Lemanegnawem yhe sw men aynet sw endehone alawkem gen comment lay say gin teru fid back yelwem yemselgnale gen ene yetsemagne xelot eyaregu sileniber sayzemru beyalfu noro betam arif niber. Mekebaberachenen yibelt yasdigew niber eylaku nw selam le ETHIOPIA love u guy's
እምነት ከእምነት ለማጋጨት ሚጥሩ በየእምነቱ ያለ በፖለቲካው አልበቃ ብሎቸው በእምነት ሊያባሉን ሚጥሩ አለ
አምላክን የወለደች አለ😂😂 እደት እናት ጌታዋን ትወልዳለች😂 እኔን የፈጠረኝ ሠማይና መሬትን በውሥጡም ያለውን የፈጠረ ነው ።ለሡ ብቻ እሠግዳለሁ እሡንም ብቻ እርዳታ እጠይቃለሁ የማሬምም ሆነ የእየሡሥ ጌታ ነው ጌታየ አልሃምዱሊላህ
ውጭ ምናባሽ ትሰራለሽ ከዚህ ድጋ ዐምላኪየ ምንዐባሽ ዐላህነዉ ቆሻሻ@@EKRAM-r9v
@@SIMENGYEMATA ይህን ፁሁፍ የፃፍሺበት እጂሺ ነገ የውመል ቂያማ ይህን ፃፍብኛለች ብሎ ይመሠክርብሻል።ቆሻሻ ላልሺው እኔ በቀን 5ጊጌ እታጠባለሁ
እኔ በጌታየ ላይ አጋር አልያዝኩም
ለአለማት ጌታ ምሥጋና ይገባው እኔ ለሡ ብቻ እሠግዳለሁ እደናተ ጣኦት በጀ ጠርቤ አላመልክም ወሊላሂል ሀምዲ
ስለ እምነት ባወራው ሰው ላይ የተናገርከው ነገር ልክ ነህ ሁላችንም በመከባበር ልዩነታችንን አክብረን መኖር እንችላለን ግን ወንድሜ አንተስ እሺ ፕሮቴስታንትን ለምን በዚህ ልክ መናገር ፈለክ አታድርግ እሺ እውነት በፍቅር ተናገር ቃሉን በትህትና አስረዳ እሺ ከዛ እኮ በመግባባት ወደ ትክክለኛው ይመጣል እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን ኦርቶዶክስን ሙስሊምን ሌሎቹንም መንቀፍም መቃወምም አልፈልግም ወንጌሉን ብቻ ማውራት ማለትም ቃሉን ብቻ መናገር ነው የምፈልገው እነሱ ልክ አይደሉም ልክ ናቸው ማለት አልፈልግም ለምን ልክን የሚያውቅ አንድ አምላክ ብቻ ነው ስለዚህ አታድርግ እሺ ወንድሜ ሌላው ፕሮግራምህ 1ኛ ነው አመሰግንሃለው
ይገርማል አቤት ተኮላችን 😢😢😢😢😢😢
ምን አገባህ እኛ ኢትዮጵያውያን እስላም ክርስቲያኑን ተዋደን ተከባብረን የኖርን ነን ተከባብረን እንኑር እንደ አንተ አይነቶቹ እስላምን አይወክሉም
ትክክል
ለም አይወኩልም እነሱ ንቀታቸው ከልክ አልፉል በትክክል ነዉ የተናገረዉ
ለም አይወኩልም እነሱ ንቀታቸው ከልክ አልፉል በትክክል ነዉ የተናገረዉ
ቤሩት ያላችሁ እግዚአብሄር ዪጠብቃችሁ
እኔ ግን እናንተ ኦርቶዶክሳውያን ሥርዓት ይኑራችሁ ምነው ከእስላም በላይ ነው ለፕሮቴስታንት ያላችው ጥላቻ ለእኛ እነሱ ይሻሉናል እንግዲህ እቅጩን ልንገርህ እኛ ማርያምን አናመልካትም ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው እዚያው የምትማሩትን ትምህርት ለመቀየር ሞክሩ መጀመሪያ ቃል አንብቡ ቃሉ ደሞ መፅሐፍ ቅዱሰ ብቻ ነው ኮተትክን ተው
ማርያምን እንወዳታለን ግን አናመልካትም ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል !!!!!
