ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልጅ በልጅነት ደስ ይላል
በጣም ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እኔ.ልጄን.በ16.አመት.ነዉ.የወለድኳት.አሁን.የ4አመት.ነች.ተመስገን.❤እህቴ.ልጄ.❤❤❤❤
@@heniandtsi በጣም ስደተኞቹ ልጅነታችንን ጨረስነው😪😪
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እዮባ በጣም እድለኛ ነህ እንዲህ አይነት ቤተሰብ ።እሳም እድለኛ ነች ያንተን የመሰለ ቤተሰብ ።
Wow የመጀመሪያ ኮማች ሆንኩ ረዱዬ እናትሽ ስታምር ልጅ ነች ያኑርልሽ በጤና ገና ያንቺን ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ - - - ታያለች አባትሽም ልእልት ነኝ
💕👏
ዋው ረዱዬ እውነትሽን ነው እናትሽ ገና ልጅ ናት ደሞ ድምጻችሁ ይመሳሰላል ረጅም እድሜ ይስጥልሽ።
እኔ ብቻ ነው እዚ ቤት ስመጣ ሰላም ሚሰማኛ ጭቅ የለም ለቅሶ ይለም ድራማ ይለም አቦ ሁሉም በሰላም በደስታ ያኑራቹ
እኔም❤❤❤
እኔም🎉🎉🎉🎉
እውነተኛአ ስለሆ ነው 😂😂
እኔም ❤️👌
እኔም❤❤❤❤❤❤
ረዱዬ እናትሽ ስታምር ፍቅር የሆናቹ❤❤
አቤት ልጅ በልጅነት ደስ ሲል ❤❤❤
ከወርቅ የላቀ ፍቅር ይህንን ሕይወት ለሁላችንም ይስጠን በዉነት ረዱዬ ትለያለሽሽሽ
አሚን ልብ እሚሞቅ ምርቃት እውነት እናመስግናለን
አሜንአሜንአሜን
ዪችን የምመስል ልጅ በስነስርአት ስላሳደግሻት በጣም ምርጥ እናት ነሽ ደማ እናት ሽ ታምራለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዉይ ገና ኮረዳናት የረዱዬ እናት ደግሞ ስታምር❤❤🎉🎉እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ እረዱዬ❤❤እዮባዬ የኛ ፍልቅልቅ ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ረድየ በጣም ደስ ብሎናል ሁልግዜ የሀሳባችሁ እንዲሳካ ፀልይ ረድየ እናትሽ እኩያ ልጆን ያደረሰችው እድሜዋን ተጠቅማ በግዜ አግብታ ስለወለደችሽ ነው ዛሬ እንደ እህትም እንደ ልጅም የሆንሻት እኔ በ21 አመቴ አግብቻለሁ ዛሬ ከባሌጋር 35 አመታችን ከተጋባን እኩያ ልጅ አለችኝ እንዴት ደስ ይላል ልጅ በልጅነት ይባል የለ እግዚአብሔር ከሰጠ እና ስለትዳር ሰለልጅ ሲወራ አትሳቂ አሜን በይ ፀልይ እንካን እዮባን የመሰለ የሚያኮራ የሚያስከብር ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ስቶሽ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እናትሽ ልክ እንዳች ቆንጆ አመለሰናይ እናት ናት አንቺም በሷ ወተሽ ነው በይ አባትሽንም አስተዋውቂን ባልሽንም በደንብ ተንከባከቢው አስደስቺም አዳምጭው እሱ የሴት ልጅ መከበርያዋ ከፈጣሪ በታች ባሏ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዮብየ ረድየ በጣም እወዳችሃለሁ ፈጣሪ ከክፍ አይኖች አንደበቶች ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ረዱዬ እናትሽ ስታምር በዛ ላይ ትህትናዋ ስርአቷ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤❤❤
ወይኔ እናቷ ስታምር ❤❤❤❤ ደግሞ ንግግሯ ደስ ሲል ልዕልት ነገር ናት
ረዱዬ የኔ ፍቅር በጣም ደስ የምትል እናት ነው ያለሽ መልክ ብቻ ሳይሆን ድምፃችሁም አንድ አይነት ነው ። እዮቤ እንኳን እዚህ የተባረከ ቤተሰብ ውስጥ ለመቀላቀል እግዚአብሔር ረዳህ ረዱዬም እንኳን የእዮቤ የተባረኩ ቤተሰብ ውስጥ ለመቀላቀል እግዚአብሔር ረዳሽ እኛም ተመልካቾች አ.ሜ.ን …. ብለናል ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ።
ረዱ እናትሺ ጓደኛሺ ነው የሚመስሉት ወጣት እናት ነው ያሉሺ ታድለሻል እረጂም እድሜና ጤና ለናቶች❤
ጎበዝ የኔ ቆጆ ከበተክሪስቲያን የበለጠ ምን ቦታ አለ ዝሙት ቢሆን እነጂ ለትዳር ሰለምትፈላለጉ በጣም ምርጥ ቦታ ነዉ እኔ በበኩሌ በጣም ነዉ ያከበርኳት❤❤❤❤❤
ልጂ በልጂነት ማለት ይህ ነው የምር በጣም ልጂ ናት እረዱ እናትሺን ፈጣሪ በድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልሺ❤❤❤
ዉይይይ ስታምሩ ፍልቅልቅ የሆነች እናት ደሰ ስሉ ረጅም እድሜ ከጤና ለሁላችሁም 🙏💚 እናትና ልጅ ሳትሆኑ ማንታ ምትምስሉት ዉይ መመሳሰል ረዱና እዮባ አይለያችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ🙏💚❤❤💕😘😘እናት ረዱ እዮባ💕💕👌
የኔ እናት በጣም ወጣት ናት እህቶ እኮነው የምትመስለው መልካቸው ንግግራች አድ አይነት በጣም ይገርማል❤❤❤❤❤
የኔእናበጣምወጣትናትእህቶእቦነውየምትመሰለው❤❤❤❤❤❤❤
አወ
