አታክልቲ (ጋርዲዮላ) ለምስጋና ስቱዲዮ መቷል ምን አግኝቶ ይሆን? //ቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • አታክልቲ(ፔፕ ጋርዲዮላ) በስቱዲዮ ተገኝቶ ኢቢኤስ ላይ ከቀረበ በኋላ ስላገኛቸው የተለያዩ እድሎች አውግቶናል።
    Today's guest, Atakilti (Pep Guardiola), expressed heartfelt appreciation for the countless opportunities he's embraced, from captivating studio appearances to his feature on EBS.
    Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 97

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 3 หลายเดือนก่อน +40

    የትግራ አማርኛ በጣም ደስ ይላል።
    Pep Guardiola መገናኘት ጥሩ ነው።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 หลายเดือนก่อน +23

    ሰው አይረሳም እግዚአብሔር የልብህን ሃሳብ እግዚአብሔር ሙሉ ያድርግልህ ትልቅ ክብር ለእናቶች እና ህፃናት !

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 3 หลายเดือนก่อน +37

    በእውነት ደስ የሚል ወንድማችን ነው ።በተለይ ኢትዮጵያዊ ኩራቱ አኮራኝ ።

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @merytigraweyti
      @merytigraweyti 3 หลายเดือนก่อน

      tigraway new enji ኢስጦብያ ኣደለም😏😏

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 3 หลายเดือนก่อน

      @@merytigraweyti Doma ዘረኛ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 หลายเดือนก่อน +20

    ፔፕ ጋርዲዮላማ ኮሜዲያንም ብትሆን ያዋጣሀል በርታ ወንድሜ ያሰብከው መልካም ነገር ፈጣሪ ያሳካልህ።

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ቅን ሰው ነህ

  • @GAlaman-p9b
    @GAlaman-p9b 3 หลายเดือนก่อน +14

    ህፃናት ማሳደግ ፀጋ ነው ተባረክ

  • @Atrsaw
    @Atrsaw 3 หลายเดือนก่อน +25

    እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ❤

  • @surayared
    @surayared 3 หลายเดือนก่อน +13

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ጊዜ አለው አንተም ጊዜው ደርሶ ተጎበኘህ❤❤

  • @danielteka3200
    @danielteka3200 3 หลายเดือนก่อน +47

    ሰውየው ቀላል ያስቃል በጣም ተጫዋች ነው😂😂

  • @ይቅር
    @ይቅር 3 หลายเดือนก่อน +15

    ጎበዝ ጎበዝ ሓውና🎉❤

  • @bilenhindi
    @bilenhindi 3 หลายเดือนก่อน +10

    He is so charismatic! Give him a Tv show!

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ድንቅ ችሎታናነንደበት ስነስርአት ያለውጋርዲዮላንማ በአስር እጥፍ ይበልጠዋል አትክልቲ የኔ ወርቅ

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ የእውነት ኢትዮጵያ የምትባለውን ሀገር በአትህልቲ ውስጥ አየኋት ዋው!! አስለቀሰኝ የምር❤❤❤❤❤❤❤ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @fikadulemi2562
    @fikadulemi2562 3 หลายเดือนก่อน +24

    Daniel Tegegn ወደ ድራማ ይመለስ ።በድራማ በጣም ተወዳጅ ነው። ለtv programe አይሆንም በተለይ እንዳይጨፍር!

    • @Tesfa-r9l
      @Tesfa-r9l 3 หลายเดือนก่อน +3

      Dedeb

    • @MartinaDereje
      @MartinaDereje 3 หลายเดือนก่อน

      የግል ችግር ያለብህ ይመስላል

    • @Sunwhite-entertainment
      @Sunwhite-entertainment 3 หลายเดือนก่อน

      ኣዝመራው ቢመጣ ኣሪፍ ነብር

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቀና ሰው ፈጣሪ ያሰብከው ሁሉ ያሳካልህ ወንድሜ❤

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 3 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ደስ የሚል አሳብ ነው ያቀደው

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሀሳብህን እግዚያብሔር ያሳካልህ ተባረክ

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 3 หลายเดือนก่อน +7

    Atakilti is a kind of comic and i think Gurdiola too😂❤

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 3 หลายเดือนก่อน +21

    ስብዕናቸው ትከክለኛ የሰሜን ሰው እንደሆነ በግልፅ ይታያል። ቀልዱ ቁምነገር አመለካከቱ ቆፍጣነቱ እቅዱ ምንም የሚወድቅ ነገር የለውም። ፍሬ ሰው ነው

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት ደሥ ሢሉ❤❤❤

  • @yihunatube
    @yihunatube 3 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጎበዝ ተጫዋች ነው. ጎበዝ ሰው

  • @hailem9116
    @hailem9116 3 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ደግሞ ከዋናው ጋር ተደዋወልን ልንገናኝ ነው ሊለን የመጣ መስሎኝ ነበር

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ሰው አትክልቲ 🎉🎉🎉❤❤

  • @genetselassie7224
    @genetselassie7224 3 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ግራ የሚገባኝ ኦዲዎንሶቹ እናንተ ስትስቁ ምነው ፈገግ እንኮን አይሉም። በጣም ሁሌ ይገርማል ። የተከለከለ ነው?