1ኛ ስለጂጂ የተናገርከው ግርም ብሎኝነው በቃ ጌታኢየሱስ ይባርካቺሁ ስላለቺብቻ ፕሮቴስታንት ሆነቺ ትላለህ እኔኮ ግርም የሚለኝነገር ኢየሱስየሚለውን ስም ስትሰሙ ለምን ደማቺሁ እንደሚፈላ ባይገባኝም ብዙአሉ የበራላቸውና የገባቸው መረዳት ያለብህነገር ማሪያምን የሚያጣጥሏት ምንም ያልገባቸው ናቸው ሁሉም አያጣጥላትም ለምንስ ትጣጣላለቺ ይሔን አልስማማበትም ወንድሜ ሌላውደግሞ በጣም ያሳቀኝነገር ወንዶቺ ሸንታቺሁ እጃቺሁን ሳትታጠቡ ምግብ አትብሉ ያልከው እናቴ እ/ር እስኪጠራትድረስ ወንድ የቆረሰውን አትበላም ነበር እውነት ብለሀል
1.እ/ር ብላችሁ የቅዱስ እግዚአብሔርን ስም አሳጥሮ መፃፍ ትክክል አይደለም ሲቀጥል ኢየሱስ ክርስቶስን የሚወድ ድንግልን ሊጠላ አይችልም በቃ። እንዴ እኔ እንኮ እናቴን ማንንም ክብር ሳይሰጥ እኔን አከብርሻለሁ ቢለኝ ዞርበል ነው ምለው። ኢየሱስ ክርስቶስ ደሞ እናቱን ከማንም በላይ ይወዳታል። ስለእሶ ቅድስና እኛ ተፈጠርን እንጂ እንዲህ እርኩስ ሁነን ለምን ይፈጥረናል ያዉም እንደምንሰቅለው እያወቀ ግን አብ ከሰማይ ሁኖ አሻተተ ድንግል ማርያምን አያት! የሱ ማደሪያ ትሆን ዘንድ ቅድስት አደረጋት እሱ የቀደሳትን መናፍቅ ካላከበሩ እነሱ ከሰይጣን ናቸው የምንለው ግልፅ ነው።
Berta bezihu ketil yene jegna ❤🎉
ተመልሼ ወደ ዩቲዩብህ ተመልሼ እመጣለሁ፣ የዘሬውን ያየሁት በጣም ደስ ይላል። Very positive !
