ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የእናቷን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇 ማኪር ጥበብt.me/Sishabesha1 0911573722
የእናታችንን በልጂ ሆ😂
❤❤❤
❤❤woww
እረ እደውላለሁ በጣም ነው የሚያምረው ዋውእንኳን አደረሳችሁ
Waw❤❤❤❤❤
ዋዉ ልብሡ እንዴት አባቱ ያምራል እጅሽ ይባረክ የረዱ ቆንጆ እናት
እረዳዬ ጉበዝ እዬባን እንደዜህ ሰታደንቂው ደሰ ያላል እሱ ሁሌም ነው ሰላንቺ መልካምንት የሚናገረው የረዳ እናት እጀሸ ያባረክ ልብሱ በጣም ያምራል የጨዋ ልጀ እናት ነሸ እዬባም በጣም የተባረከ ልጀ ጨዋ ነው እድለኘ ነሸ አመሰግኚ።
ምርጥ ቤተሰብ ረዱዬ እናትሽ እንችን የመሰል ፀባየሰናይ ልጅ ለእዩ ሰጥታዋለች እዩብ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገው ንፁህ ምርጥ ልጅ ነው ትዳራቸውን ይባርክላቸው ይውለዱ ይክበዱ
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በዓል አደረሳቹ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤❤ረዱዬ እዮባ በጣም ያምራል ጎበዝ እናት አለችሽ ረዱዬ ❤❤
በጣም ያምራል የረዱ እናት ፀጋ ያልብስሸ❤❤❤
ደስ ይላል እንኳን አደረሰን ❤❤
Ere abela tfah tenafkachuhal😢❤
@@abelandnetsi አቤላ በእውነት ናፍቀናል ብቅበሉእጂ የምን መጥፋትነው
ውይ ስታምሩ በጣም ከአይን ያውጣቹ❤ የናትሽ እጂ ይባረክ 👌እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳቹ❤❤
አር ፈጣሪ እና እየሱስን ለዩ
በመላዉ አለም ለምትገኙ ክርስቲያኖች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልዴት በዓል አዴረሳችሁ 🙏መልካም በዓል🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏
ኣሜን በፈጣሪ ስብስክራይብ ኣርጊኝ እህቴ😢🙏
@adu8301እንደማመር❤
@adu8301 አድርጌሻለሁ መልሽ 🙏
አሜንእንኳንአብሮአደረሠንአደረሣችሁ
የረዱ. ናት. በወጣይተካሽ ለፍቅር. ምርጥቦታ. አለሽ. የአመቱምርጥ. እናትብየሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉ ስታምሩ ማርያምን እጅሽ ይባረክ የረዱዬ እናት ❤
Woww በጣም አምሮብሻል 🎉 ረድ ሁለት ቆንጅዮች ከነቤተሰቦቻቹ ጋር ተባረኩ ❤
ርዱየ የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ ❤❤
ዋዉ የጎንደር ጃኖ❤❤ረዱና እዮባ እንኳን አደረሳችዉ የተዋህዶ ልጆች❤❤
ከቃልና አዲስ ጀምሮ እስከ እዮብና ረዱ እየተከታተልኩ አማርኛም ለመድኩ ትግራወቲ ነኝ ሳብስክራይብ አሩጉሉኝ❤
❤❤❤❤
🙏
በርች ሰብ አድርጌሻለሁ
@@ጮቄዩቲዩብ2119 አመሰግናለው 🙏
@ጮቄዩቲዩብ2119 እኔም አረኩልሽ
የእውነት የሚገርም ጃኖ ያምራል የረዱ እናት ክብሪልን ኑሪልንን🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ እናት እግዚአብሔር አምላክ ያክብርሽ
የኔ ፍልቅልቅ ዛሬ ደግሞ እንዴት እንዳማረብሽ ረዱየ ስወድሽ❤❤❤
እንኳዋን አደረሳችሁ እምርርርርር ብላቹሀል ከዓይን ያውጣችሁ እዮባ ረዱዬዬዬ በጣም ያምራል ልዩዩ ስጦታ ረዱ እናትሽ ከልቧ የተጨነቀችብት ይመስላል እዮባ መታደል ነው ሁለተኛ እናት ጥሩ እናት አግኝተሀል በጣም ተውባቹሀል ❤❤❤
ጎበዞች መከባበር ያለበት ለተመልካች ደስየሚል ነዉ የምሰሩት
ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ❤ረዱየ የኔ ቅመም ያንችን እናት ማየት ናፍቀናል በይበልጥ እዮብ የበዓል ልብስ እየሰጣት❤❤❤❤❤
ግን ጌታ እዴት ልደት ይኖረዋል
ምን አገባሽ የሙሄ ጅል 😂😂😂😂😂😂
አረ ጌታ አይወልድም አኡዙቢላህ
ጃኖ በጣም የሚያምር የሀገር ባህል ልብስ ረዱ እና እዮብ ❤
እዮባ በውበትህ ላይ ውበቱን ጨመረልህ በጣም አምሮብሀል ቆንጆ ግርማ ሞገስ የረድየ ንጉስ ❤❤❤❤
እናትሽ ጎበዝ እናት እዩብም ጥርናት አግተኸል አንተም ጥሩ ልጅ እንጀምትሆ እርግጠኞነኝ መልካም በኽል ይሁንላችሁ
ያማራወቹ. ልብየጎደሬወቹ. ነዉ እንደዚህ ያደመቃቺሂ. እንኳን አደረሳችሁ. መልካም በአል. ሀገራቺን ሰላም ያርግልን አማራዉ ነፃያዉጣልን.
በጣም ታምራላችሁ ሁለት ቆንጆዋች አቤት ውበት ግርማ ሞገስ እዮባ ረድየ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ የሚያምር ጃኖ በዉሃ ይለቅ መልካም ባእል
እዮባ እና ረዱዬ በጣም ነው ያማረባችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መልካም በአል !!!
እንኳን አብሮአደረሰን ረዱ ቤተሰብሺን አስተዋዉቂ ዉ የምትል 👍👍👍
አረ መገጣጠም ይሉሀል ይህነው የሁለት ጥበብ ሠሪልጅች ዋው ደሥይላል አምሮባችህዋል በጣም እኳንአብሮ አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤❤ ለናተም መልካም በአል ይሁንላችሁ
ስብስክራይብ ኣርጊኝ እህቴ😢
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
ሦሉ አለነቢ
እኛ ምን አገባን😂😂😂
ሱለሏሁአለይሂወሰለም❤❤❤
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ዋዉ በጣም ያምራል በዉሀ ይለቅ እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል❤❤❤❤
❤መልካም ስጦታ ነውለረድ እናት እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብ
ዋው የጎደርጃኖ በውሀይለቅ ጥበባችንውበታችን እኳንአደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታይወችበሙሉ❤🎉
ምርጥ ነው የጎንደር ጃኖ ነው❤❤❤ይመቻችሁ እኳን አደረሳችሁ❤❤
እረዱ አምሮባታል የምትሉ❤❤❤❤❤❤
አምሮባላል እውነት ነው ❤
ሁለቱም በጣም አምሮባቸዋል ❤@@jxjddjsrjrje9451
Reduye zare wow
ዋውውው አንደኛ የገና ልብስ እግዚአብሔርን ክበሩልን የረዱ እናት❤❤❤❤❤
የኔ ልዮ እርገታሽ እኮ የተለየ ነወ እንኳን አብሮ አደረሰን
የረድ እናት እግዚአብሔር ይባርካት በጣም ቆንጆ ልብስ ነው የሰራችላችሁ እጅ ይባርክ
እውይይይይ እረዱዬ የኔ ንጹህ ስታምሪኮ አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰነ❤❤❤
ይገባዋል የኔ ጄውጃዋ ፈጣሪ ፍቅራቺሁን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ኦል family ❤
ዋው ልብሱ በጣም ያምራል የረዱ እናት እረጅም እድሜ
ወይኒ የረዱ ሲያምር 😢😢😢❤❤❤
ልብሱን ይበልጥ አሰመራችሁት ውዶቼ ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ❤❤❤
ምርጦች ደስ ትላላችሁ እግዚኣብሔር የወደፊቱን ዘመናችሁን አብራችሁ የምትኖሩበት ያድርግላችሁ
የኔ ልዩዋች እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉
ዋዉ በጣም ያምራል በውሀ ይለቅ አንኳን አደረሳቸው መልካም በአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረዱዬ ዬኔውድ አምሮብሻል እኳን አዴረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
