ሕይወቴን የለወጠው መልክት - Appeal for Purity

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 123

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki ehite meliktish betam new liben yenekaw geta yesus yibrikish.

  • @mesikonjo3386
    @mesikonjo3386 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ በዚህ ባለሁበት መከራ ውስጥ መቆም እንድችልና ደግሜ ተስፋ እንዲኖረኝ የሚያደርገኝ የአንች አስተምሮት ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ሙሉ ከአንችና ከዘርሽ አይለይ ብሩክ ሁኝ ባለትዳር ነኝ ግን አስጨናቂ ህይወት ውስጥ ነኝ

  • @eyesusigetanew1857
    @eyesusigetanew1857 3 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ ተባረክ

  • @netsigold7080
    @netsigold7080 5 ปีที่แล้ว +1

    መሲ ጌታ ይባርክሽ !
    ሁሌም የምታስተምሪው ነገር በራሱ ጥሩና እውቀት ቢሆንም ግን public ላይ ልንናገረው ልንስብከው ልናሳየው ልንጫወተው ይገባናል ብዬ የማምነው (ለሚስሙት ስዋች ሁሉ የፀጋ ቃል እና የመለወጥ ሙሉ ብቃት ያለው የህይወት ቃል የጠራው የ እግዚአብሔር ቃል እንደወረደው ስንናገር ነው) ዛሬ የተናገርሽው የእግዚአብሔር ቃል አምናለው በሰዎችህይወት ውስጥ እውቀት ብቻ ሆኖ ስዋች ጋ እንደማይቀር በርግጠኝነት እነግርሻለው ለምን? ብትይ አንቺ እራስሽ ምስክር ነሽ ከብዙ እውቀቶችሽና ትምርቶችሽ ሁሉ ይህ በልጦ ህይውትሽን,ቤትሽን,ልጆችሽንና መጪውን generation እንደለወጠ አንቺ ባንቺ ህይወት ምስክር ነሽ እኛም እንዲው ሙሉ ምስክሮች ነን ስለዚ መሲዬ እንወድሻለን እንዲ ውብ የሆኑ የእግዚአብሔር ቃል ላይ አተኩሪልን ሁሌም በልቤ ይህንን ብትይ እል ስለነበር ነው አመስግናለው

  • @saramohd6512
    @saramohd6512 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የሰውን ልጅ የሚያሰመልጥ ክብር ለገናናው ለኢየሱስ ይሁን

  • @ferehiwotchalabiru9835
    @ferehiwotchalabiru9835 5 ปีที่แล้ว

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 5 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ. !!!

  • @etsegenetendrias1687
    @etsegenetendrias1687 5 ปีที่แล้ว +1

    እግ/ር አብዝቶ አንቺንና ቤተሰብሽን ይባርክ፡፡ እግ/ር የሚድኑ ሰዎችን በመስጠት ይባርካችሁ፡፡

  • @misganayohanes9574
    @misganayohanes9574 5 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስ ባንቺ ተጠቅሞ ለዚህ ጊዜ የሚጠቅም የሂወት ቃሉን እያስተማረን ስላለ እግዚኣብሔርን አመሰግናለሁ ።

  • @bekeludesta2225
    @bekeludesta2225 3 ปีที่แล้ว

    I love this message. Tebarekilign!!!!

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ ይለልም ቃል የለኝም ብሩክ ሁኝ ቀሪ ዘመንሽ የተባረክ ይሁን አሜን🙏

  • @tsehaytemes1718
    @tsehaytemes1718 5 ปีที่แล้ว +1

    ሃሌሉያ ስለዚህ ስለከበረው ቃሉ ጌታ ይመስገን እሰይይይይ

  • @qa8399
    @qa8399 5 ปีที่แล้ว +2

    ጊታ የሱስ ይባረክ!
    የሰማይ አምላኽ ይባርካቹ!

  • @slamamm919
    @slamamm919 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ጌታን በጣምእወደዋለው ግን ለምን እደወነ አላቅም እደቃሉ መንር አልቻክም ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ እዳች ለጌታ ታማኝ ብወን ምኛቴ ነው።

  • @tsehaytemes1718
    @tsehaytemes1718 5 ปีที่แล้ว +3

    የክርስቶስ ሰላም ና ጸጋ ለአንቺና ለቤተሰቦችሽ ይብዛላችሁ ዶ/ር መስኪ ተባረኪ !