በትክክል ወንድሜ
እናመሱግናለን ወንድማችን በርታልን
❤❤❤❤ ቲክቶክ ላይ hena ሚል ፎሎ አርጌሀለሁ ሚኮ
ወንድሜ በጣም የምወዳልሄ በእምነት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
ዩኒማኛ ጥሩ ልጅ ነው ስናደድህ ነው እንጅ ቀድሞ የምደርስ ነው
ፆምን እንደውም ስትለምደው ደስ ይላል በሰይጣን የተፈተነ ነው ፆም የሚጠላው ስንፀልይ እንኳን በባዶ ሆድ ሲሆን ደስተኛ ያረጋል
አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ኦርቶዶክስ ምን ስለሆነ ነው ድምፅ ቀንስው ማለፍ ያለባቼው? እንትን በእምነታችሁ እኛም እዴዛው ለእራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አሉ አቦው ሲተርቱና ወንድሜ ትንሽ ተርጋጋ ስለሀይማኖትህ ተፀፅተህ ሳይሆ ምን ላውራ ሚዲያ ላይ ወጥቼ ብለህ የመጣህ ነው የሚመስልብህ
ተባረክወንድሜ🌹🌹🌹🙏
ሁለተኛ ግን ሰለ ጴጤ ስታወራ እዳልሰማህ ጴጤ ውድ እንቁ ነገር ነዉ በጣም በጣም ❤አ❤የ❤ሱ❤ስ ያማልዳል
እሚገርመው አምስት ስድስት በላይ ኮምተሻል ያው እውነት የለውም እንጅ እየሱስ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም አማላጃችን እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ማለቴ ለተዋህዶ ልጆች ነው ለናንተ አይደለም አታማልድም ካላችው እሽ አታማልዳችው እኛ ደሞ እንደምታማልደን ካመን እናንተ ለምን አታርፉም ለምን እራሳችውን አችሉም ሃሰተኛ አሳሳች ነው መስላችው እምትታዩኝ
ሓሓሓሓሓሓ ደሞ ከየት ወጣ ይሔ ፍየል ፊት ማነው የወከለው እሣት አንድድ ብሎ ዝጋ
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 👉 ለዓራቦችና ለሩሲያ
ወንድሜ እኳን በሰላም መጣህ❤
ከተናገራችሁት ሁሉ ክርስቶስ ሳይገባህ ለሆድህ ብለህ ወደ ጌታ የመጣኸው ነህ ለሆድህ መጣ በሆድህ ሄድክ ማለት ነው ትገርማለህ
Good man
Masreja Yelehimko bro! Eyesusin endematiterutn gilts nw. Atasmesil!
Lewis Jose Martin Michelle Hernandez Karen
ትክክል…. ስርአት የላቸውም... ኦርቶዶክሳውያን ...
አንተ :ከኢትዬጵያ:ውስጥ:የተለየ:ሙስሊም:ነህ:ኢትዬጵያ:ውሰጥ:ሙስሊሙና:ኦርቶዶክሱ:በፍቅር:ተስማምቶ:የሚኖር:ህዝብ:ነው:እግዚአብሄር:ይቅር:ይበልህ
እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንከን
ይህ ፍቅርን አያሳይም አታስመስል የእዉነት ፍቅር/መከባበር ቢኖራቸዉ ቢያንስ የሚሰግዱ ሰዎችን ያሉበት አካባቢ እስኪያልፉ ድምፃቸዉ ይቀንሱ ነበር ሌላ መንገድ መቀየር ካልቻሉ ሙስሊሞች ደግሞ ሰላቱን ሲጀምሩ አጠገባቸዉ ቢሆኑ ያሳልፍቸዉ ነበር ሶላት ሲሰገድ ሚረብሽህ ነገር መኖር ስለሌለበት መዝሙራቹ ይረብሻል ማለቴም አይደለም ግን በሚሰገድበት አካባቢ በተቻለ ከአሰጋጁ ድምፅ ዉጪ መሰማት ስለሌለበት ነዉ
