ያንቺ ነገር በቅቶኛል ከዚህ በዋላ ፡ ክብርሽን ጠብቂ 😡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 7 วันที่ผ่านมา +252

    ደሞ ጥፋት የለኝም ትላለህ እዴ ዱባ እራስ 🤣ሄሉየ እራስሺን ጠቢቂ ዉዴ

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 7 วันที่ผ่านมา +6

      እረ ፓራክ ነው አለ እኮ 😂😂🤭🤭 መጀመሪ እስከ መጨረሻው ስሚ 😔😔😔

    • @KumaBeyene-n1p
      @KumaBeyene-n1p 7 วันที่ผ่านมา

      እኝክ አለ😂😂😂😂

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 7 วันที่ผ่านมา

      @@KumaBeyene-n1p አወ አለ

    • @shamsya-t5w
      @shamsya-t5w 7 วันที่ผ่านมา +3

      @@MissZabiba ከበፊቱም አዉቀነዋን ግን እሷ በሴትነቶ እደማትደረደር እያወቀ እደዛ ማለት የለበትም ነበር

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂

  • @Hand-s8t
    @Hand-s8t 7 วันที่ผ่านมา +60

    ቱ የምር ደሞ ጥፋት የለኝም ትላለህ እዴ ሄሉዬ የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏❤️😢😢😢😢

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 7 วันที่ผ่านมา +253

    ሄሉዩ ከዚ ሰውየ ራቂ የኔ እህት ራስሽም ጥበቂ🥺😌🥰

    • @MOMITUBE
      @MOMITUBE 7 วันที่ผ่านมา +7

      እኮ ይሄ ሮቶ ከሱም ብሶ ደግሞ

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 7 วันที่ผ่านมา +5

      @@Ab-ke1qf ለብር ነው ሁሉም የሚሠሩበት አዲያ ሥለሌላቸው ነው

    • @Rabia-h3w5z
      @Rabia-h3w5z 7 วันที่ผ่านมา +3

      በጣምሌጠቀምባትነውየቀረባት 🤔🤔🤔

    • @ShgfGshsgg
      @ShgfGshsgg 7 วันที่ผ่านมา

      የሆነ አዉሬ ነዉ

    • @asnaqu-rw1gb
      @asnaqu-rw1gb 7 วันที่ผ่านมา

      Mnw ate indeza sawu neki inde leka kkkk heliyee beqashi hee sawiye😢

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 7 วันที่ผ่านมา +50

    ሄሉዬ ሰዉየዉ በጀመሪያ ተለሳልሶ ወደሂወትሽ ከገባ ቡሀላ ድብቅ ማንነቱ እየወጣ ነዉ😢😢😢

    • @Bety2026
      @Bety2026 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@ሰዉነት እኔም የተረዳሁት እንደዚኅነዉ

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 6 วันที่ผ่านมา +1

      የእውነት አዎ እንኳንም በቅርብ ፀባዩን አሳወቀን

    • @BayeBaye-w4h
      @BayeBaye-w4h 6 วันที่ผ่านมา +1

      አላዛር ምንም ድብቅ ነገር የለዉ እሷ ግን ይሉታን የማታቅ ደረቅ ዉስጧ የማይገኝ ምስጥ ናት ለበአልኮ ጠርታዉ ምክኒያት ፈጥራ በሰዉ በረዳ ነዉ ያስተናገደችዉ ብዙ የከፈለላትን ሰዉ

    • @Bety2026
      @Bety2026 6 วันที่ผ่านมา +1

      @@BayeBaye-w4h ኧረ እባክሽ ነዉ እንደ ምስጥስ አንችነሽ

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@BayeBaye-w4hቤት ተሳስተሻል ምን ልሰሪ መጣሽ የእርጎዝንብ

  • @Serkወሎ
    @Serkወሎ 7 วันที่ผ่านมา +169

    አላዛር በጣም ተጨማለክ የእዉነት❤ ኤጭ ከአንዴበትሕ የሚወጣዉን ነገር ተጠቀቅ❤❤❤

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 7 วันที่ผ่านมา +1

      ለብር ነው ሁሉም የሚሠሩበት አዲያ ሥለሌላቸው ነው

    • @Serkወሎ
      @Serkወሎ 7 วันที่ผ่านมา +1

      @NefisajoySeman ልክነሽ

    • @zeinashelias182
      @zeinashelias182 7 วันที่ผ่านมา

      አኮ

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 7 วันที่ผ่านมา

      betame asekayeme nahe

    • @BayeBaye-w4h
      @BayeBaye-w4h 6 วันที่ผ่านมา +1

      እሷም ደረቅ ድርቅ ያለች ናት ሄለን ማለትኮ ለብአልኳ ጠርታ በሰዉ በረዳ ነዉ አስተናግዳ የላከችዉ 😢ያን ሁሉ ማንም ዘወር ብሎ ሳያያት አስቶ ብዙ መፅዋት የከፈለላት ነበር ልጅቱ ግን ከኔ በላይ ሰዉ የለም ትላለች ልቧም አይገኝም ድርግ ያለች ምርጥ ደደብ ነች

