🛑 ብፁህ አቡነ ናትናኤል ባስተላለፋት መልዕክት ላይ የኦሮሚያ ተወላጆች መልስ ሰጡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • ብፁህ አቡነ ናትናኤል ባስተላለፋት መልዕክት ላይ የኦሮሚያ ተወላጆች መልስ ሰጡ
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇ብዙዎች የወደዷቸውን እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
    • 🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መም...
    2. አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው የነበረው ወጣትና የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ጉዳዬ
    • 🛑 አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው ...
    3.ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
    • 🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳ...
    4.አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና የአባ ገብረኪዳን አስገራሚ መልስ
    • 🛑 አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና ...
    5.ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
    • 🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረት...
    6.አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪዲዮና የዘመኑ ራስን የማጥፋት በሽታ
    • 🛑 አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪ...
    7.ትዝታው እና በጋሻው
    • 🛑 አሁንን እንዲህም ብለው እንደነበ...
    8.አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥሩ ስራ ሰርቷላታል መምህር ፋንታሁን ዋቄ
    • 🛑 አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥ...
    9.አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪዳን የጭራቸው ሚስጥር በአጥማቂያን ሲጋለጥ
    • 🛑 አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪ...
    10.እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን ብር በአደባባይ ተቀበለ
    • 🛑 እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን...
    አቡነ ናትናኤል,ብፁህ አቡነ ናትናኤል ቅዳሴ,ቅዳሴ በኦሮሚያ,Abune natnael,አቡነ ናትናኤል ዝማሬ,አቡነ ናትናኤል ቅዳሴ,አቡነ ናትናኤል መዝሙር,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,donkey tube,ebstv worldwide,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,fana television,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,kana television,mahtot tube,minew shewa tube,seifu on ebs,sunday with ebs,tube,z habesha,zehabesha officialwantiya #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,abrelo hd,abrilo hd,ethiopian movie,abrelo hd youtube,ale tube,abrelo hd new,kana tv,ethiopian music,amharic movies,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,በቅዳሜን ከሰአት,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian movie,oromo music,,addis ababa,,kitat,hilina drama,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,abrelo tube,amharic movie,donkey tube,abrelo tube today,donkey youtube ድንቅ ልጆች,donkey youtube,ethiopian tiktok videos,ethiopian movie 2024 full movie,ale tube today,ethiopian news,ኢቢኤስ ቲቪ,ሰበር ዜና,make money online,abiy ahmed,make money online 2024,make money online 2024 without investment,ale tube today new,make money online today,eyoha media youtube,teddy afro,የአርቲስት ቅሌት,eyoha media,ቴዲ አፍሮ,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,abrelo hd today,ethiopian movie 2024,helina drama,abrilo youtube,ebs tv,orthodox mezmur,benja tube ቤንጃ ትዩብ,new ethiopian movie,new ethiopian music,tiktok ethiopia,yd tom,liya show ሊያ ሾው,wechew good,besintu drama,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,afla fikir,ethiopian comedy,new amharic music,sile hiwot,gera kegn,እጣ ፈንታ,ethiopian tiktok,amharic music,በስንቱ ድራማ,habesha tiktok,,mebrek kana tv,tinshua mahder,mert films - ምርጥ ፊልም,ethio forem,hilina film 2024,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,hilina drama,sami dan,amharic movies,,bemehal,,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtubeበጋሻው ደሰላኝ,Begashaw Desalgne,Tizitaw samuel,ትዝታው ሳሙኤል,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን,begashaw desalegn,begashaw desalegn sibket,begashaw desalegn mezmur,መምህር ግርማ,መምህር ተስፋዬ,tesfaye abera,kefa tube,kesis henok woldmariam,አጥማቂያን,መምህር እዮብ ይመኑ,ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubeመምህር ፈንታሁን ዋቄ,ዘመድኩን በቀለ,Ethio 360,ሰበር ዜና,አብይ አህመድ,ሀብታሙ አያሌው,Ethio Forum,Abel birhanu,ዜና,አዲስ መረጃ,ኢትዮ ፎረም
    #ethiopian #orthodox #libonatube

ความคิดเห็น • 137

  • @hiwottefera9478
    @hiwottefera9478 7 วันที่ผ่านมา +1

    ብፁዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል እድሜዎትን እግዚአብሔር ያርዝመው።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m หลายเดือนก่อน +9

    ለመምህራኖቻችን እንዲሁም ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 หลายเดือนก่อน +5

    ላነቁን አባታችን መምህር ግርማ & መምህር ተስፋዬ በጤና ኑሩን አሜን የዳነ ይመስክር እኔ ከዳኑት አንዳ ነኝ ተመስገን !!!