የጎንደር ልብስ ነው በጣም ያምራል አምሮባችህኃል ይመቻችሁ:: ለእኛስ ለተመልካቾችስ::የመጀመሪያያማቻችህ ስጦታ ነው::
ሽዋም ጎጃምም ይለበሳል የአማራ ባህል ነው
በጣምደስይላል.እዩባ.እረድየ.በጣምነውየምወዳችሁ.መልካምበአል
እዮባ እረዱየ ናፍቃችሁን ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል ከነቤተሠባችሁ
እርዱየ❤የዩቤል ውድ ባለቤት እንኳን አብሮ አደርስን❤
ዋው ሲያምር ድምቅ ብላችኋል ተወዳጆች 🙏🥰🥰❤️
እኔን የገደለኝ ያንቺ ድምፅ ነው Woo! ምን ልበልሽ እዮብ ተድላ በደንብ ተንከባት በአንቺም ነገር እንዳይከፈት ❤️❤️❤️❤️
ደስስትሉ የረዱእናትእጅሽይባረክ
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኃንታች ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋዉ ያምራል እዩቢል እና እረዱ የፍቅር ሀይቆች
ዋው አምሮባችኋል ❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ ማሚ ❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የኔ ምርጥ ረዱየ ስወዳችሁ እኮ ፍቅራቻሁን ይጨምርላችሁ እግዚአብሄር ❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ እዮባ& እረዱ መልካም በአል❤❤❤❤
የጎንደር ጃኖ ይባላል እዮብ 👍
እድሜ ጤና ይስጥሽ የረዱቆንጆ እናት❤❤❤❤❤
ቆንጂት አምሮብሻል ስላማቹ ይብዛ መልካም በዓል እጃቸው ይባረክ ውዶቼ እባካቹ በፀሎት በዶአቹ አስቡኝ ማዳም ተነስታብኛለች ኡፍ ጭቅጭቋ ጩህቷ ያስታግስልሽ በሉና ፀልዩልኝ
እሺ ያስታግስልሺ
Ayzosh Ehete Emebrhan Tirdash 🙏🙏🙏
የረዱ ፈገግታ ደስ እሚላቹ ደምሩኝ 🌹🌹🌹🌹
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳኅሁ ላላችሁን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
ረዱ እዮባ ስታምሩ ዋው መልካም በአል ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤
ሱሀን አላህ ያድ እናትልጆች ታናሽና ታላቅ ነው ሚመስሉት
Redu hule megebeya tabezalesh keneshe gn beterefe arif nw
ረዱዬ ሁሌ እንዲ ልበሺ ሲያምርብሽ የኔ ቆንጆ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ።።።። መልካም የገና በአል።።።። ❤❤❤❤❤❤❤
የኔዉዶች ኡነተኛ ፍቅር እዚህ ነዉ ያለዉ ከነቤተሠቦቻቸዉ 💯💯💯🥀🥀🥀🥀🥀❤️❤️❤️
ዋው ንጉስ መሰልክ በጣም ነው ከበፊቱ ከምትለብሱት የአውኑ ያምራል እጃ ዪባረክ
ውሸት ነው ሁሉም ያምርባቸዋል
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ዋዉ ነዉ በጣም ያምራን❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ልደት በዓል በዓሉን የሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏❤️
እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ለመላው ክርስቲያን ሁሉ ፍቅራችሁ የሞቀ እንዲሆን እመኝላችኋለው ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርካችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል አበሻ ልብሱ እምወደው አይነት ደስ የሚል❤️❤️❤️🙏🏾