እኔ በልጅነቴ መውለድን የምደሰተው ለዚህ ነው የኔም ከልጄ ጋር ሰው አብሮ ሲያየን ታናሽ እህቴ የምትመስላቸው ረዱዬ ታድለሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
እኔም ወንድሜ ነው
ማሻአላህ ደስ ይላል እናቴንና እኔን እህትማሞች እንማስል ነበር አሁን ደግሞ እኔና ልጆቼ እህትና ወንድማሞች እንማስላለን እኔ የ35 አማት የእድሜ በለፃገ ነኝ ልጆቼ የ 18 እና የ17 አማት ነቸው አልሐምዱሊላህ
@@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በ26 አመቴ የ9 አመት ወንድ ልጅ እናት ነኝ አብረን አደግን ተመስገን
@@امينهامينه-ف2خ ማሻአላህ አላህ የሰድግልሽ ለቁም ነገር የብቀልሽ ያረብ
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን አሜን አሜን አሜን አንቺንም
አንቱ በል እዮባ የመጀመሪያም አማች ስለሆንክ❤❤
ደስ ብሎኛል::ኦናትሽ እምነቱአ የፀና እደሆነ ያስታውቃል::እዮብ የፀሎቱአ ውጤት ሊሆን ይችላል:: መጨረሻችሁ ይመር
ከዲራማ የፀዱ ምርጥ ጥንዶች እግዚ አብሄር በፍቅር ሽ አመት ያኑራችሁ ማዘር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
የኔ ብጤ እዮብ አድዬ አቱ አች እያለ ዘባረቀው 😂😂😂እረዱዬ የኔ ፈድሻ ሁሌም በሰላም በፍቅር ያኑራችሁ እናትሽንም እድሜ ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😂😂😂😂😂
ኧረ እዮባ አንቱ በል ማዘር ከሄዱ ቡሃላ አንቱ ስትል በሳቅ ገደልኝ😂😂😂 ወይኔ እረዱዬ እናትሽ በጣም ወጣት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤
የደርሠበትያውቀዋል የሚባለውሁሉይጠፋል🤣🤣🤣
እያለች እማ ጠፍቶት ነው ደንግጦ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
እረዱዬ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልሽ በጣም ደስስ የምትል እናት አለችሽ ❤❤❤🎉🎉🎉
ረዱ እናትሽ ስታምር❤ልጅነቷን ሳታውቅ ለዚህ አድርሳሻለች እና እኩያሽ ስለሆነች ሳይሆን እናትሽ ስለሆነች የሚገባትን ፍቅር እና አክብሮት ልትሰጫት ይገባል በልጅነት መውለድ ፀጋ ቢሆንም ሐላፊነቱ ከባድ ነውና በሁሉም ነገር ልታግዣት ይገባል እልሻለሁ
ውይ ደስ የምትል ቅልል ያለች እናት ናት :: እዬቤ በዚህ አጋጣሚ የአንተም ቤተስቦች ም በጣም የተባረኩ እሱ እግዚአብሔር ጥሩውን ነገር ያድርግላችሁ :: መልካም የቤተስብ ቅልል ያለ ነው::👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍
ውይይይ ስታምር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤ወይ መመሳሰል❤❤❤
ሙስሊም እህቶቸ እረመዳን ደረስልን አልሀምዱሊላህ በሰላም ፁመዉ ከሚጨርሱት እድሁም ፁመዉ ከሚጠቀሙት ያርገን❤🎉🎉🎉🎉
አሚንአላህበሰላምያድርሰን
Mdnew Emtsomut hulun Eyebelachw
ያረብ😢❤❤
አምን
Aminn
😮😮ዋዉ የረዱእናት አድናችሁ ታምራላችሁ ደስስሲሉ🎉🎉❤😊እኳንአደርሳችሁ 23ለቅዱስጊወርጊስ
ወይኔ ደስስ ስትሉ እግዚአቢሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ እረዱየ እናትሽ ደስስ ትላለች ግን እናትሽ ሳኳን እህትሽ ነዉ እመመስለዉ ልጅ በልጀነት ደስስ ይላን እግዚአቢሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናት ዘላለም ትኑር❤❤❤❤ወይኔ እዮባ ጉድህ ፈላ እደት እዳሳከኝ😂😂😂
ወይኔ ስታምር እረዱዬ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣልሽ ❤❤❤❤
እረዱየ እናትሽ በጣም ቆንጆ ናት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ❤❤ዋው ❤❤
ወይኔ እህታማቾቺ ይመስላሉጂ ጭራሺ እናትናልጂ አትመስሉም ደስ ስትሉ❤❤❤❤
እረዱ እህት እንጂ እናትሽ አትመስልም 🎉 እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🎉🎉🎉
እናትሽ በጣም ታምራለች ፈጣሬ እረጅም እድሚ ያኑራት🎉🎉❤❤
የረድ እናት ገና ወጣት ናት እህቴ ናት ትበል ልጅ በልጅነት የሚባለው ለዚህ ነው ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
እረዱ ትልቅ ማዘር ትንሽ የምመስሉኝ ነገር❤❤❤❤
በትክክል
ረዱዬ አናትሸ ስታምር ፍቅር የሆናቹ❤❤❤ልጅ በልጅናት ደስ ይላል💕💕💕
ዋው የረዱ እናት ስታምር እህት ማማች ነው የምትመስሉት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስትልሽ እዩባ በጣም ደስ የሚሉ አማት ነው ያሉህ❤❤❤