  • @marthakibatu4258
    @marthakibatu4258 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶክተር ዋውውው

  • @tigistsisaysisaye3496
    @tigistsisaysisaye3496 5 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር መሲ ትምህርቶችሽ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ ተባረኪ

  • @deborakonjo8901
    @deborakonjo8901 5 ปีที่แล้ว

    Yanhene yewede ehtahnene mnegede yakenalshi Egzabhare yenana yemselohane hewete yakenalene🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @rodasteklit6050
    @rodasteklit6050 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ የሱስ ትዳርሽ ልጆትድ ዘመንሽ ይባክ

  • @felekechhailemariam9118
    @felekechhailemariam9118 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ዶ/ር መሲ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @eysuseselamnew2484
    @eysuseselamnew2484 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባርኪልኝ ደስ የሚል ትህትና በኢየሱስም ይብዛልሽ መስክዬ!!

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you ! የጠፍውን ልፈልግና ልያድን ክርስቶስ መጣ !!!

  • @melatsentyw1458
    @melatsentyw1458 5 ปีที่แล้ว +3

    ዘመናችው ይባረክ አችም ባለቤትሽም የኔ መልክትነው

  • @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል
    @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባርክ መሲ ተባርኩ

  • @tsehaytemes1718
    @tsehaytemes1718 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንን ክብር ለኢየሱስ ይሁን!

  • @bezawitabebe394
    @bezawitabebe394 5 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkesh meskiye.

  • @marthayohannes645
    @marthayohannes645 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @bekeludesta2225
    @bekeludesta2225 3 ปีที่แล้ว

    May God bless you!!!!

  • @alemmengistu2743
    @alemmengistu2743 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 3 ปีที่แล้ว

    God bless your mind

  • @rb2782
    @rb2782 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow what a wonderful message.. ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ 👏

  • @gelayegebeyeu880
    @gelayegebeyeu880 4 ปีที่แล้ว

    God bless you!!!

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 5 ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ ስላም ለአንቺና ለቤተስብሽ ዋው ግሩም መልክት ነው ተባረኪ ደሞ ስወድሽ እኮ ተይኝ አልኩሽ በርቺ ጎበዝ ውብ ሴት!

  • @dawittadesse308
    @dawittadesse308 5 ปีที่แล้ว

    Talaqe set, Egezhabher kezi yibelet ye qalhun mulate yebezaleshi ,yanchen bet EGEZHABHER YESERA.❤

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 5 ปีที่แล้ว +1

    Tbarkuln yabzalachu

  • @TigistamenbetkikiltebarkamenTi
    @TigistamenbetkikiltebarkamenTi 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Tebarku. Geta yesus yebarkachu♥♥♥♥♥

  • @ህሩትየጌታልጄእየሱስጌታነ
    @ህሩትየጌታልጄእየሱስጌታነ 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ በብዙ ፀጋ

  • @melatmogessmelatmogess248
    @melatmogessmelatmogess248 5 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ነዉ የምወድሽ የምትሠጪን ትምህርት እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ God bless❤❤❤❤❤

  • @mekedesmekedes6774
    @mekedesmekedes6774 5 ปีที่แล้ว

    የተወደድሽ የእግዚአብሔር ልጅ ተባረኪልኝ

  • @rony46vlogs97
    @rony46vlogs97 4 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏

  • @ethydinku2013
    @ethydinku2013 4 ปีที่แล้ว

    Amen! Thank you!

  • @ok4757
    @ok4757 5 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩልኝ በብዙ🌹💕😍💐💘💔💙💚💐💕🌹😍💚💙💔ስውድሽ 😘

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 5 ปีที่แล้ว

    Amennnn yenea konjooooooo tebareki huleam temertesh tetekemegal

  • @HirutJimma
    @HirutJimma 5 ปีที่แล้ว

    Yes, Jesus is savoir!!!!!!

