Fikiraddis Nekatibeb - Bagerachin - ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ - ባገራችን - Ethiopian Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @exodus134
    @exodus134 2 ปีที่แล้ว +16

    ፍቅርአዲስ-ኤልያስ መልካ- አበበ ብርሃኔ.. hmmmm ተዓምር ነው!✨🤩

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 4 ปีที่แล้ว +37

    ድምፅ ከለዛ ጋር ከእለት እለት እየነጠረ እንደ ዕንቁ እየደመቀ እንደ ወይን እያሰከረ እንደ ዢረት ጎርፍ እያዳፋ ከስሜት ማዕበል የሚያሰምጥ ዘመንን በትዝታ የሚያስስ ነው ።መረዋየ ያገር ልጅ ፍቅርአዲስ እንወድሻል ። ኑሪልን

    • @chinakassahun2288
      @chinakassahun2288 4 ปีที่แล้ว +2

      ደጉ ግዜና እደስምሽ የፍቅር ዘመን ብዙ ትዝታዎቼን አስታወስሽኝ ታሪኪን የኻሊት ወሰድሽኝ ድምፀ መረዋ ፍቅራዲስ የኔ ምርጥ የድምፅሽ ለዛ ልዪ ነው እረጅም ጤና እመኝልሻለዉ።

    • @leakemalede2606
      @leakemalede2606 3 ปีที่แล้ว

      As

    • @exodus134
      @exodus134 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ትኑርልን!🥰🙏🏽

    • @tsegazeaba.6400
      @tsegazeaba.6400 11 หลายเดือนก่อน

      Wow

  • @ethiopiafirst4187
    @ethiopiafirst4187 2 ปีที่แล้ว +16

    በስደት አለም ላይ ይሄን ሙዚቃ መስማት ዉስጥን ይነካል ኢትዮጵያ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ

  • @SolomonHabte
    @SolomonHabte 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ሆይ ይህን ሙዚቃ ሁላቸንም በስደት ያለውን ልጆቾን ለአገራችንና አብቅቶን ምናዳምጥበት ቀን ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @jemalmohammed6769
    @jemalmohammed6769 ปีที่แล้ว +10

    ኤልያስ መልካ የሰራው ስራ ዘመን ተሻጋሪ ነው የሚባለው እውነት ነው ለካ RIP Legend

  • @sofitiyimam6426
    @sofitiyimam6426 ปีที่แล้ว +4

    በሀገር ሁሉም ያምራል🇪🇹ባሀገራቺን🔥

  • @birtukanwoldesenbut8360
    @birtukanwoldesenbut8360 2 ปีที่แล้ว +17

    The great Elias Melka's touch, RIP Ela..

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @ጀሚየሰሊናናፋቂ
    @ጀሚየሰሊናናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅርየ የኔ ድምፀ መረዋ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሺ ማማዬ

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @ibronegash3340
    @ibronegash3340 ปีที่แล้ว +4

    የፍቅር አዲስ አድናቂ ነኝ በጣም

  • @sitotawHailu-t6w
    @sitotawHailu-t6w 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንደኔ ደጋግሞ የሰማው 2017 አሁንም 😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉

  • @xfyfd8211
    @xfyfd8211 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ ቃል የለኝም ወይ አገላለፅ❤😢😢ሀገራችን ሰላምሽን ይመልስልን

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 หลายเดือนก่อน

    እንኳን የስራ ልክሽ እንዲህ ዋጋውን አገኘልሽ ፣ ታላቅ እንስት ድምፃዊት ነሽ ! አቤ ጥበበኛው !

  • @birukhabashe6846
    @birukhabashe6846 ปีที่แล้ว +24

    I miss my home Country 🏡 😞

    • @user-Teferi1df3nn9m
      @user-Teferi1df3nn9m 7 หลายเดือนก่อน +3

      የለችም ፣እርሳት ፈርሳለች

    • @DanielGirma-r8l
      @DanielGirma-r8l 3 หลายเดือนก่อน +2

      Don't miss Ethiopia at this time

    • @samicom4875
      @samicom4875 หลายเดือนก่อน

      Me to I miss my home country❤❤❤❤

    • @derejeabdisa1294
      @derejeabdisa1294 7 วันที่ผ่านมา

      😭😭😭😭

    • @derejeabdisa1294
      @derejeabdisa1294 7 วันที่ผ่านมา

      Alech ante fres

  • @rahelasefa3598
    @rahelasefa3598 2 หลายเดือนก่อน

    የኤሊያሰ መልካ ሰራ ሁሌም በልባችን ነው ያንቺ ሰርቅርቅ ድምፅ ደግሞ ዋዉ ነው❤❤❤❤

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ለኔ አንደኛ ነሽ ፍቅር አድስ አቤት ስውድሽ እግዚአብሄር ጤና እድሜ ይስጥሽ