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ከሃሰተኛ አጥማቂዎች ነፃ ነኝ ምንም ሃጢያተኛ ብሆንም አሁን መምህሮቼ ባሉት መቶ በመቶ አምናለሁ፡፡

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ምህረትና ቸርነቱ ከልጆቹ የደራ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @natnaelmegersa
    @natnaelmegersa หลายเดือนก่อน +1

    Kalehiwote yasemalen amen

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf หลายเดือนก่อน +6

    ወድማችን ፈጣሪ፡በፃድቃን በሰማእታት በቅዱሳን ጥበቃ ያኑርህ❤❤❤።እኛም ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም፡ያድርግልንና። ለሀገራችን ያብቃንና ለንሰሀ ያብቃን።ፀልዪልን ንሰሀ❤❤❤❤❤❤ ናፍቆናል፣

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ነው ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !!!

  • @gentwmedhin2978
    @gentwmedhin2978 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን።

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣህ ልቦናችን ያብራልን አንዳንድ አባቶች ዝቅ ይሉና እኛም ዝቅ አድርገን እነሱን ስንተች ለምን ስንል እንደ ብፁእ አብነ ሩፋኤል ያሉ አባቶቻችን ሳይ ከዚህ ከዚህ በፊት የተናከርኩት ነገር አፍራለው

    • @defarutube9953
      @defarutube9953 หลายเดือนก่อน

      Sigad wendime siga wedemu tekebel. Sela lela tewu sent neger yemitastemer sent neger ale ko.beka sela atemakoch tewu!

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu หลายเดือนก่อน +4

    መምህሮቻችን ን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ወንድሜ ኅበዝ በርታ

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ለጄ

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏👛

  • @mimiimim8287
    @mimiimim8287 หลายเดือนก่อน +3

    እኛ እየዳንን ነዉ ቢያንስ ንሀእንኳን መግባት ችለናል ገብቶን ጠላታችንን አዉቀን

  • @AmarechNew
    @AmarechNew หลายเดือนก่อน +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @derejebeyane8081
    @derejebeyane8081 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ! ! !

  • @FfdDe-gj2ge
    @FfdDe-gj2ge 25 วันที่ผ่านมา

    ❤እነሱ ይስደቡህ አንተ በፍቅር መልስላቸውየክርሲቲያ መገለጫው ትትናነው✝️

  • @saraberzsh5604
    @saraberzsh5604 หลายเดือนก่อน +2

    Amen kale hiywet yasemaln

  • @dstgd32
    @dstgd32 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemalen, wondmachin edeglen E/R yebarkeh yetbeqeh Amen

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube2116 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb หลายเดือนก่อน +3

    Betam betam des yemel program newu wendma berta I love your program❤❤❤❤❤❤

  • @TeferiWodaje
    @TeferiWodaje หลายเดือนก่อน

  • @helinawoldesellassie2276
    @helinawoldesellassie2276 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሰደንቃል። ለሠው: እርኩስ መንፈስ የተጋለጠለት በጣም አስበልጦ ለፀለየ, ንሠሀ በእውነት የገባ, በየቀኑ ለሠገደ እና ጾምን የሚጾም, ለተራበ ያበላ .....etc. ያልተገለጥለት ሠው በምንም ተአምር understand ሊያረግም መናገርን አይችልም። ሠይጣን በደንብ ይዋሻል። ነገር ግን በፀሎት , በስግደት, በፅብለት, በመቀጥቀጥ ......ሠይጣንን እውነት ማናገር እና መስጨነቅ በጣም ይጫላል። ያንተን እርኩስን መንፈስ ለማጋለጥ ሞክረሀል? በየቀኑ ትሠግዳለህ......etc. Only when you go through the experience , you understand. From all people you have presented today, have any of them experienced it? እግዚአብሔር ዐይነ ልቦናችንን በሱ ቸርነት ይግለጽልን። አሜን!!

  • @Seble-ij4dy
    @Seble-ij4dy หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለህይዎት የሰማልን ለመምህሮቻችን አንተም ፀጋውን ያብዛልህ 🎉❤❤❤❤

  • @destamulugetalegesse9149
    @destamulugetalegesse9149 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣህ

  • @melsaandargeandarge
    @melsaandargeandarge หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 หลายเดือนก่อน +2

    Ende zare yekerebe program ayiche alawikim betam betam dessssss yemil new berta kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @GgggGgg-v8g
    @GgggGgg-v8g หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 หลายเดือนก่อน +1

    ያቡዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ያሳድግህ

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በረከትዎ ይደረብን እንደሀፅአታችን አይሁን እንደቸርነትህ እንጅ

