Fikiraddis Nekatibeb - Yanekal - ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ - ያነቃል - Ethiopian Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • Fikiraddis Nekatibeb - Yanekal - ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ - ያነቃል - a song from the album ‘Leul Aswededegn’ and this album produced by Nahom Records.
    ይህ ‘ያነቃል’ የተሠኘው ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ ሙዚቃ በድምጻዊቷ በተሠራው ‘ልዑል አስወደደኝ’ በተሠኘው አልበም ውስጥ የተካተተ ሲሆም አልበሙን ፕሮዲውስ ያደረገው ናሆም ሪከርድስ ነው፡፡
    #Nahomrecords #Amharicmusic #Ethiopianmusic
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

ความคิดเห็น • 262

  • @rebccaaytenew6810
    @rebccaaytenew6810 2 ปีที่แล้ว +15

    ላንች ቃላት የለኝም ውዴ ዝም ብዬ ነው ውድድድ የማረግሽ

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 ปีที่แล้ว +61

    አስቤ ባልይዝም በእጄ ላይ ጃን ጥላ
    ድኛሉሁ ከዶፉ በፍቅርህ ከለላ
    የኤልያስ መልካ ስራ ነው ፍቅር ደግሞ ፀድት አድርጋ ዘፍናዋለች 🙏🙏

    • @anshaahmed3184
      @anshaahmed3184 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ፍቅር አዲስ ❤❤👌

    • @mikyasawoke3651
      @mikyasawoke3651 4 หลายเดือนก่อน +2

      ኤልያስ ሙዚቃ ቅንብሩን። በተረፈ የአርቲስት ሲራክ ታደሰ ስራ ነው

  • @Enkokelish
    @Enkokelish 4 ปีที่แล้ว +91

    ድፍረት, ብቃት, ድምፅ እና ልዩ ስጦታ ስላለሽ ሁሌም አትጠገቢም፡፡ ፍቅረ አዲስ ሁሌም አዲስ!

  • @eliasmengesha8409
    @eliasmengesha8409 3 ปีที่แล้ว +31

    ኤልያስ መልካ ብዙ ሙዚቀኞችን የዝና ማማ ላይ ያወጣ አቀናባሪ ነው ልብ ውስጥ የሚፈስ ሙዚቃ አጨዋወት ነው

    • @hebaheba6680
      @hebaheba6680 ปีที่แล้ว

      እወድሻለሁየኔመልካምቆጆ

    • @mikyasawoke3651
      @mikyasawoke3651 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሲራክ ታደሰ

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 4 ปีที่แล้ว +65

    መታገስ ጥሩ ነው ቢበዛም ፈተና፣
    መልካም እያሰቡ በንፁህ ህሊና።

  • @paulosyimer9073
    @paulosyimer9073 3 หลายเดือนก่อน +7

    የዚ ዘፈን ግጥም ለክርስቶስ ይሁንልኝ❤

    • @ZelalemViresaw
      @ZelalemViresaw 2 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ ብራዘር

    • @ZelalemViresaw
      @ZelalemViresaw 2 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ ብራዘር

  • @emailmail8022
    @emailmail8022 4 ปีที่แล้ว +9

    ፍቅር አዲሥ ሁሌም አዲሥ አድናቂሽ ነኝ አቤት ድምፅ ግጥም ና ድምፅ ብሎ ዝም

    • @kebebushrombi2978
      @kebebushrombi2978 2 ปีที่แล้ว +1

      Amazing voices ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹

    • @FisehasirakFisehasirak
      @FisehasirakFisehasirak 29 วันที่ผ่านมา

      ገጣሚውም በብህሩ ተፅኖ ፈጣሪ ነበር ጀግናው አባቴ ሲራክ ታደሰ❤❤❤

  • @abebawwu8554
    @abebawwu8554 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅረ አዲስ ሁሌም አዲስ!