ታምራላችሁ ለማዘርሸም ወርቅ ያልብሰልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን አደረሳችሁ ዋዉ በጣም ያምራል ለመላዉ ቤተሰብ በግራም በቀኝም መልካም በአል ከምንም በላይ አገራችንን በእዉነት ሠላም ሠላም ያድርግልን
ዛሬ ደግሞ ድምቅ ብለሻል እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የጎንደር ልብስ ነው በጣም ያምራል አምሮባችህኃል ይመቻችሁ:: ለእኛስ ለተመልካቾችስ::
ዋው ደስ ይላል በጣም በቅርቡ ቤተሠብ አስተዋውቁ በተረፈ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳቹህ ዋው እናትዋ ጎንደር ልብስ ሽብርቅ ብላቹሀል❤
እውነትኛ ፍቅር እዚ ቤት አላ😊ለማዳም ቅማሞቼ የድለን ይስጣን 🎉ያምትሉ ብቻ አሚን ባሉ 👍😌💖💋💆😂😂😂
አምን🎉🎉
Ameeen Ameeen 😢😢
Reduye yene web deg.. enateshem endanchi deg ❤
እንኳን አደርሳቹ ቤተሰብእነ አዲስ እና ቃል በሰላም ነው የጠፉ በጣም ናፍቀዉናል
የማዘር ስጦታ ያምራል ያምራል ❤
የሸዋ ባህል ልብስ መሰለኝ ዋዉ በጣም ያምራል አምሮባችኋል
Ye gonder bahel
ስታምሩ በጣም ነው የምታምሩት መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ ከመላው ቤተሰባችሁ ገር❤❤❤🎉🎉🎉
ዋው በጎንደር ጃኖ ሽር አላችሁ እኮ በውሀ ይለቅ ብለናል ፍቅራችሁን ያብዛው ❤
ዋው በውሀ ይለቅ በውሀ ይለቅ ውዶቸ ሥወዳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የምወዳቹ እንኳን ደህና መጣችሁ🫶🏻♥️
አቤት ትህትና🙏🙏🙏እንዴት ደስ እንደምትሉ ስታምሩ💓💓💓💓 እንኳን አደረሳችሁ😍😍😍
ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ❤❤
ዋው በጣም ያምራል መልካም አል❤❤❤❤❤
ጃኖ የጎደር ባህል ልብስ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውሸት የአማራ በሙሉ ነው
❤❤❤❤❤❤አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ውዶቼ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን❤❤❤❤
ዋው ስታምሩ ስወዳችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤
አሜን ረዱየ🎉❤❤❤
ጃኖ እናትዋ ጎንደር መስላችኋል❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን💒
በጣም ነው የሚያምርባቹ ልብሱም እናተም ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤
የእናቷን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇 ማኪር ጥበብ
t.me/Sishabesha1 0911573722
የእናታችንን በልጂ ሆ😂
❤❤❤
❤❤woww
እረ እደውላለሁ በጣም ነው የሚያምረው ዋው
እንኳን አደረሳችሁ
Waw❤❤❤❤❤
ዋዉ ልብሡ እንዴት አባቱ ያምራል እጅሽ ይባረክ የረዱ ቆንጆ እናት
እረዳዬ ጉበዝ እዬባን እንደዜህ ሰታደንቂው ደሰ ያላል እሱ ሁሌም ነው ሰላንቺ መልካምንት የሚናገረው የረዳ እናት እጀሸ ያባረክ ልብሱ በጣም ያምራል የጨዋ ልጀ እናት ነሸ እዬባም በጣም የተባረከ ልጀ ጨዋ ነው እድለኘ ነሸ አመሰግኚ።
ምርጥ ቤተሰብ ረዱዬ እናትሽ እንችን የመሰል ፀባየሰናይ ልጅ ለእዩ ሰጥታዋለች እዩብ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገው ንፁህ ምርጥ ልጅ ነው ትዳራቸውን ይባርክላቸው ይውለዱ ይክበዱ