👍👍
እውነት ነው ወንድማችን አሁንም በቤቱ ያፅናህ
ኢትዬጲያውያን በአጠቃላይ ክፉዎች. ምቀኞች ቀናተኖች ከሐዲዎች ናቹሁ አደለንም. የምትል ትኖራለህ የማሰመሰል ችሎታ. እንዳለ እረዳለሁ በብዙ መልኩ ታይታሐል የብዙ ህዝብ ሒወት. ቀጥፋሐል ጨካኝ አሰመሳይ
እንዳዉ ጦርት አልበቃ ብሎን ነዉ እናንተ በምታቀጣጥሉት እሳት ስንት ሚስኪን ምንም የማያውቁትን በስሜት ትማግዳላችሁ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
እውነት ነው
ለሽት ቅጣት እደመጣ ለሴት ልጅ ፍትህ ጥብቅይል ቅጣት ይምጣልን አሜን
Lemanegnawem yhe sw men aynet sw endehone alawkem gen comment lay say gin teru fid back yelwem yemselgnale gen ene yetsemagne xelot eyaregu sileniber sayzemru beyalfu noro betam arif niber. Mekebaberachenen yibelt yasdigew niber eylaku nw selam le ETHIOPIA love u guy's
ታሳዝናለህ 😅 ሁለቱ ጸሎት ነው።
ጅጅ ሐይማኖትን ከቀየረች አንቴን ምን አስፈራ"እንደ ፈራሁት" ያልከው
ድንግል ማርያምን የተፈቀደለት ብቻ ምያከብራትም ምወዳትም!!!!!!!666 ያንን በማድረግ አይችሉም።እኔ ግን ድንግልን አከብራታለው እወዳታለው ስነጋ ስመሽ የፀጋ ስግደት እሰግዳላታለው❤
“እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ተብሎ ተጽፎአልና።”
- ሮሜ 14፥11
@@exodus5593 ላንተ ነው አዲስ እኔ ሁሉን በአግባቡ ቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምራኛለች።
@@exodus5593 እኔ በአግባቡና በስርአት ያስተማረችኝ ቅድስት ቤተክርስቲያን አለችኝ ።
ሙስሊም ኦርቶዶክስ እይደለሁም ግን ሁለት ሀይማኖት ስለሆ እግዚአብሔር ሁሉንም ይስማል ይልቅስ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ ሀገሬን አስብ እንበል ከዚህውጭ ሁሉ ከንተነው
❤
እድሜ ይስጥህ
ሚኪ በናትህ የአራስ እናት የሆነችውን በየሚዲያው አስራጭቶ እድትረዳ ማድረግ ብንችል በናትህ ቪዲዮ ስራላት live ላይ እርዳታ እንዲሰበሰብላት ማሪያምን አንጀቴን በላችው ቪታ ተብዬዋ ሴጣን የረገማት መሆኑን በግልፅ አስመስክራለች አፈር ያስበላት
Fatari Knsu Garyhun🙏🙏🙏🙏🙏
Iyasusi geta nw ❤❤❤❤ nabiy Heni ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ፖሮቴስታንት መሆን እድል ነዉ ዝም ብሎ አይገኝም
አሁንም መታሰር አለብህ አድራሻህን እዬፈለግን ነው አታመልጠንም ጠብቅ ትረሸናለህ
መዝፈኑ በቀረ
Ewenate nawe 👍