  • @Eamiwase
    @Eamiwase 7 วันที่ผ่านมา +82

    ፍጣሪ ውይ አብርሽንና ፍቅርን አንድ ያርክ አምላክ ሄሉንና ማርክንም አንድ አርግልን አሜን 😢😢😢

    • @Almetshay
      @Almetshay 7 วันที่ผ่านมา +8

      አይ አትጃጃሉ በሰው life ማርክ አሁን ጥሩ ላይ አትዘባርቁ በማይመለከታቸሁ just የተለቀቀላቹን ብቻ እዬ እንጂ የሰው ህይወት እናንተ አደለቹም የምትመሰርቱት😮😮

    • @የአማራብሄርተኝነት
      @የአማራብሄርተኝነት 7 วันที่ผ่านมา +4

      የቤዛ ህይወት አያሳዝንሽም

    • @ኤደንግደይ
      @ኤደንግደይ 7 วันที่ผ่านมา +3

      ኣሜን❤❤

    • @Eamiwase
      @Eamiwase 7 วันที่ผ่านมา

      @Almetshay ያልበላሺን አትከኪ ሴትዬ እሱ ሁሉንም ያርጋል ምን ይሣነዋል ውሃውን ውደውይን የቀየር አምላክ እነሱንም አንድ ማርግ ምንም የሚሣን ነገር የለውም !!!

    • @Eamiwase
      @Eamiwase 7 วันที่ผ่านมา +1

      @የአማራብሄርተኝነት ሁሉም የዝርውን ነው የሚያጭድ !!

  • @MeronAsrat-b6v
    @MeronAsrat-b6v 7 วันที่ผ่านมา +219

    እውነትም አላዛር ክብርን ጠብቅና ከቀረጠች ቆረጠች ነው ሄልዬ የኔ ውድ የምትሉ 👍👍👍

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 7 วันที่ผ่านมา

      @@MeronAsrat-b6v ለብር ነው ሁሉም የሚሠሩበት አዲያ ሥለሌላቸው ነው

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 7 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😅

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 7 วันที่ผ่านมา +47

    አላዘር ሄሉ አላወካትም በስም በቡታጀራ ስም ስለተጠራች በነሱ ስም እዳታስባት ጀግና የወለዳት ያሳደጋት የዊና እህትናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN 7 วันที่ผ่านมา +1

      👍👍👍👍👍👍

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 7 วันที่ผ่านมา +1

      👍👍👍👍👍👍👍

    • @kadeejakadeeja2791
      @kadeejakadeeja2791 6 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍

  • @Ketiitub
    @Ketiitub 7 วันที่ผ่านมา +166

    እሄ ሰዉየ ጠነኛ አደለም የምትሉ👍አሪጉቸኝ

  • @ደደደደደደደደደደደ
    @ደደደደደደደደደደደ 7 วันที่ผ่านมา +16

    ተወፈሩ ሰው አይፈሩ አለች አያቴ ፈጥጥ አሉ ሰውየው ሄሉነቴ የኔ ጀግና የኔ ልእልት የኔ ጨረቃ የኔ እራስሽን ጠብቂ አተን ብሎ ቀላጅ አይዞሽ ሄሉታየ አለን ተጎንሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @12-ko9rw
    @12-ko9rw 7 วันที่ผ่านมา +49

    9ኛ ነኝሄሉ ሲጀመር አላዘርህን ላንቺ ያልተመኘሁሽምበቃይወትሽን ኖሪእንደዚህ ከማይሆን ሰው ጋር እንዳታወሪአንቺ ጀግና ሴት ነሽእኛ ብዙ ተምረናል ካንቺኩበት ብቻሽን መኖር ነው እንጂከማየውን ሰዎች ጋር ከሚቶኚ ከራስሽ ከጊዜሽን አሳልፌየኔ ቆንጆጀግና ሴት ወደ ፊትውድቀትሽን ለምመኙት ክብርሽን አሳይ❤❤❤❤🎉

    • @BayeBaye-w4h
      @BayeBaye-w4h 6 วันที่ผ่านมา

      ጀግንነቷ ምን ላይነዉ ሄለንኮ ደረቅ ናት እሷ ስትናገር ምንም ነዉ ሰዉ ሲናገራት ያዙኝ ልቀቁኝ አታሽቃብጡ

  • @emainseid2191
    @emainseid2191 6 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ባለጌ ነህ የሴት ልጅ ክብር የለህም ወሻ እንኮን እቤትህ ቢመጣ ምግብ ተሰቶ ነው የሚባረረው ወሻ እንኮን ክብር አለው እንኮን ለሰው ልጅ ክብረቤስ ባለጌ ነህ

  • @Bahar-v2m
    @Bahar-v2m 7 วันที่ผ่านมา +75

    ቱ የምር ተጨማለቅ ብሽቅ ሄሉዬ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😢😢

    • @Azuaz-s4r
      @Azuaz-s4r 7 วันที่ผ่านมา

      ደነዝ ነህ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 6 วันที่ผ่านมา

      ሠዉ እደለላት አይቶኮ ተዝናናባት የሄ እሮቶ

    • @Bahar-v2m
      @Bahar-v2m 6 วันที่ผ่านมา

      @Hereya-zz7ji በጣም

    • @KiyakiyaWoliso
      @KiyakiyaWoliso 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 7 วันที่ผ่านมา +16