  • @SurafelAklilu-e3u
    @SurafelAklilu-e3u หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው መንፈሰእርኩስ ምስክርነት አይጠራም

  • @user-zp5mf5tk9b
    @user-zp5mf5tk9b หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ የአብስራየ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 หลายเดือนก่อน

    ባሁኑ ግዜ የቤተክርስቲያን ሰዉ ነኝ መንፈሳዊ ነኝ እያለ የሚያጪበረብር መምህርም ሆነ መዘምራንም ሆነ ማንንም አንሰማም።።ጀሮችን ጥጥ ነው።። እግዚአብሔር ማንን መስማት እንዳለብን ገልፆልናል።።።

  • @yohanahaile3655
    @yohanahaile3655 หลายเดือนก่อน +1

    God blessing bro 🙏 ❤❤❤❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru หลายเดือนก่อน

    በግዕዝ ብቻ❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛ፡ ቃሉን፡ የምትሰብከ፡ የኦርቶዶክስ፡ መምህራኖች፡ በርቱ! ምዕመኑን፡ ከጭለማ፥ ከተለያየ፡ ሱስ፡ አውጡ! እንዳይፈረድብን!!!

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 หลายเดือนก่อน +2

    ህፃን የአብ ስራ ካሁን በሁአላ አልከታተልህም አበዛህው ምንም አልልህም ንቃ አሁን እስኪ ስለ ዲያብሎስ ሴራ ምዕመኑ ማወቅ የለበትም ስትገርሙ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር ይመሥገን ወንድመችን እንዴት ሠነበትክ 💔💔💔ጌታሖይ ድረስልን

  • @fgbh865
    @fgbh865 หลายเดือนก่อน +1

    ልቦና ትዬብ ልቦና ይስጥህ የምር ፍልገን የሚያጠምቁትን አባቶች የሚቃውሙትን መምህራንን ለቃቅመህ ታመጣለህ አደል አይ እኛ ሰዋች ስንባል አስቸጋሪ ሄን በቃ 😢

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @denkneshaboye
    @denkneshaboye หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ❤እግዚአብሔር ከ ነእናቱ ይባርክኽ ቃለሕይወት ያሰማኽ ።

    • @denkneshaboye
      @denkneshaboye หลายเดือนก่อน

      አባታችን እድሜ ከጤና የድንግል ልጅ ይሰጥልኝ ❤❤❤❤

  • @AbenezerAbdisa
    @AbenezerAbdisa หลายเดือนก่อน +2

    ግን እኮ የማርቆስ ወንጌል ሰይጣንን ሰይጣን አያስወጣውም ብሏል አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እናም አጋንንትን ማስወጣት ለሁሉም የተሰጠ ፀጋ አይደለም ይናገራል መፅሀፍ ቅዱሳችን

    • @user-uz6uk6zm2v
      @user-uz6uk6zm2v หลายเดือนก่อน +4

      እሱም እኮ ሰይጣንን ሰይጣን ያስወጣል የሰይጣንን ምስክርነት አትቀበሉ ነው ያለው ሰይጣን አውቆ በሰው አድሮ እየፈጠናችሁ ነው ያለው እንጂ ሰይጣንን ሰይጣን ያስወጠዋል አላለም

  • @user-xm2nu9cq6m
    @user-xm2nu9cq6m หลายเดือนก่อน

    ምርጥ

  • @user-xy4hj2vr4q
    @user-xy4hj2vr4q หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ሴጣንን ፍፁምመስማት አያስፈልግም እኔ ላለፉት 2ዓመታት የነሱን ማለቴ የአጥማቂዎችን ትምህርት እየሰማሁ መቁጠሪያ ገዝቼ እራሴን እየቀጠቀጥኩ የሌለብኝን አጋንንት እየጠራሁ ህይወቴ ትዳሬ ሰላም አጥቼ ነበር አሁን ግን እርግፍ አድርጌ ተውኩት ወገኔ አምሮህ ሰላም እንዲሆን ስለ ክርስቶስ የሚያስተምሩትን ተመልከት እነ ዶ/ር ቀሲስ ዘቤን እነ መምህር ሳሙኤል አስረስን

    • @maryamawit406
      @maryamawit406 หลายเดือนก่อน

      @@user-xy4hj2vr4q ታድያ እነ መምህር ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ንሰሀ ግቡ ከዛም ቅዱስ ስጋውን ና ደሙን ተቀበሉ ብለው ወደ ዘላለማዊ ህይወትን እንድናገኝ መንግስቱን እንድንወርስ አስተማሩን እንድንነቃ ጠላታችንን እንድናውቅ በ ቤታችን ፀሎት ቤት እንዲኖረን አደረጉ እንጂ ሰለ ዲያብሎስ ቆሻሻነት የተዋረደ እንደሆነ ነው እያጋለጡ ያሉት አንቺ ፍልሚያሸ ከ መንፈስ እንዲወጣልሸ ብቻ ቀጠቀጥሸ በደንብ ወደ መንፈሳዊ ሳይገባሸ

