🛑አከራካሪው የኢየሱስ በስጋው ፍጡር ነው / አይደለም ? አስተምህሮት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มิ.ย. 2024
  • #ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል
    እንኳን ወደ ‪@One_church_12‬ በደህና መጣችሁ!!!የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ አምልኮት ፣ ታሪክና ቅርስ፣ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ የበጎ አድራጎትና ልማት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ማሳወቅ፣ ማስተማርና አወንታዊ ለውጥ ማምጣት ሲሆን እንዲሁም በዚህ ቻናል ሀሳብ አስተያየታችንን በነፃነት መስጠት እንችላለን፡፡ subscribe like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
    tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድል አቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
    orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
    ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
    በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
    ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
    አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, l, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, #libonatubeልቦናቲዩብ
    ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ , ethioforum,ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
    ORTHODOXTUBE ethiopia orthodoxorthodox mezmur, orthodox mezmur amharic, orthodox film amharic, orthodox mezmur abel mekbib, orthodox tewahdo mezmur, orthodox sibket, orthodox mezmur 2023, orthodox easter, orthodox mezmur tinsae, orthodox mezmur mirtnesh

ความคิดเห็น • 20

  • @tsega8955
    @tsega8955 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን🎉

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራኖች❤❤❤❤

  • @yordikefile
    @yordikefile 17 วันที่ผ่านมา

    Bewunt enatin mesamati des ayelem 😢😢

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 17 วันที่ผ่านมา +1

    ታላቁዬ ተባርክ ወንድማችን❤🙏

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጅብሪል ወንድማችን አኬ ስህተት እንዳልሆነ በአፍህ ስለመሰከርክ ጎበዝ ለሌላ ጊዜህ ለመቃወም ሳይሆን ለማወቅ ለማሳወቅ እንበርታ። ወንድሞቸ‍እህን መናፍቅ ያልከውን ይቅርታ ጠይቅ።

    • @magikassu7453
      @magikassu7453 16 วันที่ผ่านมา

      አንቺን ሊቃውንት ነሽ ማን ነሽ? ፈራጅ የሰረገሽ ሰውን ለመናቅ
      ያበቃሽ በማታቂው ነገር ሰውን አንተ ስህተት ሌላው ትክክል ይቅርታ ጠይቅ ለማለት እውነትን ቤተክርስቲያንን ነው እየተከተልሽ ያለሺው የግለሰብ ተከታይ ነሽ ተራ ምእመን ነሽ አለቀ ይሉቁን እውነትን ለማወቅ ብትበርቺ ይሻልሻል ተቸገርን አሉ

    • @lejleulaleul
      @lejleulaleul 15 วันที่ผ่านมา

      @@magikassu7453 አንተም ተራ ነህ አትርሳ😏

  • @user-kt1nv9it3y
    @user-kt1nv9it3y 16 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ካወቁ ማስተማር እንጂ አሽሙሩ ምንድን ነው ሲያስጠላ መስማት እራሱ አልፈልግም ነገረኛ ሴት ነው እሚመስል ኤጭ

  • @tamirat04
    @tamirat04 16 วันที่ผ่านมา

    የመታወቂያው ምሳሌ ተስማምቶኛል። ፍጡር ፈጣሪ በሚለው ፍጡር መታወቂያ ከሆነ ሰው ም አምላክም በሚለው ውስጥ ሰው መታወቂያ መሆኑ ነው ማለት ነው ስለዚህ ሰው ይባላል እንጂ ሰው አይደለም ወደሚል ገደል ይጨምራል። ታናሼ መጨረሻህን ያሳምርልህ። እያፈረስክ ያለኸው የቅዱሳን አበው ድንበር ነውና ይፋረዱሃል። ያውም ከውስጥ ሆነህ የምንደው