    የኔ ጀግና ብክብርሽ ማትደራደሪ የሀይሚዬ ተምሳሌት ሄሉሻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዳበኛዋ
    @አዳበኛዋ 7 วันที่ผ่านมา +42

    ሄለን የኔ ጃግና ሴት የኔ ልእልት የኔ ቆንጆ አብሽር አላህ ከንች ጋ ይሁን አላዛር ወዳ ቃልብህ ታማላስ😢😢😢

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 7 วันที่ผ่านมา +13

    አይ አተሰውዬ😂 እውነትም ክብርህን ጠብቅ😂 ሄሉዬ ዬኔጀግና ሴት🎉❤❤❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 7 วันที่ผ่านมา

      😅😅

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 7 วันที่ผ่านมา +41

    ፈጣሪ ሆይ ላፌ ጠባቂ አኑርልኝ ክፉ ነገር እዳልናገር ሄሉዬ ባለሽበት ፈጣሪ ዋስ ጠበቃ ይሁንሽ አይዞሽ ሁለዬም ከጉንሽ ነን 💪💪💪💪💪💪💕💕💕አላዛርም እግዚአብሔር ጨርሶ ጤናህን ይመልስልህ ገና ነህ ጤናህ ያሳስባል 😢😢

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 7 วันที่ผ่านมา

      ዉፍረት አስተሳሰብ ይደፍናል እደ ሲያናዲዲ😢😢

    • @habiseifu2921
      @habiseifu2921 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KuWe-f9f
    @KuWe-f9f 7 วันที่ผ่านมา +16

    ሂሉ የኔ ጀግና❤❤❤❤ ክብርሺን ስትጠብቅ ደስ ስትይ አለይ እጂ እሩታ ስታለቃቅስ ሂሉ የኔ የኔ ማሬ❤

  • @KariKari-b1v
    @KariKari-b1v 7 วันที่ผ่านมา +70

    አላዛሩ አናጋጋርን አስታካክል ላስዉ ክብር ይኑር ይዳብራል የ ምር 🙄🙄🙄🙄❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SisayGemech
    @SisayGemech 7 วันที่ผ่านมา +9

    Alazerii atii gawadhaa asaa inii bektuu usii jedhii eluu ayizoo❤❤❤❤🎉🎉

    • @RadiyaAbu
      @RadiyaAbu 7 วันที่ผ่านมา

      Matti naf ta,ii mee sanyii ❤❤

  • @seadamohammed-u1l
    @seadamohammed-u1l 7 วันที่ผ่านมา +57

    ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ኧረ ፍትህ ፌስታል ለብሰዉ ነዉ ሴራሚክ ላይ የሚተኙት😢😢😢😢

  • @HELAMrr
    @HELAMrr 7 วันที่ผ่านมา +12

    ይመችስ ሄሉየ የኔ ጀግና አነጋገሯ ተመቸኝ ቆራጥ ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MartaTamere-qs8wq
    @MartaTamere-qs8wq 7 วันที่ผ่านมา +28

    አልዝር በጣም አብዝክ ሄሌ♥️♥️ የኔ ውድ አይዞሽ የኔ ጅግን አች ውድ ፍት አለዝር በጣም በልግ ንክ ጭምልቅ 😏😏😏😏

  • @AaZz-h2s
    @AaZz-h2s 7 วันที่ผ่านมา +19

    አላዛር ወላሂ የምጨረሻ ደደብንህቱ ሄሉየ የኔ ምልካም አይዞሽ ሀጎነሽ ንን😢😢😢😢❤❤😊

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 7 วันที่ผ่านมา +80

    ሄሉዬ ትክክል ናት እውነት ከመናገር የምር😢😢 አላዛር ጥፋተኛ ነህ😏😏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 6 วันที่ผ่านมา +2

    ዓላዘር በጣም ተጨማለቅ የተናገርከው ነገር እኮ በጣም ነው የምያስደብረው 🥺ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት ልጅ እንደዚህ ክብሯን ስታስጠብቅ ነው ደስ የሚለው👍❤️

  • @NiumaAwir
    @NiumaAwir 7 วันที่ผ่านมา +37

    አቦ አብዝተከዋል ወላሂ የልብህን ካደረስክ ቦሀላ ሆሆ😮 ምን ጉድነህ ኮሜዲ ነገር ነህዴ ምትቀያየዬረው ዛሬ ሌላ ሰውነህ ነገ ሌላ ሰውነህ በጣም ነው ያዘንብህ😢😢😢

  • @AsterAster-f1c
    @AsterAster-f1c 7 วันที่ผ่านมา +5

    ሄሉይ እራስሽን ጠብቂ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤ሰውን ጎደኛ ምርጫ ይኔ ጀግና ❤❤❤❤❤ኑሪልኝ እንደዚህ አይነት ፕራክ ለሶ አይምጥንም

  • @KasayeWagaw
    @KasayeWagaw 7 วันที่ผ่านมา +23

    የኔ ጀግና አይዞሽ የኔ ልብ ይሰበር እማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አተ ደግሞ በጣም አበዛኸዉ አይደረግም እሷ ብዙ ስብራ