  • @zinashgetachew4418
    @zinashgetachew4418 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም ሁሌ የመምህር ግርማንና የመምህር ተሰፍዬ ን ተቃውሞ አይሰለችህም እኛ በነሱ ትምህርትና በጥምቀትድነናል ሲጀመር ፀልዩ ንሰሀ ግቡ ቁርቡ የሚል ድግምትና መተት ካለ እሰይ እንኳንም ሆኑ ትገርማለህ በዚን ያህል ጥላቻ ወደህ አይደለም እነሱጋ ሄደህ ተጠመቅ ይወጣልሃል

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት หลายเดือนก่อน

    የአብስራ እባክህ የመግቢያ መዝሙሩን የት አገኘዋለሁ

  • @AbuFikre-xq4cw
    @AbuFikre-xq4cw หลายเดือนก่อน

    ወንድም በጣም ተወዳጅ ስራ

  • @user-bv1iy2no4w
    @user-bv1iy2no4w หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነበር በርታ።

  • @vitzyaristsegaye9440
    @vitzyaristsegaye9440 หลายเดือนก่อน

    Oromia Orthodox church servants cool down . Please 🙏 listen and follow pop Abun Natinael. He has deep knowledge.

  • @ttiyettiy4565
    @ttiyettiy4565 หลายเดือนก่อน +1

    አሆ ከዚ በፊት መምር ዳቆን ኤኖክ አይሌ አስተምሯል ከበሮ ሲመታ የየሱስ ክርስቶስን እግልትን እድናስታውስ ያረገናል ብሏል ግን እኔ ብዙ ግዜ ከበሮ እየዞሩ ሲመቱ የሱ ትምርት ትዝ ይለኛል

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ዘማሪያንን፣ ቄሶችን ብቻ ቤተክርስቲያን ያየሁት ሰው ሁሉ መንፈሳዊ ይመስለኝ ነበር ግን እንዳልሆኑ ያየሁት በሁለት ምክንያት ነው አንደኛ ለአባ ግርማ ያላቸው አመለካከት,ሁለተኛ ደሞ እኔ አብሬ መኖር ስጀምር መንፈሳዊ ሚባሉት ተሰብስበው ሀሜት ማማት፣ አስመሳዬች ዉስጥ ለዉስጥ የሚደጋገፉ ህዝበ ክርስቲያኑን የሚግጡ ምንም የማያስተምሩ ናቸው።።

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน +1

    ገንዘብን፡ አጥብቆ፡ መውደድና፡ የፈጣሪን፡ ለፈጣሪ፤ ግብር፡ ለመንግስት፡ መክፈልን፡ ኢየሱስ፡ አተምሮናል፡ ከአሳ፡ እውጥቶ፡ ከፈለ!

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ወንድሜ መምህር ግርማ የት ነው ይሚያጠምቁት ንገረኚ በማምላክ ንገረኚ እሺ

    • @user-ev2vd3ti9d
      @user-ev2vd3ti9d หลายเดือนก่อน

      ወንድማችን እኮ የመምህር ተቃዋሚ ነው ክክክ ሌላ ቦታ ጠይቂ እህት አለሜ ልብ ይስጠን በእውነቱ

  • @kedestmengesha2220
    @kedestmengesha2220 หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሄር አይምሮ ሰቶናል እኔውስጥ ያለውን ማየት እምችለው እኔ ነኝ ከመምህር ግርማ ከፍሬዎቻቸው አስተምሮዎቻቸው ተጠቅሜያለሁ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 หลายเดือนก่อน

      አትሸወጂ ውጪከነሱውስጥአይጠቅሙም

  • @tilahun123
    @tilahun123 หลายเดือนก่อน +1

    የፈውስ አገልግሎት እየሰጡ ያሉትን አንዳንድ አባቶችን የምታወክቡ እስቲ እራሳችሁን መርምሩ። ደግሞ ስምን ጠቅሳችሁ መናገር እየፈራችሁ በጭፍኑ እንዲ የሚያደርጉ አሉ ማለት ተራ ሃሜት ነው። ማቴዎስ ወንጌል ም 12 ቁ 12-22 ፈሪሳውያን ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን አሁን የሚተናገሩትን አይነት ንግግር ይናገሩ ነበር። ይህን ቃል ሳስቀምጥ ያለ አግባብ አንዱን ወገን ደግፌ ሌለኛውን ወገን ለመጋፋት አይደለም። ስለ እውነት ስል ብቻ ነው።