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 3 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣ሮበት ናቸው መሰለኝ😂😂😂

    • @merrytsigab5505
      @merrytsigab5505 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂​@@wediweyinking

    • @binyamgeorge2191
      @binyamgeorge2191 3 หลายเดือนก่อน

      exactly i was looking for this comment

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 3 หลายเดือนก่อน +7

    ንፁህ ኢትዮጵያዊ

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂😂የኔ ጌታ ስምር ደሞ ጨዋታ አዋቂ❤

  • @MeesiNebro
    @MeesiNebro 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት ደስ ሲሉ❤🎉

  • @tesfahunmekonen1811
    @tesfahunmekonen1811 3 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ሲል

  • @HassenSabri
    @HassenSabri 3 หลายเดือนก่อน

    በዚህ አመት ማንችስተር ላይ ቋሚ ተሰላፊ እንደሚያደርግህ አልጠራጠርም የኛ ጀግና በርታ ❤❤

  • @alebachewmengistie3544
    @alebachewmengistie3544 3 หลายเดือนก่อน

    Put the link of his TH-cam here !

  • @anabiyaa651
    @anabiyaa651 3 หลายเดือนก่อน

    Great Idea! Make it happen
    EBS please help him

  • @Teklay-j4n
    @Teklay-j4n 2 หลายเดือนก่อน

    Wow atklt endewerede qena sew new fetari yaltasebe sisay ystew❤❤❤

  • @اللهواكبر-و3ن
    @اللهواكبر-و3ن 3 หลายเดือนก่อน +3

    Film bisera tru new👍

  • @nardosfinot7921
    @nardosfinot7921 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተመልካቾቹን እንዳትስቁ ብላችሁ ነው እንዴ የምታስገቧቸው? አንዳንዴ ሰውም አይመስሉም

  • @yasinali8476
    @yasinali8476 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤🎉 thanks atkilt

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 3 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ተጫዋች ናቸዉ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጋርዲዮላ አንድ ሰው ስለሆኑ አይደም, ታዋቂ ስለሆኑ ተከታዮቻቸውም ስፓኒሽ ተናጋሪም ስላሉም በቋንቋው ,ቃለ መጠይቁ ያስፈለገበት ለዛም ይሆናል

  • @juka5
    @juka5 3 หลายเดือนก่อน

    please tell me his youtube channel name

  • @netsanetyibelital-lk3db
    @netsanetyibelital-lk3db 3 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ሁሌ ይቅረብልን ይመቸው በ ኢትዮጵያዊነት ያለው ኩራት አንደኛ በዛ ላይ አዝናኝ ናቸው

  • @DawitWeldeab-fo4qz
    @DawitWeldeab-fo4qz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጸግየ መንግስተ ሰማይ ማግባት እፈልግ ኣለሁ፡ኣግብኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @Times343
    @Times343 3 หลายเดือนก่อน +2

    Betam asakegn, kenen astekakelat. He is rather a comedian

  • @sadass-f2m
    @sadass-f2m 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩደረጃ ድረሱልኝ

  • @adinewmequanint9380
    @adinewmequanint9380 3 หลายเดือนก่อน

    ሊንኩን አስቀምጡ በጣም ደስይላል

  • @FunQuestionETH
    @FunQuestionETH 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተመችቶኛል ❤🎉 😂 እኔንም ተከተሉኝ የሆነ ቦታ ይዣችሁ ልሂድ

  • @yihunatube
    @yihunatube 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወንድም

  • @DawitWeldeab-fo4qz
    @DawitWeldeab-fo4qz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ ኣንበሳ ነክ።ኣይዞ

  • @tigraimida2037
    @tigraimida2037 3 หลายเดือนก่อน +4

    gardola❤😂 ymechh abo feta arekegn

  • @abelassefa2180
    @abelassefa2180 3 หลายเดือนก่อน

    EGEZABHERE YEBARKEHE YETEBAREKE AYMERO YEHENENE YASEBAL LELAW DEGMO MOLTO TERFOTE KE DEHA YENETKAL MEDHANYALEM YASAKALHE ❤❤❤

  • @RahelHaddis
    @RahelHaddis 3 หลายเดือนก่อน +2

    I can’t wow

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb 3 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት የትግራይን ህዝብ ልቀቀቁልን እብረን እንኑርበት

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 3 หลายเดือนก่อน

      ሰይጣን እና ሰው አብረው ሲኖሩ አላየንም ሳጥናኤል ከዳቹ እሱም ናቃቹ 😂😂😂

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 3 หลายเดือนก่อน

      @@rahelestif2112 ንጹኃንን የጨፈጨፋው አብይ አህመድ እና ድርጅቱ ኦሮሚያ ብልፅግና ነው ፡፡ ሶሻል ሚዲያ ላይ ያገኘሽውን ሰው ሁሉ መስደብ ደንቆሮ መሆንሽን የሚሳየው፡፡ ጥላቻ ዘረኝነት በየቦታው ባትዘሪ መልካም ነው !

