bermel Georgis አገልጋዮቹ የተመረጡ ናቸው መናፍስቱን ኪዳነምህረት ወደ ሲኦል.. | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

ความคิดเห็น • 165

  • @firehiwotbezabeh5388
    @firehiwotbezabeh5388 หลายเดือนก่อน +32

    ምን አይነት ንፁህ ልብ አለሽ ላንች እንደተደረገ ለኛም ይደረግልን አሜን

  • @simret.bereket6400
    @simret.bereket6400 หลายเดือนก่อน +18

    ስም እቲ ልዑል እግዚኣብሔር ይኽበር ይመስገን፡ብምሕረቱ ይጠምተና😢

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml หลายเดือนก่อน

      አሜን ምዓሬይ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ หลายเดือนก่อน +27

    ያሳደከኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኛዉ እኔንም በሰደት የምሰቃይ ሃጢያተኛ ባሪያህን አስበኝ😭😭💒

    • @ShdhHdhs-d3p
      @ShdhHdhs-d3p 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ሁላችነንም ይጠብቀን

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 8 วันที่ผ่านมา

      ቅዱስ ገዮርግስ ሆይ ለኔ ሃጥያተኛ ባርያህ ለደጅህ ኣብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq 5 วันที่ผ่านมา

      Semeatu kidus georgis ledejih abkagne Amen Amen Amen 🙏

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 3 วันที่ผ่านมา +1

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚቀርቡት ሁሉም ወዛቸው ደስ ሲል ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 หลายเดือนก่อน +17

    የመቤቴ ኪዳነምህረት ስራዋ እጅግ የሚገርም ነዉ የአምላክ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት አምላክ መድሐንያለም ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን ::

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 หลายเดือนก่อน

      መድኃኒአለም 💙💛❤️💚🙏🙏🙏

  • @דודהגדול
    @דודהגדול 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን ያድርሰኝ ከመሬቱ አሜን ይሁን ይደረግልኝ ብቀርም በእጁ ያድርሰኝ ለመንደሩ አሜን❤

  • @user-sl3vf1jq6z
    @user-sl3vf1jq6z หลายเดือนก่อน +12

    ሰማእቱ አባቴ ሆይ የሠማሁትን ባይኔ እንዳይ ፍቃድህ ይሁንልኝ

    • @semret8073
      @semret8073 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እህቴ 🙏

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 หลายเดือนก่อน

      አሜን!

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 7 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen

  • @AbnetewnetumekonenAbnetewnetum
    @AbnetewnetumekonenAbnetewnetum 5 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን እግዚአብሔር እባክህ ለኔም ፍቀድልኝ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን።

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ หลายเดือนก่อน +13

    ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ ለኔም ደረሰለኝ ኪዳነምህረት እናቴ

  • @eyeruskifle-gy8yk
    @eyeruskifle-gy8yk หลายเดือนก่อน +8

    ንግስተ ብርሃን እያላችሁ ፀልዩልኝ የምሄድበት ገንዘብ የለኝም ለደጁ ያብቃኝና እመሰክራልሁ ፀልዩልኝ

  • @SaraSara-nc9tg
    @SaraSara-nc9tg หลายเดือนก่อน +9

    በኔ በሀጤ አተኛዋ ዘመነ ይህንን ተአምር መስማቴ እግዚአብሄር ይመስገን እዳሀጤአቴ ሳትቆጥር ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 3 วันที่ผ่านมา

    እህታችን ላች የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኔም ትደረስልኝ ከታሰርሁበት ትፍታኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስራቴ ፍታኝ ድረስልኝ አባቴ ያሳደከኝ ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምስክርነት አብቃኝ

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml หลายเดือนก่อน +3

    አባክህ ቁድስ ጌርጊስ አባትየ ለድጅህ አብቃኝ አና ፈውስይ 😭😭😭😭🙏❤️

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ያብቃን

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም หลายเดือนก่อน +1

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም በቸርነቱ ይድረስለን

  • @AlmeAlme-r3b
    @AlmeAlme-r3b หลายเดือนก่อน +1

    እርጋታሽ እራሱ ደስሲል ለደርባባዋ የደረሰችልሽ ድንግል ማርያም ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc หลายเดือนก่อน +3

    ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ስሙ ይተመስገን ይሁን አሜን በእውነት ለወንድማችን እንዲሁም ለእህታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እንኳን ደስስ አለሽ እህታችን ጨርሶ ይማርሽ አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛም ለደጅህ አበቃን። የአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት እናታችን ለአንቹ የደረሰ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን ከስደት በሰላም መልሶን ለደጁ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @MegaSolomon100
    @MegaSolomon100 หลายเดือนก่อน +5

    የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው! እህታችን ላንች የተደረገልሽ ድህነት ለእኛም ይደረግልን ክብርና ምስጋና ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን ክብር ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን የቅድስት ሥላሴ ባልሟል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔን ኃጥያተኛውን ልጅህንም ምከደጅህ ወስደህ በጠበልህ ፈውሰኝ ከእግዚአብሔር ጋር በምልጅህ አስታርቀኝ አሜን ቅድስት እናቴ ኪነ ምህረት ባክሽ ይቅር በይኝ

  • @kokobeworku
    @kokobeworku หลายเดือนก่อน +23

    ላንቺ የደረሱ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት ለእኛም ትድረስልን

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት እንዴት የታደልሽ ነሽ የኔናት😥💔 አላሣፈረችሽም ያመንሻት የወደድሻት እናትሽ ደረሠችልሽ የኔ የዋህ የዋሆችን እናትና ልጇ ይወዱዷቸዋል የዋሆች ለአምላክ ቅርቡ ናቸው የዋህ ልብ ይስጠን🤲🤲🤲

  • @BereketenegusBerekete
    @BereketenegusBerekete หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብኤር ድንቅ ነው ለሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለእመ ብርአን እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ለአባቴ ቅዱስ ሚካኤል ለራማው ልኡል ገብርኤል ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ለድጋሚ ለደጅ አብቃኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @HabasiKarita
    @HabasiKarita 23 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ላንች የደረሰ ለኔም ይድረስልጅ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ሰማእቱቅዱስጊዮርጊስአባቴላንችየደረሰለኔምይድረስልጅለደጅህአብቃኝአባቴአሜን ❤

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew หลายเดือนก่อน

    Enanem keni batesboche wedie kedusi geyorgise yabkanee 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ክፋታችንን በደላችንን ሳይቆጥር በቅዱሳኑላይ ምህረትን ስላደረገልንስሙ የተመሰገነ ይሁን ሰማዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 หลายเดือนก่อน +6

    ልብ የሚያረጋጋ ግሩም እምነት ከእርግጠኛነት ጋ በተጣመረ መልኩ አሳይተሽናል። እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 หลายเดือนก่อน +1

    መታደል ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @amsalusisay-j6s
    @amsalusisay-j6s หลายเดือนก่อน +2

    ሰማዕቱ ለእግዚአብሔር ቅዱስ ጊዎርጊስ ለእህታችን እንደደረሰላት ለእኛም ይደረስልን!ለፈውስ ለምስክርነት ቅድስት ስላሴዎች ያብቁን!?

  • @Saraburtukala-kb8cz
    @Saraburtukala-kb8cz 14 วันที่ผ่านมา

    ሰመዓቱ አባቴ ልጁ ያብቃን

  • @MertiAbi-jf7nt
    @MertiAbi-jf7nt หลายเดือนก่อน +5

    ቀነውብሽ በእውነት ንጹህ ልብ ስላለሽ ነው ይሄ ሁሉ ታምር የተደረገልሽ እናታችን ኪዳነምህረት እና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንች እንደደረሱልሽ ለእኛም ይድረሱልን ቅዱስ ለሆነ ቦታቸው እና ታምራታቸውን አይቼ ለምስክርነት ያብቃል

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 หลายเดือนก่อน

    ቃል ለሰማይ ለምድር ይድረሰው ለደጁ ያብቃኝ እንጅ ወደ ቤቴ ሳልመለስ እመሰክራለሁ ለደጁ ያብቃሺ ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ
    @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ หลายเดือนก่อน +4

    ላቺየደረስች ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እኛንም ታስበን ሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ እኛንም በንስሀ እድንረግጠው እሱ ይፍቀደልኝ እዲከፈት ፀሎዩ እኔጨንቆኛል መጥቺ ደጁ እስከምረግጠው እሱከፈቀደልኝ😢😢😢😢

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ หลายเดือนก่อน +2

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ላንቺ እንደደረሠልሽ ለኛም ይድረስልን እመቤታችን ትድረስልን ውድ ወገኖቼ በስደት የሆድ ህመም እየተሰቃየሁ ነው በፀሎታችሁ እርዱኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ አትትሱኝ በስደት እንዳልቀር 😢😢😢😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @abebatadege7708
    @abebatadege7708 หลายเดือนก่อน +6

    እናቴ ኬዳነምህረት ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን🙏🙏🤲🤲🤲

  • @Ase-t5z
    @Ase-t5z หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን አሜን😊