Muslimu sitseliy ....christiannu eko eyezefenu ayidelem eko..eyezemeru amlakin eyamesegenu new yalefut...yemiaweraw donkoro new
በርታ ድምጽህ ወደፊት ጥሩ ዜና አንባቢ ( ጋዜጠኛ ) ይወጣሃል ። ውይ ቤሩትዬ የእውነት እግዚአብሔር ለሃገራችን እና ለቤሩት ሰላም ይስጠን ። ቦሩት ውብ የቱርስት መስህብ ያላት የት ትደርሳለች የተባለች ሃገር በሆዳም ባለስልጣን እና የሰላም ጠር በሆኑ ክፉዎች ተሽመድምዳ ለድህነት ለጦርነት ተዳረገች ። እግዚአብሔር ሰላሟን አሳጥተው ለድህነት የዳረጓትን ክፉዎች ነቅሎ ያጥፋላት ወደድሮ ሰላሟ ወደድሮ ውበቷ ይመልሳት
Fater.agerachenin.selam.yaregelin
ብሄሩት ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን
❤❤❤❤❤
ጂጂ ቀድመዉን ጴንጤ ናት የቃሌ ሂወት ሕብረት ቤተክርስትያን A ካዮር ብዙ ሳትበረታ ሳትቆይ ወደ ዘፈን ዓለም አሜሪካ ጭፈራ ጥቁር አሜሪካዊ ብሎም በባልዋ ለማስደሰት የተለማመደችው ድራግ ከአስተማራት ባልዋ አልፎ እጅግ በበረታ ሱስ ስለገባች ከባልዋ ለመለየት እንዲሁም ከልጅዋ አልፎም ከአእምሮ ውጭ አደረጋት mental risks 🤔 እህትዋ የእስዋ የቃሌ ሂወት የጥንት መዘምራን መፅሐፍ አግኝታ ከ ቁጥር 1-ቁጥር 2 አልቦም አውጥታ ጴንጤ ትሁን አትሁን ባለጠጋ ስትሆን ሶፍያ ሽባባው ለጂጂ ግን ሂወት መንቀራቅሮ ጣለቻት አንድ የቃሌ ሂወት የድሮ ዘማሪ የቤተክርስትያኒቱ ሶፍያ ያወጣችው ዝማሪ የካየር ዝማሪ ነበር ዜማ ብቻ ነው የጂጂ የወሰደችው እይው ብላኝ ካሴቱ እና የጥንት ደብተር ጋር ስናስተያየው አንድ ነው ::---እንድያዉም እንዲህ ብላ አሳቀችኝ ዕድል በመተት በኮኮብ ቆጠራ ይወሰዳል የሚሉት እዉነት ሁኖ ሶፍያ ወስዳባት ይሁን እንዴ እኔ ከልጅነቴ ጴንጤ ስለሆንክ በዓለም ምንድነው እንዳለ አላውቅም ብላ ጂጂ የነበረችበት ካዮር ሰው አጫውታኝ አለች 🤔እግዚአብሔር መምጭያው አይታወቅም በውርደት መጥቶ ወደ ራሱ ሰብስቦ ውብ ታሪክም ከሰራ እሰዮአሰይይይ 👏🏿👏🏿👏🏿:::-----ደግሞ ሀይማኖት ጋር እየለያየህ ኦርቶዶክስ ከፍ እያደረክ video አትስራ ኦርቶዶክስም ሙስሊምም ጴንጤ እናውቀው አለን ልዩነት የለዉም ውሀ ቢወቀጥ እንቡጭ ነው ሁሉም ወደ 80%አንድ አይነት ነው 🤔
ሁሉም ሀይማኖት አዳይነት አይደለም አትሳሳች ትክክለኛዋ እምነት ተዋህዶ ናት እየመረረሽም ቢሆን ዋጭው
Please don't talk about religion!!!
ጂጂ ስትጨፍር ነበረ እኮ ሰሞኑን በሚታየው ቪድዮ ላይ
ትክክል ነው 10 ደቂቃ መታገሰ ሰቻል ለመረበሸ ካልሆነ ሚኮ አሁን አንተነህ ትክክል ያልሆንከው
Meko❤❤❤👏👏👏👏👏👏
መምህር ተስፋዬ ያብራራልን
ትራፊክ ታከለ አለም ያመስግንሀ፣ አይናችን ጥሩ ነገር እንዲያ አደረግኸን። እኔም ስለአንተ አምላኬን እጄን ወደ ላይ ከፍ አድርጌ አመሰገንኩ፣
እስቲ አንተ እራሱ መጀመሪያ የሌላውን ሃይማኖት አትንካ ሁሌ ሰው ላይ እንደፈረድክ ፀረ ኢየሱስ
ማንን ነው?
