…ደረሴ ለዙልበረካ ለሙሃባው ያህል አጎረሷት// ፈገግ እያሉ ስለ ዲነዎ ይማሩ…ክፍል 【3】

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2020
  • ፈገግ እያሉ ባህለወንም ይወቁ

ความคิดเห็น • 451

  • @user-vk9bs9wh7i
    @user-vk9bs9wh7i 3 ปีที่แล้ว +115

    አህለን ሸሆቹ ክክክክክክ😆
    የሸሆቹ እና የዙል በረካ ወዳጅ like ግጩኝ👌👌😍😍

  • @user-kd6hd8bv8j
    @user-kd6hd8bv8j 3 ปีที่แล้ว +55

    ከከከከከከከከ አላላጤ ቄንጥ አለዉ
    አላሉም ሸሆቹ
    አቦ እድሜና ጤና ከፍቅር ጋር አላይ ይስጣችሁ
    አሚንን በሉ ሸሆቹ

  • @seadaseada2816
    @seadaseada2816 3 ปีที่แล้ว +20

    ዙል በረካ ለበይክ ኮሆቹ ስሊባባሉ እደኔ ደስ የሚለው በላይክ አሳዩኝ

  • @kepdejlayesuf352
    @kepdejlayesuf352 3 ปีที่แล้ว +37

    አደኛነኚ. ላይክአዲርጉኚ
    ዶክተርዘይኔን የምቶዱ

    • @smiratube4231
      @smiratube4231 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍ደስምል

  • @jemilatube9898
    @jemilatube9898 3 ปีที่แล้ว +30

    ብል አፊያ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞች በተለይ እንደኔ የገጥር ልጅ የሆናችሁ በሰላም ገብታችሁ ጥቅሺ ለመብላት ይብቃችሁ

  • @yfvbfg6955
    @yfvbfg6955 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك خ

  • @user-kd6hd8bv8j
    @user-kd6hd8bv8j 3 ปีที่แล้ว +30

    አህለን 1ኛ
    በላይክ ነዉ የገባሁት
    ለበይክ ሸሆቹ
    እስኪ ላዳሜጥ

  • @tube-vw7ku
    @tube-vw7ku 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ🕋🕋🕋🕋🕋

  • @user-hs8yw6ec3u
    @user-hs8yw6ec3u 3 ปีที่แล้ว +11

    ዙል በረካ የኔ እህት ስወድሽ አላህ ይውደድሽና ክክክክ ዶክተር አሮብላልና መኪና ሲያርዱልሽ ጥሪኝ

  • @user-lj3vg3cb4o
    @user-lj3vg3cb4o 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስስትሉ ያረብ አላህ ይወፍቀን ያረብ እድህ ያለ ያማረ ፍቅር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ft4oe9xw6g
    @user-ft4oe9xw6g 3 ปีที่แล้ว +47

    እኔ የዙል በረካ አዲናቂነኝ
    እሷ ለበይክ ላለቸው እኔን ደከመኝ
    ያኢን አላህ ዙልበረካ

    • @user-pt2mw1yl1q
      @user-pt2mw1yl1q 3 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪኪ አያቴን ታስታውሰኛለች ሀያቴ ሁሌም ሲጠሯት ለበይክ ነው እምትለው ዙል በረካ 👍👍👍

    • @SH-jh3tn
      @SH-jh3tn 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @user-wu6rj2fb9j
      @user-wu6rj2fb9j 3 ปีที่แล้ว

      አይ ዙልበረካ በጥሪ አደከሙሽ ጨሆቹ 😁😁😁በጣም ነው ያሳቀኝ ጥሪውና ያንቺ ለበይክ ማለቱ ደግሞ ጥንቅሹ ያመጡት ለዙል በረካ ነው ሸሆቹ በልተውባት ጨረሱት እኮ ክክክክ
      በትዝታ ወደ ሀገር አስገብቶ ና በጣም አዝናንቶኛል
      ጀዛ ከላህ ኸይር ዶ/ር ዘይኔ

    • @aminahmohamed7506
      @aminahmohamed7506 3 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkk

    • @user-rt5hr7ov2h
      @user-rt5hr7ov2h 3 ปีที่แล้ว

      @@user-wu6rj2fb9j ክክክክክ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    ሸሆቹ ቅጥሹ አፎዎን እንዳይቆርጦት
    ፈገግታ ሱና ነዉ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ ይወፍቃቹ

  • @user-qm2ds1zs9t
    @user-qm2ds1zs9t 3 ปีที่แล้ว

    እድሜኔ ጤና አላህ ይስጣችሁ

  • @medniamednia8013
    @medniamednia8013 3 ปีที่แล้ว

    እረነተሥ ደሥሥትሉ. በተለይ ሚሥትህ. በጣም. ደሥ የምትላት. ያረብ. በዱኒ በአሂራም አይለያችሁ

  • @tube-xs5or
    @tube-xs5or 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ደስ ስትሉ ጀሊሉ ይጠብቃችሁ. እኔልጅ እያለሁ አባቴ ነበር እየላጠ እያላመጠ ይሰጠኝነበር አባየ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ አላህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን😔😢😢

  • @user-it7mx9dz6j
    @user-it7mx9dz6j 3 ปีที่แล้ว

    ክክክ አላላጤ ቄንጥ አለው ማአሻአላህ ሙሀባቹ ያምራል አላህ ሙሀባውን ይጨምርላቹ ያሼሁ

  • @makamakya5851
    @makamakya5851 3 ปีที่แล้ว +13

    ኢኔ ደስምለኘ ነገር ዙልበረክ ስትለት አቢት ሺሁች ስትል ነወ አላህ ይጠብቅቹ

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 3 ปีที่แล้ว

      Enim Wolahi

    • @makamakya5851
      @makamakya5851 3 ปีที่แล้ว

      @Islam selam tube ወአለይኩምሰለም እንሸ አላህ

    • @user-of6qb3pe7u
      @user-of6qb3pe7u 3 ปีที่แล้ว

      @Islam selam tube ማሻአላህስታምሩአላህይጨምርላችሁ

  • @user-mq8zm1kc9v
    @user-mq8zm1kc9v 3 ปีที่แล้ว +5

    ሼሆቹና ዙል በረካ እዴት እደምታዝናኑኝ አላህ ውዴታ እስከ ጀነት ያርግላችሁ

  • @user-hf1ci8vz4x
    @user-hf1ci8vz4x 3 ปีที่แล้ว +3

    ሸሆቹ ታድለሁ ጥሩ ሚስት አለሁ ማሻ አላህ ዙል በረካ ደግሞ አንቱ ማለቱ አይሳትሽም ማሻ አላህ አለይኩም ኡስታዝ

  • @AminaAmina-tg4ls
    @AminaAmina-tg4ls 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሼሆቹ ዙል በርካ። ደሥ ሥትሉ ወደታ እሥከ ጀነት ያርግላችሁ ሀባይብ ጭንቀት ለገለን ነው ሁላችንንም። ሠበር ዜና እያሉ በጭንቀት ልገሉን ነው። ሥልኬን እራሳ ባላይ ደሥ ባለኝ ነበር። ያርብ ሀገራችንን እሥብለን በራህመትህ ሠላምን አሥፍንልን እንዳኛ ሳይሄን እንዳተ እዝነት ዱአ ነው ሀባይቢ ያርብ ሌትም ቀንም እንቅልፍ ጠፋ ካአላህ መንገድም ያሥወጣል አላህ የቀደርው ላይቀር ጭንቀት ያርብ አንተ አሥበን

  • @user-mq5nb2yr7j
    @user-mq5nb2yr7j 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል ውይ ገጠር ሀገሬ ሃራ መሰለኝ ያላችሁበት 😥😥😍😍😍

  • @sulthan9893
    @sulthan9893 3 ปีที่แล้ว +1

    بالعافيه ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
    የኚጥርስ ሀላዋ ጨረሰው ክክክክ