  • @negestretta1307
    @negestretta1307 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @debregebru771
    @debregebru771 หลายเดือนก่อน

    ሠማእቱ እባክህ ደጅህን አስረግጠኝ ግን ለቅጣት ሳይሆን
    ለኔሞ ለቤተሰቤም ድህነት ይደረግልን አሜን::

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 4 วันที่ผ่านมา

    ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @ZdKebede
    @ZdKebede หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅደስ ጊዮርጊስ❤❤❤❤

  • @mekdikik6293
    @mekdikik6293 หลายเดือนก่อน

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእኔን የሀጢተኛዋን ባሪያህን አስበኝ

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ከስደት ወጥቼ🤲🤲🤲

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +5

    ለአንቺ የደረስች ድንግል እናቴ ለእኛም ትድረስልን እህታለም❤በነገራችን ላይ ያልተደረገለት ሰው ያለም አይመስለኝም ስይጣን በየቀኑ አዲስ ፈተና ያመጣል እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ስራ ይስራል የእኔ ተነግሮ አያልቅም😊

  • @דודהגדול
    @דודהגדול 14 วันที่ผ่านมา

    እውነተኛ እህታችን ካመሰገነቻችሁ ዘንድ ይቆጠርላችሁ እህታችን የድንግል ልጅናትና ከኢስራኤል ምስጋና በክብር ይሁንላችሁ ካልያም አምላኬ ፈጣሪ ኢስራኤል ይፍረድ ቸር ያሰማን አሜን በሰማተ ፍላጎታ ፃዲቅ አማን ይደረግላት

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew หลายเดือนก่อน

    Selame lenatee yehuune yegzahbhre batesboche 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የመብርሀን ስራ❤ እልልልልልልልልልልልል
    እሰይ የኔናት እንኳን ማረችሽ የኔ ውድ❤ማንም አይታመም❤ ማንም አይሰቃይ❤ ማንም አይቸገር😥💔

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ከብር ምሰጋና ይሁን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MkMagga
    @MkMagga หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yimesgen Emebrehen kibr misgana yidresat lanchi yederese legnam tidresilin Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shola-j5r
    @Shola-j5r หลายเดือนก่อน

    Sematu qiduse giworigesi ladeji abeqanyi❤❤❤

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ተራ መቼ ነው አባቴ ቅዱስ ጊዎርጊስ እናትአለም ኪዳነምህረት?

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 7 วันที่ผ่านมา

      Yeniem mechie😢😢😢😢

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 หลายเดือนก่อน

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አቺን የሰማች እናቴ ኪዳነምህረት ለኛም ንም ስደተኛ ልጆቻን ትጎብኘን አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @AM-vj8oc
    @AM-vj8oc หลายเดือนก่อน +2

    የሰማእቱ በረከት በኛም ላይ ይደረ ።

  • @kiduszeni8122
    @kiduszeni8122 หลายเดือนก่อน +1

    ለናተየደረሰለኔም ለባለቤቴምይድረስልን።ለምኑልኝእባካችሁን

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 หลายเดือนก่อน

    Amen!!!

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa หลายเดือนก่อน

    Unet lilish mfelgewu xelyilij bexelot demo berchi egziabhier benxhna yanurish egziabhier kefeqedewu wey anchi weym endanchi ystej tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuAlmu-r4q
    @EmuAlmu-r4q หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ይስራል❤❤❤

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy หลายเดือนก่อน +10

    ላንች የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤😢

    • @MedanitYitna
      @MedanitYitna หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ หลายเดือนก่อน

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 หลายเดือนก่อน

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን

  • @MertiAbi-jf7nt
    @MertiAbi-jf7nt หลายเดือนก่อน +4

    ቀነውብሽ በእውነት ንጹህ ልብ ስላለሽ ነው ይሄ ሁሉ ታምር የተደረገልሽ; እናታችን ኪዳነምህረት እና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንች እንደደረሱልሽ ለእኛም ይድረሱልን ቅዱስ ለሆነ ቦታቸው እና ታምራታቸውን አይቼ ለምስክርነት ያብቃል

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉 አሜን ላች የደረሰ ለኛም ይደረግልን ❤❤❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ หลายเดือนก่อน

    መቸ ነዉ ደጂህን የምረገጠዉ አባቴ ሰማህቱ 🙏

  • @genzebmangstu5934
    @genzebmangstu5934 3 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 หลายเดือนก่อน

    ንግግርሽ ስነስራትሽ አገላለፅሽ እንዴት ደስ ይላ ል እህቴ ላንቺ የደረሰልሽ ሰማቱ ለአጥንቶቹ የማይሳሳው እኔን ሀጥያተኛዋን እቤቴ ፈዝዥና ደንዝዥ የተቀመጥኩትን ለደጅ ያብቃኚ