  • @tamirat04
    @tamirat04 16 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የሚያሳዝነው የአባቶችን ትምህርት አንድ ወጠጤ ያለምንም ከልካይ ከደካማው አዕምሮ ያፈለቀውን ክህደት በክርስቶስ ትምህርት ላይ ሲዘራ አንድ ሰው ይጥፋ እረፍ የሚለው? የሚያነበውን እንኳን ማስተዋል የማይችል ደካማ። ፈጥሮ ተዋሃደ የሚለውን አንብቦ ሳይጨርስ ቃል ለተወሐደው ሥጋ ፈጣሪው ነው ብሎ ማመን የተወገዘ ነው ብሎ አወጀ። የገማ ብለህ የሰደብከው የመንፈስ ቅዱስ ትምህርት ልትቀብረው የምትደክመው እውነት በከሀዲያን መቃብር ላይ ቆሞ እዚህ ደርሷል ላንተም ከዚህ የተለየ አይደለም። የሚገርሙ የአጃቢዎቹ ዝምታ? በሃይማኖት ይሉኝታ የለም።

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q 17 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የዚ ሰውየው ትምሀርት መስማት ሆነ ማየት አልፈልግም ምክንያቱም ለወንድሞቹ ይሳሳቱ አይሳሳቱ ሊቃወንት ነው የሚያቁት አሽሙር አርጎ መናፍቅ ሲል ሰማሁ አንድ!! ሁለተኛ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ጥንት ታአብሶ አላት ይባላል የላትም በሚል ክርክር የተጠቀመው ለወድሞቹ ሲያቃሺሽ የገማ ትምህርት ነው አለ ስለዚ መጀመሪያ ንስሀ ይግባ ራሱ ከዛ ለኛ ላስታምር ከልሆነ ዘወር በል።

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g 16 วันที่ผ่านมา

      አኬም ሆነ ሌሎች አልተሳሳቱም እራሱ ታላቁ አምኗል ግን ወንድሞችን እንደዛ ማበሻቀጥ መናፍቅ ማለት አይገባም እሱ ብቻ ሳይሆን ብዙ የማልጠብቃቸው ሰዎች ወንድሞች እንደተሳሳቱ አርገው ሲያወሩ ደንግጫለው የቤ/ክ ትምህርትን እንወቅ እናንብብ የሐዋርያትን ትምህርቶች አንብቡ❤❤❤

    • @chanietsehay7477
      @chanietsehay7477 16 วันที่ผ่านมา

      እኔ እራሱ ልሰማው አልፈልግም ደግሞ አሸሙሩ ደግሞ አያድርስ ነው

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 17 วันที่ผ่านมา

    አኬ ወዴት ነህ?

  • @yordikefile
    @yordikefile 17 วันที่ผ่านมา

    Gin medenew alsmek ato taleku

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 17 วันที่ผ่านมา +1

    ይሔ “ታላቁ” የሚባል ሰውዬ እስካሁን ስሙን አልቀየረም? ታላቁ ስትሉት ነው የልብ ልብ የተሰማዉ: ራሱን ሊቅ አድረጎ:: አይፈረድበትም፡፤

    • @user-ye3sg9ft3z
      @user-ye3sg9ft3z 17 วันที่ผ่านมา

      ሰው ከመውቀስ ይልቅ እራሳችን እንፈትሽ

    • @user-cs4oo2bu7q
      @user-cs4oo2bu7q 16 วันที่ผ่านมา

      ምን አገባህ? አንተ መናፍቅ ነህ

  • @magikassu7453
    @magikassu7453 16 วันที่ผ่านมา

    እምታሰደቡ ሰዎቸ ግን እውነት ኦርቶዶክስ ናቹ? ኦርቶዶክሳዊ መምህራንን እና ካህናትን እሚያከብር ነው

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn 17 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ስነ ምግባር ይኑርህ ሲቀጥል ይህን ትምህርት እዴት እንደ ሚባል ከሊቀሊቃውንት በትር ማሪያም ጋር ተማር አሽሙርኛ ሴት😏