  • @user-dg3sl7vy9c
    @user-dg3sl7vy9c 3 ปีที่แล้ว +8

    ብላፌያ የዙል በረካ አደናቂነኝ አላህ ይጠብቃችሁ ተንሙሉ በተስቡቻችሁ ተመኚሁ

  • @toibaseid9567
    @toibaseid9567 3 ปีที่แล้ว +3

    ለበይክ ሸሆች እንደት ደስስስትላላች አላህ ሱበሀነሁወተአላ ፍቅር ከጤናጋርይስጣችሁ

  • @smerahssein921
    @smerahssein921 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ፍቅሩን

  • @sofitube6776
    @sofitube6776 3 ปีที่แล้ว

    ያላለህ ያላለህ. አገዳ. ቀና ሁ. ማሻ አላህ ማሻ አላህ
    ሁቢ አጃኢብ ነሁ አለች ሀቢበቲ

  • @user-lp5qd1nb1t
    @user-lp5qd1nb1t 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ዘሤም መዳብ ቶቶሎ መጣረት

  • @user-il6vx9ug2s
    @user-il6vx9ug2s 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ብላአፌያ

  • @hasibunallahwonimelwokilke553
    @hasibunallahwonimelwokilke553 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah 👍👍👍

  • @user-hx6er8ss1r
    @user-hx6er8ss1r 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለሂ አቆሰለቹ

  • @qateralkhor821
    @qateralkhor821 3 ปีที่แล้ว

    Zulibereka mashialahi merheba shehochu ajibi alahi ychemrlachihu

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጠም ደስ ትላለቹ አላሀ ረጂም እዲሜና ሙሉ ጤና ይስጠቹው ዙልበረከ ለቤክ ሸሆቹ ኪኪኪኪ ይመቸችወ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 3 ปีที่แล้ว

    Mashallhe

  • @user-lp2ju8pj5s
    @user-lp2ju8pj5s 3 ปีที่แล้ว +11

    አይ ዶክተር ፈገግ ታደርገኛለህ
    ጀዛካላሁ ኸይረን
    ዙል በረካ ውስጤ ነሽ

  • @user-kf4sp5fb9i
    @user-kf4sp5fb9i 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜና ከመስማት እናተን ማየት ይበልጣል

  • @user-ex9dm7pt7h
    @user-ex9dm7pt7h 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ

  • @user-es7sg2ei5g
    @user-es7sg2ei5g 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ ይጨምርላቸሁ

  • @zente8496
    @zente8496 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በሣቅ እጠሽብየልሞት መሻአላህ

  • @user-le3zb9cb5t
    @user-le3zb9cb5t 3 ปีที่แล้ว +1

    ዙል በረካ ዙል በረካ ለበይክ ለበይክ ወይኔ ደስ ሲል አጅብ እኔም ለባሌ ለበይክ ነው የምለው ከእንግድህ ኢንሻአላህ

  • @nejat3748
    @nejat3748 3 ปีที่แล้ว

    አንድ ቀን እንኳን ዙል በረካን ባደረገኝ

  • @hamadaha1586
    @hamadaha1586 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ብልአፋያ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @line9225
    @line9225 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀ አቦ አሳቃችሁኝ የምር አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-xb9ii2sd5z
    @user-xb9ii2sd5z 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @amenittube3506
    @amenittube3506 3 ปีที่แล้ว +4

    ከከከከከከከከከከ ማሻአላህ በል አፊያ አለይኩም አይ ሸሆቹ ከከከከከከ ኩሎ ሺወይ ዙል በርካ ለበይከ ሸሁቹ የኔሚሰኪን ዙል በርካየ

  • @madeenam1601
    @madeenam1601 3 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ፡ፈገግ፡ያዴርጋል፡አላህያዋዳቹሁ

  • @saleemamuhya1732
    @saleemamuhya1732 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ዘይኔ ልዩ ሠው ወላሂ ማነው እዴሱ ለሴት ልጅ ክብር ያለው አላህ ይጠቅቃችሁ ያንተን መሠልም ውሉድልን ያረብ

  • @user-eu6bn9lp2q
    @user-eu6bn9lp2q 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @AS-cl6ru
    @AS-cl6ru 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ አላህ ያሳቃችሁ

  • @mekdi5359
    @mekdi5359 3 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላሕ ምርጥ ጥንዶች አላሕ ውዴታ እስከጀነት ብያለሁ ዙልበረካ ሽሆቹ አለያቹሁ ያረብ ፈገግ ታረጋላቹሁ