  • @KkHh-q5l
    @KkHh-q5l 7 วันที่ผ่านมา +23

    ወላሂጀግናናና ነሽሽሽ ይሄጅል ከወፈሩሰውአይፈሩ አሉ 😮ምንያጨማልቅሀል

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 6 วันที่ผ่านมา +1

      አረ በሳቅ ወላሂ የእናቴን ተረት አመጣሺው 😁😁😁😁💞💞

  • @Kስደተኛዋ-w9d
    @Kስደተኛዋ-w9d 7 วันที่ผ่านมา +23

    ሄሉኮ ዝርክርክ ሴት አይደለችም 💪
    ፕራንክ በመሆኑ በጣም ደስተኛ ነኝ ይቅርታ የማድረጓን ነገር አላውቅም ቻሉት ❤❤❤

  • @Mesi-14w
    @Mesi-14w 7 วันที่ผ่านมา +10

    አላዛር የምር በጣም አስጠላህኝ ድሞ ጥፋት የለብኝም ተላልህ ማፍሪያ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ አንቺ ዉድ ፊት አይዞሽ 🥰❤️❤️🥰❤️🎉🎉🎉

  • @MoeminaDxb
    @MoeminaDxb 7 วันที่ผ่านมา +112

    ማነው የነ አብርሽ እሥኪለቀቅ የቸኮለ ላይክ 🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤

    • @Luli-e8p
      @Luli-e8p 7 วันที่ผ่านมา

      እኔ❤

    • @AjjoMalesa
      @AjjoMalesa 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂🙋🙋

    • @ZebeneyM
      @ZebeneyM 7 วันที่ผ่านมา

      😊😊ashqabac😅😅

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 7 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ😢

    • @MoeminaDxb
      @MoeminaDxb 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@AjjoMalesa ሁላችንም የወሬ ጥም አለብን ማለት ነው ፍቅርየ አጫጭልን እማ ክክክክ

  • @HyateLove
    @HyateLove 7 วันที่ผ่านมา +27

    ሄሉዬ ከዚህ ጎተራ ሰውዬ ራቂ በጣም ነው የደበረኝ ሲያስጠላ ክብር የሚባል ነገር የማያውቅ ጉቶ ነህ አላዛር🤑🤑🤑🤑🤑

    • @TGt5c
      @TGt5c 7 วันที่ผ่านมา +1

      አይባልም ፍራንክ ነው

    • @HyateLove
      @HyateLove 7 วันที่ผ่านมา +1

      @TGt5c ፕራንክስ ቢሆን ክብሬን እጠብቃለሁ የምትይው ሴት ውሸት ነው ክብርሺን ጠብቂ እያለ በክብሯ እየተጨማለቀ ነውዴ ሆ

    • @سارهاثيوبي-ب3ع
      @سارهاثيوبي-ب3ع 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 7 วันที่ผ่านมา

      ገደል ይግባ የሄ ዝሆን እዴት እዳስጠላኝ ቻናሏ ደና እየሄደላት የነበርዉን ባዴዉ ፀጥ አደረገዉ በዚህ ንግግሩ ዝሆን

    • @GalTgrayyouTube
      @GalTgrayyouTube 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @Luli-e8p
    @Luli-e8p 7 วันที่ผ่านมา +60

    ሄሉ አነጋገርሽ ተመቸኘ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 7 วันที่ผ่านมา +5

      እሷ አሁን አደድሮ አደለችም ወርቅ ሁናለች ሄሉየ አላህ ከዚህ ጎተራ ሠዉየ ያላቃት በይልኝ

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 7 วันที่ผ่านมา +1

      💪💪💪

    • @AgerSileshi
      @AgerSileshi 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@Hereya-zz7ji

  • @MonaAls-ko9ki
    @MonaAls-ko9ki 7 วันที่ผ่านมา +7

    ሄሉዬ ከዚህ ኩንታል ሩቶ የሆነ ሰውዬ ራቂ የልቡን እየተናገረ አንቺን እያቋሸ ይቅርታ አይሰራም አሰቢበት ክብርሸን ዝቅ ከሚያደርግ ሰው ራቂ የኔ ጀግና ሴት😢

  • @CxbzbssBdbdbbss
    @CxbzbssBdbdbbss 7 วันที่ผ่านมา +16

    ወኔ ሔሉዬዬዬ ስትናዳድ ስታምር የኔ ወድ❤❤❤

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 7 วันที่ผ่านมา +1

      አው ሁሉም ነገር የምርበተል

    • @CxbzbssBdbdbbss
      @CxbzbssBdbdbbss 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@AllahKerim-mo7hd በጣም

  • @SifuObse
    @SifuObse 7 วันที่ผ่านมา +17

    Maali kunii waanon diritoon nama yoo dubbii hin beknee zim osoo jetee hollaa 🙃
    Helluuyee የኔ ቆንጆ አይዞሽ ❤❤🥰🥰💪🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @AyuuDhabii
      @AyuuDhabii 7 วันที่ผ่านมา +1