ሚኮ ቁጥር 1
Esua altenagerchem
😢😢😢😢😢😢
ጭብጨባና፣፣በአፍ፣፣እየቀሩነው፣፣ቢሠገድ፣፣2ደቂቃ፣፣ነው፣፣ቢሠገድ፣፣የሚያቆይ፣ነገር፣፣አደለም፣፣፣እዲሕ፣፣ሊደረግ፣፣አይገባም፣፣፣ሲቀራ፣፣ሥለሚሣሣቱነው፣፣ወደነገር፣፣አትቀይሩ፣፣ሁላችሁም፣፣አደለም፣፣ሥትጨዎአለበት፣፣፣፣መከባበርነው
Miko anbesaweeee beta 🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላምህ ይብዛልኝ miko ወንድሜ pls pin አርግልኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
ማርያም ምትላት የጌታችን እናት ከሆነ በእኔ እመኑ አማልዳለሁ ብላ አንድም ቦታ አልተናገረችም መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ።
H.k. q.9:14
አንተም ላምላክህ እየሰገድክ ነው እነሱም ላምላካቸው እየዘመሩ ነው ወይስ የአንተ አምላክ ትልቅ የነሱ ትንሽ መስሎህ ነው? እንዴት እንዴት ነው የምታስበው?
ሚኪ በእናቴ ምክንያት ወደድኩህ
እሷ ቱርክ ምን ትሰራለች? "የአየለችን ጠባሳ ያየ በእሣት አይጫወትም" ይባላል:: በፊት ከታሰረች በድጋሚ መሄድ ምን ይጠበስ ነው?
Amen emebetachen dengel maryam balenbet tekumln
Miko miko u will be next
መናፍቃን አራ አርፋቹው ተቀመቱው በቃ ማርያም አት ንክዋት ይበቃል በቃ ስርዓት ያዙው እረፉው አት ጃጃሉው 😢😢😢😢
መናፍቅ ማለት የሞተችውን ማርያምን መናፈቅ ማለት ነው ❗️መናፍቅ ማለት አንድ ፈጣሪ እያለ ፍጡር በሆኑ በ44 ኮተት የሚያምን ማለት ነው ❗️ መናፍቅ ማለት መክተፍያ ጨርቅ አልብሶ ታቦት ብሎ ጣዖት የሚያመልክ ማለት ነው ❗️መናፍቅ ማለት የክርስቶስ ደም ሳይሆን የተክለሃይማኖት ተቅማጥ ያድናል የሚል የሰይጣን ትምህርት የሚቀበል ማለት ነው ❗️ መናፍቁ ማ ነው ❓❓❓
ጌታ ይረዳሀል የየሱስ ልጅ ትሆናለህ ማራም ታማልዳለች ሚባለዉ ኦርቶዶክስ የፈጠረዉ ፈጠራ ነዉ ንቁ በቃ እስከመቼ ሰዉ በፈጠረዉ ተራ ወሬ ማራም ታማልዳለች ማለት ተራ ወሬ ነዉ አታማልድም እየሱስ ያማልዳል እየሱስ ጌታ ነዉ
1 ዓመት በፊት ነው አተሙስሊም አትወክልም
Ante sela sewu emnat atmerat arfek seraken sera amesegenalew❤
Ene orthodox night gen.sesgedu demist kensu yebalale
በእውነት እረ ከፆም በላይ ነው እኛጋር ያለው ሳክሷን ቀነስ ሶስት ሺ አመት በሳክስ
ብሞት ፕሮቴስታንት አልሆንም አረ አትሙት ከሞትክማ ወደምትሄድበት ትሄዳለህ ፕሮቴስታንት መሆን አያድንም
ኢየሱስ ያድናል ወንድሜ
ጂጂ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ስላለች ጴንጤ ሆናለች 😂
ዮሐንስ 1:12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
ልጅነት የሚገኘው እንዲህ ነው
ልክ ነህ ፕሮቴስታንት ሞተህ ሳይሆን ሳትሞትም እንዳትሆን ማድረግ ያለብህ
ኢየሱስን መቀበል ነው ዮሐንስ 1:12 አንብብ
ጳውሎስም እንዳንተ አሳዳጅ ነበር እንዳልከው የመጨረሻው መጨረሻ ላይ ደርሰናል ስለዚህ መስቀል ላይየተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ ላንተም ነው የሞተው እስቲ ተረጋግተህ አስብ እፀልይልሃለሁ
አትጃጃይ ጅል
@@ሐብታምዘተዋሕዶ
ስለ ወንጌል መናገር ጅልነት ከሆነ አሜን! እኔግን ወንጌል እየተናገርኩ ጅል መባል እመርጣለሁ
1ቆሮንቶስ 1:27፤ ነገር ግን እግዚአብሔር
ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤
ኢየሱስ ያድናል!!!