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በዓል አደረሳቹ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤❤ረዱዬ እዮባ በጣም ያምራል ጎበዝ እናት አለችሽ ረዱዬ ❤❤
በጣም ያምራል የረዱ እናት ፀጋ ያልብስሸ❤❤❤
ደስ ይላል እንኳን አደረሰን ❤❤
Ere abela tfah tenafkachuhal😢❤
@@abelandnetsi አቤላ በእውነት ናፍቀናል ብቅበሉእጂ የምን መጥፋትነው
ውይ ስታምሩ በጣም ከአይን ያውጣቹ❤ የናትሽ እጂ ይባረክ 👌እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳቹ❤❤
አር ፈጣሪ እና እየሱስን ለዩ
በመላዉ አለም ለምትገኙ ክርስቲያኖች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልዴት በዓል አዴረሳችሁ 🙏መልካም በዓል🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏
ኣሜን በፈጣሪ ስብስክራይብ ኣርጊኝ እህቴ😢🙏
@adu8301እንደማመር❤
@adu8301 አድርጌሻለሁ መልሽ 🙏
አሜንእንኳንአብሮአደረሠንአደረሣችሁ
የረዱ. ናት. በወጣይተካሽ ለፍቅር. ምርጥቦታ. አለሽ. የአመቱምርጥ. እናትብየሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉ ስታምሩ ማርያምን እጅሽ ይባረክ የረዱዬ እናት ❤
Woww በጣም አምሮብሻል 🎉 ረድ ሁለት ቆንጅዮች ከነቤተሰቦቻቹ ጋር ተባረኩ ❤
ርዱየ የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ ❤❤
ዋዉ የጎንደር ጃኖ❤❤ረዱና እዮባ እንኳን አደረሳችዉ የተዋህዶ ልጆች❤❤
ከቃልና አዲስ ጀምሮ እስከ እዮብና ረዱ እየተከታተልኩ አማርኛም ለመድኩ ትግራወቲ ነኝ ሳብስክራይብ አሩጉሉኝ❤
❤❤❤❤
🙏
በርች ሰብ አድርጌሻለሁ
@@ጮቄዩቲዩብ2119 አመሰግናለው 🙏
@ጮቄዩቲዩብ2119 እኔም አረኩልሽ
የእውነት የሚገርም ጃኖ ያምራል የረዱ እናት ክብሪልን ኑሪልንን🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ እናት እግዚአብሔር አምላክ ያክብርሽ
የኔ ፍልቅልቅ ዛሬ ደግሞ እንዴት እንዳማረብሽ ረዱየ ስወድሽ❤❤❤
እንኳዋን አደረሳችሁ እምርርርርር ብላቹሀል ከዓይን ያውጣችሁ እዮባ ረዱዬዬዬ በጣም ያምራል ልዩዩ ስጦታ ረዱ እናትሽ ከልቧ የተጨነቀችብት ይመስላል እዮባ መታደል ነው ሁለተኛ እናት ጥሩ እናት አግኝተሀል በጣም ተውባቹሀል ❤❤❤
ጎበዞች መከባበር ያለበት ለተመልካች ደስየሚል ነዉ የምሰሩት
ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ❤ረዱየ የኔ ቅመም ያንችን እናት ማየት ናፍቀናል በይበልጥ እዮብ የበዓል ልብስ እየሰጣት❤❤❤❤❤
ግን ጌታ እዴት ልደት ይኖረዋል
ምን አገባሽ የሙሄ ጅል 😂😂😂😂😂😂
አረ ጌታ አይወልድም አኡዙቢላህ
ጃኖ በጣም የሚያምር የሀገር ባህል ልብስ ረዱ እና እዮብ ❤
እዮባ በውበትህ ላይ ውበቱን ጨመረልህ በጣም አምሮብሀል ቆንጆ ግርማ ሞገስ የረድየ ንጉስ ❤❤❤❤
እናትሽ ጎበዝ እናት እዩብም ጥርናት አግተኸል አንተም ጥሩ ልጅ እንጀምትሆ እርግጠኞነኝ መልካም በኽል ይሁንላችሁ
ያማራወቹ. ልብየጎደሬወቹ. ነዉ እንደዚህ ያደመቃቺሂ. እንኳን አደረሳችሁ. መልካም በአል. ሀገራቺን ሰላም ያርግልን አማራዉ ነፃያዉጣልን.
በጣም ታምራላችሁ ሁለት ቆንጆዋች አቤት ውበት ግርማ ሞገስ እዮባ ረድየ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ የሚያምር ጃኖ በዉሃ ይለቅ መልካም ባእል
እዮባ እና ረዱዬ በጣም ነው ያማረባችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መልካም በአል !!!
