@@beamlakayire4897 it's just that people tend to the lean to the doctrine of cessassionism due to such false prophets or their lack of personal experience and conclude the holy spirit is doesn't work as in the days of the first disciples and believers as in the day of Pentecost .
May God bless you....i have no words to express my gratitude........ሀገር ሊቀይር ነበር !👤ጠነኛና መጽሐፍ ቅዱሴዊ የሆነ ቤተ ክርሰቲያን ስላላገኘው እንድሁም ሰው ሁሉ የነዚህ ነቢያትና ሐዋሪያተ ተባባሪ ይመስለኝ ነበር......Thank you all...Brothers.....The Church must go back to the word(scripture).....AMEN
Wendme ye antenm emnet ewek mekawemachew tru new gn ke egna gar be wanaw be eyesus krstos lay enkuan ansmam slezi betekrstyanhn kreb temar anbb wendme berta
@@beersheba4316 yihenn eko mizanawy astesaseb yalew sew yawukal gn chigru ewunetaw enantem ga egnam ga yalew be gleseb betekrstyann yimeznal enji be betekrstyan glesebochun ayimeznm hulachinnm egziyabher yirdan
GLORY to God u are preserved brother....WE KNOW HOW MANY YOUNG MUSICIANS STAMBLE IN SEXUAL SIN and destroy their life unless they repent and back to God its very scary to watch this happens to our brother and sisters may God mercy be on us.
I don’t have words to express my gratitude. Thank you so much for your diligence to bring this. It’s so encouraging to see that God still has His own people! May The Lord bless you in every way!
I'm an Orthodox Christian, but the things they say in this video make sense. In my opinion, Protestantism is a better religion than this "Prosperity gospel" freaks. We don't have to be so naive to lose christ for the things of this world. If everything were about wealth or health, the apostles were supposed to be healthier or wealthier than the rest of the world. But they weren't.
I was against your criticism and concerns for years. You have convinced me and changed my mind about God! Keep up the good work! These past two years, I was questioning a lot of things. Finally, my questions are being answered! Thank you so much! Excellent work, team!
I am relieved uffff this days so many things are going off adand you guys...... I have no words to explain how you are saving so many going strait forward to hell
Love and respect for those brethren who made this documentary. It is like the Amharic version of the documentary called “the American gospel”. Grace and peace!
i am so grateful that God has used you for this message. Glory be to God, and may the grace multiply in your lives. May God bless you and keep the good work that He is working through you.
A very beautiful and truthful documentary on the contemporary Christianity of protestant churches in Ethiopia. Much respect and appreciation for the creators.
a very professionally compiled documentary with profound theologicaly sound arguments . God bless you all for your time and effort towards the noble cause .
Just finished it with all excitement and wondering how far Christianity has gone from its original sense, the very true words of God. Thanks you all that puts every effort to produce this critical insight and hope those that has been gone from their path may come back to the truth. Thank you again!
The to church, the Orthodox Church, found in Armenia, Ethiopia, India, Syria, Eritrea, Egypt and around the world still preserved the the true words of God for thousands of years. Why? Because it was founded by Jesus Christ himself, who on Matthew 16:17-18 tells Peter, “upon this rock I will build my church; and the gates of hell shall not prevail against it.” Do more research, how do you think the Orthodox Church has survived this long without the guidance of God? The Gospel is read every Sunday and we prostate “እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ” (Lord Jesus Christ have mercy of us) each Sunday we eat the flesh and blood of Christ, read John chapter 6. We worship Christ the way he was worshiped 2000 years ago. It’s no coincidence pastors and preachers of the evangelical sect, in general the Protestant world is fighting on matter of Dogma, tradition or even Who Christ is? Instead of dabbling on a sect that came out from 15th century Europe, you can come to the ancient churchs in Armenia, Ethiopia, Egypt, Syria, India and much more regarding how to live like the Christians of old. It sadness me to see people growing up Protestant and not experiencing real Christianity and if you look at predominant Protestant countries in Europe, and even the United States many have become Atheist. I wish Protestants set aside their pride and look into the teachings of the Orthodox Church more, they would be surprised how authentic and true to God it is.
I don’t usually comment but this one needs a round of applause 👏👏👏 and serious encouragement. This documentary is one of a kind, very precise and clear. Expect some kind of adversity because you touch the right button to awake the mass and the deceivers don’t like it. All those who commit to stand with the truth faced adversity. If you are capable of producing this kind of crystal clear message, I can tell that you have no fear of adversity. Finally, I would like to say thank you 🙏 and may God give you more of His grave to stay strong. He is for sure with you!
“እኔም ለዚህ ነገር የምሥራች አብሣሪና ሐዋርያ እንዲሁም ለአሕዛብ የእውነተኛ እምነት አስተማሪ ሆኜ ተሾምሁ፤ እውነቱን እናገራለሁ፤ አልዋሽም።” 1 ጢሞቴዎስ 2:7 NASV ተባረኩ ለዚህ እውነተኛ እምነት ስለምትተጉ!! May we all make Jesus Christ our Lord and saviour glorified, not our wishes and desires! He will reign forevermore!! So blessed by your work!
As sad as it is to witness this diluted gospel in our churches , it is amazing to see young people who know the bible and gospel so well and are speaking loud about it!!! God bless you all
This is a well documented film. Each Christian should take the time to watch and make an informed decision about how we understand and live our life according to scripture. I truly appreciate your dedication to share the true gospel of Jesus Christ. May you continue to advocate for the true gospel. Well done.