የረዱ ቆንጅእናት ውይ ሥታምር በምርያም ታድለህ እዮቤ አራተኛልጂ አገኝሁአለች ማዘር ደስ ይላል ድግሞ ወንድ ሥለሌላት ወድልች አገኝች ደስ ይላልበእውነት ጎበዝነሺ ረዱየ እደዚህ በተቀደሠ ሥፍራ ማገናኝትሺ ❤❤❤❤❤❤❤አሜንብለናል እዮቤ ለደጃ ያብቃን እኛንም ቅመሞች
ሪዱዬ. እናትሽ. ሰታምረ እረጅም. አመት ትኑረልሽ❤❤❤❤
ወይኔ ደስ ሲሉ ታላቅ እህት ነዉ ምትመስለዉ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላሉ የምር እናት አትመስልም እዮባ አቱ አትልም አተ ጉደኛ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኮ 😂😂
እረዱዬ በጣም ደስ ትላለች እናትሽ እዮባ በቅርቡ እንድ ፈጣሪ ፈቃድ ሽማግሌ መላክ አለብህ ወንድሜ ❤❤🙏🙏🙏
ዋው እረዱ እድሜ ጤና ይስጥልሽ ለእናትሽ የእዮቤ ፍርሐት እኮ ታየኝ ኧረ እዮቤ በጣም እጂ የፍራትህ ብዛተ አንዴ አንቺ አንዴ አንቱ አላልክም አይ ፍራት
በጣም ደሰ የምትሉ እመብርሃን ከዓይን ትሰውራቸው። አንተ የተረጋጋክ እሷ የተረጋጋች! እራሴን አሰታወሳችውኝ። እኔም የ21 አመት ጎረምሳ አለኝ ማንም አያምነኝም እነኔን ብቻ አይደለም አባቱም ወጣት ነው። ልጅ በልጅነት በጣም ደሰ ይላል።
የእዩ ና የረዱ ኣድናቂዎች እባካቹ ደምሩኝ❤❤❤
እሺ❤🎉
እናትሽን ማየት በጣም ነበር የምፈልገው የወርቅ ፍልቃቂ ነው የምትመስለው ተባረኩ ውለዱ ክበዱ❤❤❤
ቆይ የቀለበቱ ግዜ የለችም ነበርደ ገናዛሬ የተዋወቃችሁ😢 ደሞ ህፃን ማሻ አላህ❤❤
ወይ አምላከ እስራኤል ሁሌም የማደንቀው ቤተሰብ እዮባ እቅድና አላማችሁን የድንግል ማሪያም ልጅ ያሳካላችሁ ትውውቁ በጣም ደስ ይላል የረዱ እናት አንደበቷ እንደረዱ ነው ግን እዮባ ድንጋጤ ነው መሰል አማት አቱታውን ትተህ አንቺ እያልክ አዋራኻት አቱ በል ማለቴ አይደለም እግዚአብሔር በበረከት በልጅ ይባርካችሁ ከበረሀዋ ድሬ
እረዱዬ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥልሽ ደስ ይላል የብረት መዝጊያ የሆነ አማች ነው ያመጣሽላቸው እውነቷን ነው እናትሽ ወንድ ልጇ ነው ተባረኩ እደጉ ተመንደጉ አሜን አሜን አሜን አሜን
እረዱ እናትሽ ደስ ትላለች ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ
እናትነ ልጅ እንዴት ደስ ይላሉ እዬባ የኔ ሠው አክባሬ ተባረኩ እመቤቴ ታፅናችሁ
እህትማማቾች ነው የሚመስሉት ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እረዱዬ የኔ ቆንጆ እናትሽ ስታምር እንዴት ደስ እደምትል ታድለሽ እረዱዬ ❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የኔ ብርቱዎች🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን እዮባዬ እረድዬ ቆንጅዬ እናት አለችሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣት❤
ርዱየማሻአላ እናትሺልጂነች እድሜናጤነዋን ያብዛልሺእችእናትማዘር ልጂነውእምትመሥሉት😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰 ብዙ አፈርህም ጎበዝ ነህ ክንተባት ተባለ ህብዬ ጠብቄ ነበር እረ ዱዬ እናት ሲዳሞ ቆንጅዬ ናት እግዚአብሔር ኤርሚ እና ጤና ይስጥልሽ
የሚስት እናት እና አባት አማት ነው የሚባለው እዮብ 😄😄😄እንዴት እንዳሳዘንከኝ አንዴ አንቺ አንዴ አንቱ ስትል 😂😂😂ለሌላ ግዜ ግን ወደ ጉልበት ጎንበስ በል ይቺን የመሰለች ልጅ ወልደው አሳድገው ሰተውሃል እና ለዛሬው ደንግጠህ ስለሆነ ቅሬታ የለኝም ለሌላ ግዜ እንደዛ ይሁን ለማለት ነው:: ጎበዞች
የምን ጎበስ ነው ዝቅ ማለት ለፈጣሪ ብቻ ነው
አኮ😂😂😂😂😂😂❤❤
አይፈረድበትም
ለፈጣሪ የምልአተ ነዉ ለምናከብራቸዉ ደግም የአከብሮት ይባላል@@Susu-p8v5w
ዋው በጣም ነው ደስ የሚል ረዱ እናትሽ ገና ሊጅ ናት ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ አቺ ነሽ እናት ምትመስይው ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እውን ያርግላችሁ የኔ ቆንጆዎች
ወይኔ የኔ ቆንጆ እናትሽ ስታምር በጌታ ልጅ በልጅነት ማለት እንዲህ ነው ረዱዬ የእናትሽ ታላቅ ነው እኮ የምትመስይው የኔ ዱቡሽቡሽ ❤️የረዱ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ይቺን የመሰለች ወርቅ የሆነች ልጅ ወልደሽ በስነ ስርሃት ስላስደግሻት እጅግ በጣም ክብር ይገባሻል ተባረኩልኝ 🙏እዮባ እድለኛ ነህ እውነት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🙏❤️
የኔ ቆጆ ረዱዬ እነትሽ ስተምር ለከቁንጅነው ከቤቱነው ወለሂ እነትሽ በጠም በጠም ቆንጅዬነት አለህ ዓድሜ እነ ጤነይስጠት ይስጠቸው ለመለት አልደረሰችም ወጠት እነትነት❤❤
