtemesgen6482
      @mintwabtemesgen6482 2 ปีที่แล้ว

      ለመሳቅ ካልፈለግክ እንግዲህ ችጎር ነዋ

    • @lilifemale
      @lilifemale 2 ปีที่แล้ว

      ችግርእማ.አለብሺ

    • @likeebatunka4553
      @likeebatunka4553 2 ปีที่แล้ว

      @@lilifemale liliye anchi dena nesh gin lelawu edawu gebis nw

    • @lilifemale
      @lilifemale 2 ปีที่แล้ว

      @@likeebatunka4553 የኔውድ.ምንምአታሥቢ.ደህናነኚ😂

  • @beshirabrar176
    @beshirabrar176 2 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርት ያዘለ ሃሪፍ የሆነ ፍልም ይመቻቹ

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ !

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ሀሙስ ናልኝ ደስ ስትሉ አሌክስዬ አንተኮ ምርጥ ነህ ቅመም

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 2 ปีที่แล้ว +3

    ደቂቃው በጣም ትንሽ ነው የመጀመሪያ ክፍል ጥሩ ነበር

  • @merky3855
    @merky3855 ปีที่แล้ว +1

    በፀሎት ማሾፍ መልካም አይደለም

  • @tiritareview
    @tiritareview 2 ปีที่แล้ว +21

    ጥርሴን አስጨርሳቹኝ 🤣🤣🤣 ኑ እስኪ ቤተሰብ እንሁን ፈታ በሉ

  • @eyuaragayoutubelakiadirigu9066
    @eyuaragayoutubelakiadirigu9066 2 ปีที่แล้ว

    yirazami video baxami arifi dirama mikiri now tamiralachuu

  • @habibmohamed-dh4to
    @habibmohamed-dh4to 3 หลายเดือนก่อน

    heruta telyalesh...😍😍😍💯🙏

  • @qonjokiwi2564
    @qonjokiwi2564 2 ปีที่แล้ว +17

    I love this so funny and educational is it just me or it’s to short I can’t get enough of them they’re very talented

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 2 ปีที่แล้ว +9

    በስንቱዬ ስወድህ እኮ

  • @ApostleMengzemTegeneApostle
    @ApostleMengzemTegeneApostle 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል

  • @zeko-power
    @zeko-power 2 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ኢ/ር ቸኮል የሌለ ነው የተመቸኝ🤣🤣🤣

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 2 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂 ወይ ካኪ ጉድ ሰራው 😀 የግኑኝነት ትንተና ኢ/ቸኮል 😀😀

  • @henokassefaabejemotivation6192
    @henokassefaabejemotivation6192 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልን ጎበዞች ህዝባችን ከነጭ ፊልም አላቁት።

  • @nafkoteyeneyoutube131
    @nafkoteyeneyoutube131 2 ปีที่แล้ว +11

    🤣🤣🤣🤣የወሬ ጥማት አለብን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 🙈

  • @lididuye
    @lididuye 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ፔንጤ ላይ ሙድ መያዝ 🤣-የሄኒ ፖርት

  • @ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
    @ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እስካሁን ወጣት እንደሆነ ማየው አለማየሁ ታደስ ነው ሁሉም አርስቲስት አርጅቷል

  • @የእቴልጅ
    @የእቴልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam acire hone yimeselegnal Anderson kefel yeneberwen eyekoraratachu nw

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu9717 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን፡ልዩ ናችሁ

