ከብልፅግና ጉባዔ በፊት የፓርቲው ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተማሪዎች የተሰሩ የስዕል አውደ ርዕይን ጎብኝተዋል
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- ከብልፅግና ጉባዔ በፊት የፓርቲው ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተማሪዎች የተሰሩ የስዕል አውደ ርዕይን ጎብኝተዋል
#EBC #ebcdotstream #ብልፅግና #Ethiopia #Prosperity_Party #የብልፅግና_ፓርቲ
#EBC #ebcdotstream #ብልፅግና #Ethiopia #Prosperity_Party #የብልፅግና_ፓርቲ
#ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia
አብቹ እግዛብኤር ዘንህን ይባረክ🙏🏽🙏🏽❤️❤️🇪🇹🇪🇹
የታዳጊዎቹን ሥራ ጊዜ ሰጥቶ መመልከት ድንቅ ነው ❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾❤️
ልጆች የወደፊቱ የኢትዮጵያ መሪዎች ስለሚሆኑ በነዚህ ላይ ነው ትኩረት መስጠት መልካም አርአያ ነወ ይህ ገጽ ።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
❤አቡቹ ጀግና አስተዋይ ታታሪ መሪ የ ትውለድን አባት ❤❤❤
True, Abichu is the father of future generations❣️🙏🏽
በጣም የሚገርም እነዚህ ልጆች መቼም የማይረሱት ትልቅ ደስታን ጥላቹባቸው የሚያልፉት መቼም የማይረሱት አንድ ያገራቸው መሪ በአካል ያገኙበትን ሁኒታ ለትልቅ ነገር ነው የሚበረታቱት
I wish I was one of those children.
ጃግና አብሽር ያባልጅ አብቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️በርታ ❤️
አብይ የኔ ጀግና መሪ ብልህ አስተዋይ ሁሉንም እደባህሪው በውቀት በጥበብ በብለሀት በፍትህ የምትመራ ጀግናመሪያችን አላህይጠብቅህ
የኔ እንቁ መሪ❤❤
Abiy is simply a man who loves his country, a leader who loves his people, a soldier who defended his country, and awise man who changed our country, and a man of stellar example for our future leaders. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ጀግናው መሪዬ አብቹዬ እድሜህ ይርዘም ሺህ ዓመት ንገስ የአንተ ትውልድ እየመጡ ነው ተረካቢዎችህ
I wish when I was like those kids have this kind of leader given me hope. To let 65 years old. They will have a brighter future and fabulous life styles change. God bless all Ethiopians cost to cost.
That was exactly my wish too.😢
❤❤❤አብቹዬ ረዥም እድሜ ከጤና
Abichu our leader we love you. God Bless you with all your families.
አብቹ ጀግናው ታታሪው ብልሁ መሪያችን ባንተ ራእይ ተስፋ አግኝተናል 🇪🇹❤️🇪🇹
1 betesebih bigedelbih yane yigebah neber yegze guday new fesam degafi
😅😅😅😂😂😂😂
@Helenbirhanu-xf7zn አንተ ጁንታ 😜😄😜
😂😂😂😂😂😂@@Teddy-qn6op
@user-lf4eh9ny2xv ጁንታዎች እርር ድብን በሉ😜😄😜😃
We thank you prosperity ❤ our leaders and PM Abiy. We are grateful to you❤ 🙏
ማበረታታት እኮ ስትችልበት ተባረክልን
ድንቅ መሪ🙏🙏🙏🙌🇪🇹
መሪዬ በርታልን ገና ኢትዮጵያን ከፊት እናያታለን
አላህ ይጣብቅህ
Thank you , Dr. Abuy !
Im proud of you!!!
I luv the way Abiy listens to the students explaining their project; he takes them seriously❣️
የታዳጊዎቹ በራስ የመተማመን ገለጻ ❤❤❤
ቃላችን ከህዝባችን ጋር ነው።
እኔ የብልፅግና አባል አይደለሁም ነገር ግን ለሀገር የሚጠቅም ስራ ሳይ ደስ የሚለኝ ፈጣሪን የማመሰግን የሚያሳዝን ነገር ሳይ ፈጣሪን እርዳን ብዮ የምፀልይ/ዱአ/ የማደርግ ኢትዮጵያዊ ነኝ።ፈጣሪ ልባችንን አንድ ያድርግ ፤መልካም ነገር ለሀገራችን ያድርግልን።
Ohh that’s nice of him,he takes all his time to see all of the kids work and genuinely listen to them 😊grate memory for this kids
Abiy, my dear brother in Christ, you will be remembered forever. I am very happy for you.