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 21 วันที่ผ่านมา +1

    Ayya Mule ,Elias Melka and Fikir adis touch best combination

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 10 หลายเดือนก่อน +3

    Aya mule and elias melka touch by the sweet sound of fikir addis

  • @jameilaseid251
    @jameilaseid251 4 ปีที่แล้ว +11

    ❤️❤️❤️❤️ ፍቅር አድስ ሁሌም ፍቅር ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ውድድድድድድ😍😍😍 አገሩ የናፈቀው እኔ ናፍቆት ሊደፋኝ ኖ 😭😭

  • @አመተማርያም-ነ9ረ
    @አመተማርያም-ነ9ረ 4 ปีที่แล้ว +32

    እፍፍፍ ኢትዮጵያ ሀገሬ ናፈቀኝ💚💛❤️💔💔✔️✔️✔️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
    የሰደት ህትወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን፫

    • @ሀይማኖትተገንጫቅሌ
      @ሀይማኖትተገንጫቅሌ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @makadeshabtam9590
      @makadeshabtam9590 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @nuritawol1769
      @nuritawol1769 4 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹

    • @februarycell4329
      @februarycell4329 4 ปีที่แล้ว

      Amenamenamenጨንቆኛል በባዶእንጄ በመግባቴ አይቤሩት መልካምክፊኑምአሳለፍኩብሺተመስጌንበፀሎታቹዉአስቢኚ

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እኔም እንዳንች አገሬ ንፍቅ አርጋኝ ልሄድ ገዝቸ ጉዞ የለም ተብሎ አየሩ መንገዱ ተዘግቶ ቀረሁ

  • @helenworku2552
    @helenworku2552 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ልዩ በጣም ነው እምወድሺ ትለያለሺ እኮ አቤት ድምጽ😘❤💖💞

  • @antigegnguday8399
    @antigegnguday8399 4 ปีที่แล้ว +11

    የ 1997 የመሰናዶ ት/ቤት ትዝታዪ......

    • @almaztchome2291
      @almaztchome2291 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ደሞ ኢለመንታሪ ተማሪ ነበርኩ አይ ስደት እህህ ከስደት መልስ መጨርስ እፈልጋለሁ ትምህርቴን

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 4 ปีที่แล้ว +14

    ስወድሽ የድምፅሽ ማእዛ ልብ ያቀልጣል በርችልን ።

  • @kemilajemal6976
    @kemilajemal6976 3 ปีที่แล้ว +7

    ላባቴ ይሁንልኝ

    • @melu.4932
      @melu.4932 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤ ለኔም ያሉትን እድሜ ይሰጣቸው የኔን አባት ነብስ ይማር በሉልኝ?❤💔❤🙏

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 4 ปีที่แล้ว +9

    ትዝታዬን ቀስቀሽብኝ እህቴ በጣም ሲበዛነበር የምትወድሽ ኣሁን በህይወት የለችም

  • @bisratbezuneh6949
    @bisratbezuneh6949 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አንደኛ!

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 ปีที่แล้ว +5

    ስወድሽ እኮ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ 😍❤👍

  • @እመቤትሀገርዋንናፋቂእሙ
    @እመቤትሀገርዋንናፋቂእሙ 4 ปีที่แล้ว +7

    እእእእእእእእእውውውውውውውይይይይይይይ ምንድኖ በትዝታ ወደ ሃላ መለሳቹኝ ያነቃልልልልል

  • @Abel-w8y5t
    @Abel-w8y5t 4 หลายเดือนก่อน +2

    የ1997 ህልሜን እና የነገዉ ተስፋዬን እያሰብኩ የነበርኩ አልበም ሁሌም እወድሽለሁ❤❤❤❤

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት አቤት ድምፅሽ።
    አንደኛ ነሽ ሁሌ

  • @munirsuleyman9404
    @munirsuleyman9404 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank u bezi konjjo dems zena feta sela mitadergin

  • @adanechmelese2707
    @adanechmelese2707 2 ปีที่แล้ว +4

    Thanks ,enjoying ,music

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነተ ፍቅር ነሽ ልዩ የማትጠገቢ ነሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን የኔ ሆንሽ #1