እንኳን አብሮአደረሰን ረዱ ቤተሰብሺን አስተዋዉቂ ዉ የምትል 👍👍👍
አረ መገጣጠም ይሉሀል ይህነው የሁለት ጥበብ ሠሪልጅች ዋው ደሥይላል አምሮባችህዋል በጣም እኳንአብሮ አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤❤ ለናተም መልካም በአል ይሁንላችሁ
ስብስክራይብ ኣርጊኝ እህቴ😢
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
ሦሉ አለነቢ
እኛ ምን አገባን😂😂😂
ሱለሏሁአለይሂወሰለም❤❤❤
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ዋዉ በጣም ያምራል በዉሀ ይለቅ እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል❤❤❤❤
❤መልካም ስጦታ ነውለረድ እናት እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብ
ዋው የጎደርጃኖ በውሀይለቅ ጥበባችንውበታችን እኳንአደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታይወችበሙሉ❤🎉
ምርጥ ነው የጎንደር ጃኖ ነው❤❤❤ይመቻችሁ እኳን አደረሳችሁ❤❤
እረዱ አምሮባታል የምትሉ❤❤❤❤❤❤
አምሮባላል እውነት ነው ❤
ሁለቱም በጣም አምሮባቸዋል ❤@@jxjddjsrjrje9451
Reduye zare wow
ዋውውው አንደኛ የገና ልብስ እግዚአብሔርን ክበሩልን የረዱ እናት❤❤❤❤❤
የኔ ልዮ እርገታሽ እኮ የተለየ ነወ እንኳን አብሮ አደረሰን
የረድ እናት እግዚአብሔር ይባርካት በጣም ቆንጆ ልብስ ነው የሰራችላችሁ እጅ ይባርክ
እውይይይይ እረዱዬ የኔ ንጹህ ስታምሪኮ አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰነ❤❤❤
ይገባዋል የኔ ጄውጃዋ ፈጣሪ ፍቅራቺሁን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ኦል family ❤
ዋው ልብሱ በጣም ያምራል የረዱ እናት እረጅም እድሜ
ወይኒ የረዱ ሲያምር 😢😢😢❤❤❤
ልብሱን ይበልጥ አሰመራችሁት ውዶቼ ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ❤❤❤
ምርጦች ደስ ትላላችሁ እግዚኣብሔር የወደፊቱን ዘመናችሁን አብራችሁ የምትኖሩበት ያድርግላችሁ
የኔ ልዩዋች እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉
ዋዉ በጣም ያምራል በውሀ ይለቅ አንኳን አደረሳቸው መልካም በአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረዱዬ ዬኔውድ አምሮብሻል እኳን አዴረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
የጎንደር ልብስ ነው በጣም ያምራል
አምሮባችህኃል ይመቻችሁ::
ለእኛስ ለተመልካቾችስ::
የመጀመሪያያማቻችህ ስጦታ ነው::
ሽዋም ጎጃምም ይለበሳል የአማራ ባህል ነው
በጣምደስይላል.እዩባ.እረድየ.በጣምነውየምወዳችሁ.መልካምበአል
እዮባ እረዱየ ናፍቃችሁን ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል ከነቤተሠባችሁ
እርዱየ❤የዩቤል ውድ ባለቤት እንኳን አብሮ አደርስን❤
ዋው ሲያምር ድምቅ ብላችኋል ተወዳጆች 🙏🥰🥰❤️
እኔን የገደለኝ ያንቺ ድምፅ ነው
Woo! ምን ልበልሽ እዮብ ተድላ በደንብ ተንከባት በአንቺም ነገር እንዳይከፈት ❤️❤️❤️❤️
ደስስትሉ የረዱእናትእጅሽይባረክ
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኃንታች ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋዉ ያምራል እዩቢል እና እረዱ የፍቅር ሀይቆች
ዋው አምሮባችኋል ❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ ማሚ ❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የኔ ምርጥ ረዱየ ስወዳችሁ እኮ ፍቅራቻሁን ይጨምርላችሁ እግዚአብሄር ❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ እዮባ& እረዱ መልካም በአል❤❤❤❤