      Jibee namtich kuni

    • @RadiyaAbu
      @RadiyaAbu 7 วันที่ผ่านมา +1

      Matti naf ta,ii mee sanyii ❤❤

    • @asnaqu-rw1gb
      @asnaqu-rw1gb 7 วันที่ผ่านมา +1

      Dhugaa ani nama akkana hin seneyu namichaa kana ala ala kechaa nama jalatu fakataa garuu bagumaa bartee daftetumaa heliyen yen mar ayzosh hulm neger yalfali😢😢

    • @asnaquuyoutubechannal24
      @asnaquuyoutubechannal24 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂

    • @Yemariyam21md
      @Yemariyam21md 6 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂tuula

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 7 วันที่ผ่านมา +20

    እረተው አታናዱን አላዛር ምን ነካህ😢😢😢😢 አታስከፋት ሔልዬን❤❤❤❤

  • @TsigeredaShibabaw-h8t
    @TsigeredaShibabaw-h8t 7 วันที่ผ่านมา +39

    ደግሞ አያምንም ሲያስጠላ ሔሉየ የኔ ጀግና በርች ለቀልድ እያለ የሚናገርሽ ከሆነ ከሱ እራቂ ሔሉ
    ጥፍቱ የማያምን ከሆነ ለሒይወትሽ ጥሩ አይደለም የሆነ ቀን ይክድሻል ከሱ ራቂ ብዙ ግዜ ይቅርታ አድርገሻል የምትስማሙ እስኪ laykiaderegu😂😂a

    • @GjfidGhrud
      @GjfidGhrud 6 วันที่ผ่านมา

      በትክክክክል😊😊😊😊😊😊😊

  • @nebiyat-s8l
    @nebiyat-s8l 7 วันที่ผ่านมา +15

    እንዴት እንዳሰጠላኝ አላዛር ሴት ልጅ ሰታከብር እና ሰትወድ እንጂ ሰትንቅ ከዚህ በላይ ነች ሄሉዬ ከጎንሽ ነን ከዚህ በኃላ እራሰሸን አሰከብሪ ሰንት የሚወዱሽ ወንድሞች አሉ ከእነሱ ጋር ሰሪ ይህ ስውዬ ተጨማልቆል ኧረ ላሽ የፈለከውን ከተናገርክሽበኃላ

  • @EyHd-n8p
    @EyHd-n8p 7 วันที่ผ่านมา +8

    አላዛር ተጨማለቀ ሄሉየ የኔ ልእልት እች ብቻ ወደፊት❤❤❤❤

  • @fetiya-o5z
    @fetiya-o5z 7 วันที่ผ่านมา +16

    አለዘር ፕረንክ እረሱ ሰውን ሚነስከፈ ነው ኢሲቲ እንደኔ የሠለቸው🥰🥰🙏

  • @MarEam-yk5xu
    @MarEam-yk5xu 6 วันที่ผ่านมา +14

    በሄሉ ቀልድአናቅም ክብርትክን ጠበቅ አላዘር አበዛከው ማርያምን

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 7 วันที่ผ่านมา +20

    ኮሜቶች አረፋችሁ ተቀመጡ ታርቁ አብራችሁ ኑ የሚል ወሬ አትበሉ እሷ ህይወቷን መምራት ትላለች እንደዚህ አይነት ፀባይ መቸም አይቀየርም በቃ ተዋት ሄሉ እራስሺን ጠብቂ ውዴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ከዛሬ ጀምሬ አብርሺ ሁኚ አትሁኚ አልልም

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 7 วันที่ผ่านมา +59

    አይ ሄሉሻ ከተነሳባት እኮ😂😂😂የኔ ነብር ማንንም መለማመጥ የማትችል ጀግና አላዛር ግን ችግር አለብህ እማይባል ነገር አይባልም😢😢

  • @eman-tub
    @eman-tub 7 วันที่ผ่านมา +35

    እኳን ተሻለህ አላዛር❤😢ሌላው ተከድኖ ይብሠል😢ሄሉየ የኔልዩሴት😢❤❤❤❤

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @Bety2026
      @Bety2026 7 วันที่ผ่านมา

      @eman-tub አወ ተከድኖ ይብሰል

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 7 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ የኔዋ

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 7 วันที่ผ่านมา

      ​@Bety2026 ደምሪኝዉዴ

    • @Bety2026
      @Bety2026 7 วันที่ผ่านมา

      @@TiTiSHu-z3w ቆየሁ ከደመርኩሽ

  • @EthiopiaHagere-u5e
    @EthiopiaHagere-u5e 7 วันที่ผ่านมา +3

    ሄሉዬ ሁለተኛ ይቅርታዉን አትቀብየው 😢😢😢 ራስሺን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ዉድ እህቴ 🥰🥰🥰

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 7 วันที่ผ่านมา +332

    ማነው ፍቅርዬን በጉጉት እየጠበቀ ያለው ላይክ❤❤❤

    • @MoeminaDxb
      @MoeminaDxb 7 วันที่ผ่านมา +5

      እኔ የምር 🤣🤣🤣🤣

    • @HsI-pv9pr
      @HsI-pv9pr 7 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ😂😂😂

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 7 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ😂

