እንዳልክ ከታዋቂ ቲክቶከሮች ጋር ላይቭ ገባ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wengel tube | faithline | speak the truth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 88

  • @IssamAlRamahi-xb6nq
    @IssamAlRamahi-xb6nq 28 นาทีที่ผ่านมา

    ጆሲ በጣም ጎበዝ ልጅ አስተዋይ አዕምሮ አለህ ከነ ፈለገ እና አቡጋር የተማማርከዉን አይቼዋለዉ በርታ ደሞ ጌታ ይረዳካል......ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ........❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AgegnawushAbdii
    @AgegnawushAbdii ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🙏🙏🙏ፀጋ ይበዛል

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዳልክ ተባረክ ኢየሱስ ጠል የሆነ ህብረት አያስፈልግም ።

  • @samrawitasefa5844
    @samrawitasefa5844 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እንዳልክ አንተ የ ተወደድክ ውንድም ጌታ ፅጋውን ያብዛልህ

    • @YemareyamDaniel-w5b
      @YemareyamDaniel-w5b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጌታ የመፅሃፍ ቃልን አታውሩ ይላል እንዴ ነው መልስ የለም እንዳልክ የመፀሃፍ ቅዱሱ ትምህርት እደሌለው የሚያሳይ ነው ዝም ብላችሁ ጌታ ይባርክህ ከማለታችሁ በፊት እዲያነብ ብትመክሩት የተሻለ ነው

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    God bless you endalk tebarek

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መናፍቃን መሀይማን ናቸዉ ማርያምን

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንጌል መቼም ቢሆን በቅንነት በፍቅር ይሰበካል ከክርክር ይልቅ እንዳጀማመራቹ ቢቀጥል እና በጨዋ ደምብ የመነጋገር እውነትንም ሰዎች ቢያውቁና ቢድኑ ይሄን ወይም ያን ሀይማኖት ማብሸቅና ማስፈደቅ ሳይሆን በርግጥ የጨለማ ሀይልን ማንደድ እና ወደ ጌታ መንግስት ነፍሳትንም ማፈለስ ይሆናል መፈተን እና ላያምኑበት ጥያቄ ማብዛት የፈሪሳውያን አካሂድ ነው ያመኑትንማ አየን በወንጌላቱ ለቡችሎችም ፍርፋሪ እንደሚያስፈልግ ሲናገሩ እንዲሁም እዚሁ ሆነህ ቃል አውጣ እርሱ ይድናል ሲሉ ተባረኩ!!

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እየሱስ በእኔ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው በእኔ የማያምን ግን አሁን ተፈርዶበታል ይላል ።

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ብቻ ሳይሆን የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነዉ። ስለዚህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሙሉ አድርጋ ነዉ የምታቀዉ አንጠልጥላ አይደለም።

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ማርያም በመንፈስ ቅዱስ የተሞላች በእግዚአብሔር የተመረጠች ቅድስት ጴንጤ ነች ።

    • @LiliTesfaye-y9x
      @LiliTesfaye-y9x 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sheba mayem

    • @user-of1uu8pb9fire
      @user-of1uu8pb9fire 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @Ehrfgz
      @Ehrfgz 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@LiliTesfaye-y9xeyesus yiwedshal

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂

    • @LiliTesfaye-y9x
      @LiliTesfaye-y9x ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @Ehrfgz anitemi yesus yewedekal enye geta leyeto ayewdem

  • @Mimikassaye
    @Mimikassaye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ መናፍቅ መጨረሻቹ ይህ ይሁን ኤርሚዬ ወጣትነትህን ለእግዚአብሄር ክብር ስላረከው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @lometube-i2g
    @lometube-i2g 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    “ከሄድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኵላዎች እንዲገቡባችሁ፣ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ።”-⁠ሥራ 20:29, 30🤐 የጠየቀህን ከመመለስ ይልቅ ሌላ ርዕሽስ ውስጥ መመልስ የለህምና ትንሹ ብላቴና በለጠህ፡፡🤏

  • @astergezahegnastergezahegn
    @astergezahegnastergezahegn 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    tebarku yeni wendm edgena ytiklh edgena ybzaleh TSEGA

  • @UserUse-l8g
    @UserUse-l8g 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wowwwww geta Eyesus yibarek endalk tebarek 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏✝️👍👌💯

  • @dasta-is3ti
    @dasta-is3ti 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eyasuse koo amen hallelujah Jesus is lord God ❤❤❤❤❤endalk wow👍👍👍♥️♥️