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @TeshomeTafa-lq6xw
    @TeshomeTafa-lq6xw ปีที่แล้ว +1

    ይህን ሙዚቃ ልቀቁልን

  • @ሚሚየናቷቀበጥ
    @ሚሚየናቷቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +13

    ፍቅር የኔ ትዝታ እፍ ❤🤔😢😢😢

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @eyorikahsay8797
    @eyorikahsay8797 3 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ስወድሽ እኮ ሁሌም መቸም ።

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @amanuelabera588
    @amanuelabera588 ปีที่แล้ว

    Ehhu..ende fafowate ...
    15 amatti sawu heger kaselife neber..gin ahun hager betti nafaqagni 😢😢..
    ETHIOPIA 🇪🇹.. Dame..

  • @የሰልማንእናት
    @የሰልማንእናት 4 ปีที่แล้ว +7

    ሀገሬ ሰፈሬ ግልጥብሎይታየኛል ይሄንዘፈንስሰማ
    ሜዳው ፏፏቴው ከብቶቹ ማሳው ቡቃያው ኧረስንቱ

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @wubishetgifomu2985
    @wubishetgifomu2985 ปีที่แล้ว +2

    Ella one off the greatest composer

  • @tukunaaden5046
    @tukunaaden5046 ปีที่แล้ว +1

    Ba bede sewadowe ❤ jemacheshe ya hagaree lije❤

  • @AwolMaru
    @AwolMaru หลายเดือนก่อน

    ፍቅርዋ ፍቅር አዲስ ዘላለም ኑሪልን

  • @wondemutadesse4468
    @wondemutadesse4468 3 ปีที่แล้ว +6

    ለምንድን ነው የሙዚቃ አቀናባሪውን ክሬዲት የነፈጋችሁት? በተደጋጋሚ እንደዚህ ስታደርጉ አስተውያለሁ።

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 4 หลายเดือนก่อน

    she is a Golden Voice Singer The Voice is so Elective so What I Like her personalities and her Voice she is Fantastic I Love To hear You And Never Stop Singing Please❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaltube3246
    @kaltube3246 3 ปีที่แล้ว +12

    Elias melka great composition

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @saadesaade8096
    @saadesaade8096 4 ปีที่แล้ว +5

    😥😭😭😭😭የሠውሀገርመሮኛል

  • @mintwabbjo9529
    @mintwabbjo9529 ปีที่แล้ว

    አንዴኛኮ ነሽ❤❤❤❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 ปีที่แล้ว +1

    የማይሰ ለ ች ድምፅ ❤❤❤❤

  • @piutube3326
    @piutube3326 ปีที่แล้ว +2

    Ye elias yenekawu eko yileyal rip my legend elu

  • @bettylove5458
    @bettylove5458 4 ปีที่แล้ว +5

    ውውውውው ይይይይ ይሄ ዘፈን ስወደው

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @amuusweet4866
    @amuusweet4866 3 หลายเดือนก่อน

    አማራ የኔ እዝብ ይኤም ያልፋል😢😭😭😭😭😭

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 ปีที่แล้ว

    ድምፀመረዋዋ ንግስት ፍቅርአዲስ🤴

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres 5 หลายเดือนก่อน +1

    1991 ዓ/ም ደጉ ዘመን አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን በ like ግለፅሉኝ ሙለር

  • @jemalmohammed6769
    @jemalmohammed6769 9 หลายเดือนก่อน +2

    ናሆም ሪከርድስ ውሾች ናችሁ ለምንድነው የዚህን ሙዚቃ ጣዕም ላዛ አድርጎ ላቀናበረው ኤልያስ መልካ ስም ያልፃፋችሁ

  • @mabrydqos714
    @mabrydqos714 4 ปีที่แล้ว +6

    በፈፅም ባለሙሉ ድምፅ ፍቅሬ

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @tarikufekadu2176
    @tarikufekadu2176 4 ปีที่แล้ว +3

    በአገራችን በኢትዮጵያችን

  • @AaSs-ll9bw
    @AaSs-ll9bw 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ፅብቅቲ እህትሽ ከትግራይ

    • @tsagawkebede7655
      @tsagawkebede7655 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍. Ayijoka. Aerekey.. Ksaudi 🇸🇦👈