    • @danaittewelde222
      @danaittewelde222 3 หลายเดือนก่อน

      Ante denez sharmuta yetgra hzb deg new ​@@rahelestif2112

  • @TamiratGirma-ns6zd
    @TamiratGirma-ns6zd 3 หลายเดือนก่อน +1

    Pep Guardeola the city shabala.
    Pep Atakelte ya Ethiophia kurate.

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene 3 หลายเดือนก่อน

    አትክልቲ የዋሁ ሰው❤❤❤❤

  • @Times343
    @Times343 3 หลายเดือนก่อน +2

    Des sil😍

  • @GhermaiGhidei
    @GhermaiGhidei 3 หลายเดือนก่อน

    Look at a genniun Tigrai person!

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ጉበዚ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 3 หลายเดือนก่อน

    He is funny❤

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 3 หลายเดือนก่อน

    የጋርድዮላን የፊት እስታይል ብታጠና ይበልጥ ለእውቅና ይጠቅምሃል።ፔፕ ጋርድዮላ ብለህ ብቻውን አካውንት መከፈትህ ሊያስቀጣህ ይችላል። ተጨማሪ ነገር መጻፍ አለብህ ጋርድዮላ ፋን የሆኑ ተጨማሪ ነገሮች መጻፍ አለብህ።

  • @nomoredictator7172
    @nomoredictator7172 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀበሻ ጦርነት ሳይሆን ሳቅና ጭዋታ ነው የምያምርብን

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 3 หลายเดือนก่อน +5

    Baxam dasi mil nw baya sametu yeqarabu😂😂😂❤❤❤

    • @AynalamThamei
      @AynalamThamei 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 3 หลายเดือนก่อน +17

    ቻናሉን ማለት ሊኩን አስቀምጡት ሰብስክራይፕ እናድርገዉ

  • @biltek2030
    @biltek2030 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ቅንነት :ግልፀኝነት ደስ ይላል ። ይቅናህ።

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውስጡ ጥሩ ሰው ይመስላል

  • @AbdiZeleke-r9g
    @AbdiZeleke-r9g 3 หลายเดือนก่อน

    Danye yene yewah meche yihon emayih

  • @SelihomSelihom-hn9yq
    @SelihomSelihom-hn9yq 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ezihu biqetere a😅

  • @AbdiZeleke-r9g
    @AbdiZeleke-r9g 3 หลายเดือนก่อน

    Degu sew

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂

  • @YosefYosef-q9j
    @YosefYosef-q9j 3 หลายเดือนก่อน

    Tamachitonalh gadelh

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 3 หลายเดือนก่อน

    የታልይቱቡ

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ኢቢኤሶች እነ ፀጊ ይኸ ፀጉር ፀበል ሲሄድ የህንድ ነኘ የፖኪስታን ነ ኝ እያለ አጅሬ ይጮሀል አሉ እባካችሁ በራሳችሁ ፀጉር ተዋቡ።

  • @admasuyirgalem3371
    @admasuyirgalem3371 3 หลายเดือนก่อน

    Abet chewataaaa

  • @SamiSami-z6j
    @SamiSami-z6j 3 หลายเดือนก่อน

    ኦይ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 หลายเดือนก่อน

    ATKLTI (GARDIYOLA) KASAYEHW BQAT YALEMKEW ENDEMISAKAL NEAW MELKAM EDL YHUNLH!!!!

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 ወይ መጃጃል😂😂😂

    • @HenokGebi-we8vg
      @HenokGebi-we8vg 3 หลายเดือนก่อน

      What happen stupid guy 😂

  • @7lwahaha434
    @7lwahaha434 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @MekuanintAkelew
    @MekuanintAkelew 3 หลายเดือนก่อน

    ተቀበል አንተ ምንቸገረህ ብትበላ ባትበላ
    ይኑርልህ እንጅ ፔፕ ጋርድዮላ

  • @MelesSumur
    @MelesSumur 28 วันที่ผ่านมา

    ባምቢስ ያለው ጋደኛህ ወርቅነህ እየተቀየመህ ደውል.

  • @SonySony-zd4gy
    @SonySony-zd4gy 3 หลายเดือนก่อน

    ጫዋሰዉ

  • @FatoumaMohammed-v9h
    @FatoumaMohammed-v9h 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eden2056
    @eden2056 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