    • @mekdi5359
      @mekdi5359 3 ปีที่แล้ว

      @Islam selam tubeዋአለይኩም ሰላም ወረሕመቱላሒ ወበረካቱሁ እሺ ውዴ ሊኮን አስቀምጪ

  • @hannakonjo900
    @hannakonjo900 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @user-bh2hg9hp4o
    @user-bh2hg9hp4o 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ ዙልበረካ ለበይክ ሸሆቹ ክክክክክ ያአላህ ደስስትሉ

  • @user-ky3lc5ey3o
    @user-ky3lc5ey3o 3 ปีที่แล้ว +3

    ዙል በረካ ለበይክ ሸሆቹ አቤት ደስ ስትሉ አላህ ፍቅርን ይጨምርላችሁ

  • @user-sh5zc9op6j
    @user-sh5zc9op6j 3 ปีที่แล้ว +6

    ሱስ ሆነባችሁብኝ አላህ ሙሀባ ይጨምረላችሁ

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e 3 ปีที่แล้ว +4

    አህለን ኡስታዝ. ማሻአላህ
    ዛሬ ደብሮኛል በሀገራችን ሰወች ሞት

  • @user-tl2rd1uz2k
    @user-tl2rd1uz2k 3 ปีที่แล้ว

    ሞሻአላህ

  • @asdmnnn3065
    @asdmnnn3065 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአለ💕👍👍👍👌👌

  • @aminaawel5295
    @aminaawel5295 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላ

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 ปีที่แล้ว

    አልሀረካ የዚዱል በረካ ሀሀሀሀሀ ዶክተር ዘይኔ

  • @zaharayoutube5958
    @zaharayoutube5958 3 ปีที่แล้ว

    Ma sha.Allah eganem.yiewfeken

  • @user-qh5ou9xu8u
    @user-qh5ou9xu8u 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአአላህ

  • @abeertaher7852
    @abeertaher7852 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላ

  • @user-mk7xl9iy5v
    @user-mk7xl9iy5v 3 ปีที่แล้ว +1

    እሷ አቤት ላለችዉ እኔን ደከመኝ😂😂😂😂😂 ዙልበረካ

  • @saadasaada1092
    @saadasaada1092 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በሳቅ አዳን ወድህ በሉ ሽሆቹ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 ปีที่แล้ว +5

    አዉሮብፕላን ልገዙሎት ነዉ ሼሆቹ😂😂እንዴት እንደምወዳቹ 🍀አላህ ከእኔ በላይ ይዉደዳቹ 😘😘ዛሬ ቀን ሙሉ ሰበር ስበር ተሰበረ ልሰበር ነዉ የምል ዜና ሰልችቶን ጭንቅላቴን ልቀይረዉ ስል ነዉ እናንተ ከተፍ ያላቹት ለዛውም ከሰሙዬ❤

  • @user-ob5cf8qj1y
    @user-ob5cf8qj1y 3 ปีที่แล้ว

    አላህ አይረሳም።።።።።

  • @user-fc6dp2zd5c
    @user-fc6dp2zd5c 3 ปีที่แล้ว +5

    አህለን ዙል በረካ ማሻ አላህ ብሉ አፊያ
    ዶክተር ዘይኔ ያስቃሉ ፈታ ያረጋሉ 😊🤣💔🌷💕🌷💕🌷💕🌷💕🌷💕🌷💕🌷💕👍

  • @wsaeswsaw7944
    @wsaeswsaw7944 3 ปีที่แล้ว

    አይዶክታዛይኔ፣ማሸአለህ

  • @munahussen1438
    @munahussen1438 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ

  • @sadatube9234
    @sadatube9234 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ..ብል.አፍያ

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ethiotube5825
    @ethiotube5825 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @aminatmersha5605
    @aminatmersha5605 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏ

  • @tayba0897
    @tayba0897 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ❤️👍👍👍