  • @TigistAynalem-g5x
    @TigistAynalem-g5x 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እንዳልክዬ ተባረክ ሀሳቡን በደንብ ገብቶሀል እውነት ተባረኽ

    • @LiliTesfaye-y9x
      @LiliTesfaye-y9x 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Endalkachew leba asemsaye nw

    • @kalebdida
      @kalebdida ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@LiliTesfaye-y9xLili tesadabiwa

    • @LiliTesfaye-y9x
      @LiliTesfaye-y9x ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @kalebdida lekacheun sengerwachu tesadabeye awo tesadabei neigei enye sadeki

  • @samrawitasefa5844
    @samrawitasefa5844 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የመጥቆራ ልጆች አለማፍራቸው ይገርማል

  • @abrahamabebe-j5c
    @abrahamabebe-j5c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Paster abede

  • @sisayamare7113
    @sisayamare7113 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አየ ጴንጤ ቲክቶከርም ይጨምቃችሁ ጀመረ😂😂😂

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ እንዳልክ ከምታስተምር ተማር መጀመሪያ😂😂😂😂

  • @FYIBella
    @FYIBella ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚ the great 😮

  • @FYIBella
    @FYIBella ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚ ጨማመከው eco ትን እንዳይለው ቀስ እያልክ ኤርሚ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kalebdida
      @kalebdida ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Atanbb ena ezih leflfl

  • @sshegay8134
    @sshegay8134 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኤርሜ ጀግና ነህ

  • @Sara-w7y9s
    @Sara-w7y9s 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሃሃሃሃ የኢየሱስ ተከታይ 🤔🤔🤔 ኢየሱስ እኮ ትሁት ነው:: ምንም የክርስትና ሽታ እንኩዋን የለብህም 😮😮😮

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጠያቂው ጴንጤዎችን የክርስቶስ አማኞች እንጂ ክርስቶሶች እንዳልሆኑ ሊረዳ ይገባል ። መፅሐፉ የሚለው እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ ይመጣሉ ነው የሚለው ።

  • @jelo3241
    @jelo3241 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ስበኩ ብሎ ሲልካቸው በዛን ስአት ሁሉም ተስብስበው ይፀልዮ ነበር ስለዚህ ወንጌልን መስበክ ለሁሉም ስው የተስጠ ነው እንጂ እናንተ ከሴቶች ውጪ ያላችሁ ወንጌልን ስበኩ ተብሎ አልተላከም።

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው የኛልጆች❤❤❤

  • @Zeena-cb6wy
    @Zeena-cb6wy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሑን እንኳአን በንግግራቺሑ ልዩነት አለ እዳልክ ንግግሩ በመንፈሥ የታጀቡ ናቼዉ

  • @jelo3241
    @jelo3241 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዳልክ እንዳለው የእውነተኛውን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደምናምን የምናውቀው በቅዱስ ቃሉ ነው ቃሉ እንደሚል ነው ኢየሱስ ክርስቶስን የምናምነው እኛ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች

  • @yade716
    @yade716 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኦርቶዶክሱ እኮ ገና ከሴትዮዋ ጭን ላይ አልወረደም።

  • @HopeforPeople-ሆፕፎርፕፕ-t7d
    @HopeforPeople-ሆፕፎርፕፕ-t7d 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1John 4:1-3

  • @demissieshitaye851
    @demissieshitaye851 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Wow endalk😅

  • @YosefGebru-vf8kn
    @YosefGebru-vf8kn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመቃብር፡አፈር፡ጠላ፡ውስጥ፡እየጨመሩ፡እያጠጧቸውነው፡ሀይማኖተኞች፡ሲያሳዝኑ፡፡

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሁሉምኮ እንዳንተ ወላጆች አይደሉም😂😂😂😂

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Mimikassaye
    @Mimikassaye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውቀት ማጣት እንዲ ያርበተብታል እንዳልክ ባዶ ቅል የሆነ መሆኑን አስመሰከረ እንኝኝኝኝ ብቻ

  • @ZenebechShenkoru-kj6zv
    @ZenebechShenkoru-kj6zv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gobezi teyaki neh

  • @FYIBella
    @FYIBella ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚ አሰደነገጥከው eco 😂😂😂😂

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ እንዳልክ!! ጡጡጡ ብቻ ነው ምታውቀው???

    • @kalebdida
      @kalebdida ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ante mn takaleh?