ረዱዬ የኔ ወርቅ ወርቅ እኮ ነሽ ረዱዬ የእኔን ልጅነት ነው በአንቺ ውስጥ የማየው 🥰 እዮባ እንኳን ደስ አለህ የእኔም ልጅ የአንተ እጣ እንዲደርሰው ምኞቴ ነው።
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅርን እደሸማ ያልብሳችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ የኔ ውዶች እረዱየ ልዩ ናችሁ
ዋውውው እረዱየ እናትሽ ስታምር የኔ ውድ እረጅም እድሜና ጤና ይስትልሽ አየ እዬባ ጉድ አረገችህ 😅ለማንኛውም ምርት ቦት ነው የመረጥሽው ረዱ ቆጆ ምርጥ ቤተስብ ከድራማ የራቀ ❤❤❤❤
ዋው ልጅ በልጅነት ታድለሽ እረዱዬ ❤የተቀደሰ ሐሳብ በተቀደሰው ስፍራ
ረድዬ እናትሽ ወጣት ነች ,ልጅ በልጅነት ማለት እንደዚ ነው ደስ ይላል ,🥰🥰🥰🥰
ስታምር የረዱዬ እናት እህቷ ነዉ እምትመስለለው 🥰🥰🤗🤗
ኡፍ ደስ ስትሉ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ❤❤❤ እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ።🎉🎉🎉
ልጅ በልጅነት ደስ ስል እህታ ነው እናታን አትመስልም ደስ ትላላቹሁ 😢
Mashalla Mashalla በጣአም ደሰይላል ጨዋ ለጨዋ ይልካል እንዲህ ነው እረዱህ እህትሸ ትመሰላለች አለሀ ያዝልቃቹህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በስደት ላለነው አላህ ከሠጥፎነገር ይጠብቀን 😢😢 ጤናችችንን አላህ ይሥጠን 😢😢 ዱአ አርጉልኝ ያመኛል 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤❤❤
አላህ አፊሽን ይመልስልሽ😊
Allahe. Yashireshi amin amin amin allahume amin yarebel alemin
አሜን 🤲 ፈጣሪ ይማርሽ ❤
ወይ ስታምር እናትሺን እግዚአብሔር እረጂም እዲሜ ይስጥልሺ የኔ ማሮቺ 😘😘❤️❤️
ወይኔ ስታምር የኔም እናት እኩያዬ ነች
ስታምሩ ታናሽና ታላቅ ነዉ የምትመስሉት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ፀጋ ያድላቸዉአለባበሳችሁ ❤❤❤❤ ዋዉ
ማሸአላህ እናት ና ልጅ አይመስሉም እርሜና ጤና ይስጥልሽ እሬዱ❤❤❤❤
እናትሽ ስታምር አንድ ነው መልካቹ የወለደች አትመስልም ፈጣሪይ ይባርካቹ❤❤❤
wowowoስታምር ረዱዬ ለእናትሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልሽ❤😘
❤❤❤❤❤ ማሽአላህ ❤🎉ታላቅ ታናሺ ይመስላሎ❤እርጅም እድሜ እናጤና ይሥጣችሁ ❤❤❤❤እዩብ ችለው መጅመራ ይጨቃላ ❤እይዞህ ❤😂😂😂😂
አቤት ስታምር እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጥልሽ ታድለሽ ልጂ በልጂነት ❤🎉🎉🎉
እረዱ ታድለሽ ታናሽና ታላቅ ነው እምተመስሉት እዮባ ከዝህ በኋላ ለረዱ ቤተሰቦች ወድ ልጃቸዉ ነህ አትፍራ እሺ ማዘር ደሞ አቀባበሏ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤
እነዚህ ወንድማማቾች በጣም ጎበዝ ናቸው
ወይ ማዘር ስታምር ቁጭ ረድን እህታማቾች ነው የሚመስሉት❤❤❤
ወይኔ በጣም ደስ ይላል ልጅ በልጅነት ሲሆን እንዲህ ነው ❤❤❤የምር ታድላችኋል
ወላ ጓደኛዋ ነዉ እምመስለዉ ሽአመት ያኑርልሽ ረዱየ ❤❤🎉🎉
እረዱ እናትሽ ስታምር ቆንጅ ናት በዛ ላይ ልጅ ናት በልጅነቶ ወልዳሽ እኩያ ሆናችሁ😊❤ ወይኔ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ሰራሽላቸዉ 😊 በፍቅ እንጅት በሎ😍
ወይ በእመብርሐን ስታምር እረዱ እናትሽ በሰመአብ ቆጅዬ እናት በዛለይ እህትማማች ነው የምመስሉት ❤🎉
ረዱዬ እውነትሽን ነው አንቺ ታላቅ እህት መስለሻል😊❤እና ደሞ በፕራንክም በሰፕራይዝም እየጎበዝሽ ነው ጀግኒት ቀጥይበት ❤❤እዮባዬ ተሳቀቅህ😅ግን ደስ የምትል እናት ነች ለሰርጋቹ ያብቃቹ በጣም ደስ ይላል ሁላቹም እስክትቀላቀሉ ያጓጓል😊❤❤❤❤
የረዱእናት ዋው በጣምታምራለች እዮባእድለኛነህ❤❤❤
ረዱ ሰውነትሽን አስተካክሊ እናትሽና አንቺ እኩል ሆናቸውኮ ሰው ሲወፍርኮ ቶሎ ያረጀ ይመስላል አስተካክሊ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤
ተዉ አስት ሁሉም ሰው አኮ ፈልጎ እንዲህ አይሆንም
ወይኔ ስያምሩ እናትዋ እግዚአብሔር አበባቹ ያሳያቹ ❤️❤️
እርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እርዱየ አሜን አሜን አሜን
ረዱዬ እናትሽ ስታምር እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ረዱ እናትሽ ደስ ስትል ደሞ ገና ልጅ ናት ❤❤❤
አሜን አሜን ብለናል እዮባና እረዱዬ❤🙏ደሞ ጥሩ ሰፕራይዝ አደረግሻቸው እናትሽ ደሞ ስታምር አዳይነት እናትና ልጅ❤❤
ወይኔ,ደሥሢል,በፈጣሪየረዱ,ታላቅ,ነው,የምትመሥለው❤❤❤❤