    • @eyasuminilu4790
      @eyasuminilu4790 หลายเดือนก่อน +2

      ጥሌ አትቃጠል የአጥማቂ ደጋፊህ ነህ እንዴ

    • @NahomErmiyas-c2w
      @NahomErmiyas-c2w หลายเดือนก่อน

      ያንተማ አንባቢ ነው😂

    • @RahelMyself
      @RahelMyself หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂​@@NahomErmiyas-c2w

  • @Askalemaryam-z4h
    @Askalemaryam-z4h หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እግዚአበሄሩን እኔ የኦሮሞ ልጅ ነኝ ግን በጣም ይደብራል አባታቺን ያሉት ነገር ትክክል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j หลายเดือนก่อน +1

    ወይጉድ እነሱ ጦርነት የያዙት ከእግዚአብሔር ጋር ነው

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያ ኮሜንት ሰጪ🎉 እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ማቴዎስ

  • @ConstanceDylan-f5d
    @ConstanceDylan-f5d 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lewis Elizabeth Garcia Nancy Walker Nancy

  • @debemoke506
    @debemoke506 หลายเดือนก่อน

    Dhugaadha

  • @DesbeleTsegazeab
    @DesbeleTsegazeab หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድሜ፣ እግዚአሔአ ካንተ ጋራ ይሁን፣በምታቀርባቸው በጣም መሃሪ ናቸው።
    አንድ ጥያቄ ነብረኝ ፣ እሱ ደሞ እዚ ያቀረብካቸው መምህር የቤተ ክርስቲያን ስርዓት ያልጠበቁ ስለ መሰለይ ነው? ጠጉራቸው በጣም ረጂም፣ የወንዶች የጠጉር ስርዓት ያልጠበቁ ስለ መሰለኝ ነው። ጠይቀህ ምልስ እንተብቃለን። ቸር ሰንብት

  • @Mizer9090
    @Mizer9090 หลายเดือนก่อน

    ወንድም የመግቢያ መዝሙርህ በጣም ደስ ይላል የማን መዝሙር ነው?

  • @user-qx6be1nm7s
    @user-qx6be1nm7s หลายเดือนก่อน +1

    Wendeme teru temhret new ene gen video atere tensh rezem bil elalhu bedenb endenmamr malet

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef หลายเดือนก่อน

    EGZABHRE YMSGNE

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ หลายเดือนก่อน

    እኔ ተመልሻለሁኝ

  • @SggsgGsgsgsg
    @SggsgGsgsgsg หลายเดือนก่อน

    Tamasgan

  • @user-ur1xf3kr2j
    @user-ur1xf3kr2j หลายเดือนก่อน

    bertalgn wendme

  • @Azaria_Girma
    @Azaria_Girma หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ቪድዮ ነበር ነገር ግን ወንድሜ ያብስራ ቪድዮ መጀመርያ ላይ በስመአብ ወወልድ ብለህ ማማተብ ረስተሃል

  • @GhdgCnxv-mp9yc
    @GhdgCnxv-mp9yc หลายเดือนก่อน

    ኧረ...ይህን" ማርያምን" የሚለውን መሐላ አቀለልነው እኮ..ሰማይና ምድር የሚያንቀጠቅጥ ስም... ት/ቱን ከመምህሩ ምግባር ይለይ የለ?

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam หลายเดือนก่อน

    እሽ እኔ ደሞ 3ተኛ ነኝ እንኳን በሠላም መጣህ

  • @MayeIove
    @MayeIove หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይቅርታ አድርጉልኝ እና ጫማ ተለብሶ በታቦቱ ፊት ጡሩነው ትክክል አይመስለኝም ለምን ይሆን

  • @dawi6131
    @dawi6131 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ ቋንቋ አይገድባትም

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው❤❤❤

  • @EnjibuMulgeta
    @EnjibuMulgeta หลายเดือนก่อน

    Wandime fatare yibarkik yamamiher eyob temertina ya Aba gabrakiden timert iko mariyamin atintiyalalimal