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂ወይኔ እዳልክ

  • @FidgetSpinner-o4o
    @FidgetSpinner-o4o 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤jegina

  • @ermiasderbe7123
    @ermiasderbe7123 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥያቄዎቹን ያውቃ ግን መልሶቹን አያቅም😂

  • @Minch2721
    @Minch2721 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢንዶሚን ሠበከች ማለት ነዉ?

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር የመጣው ስለየሱስ እዳይወራ ነው

  • @jelo3241
    @jelo3241 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ነኝ ብሎ የመጣ እኮ በፕሮቴስታንት ሃይማኖት ውስጥ የለም ኤርሚ

  • @IssamAlRamahi-xb6nq
    @IssamAlRamahi-xb6nq 30 นาทีที่ผ่านมา

    እንዳልክ አንተ ራሱ መች ተማርክ ገና የኔ እንቦቅቅላ 😁😁😁😁😁

  • @jelo3241
    @jelo3241 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሃስተኛ ኢየሱስ እኮ ኢየሱስ እኔ ነኝ ተከተሉኝ ብሎ ነው የሚመጣው እኛ ሃይማኖት ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ነኝ ተከተለኝ ብሎ የመጣ አለ ? ኤርሚ መልስ ስጥ?

  • @FYIBella
    @FYIBella ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዳልክ ኤርምያሰን ስታየው ደነገትክ 😂

  • @Nsss-k3y
    @Nsss-k3y ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayee jossy gna wetet eyetegatek nw ayee teyake😅😅😅😅

  • @Armageddon1221
    @Armageddon1221 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀሀሀሀሀሀ በትክቶከር ፖስተር እንዳልክ ተጨመቀ😂😂😂😂😂

    • @kalebdida
      @kalebdida ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mngot aykelekelm

  • @tsadealasmare3296
    @tsadealasmare3296 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    endalk ytgagah adlhm kes bleh masrdat ahlm ende

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዳልክ ምላስ ስለዌጥክ ለማሳመን ታስባለህ ኤርሚ አይመጥንህም ተወዉ ያወቀ መስሎት ነዉ አያቅም ተሸውዷል

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እየሱስ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ደባል ነው ። ከአርባ አራቱ አማልክት እንደአንዱ ነው የሚመለከው ። ጴንጤዎች ጋ ግን ብቻውን አምላክ ፤ጌታ እና አዳኝ ነው ።

  • @Sara-w7y9s
    @Sara-w7y9s 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ እንዳልክ 😂😂😂

    • @kalebdida
      @kalebdida ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sara teregagi enji

  • @edengmichael9587
    @edengmichael9587 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Pastor indomine😅😂😂😂😂

  • @እመብርሐንእናቴ
    @እመብርሐንእናቴ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉እንዳልክ ጡሩባ😂😂😂

  • @wosagnmedia1224
    @wosagnmedia1224 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መነፀር ለካ ያለልክ ሲጠለቅ ?

  • @edengmichael9587
    @edengmichael9587 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Indomine😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FYIBella
    @FYIBella ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚ መንፈሱን ቀሰቀስክበት omg

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅ይህስገጢ

    • @kalebdida
      @kalebdida ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ay ortho

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ኦርቶዶክስ ጋር አጣሁት ዛሬ ቀኑ 24 ነው ኢየሱስ ነው ለምን ይዋሻል

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክክክክክክክክክ ያንተስ ከፋ በጨረሻ ላይ ትጨልላለክ

  • @robsanbayisa8730
    @robsanbayisa8730 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ay Endalk ewket yelekem eko🤣🤣🤣

    • @kalebdida
      @kalebdida ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ay robi mech yhon mtshashalew

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጌታ ከሆነ አንድ ሰዉ ሀጥያትም ቢሰራ ጸድቋልቢሰርቅ ቢዘሙት በፕሮቴስታንቶች ቤት ሌላ እየሱስ ክርስቶስ 😂😂😂

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ፍፁም ስህተት ሰው በክርስቶስ የሆነ ሰው በሀጢያት ልምምድ ውስጥ ሊኖር አይችልም የሚረዳው ፀጋ አለና ነገር ግን በክርስቶስ ነኝ እያለ በሀጢያት ልምምድ ውስጥ የሚኖር ሰው እርሱ አልዳነም የዳነ ሰው ሀጢያት እየሰራ አይኖርም ስጋው ግን ሊደክም ይችላል።

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በመፅሀፍ ቅዱስ የማታምን ሰው እየሱስ ይላል እንዴ😂

  • @mamayemamaye6530
    @mamayemamaye6530 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