  • @דודהגדול
    @דודהגדול 14 วันที่ผ่านมา

    መልስ በማንነተክርስቲያን ኦርቶዶክስ በድንግል አንድነቷ አለና መሐሪው ኢማኑኤልልልል እየሱስ ክርስቶስ አሜን ይድረስልኝ እንደልቡ አሜን❤

  • @Aragsh
    @Aragsh หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ስማአት እያላችሁ በፆሎት አስብኝ😢😢

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib หลายเดือนก่อน

    Ye kidus georgis amilak yetmsgene yehun 🙏🙏🙏

  • @EnatZewda
    @EnatZewda หลายเดือนก่อน

    በፆሎታችሁ አስቡኝ ጽጌ ማርያም ብላችሁ በስደት ነው ይልሁት እኔንም ለደጁ እንዲያበቃኝ

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob2692 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ የፈቀደዉ ይሁን እኔይ ደካማ ነኝ

  • @merymery7248
    @merymery7248 หลายเดือนก่อน +1

    በፆሎታችሁ አስቡኝ ይህን የምታዩ የክርስቴን ወገኖቾ ሙሉ የህዝበእ ክርስቴን ሀፄተኛአ የምሆን እታችሁ ሁለተ ኪዳን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @askalezelelew8322
      @askalezelelew8322 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያስብሽ በማያልቀው ቸርነቱ ይግባኝሽ

  • @hhhvj
    @hhhvj หลายเดือนก่อน +4

    ሰማቱ ሰው አርገኝ😢

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማቱ ቅድሰጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤

  • @eskedarfitaye1315
    @eskedarfitaye1315 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @StmarryTega
    @StmarryTega หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ የምወዳት ኪዳነምህርት ሙርተኞችን ገስፃ ታድነኝ ዘንድ ፀልይልኝ!!! እኔም ለዘመናት ወተት እንኩን ብጠጣ ያስመልስኝ ነበር ጥቁርውሀ ማርያም መተት ሆኖ ለካ እስከመጨረሻው አዲነችኝ !!!አሁን መልክ ቀይረው እየመተቱ አስረውኛል።

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ብቻ ነኝ ጸበል የምፈራው😢 ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መጥቼ እስክተመቅ , በምጠጣው ጸበል ያለብኝን እርኩስ መንፈስ እሰርልኝ😢 እህቴ :ጎደኛሽን ተጠንቀቂያት ::በግልጽ አሳየቶሻል

    • @MedanitYitna
      @MedanitYitna หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ እ/ር ያክብርልኝ።

    • @babys7570
      @babys7570 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነው ሰው ማመን ቀብሮ ነው ብላለች ቀበሮ ሰማአቱ ላንቺ አንደደረሰ ለኔም ይድረስ አሜን 😢😢

  • @TesfayeBogale-n5b
    @TesfayeBogale-n5b หลายเดือนก่อน +51

    ወንድማችን ዘማሪ ዳዊት ክፍለ ሀገረ ያለን ሰዎች እንዴት እንመሰክራለን ?እኔ በርሚል ጊወርጊስ ሂጀ ባለቤቴን እኔ ስጠመቅ ወደ 28 ቀን ስቆይ አብሮ መንፈሷ ይገረፍ ነበር ከዚያም ለእርሷ የሆነው ታምር ደግሞ እስካሁን ከሰማዋቸው የተለዬ ነው ቀሪውን ከራሷ አንደበት ብንሰማው ይሻላል

    • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
      @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ หลายเดือนก่อน +6

      ለናተ የደረሰ አምላክ ለእኔም ለቤተሰቦቸም ይድረስልን ወንድሜ እስኪ ስልክ ካለ እባክህን እዴት እደሚኬድ አስረዳኝ ባናግርህ የእህቴ ህይወት በጣም አደጋ ላይ ነው ትዳር ላይ ነች አራስ ነች ግን ባሏ በጣም ጥሩ ሰው ነበር ቆርበው ነው የተጋቡት እና አሁን ላይ በጣም ይሳደባል ጭራሽ ከቤት ሁሉ ስትል እረ ብዙ ነገር እና እሱን እንደ ምንም ብየ እዛ እንዲሄድ እፈልጋለሁ በጣም ይወዳት ነበር አሁን ላይ ምን ልበል ከባድ ነው ተሳድቦ ከዛ ያለቅሳል ትንሽ ቆይቶ በጤናው አይመስለኝም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 หลายเดือนก่อน +3