  • @meseretegu1741
    @meseretegu1741 5 ปีที่แล้ว

    Yetabareksh nesh you and your family's God bless you ክብር ሁሉ ለ ጌታ ይሁን

  • @ሰላምለአለም-ኰ2ኰ
    @ሰላምለአለም-ኰ2ኰ 5 ปีที่แล้ว

    Gata eko newu amen tebareku

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 5 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ ይባረክ ከነ ቤተሰብሽ

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 5 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeen Tebarki Mesiki

  • @eyesusyadinale4048
    @eyesusyadinale4048 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen simu yibareki🙏🙏🙏
    geta iyesusi zemanacihuni abizito abizito yibarikachihu❤❤😍

  • @ayantutdegefa9500
    @ayantutdegefa9500 5 ปีที่แล้ว

    God is truly using you! That's all I can say!
    Blessed be God who has called us from this messy world as we are! May He bless you even more!!

  • @mekdesmulugeta1305
    @mekdesmulugeta1305 5 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ ይባረክ መሲዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @meseretgezu2963
    @meseretgezu2963 5 ปีที่แล้ว +1

    መሲየ የኔ ቆንጆ በአንችይ በጣም ተጠቅማለሁ ተባረኪ

  • @beamanforgod8417
    @beamanforgod8417 5 ปีที่แล้ว

    ገበዝ በርቺ!

  • @kibbetube
    @kibbetube 5 ปีที่แล้ว

    Tebareklgn

  • @gerryayele9937
    @gerryayele9937 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ መስኪዬ እወድሻለው

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 5 ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @gelayegebeyeu880
    @gelayegebeyeu880 4 ปีที่แล้ว

    It's amazing , wishing you & your family God give you long life!!!

  • @liyamengeste5888
    @liyamengeste5888 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ! ❤️

  • @shalomhaile7907
    @shalomhaile7907 5 ปีที่แล้ว

    Zemenishn betesbishn geta abzito yibarkachu.

  • @albazavello4932
    @albazavello4932 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen God bless you and your family

  • @gardienigatu8114
    @gardienigatu8114 5 ปีที่แล้ว +1

    thanks. Really it is helpful. Egziabhier ageleglotun yasefaleshi

  • @leelove6134
    @leelove6134 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 5 ปีที่แล้ว +1

    God blessed all family all the time again

  • @ok4757
    @ok4757 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው አሜን 🙏🙌💐😘😍

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 3 ปีที่แล้ว

    አሜሜሜን ታበራኩ

  • @nemonaalem4471
    @nemonaalem4471 3 ปีที่แล้ว

    What a blessing day today..2021

  • @adanchdegu8424
    @adanchdegu8424 5 ปีที่แล้ว

    ልጤቅየይሽ የምፈልገው ነገር አለ ጌታ በአንቺ ተጠቅሞ አስተምሮኛል ነገር ግን ጥያቄዬን ላንቺ ብቻ ነው መላክ የፈለኩት እባክሽ ኢሜልሽን ብታስቀምጪልኝ ደስ ይለኛል

  • @samrawitpaulos7375
    @samrawitpaulos7375 5 ปีที่แล้ว

    Amen God blessed him

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 5 ปีที่แล้ว +1

    Angagrsh des sil😍😍😍💙💙💙

  • @loveethiopia7958
    @loveethiopia7958 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አንቺም ባለቤትሸም ተባረኩ

  • @ruthenjebo7780
    @ruthenjebo7780 5 ปีที่แล้ว +2

    እስከምጫርስ በ እባ ነው የሰመውት ታበረክ ፀጋውን የብዛልሽ

  • @molla27
    @molla27 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መስኪ ሽክ ብለሻል ደስ ይላል

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 5 ปีที่แล้ว +1

    This massage is for me directly 😢🙌🙏 stay blessed Meskiye 👌🏽👏

  • @ረድፍቅር
    @ረድፍቅር 5 ปีที่แล้ว

    የኔ 1ኝ ተባረኪ

  • @hanajessilord3123
    @hanajessilord3123 5 ปีที่แล้ว +1

    Tabks

  • @yonasdarsema7487
    @yonasdarsema7487 5 ปีที่แล้ว

    you are blessed

  • @awindowofhope4254
    @awindowofhope4254 5 ปีที่แล้ว

    Wow wonderful preaching stay blessed!!!