This was the work I expected from the true Gospel churches particularly the mainstream ones. But now, I have got true brothers who defend the truth. Ohoo God, glory be for you. Brothers keep on...we have to Labor for the Lord❤❤❤❤❤❤❤
ቁጥሮቹን መንካት ብቻ ነው ሚጠበቅብችሁ ወደተባለው ምዕራፍ ለመሄድ 🙂
3:35 - ነገረ ክርስቶስ... መግቢያ
15:55 - የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት (ልጅነት)
38:10 - የኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ (በተለይም ሞቱ)
1:01:30 - መከራ እና ክርስትና
1:19:05 - የብልጽግና "ወንጌል"
1:39:20 - እውነተኛው ወንጌል
1:56:10 - ካውንስሉ
2:08:04 - መደምደምያ
"እኛ ጠልተናቸው አይደለም፣ ቀንተንባቸው አይደለም... እነሱ ነገ ያልፋሉኮ ግን ትምህርታቸው ክፉ ዘር ሆኖ መቀጠል ስለሌለበት ነው።"
- ወንድም ዛዲግ ብርሃኑ
"ወደ ቃሉ እንመለስ፣ ወደ ቃሉ ተመለሱ። ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ወደ ቃሉ መመለስ ይሁንልን።"
- ነቢዩ ኤርምያስ (ሀኪም)
wow ቁጥሮቹን ነክተን የምናገኘው መሆኑ አስደንቆኛልም አስደስቶኛልም!!!
Are you a cessassionist by any chance?
@@aebrae4896 የፊልሙ ሰሪዎች መሀል በግሉ ቆሟሊስት የሆነ አይጠፋም። ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ የጸጋ ሥጦታዎች አሁን የሉም የሚል የስነ መለኮት ሰው የለም ይላሉ ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ።
@@aebrae4896 ይልቅ በጸጋ አገልግሎት ስም የሚደረጉ ማጭበርበሮችን እና የሀሰት እንቅስቃሴዎችን ነው የሚቃወሙት።
@@beamlakayire4897 it's just that people tend to the lean to the doctrine of cessassionism due to such false prophets or their lack of personal experience and conclude the holy spirit is doesn't work as in the days of the first disciples and believers as in the day of Pentecost .
በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ታሪክ የራሳችሁን በጎ ድርሻ ለመወጣት የተራመዳችሁት እርምጃ ብዙ ትውልድ እንደሚታደግ አምናለሁ። ተባረኩ! ጸጋ ይብዛላችሁ።
tebarek dava
May God bless you....i have no words to express my gratitude........ሀገር ሊቀይር ነበር !👤ጠነኛና መጽሐፍ ቅዱሴዊ የሆነ ቤተ ክርሰቲያን ስላላገኘው እንድሁም ሰው ሁሉ የነዚህ ነቢያትና ሐዋሪያተ ተባባሪ ይመስለኝ ነበር......Thank you all...Brothers.....The Church must go back to the word(scripture).....AMEN
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን
ፕሮቴስታንትን በሃሰተኞች ነቢያቶች የተነሳ መጥፎ ገፅታ ነበር ያለኝ ስለ እናንተ አሁን ግን የእውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት
Wendme ye antenm emnet ewek mekawemachew tru new gn ke egna gar be wanaw be eyesus krstos lay enkuan ansmam slezi betekrstyanhn kreb temar anbb wendme berta
ዋናው ማወቅህ ነው ሌላው የቱም ነብይ ሀዋሪያ ፓስተር እራሱን ነው ሚወክለው የልቦና አይናቹ አይታቹ ብታመዛዝኑ ጥሩ ነው ዝምብሎ ከመጨፍለቅ ግድ ነው እንክርዳዱን ከስንዴው መለየት ያስፍልጋል በርታ እውነታውን ማየት መቻልህ ጥሩ ጅማሬ ነው የትኛውም ቤተ እምነት ብዙ አጭበርባሪ አለ በዛ ሰው ምክንያት ግን የእምነቱ ተከታዬች አብረው ሊጨፈለቁ አይገባም ልጥቀስ ካልኩኝ ካንተም ቤተ እምነት ሀሳዊያን መጥቀስ እችላለው ግን ቅድስት ቤተክርስትያንን ሀሳዊ ነች ማለት አልችልም ብሮ አገኝህኝ 😎
@@beersheba4316 yihenn eko mizanawy astesaseb yalew sew yawukal gn chigru ewunetaw enantem ga egnam ga yalew be gleseb betekrstyann yimeznal enji be betekrstyan glesebochun ayimeznm hulachinnm egziyabher yirdan
እኔ አግኝቼክ አለው እኛም ጋር ጸጋው ሳይሰጠው በድፍረት እና በጉልበት መምህር ነኝ ያለ ሰውን ከሰው የሚለያይ አጭበርብስሪ አለ
@@ማርኮታኬ በትክክል።
በእውነቱ በደንብ አየውት አንድ ነገር ሳልል ባልፈ ውስጤ ይወቅሰኛል!!
በነሱ አስተምሮት ግራ ከተጋቡ እና ከተነደፉ አንድ እኔ ነበርኩኝ ብዙ ጊዜ ትንቢት ሰምቻለው ግን አንድም ተፈፅሞ አላየውም በዚህ ምክንያት አዝን ነበር እግዚአብሔር አይወደኝም ብዬ ድሀ የሆንከው ስራ ያጣህው መከራ የበዛብህ በሀጢያትህ ምክንያት ነው ተብዬ ግራ ተጋብቼ አዝኜ ነበር አሁን ግን ይሄን video ሳየው ነፃ ወጥቻለሁ ተጠቅሚያለሁ ማምለጥ ሆኖልኝል bless u all 😍😍
Ayzho Eyhe Mdr ko kentu New Semyna mdr enkuwan yalfalu Neger gn Kalu Ayalfm
ይህንን ተከታታይ documentary ከተመለከትኩ በኀላ ብዙ ተምሬያለሁ፡፡ ዳዲ ማሚ በመባባል እርስ በእርሳቸው እየተቆለጳጰሱ ክርስቶስን የጋረዱ፣ መድረኩን የተቆጣጠሩ፣ እኔነት የተጠናወታቸው ምንደኞች! በውብ ቃላትና በጣፋጭ አንደበት እየተሽሞነሞነ የተረጨ መርዝ የሀሰት ትምህርት ከምድሬ በእውነት ወንጌል ሀይል ይነቀል ዘንድ ፀሎቴ ነው፡፡ ለእውነት የቆማችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ::
ሌላ ክፍልም ይዘጋጅ፤በርቱ!!