  • @burtukanganet651
    @burtukanganet651 4 ปีที่แล้ว +8

    ስወድሽኮ ድምፅሽ ልብ ነው ሚሠርቀው ከምር ፍቅር ከልቤ ነው ምወድሽ

  • @tazebkegne3263
    @tazebkegne3263 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚመገርም ሰራዎች ነዉ የምትሰሪዉ

  • @berhanegirmay6129
    @berhanegirmay6129 4 ปีที่แล้ว +4

    yane konjo betame neu yemewedeshe uelnme zefenshe betame Des yeleyale edemena tena yesthese kenbetsesh🙏

  • @beletemamo6360
    @beletemamo6360 4 ปีที่แล้ว +18

    የኤልያስ መልካን ድንቅ የሙዚቃ ክህሎት ያስተዋልኩበት ሙዚቃ።

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስልጤ
    ሰላም
    ስልጤ
    ፍቅር
    🥰🥰🥰
    😘😘😘
    😍😍😍
    ❤❤❤
    ስልጤ ኩራቴ 💖💖💖💘💘💘

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 19 วันที่ผ่านมา

    Best writer. Best organisation and best singer ever
    Aya mule
    Elias Melka
    Fiqir addis

  • @birukaddiszemen4375
    @birukaddiszemen4375 2 ปีที่แล้ว +6

    I always see talent on her voice and love on her face.
    you are everything.
    you are the love of Ethiopia.
    you are after all love.
    please, God.........

  • @voiceofbetel4082
    @voiceofbetel4082 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር የምን ጊዜም ዜመኛ❤❤❤

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ok yes yaneqal klela side unexpected bimetam aqwame ayqeyerm wedaje yes yaaneqaaaal i like it !!!! Child adelehum manm yflgwn yilal this is contr.a move thanks..

  • @teshometiruye6133
    @teshometiruye6133 2 ปีที่แล้ว +8

    I listen her music when I feel low;her music lifts me

  • @ednagenetgodo6947
    @ednagenetgodo6947 4 ปีที่แล้ว +6

    ሀገር ቤቱ ትዝ አለኝ ።ድምፅሸ ምንጊዜም ያረካል

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 8 หลายเดือนก่อน

    Love to hear you Fekeradis 😍😍😍

  • @HiwtoyMesges
    @HiwtoyMesges 16 วันที่ผ่านมา

    ስወድሽ እኮ ፋቅርየ የኔ ቆንጆ።

  • @Afitiyene-vn7jh
    @Afitiyene-vn7jh 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅርአዲስ የምወዳት በምክንያት ነው❤❤❤❤

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 9 หลายเดือนก่อน

    Yeeees yaaaaneqal!!!!!! Betaaam!

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 3 ปีที่แล้ว +6

    Exceptional voice! Very coulrful i love it long live Fikir❤❤❤❤❤

    • @Hisen261
      @Hisen261 2 ปีที่แล้ว

      Nice music.!

  • @gueshftwi1049
    @gueshftwi1049 4 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ ስራ ኤልያስ መልካ +ፍቅረኣዲስ

    • @tsegaendale1678
      @tsegaendale1678 2 ปีที่แล้ว

      እንዲህ አይነት ወርቅ ሙዚቃ የኤሊ ነው።

  • @mensurebeyan3791
    @mensurebeyan3791 2 หลายเดือนก่อน

    I love this music, some reason it touches my heart

  • @tofabusy692
    @tofabusy692 ปีที่แล้ว +2

    I swear am proud of you ❤ long live

  • @makadeshabtam9590
    @makadeshabtam9590 3 ปีที่แล้ว +9

    ብሰማው ማልሰለቸይ ዘፈን ውድድድድድድድ ፍቅርየ ❤❤❤❤

  • @mulugetafirew2811
    @mulugetafirew2811 3 ปีที่แล้ว +12

    i know this music very well and its one of the greatest amahric music, the melody lyric the composition and soul provider voice from Fikiradis thank you fikir and all

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @EbiraeleEfto
    @EbiraeleEfto 4 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ በእውነትም ለኔ ልዩ ነሽ በግለ ብቸኛ ደጋፊሽ ነኝ ብዬ አምናለው b/ce የድምፅ ስጦታሽ በልጅነቴ እያለው ስሰማ የልጅነቴ ጨወታን ትቼ ሳዳመጥሽ ነበርኩ