የረዱዬ እናት ሰታምር ቁጭ እራሰሸን እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥልሸ
ልጅ በልጅነት ደስ ይላል
በጣም ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እኔ.ልጄን.በ16.አመት.ነዉ.የወለድኳት.አሁን.የ4አመት.ነች.ተመስገን.❤እህቴ.ልጄ.❤❤❤❤
@@heniandtsi በጣም ስደተኞቹ ልጅነታችንን ጨረስነው😪😪
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እዮባ በጣም እድለኛ ነህ እንዲህ አይነት ቤተሰብ ።እሳም እድለኛ ነች ያንተን የመሰለ ቤተሰብ ።
Wow የመጀመሪያ ኮማች ሆንኩ ረዱዬ እናትሽ ስታምር ልጅ ነች ያኑርልሽ በጤና ገና ያንቺን ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ - - - ታያለች አባትሽም ልእልት ነኝ
💕👏
ዋው ረዱዬ እውነትሽን ነው እናትሽ ገና ልጅ ናት ደሞ ድምጻችሁ ይመሳሰላል ረጅም እድሜ ይስጥልሽ።
እኔ ብቻ ነው እዚ ቤት ስመጣ ሰላም ሚሰማኛ ጭቅ የለም ለቅሶ ይለም ድራማ ይለም አቦ ሁሉም በሰላም በደስታ ያኑራቹ
እኔም❤❤❤
እኔም🎉🎉🎉🎉
እውነተኛአ ስለሆ ነው 😂😂
እኔም ❤️👌
እኔም❤❤❤❤❤❤
ረዱዬ እናትሽ ስታምር ፍቅር የሆናቹ❤❤
አቤት ልጅ በልጅነት ደስ ሲል ❤❤❤
ከወርቅ የላቀ ፍቅር ይህንን ሕይወት ለሁላችንም ይስጠን በዉነት ረዱዬ ትለያለሽሽሽ
አሚን ልብ እሚሞቅ ምርቃት እውነት እናመስግናለን
አሜንአሜንአሜን
ዪችን የምመስል ልጅ በስነስርአት ስላሳደግሻት በጣም ምርጥ እናት ነሽ ደማ እናት ሽ ታምራለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዉይ ገና ኮረዳናት የረዱዬ እናት ደግሞ ስታምር❤❤🎉🎉እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ እረዱዬ❤❤እዮባዬ የኛ ፍልቅልቅ ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ረድየ በጣም ደስ ብሎናል ሁልግዜ የሀሳባችሁ እንዲሳካ ፀልይ ረድየ እናትሽ እኩያ ልጆን ያደረሰችው እድሜዋን ተጠቅማ በግዜ አግብታ ስለወለደችሽ ነው ዛሬ እንደ እህትም እንደ ልጅም የሆንሻት እኔ በ21 አመቴ አግብቻለሁ ዛሬ ከባሌጋር 35 አመታችን ከተጋባን እኩያ ልጅ አለችኝ እንዴት ደስ ይላል ልጅ በልጅነት ይባል የለ እግዚአብሔር ከሰጠ እና ስለትዳር ሰለልጅ ሲወራ አትሳቂ አሜን በይ ፀልይ እንካን እዮባን የመሰለ የሚያኮራ የሚያስከብር ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ስቶሽ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እናትሽ ልክ እንዳች ቆንጆ አመለሰናይ እናት ናት አንቺም በሷ ወተሽ ነው በይ አባትሽንም አስተዋውቂን ባልሽንም በደንብ ተንከባከቢው አስደስቺም አዳምጭው እሱ የሴት ልጅ መከበርያዋ ከፈጣሪ በታች ባሏ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዮብየ ረድየ በጣም እወዳችሃለሁ ፈጣሪ ከክፍ አይኖች አንደበቶች ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ረዱዬ እናትሽ ስታምር በዛ ላይ ትህትናዋ ስርአቷ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤❤❤
ወይኔ እናቷ ስታምር ❤❤❤❤ ደግሞ ንግግሯ ደስ ሲል ልዕልት ነገር ናት
ረዱዬ የኔ ፍቅር በጣም ደስ የምትል እናት ነው ያለሽ መልክ ብቻ ሳይሆን ድምፃችሁም አንድ አይነት ነው ። እዮቤ እንኳን እዚህ የተባረከ ቤተሰብ ውስጥ ለመቀላቀል እግዚአብሔር ረዳህ ረዱዬም እንኳን የእዮቤ የተባረኩ ቤተሰብ ውስጥ ለመቀላቀል እግዚአብሔር ረዳሽ እኛም ተመልካቾች አ.ሜ.ን …. ብለናል ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ።
ረዱ እናትሺ ጓደኛሺ ነው የሚመስሉት ወጣት እናት ነው ያሉሺ ታድለሻል እረጂም እድሜና ጤና ለናቶች❤
ጎበዝ የኔ ቆጆ ከበተክሪስቲያን የበለጠ ምን ቦታ አለ ዝሙት ቢሆን እነጂ ለትዳር ሰለምትፈላለጉ በጣም ምርጥ ቦታ ነዉ እኔ በበኩሌ በጣም ነዉ ያከበርኳት❤❤❤❤❤
ልጂ በልጂነት ማለት ይህ ነው የምር በጣም ልጂ ናት እረዱ እናትሺን ፈጣሪ በድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልሺ❤❤❤
ዉይይይ ስታምሩ ፍልቅልቅ የሆነች እናት ደሰ ስሉ ረጅም እድሜ ከጤና ለሁላችሁም 🙏💚 እናትና ልጅ ሳትሆኑ ማንታ ምትምስሉት ዉይ መመሳሰል ረዱና እዮባ አይለያችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ🙏💚❤❤💕😘😘እናት ረዱ እዮባ💕💕👌
የኔ እናት በጣም ወጣት ናት እህቶ እኮነው የምትመስለው መልካቸው ንግግራች አድ አይነት በጣም ይገርማል❤❤❤❤❤
የኔእናበጣምወጣትናትእህቶእቦነውየምትመሰለው❤❤❤❤❤❤❤