  • @SurafelAklilu-e3u
    @SurafelAklilu-e3u หลายเดือนก่อน

    ስለ ቡና ያስተላለፉት አላገኘውትም

  • @achamyelehkassie136
    @achamyelehkassie136 หลายเดือนก่อน

    አንዱ እልል እያላችሁ ከበሮ ምቱ : ሌላው ደግሞ እያለቀሳችሁ ምቱ ..... ወህህህ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ እንደው ብቻ አንዱ አንዱን አባት ሲተች ጀንበር ልትጠልቅ ንው እኔ የምለው አንተልጅ እንደው ከምታቀርባቸው የተለያዬ አባቶች ማለቴ እን አባ ግርማን የሚተቹ ስይጣንን እናወጣለን እያሉ ድግምትንይጠቀማሉ እያላችሁ ከአንተጭምር ስምም ባትጠቅሱ ሂድ አትበለው እንዲሄድ ደሞ ምንበለው የሚባል ተርት አለ ትልቁ ጋንኤል እላያችሁ ላይ እየተጫወተባችሁንው እንደው ቀስ እየተባለ ይሄ ሁሉ ህዝብ የመስከርለትን የበርሜሉ ጊዬርጊስን የተቹ ግዜ ታወቀ ይልቅስ እራሳችሁን አፅዱ አንተ እራስህ ለዬቱብ ብለህ ብርለመስብስብ ወሬእየቃርምክ ባዶ ጭንቅላት እንደሆንክ በደንብ ታስታውቃለህ አንተ እራስህእላይህ ላይ ያለውንጋንኤል ሂድ የምትተቻቸው ያወጡልሃል ልብህ ያውቀዋል ኤጭ እራሱ ስታቀድርብና ስትዘላብድ ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ ብሉዋል ያተዋንያን ቀላማጆች ምንም ብትሉ ህዝብ እየተላቀቀ ንው በቃ በተስጣቸው ፀጋ ህዝብን እያዳኑንው ሌላውም በንፁህ ልብ ጌታን ይጠይቅ ፀጋውን ይስጠዋል በመቅናት አይደለም

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 หลายเดือนก่อน +1

    ፈሪሳዊያን እየሱስ ክርስቶስን የሰቀሉት እኮ ሳያዉቁት ቀርተው ነው አሁንም ይመጣል ይላሉ። እናም አንዴ በርሚል ጊዬርጊስን አንዴ አባ ግርማን እየተናገራችሁ ሰው እንዳይድን ታደርጋላችሁ።

  • @rahelmussie834
    @rahelmussie834 หลายเดือนก่อน

    i'm following you because i saw you at memhir tesfaye's youtube you r confusing me n i saw you in person memhir girmas programe

    • @libonatube
      @libonatube  หลายเดือนก่อน

      I do not accept them now

  • @user-vi4ge6vr8k
    @user-vi4ge6vr8k หลายเดือนก่อน

    ይህ ግእዝ የምትለው ቋንቋ ባሌቤቱ ከጣፋ ቆይቶዋል ።ለመሆኑ ልዑል እግዚአብሔር ይዱና በግእዝ አስተምራችው ነው ወይስ በምገባችው ቋንቋ ነው አስተምራችው ያለው?በእንድ እነዝ አባት ነን ተብዮች ነው የሶስት ሺ አመት እድሜ ያላት ቤተክርስቲያን ባዷ ሆና ሌሎች ወደ ፕሮትስታቲ ሌሎች ወደ ሙስልም የሆኑት ።ስለዝህ ይህ አጨርባር አባት ነኝ ቴብዬው ናትናኤል ውጭ ሀገር ሆኖ ክምቃዚን በአፉ ላይ ልጐም ቢገዛ ይሻላል ።

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 หลายเดือนก่อน +3

    ምነው ዝም ብለህ ትቀላምዳለህ ።ስለዳኑት አታወሩም ።ችግራችንን የምናወውቀው እኛ ነን ።ምነው አሁን የሚያስተምሩን አንድ ቀን እንኳን አጋንንትን ሲያባርሩ አላየንም ።ዪትዩበሩ እራስህ ጥምቀት ያስፈልግሃል የሚያስለፈልፍህ አጋንንት ሊሆን ይችላል አሁንም አስረግጬ የምነግርህ መምህር ግርማን ሁሉም አንተን ጨምሮ ትፈሩዋቸዋላችሁ ድንገት ብንጋለጥ ሰው ምን ይለናል ብላችሁ ነው ።እኛ ለዳንነው ብዙ አትምከሩን የሚሻለንን እናውቃለን ።

    • @user-xd8bo1dm4g
      @user-xd8bo1dm4g หลายเดือนก่อน

      ልቦና ይስጣችሁ ሁላችሁም ማስተዋሉን ያድላችሁ

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l หลายเดือนก่อน +4

      ለምን ትለፈልፊያለሽ ታዲያ የሚሻልሽን ካወቅሽ ወደ ሚሻልሽ መሄድ በግድ እኔ የማመልከውን አምልኩ ካለበለዚያ ሴጣን አለባችሁ ማለት ነውር ነው ። የሚፈራው እግዚአብሔር እንጂ ሰው አይደለም

