ሰሞንኛዉ የተዋህዶዎች ጥሪ ለዉይይት ቀረበ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wengel tube | faithline | speak the truth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @ZinashBerhe
    @ZinashBerhe 8 วันที่ผ่านมา +2

    እኝህ አበተ ወነጌል ገብቷቸዋል ሲናገሩ የበሰለ ነገር ነው ጌታ ይባርኮት እንደርሶ ለሌሎቹም መረዳትን ይስጣቸው

  • @iamfree347
    @iamfree347 7 วันที่ผ่านมา

    ኤርምየ ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባዛ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ሁነሀልና ተባረክ ❤❤❤❤

  • @TakeleArgaw
    @TakeleArgaw 8 วันที่ผ่านมา

    ኤርም የተጻፈውን በመጽሐፉ ላይ በሰፈረው መሠረት አንብብ ።አድማጭ በትክከል እንድረዳው!ተባረክ።

  • @eleni311
    @eleni311 8 วันที่ผ่านมา +5

    ኦርቶዶክሰ እኔ ብቻ ነኝ ጥርት ያልኩ ክርሰቲያን ትላለች ልጆቿ ኢየሱስ ሲባል የሰድብ ናዳ ያወርዳሉ በመቃብር ትድናለህ ሲባል እልልልልልልል ይላሉ ታዲያ ክርሰትናቼው በምንድነው ? ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ምን አድርጓቼው ነው የጠሉት ብዬ ሳሰብ ኢየሱስን የሚቃወመው የጥልቁ መንፈሰ በሀይለኛው በቤተ /ክ ሰለሚሰራ ነው ኦርቶዶክሶች ከኢየሱስ መጥቆራ የሚሉትን ጋኔን ይመርጣሉ ህዝባችን በመርገም ተመቷል ጌታ ይድረሰላቼው ተበረኩ ኤርሚ ብሩኬ ሁላችሁም ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏❤

  • @iamfree347
    @iamfree347 7 วันที่ผ่านมา

    የመምህሩ ትእግስት ይግርመኛል ተባረኩ መምህር ስህተቱ የቤተ ክርስቲያኗ ሀሰተኛ ትምህርት መእምናኑን ተዋርዳለች

  • @TarikwaTilahun
    @TarikwaTilahun 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይኤርሚ እድህ አስቀኝ❤❤❤❤❤

  • @Merameron
    @Merameron 8 วันที่ผ่านมา

    እኚህ ሰዉ በጣም ገብቶአቸዋል እዛዉ ሆነዉ አየገሰፁ ይቀመጡ አባታችን

  • @iamfree347
    @iamfree347 7 วันที่ผ่านมา

    ❤ለእብራውያን ❤ወንድሞቼ ዘፍጥረት ❤ም 12 ቁ 3❤

  • @ZinashBerhe
    @ZinashBerhe 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ልዩነት አውነተኛው ተሳዳቢው ኦርቶዶክስ ተገለጠ አንዴት ይዘገንናል

  • @Merameron
    @Merameron 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂ወይ ኤርሚሚማ

  • @iamfree347
    @iamfree347 7 วันที่ผ่านมา

    ከሰይጣን በስተቀር የአብራሀምን ዘር የሚጠላ የለም