  • @user-fj7zl5ju6k
    @user-fj7zl5ju6k 3 ปีที่แล้ว +8

    አህላን አዳኛ ነኚ ዶክተር ዘይኔ ማሻ አላህ በጣም ዳስ ትለለቹ ብል አፊየ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fseidhabash1922
    @fseidhabash1922 3 ปีที่แล้ว +1

    እህ እንደው ይች ልጅ ደስስስ ትለኛለኝ እውነት ዙል በረካ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @zubeabdu2534
    @zubeabdu2534 3 ปีที่แล้ว +1

    Ahleen dr zeni Mashaa Allaah tabaarak Allaah

  • @Mohammad-io5xh
    @Mohammad-io5xh 3 ปีที่แล้ว

    ዋው مشءالله

  • @user-wc7ow6vi7l
    @user-wc7ow6vi7l 3 ปีที่แล้ว

    اثلم إليكم ورمتله وبركته 👍 👍 👍

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ምንም አይነት ኮተት አያመጡም በራሳቸውነው የሚጨዋቱት ይመቻችሁ ወደታ እሰከ ጀነት ወላሂ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-xm5jh6kw2t
    @user-xm5jh6kw2t 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሸሆቹ ለበይክ ደስ ስትሉ ያረብ እደናተ ያማረ የትዳር ሀያት ይወፍቀን ያረብ

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @faffii2026
    @faffii2026 3 ปีที่แล้ว

    kkkkk ማሻ አላህ አይይይ ሸሆቹ 👍👍

  • @MariyamMariyam-rc6yr
    @MariyamMariyam-rc6yr 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ደኩተር ዘኔ አላህ ይጨምርላችሁ ውደታ እስከጀነት ፈገግ ታደርጋላችሁ ዙልበረካ ስወድሽ ያሩሂ

  • @user-qb1on7fy1n
    @user-qb1on7fy1n 3 ปีที่แล้ว

    ክክክ የሥርጣ ሥርጡን ወሬ አትሥሚ ወይኔ በሣቅ ያሥችላታል ዙል በርካ አሥቅም

  • @user-nu4kt4yw2y
    @user-nu4kt4yw2y 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ማሻአላህ ጥሩ መዝናኛ

  • @zumrazumrazumra2257
    @zumrazumrazumra2257 3 ปีที่แล้ว

    ክክክ ማሻአላህ አረ በሳቅቅቅቅቅ

  • @user-ot8wt1ew3f
    @user-ot8wt1ew3f 3 ปีที่แล้ว

    በልአፊያ

  • @emuali1052
    @emuali1052 3 ปีที่แล้ว

    ትዝታ

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk በሥቅ ምትኩ መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁው በጣም ታምራላችሁው

  • @mtube7064
    @mtube7064 3 ปีที่แล้ว

    አገሬ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ አላህ ይጠብቅሽ እማማ ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @hinanhinan4840
    @hinanhinan4840 3 ปีที่แล้ว

    ሸሆቹየ ጥቅሽ በልተው መሞተው አይደል ዘንድሮ ክክክክክ በል አፊያ

  • @fatemamohamad2283
    @fatemamohamad2283 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-vw5tw9ke6c
    @user-vw5tw9ke6c 3 ปีที่แล้ว +1

    ሸሆቸ አንዳንደ አድርቅ ነውት እሯ እደው እስር ጊዜ ዙል በረካ ይላሉ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ot1co1ts5z
    @user-ot1co1ts5z 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዙል በረካንና ዶክተር ዘይኔኝ እንደምወዳቸው እኮ እስቲ ማነው እደነኔ የሚወዳቸው እና👍👍👍👍

  • @lntube7978
    @lntube7978 3 ปีที่แล้ว

    Mashaallah biylew

  • @Sss-mv9fr
    @Sss-mv9fr 3 ปีที่แล้ว

    Allaah yixebqachuh

  • @user-ql7dp5px3p
    @user-ql7dp5px3p 3 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله ♥بلعفيه 😂😂😂😂😂😂

  • @user-ex9dm7pt7h
    @user-ex9dm7pt7h 3 ปีที่แล้ว +1

    ብላፍያ

  • @user-kw6kp1fh8e
    @user-kw6kp1fh8e 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ አቦ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @gfj5938
    @gfj5938 3 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله تبارك الله ♥