አወ
እኔ በልጅነቴ መውለድን የምደሰተው ለዚህ ነው የኔም ከልጄ ጋር ሰው አብሮ ሲያየን ታናሽ እህቴ የምትመስላቸው ረዱዬ ታድለሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
እኔም ወንድሜ ነው
ማሻአላህ ደስ ይላል እናቴንና እኔን እህትማሞች እንማስል ነበር አሁን ደግሞ እኔና ልጆቼ እህትና ወንድማሞች እንማስላለን እኔ የ35 አማት የእድሜ በለፃገ ነኝ ልጆቼ የ 18 እና የ17 አማት ነቸው አልሐምዱሊላህ
@@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በ26 አመቴ የ9 አመት ወንድ ልጅ እናት ነኝ አብረን አደግን ተመስገን
@@امينهامينه-ف2خ
ማሻአላህ አላህ የሰድግልሽ ለቁም ነገር የብቀልሽ ያረብ
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን አሜን አሜን አሜን አንቺንም
አንቱ በል እዮባ የመጀመሪያም አማች ስለሆንክ❤❤
ደስ ብሎኛል::ኦናትሽ እምነቱአ የፀና እደሆነ ያስታውቃል::እዮብ የፀሎቱአ ውጤት ሊሆን ይችላል:: መጨረሻችሁ ይመር
ከዲራማ የፀዱ ምርጥ ጥንዶች እግዚ አብሄር በፍቅር ሽ አመት ያኑራችሁ ማዘር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
የኔ ብጤ እዮብ አድዬ አቱ አች እያለ ዘባረቀው 😂😂😂እረዱዬ የኔ ፈድሻ ሁሌም በሰላም በፍቅር ያኑራችሁ እናትሽንም እድሜ ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😂😂😂😂😂
ኧረ እዮባ አንቱ በል ማዘር ከሄዱ ቡሃላ አንቱ ስትል በሳቅ ገደልኝ😂😂😂 ወይኔ እረዱዬ እናትሽ በጣም ወጣት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤
የደርሠበትያውቀዋል የሚባለውሁሉይጠፋል🤣🤣🤣
እያለች እማ ጠፍቶት ነው ደንግጦ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
እረዱዬ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልሽ በጣም ደስስ የምትል እናት አለችሽ ❤❤❤🎉🎉🎉
ረዱ እናትሽ ስታምር❤
ልጅነቷን ሳታውቅ ለዚህ አድርሳሻለች እና እኩያሽ ስለሆነች ሳይሆን እናትሽ ስለሆነች የሚገባትን ፍቅር እና አክብሮት ልትሰጫት ይገባል በልጅነት መውለድ ፀጋ ቢሆንም ሐላፊነቱ ከባድ ነውና በሁሉም ነገር ልታግዣት ይገባል እልሻለሁ
ውይ ደስ የምትል ቅልል ያለች እናት ናት :: እዬቤ በዚህ አጋጣሚ የአንተም ቤተስቦች ም በጣም የተባረኩ እሱ እግዚአብሔር ጥሩውን ነገር ያድርግላችሁ :: መልካም የቤተስብ ቅልል ያለ ነው::👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍
ውይይይ ስታምር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤ወይ መመሳሰል❤❤❤
ሙስሊም እህቶቸ እረመዳን ደረስልን አልሀምዱሊላህ በሰላም ፁመዉ ከሚጨርሱት እድሁም ፁመዉ ከሚጠቀሙት ያርገን❤🎉🎉🎉🎉
አሚንአላህበሰላምያድርሰን
Mdnew Emtsomut hulun Eyebelachw
ያረብ😢❤❤
አምን
Aminn
😮😮ዋዉ የረዱእናት አድናችሁ ታምራላችሁ ደስስሲሉ🎉🎉❤😊እኳንአደርሳችሁ 23ለቅዱስጊወርጊስ
ወይኔ ደስስ ስትሉ እግዚአቢሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ እረዱየ እናትሽ ደስስ ትላለች ግን እናትሽ ሳኳን እህትሽ ነዉ እመመስለዉ ልጅ በልጀነት ደስስ ይላን እግዚአቢሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናት ዘላለም ትኑር❤❤❤❤
ወይኔ እዮባ ጉድህ ፈላ እደት እዳሳከኝ😂😂😂
ወይኔ ስታምር እረዱዬ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣልሽ ❤❤❤❤
እረዱየ እናትሽ በጣም ቆንጆ ናት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ❤❤ዋው ❤❤
ወይኔ እህታማቾቺ ይመስላሉጂ ጭራሺ እናትናልጂ አትመስሉም ደስ ስትሉ❤❤❤❤
እረዱ እህት እንጂ እናትሽ አትመስልም 🎉 እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🎉🎉🎉
እናትሽ በጣም ታምራለች ፈጣሬ እረጅም እድሚ ያኑራት🎉🎉❤❤
የረድ እናት ገና ወጣት ናት እህቴ ናት ትበል ልጅ በልጅነት የሚባለው ለዚህ ነው ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
እረዱ ትልቅ ማዘር ትንሽ የምመስሉኝ ነገር❤❤❤❤
በትክክል
ረዱዬ አናትሸ ስታምር ፍቅር የሆናቹ❤❤❤ልጅ በልጅናት ደስ ይላል💕💕💕
ዋው የረዱ እናት ስታምር እህት ማማች ነው የምትመስሉት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስትልሽ እዩባ በጣም ደስ የሚሉ አማት ነው ያሉህ❤❤❤