አለህ ይጣብቃህ አብቹ
Abichuye❤❤❤❤❤❤
My lovely country 🎉🎉
Abehe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Being PM and having/giving enough time to talk with children the future of the nation is so beautiful and it givesan extral moral to create better generation.
THIS IS MY MAMA ETHIOPIA THE PRIDE OF AFRICA.......
ዐቢይ
Long live....
Great achievement 👏 👌 👍 🙌
The king
ብልጽግና የኔ ፓርቲ ነዉ
Good job
Interesting
ችግኝ መትከል እና ልጆችን ማበረታታት ማለት ምን ማለት እንደሆኑ ???????.....ኢትዮጵያ ትለምልም ፣ ትኑር ለዘለዓለም ።
Best leader
My part ብልጽግና
❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ
God bless you all
ጠ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ እንዲሁም አጋሮችህ እነዚህን የነገአገር ተረካቢ ህፃናት ያቀረቡትን የስእል ስራ በፅሞና ያያችሁበት መንገድ ልጆችን የሚበረታ ስለሆነ እናመሰግናችኃለን እንዲህ ነው አመራር
ያያያ❤
💓💓💓💓💓
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በብልጽግና ጊዜ ፈተናው የበዛበት ቢሆንም ከጉዞ ሳይቆም ያልታሴበውን ያሳካ ሲሆን ቀጣይ ___1
ትመቸኛለህ እኮ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉🎉
Prime Minister, Dr. Abby Mohammed may God bless you. We wish you long life. We appreciate you for everything we need all the president just like you.
Gooftan Gooftotaa sin Ha'ebisu
እነዚህ ሕጻናት የነገ ሐገር ተረካቢዎች ናቸው። በዚህ ደረጃ በሐገር መሪ መበረታታቸው ደግሞ፣ ነገ ላይ ታሪክ ሰሪ ዜጋ እንዲሆኑ ያረጋቸዋል። እንዲህ ተበረታትተን አድገን ቢሆን የት በደረስን?
I wish Abiy could have led the country right after Emperor Haile Selassie; skipping the 44 years of confusion (17 years of military rule followed by 27 years of tribal ethnic divide and rule). But all is fine, Abiy will correct it in 10 years❣️🙏🏽
❤🇪🇹👍
ይመች ያራዳ ልጅ ክፉ አይካ
አንተ ትለያለህ አባ መላ
Nurlln
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መሪ ነበራችሁ ተመሪ አጣችሁ ፣ፈተና ቢበዛም ድንቅ ነው ፅናታችሁ
ከተወለድኩ ጀምሮ የአባባ የጃኖሆ ወተት ጠጥቼ ካደኮ የመንግስቱን ሰቋቋ ኖረቤት ነውጠኛው ሻቢይ እና ወይኔ ሳይኖር እዲሆ ሲከፋኝ ገዳም ሲለኝ ከተማ ስል እረ መቼነው የሚመጣው ዘንግ ይዥው ስል ይህው የአባቴን የእናቴን ድርሻ የቀይሹብርን እስራት እንግልት ሁሉን ችለን ዛሬ ሱንዴው ከእንክርድዶ በወንፌት እይቀረቀበ የሚይወጣሉን የጠቅላይችን እድሜ ከእነባለቤታችው ከልጆቻቸው ጋር በመንበረ ይክብርቾሁ ዮኖራችሁ እኛንም በክብር ይኖረን🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
የወደፊት የኢትዩጱያ ተስፋዎች። የገጠር ተማሪዎችስ?
You always get my support!
With prosperity part every thing will be Succeeded !!!