    • @ZebeneyM
      @ZebeneyM 7 วันที่ผ่านมา

      Gugut yinlash😅😅rutaye yene wud😢😢😢

    • @AdhanDawar
      @AdhanDawar 7 วันที่ผ่านมา +4

      አሽቃባጭ አታሽቃብጭ ከቱ አታቃችሁም ጅል😅😅😤😤😤😤

  • @نجات-ظ5ب
    @نجات-ظ5ب 7 วันที่ผ่านมา +15

    ይመችሽየኔጀግና🙌❤. ይሄሰውዬ እመኝኝ. ጓደኛምአይሆንሽ

  • @امريان-ذ9ت
    @امريان-ذ9ت 7 วันที่ผ่านมา +11

    አተሰውየ እዴት አሰጠላሀኝ እጭ ሄሎየ የኔ ቆጆ አይዞሽ እደውሻ አባረረሽ ታማል እራሷ ለውፊት እዳታስቢው ይሄ ለትዳርም የሚሆን አይመስለኝም አዳዲየ ስታመናጪቅው እጠላ ነበር ለካ ስራው ነው

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y 6 วันที่ผ่านมา +9

    ሄሉ በፍጣርሽ ተርገግ አለዛር ንግግር አይችልም ተርገግ የኔ የህው አይዞሽ አለዘር ንግግርህን አስተካክል 😢😢😢

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 7 วันที่ผ่านมา +19

    ድሮ ልጂ እያለን ነበር እኛ ቤት አትምጣ እኛ ቤት አትመጣ ጨዋታ አላዛር የምር የኅደለ ነገር አለህ ባለፈው ቤትዋን ልታሳይህ ስሜታዊ ሁና ነጀስካት አሁን አሞካል ብላ ስትመጣ ተመሳሳይ ድርጊት እውነት ክብረቢስ ነክ::😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @AsAs-h8x3s
      @AsAs-h8x3s 7 วันที่ผ่านมา +1

      asako gadelate halu gin ahun ahun tegesetewa das selle

    • @5glayanSudan
      @5glayanSudan 7 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @KokebGirma-c2l
      @KokebGirma-c2l 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የልጅነቴን አሴታወሸኝ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 7 วันที่ผ่านมา

      ​@KokebGirma-c2l 😅😅😅😅

  • @tzionadino789
    @tzionadino789 7 วันที่ผ่านมา +7

    Alazar tifategna neh betam yikirta teyikat ❤heluye konjo lij natt endatamelitih ❤❤❤❤

  • @Ggg-p7p6x
    @Ggg-p7p6x 7 วันที่ผ่านมา +10

    ሄሉየ የኔ ጠካራ አይዞሺ ❤❤❤አላዘረ ግን ጠግበሀን ይችን የመሰለች የትም አታገኝ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 6 วันที่ผ่านมา

    ጉበዚ ነሽ ሄሉ. አላዘሪ. የልብህን. ተናግረህ. በጣም ነው ያስከፋአት ❤❤❤❤❤❤

  • @ZiadaMohammad
    @ZiadaMohammad 7 วันที่ผ่านมา +11

    መከታው የገድ እጥብ አርጉልኝ አልክሳ 😳😳Heluye የኔ ቆንጆ በርች😢😢

  • @ZadieYouTube
    @ZadieYouTube 7 วันที่ผ่านมา +7

    እደኔ ኮሜት ፅፎ. ያጠፍሰውአለ😂😂😂😂😂ሄሉየ ይመችሽ አቦ የኔጀግናሴት አኮራሽኝ ሲጀመር መቸም አላፍርብሽም 💪💪💪

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 7 วันที่ผ่านมา +22

    አላዛር ግን በጣም እያበዛከው ነው እሺ😢😢😢😢😢በነገር አታሳምማት ሔልዬን❤❤❤❤❤❤❤

  • @demeatube3218
    @demeatube3218 7 วันที่ผ่านมา +15

    ሄሉ ልክ ናት የምትሉ !!!

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 6 วันที่ผ่านมา

      ልክናት እደፈለገ ተናግሮ ወቱላይነዉ ያስቀየምኩሽ ይሏላል እዴ የሄ ጀዝባ

  • @SabilANuRi
    @SabilANuRi 7 วันที่ผ่านมา +13

    አላዘር ይባቃል ❤️❤️❤️ሶዳረላዋን አታስካፋብን 🥰🥰

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 7 วันที่ผ่านมา +10

    አላዛር በተናደድክበት ጊዜ በጣም ታበዛለ 😒🥲ሄሉዬ የኔ ብርቱ ሴት በርቺልኝ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ 🥰🥰❤

  • @AsdAsd-ld3tu
    @AsdAsd-ld3tu 7 วันที่ผ่านมา +14

    ኣላዛር ምባል ሶዉየ ድሮ ጡሩ ሰዉ የመሰለኝ ነበረ ኣሁን ግን ኣሰጠላኝ ዞሮጦ ሆዱና ጭንቅላቱ ኣንድ ኖዉ😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂🤭🤭

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 6 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 6 วันที่ผ่านมา +1

    አላዛር በጣም ተጨማለክ የእዉነት ኤጭ ከአንዴበትሕ የሚወጣዉን ነገር ተጠቀቅ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 7 วันที่ผ่านมา +56

    አላዛር አትጨማለቅ እጭ🤛🤛😤😤😤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 7 วันที่ผ่านมา +4

    አላዛር የጤናህ ነገርስ አበዛውኮ አብሽሪ ሄሉዬ❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 7 วันที่ผ่านมา +38

    አላዛር በጠም ምጭቅጭቅ እያረካት ነው👍 🙄 ስረህት የዝ ኤጭ 🤷ምድነው የበለፋው ትምህርት አሎናህም እዴ 🤔🧐🙏

    • @KasayeWagaw
      @KasayeWagaw 7 วันที่ผ่านมา +2

      አወ ማርየ የኔ ዉድ

  • @Lemi__21yutb
    @Lemi__21yutb 7 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሬ ሆይ ትእግስቱ ስጠኝ በሊ በሊ ሄልየይ ከዙ ሰዉየዉ ራቂ ክብረ ቢስ ነው መሰለኝ ድንጋይ ራስ እወድህ ነበር አሁን ግን ከመጠን በላይ ጠላሁሁ ዉይ ጀልፎ

  • @mumanimumani9406
    @mumanimumani9406 7 วันที่ผ่านมา +16

    Yaa rabbii helu❤😢 fi makii walitii debisii adaraa❤❤❤❤❤❤🅗❤😢🅜

    • @BiBo-qi6tf
      @BiBo-qi6tf 7 วันที่ผ่านมา +1

      Dhuguma jite 😂 heulfi marki 😂😂😂

    • @RadiyaAbu
      @RadiyaAbu 7 วันที่ผ่านมา

      Matti naf ta,ii mee sanyii ❤❤

    • @munirataju1355
      @munirataju1355 6 วันที่ผ่านมา

      Akkumaa jaraa Abireshi fi fikr jeteni😅😅😅

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 6 วันที่ผ่านมา +1

    አላዛር በጣም ባለጌ ነህ አንደምትፈልገው የምታደርጋት ሴት አይደለችም ጠንካራ ሴት ነች አልወድቅ አለችህ አትመላለስ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 7 วันที่ผ่านมา +15

    በጣም ተጨማልቀክ ነበር ኤሉን አታቃትም ማለት ነው እደሁም በጣም ትግስተኛ ሁናለች አተ ቅርጫት 🤕🤕🤕

    • @SaudiTaif-n2o
      @SaudiTaif-n2o 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @TesfawBirru
      @TesfawBirru 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @AlmazBisetegn
      @AlmazBisetegn 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @نجات-ظ5ب
      @نجات-ظ5ب 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @MEKDES-c8w
      @MEKDES-c8w 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @Obit_2024
    @Obit_2024 7 วันที่ผ่านมา +13

    ምን አይነት ቀፎነዉ በእግዛሀቤር ሄሉየ አይዛሺ 💪💪💪💪💪💪💪💪ጥርግ ይበል አንች ደና ሁኔ ሄልየ

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 7 วันที่ผ่านมา

      በጣም አልሰዲብህም ብየ ነዉጂ አተስ እበት ነህ አለ ማሩ ባላገሩ😢😢😢😢😢

    • @ይኖራላውባታስፋ
      @ይኖራላውባታስፋ 7 วันที่ผ่านมา

      እውናትም❤ቃፎ❤ናው❤❤🎉🎉

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@ማሪያምየአበርችኝአይ አንቺ እየተቃጠልኩ አሳቅሽኝ ይህ ከብት

  • @SAMRI_SAMRI-b7u
    @SAMRI_SAMRI-b7u 7 วันที่ผ่านมา +18

    እኛ በሄሉዬ ቀልድ አናቅም❤💪

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 7 วันที่ผ่านมา

      ❤B.ተናፍቀሀል❤ሄሉ.አይዞሽ🎉🎉🎉

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 6 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን ባህል ቀልድአናቅም ስንስራትክን ያዝበእውነት ማፈርያ☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @BpiXgp
    @BpiXgp 7 วันที่ผ่านมา +13

    የያኩሩ ሄሉየ ስወድሽ❤❤ አድነታቹህነው የሚያምረው

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቱ የምር ተጨማለቅ ብሽቅ ሄሉዬ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 7 วันที่ผ่านมา +6

    አላዛር ምን ልሁን ነዉ እምትለዉ ጡሩ አይለም ተከበር ስፈልግ ትሳደባለህ ስፈል ታሞግሳት አለህ አታስከፋት በዛ😢😢😢😢

  • @SwSw-v5z
    @SwSw-v5z 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር አትመጣጠኑኑም ሄሉየ የኔ ጀግና ሲያስጠላ ዱባ እራስ😂😂😂😂😂ደሞ ያግደረደራል ኢጭ እግሊ በያዉ ኩሊ ዘቅ😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 6 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 7 วันที่ผ่านมา +7

    😢😢😢አላዛር ጤነኛአደለህም ፀበልግባ🎉😢😢😢አትጃጃል😢😢😢

    • @betiyenatua
      @betiyenatua 6 วันที่ผ่านมา

      😅😅

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 7 วันที่ผ่านมา +6

    በል ካሳት. ክብርዋን የሚነካ ነገር አትናገር ማንም በክብር ሲመጡበት አይወድ

  • @fahedali632
    @fahedali632 7 วันที่ผ่านมา +6

    አላዘርጠግበሀልወላሂ ሂሉይ እነፈቅርጋ ስሪተይው❤❤❤

  • @ZeinaMoulou
    @ZeinaMoulou 7 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ እሴት ቤት ለመግባት ለምን ፈለክ አይደብርህም እንዴ ሔሉዬ ወደ ፊት አይዞሽ እወድሻለሁ እሽ ማማዬ ❤❤❤

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 7 วันที่ผ่านมา +5

    አላዛር ጨርሰህተጃጃልክ ክብር ይኑርህ ሄሉየ ❤❤

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ😂😂😂 የእዉነት ከባድ ነው😭😭😭😭 ወይነ በላቸው 😂😂 ተቃጠልኩኝ❤❤❤

  • @SoudAno
    @SoudAno 7 วันที่ผ่านมา +4

    መጀምራ ልክ አደልም ጌታን H የኔ ዉዴ ጀግና ሴት አላቢዩ የልዩ 🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @ቡጋሌችTube
    @ቡጋሌችTube 6 วันที่ผ่านมา

    ስደት ላይ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አልአዛርና ሄለን ሚትወዱት ብቻ❤❤❤❤❤

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh 7 วันที่ผ่านมา +18

    ግን ጤናህን በደንብ መታየት አለብህ ሰውዬ ልጅቷን ተውልን በቃ😮😮 ሄሉዬ የኔ ጠንበለል❤❤❤❤😊

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 7 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅siyamew yehone mielke ye ayemero kefelma ale meslgn

    • @ሪሀናወሎየዋባቦ
      @ሪሀናወሎየዋባቦ 6 วันที่ผ่านมา

      😂

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 6 วันที่ผ่านมา

    አላዛር ግን ለምትናገረው ነገር እያሰብክ ለሄሉም ለተመልካችም ክብር ይኑርህ እንደፈለክ አትናገር ቃላቶቹህ ምረጥ

  • @Semrawit
    @Semrawit 7 วันที่ผ่านมา +23

    መጀመሪያ ነኝ ላይክ አደርጉኝ 🙏❤️❤️❤️እረ ተው 😢😢😢😢

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሄሉየዛሬ እንዴት እንዳኮራሽን እኔ እላዛርርን ለናቱ ባለው ፍቅር ክብር በጣም እወደው ነበር አሁን ግን የተደበቀ ማነት አለው በቃ ይጎዳሻል እራቂ

  • @H-ll5ks
    @H-ll5ks 7 วันที่ผ่านมา +5

    ዝም የለ ነጅ ውጣ አሉ ውዴ ነቢያቺን 💗💗💗

  • @እየሩስብሀሩውዱ
    @እየሩስብሀሩውዱ 7 วันที่ผ่านมา +7

    ሲጀመር አላዛር ክብር ቢስ ነው😢😢😢

  • @ZnashiMu
    @ZnashiMu 7 วันที่ผ่านมา +7

    አላዛር በጣም ባለጌነክ ክምር እሚባል የለክም ለሴት ልጅ ካተ እማይጠበቅ ነው የምር ያማል እምትናገረው ነገር😢😢😢

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 6 วันที่ผ่านมา

    ሄሉ ተበድለሻል ግን ዝም በይውና እራሥሽን አረጋጊ ስራው ያናድዳል ግን ብዙ አትሳደቢ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc 7 วันที่ผ่านมา +5

    ሄሉሻዬ የኔ ነብር የኔ ቆራጥ ጀግና ነሽኮ 😂😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂kelale manenm ayesemame eko bekeberua matederader❤❤❤❤

  • @DameSaleh
    @DameSaleh 7 วันที่ผ่านมา +4

    ሁሌ አትፍጠክ አትፍጠክ ይቅር ማለት አለ እንደ ሄለን ብቻ ሳትሆን እኔው ራሴ በጣምነው የደበረኝ 😊😊😊

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 7 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ነው ያጠፋኸው ታመሀል ብላ ልጠይቅህ ብመጣ ውሻ ይመስል ከቤቴ ውጭ ትላለህ

  • @GgFg-u1j
    @GgFg-u1j 7 วันที่ผ่านมา +4

    Heluuyee fi markok walitii debisii ya rabbii kiyyaa❤

    • @RadiyaAbu
      @RadiyaAbu 7 วันที่ผ่านมา +1

      Matti naf ta,ii mee sanyii ❤❤

  • @አየሱሰ
    @አየሱሰ 7 วันที่ผ่านมา +3

    ሄሉዬዬ የኔ ጀግና ሴት💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰

  • @SalamGirma-t3q
    @SalamGirma-t3q 7 วันที่ผ่านมา +2

    የዋህነትህ ነው የሚያስጠቃህ በቀልድ አትምጣ ቆፍጠን በል ህፃን አይደለህም ወይ አንተ ወይ እሷለዛ የላችሁ ሁሌ እሮሮ ኤጭ😊