  • @hanitultulaneng8533
    @hanitultulaneng8533 5 ปีที่แล้ว

    Wow tebarki

  • @hiwetasmerom135
    @hiwetasmerom135 5 ปีที่แล้ว

    Tebarkeu 😍😍😍😍😍

  • @hanajessilord3123
    @hanajessilord3123 5 ปีที่แล้ว

    Tabaraku❤❤

  • @teresasouth1928
    @teresasouth1928 5 ปีที่แล้ว +1

    Bless you more.

  • @እድላዊትሃይለኢየሱስ
    @እድላዊትሃይለኢየሱስ 5 ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @yenenehmulatu2967
    @yenenehmulatu2967 5 ปีที่แล้ว

    You are always so great , I am from Unique 7000 in Addis.

  • @hananiguse5821
    @hananiguse5821 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much for shearing
    Rega yalesh ehtachin enameseginalen egziabher baleshibet amilak yitebikish hasabishin cherishe alsemawum mikirish betam des yilal
    Subscribe arigeshalewu nurilegn. Ehte ken balbetish ken lijochish ken mela betasabish

  • @demelashawoke4409
    @demelashawoke4409 5 ปีที่แล้ว

    እንዲሁ ስለምወድሽ ባላዳምጥም ላይክ ማድረግን ደጋግሜ የደውሉን ምልክት ሳልነካ አላልፍም

  • @biblicalfacts3409
    @biblicalfacts3409 5 ปีที่แล้ว

    May God Bless You!

  • @merryyegetalij9476
    @merryyegetalij9476 5 ปีที่แล้ว

    God Bless You More

  • @mahaletgirmamahaletgirma2260
    @mahaletgirmamahaletgirma2260 5 ปีที่แล้ว

    Geta ybarkachhu

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 5 ปีที่แล้ว +1

    የዮሃንስ መልእክት ሳይሆን የዮሃንስ ወንጌል ብለሽ ብታስተካክይ ዶክተር መሲ ተባረኪ

  • @hanayonas3333
    @hanayonas3333 5 ปีที่แล้ว

    God bless you.. .gorgeous family

  • @rja3401
    @rja3401 5 ปีที่แล้ว

    stay blessed

  • @Selamkassa-f7b
    @Selamkassa-f7b 5 ปีที่แล้ว

    God Bless You!!

  • @godismain1958
    @godismain1958 5 ปีที่แล้ว

    Tebareku tsegaw yebzalachu

    • @miesganaabedela5921
      @miesganaabedela5921 5 ปีที่แล้ว

      Tebareku Eyesus ewnetetegna wedaje, Afekari , yekerbay yale mekniyate ye -miwede yekemesew yawekewal nu wedeze geta.

    • @yonastibebu1408
      @yonastibebu1408 5 ปีที่แล้ว

      Wow yegeremal enkuan geta redash bless you meski

    • @yonastibebu1408
      @yonastibebu1408 5 ปีที่แล้ว

      Merci bless you

    • @salemamanuel9244
      @salemamanuel9244 5 ปีที่แล้ว

      Amen may God bless you

  • @derejeersedo9224
    @derejeersedo9224 5 ปีที่แล้ว +1

    Dr mes..ተበርከሸል ተባራክ
    ደጋግሞ ሰብስክረብ የምቻል ብሆን 1000....

  • @jesusmetamegnaye5485
    @jesusmetamegnaye5485 5 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🏾

  • @senayttadel6150
    @senayttadel6150 5 ปีที่แล้ว

    amen

  • @demelashawoke4409
    @demelashawoke4409 5 ปีที่แล้ว

    መሲዬ አንዳንዴ አደምጥሻለው ነገር ግን እንዲሁ ስለምወድሽ ሰብስክራይብ ደውል እንዲያደርጉ እመክራለው ግዜ ያላችሁ ተጠቀሙባት

  • @kidestkidane5626
    @kidestkidane5626 5 ปีที่แล้ว

    God bless you, you are amazing!

  • @MA-ww1fw
    @MA-ww1fw 5 ปีที่แล้ว

    👍🌷

  • @mekelesalemayehu9706
    @mekelesalemayehu9706 5 ปีที่แล้ว

    I have 5 old son I want help from you how found you