የረዱ ቆንጅእናት ውይ ሥታምር በምርያም ታድለህ እዮቤ አራተኛልጂ አገኝሁአለች ማዘር ደስ ይላል ድግሞ ወንድ ሥለሌላት ወድልች አገኝች ደስ ይላልበእውነት ጎበዝነሺ ረዱየ እደዚህ በተቀደሠ ሥፍራ ማገናኝትሺ ❤❤❤❤❤❤❤አሜንብለናል እዮቤ ለደጃ ያብቃን እኛንም ቅመሞች
ሪዱዬ. እናትሽ. ሰታምረ እረጅም. አመት ትኑረልሽ❤❤❤❤
ወይኔ ደስ ሲሉ ታላቅ እህት ነዉ ምትመስለዉ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላሉ የምር እናት አትመስልም እዮባ አቱ አትልም አተ ጉደኛ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኮ 😂😂
እረዱዬ በጣም ደስ ትላለች እናትሽ እዮባ በቅርቡ እንድ ፈጣሪ ፈቃድ ሽማግሌ መላክ አለብህ ወንድሜ ❤❤🙏🙏🙏
ዋው እረዱ እድሜ ጤና ይስጥልሽ ለእናትሽ የእዮቤ ፍርሐት እኮ ታየኝ ኧረ እዮቤ በጣም እጂ የፍራትህ ብዛተ አንዴ አንቺ አንዴ አንቱ አላልክም አይ ፍራት
በጣም ደሰ የምትሉ እመብርሃን ከዓይን ትሰውራቸው። አንተ የተረጋጋክ እሷ የተረጋጋች! እራሴን አሰታወሳችውኝ። እኔም የ21 አመት ጎረምሳ አለኝ ማንም አያምነኝም እነኔን ብቻ አይደለም አባቱም ወጣት ነው። ልጅ በልጅነት በጣም ደሰ ይላል።
የእዩ ና የረዱ ኣድናቂዎች እባካቹ ደምሩኝ❤❤❤
እሺ❤🎉
እናትሽን ማየት በጣም ነበር የምፈልገው የወርቅ ፍልቃቂ ነው የምትመስለው ተባረኩ ውለዱ ክበዱ❤❤❤
ቆይ የቀለበቱ ግዜ የለችም ነበርደ ገናዛሬ የተዋወቃችሁ😢 ደሞ ህፃን ማሻ አላህ❤❤
ወይ አምላከ እስራኤል ሁሌም የማደንቀው ቤተሰብ እዮባ እቅድና አላማችሁን የድንግል ማሪያም ልጅ ያሳካላችሁ ትውውቁ በጣም ደስ ይላል የረዱ እናት አንደበቷ እንደረዱ ነው ግን እዮባ ድንጋጤ ነው መሰል አማት አቱታውን ትተህ አንቺ እያልክ አዋራኻት አቱ በል ማለቴ አይደለም እግዚአብሔር በበረከት በልጅ ይባርካችሁ ከበረሀዋ ድሬ
እረዱዬ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥልሽ ደስ ይላል የብረት መዝጊያ የሆነ አማች ነው ያመጣሽላቸው እውነቷን ነው እናትሽ ወንድ ልጇ ነው ተባረኩ እደጉ ተመንደጉ አሜን
አሜን አሜን አሜን
እረዱ እናትሽ ደስ ትላለች ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ
እናትነ ልጅ እንዴት ደስ ይላሉ እዬባ የኔ ሠው አክባሬ ተባረኩ እመቤቴ ታፅናችሁ
እህትማማቾች ነው የሚመስሉት ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እረዱዬ የኔ ቆንጆ እናትሽ ስታምር እንዴት ደስ እደምትል ታድለሽ እረዱዬ ❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የኔ ብርቱዎች🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን እዮባዬ እረድዬ ቆንጅዬ እናት አለችሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣት❤
ርዱየማሻአላ እናትሺልጂነች እድሜናጤነዋን ያብዛልሺእችእናትማዘር ልጂነውእምትመሥሉት😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰 ብዙ አፈርህም ጎበዝ ነህ ክንተባት ተባለ ህብዬ ጠብቄ ነበር እረ ዱዬ እናት ሲዳሞ ቆንጅዬ ናት እግዚአብሔር ኤርሚ እና ጤና ይስጥልሽ
የሚስት እናት እና አባት አማት ነው የሚባለው እዮብ 😄😄😄እንዴት እንዳሳዘንከኝ አንዴ አንቺ አንዴ አንቱ ስትል 😂😂😂
ለሌላ ግዜ ግን ወደ ጉልበት ጎንበስ በል ይቺን የመሰለች ልጅ ወልደው አሳድገው ሰተውሃል እና ለዛሬው ደንግጠህ ስለሆነ ቅሬታ የለኝም ለሌላ ግዜ እንደዛ ይሁን ለማለት ነው:: ጎበዞች
የምን ጎበስ ነው ዝቅ ማለት ለፈጣሪ ብቻ ነው
አኮ😂😂😂😂😂😂❤❤
አይፈረድበትም
ለፈጣሪ የምልአተ ነዉ ለምናከብራቸዉ ደግም የአከብሮት ይባላል@@Susu-p8v5w
ዋው በጣም ነው ደስ የሚል ረዱ እናትሽ ገና ሊጅ ናት ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ አቺ ነሽ እናት ምትመስይው ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እውን ያርግላችሁ የኔ ቆንጆዎች
ወይኔ የኔ ቆንጆ እናትሽ ስታምር በጌታ ልጅ በልጅነት ማለት እንዲህ ነው ረዱዬ የእናትሽ ታላቅ ነው እኮ የምትመስይው የኔ ዱቡሽቡሽ ❤️የረዱ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ይቺን የመሰለች ወርቅ የሆነች ልጅ ወልደሽ በስነ ስርሃት ስላስደግሻት እጅግ በጣም ክብር ይገባሻል ተባረኩልኝ 🙏እዮባ እድለኛ ነህ እውነት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🙏❤️
የኔ ቆጆ ረዱዬ እነትሽ ስተምር ለከቁንጅነው ከቤቱነው ወለሂ እነትሽ በጠም በጠም ቆንጅዬነት አለህ ዓድሜ እነ ጤነይስጠት ይስጠቸው ለመለት አልደረሰችም ወጠት እነትነት❤❤