  • @davidwerknehphotographer9152
    @davidwerknehphotographer9152 4 ปีที่แล้ว +14

    she is a m a z i n g 🥰🥰♥️ i miss her

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +8

    2020 አዳምጥሻለሁ የኔ ልዩ ንሪልኝ

  • @lukasfasil2362
    @lukasfasil2362 2 ปีที่แล้ว

    Betam artistoch fikir andua nat asmat yehone dmth eko nw yalat

  • @merrybelayneh7884
    @merrybelayneh7884 4 ปีที่แล้ว +3

    Yene mirt zefagn fikreadis 🥰🥰🥰

  • @kalkidantes90
    @kalkidantes90 2 ปีที่แล้ว +3

    Elias!!

  • @hiruttaye3045
    @hiruttaye3045 ปีที่แล้ว

    ልዩ አኮ ነሽ

  • @eyobalem6308
    @eyobalem6308 ปีที่แล้ว

    thanks

  • @yeshiyes5350
    @yeshiyes5350 4 ปีที่แล้ว +6

    ኑሪልን ሕመሜን ግለጭው ይቀለኝእደው

  • @biruhtesfaye513
    @biruhtesfaye513 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks Sirak

  • @negussiesolomon5970
    @negussiesolomon5970 4 หลายเดือนก่อน +9

    1997 ዓ/ም አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ዶርም ትዝታየ
    Block 501, Dorm 303
    Room mate: Belisti, G/Kiros, Ahmed, Yimam, Tsegay and Me.

    • @AbdrezakNase
      @AbdrezakNase 3 หลายเดือนก่อน

      ሀይ

    • @SintayehuMekashaw
      @SintayehuMekashaw 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም 1997 ማርቆስ ነበርኩ

    • @negussiesolomon5970
      @negussiesolomon5970 3 หลายเดือนก่อน

      @@SintayehuMekashaw FM Hotel ትዝታ አለብኝ

    • @SintayehuMekashaw
      @SintayehuMekashaw 3 หลายเดือนก่อน

      @@negussiesolomon5970 እኔ ኮሌጁ ነኝ ክክክክ

    • @tewachewadgo8527
      @tewachewadgo8527 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@negussiesolomon5970Fm hotel...Shebel hotel...Gozamn hotel...❤❤

  • @ብዙዬየማርያምልጅ
    @ብዙዬየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +8

    ያነቃል ቀላል በጣም የምወደው ሙዚቃ

  • @דוויתביינסאי
    @דוויתביינסאי 4 ปีที่แล้ว +6

    Fikradis nekatebab you r Queen of all the time. You r Blessed

  • @yemisrachsisay
    @yemisrachsisay ปีที่แล้ว

    best i love zis music to much im betty❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikaduwodaje6725
    @fikaduwodaje6725 2 ปีที่แล้ว +2

    best song

  • @mohammedmohammod4147
    @mohammedmohammod4147 2 ปีที่แล้ว +1

    Uffff fikiryyyyyyyyy

  • @Antesh92
    @Antesh92 2 ปีที่แล้ว +1

    incredible

  • @sailahma3376
    @sailahma3376 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ Bsemaw Yemaltegbew Music

  • @fitsumhilemeskel1455
    @fitsumhilemeskel1455 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ምንግዜም ምርጥ ❤❤❤❤

  • @robelchelseawi1620
    @robelchelseawi1620 4 ปีที่แล้ว +3

    Amazing 🎶🎤🎺🎹🎧👏👍👌

  • @xegamola5036
    @xegamola5036 3 ปีที่แล้ว

    yene mar swodeshi ufff

  • @hopewithgod5023
    @hopewithgod5023 2 ปีที่แล้ว +1

    My ELIYAS MELKA 🥰🥰

  • @maaregabraha1009
    @maaregabraha1009 ปีที่แล้ว +1

    Elias melka👌👌👌

  • @mesekeremabkem
    @mesekeremabkem ปีที่แล้ว +1

    በጠም ምርጥነው ፣ያንተቃል ያነቃል

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 9 หลายเดือนก่อน

    Tebellah this is one type of contrary move ena ayzegnm wulem hone lela mlkam tebellah ametalewa yeawejun aynet