      1. ኤልሻዳይ tube ስልካቸው አለልሽ አናግሪያቸው ግን አሁን እኮ በርሚል ጊዮርጊስ ዝግ ነው። እኔም እንዳንች ሰው አዉቃለሁ ቆርበው በእርግዝናዎ አሰቃይቶት ብቻዎን በውጪ ሀገር የወለደች ልጂ። ለማንኛውም ግን አንች የሱንም የሶንም ስም ፅፈሽ እያለቀሽ ስገጂ ለቅዱስ እግዚአብሔር ምንም አይሳነዉም። ስለትም ተሳይ።።። አይዞሽ። ምናልባት የሚወለደው ልጂ የእግዚአብሔር ልጂ በቁርባን የሚወለድ ስለሆነ መንፈሱ ተናዶ ይሆናል።

    • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
      @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ หลายเดือนก่อน

      @@delilaalem3914 አመሰግናለሁ እህቴ እሽ እኔስ አየለፋሁ ነበር የነሱም ብርታት ያስፈልግ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እኔ ብቻ

    • @militsegay5273
      @militsegay5273 หลายเดือนก่อน +2

      ወለተሂወት ብላቹ ጸልይልኝ 😢😢ኣደራ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም หลายเดือนก่อน

      ​@@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅአይዞሽ አምላከ ቅዱስ ጊይርጊስ ይድረስላቸው🙏

  • @abebedese9907
    @abebedese9907 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ሆይ በምልጃህ እርዳኝ ያለሁበት አገር እሩቅ ቢሆንም ላንተ ግን ቅርብና በሰከንድ ውስጥ መፈወስ ማዳን ትችላለህና አንተው ለደጂህ አብቃኝ ።

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 หลายเดือนก่อน

    Selam elshaday lesemaetu dej yabkan

  • @SaharTsaharyii
    @SaharTsaharyii 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailegebrial9469
    @hailegebrial9469 หลายเดือนก่อน +1

    ስልኳን ላክልኝ

  • @hailuitswrightbelai5822
    @hailuitswrightbelai5822 หลายเดือนก่อน

    እባካችሑ ጉዞን በተመለከተ ጊዜው መጥፎ ነው አደብ ግዙ ትንሽ ጊዜ ታገሡ የሞት አዋጅ ሠልችቶናል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሑን

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeshimamma
    @Yeshimamma หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 หลายเดือนก่อน

    ላንች የደረሰች ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን

  • @alain647
    @alain647 หลายเดือนก่อน

    Egizabehri yigetetowu debilosi sewu gudun enda sema be sewochi adero reporti yesedergal gen ayisekaletim egizabehri yetereti nebis temaletelechi kaliwoten yasemalin sematu kidus Gorgisi dej yebikegh ❤️♥️♥️♥️♥️

  • @Yeshimamma
    @Yeshimamma หลายเดือนก่อน

    Weladit amlak anchen enatu yaderege ayafrem

  • @merymery7248
    @merymery7248 หลายเดือนก่อน

    ያንች የደርሰዉ ለኛም ለስደተኞቹ ደርሶልን ልምስክር ባበቃን ሰማአቱ ቅዱሱ ጌወርጊስ

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf หลายเดือนก่อน

    ልዑል እግዚአብሔር ለዝህ በታ አድራኝ እህት ወንድሞች 500 አስገቡኝ ❤❤❤

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @s.s8919
    @s.s8919 7 วันที่ผ่านมา

    እኔ እረዳሻለሁየምትይዉን ነገር ቦታዉ ላይ ሆኜ አይቼዋለሁ ፀበሉ ጋ ለመጠመቅ ሲገባ ያለው ፍራት ሁሌም እንደ አዲስ በየቀኑ ፍራት በነጋታው ግን ወደ ፀበሉ ለመኤድ መቸኮል ቦታውን ያላየ አይረዳሽም ። ሁሉችንንም ለደጁ ያብቃቹ

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g หลายเดือนก่อน +1

    ስማእቱ ጊወርጊስ ዋሴ ተበቃየ ለቦታህ አብቃይ

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 28 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @MMm-u4r
    @MMm-u4r หลายเดือนก่อน

    Ellllllllllllllll❤elllllllllllllllllll❤elllllllllllllllll❤

  • @דודהגדול
    @דודהגדול 14 วันที่ผ่านมา

    ፍላጎተ ቦታው አዘመነን ልትቀበሉና ማንነታችንን ለመጠበቅ ችሎታ አላፊናትን ትቀበላላችሁ ❤

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @selamfkri4025
    @selamfkri4025 หลายเดือนก่อน +1

    በርሚል ቅዱስ ጅወርግስ ጠከፍትዋልዴ እስቲ ንገሩኝ❤❤❤