ረዱዬ የኔ ወርቅ ወርቅ እኮ ነሽ ረዱዬ የእኔን ልጅነት ነው በአንቺ ውስጥ የማየው 🥰 እዮባ እንኳን ደስ አለህ የእኔም ልጅ የአንተ እጣ እንዲደርሰው ምኞቴ ነው።
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅርን እደሸማ ያልብሳችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ የኔ ውዶች እረዱየ ልዩ ናችሁ
ዋውውው እረዱየ እናትሽ ስታምር የኔ ውድ እረጅም እድሜና ጤና ይስትልሽ አየ እዬባ ጉድ አረገችህ 😅ለማንኛውም ምርት ቦት ነው የመረጥሽው ረዱ ቆጆ ምርጥ ቤተስብ ከድራማ የራቀ ❤❤❤❤
ዋው ልጅ በልጅነት ታድለሽ እረዱዬ ❤የተቀደሰ ሐሳብ በተቀደሰው ስፍራ
ረድዬ እናትሽ ወጣት ነች ,ልጅ በልጅነት ማለት እንደዚ ነው ደስ ይላል ,🥰🥰🥰🥰
ስታምር የረዱዬ እናት እህቷ ነዉ እምትመስለለው 🥰🥰🤗🤗
ኡፍ ደስ ስትሉ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ❤❤❤ እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ።🎉🎉🎉
ልጅ በልጅነት ደስ ስል እህታ ነው እናታን አትመስልም ደስ ትላላቹሁ 😢
Mashalla Mashalla
በጣአም ደሰይላል ጨዋ ለጨዋ ይልካል እንዲህ ነው እረዱህ እህትሸ ትመሰላለች አለሀ ያዝልቃቹህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በስደት ላለነው አላህ ከሠጥፎነገር ይጠብቀን 😢😢 ጤናችችንን አላህ ይሥጠን 😢😢 ዱአ አርጉልኝ ያመኛል 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤❤❤
አላህ አፊሽን ይመልስልሽ😊
Allahe. Yashireshi amin amin amin allahume amin yarebel alemin
አሜን 🤲 ፈጣሪ ይማርሽ ❤
ወይ ስታምር እናትሺን እግዚአብሔር እረጂም እዲሜ ይስጥልሺ የኔ ማሮቺ 😘😘❤️❤️
ወይኔ ስታምር የኔም እናት እኩያዬ ነች
ስታምሩ ታናሽና ታላቅ ነዉ የምትመስሉት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ፀጋ ያድላቸዉ
አለባበሳችሁ ❤❤❤❤ ዋዉ
ማሸአላህ እናት ና ልጅ አይመስሉም እርሜና ጤና ይስጥልሽ እሬዱ❤❤❤❤
እናትሽ ስታምር አንድ ነው መልካቹ የወለደች አትመስልም ፈጣሪይ ይባርካቹ❤❤❤
wowowoስታምር ረዱዬ ለእናትሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልሽ❤😘
❤❤❤❤❤ ማሽአላህ ❤🎉ታላቅ ታናሺ ይመስላሎ❤እርጅም እድሜ እናጤና ይሥጣችሁ ❤❤❤❤እዩብ ችለው መጅመራ ይጨቃላ ❤እይዞህ ❤😂😂😂😂
አቤት ስታምር እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጥልሽ ታድለሽ ልጂ በልጂነት ❤🎉🎉🎉
እረዱ ታድለሽ ታናሽና ታላቅ ነው እምተመስሉት እዮባ ከዝህ በኋላ ለረዱ ቤተሰቦች ወድ ልጃቸዉ ነህ አትፍራ እሺ ማዘር ደሞ አቀባበሏ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤
እነዚህ ወንድማማቾች በጣም ጎበዝ ናቸው
ወይ ማዘር ስታምር ቁጭ ረድን እህታማቾች ነው የሚመስሉት❤❤❤
ወይኔ በጣም ደስ ይላል ልጅ በልጅነት ሲሆን እንዲህ ነው ❤❤❤የምር ታድላችኋል
ወላ ጓደኛዋ ነዉ እምመስለዉ ሽአመት ያኑርልሽ ረዱየ ❤❤🎉🎉
እረዱ እናትሽ ስታምር ቆንጅ ናት በዛ ላይ ልጅ ናት በልጅነቶ ወልዳሽ እኩያ ሆናችሁ😊❤ ወይኔ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ሰራሽላቸዉ 😊 በፍቅ እንጅት በሎ😍
ወይ በእመብርሐን ስታምር እረዱ እናትሽ በሰመአብ ቆጅዬ እናት በዛለይ እህትማማች ነው የምመስሉት ❤🎉
ረዱዬ እውነትሽን ነው አንቺ ታላቅ እህት መስለሻል😊❤እና ደሞ በፕራንክም በሰፕራይዝም እየጎበዝሽ ነው ጀግኒት ቀጥይበት ❤❤እዮባዬ ተሳቀቅህ😅ግን ደስ የምትል እናት ነች ለሰርጋቹ ያብቃቹ በጣም ደስ ይላል ሁላቹም እስክትቀላቀሉ ያጓጓል😊❤❤❤❤
የረዱእናት ዋው በጣምታምራለች እዮባእድለኛነህ❤❤❤
ረዱ ሰውነትሽን አስተካክሊ እናትሽና አንቺ እኩል ሆናቸውኮ ሰው ሲወፍርኮ ቶሎ ያረጀ ይመስላል አስተካክሊ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤
ተዉ አስት ሁሉም ሰው አኮ ፈልጎ እንዲህ አይሆንም
ወይኔ ስያምሩ እናትዋ እግዚአብሔር አበባቹ ያሳያቹ ❤️❤️
እርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እርዱየ አሜን አሜን አሜን
ረዱዬ እናትሽ ስታምር እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ረዱ እናትሽ ደስ ስትል ደሞ ገና ልጅ ናት ❤❤❤
አሜን አሜን ብለናል እዮባና እረዱዬ❤🙏ደሞ ጥሩ ሰፕራይዝ አደረግሻቸው እናትሽ ደሞ ስታምር አዳይነት እናትና ልጅ❤❤
ወይኔ,ደሥሢል,በፈጣሪ
የረዱ,ታላቅ,ነው,የምትመሥለው❤❤❤❤