    • @user-eg6pm2xs9k
      @user-eg6pm2xs9k หลายเดือนก่อน +1

      እኛ አሁን ሰለ አጥማቂ ሰለሰይጣን የሚሰብከን ሰው አንፈልግምምምምምምም። ከምንድ ነው የዳንከው/ሽ። እንደት እርስ ሆኖ ሰለ አጥማቂ ሰለ ሰይጣን ይውራል ማፈሪያ። መጋ ና ሁላ እስኪ ሰለ እመቤታችን.ሰለ ቅዱሳን ሀዋሪያት.ሰለ ሰማዕታት.ሰለ ምስጣረ ስላሴ ያስምሩን😢እንደት አንድ የወደቀ ሰጣን እናድናችሁ እያሉ ይሉናል። አንድን ንጽህ በእግዚ አብሔር አርያ እና አምሳል የተፈጠረን ሰው ሰይጣን አለብህ ማለት እግዚ አብሔርን መሳደብ ነው ከሰይጣን ከወደቀ አስተሳሰብ ውጡ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king หลายเดือนก่อน

    እርሰዎ ስጦታው ስለሌለዎት። በሌሎቹ ቅናት ነው የሚድኑት የሚስቃዩት ጥቅሙን የተጠቀሙ መስሚያዬ ጥጥ ነው አታስሉቅስብን እራሱ ቄሱ ዘበነ በልደታ ጨሌ ሲያስጥል ሲያሰጮህ ነገር እየመረጠ ዘር ሲጠፋ ተው የማይለው ዛሬ እፍ ተፈታ

  • @KelelawAchamyeleh-ji5bm
    @KelelawAchamyeleh-ji5bm หลายเดือนก่อน

    Yabu benatih egh abt manachew sile balna mista yastemarut

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 หลายเดือนก่อน

    ምድረዘረኛፈጣሪመልስይስጣቹ ቅዳሴውን ወደው ሳይሆንዘራቸውነው ቅዳሴ በግዕዝብቻነው መሆንያለበት

  • @kasulema-v4o
    @kasulema-v4o หลายเดือนก่อน

    Nuti namaa kan nu bulchuu kiiristoos n

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ሀሉ መምህር ግርማን ለመንካት ነው

    • @user-kt1lv1qz7u
      @user-kt1lv1qz7u หลายเดือนก่อน

      እና መምህር ግርማ መነካታቸው ቅር አለክ

    • @MayeIove
      @MayeIove หลายเดือนก่อน

      አወ ነው ምነው አጋንት አስለፍላፊ እኮ ነው

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 หลายเดือนก่อน

      Menew leteyaze sew becha betetewut yedane eko new yemiyawkew netsuh negn yemetelutem selalchohe new wustachehun mermeru seytan yaregewen leflefo eko yamenum sewochum alu

    • @user-kt1lv1qz7u
      @user-kt1lv1qz7u หลายเดือนก่อน

      @@meserettadege9387 ከኔ በላይ የተያዘ ስው አልነበረም ስትያዥም ነው የአጥማቅያንን ምንነት ምታቂው እ/ር ይመስገ አሁን ላይ ግን ፍፀም ጤነኛ ነኝ ያ የሆነው ደሞ በአጥማቂያን ሳይሆን በእናትየ በፃድቃኔ ማርያም ፀበል ተጠምቄ ነው የዳንኩት ። ክብር ለእመብርሃ ከነልጃዋ

  • @dawitdagne7957
    @dawitdagne7957 หลายเดือนก่อน

    Wendema ebakek yeha teyakea becha nw le tekelala le oromo ortodox menkiya yemihonw ena vayral endihon yeserabet abzagnawe ye oromo kefl muslime nw ye muslime kuran be arebic huno eytegelgelubet nw ensu lemn be oromgna kuran mekerat algemrume? Huletum haymanotoch ye rasachew ye honea menfesawe megelgeya alachew....ena poletikgnoch kezi zore endilu maderg alben

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ በሰንበቱ ሰው ከምታማ አንተ ውስጥ የሴት አይነጥላ ስላለች እሶ ጋ ታገል, ወደፊት አንተ ትዳር መያዝ ከባድ ነው ድንግል ትርዳህ። ነገረ ስራህ እንደሴት ነው።እኛ ለራሳችን አዉቀንበታል።

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king หลายเดือนก่อน

    ሰው ይከተላል ያመልካል በጎን መካሪ ነው የአባ ገ/ኪ ዳን ማነው የሚባለው ፂሙን ከልጅ ቢኒያም ኮርጆ ያሳደ ገው አምላኪ ነህ ተሳደቡ ይላል ጅል ድምፅህ አዲሳባ ገብቶ። አክሰንቱ አልተቀየረም ያው የገጠር ቃሉም ጭንቅላቱም

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem หลายเดือนก่อน

    Ene eko Manis bikota kidasse be giezzz new enji be Amharign yihun altebale???? Ewinetim askedisesh yet takiyalesh ??Ye oromo tewelaji abatochinis meche tekebelachihuachew.