እንደ ሙዚቀኝነቴ ብዙዎች ጋር አገልግያለው። ጌታ ባይረዳኝ ኖሮ ወደ ቆሻሻው ሕይወት ይመልሱኝ ነበር በተለይ የውስጥ ጉዱን ብታውቁ ባጣም ያሳዝናል። እኛ ሙዚቀኞች ደግሞ በዚህ ማህበል በጣም ለመዋጥ ቅርብ ነን። ስለዚህ እንዲህ ያለ ትምህርት ከጌታ ጋር በምንም ነገር ውስጥ ብንሆንም መናወጥ እንደሌለብን ጌታን ታምነን መኖር እንዳለብን ጠንካሮች መሆን እንዳለብን ያስረዳል። ለሙዚቀኛ ጓደኞቼ እውነት ምንም ግዜም እውነት ነው ለጥቅም ብለን አንታለል ደግሞ ጌታም ይረዳናል። ተባረኩ። ገመቹ መዝገቡ (bassist)
Thank you for being an inspiration for other Christian musicians
GLORY to God u are preserved brother....WE KNOW HOW MANY YOUNG MUSICIANS STAMBLE IN SEXUAL SIN and destroy their life unless they repent and back to God its very scary to watch this happens to our brother and sisters may God mercy be on us.
ፀጋው ረድቶሀል
ፀጋው ይብዛልህ
Teberk abo wendim Gemechu
ለሀሰተኛው ክርስቶስ መንገድ የሚጠርገውን ይህን አስተምህሮ በዚህ መልክ መግለጣችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። "እኔ እና ኢየሱስ አንድ ነን ፣ እኔ እና እግዚአብሔር አንድ ነን ከሚሉ ትምህርቶች እና ከምድር ጋር ህዝቡ ተጣብቆ እንዲኖር ከሚያደርጉ የብልጽግና ወንጌል አስተምህሮዎች ጌታ ሕዝቡን ይታደግ!!🙏
እምነት ማለት አልታመምም ማለት ሳይሆን ብታመምም እግዚአብሔር ይፈውሰኛል ማለት ነው ይፈውሰኛል ማለት ብቻ አይደለም ነገር ግን ባይፈውሰኝም አምነዋለው ማለት ነው:: ብታመም ብቸገር ነፍሴ ለሞት ብትደርስ እንኳን የማይናወጥ የፀና እምነት ነው ሊኖረን የሚገባው
Amen
ታመህ ስለ ኣልታመምኩም ማለት ውሽት ኣይደል ውሽትስ ሓጥያት ኣይደልም እንደ እነኞህ ስዎች በጣም ያስፈራሉ::
Exactly! God bless you!
@@ShangoThe amen
@@BenGebrewold90 You can call me Temesgen. And, Thank You, Abenezer.
ይሄንን ዶክመንተሪ በማዘጋጀት የተሳተፋችሁ ሁሉ ታላቅ ምስጋና ይገባችኃል!! እጅግ በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገር አስተምራችሁኛል:: አመሰግናለሁ!! 🙏🏽
ኦርቶዶክስ ነኝ በጌታችን በመድሐኒታችን ላይ እንዲህ ያለ ክህደት የሚፈፅሙ ሰዎች ስናይ እውነት ያማል ድፍረታቸው ትህቢታቸው ያስደነግጣልም ስንቱን አሳቱት አበው ሲናገሩ ንባብ ይገድላል ትርጉም ያድናል ። እነዚህ ሰዎች ገደል የገቡት ቁጭ ብለው ስላልተማሩ ነው መፅሐፍ ቅዱስ እንደፈለጋቸው በመተርጎም ትልቅ ስተት ውስጥና ፍልስፍና ውስጥ ገብተዋል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ።
ታላላቆቻችን ፈርተዉ ጥግ በያዙበት ክፉ ዘመን ደፋር ያደረጋቸዉ ጌታን አመሰግናሁ። አሁንም ቅሬታዎች አሉ
ብዙዙዙዙ😭... ለሆነው መከር እውነተኛ ሰራተኞች አድርጎ ያስነሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን። አሁንም ብዙዎችን እንዲልክ ፀሎቴ ነው።
ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነውና በርቱ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ።
ማንም ታናሽነትህ አይናቅ 🙏🏼 🔥🔥🔥 እውነቱን እውነት : ሃሰትን ሃሰት የሚል ትውልድ ተነስቷል ደግሞም እየተነሳ ነው 🙌 በርቱ 🙏🏼🙏🏼 እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏼
በዚህ ሥራ ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የተሳተፋችሁ ወገኖች ስለስሙ ያደረጋችሁትን የማይረሳ አምላክ የእጆቻችሁ ሥራ ሁሉ ይባርክ!🙏 ደግሞ ገና ብዙ ብዙ እንጠብቃለን!