  • @aragewmandefro798
    @aragewmandefro798 2 ปีที่แล้ว +2

    yena wud dess yilale

  • @fafint188
    @fafint188 4 ปีที่แล้ว +2

    አሃሃ አህህ ያናቃል የአንተ ቃል

  • @robelmesfin5061
    @robelmesfin5061 ปีที่แล้ว +4

    Words never express your ability all rounded wonderful performance... Wish you long life❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meleneg9680
    @meleneg9680 ปีที่แล้ว

    music intro 👌👌👌

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 ปีที่แล้ว

    Thousands times i listen to this music i can't stop

  • @fendishatube
    @fendishatube 4 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ሲል

  • @migajmigaj5814
    @migajmigaj5814 4 ปีที่แล้ว +2

    Wowww thanks❤👌

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 ปีที่แล้ว +6

    ይህን ዘፈን ፍልጋ ደክሞኝ ነበር የዛሬ 12 አመት ከአገሬ ስወጣ መኪና ውስጥ ለሚሸኙኝ ቤተሰቦቼ ይህን ዘፈን እየዘፈንኩ ነበር እስካሁን እረፍት ስሄድ ያስታውሱኛል

  • @wubietube2931
    @wubietube2931 3 ปีที่แล้ว +1

    long live fikiradis

  • @amkonjo9721
    @amkonjo9721 ปีที่แล้ว

    ለተጠቀመበት ያነቃልያንተቃል

  • @Yared542
    @Yared542 4 ปีที่แล้ว +6

    Techeyalesh fikeradiss we love you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰

  • @MillionTesfaye-h3r
    @MillionTesfaye-h3r หลายเดือนก่อน

    Yene wuddd wule endesemawushi eko.....

  • @xayaatmaxamed8667
    @xayaatmaxamed8667 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻእሏህ ዉደጃታለሁ😍

  • @tarikufekadu2176
    @tarikufekadu2176 4 ปีที่แล้ว +1

    sweet song

  • @bisratbezuneh6949
    @bisratbezuneh6949 ปีที่แล้ว +1

    Fasu ❤❤❤

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 10 หลายเดือนก่อน

    Awooon enenm yaneqal ahun right new

  • @TanawerkTebeje
    @TanawerkTebeje 10 หลายเดือนก่อน

    Yanekaal yanakal yante Kal ewnet teleyalshe

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ፍቅር አዲስ ድምፀ መረዋ!!!!

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር አዲስ የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ

  • @EskedarTegegne
    @EskedarTegegne 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @burteethiopia6018
    @burteethiopia6018 4 ปีที่แล้ว +1

    ያነቃል ኡፍፍፍፍፍትዝታ 😭😭😭😭😭

  • @kibamoashebosankiko6828
    @kibamoashebosankiko6828 4 ปีที่แล้ว +1

    I miss you fikir

  • @hermeladegmachewusiyum2736
    @hermeladegmachewusiyum2736 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉድ ስወድሽ እኮ

  • @muluworhneh216
    @muluworhneh216 11 หลายเดือนก่อน

    altegebish magic voice

  • @mounaalemu8227
    @mounaalemu8227 3 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰ው dddddd

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnetshn new enate yaneqal yanten wurrehn ziadahn tizzh west chemrat eyangeshegeshegn defffar..alal cheresku...no contsct for msg and every thing until the contrary move stops ymiflgachew eskigegnu bzum bihonu yemotional playiu ezih ga yabeqala wedaje yanten trki mrki wurreeh tizzh west chemrew libsen tewna tizzen etteb ytwawalnew lbook enji kante gim ga lazegm aydelem allah yelankum weyueziykum inshallah

  • @HeyiryaSiraji-y5u
    @HeyiryaSiraji-y5u ปีที่แล้ว

    😢😢😢ትዝታ

  • @massaratidersse7506
    @massaratidersse7506 4 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅርየኔዉድ