የሊቃውንቱ አውራ መጋቤ አእላፍ የኔታ ክቡር ሊቃውንቱን ሰብስበው አዲስ አበባ ሊገቡ ነው።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • #donkey #ebc #ebstv #eotc #explore #greenscreen #voiceeffects #ቤተክርስቲያን #ንቻናልና_subscribe_ኣይትረስዑ #habesha

ความคิดเห็น • 7

  • @Sebat27210
    @Sebat27210 หลายเดือนก่อน

    😢 ምንድንነው ተሰደዱ አረ ርዕስ ቀይር....

  • @fasilgone1434
    @fasilgone1434 หลายเดือนก่อน

    እና ይህኮ መልካም ነው ታዲያ። ለምንድን ነው ታዲያ " የጎንደር ሊቃውንት ተሰደዱ" የሚል ርዕስ የሰጠኽው?😮😮😮

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v หลายเดือนก่อน

    ወንዳማቹንበርታልን❤❤❤❤

  • @yared7146
    @yared7146 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ ወንድሜ ዋዜማው እስመ ተለአለ ነው የሚባል 99 ጊዜ ጥቡዕ ልቡ አቡን ነው

    • @BeteSilassie
      @BeteSilassie  หลายเดือนก่อน

      ዋዜማ
      ሃሌ ሉያ እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤እምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሐት፤ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ኢይምፃአ ሞተ ላህም ወኢብድብድ በሰብእ፤ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ ኢይኩን ሕፀተ ማይ ወኢአባረ አክል፤ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ፤ወልደ አንጌቤናይት
      አመላለስ፦
      ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ/2/
      አንጌቤናይ ወልደ አንጌቤናይት/4/
      ለእግዚአብሔር ምድር በምላዕ፦
      ሰአል ለነ ሕፃን ቅዱሱ ለእግዚአብሔር ሰአል ለነ ሕፃን
      እግዚአብሔር ነግሠ፦
      ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ ድምፃ ለጽሕርት ከመ ነጎድጓደ ክረምት፤ኢፈርሕዎ ለሞት ቅዱሳን ሰማዕት
      ይትባረክ፦
      ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ ወስምዖሙ አጥፍዑ ኃይለ እሳት ወቦዑ መንግሥተ ሰማያት
      ስቡውኒ፦
      ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ ወልደ አንጌቤናይት አጽምዑ መንግስተ ወኮኑ ሰማዕት ሕፃን ወእሙ
      ሰላም፦
      እንዘ ሕፃን አዕበዮ እግዚአብሔር ፣ወፈነዎ ብሔረ ጽልመት፤ ኢያውዓዮ ውኂዘ እሳት፤ለሕጻን ወሀቦ ሞገሰ፤ሖረ ወገብዓ በሰላም

    • @TigistMami
      @TigistMami หลายเดือนก่อน

      99ማለት