    • @xfyfd8211
      @xfyfd8211 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ❤

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 หลายเดือนก่อน

    አንድ ወዳጄ ፣ በስራ ቦታም ሆነ መኪናው ውስጥ የአንቺን ስራ ብቻ ስለሚያዳምጥ አንዳንድ ግጥሞችሽን(ከቆዩት በተለይ) ንገረኝ ስለው ግጥሙን አልሰማውም ድምፇን ነው የምሰማው ይለኛል ፣ እውነቱን መሆኑን ቡሃላ ነው የገባኝ ።

  • @yeshihayile7145
    @yeshihayile7145 ปีที่แล้ว

    ፍቅር አዲስ ስወድሽ❤❤

  • @AddisGiz
    @AddisGiz 29 วันที่ผ่านมา

    Fikradis lene bemnm kalat meglets alchlm❤

  • @senaydebabu8676
    @senaydebabu8676 2 หลายเดือนก่อน

    21 years and its fresh till now

  • @fekadelouleseged3213
    @fekadelouleseged3213 24 วันที่ผ่านมา

    always new music's

  • @geleta1610
    @geleta1610 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትዝታ ነበረኝ 1997/8 ገደማ ወሎ

  • @habtemariamht6017
    @habtemariamht6017 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅርዬ አዲስዬ

  • @Amanuelenyew-g3d
    @Amanuelenyew-g3d 4 หลายเดือนก่อน +1

    elias melka best music 10q

  • @ermidessie3470
    @ermidessie3470 2 ปีที่แล้ว

    gerami musica yagerachinni bahil betikikil yemigelith 100percent ligineneten yemastawusibet musica ayi zema
    100 percent wodigewalew

  • @etabyedengellej9771
    @etabyedengellej9771 4 ปีที่แล้ว +3

    ትዝታዬ

  • @sewmehon2024
    @sewmehon2024 2 ปีที่แล้ว +1

    clip sirulet endegena

  • @ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ
    @ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም አንደኛ ፍቅር አድስ👉💖💋💘👈😭😢💔💔

  • @yohannesb5716
    @yohannesb5716 3 ปีที่แล้ว

    Thanks fikir

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 3 วันที่ผ่านมา

    Grade 6/7❤

  • @jamailseid5602
    @jamailseid5602 ปีที่แล้ว

    አይ ትዝታ

  • @AbebawAshagrie-rv6zn
    @AbebawAshagrie-rv6zn 2 หลายเดือนก่อน

    Betam miwedew musika

  • @ibronegash3340
    @ibronegash3340 ปีที่แล้ว

    Wow fikradis

  • @ibronegash3340
    @ibronegash3340 ปีที่แล้ว

    wow real singer

  • @TeshomeTafa-lq6xw
    @TeshomeTafa-lq6xw ปีที่แล้ว

    Please to put dawnload this music

  • @emeyetagele6906
    @emeyetagele6906 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር አዲስ በጣም የምወድሺ

  • @AbebawAshagrie-rv6zn
    @AbebawAshagrie-rv6zn 2 หลายเดือนก่อน

    Tichiyalesh betam

  • @zerishteshome6965
    @zerishteshome6965 3 ปีที่แล้ว +1

    Great music

  • @yohannesb5716
    @yohannesb5716 3 ปีที่แล้ว

    Thanks fik

  • @yeshimeseret5588
    @yeshimeseret5588 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow

  • @ببقت
    @ببقت 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ሰወድሺ ብሰማሺ አልሰለችሺም

  • @mintwabbjo9529
    @mintwabbjo9529 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol 4 ปีที่แล้ว

    ዋውቆጆነው💖💖

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 4 ปีที่แล้ว +1

    Nice

  • @ethiopia2608
    @ethiopia2608 5 ปีที่แล้ว +3

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @ማኛው-ሠ4ቈ
    @ማኛው-ሠ4ቈ 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍነው

  • @AdisAdis-ho4mq
    @AdisAdis-ho4mq 7 หลายเดือนก่อน

    ውዴ፣የመችሸ

  • @fikaduwodaje6725
    @fikaduwodaje6725 2 ปีที่แล้ว

    ewinet bagerachen yamiral hulu neger

  • @Zamera730
    @Zamera730 4 ปีที่แล้ว

    ayyyyyyiiii tezta

  • @leykuntesfa1605
    @leykuntesfa1605 2 ปีที่แล้ว

    የነፍስ ማደሻ

  • @mantiejember8338
    @mantiejember8338 4 ปีที่แล้ว +1

    wow sewdesh

    • @yekabateka6795
      @yekabateka6795 4 ปีที่แล้ว

      እንኩአን ያገሬ ልጅ ሆንሽ ፍቅርየ

    • @dhjjgdd9099
      @dhjjgdd9099 4 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ነሺ