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน

    በዚህ፡ በመጨረሻው፡ ዘመን፤ የኦርቶዶክስ፡ ቀይ፥ ጥቁር፡ የሚጽፉ፡ ደጋሚ፥ መተተኛን፤ የሚያከስሩ፡ የሰለጠኑ፡ ዘመናዊ፡ ጴንጤዎች፡ ከጥልቁ፡ የሚገናኙ፤ በቪዛ፤ በባንክ፡ ያሰጣሉ!

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ነው የታየህ ትግሬ ዘርህ ሌላው ይፈቀድለታል አማራ ዘረረኛ ሲሆን አይፈቀድም

  • @pazparaetiopia
    @pazparaetiopia หลายเดือนก่อน

    Betam zeregna neh yitwekhal gin???? Egzziho beka yihe eko ke kign gizat aytenanesim. that is why Orthodo mehonen yemitelaw

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ለመተረማመሷ ፓለቲከኛች አስገድደዉ እየገደሉ ነዉ ህዝቡ ምን ያድርግ ህዝቡን ተዉት ።ግዴታ ሆኗል ብሄር ።ሌላዉ በወረሞ አፍ ለመቀደስ የሞከሩት ወጣቶች በንፁህ ህሊና ለሚሰማዉ ይዘገንናል፣ይሰቀጥጣል።ኧረ ፈጣሪ የሌላችሁ መሰላችሁ እግዚአብሔር ን ፍሩ።ወረሞ ራሱ የሚያከብረዉ ሐይማኖት አለዉ።ኦርቶዶክስ ሁለተኛ ሐይማኖቱ ነዉ ወዶና ፈቅዶ የሚከተለዉ ።ኧረ ተዉ ጨለማዉ እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል።ይቅርባችሁ ።ሌላዉን ለእዉነተኞቹ ወረሞዎች ትቸዋለሁ ።ተዉ በሏቸዉ ።በእዉነት ያሳዝናል

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน

    መምህር፤ ሐዋርያቱ፡ ኢየሱስን፡ ቃሉን፡እሺ፡ብለው፡ ታዘው፡ ሰበኩ! ቅ፡ ድንግል፡ ማርያምን ከሐዋርያቱ፡ ልጅሽን፡ ለምኚልኝ፤ አስታሪቂን፡ ብለው፡ አልሰበኩም፡ አልጻፉም! ስለዚህም፡ እናንተ፡ አዲስ፡ ኪዳንን፡ ክዳችኋል፤ ተመለሱ!

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 หลายเดือนก่อน

      አሳማሰውይመክራል ሰይጣን ውጪከዚ እዩጩፋሽን አብረሽእበጂ ሆዳም ታንቀሽሙቺ አይናችን ናት ማሪያምእመቤቴየጌታዬናት እውቀተቢስ ቅድሚያአዳምጭማዳመጥአታውቁመለፍለፍብቻ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 หลายเดือนก่อน

      አንቺዘመናዊጠቋይ የዳስዘርያለብሽ በየገስቱአጓሪእጂእዚገብተሽአትቀባጥሪወረኛ አዲስኪዳን ብለሽለኛልታስተምሪን ላንቺአደለም ለአለም ተርፈናል ማንየተረጎመውን መጽሐፍ ቅዱስነው ለኛየምትነግሪን

  • @defarutube9953
    @defarutube9953 หลายเดือนก่อน

    Kidase ko lesew new enj lamaysema sew aydelam.ahun manew ketemaru kehonu wechi manew geizin yemisema?
    3 sehat mulu saskedis nabse tesemalech biye new inj turgumun awike ayedelam bemehal beameragna senebeb bicha new

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 หลายเดือนก่อน

      እና ግእዝ ተማራ። እንዴ በቃ ግእዝ የመግባቢያ ቆንቆ አደለም። የነፍስ ቆንቆ ነው ስለዚህ ካልገባህ እራስህን አስተምረህ እንዲገባህ አድርግ ካልሆነ ነብስህ ከሰማች በቂ ነው።

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክ እነዚህ መምህራን ሲጀመር በየደብራችሁ lipstick እየተቀቡ,አርቲ እየቀጠሉ, ከኔ ጀምሮ ቅዳሴ እየጠቀጠቅን የምንሄደዉን፣ መዘምራን መንፈሳዊ ነን የሚሉትን ለምን አያስተምሩም??? በየቤተክርስቲያኑ ተሰግስገው ምንም መንፈሳዊነት አይታይባቸዉም።።