የጎንደር ጃኖ ይባላል እዮብ 👍
እድሜ ጤና ይስጥሽ የረዱቆንጆ እናት❤❤❤❤❤
ቆንጂት አምሮብሻል ስላማቹ ይብዛ መልካም በዓል እጃቸው ይባረክ ውዶቼ እባካቹ በፀሎት በዶአቹ አስቡኝ ማዳም ተነስታብኛለች ኡፍ ጭቅጭቋ ጩህቷ ያስታግስልሽ በሉና ፀልዩልኝ
እሺ ያስታግስልሺ
Ayzosh Ehete Emebrhan Tirdash 🙏🙏🙏
የረዱ ፈገግታ ደስ እሚላቹ ደምሩኝ 🌹🌹🌹🌹
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳኅሁ ላላችሁን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
ረዱ እዮባ ስታምሩ ዋው መልካም በአል ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤
ሱሀን አላህ ያድ እናትልጆች ታናሽና ታላቅ ነው ሚመስሉት
Redu hule megebeya tabezalesh keneshe gn beterefe arif nw
ረዱዬ ሁሌ እንዲ ልበሺ ሲያምርብሽ የኔ ቆንጆ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ።።።። መልካም የገና በአል።።።። ❤❤❤❤❤❤❤
የኔዉዶች ኡነተኛ ፍቅር እዚህ ነዉ ያለዉ ከነቤተሠቦቻቸዉ 💯💯💯🥀🥀🥀🥀🥀❤️❤️❤️
ዋው ንጉስ መሰልክ በጣም ነው ከበፊቱ ከምትለብሱት የአውኑ ያምራል እጃ ዪባረክ
ውሸት ነው ሁሉም ያምርባቸዋል
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ዋዉ ነዉ በጣም ያምራን❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ልደት በዓል በዓሉን የሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏❤️
እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ለመላው ክርስቲያን ሁሉ ፍቅራችሁ የሞቀ እንዲሆን እመኝላችኋለው ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርካችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል አበሻ ልብሱ እምወደው አይነት ደስ የሚል❤️❤️❤️🙏🏾
ታምራላችሁ ለማዘርሸም ወርቅ ያልብሰልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን አደረሳችሁ ዋዉ በጣም ያምራል ለመላዉ ቤተሰብ በግራም በቀኝም መልካም በአል ከምንም በላይ አገራችንን በእዉነት ሠላም ሠላም ያድርግልን
ዛሬ ደግሞ ድምቅ ብለሻል እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የጎንደር ልብስ ነው በጣም ያምራል
አምሮባችህኃል ይመቻችሁ::
ለእኛስ ለተመልካቾችስ::
ዋው ደስ ይላል በጣም በቅርቡ ቤተሠብ አስተዋውቁ በተረፈ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳቹህ ዋው እናትዋ ጎንደር ልብስ ሽብርቅ ብላቹሀል❤
እውነትኛ ፍቅር እዚ ቤት አላ😊ለማዳም ቅማሞቼ የድለን ይስጣን 🎉ያምትሉ ብቻ አሚን ባሉ 👍😌💖💋💆😂😂😂
አምን🎉🎉
Ameeen Ameeen 😢😢
Reduye yene web deg.. enateshem endanchi deg ❤
እንኳን አደርሳቹ ቤተሰብ
እነ አዲስ እና ቃል በሰላም ነው የጠፉ
በጣም ናፍቀዉናል
የማዘር ስጦታ ያምራል ያምራል ❤
የሸዋ ባህል ልብስ መሰለኝ ዋዉ በጣም ያምራል አምሮባችኋል
Ye gonder bahel
ስታምሩ በጣም ነው የምታምሩት መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ ከመላው ቤተሰባችሁ ገር❤❤❤🎉🎉🎉
ዋው በጎንደር ጃኖ ሽር አላችሁ እኮ በውሀ ይለቅ ብለናል ፍቅራችሁን ያብዛው ❤
ዋው በውሀ ይለቅ በውሀ ይለቅ ውዶቸ ሥወዳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የምወዳቹ እንኳን ደህና መጣችሁ🫶🏻♥️
አቤት ትህትና🙏🙏🙏
እንዴት ደስ እንደምትሉ ስታምሩ💓💓💓💓
እንኳን አደረሳችሁ😍😍😍