    • @jye573
      @jye573 4 ปีที่แล้ว

      ፍቅረየሥወድሽ

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      @@yekabateka6795 th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር

  • @naemamadam4045
    @naemamadam4045 4 ปีที่แล้ว

    Exlnte

  • @abebechdinku1669
    @abebechdinku1669 4 ปีที่แล้ว

    fiker betam new yemewodesh wuddddddddddddddd

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @tysenawgchwe4068
    @tysenawgchwe4068 10 หลายเดือนก่อน

  • @דוויתביינסאי
    @דוויתביינסאי 4 ปีที่แล้ว

    Love you so mach fike ADI's ammmuuuaaa

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @kadijabagarabbisihhibasseh8078
    @kadijabagarabbisihhibasseh8078 ปีที่แล้ว

    😢😢. 😢😢😢

  • @ጀዋናመንገሻ
    @ጀዋናመንገሻ 4 ปีที่แล้ว

    ትዝታ

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @junior_fantahun
    @junior_fantahun 4 ปีที่แล้ว +3

    አዲስ እና ቆየት ያሉ ሙዚቃወችን ከነግጥሞቻቸው ለማኘት ሰብስክራይብ ያድርጉ
    ለጋራ ጥቅም - ሰብስክራይብ ለሚያደርግ በፍጥነት ሰብስክራይብ አደርጋለሁ ፠አመሰግናለሁ፠

  • @fathiya5106
    @fathiya5106 5 ปีที่แล้ว +1

    😍❤️💔😭

  • @netsanetethiopia59
    @netsanetethiopia59 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️🇪🇹

  • @lowkeyjuju6515
    @lowkeyjuju6515 4 ปีที่แล้ว

    yney Kongo telobegne sewedshi

    • @tgshigeta3272
      @tgshigeta3272 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f3nLDtG2ku8/w-d-xo.html

  • @Dawit-r8m
    @Dawit-r8m 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @tarikubelete9316
    @tarikubelete9316 4 ปีที่แล้ว

    Hagerchen

  • @metadelyihenew9040
    @metadelyihenew9040 4 ปีที่แล้ว

    YEMR HOD YASBISAL BETELEY DEGMO BESEW HAGER

  • @htdh1817
    @htdh1817 4 ปีที่แล้ว

    ክክክ

  • @dawitshiferaw5710
    @dawitshiferaw5710 ปีที่แล้ว

    Egzaiabher yistilign ahun wede kum neger temelesu. Dont worry about things. I dont want you to edit any songs.

  • @abrarishiferaw7420
    @abrarishiferaw7420 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏☑☑☑

  • @jolycell332
    @jolycell332 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍💋💋💘💘💘👌👌👌

  • @omyakwb3633
    @omyakwb3633 4 ปีที่แล้ว +2

    እንንንንንንንንንንንገናኝበሜዳውላይ..እፍፍፍፍፍ..ያገርልጅ..እኮ...እየካዱን..አማራጩ..ስደትሆነ..አማራጩ

    • @hanishiferaw4915
      @hanishiferaw4915 4 ปีที่แล้ว

      swedishi narewa edimena tenashin fetari ysteshi

  • @habtamunega6513
    @habtamunega6513 4 ปีที่แล้ว

    hulem fukir nrshi eko 😓😓😓😓😢😢😢😢😢😢
    mesetegni 👆👆👆👆
    👇👇👇👇
    💕💕💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💚💛💜💚💛💜💚💛💜💚💛💜💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @meleneg9680
    @meleneg9680 ปีที่แล้ว +1

    ere down load enargew likekut..

  • @VincentBard-m2k
    @VincentBard-m2k 3 หลายเดือนก่อน

    Allen Scott Gonzalez Steven Hall Matthew

  • @ndkdksnsnsn6550
    @ndkdksnsnsn6550 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😢😢💘💘💘💘😢👍

  • @AbdulhakimYusuf-mv9dm
    @AbdulhakimYusuf-mv9dm 6 หลายเดือนก่อน

    Hhhh

  • @bekrihabib8199
    @bekrihabib8199 ปีที่แล้ว

    lkimmmn6mn7m8lomukmul8lmu8lkmu

  • @AbdiYakasi
    @AbdiYakasi 2 หลายเดือนก่อน