ዋነኛ የስህተት አስተማሪዎች መሆናችሁን እየገለጣችሁ ነው። ከማይጠፋ ዘር ተወለዳችሁ 1ጴጥ 1 :23-25 ዘሩ በእናንተ ይኖራልና 1ዮሐ 3:9
@@yedidiyatilahun920 የእግዚአብሔር የልጅነትን ስልጣን ና የማይጠፋ ዘር ያገኘነው በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመናችን እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል።
ያለ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅነት የለም በደንብ ስሚ ቃሉን አንብቢ
“እግዚአብሔር ዐመፀኛ አይደለም፤ እርሱ ሥራችሁን እንዲሁም በፊትም ሆነ አሁን ቅዱሳንን በመርዳት ስለ ስሙ ያሳያችሁትን ፍቅር አይረሳም።”
ዕብራውያን 6:10
ሁላችንም ተባብረን ይሄን ከቃሉ ውጪ የሆነ አስተምሮና ልምምድ ከምድራች ማስወጣት አለብን! በርቱ ከጎናችሁ ነን
በመጀመሪያ ይህን ዶክመንተሪ ያዘጋጀችሁትን በጣም አመሰግናለው ብዙኦች ከዚ video ብዙ እንደሚማር አምናለው በተለየ ግን ይሄ ዳክመንተሪ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል እንዳየሁትኝ የመጀመሪያ ስራዬ ንስሀ ነበር ያላወኩትን ያልተረዳውትን እየሱስ አምላክ እና ጌታ ንጎሴን አሳይታችሁኛል ከተተበተብኩበት የትምህርት አይኔን ከጨፈንኩበት አንዳይ እና ወደ ጌታ እና ወደ እውነተኛው የእግዚአብሄር ቤት እንድሄድ ውሳኔ እንድወስን እረድቶኛል እግዚአብሄር ሞገስ ይሁናችሁ ለብዙኦችም መንገድ ያድርጋችሁ
ተባረኩ ኤኔም የእዉነት በባምነዉ የዴነገጥኩት ንሳገቢቻለዉ
ስለ ጌታ ስላሳያችሁት መቆርቆር ፡ ስለ እውነተኛው ወንጌል ትጋታችሁ እግዚኅብሔር ይባርካቹ! እውነትን ማወቅ ለሚፈልግ ዘመን ተሻጋሪ
፡ ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው! ተባረኩ!
እውነትም ባዕድ ... ስለ ዕውነት የጨከኑ እና ሀሰተን በአደባባይ የሚጋፈጥ ትውልድ ተፈጥሮ በማየታችን እጅግ ደስ ይለናል። እጅግ እንድትበረቱ እና ትውልድን የሚያነቃ ሰራዎችን አጠንክራችሁ እንድትሰሩ ጌታ ይርዳችሁ።
በእውነት እረኛችን ይጠብቀን፤ራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። ማህበራዊ ሚድያ ላይ የሚዘዋወሩትን ቪድዮዎች እያየሁ እስቃለሁ ደግሞም ለጎደኞቼ አጋራለሁ። ጌታ ረድቶኝ አቁሜለሁ በዚህም ንስሀ ገብቻለሁ ግን የህመሙ ጥልቀት በዚህ ቪድዮ ተገንዠቢያለሁ በእውነት የእውነት መንፈስ የሆነው የመንፈስ ቅዱስ ይገስፀን ፣ ያስተምረን። የዋሁ አብ አባት እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን በተወዳጁ ልጅህ በእየሱስ! አሜን! ፀጋው በነገር ሁሉ ይደግፉችሁ ብዙ ተምሪያለሁ ስለ እነርሱ አሳስባለሁ ስለ እናንተ ደግሞ በእውነት አመሠግናለሁ። ተባረኩ❤❤❤
"በጎቹም ድምጹን ይሰሙታል፣ የራሱንም በጎች በየስማቸው ጠርቶ ይወስዳቸዋል፡፡ የራሱንም ሁሉ ካወጣቸው በኋላ በፊታቸው ይሄዳል፣ በጎቹም ድምፁን ያውቃሉ ይከተሉታል” (ዮሐ.10፡3-4)
እግዚአብሔር አሁንም ሰው አለው! ጥንቅቅ ያለ!! በርቱ ፀጋው ይብዛላችሁ።😊
ከምዕመኑ የተዘረፈ ገንዘብ እንደሆነ እየታወቀ ትንሽ ቆይተው በልፅጌአለሁ ማለታቸው ይገርመኛል
እነዚህ የክህደት አስተማሪዎች የዘሩት ብዙ ነው ጥፋታቸውም እንደዚሁ እነሱን ተሳስታችኋል ማለት እየከበደ በመጣበት በዚህ ጊዜ ይህ ዶክመንተሪ መዘጋጀቱ እጅግ በጣም ነው ያስደሰተኝ ይህ የእውነት መንገድ ነው ተባረኩ
I don’t have words to express my gratitude. Thank you so much for your diligence to bring this. It’s so encouraging to see that God still has His own people! May The Lord bless you in every way!
ክርስቶስ ኢየሱስ የልጅነት ስልጣን የሰጠን አባታችን ሆይ ብለን እንድንቀርበው እንጂ በድፍረት እንድንታበይበት አልነበረም እኛ ሁሌም የማንጠቅም ባሪያዎች ነን።
I'm an Orthodox Christian, but the things they say in this video make sense. In my opinion, Protestantism is a better religion than this "Prosperity gospel" freaks. We don't have to be so naive to lose christ for the things of this world. If everything were about wealth or health, the apostles were supposed to be healthier or wealthier than the rest of the world. But they weren't.
በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ፥ ትውልዱን የሚናጠቅ፡ ከወተት መጋት ያለፈ ጠንካራ ምግብ የሚያቀርቡ የዘመኑ የእግዚአብሔር ጅግኖች!!! ዘመናቹ ይባረክ!!!
ዕብራውያን 5፡14፤ ጠንካራ ምግብ ግን መልካሙንና ክፉውን ለመለየት በስራቸው የለመደ ልቡና ላላቸው ለፍጹማን ሰዎች ነው።
በጣም የሚያነቂ ትምህርት ነው እንዲህ አይነት ቤተ-ክርስትያን ወደ ህያው ቃሉ የሚመልስ ትምሀህርቶች ይብዙልን ትውልድ ይዳን ቤተ-ክርስትያን እውነተኛው ሃይል!! ሁላችሁም በዚህ ፕሮግራም ላይ የተሳተፋቹ ጌታ አምላክ ይባርካቹ!!
I was against your criticism and concerns for years. You have convinced me and changed my mind about God! Keep up the good work! These past two years, I was questioning a lot of things. Finally, my questions are being answered! Thank you so much! Excellent work, team!
Become Orthodox Christian.
Christ alone is Savior! If that is what you are asking me! Denomination gets you nowhere, but believe in Jesus Christ alone will!
ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ይሄ ኑፋቄ እጅጉን ስር ሰዷልና ከዚህም በላይ ብዙ ብዙ እንድትሰሩ ላበረታታችሁ እወዳለሁ።
እኔ አይኖቼ ላይ አጥርቼ እንዳላይ ድንግዝግዝ ሆነውብኝ እና ትምህርታቸው ሆኖብኝ ነበር ዛሬ ግን ክብር ለእግዚአብሔር ይግባውና ወንድሞቼ እነዚህ ሀሰተኛ አገልጋዮች ከክርስቶስ ወገን እንዳልሆኑ አሁን አጥርቼ አይቻለሁ።
I really appreciate what you have work Aletia teams, from your Orthodox brother
I am relieved uffff this days so many things are going off adand you guys...... I have no words to explain how you are saving so many going strait forward to hell
አሜን፤ አግዚአብሔርን የሚተካ ምንም የለም፤ ወንጌል የዘላለም ሕይወት ጉዳይ ድህነት ዋና አጀንዳ ነዉ፡፡ ባጣ አይጨቀኝም በእርሱ እፅናናለሁ!!!
Aletia production Team ስለእናንተ ጌታ ክብሩን ይዉስድ፤ በመጨረሻዉ ዘመን የቃሉን እዉነት በእዉቀት ለትዉልድ አስተማሪ በሆነ መንገድ ስላቀረባችሁ፡፡
ማራ ናታ!!!
I just watched it with my wife and we loved it …may God bless you all ..keep up the good work ❤
በጣም ግልጽ እና የሐሰተኞችን ትምህርት በየሚገባ የተሟገተ ሥራ ነው ።
ብዙዎችን ከስህተት መንገድ እንደሚመልስ ተስፋ አለኝ።
በዚህ የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
የእናንተ ይህን እውነት ማጋለጥ አሁን በምናየው ሁኔታ ተስፋ እንዳንቆርጥ አድርጎናል።እግዚአብሔር ጥቂት ቅሬታዎች በቤቱ እንዳሉት ይህን ዶክመንተሪ የሰሩት ምስክር ናቸው ።ተባረኩ! ማራናታ!
ቃል የለኝም ጌታ ይባርካቹ።እናንተን የመሰለ ትውልድ የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ።
በጣም ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ አስተማሪ ዘጋቢ ፊልም ነው:: ለትውልድ እንደ ማስጠንቀቂያ ነው:: ተባረኩ ሌላም ጨምሩ
Love and respect for those brethren who made this documentary. It is like the Amharic version of the documentary called “the American gospel”. Grace and peace!
Exactly what I was thinking.
i am so grateful that God has used you for this message. Glory be to God, and may the grace multiply in your lives. May God bless you and keep the good work that He is working through you.
በጣም ተባረኩ❤❗️ ሥራችሁን በብርቱ ቀጥሉ🙏
አደራ ግን አሳቾቹም ተሳሳቾቹም ወደ እውነትኛው መንገድ ይመለሱ ዘንድ ሁሉንም በክርስቶስ ፍቅር አድርጉ🙌🙏
ግሩም ትምህርቶችን ቀስሜአለሁ። ክርስቲያኑም ማህበረሰብ የዚህን ዶክመንተሪ ሀሳብ ሳይረዳ ለመቆምለል (ለመወንጀል) ከመሮጥ በቅንነት፣ በፍቅር እንደኔ እንዲያጣጥም አሳስባለሁ፤ እግዚአብሔር የቃሉን መረዳት በሙላት ይግለጥልን ተባረኩ::
amen
love and respect for those who made this documentary may God bless your generation abundantly
በውነት ጌታ ይባርካችሁ በርቱ። ይሄን ስራችሁን የማይቀበልና የሚቆረቁረው ካለ እሱ ጤነኛ አይደለም ። ትክክለኛውን የቅዱሱ መፅሀፍ ወንጌልን የሸፈኑብንን መጋረጃዎች ከትውልዱ ላይ እያነሳችሁ ነውና ዋጋችሁ ከሰማይ ነው።
“የዚህም ዓለም አሳብና የባለጠግነት መታለል ቃሉን ያንቃል፥ የማያፈራም ይሆናል።”
- ማቴዎስ 13፥22
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እነዚህን ሰዎች ትምህርት በጣም ነበር የምሰማው መንገዴን ማስተካከል እንዳለብኝ ነው የገባኝ እንደኔ ብዙ ወጣት ተመልክቶ ይመለሳል ተባረኩ
ወድሚ ዘላለም ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፍቅርተ ነኝ የአማረ ባለቤት ክኢትዮጵያ እደውልልሃለሁ ክባድ ነገር አልፌ የሳተ የተሳሳተ ትውልድ በሚል ሁለተኛ መፀሃፌን እየፃፍኩ ነው።
ሁሉም እጁን አጣጥፎ በተቀመጠበት በዚህ ጊዜ ጌታ እነዚህ ወጣቶች ስላስነሳ ጌታ የተመሰገነ ይሁን በየዘመኑ ለእውነት የቆሙ የጀገኑ ቅሬታዎች ልጆች አሉት ይህን ዶክመንተሪ ለሌሎች እንዲደርስ ብናደርግና መሪዎች ይህን የመመልከት አጋጣሚ ለማያገኙ ወገኖች በቸርች ውስጥ እንዲያዩ ቢደረግ ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል።
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ። ይሄ ብዙዎችን እውቀት የሚያስጨብጥ በጣም ትልቅ ስራ ነው።
ተባረኩ በእውነት በነዚህ ነብያት ምክንያት የእግዚአብሔር ስም ሲሰደብ ሲፌዝበት በጣም ነበር ማፍረው እንኳንም advent ሆንኩ እላለሁ ግን ምንም ቢሆን በጌታ እንዲህ ሲሸቅጡ ህዝቡም ዝም ብሎ ሲነዳ ማየት ያሳምማል ልክ አይደለም የሚል በመገኘቱ የእውነት ሚገስፅ መኖሩን ስላየሁ ደስ ብሎኛል በርቱ ህዝቡን አትርፋት::
በዘመናት ሁሉ (መልካምም አስከፊም ባልናቸው) ለቤቱ ስርዓት የሚቀኑ ለክርስቶስ ወንጌል ያለ ቅድመ ሁኔታ መከራን የሚቀበሉ የሚጋደሉለት የሚጠብቁት የወንጌል አርበኞችን እግዚአብሔር ስለሰጠን በእናንተም ተጠቅሞ ትውልድን በወንጌሉ ስለሚታደግ አመሰግነዋለሁ። አናንተም የጌታን ወንጌል በተረዳችሁት መጠን ቅዱሳንን ሁሉ ለመምከርና ለማስተማር እንዲህ ባለ መልኩ በድጋሚ (በተሻለ ገለጻ እና አቀራረብ) በመጣት ጥረታችሁንና ለጌታ ያላችሁን ታማኝነት ስላሳያችሁን ተባረኩ። የድካማችሁ ውጤት እንዲያፈራ ይኸውም ቅዱሳን ከባዕድ አስተምህሮ ተለይተው በእውነት ወንጌል ፀንተው ለጌታ እንደሚገባ እንዲኖሩ የስህተት አስተማሪዎችም በንስሀ ወደ ጌታ ተመልሰው በእውነት እንዲኖሩ ጸሎቴ ነው።
Ene mlsh ehti
A very beautiful and truthful documentary on the contemporary Christianity of protestant churches in Ethiopia. Much respect and appreciation for the creators.
a very professionally compiled documentary with profound theologicaly sound arguments . God bless you all for your time and effort towards the noble cause .
አሰስ ገሰሱ የሚያጠራ ዕዉነት ስለነገራችሁን ጌታ ይባረክ ፀጋዉ ያብዛላቹ ዘመናቹ ይባረክ
እናመሰግናለን ጀግኖቻችን በብዙ ድካምና ተጋድሎ ሰላቀረባችሁልን❤
አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በውነት አኔም ተደንቄ ነዉ የስማሁት. በጣም ነው እይታየን ያጠራችሁት. የግዛብሔርን ቃል በሚገባ በምግልፅ ያዘጋጃችሁት ገለፃ በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ብዙ ሰውን ከስህተት ትታደጋላቹ ጌታ አየሱስ ዘመናቸሁን ይባረክ.
Just finished it with all excitement and wondering how far Christianity has gone from its original sense, the very true words of God.
Thanks you all that puts every effort to produce this critical insight and hope those that has been gone from their path may come back to the truth.
Thank you again!
The to church, the Orthodox Church, found in Armenia, Ethiopia, India, Syria, Eritrea, Egypt and around the world still preserved the the true words of God for thousands of years. Why? Because it was founded by Jesus Christ himself, who on Matthew 16:17-18 tells Peter, “upon this rock I will build my church; and the gates of hell shall not prevail against it.” Do more research, how do you think the Orthodox Church has survived this long without the guidance of God? The Gospel is read every Sunday and we prostate “እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ” (Lord Jesus Christ have mercy of us) each Sunday we eat the flesh and blood of Christ, read John chapter 6. We worship Christ the way he was worshiped 2000 years ago. It’s no coincidence pastors and preachers of the evangelical sect, in general the Protestant world is fighting on matter of Dogma, tradition or even Who Christ is? Instead of dabbling on a sect that came out from 15th century Europe, you can come to the ancient churchs in Armenia, Ethiopia, Egypt, Syria, India and much more regarding how to live like the Christians of old. It sadness me to see people growing up Protestant and not experiencing real Christianity and if you look at predominant Protestant countries in Europe, and even the United States many have become Atheist. I wish Protestants set aside their pride and look into the teachings of the Orthodox Church more, they would be surprised how authentic and true to God it is.
እንዲህ አይነት ትምህርት የጊዜውን ቀውስ የሚያስተነፍስ ይመስለኛል ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔር ቅሬታ ስላለው ስለናንተ እግዚአብሄር አመሰግናለሁ
I don’t usually comment but this one needs a round of applause 👏👏👏 and serious encouragement. This documentary is one of a kind, very precise and clear. Expect some kind of adversity because you touch the right button to awake the mass and the deceivers don’t like it. All those who commit to stand with the truth faced adversity. If you are capable of producing this kind of crystal clear message, I can tell that you have no fear of adversity. Finally, I would like to say thank you 🙏 and may God give you more of His grave to stay strong. He is for sure with you!
ወደ ቃሉ መመለስ ይሁንል 🙏 ከልብ እናመሰግናለን ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱልን😍😍
ሁላችሁም ቪዲዮውን ላይክና ሼር በማድረግ ከአገልግሎቱን ጎን ይቁሙ ❤
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው ስለ ወንጌል የሰጡት እውነትን መቀበል ለሚፈልግ ሁሉ king of the universe bless you. ለአጋንንት ትምህርት አስተማራዎች ንጉስ ጌታ ኢየሱስ የሚርድበት ጊዜ በደጅ ነው
ተባረኩ ወንድም ሳሚ ቱራ ፋሲል ጥጋቡ እና ሌሎች ይህን ያዘጋጃችሁ የደከማችሁ የሰራችሁ ሁሉ፡፡ ተባረኩ ብርክ በሉልኝ
የሀሰተኛ ሰባኪዮች ትምህርት መግለጽ ትውልድን ለማዳን ይረዳል፡፡፡ አስተዋዮችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡፡ የማያስተውሉትን ልቦናቸውን ያብራልን፡፡
እግዚአብሔር ሁላችንም እንዳንጠፋ ለምንሰማ ይህንን እንዳዘጋጀ ይሰማኛል ። ተባረኩ
በጣም የሚያንጽ እና አይንን የሚከፍት ዘጋቢ ነው ። በጣም ወድጄዋለሁ ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ። እውነተኛው ወንጌል ይለውጣል ከዘለአለም ጥፋት ያድናል ።
Thank y’all for your efforts to wake the evangelical community. This is essential!
Engdh Eyhe New Chelema Wust Yalew Neger Gin Wode Brhan Lwot Yemgebaw Thank All for your Efforts and commitment.
ወንድሞቼ ቀርቤ 2ዓመት ተምሬያለው ብሬን ሰጥቼ የተቀበልኩት ክህደት እና ክህደት እንጂ የበለጸኩት ነገር የለም ሰዎችን ሁሉን እችላለው ወደሚል የሚመራና ሰይጣና መንገድ ነው ይህንን ፊልም የሰራችሁ ተባረኩ
“እኔም ለዚህ ነገር የምሥራች አብሣሪና ሐዋርያ እንዲሁም ለአሕዛብ የእውነተኛ እምነት አስተማሪ ሆኜ ተሾምሁ፤ እውነቱን እናገራለሁ፤ አልዋሽም።”
1 ጢሞቴዎስ 2:7 NASV
ተባረኩ ለዚህ እውነተኛ እምነት ስለምትተጉ!!
May we all make Jesus Christ our Lord and saviour glorified, not our wishes and desires! He will reign forevermore!!
So blessed by your work!
I feel like God is preparing us for a greater war thank you for your boldness 🙏
ውድ የጌታ ባሪያዎች ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነውና ስለእናንተ እግ/ር ይባረክ።
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ i have big respect for you guys❤❤
ዋጋ ልያስከፍላችሁ ይችላል ነገር ግን ስለክርስቶስ ነውና ዋጋችሁ ታላቅ ነው። ብቻ እግዝ/ር ይጠብቃችህ። ከአደገኛ ማፍያዎች ጋር ነው የገጠማችሁት ለእግ/ር ጀግኖች ዛሬም አሉ ለካስ። አይዞአችሁ እርሱ ከእናንት ጋር ነው! በርቱ በርቱ! ጸጋው ይብዛላቹ!
Tebarku, Bezu. May the Lord be glorfy. I can hear this all day. I am happy to see these intelligent young man's. Bertu!
ዋው በጣም አስተማሪ መልእክት አሰሳ ቪዲዮ ነው በዚህ ቪዲዮ ላይ የተሳተፋቹ ወንድሞች እና አንዲት እህት ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ።ወጣቶች ለጌታ ሲታገሉ እንደ ማየት የሚያስፈስት ነገር የለም።
በዚህ ዶክመንተሪ ላይ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው። እውነትም ሌላ ኢየሱስ!! “ከሄድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ፥ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ።” ሐዋርያት 20፥29-30
አንዳንዶቹ በማወቅ ሆን ብለው ለሆዳቸው አንዳንዶቹ ባለማወቅ።
በጣም የሚገርመኝ ተከታዮቻቸው ሽንጣቸውን ገትረው ለነዚህ ለጣኦቶቻቸው የሚሟገቱት ነገር አንዳንዶቹ እኮ የተባለውን ለመስማት ትዕግሥት የሌላቸው ምን እንደተባለም ሳይሰሙ እኮ ነው። ከእግዚአብሔር ቃል እውነት ይልቅ የነዚህ ሰዎች ክብር ያስጨነቃቸው ለነገሩ እኛና እግዚአብሔር አንድ ነን ሲሏቸው አሜን ከሚሉ ሰዎች ከዚህ የተሻለ ነገር እንዴት ይጠበቃል? ለዚህ ዶክመንተሪ የደከማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሰዎች እንዳሉት አይተናል በብዙ ነገርም ተስፋ እንዳንቆርጥ ሆነናል ተባረኩ
Best documentary this will clarify about false preachers and prosperity gosple lovers we should takecare of what we listen .
ጥርት ያለ የወንጌል ሀቅ ሁሉም ቅዱሳን ሊያየው የሚገባ ነው የሚገርም ዶክመንተሪ በሌሎች ሚዲያዎችም ጭምር ሊታይ ይገባዋል በዚህ የተሳተፋችሁ ሁሉ ጌታ በነገር ሁሉ ያለምልማችሁ ተባረኩ ♥️♥️♥️
ተባረኩ! ይህ የብዙዎቻችን ነገረ መለኮት ቀመስና የነገረ መለኮት ሰዎች የውስጥ ጩኸት የተመለሰበት ስራ ነው። በእኔ በኩል ይህ ስራ አንጀት አርስ ነው እላለሁ።
በተጨማሪም በዋነኞቹ ወንጌላውያን ውስጥ የሚያገለግሉ ወንጌላውያና መጋቢዎችም ላይ ተመሳሳይ የቃለ እምነት አስተምህሮ በአብዛኛው እየታየ ስለሆነ በእሱም ላይ በቂ ጥናት ተደርጎ ይህን አይነት ዶክመንተሪ ቢሰራ መልካም ይሆናል ብዬ አስባለሁ።
ወንድሞቼ እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ በጣም ጠቅሞናል።
ይገርማል ይህ በግሌ ግራ መጋባቴን ያስወገደ ታላቅ ስራ ነው ሁላችሁንም አመሰግናለው ይህ የብልፅግና ትምህርት ልክ እንደመርዝ ነው
🟦እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አሁን ባላችሁት እስማማለው ጌታ የተወለድው የሟተው ለሀጥታችን እንጂ ገንዘብ አጥተን አይደለም
🟦የድሮዎቹ ፖሮቴስታቶች ናፈቁኝ😎
እንደኔ እንደኔ የዚህ ሁላ ስህተት ምንጭ በ20ኛው ክፍለ ዘመን የጀመረው የጴንጤቆስጤያዊነት እንቅስቃሴ ነው። እውነተኛው መንፈሳዊነት በሀሰት መንፈሳዊነት ተተካ፣ ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ ስሜት(መንፈስ ቅዱስ አለኝ) እየገነነ መጣ፣ ይህንንም ተከትሎ ጌታ ቀርቶ ስሜታዊነት(sensuality) የቤተክርስቲያን ገዥ ሆነ። ስሜትን መከተል ደግሞ የስጋዊነት እና ሰይጣናዊነት ምንጭ ነው። ስለዚህም ውጤቱን መዋጋት አቁመን መንስኤው ላይ እናተኩር።
ይገርማል እኔ የወንጌል አማኞች ሕብረት በሚመለከት ቁጭ ብዬ ጊዜ ሰጥቼ ጆሮ ሰጥቼ የሰማሁት ድንቅ መልዕክት ነዉ እና የብዙዎችን መረዳት በቃለ እግዚአብሔር የመዘነ የፈተሸ የለየ ነዉ የብዙዎችን ብዥታ አጥርቷል
⭕️አገልጋይ ሳሚ ተራ ❤
Check this tube to hear Sami Tura preaching: Lole Tube
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፡ እንግዲህ በቅንነት ሰምቶ መማር ለፈለገ ሰው ጥሩ እይታነው ከነ ማስረጃው ሰው ለሰው ሐሳብ ተሸንፎ ለሰው ሐሳብ አገልጋይ ለመሆን ካልፈለገ ምድራዊ የሆነውን ሐብት ለመመኘት ካልቋመጠ እጅግ በጣም ጥሩ ዶክመንተሪ ነው እኛ በበኩላችን ተጠቅመናል ዶክመንት ሆኖ መቀመጡ ደግሞ ለሚመጣው ትውልድ ይጠቅማል ተባረኩ በብዙ !!!!
As sad as it is to witness this diluted gospel in our churches , it is amazing to see young people who know the bible and gospel so well and are speaking loud about it!!! God bless you all
Yewinet Geta Eyesus yibarkachu ... yihenin yewengel ewinet beadebabay lesew hulu endiders yechalachihutin silaregachu Tebareku!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመኑን የተመለከተ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ድንቅ ሀሳብ ነው እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ! ጌታ ሁላችንንም ስልጣን ወደአለው ቃሉ ይመልሰን አሜንን!!!!
This is a well documented film. Each Christian should take the time to watch and make an informed decision about how we understand and live our life according to scripture. I truly appreciate your dedication to share the true gospel of Jesus Christ. May you continue to advocate for the true gospel. Well done.
የቤተክርስቲያን ራስና ባለቤት የሆነው የእውነት፣ሁሉ አባት እግዚአብሔር ሕይታችሁን፣ኑሮአችሁንና አገልግሎቶቻችሁን ይባርክ!!! በርቱልን። እኛም በየፍናችን እየታገልን አቅም ባጣንበት አቅም የሚፈጥርልን አቀራረብ ነው። ነገር ግን ጥቅማቸው ስለተነካና ገመናቸውም ስለተጋለጠ በገንዘብ የተገዙትን በመጠቀም መወራጫታቸው ስለማይቀር ተስፋ አትቁረጡ። ሁላችንም ጌታ ይባርካችሁ።
God bless you all who have participated in this documentary for your commitment.
Amazing Documentary Geta abzto yibarkachu
ተባርኩ እጅግ ድንቅ ስራ ነዉ የሰራችሁት።
በጤነኛዉና በሐሰተኛ ወንጌል መሀል ልዩነት የሌለ እስኪመስል ድረስ ፣ እንደ ምልክት የምናያቸው ትልልቅ መምህራን የምንላቸው ወደ ካውንስሉ ሄደው ግራ ባጋቡን በዚህ ጊዜ ይሄን ሥራ ይዛችሁ እንድትመጡ ያተጋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ጸጋውን ያብዛላችሁ! በርቱ!
ድንቅና ጠቃሚ እውነተኛም ትምህርት ነው። አዘጋጆችና መምህራን ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ❤❤❤🙏🙏🙏
This was the work I expected from the true Gospel churches particularly the mainstream ones. But now, I have got true brothers who defend the truth. Ohoo God, glory be for you. Brothers keep on...we have to Labor for the Lord❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏 kudos to u all involved in this historic documentary.. I just watched it with my wife n loved it.. keep up the good work..God bless u all !!