ጾም ጾም የሚለው ስንቱ ኦርቶዶክስ ነው ጾም የሚጾመው እየተዋወቅን
ማይኮ ተዉ
💔💔💔💔💔😭
የወኒ ማኛ እኮ ተናግሮ ነበር ለብር ብላነው ቁምጥምጥ ያለ ሰው ያገባች ብሎ ወዳጀ
በምክያት እኮ ነው የማደንቅህ ነጭ ነጯን ነው የምታወራው በርታ በዚህ ቀጥልበት እውነት ያሸንፋል ይመችህ ሚኪሻ
አላህ የስራቸውን ይክፈላቸው ሲገድሉን...
Lik eko new ewnet bihon yetenagerew meche yehaymanot mebelalet awera
ሳሮን አየልኝን አርቲስት ስትል አለማፈርህ
ይህ እርኩስ መንፈስ የተጠናወተው ሀይማኖት ተገን አርጎ ህዝብን ሊያጨራርስ የተነሳ ክፉ ሰውነው ህዝብ የዪቲዪብ ገንዘብ ፈለጋ ነው
አንድ የወንጌል አማኝ ስላጠፋ ሁሉም የወንጌል አማኝ እንደዚህ ነው ማለት አይደለም ኮሜንት ሰጪው ልጅ በጣም የገረምከኝ ሰው ሲያጠፋ ማረም ጥሩ ነው ነገር ግን የኦርቶዶክስ ኃይማኖት እንደፈለጋችሁ ተሳደቡ ይላል እንዴ ለማንኛውም ወደ ራስህ ተመለስ ለአንተ ለዩቲበሩ ደግሞ የምመክርህ እባክህ ሁሉንም ኃይማኖት አንድ ለማረግ መጣር ነው ያለብህ እንጂ አንድን ኃይማኖት በመሳደብ ምንም የምታገኘው ጥቅም የለም አብዝቼ የምመክርህ መፅሀፍ ቅዱስን በደንብ አንብብ፡፡
🤣🤣🤣የምን አንድ መሆን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Men eyaregech new hule yemetetaserw??? Serw agerko ende hagerachen keld yelem
ሽት ቤት ይሰራልን !!!!
ምንም አይመልሡም
አንድ ስንሆን ያምርብናል።
ሚኮ ሰው እሚፈራ ወንድ አሜሪካዊ እዚህ አሜርካን ሀገር አውቃለው እውነት ነው የምልህ በጣም ያሳዝናል ሱቅ ሄዶ ሰልፍ ላይ ተሰልፎ ሴት መቶ ከዋላው ከተሰለፍ ከሰልፋ ወቶ እንደገና ሌላ ጋር ይሰለፋል ምን አለፋህ ግን ሴት ከመጣች እነሱን ሲሸሽ ሱቅ እዛው ይውላል 😢
ደሞ ማራምን አጠላትም አታማልድም ብቻ ነዉ ምንለዉ ምክኛቱም መጸሀፍ ታማልዳለች ያላላትን አተ ነህ የማማለድ ስልጣን የሰጠሀት አትችልም አያገባህም
የምታወራው ባዶ ነው እሂ ሙስሌም አደለም
ከእከፍም እከፍ!!!
ኢትዩጲያዊነታችንን መገለጫችን እኮ ይሄ ነው ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብሮ መኖሩ ትላንትም አብረን ዛሬም አብረን ነገም አብረን ነ ን አንለያይም