  • @Susu.Tube123
    @Susu.Tube123 2 ปีที่แล้ว +5

    أسلام عليكم ورحمة الله وبركة
    ፀሀይ እና ጨረቃ ሁለቱም እኩል አያበሩም እናብራ ቢሉም ተፈጥሮ አይፈቅድላቸዉም ግን ሁለቱም በራሳቸዉ ጊዜ ማብራታቸዉ አይቀርም እኛም ከአጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ጀረጃ ያለዉ ሰዉ ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔ አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ዉጪ ሌላ ምርጫ የለንም ወንድሜ ያንተ ስኬት ይዘገይ ይሆናል እንጂ አይቀርም ስለዚ ጥረትክን እንዳታቆም ወተቱ ለረጂም ጊዜ ተቀምጦ የሚጠጣኝ ጠፋኮ ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ ሲል አንጀት የሚያርስ እርጎ ሆነ አናም አንተ ልብክን የሚያሞቅ እርካታ ከፈለክ ትንሽ ብቻ ታገስ ትግስተኛ መሆን ማለት አንድን ነገር ማቆም መተዉ እየቻልን ወይም ደግሞ ቸኩለን መወሰን እየቻልን ትልቁን ነገር አስበን እራስን አሳምነን አሁን ዋጋ ከፍለን ነገ በብዙ እጥፍ ማትረፍ ነዉ። ለነገ ማወቅ የሚፈልግ ሰዉ ነገ የት እንደምትደርስ የሚነግርክ የዛሬዉ ማንነትክ ነዉ። አሁን ቀንክ በምንድነዉ የሚያልፈዉ ?ምሽቱስ በምንድን ነው የሚያልፈው ? ነገ መሆን የምትፈልገው ድንቅሰው እንደዚ ነዉ ጊዜዉን የሚያሳልፈው ?
    ጊዜን ካከበርከው እርሱም ያከብርካል ጊዜን ካባከንከዉ ብኩን ሰዉ ያደርግካል ።👍
    ወደቻላችን ይቀላቀሉ ➡#ሱሱTube በማለት ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እያደረጉ ያበረታቱን💐💐
    وسلام عليكم

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 2 ปีที่แล้ว

    ምን ጉድ ነው ፖሊሱ ቀብዣራ ዳይሬክተሩ ቀብዣራ የቀብዣራ ብዙ ተሠብስበው

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 2 ปีที่แล้ว +8

    ምንም ልስቅ አልቻልኩም በዚህ ሲትኮም ምናልባት ከእኔ ይሆን ችግሩ ከእነሱ😏

  • @zebibetube771
    @zebibetube771 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እጅግ በጣም የምያምር ነው አፈጣጥኑት

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማነዉ👌

  • @yonastube1474
    @yonastube1474 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ተከታታይ ድራማ

  • @merim8161
    @merim8161 2 ปีที่แล้ว +1

    Alexo menem bethon eko yamrbhal🤩🤩❤❤❤

  • @Allinone-wh6kq
    @Allinone-wh6kq 2 ปีที่แล้ว

    ወይ በስንቱ በጣም ተጨንቁዋል......ከባድ ይመስለኛል

  • @איןעלמה-ד3ר
    @איןעלמה-ד3ר 2 ปีที่แล้ว +2

    አለማየሁ ታደሰ ❤️
    🔥🔥🔥

  • @አንድኢትዮጵያብቻ
    @አንድኢትዮጵያብቻ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ናችሁ አቦ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    በትዳር ላይ ቤተሰብ ከገባ ምን ጤና አለው ወንድሟ ያየውን መደበቅ አይችልም ልጅቷ ግን የአሌክስ አትመስለኝም

  • @nafkoteyeneyoutube131
    @nafkoteyeneyoutube131 2 ปีที่แล้ว +5

    አባት እምነት ነው።
    እናት እውነት ነው።

    • @getnetkassa3318
      @getnetkassa3318 2 ปีที่แล้ว

      እሱ ድሮ ቀረ

    • @nafkoteyeneyoutube131
      @nafkoteyeneyoutube131 2 ปีที่แล้ว

      @@getnetkassa3318 🤔እንዴት ?

    • @getnetkassa3318
      @getnetkassa3318 2 ปีที่แล้ว

      በDNA ምርመራ ማወቅ ስለሚቻል

    • @nafkoteyeneyoutube131
      @nafkoteyeneyoutube131 2 ปีที่แล้ว

      @@getnetkassa3318 እና ሁሉንም ልጆችህን ማስመርመር ትንሽ አይከብድም ❤?

    • @getnetkassa3318
      @getnetkassa3318 2 ปีที่แล้ว

      የምትጠረጥሪውን ነው የምታስመረምሪው ፡፡ ዋናው ቁምነገር የDNA መምጣት logically አባባሉን
      ፉርሽ ያደርገዋል፡፡

  • @abushgoshe5932
    @abushgoshe5932 2 ปีที่แล้ว +3

    በሳምንት ሁለት ቢሆን አሪፍ ነው

  • @abush1437
    @abush1437 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል እናመሰግናለን🙌🙌🙌

  • @amanetube8629
    @amanetube8629 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ ምንድ ነው ማስታወቂ አታብዙ ግን ok ነው

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 2 ปีที่แล้ว +1

    Askedmuu niber metenu midkuse aunie men yaderegalieee destie tiduuu malkese ,,uuuuu sakie besakieee

  • @abiybirhan9094
    @abiybirhan9094 2 ปีที่แล้ว +9

    መስኪ የተውኔቱ ንግስት

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ እህትየ በቅንነት

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว

      @@TUBE-rv9zs እሽ ውዴ

  • @amanueljosij3245
    @amanueljosij3245 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሚገርም sitcom ነው

  • @መንትዮቹ-ኈ7ሰ
    @መንትዮቹ-ኈ7ሰ 2 ปีที่แล้ว +2

    /በስንቱ/ Besintu EP 4 "ተከፍቶ ይብሰል - 2" ይህ ሲትኮም የተለያየ እድሜ ያላቸውን ቤተሰቦች እርስ በርስ ግንኙነት በሃገር ውክልና የሚቀርብ ነው፡፡😄😄

  • @anwarjemale8845
    @anwarjemale8845 2 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍፍፍፍነው

  • @samuelerguicho8694
    @samuelerguicho8694 2 ปีที่แล้ว +1

    Endez yale video ba samiint 3 giz bitisaru endet des yilali

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว

    ለነብስ አባትህ ንገርና ይንገራህ

  • @zedoentertainmenttube
    @zedoentertainmenttube ปีที่แล้ว

    wayine gash siyume kamir yamigar tewanay new

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 2 ปีที่แล้ว +54

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @zegeyehaile8882
    @zegeyehaile8882 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመኑን የሚመጥን ድንቅ ስራ ነው:: የተዋንያን ምርጫ፣ የታሪኩ ማጠንጠኛና የመድረክ ጥራት ( መኖሪያው) ድራማው የሚሰራው በኢትዮጲያ ውስጥ ነው ብሎ ለማመን እጅግ ያስቸግራል። ሀገርን እንዲህ በከፍታ ማየት እንዴት ደስ ይላል? እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ::

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @honey48757
    @honey48757 2 ปีที่แล้ว +1

    Yihe Guadegnak Draft Aydegimim 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እህቴ በጣም ድስስ የላል

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 ปีที่แล้ว +12

    ብረትድስቱን ተሸክሞትመጣ ምስኪን በስንቱ😅የሚስቲቱቤተሰቦችግን ኮሽባለቁጥር ከችይላሉ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ አሌክስዬ እኔ ልጨነቅልክ አባቴ 😁ስጋ ቆራጭ አማካሪ ይሆናል ወይ 😒😳🤣😁🙄

  • @mathewosamanuel
    @mathewosamanuel 2 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ አሌክ "ደርሶመልስን"ቀጥሉልን

  • @777MK37
    @777MK37 2 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ምን ነካኝ😂😂😂

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @freproductions7839
    @freproductions7839 ปีที่แล้ว +1

    Very entertaining and educatonal Great skits!

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you guys it’s teaching a lot.

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +7

    አይ አሌክስ 😁ሰው አገኘው ብለክ 😁አማካሪክ ግን 🤣🤔ጉንዳን የሆኑ ቤተሰቦቿ 😑😁

  • @shambelamare4202
    @shambelamare4202 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦ እሄንን ከጀርባ ያለውን የሳቅ ድምፅ አጥፉ!

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናቸዋለን

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋ .....ከትዳር በፊት ለሆነ ያውሙ መወለዱን ለማያውቀው ነገር ምን ያድርጋችሁ???

  • @didy898
    @didy898 2 ปีที่แล้ว

    በዚህዘመናዊቤት የድሮሮ ቴፕመገኘቱ ክክክክ ደስይላልል

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሳቁን አጥፉልን ኡኡኡኡኡ

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክእወነትም ጉዳን ተጨወቱት እኮ ዋውውው

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @selinagetachew2528
    @selinagetachew2528 2 ปีที่แล้ว

    best story best performance best sitcom👏👏👏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ቤት ጉድ አለ አባባል ምን ወንዶች ብቻ ሴቶችስ ቢሆኑ ልጅ እንዳላቸው ያገቡት ባል ሳያውቅ ልጁ ለጅትዋ አድገው አድራሻ አፈላልገው እናቴ ሲሉ የሚደበቁ በቅርቡ እየተሰማ አይደል መፍትሄው ግን ሳይደብቁ መናገሩ ነው ሁለተኛውም ቤት እንዳይናጋ ወሬ አይደበቅ ።