ለምንድን ነዉ ብዙ ሰዐት መንገድ የተዘጋዉ ብለን ነበር Adwa 00 ጋር ለካ ለዚህ ሀገራዊ ጉባዔ ነዉ ። በርቱ ደስ ይላል
የተማረ አራዳ ይግደለኝ::
እሱ አኞው ጭንቅላቱ የተበላሸውን ትቶ ሀገር እና ተተኪ ትውልድ መቅረፅ ላይ ነው ትኩረቱ አቦ ተውት❤
Please use the previous pp song 🎵
ህፃኖቹ የሚናገሩትን ለምን አታሰሙንም እንዲሁም የሳሉትን ስዕል ለምን አታሳዩንም አይ ኢቢሲ??
want to know the name of this song
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏻👍🏻👍🏻🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ethiopia was a sleeping giant whose people's desperate hope for change in early1990's was exploited by its internal and external enemies to taint its history, culture, and territorial integrity. That's why it's crucial for the new generation to have a continuation of political leadership, which will continue to undo unjustified and unfair political decisions, loss of vital ports, and access to the Red Sea. The current generation of Ethiopians wants political leadership, that prioritizes national security and creates infrastructure that enables citizens of this beautiful and diverse country of ours to be able to flourish with health, safety, secuity, and welfare. This new generation of this great nation demands to be able to walk our country to its height and claim the deserved position in the world that matches our history. God bless Ethiopia and its leaders. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
buknuabiy asaregnawfano, leboch Adanech, tolosagonfa, enatachu besemay tekatel! tekatelu zerafe, fesamoch! ABIY, jegnaw 1000AMET yenges!
😊😊
ለመሪነት የተገበህ ነህ
የዘመኑ ተመራጭ መሪ
meri blo zm
🥨😍😙
Let us hear what the kids are saying we don’t want the music over and over we heard it once
BORSAW temchetognal safe gared vs putin saf gared
ከዚህ ሰብሰባ ፍትህ በመላው ኢትዮጵያ ለ100 ሺዎች ለሚቆጠሩ ቤቶች ፈርሶ ካሳ ላልተከፈላቸው ሰዎች ይሰጥ
አብይ ብዙ ጊዜ ከተማሪዎች ልጆች ጋር ቢያሳልፍ ቢቀርባቸው ጥሩ ነው
ዛሬ መንግሥቱ ሃይለማርያምን አባታችን የሚሉት እነዚያ ኩባ ልኮ ያስተማራቸው ልጆች ናቸው
Onlly for photo
አይ መከራቹህ
እብድ
Thief
የገርጠላት
አይደል እሱ የሃገር ጠላት ከሆነ አንተ ሸክም ነህ አይንህ አእምሮህ የተደፈነ ማየት አትችልም።
Doma rase hagar sahe ayenke gana dame yelabesale takatale abehe endeke nawe meneme marage ayehalemekkkkkkkkkkk
Abichu King❤
@ሲትራራህሚ .... That's absolutely true!👍 tell 'em..those evildoers!😈
አስመሳይ ለፎቶ ብቻ የሚታትር መሪ
አትናደድ!!! አይተህ ፈለጉን መከተል ብልጥነት ነው!
የማንም እርግማን ፣ ማብሟጠጥ አያስቆመውም!!!
እንኳን በዚህ ልክ ሞትክ ። ባዶነት እንድህ ነው ።
ከፎቶ ነው ትርጉም ያለው ያለማወቅ ኃጢአት አይደለም የቀና ብዙ ያወራል። ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@@ስለ-እውነት.... wow! What a profound comment for the blinded eyes 👀 ❤ it😊
@@kedirgo😅 Amen!! That's the absolute truth!! GBU dear!😘
@ኢትዮጵያትቅደም-ቨ5ቨ
1 minute ago
bado bado ....yemote .meri ,,,,hager freso sew terbo...nuro...tewedo... min milut new... ere qena bileh lela zegan eyew... hodam bicha
Reply
Best leader
Abehe endeke nawe yakatelkal yahagare talate selhonk dadabe
@@memberekidane9096
ሰድብና ስራ አብሮ ስለማይሄድ እንደ አቢቹ ስራና እንይህ
ስድብ የዱርዬ ነው እግዚአብሔር ይታረቅህ😂😂😂
👍👍👍
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