Wow 1000%. I agree with you. You are nothing but a great Man, honest, loving and caring human being like you I never seen in my life. God bless you brother.😘🙏😘
Thank you my friend. As always you are a man of integrity. We will never forget your stand for Tigray people. That is recorded in history. Kudos to to you my friend.
ይህ ጊዜ ፈጣሪ የትግራይ ሕዝብ የመጨረሻ የመከራ እና የስቃይ ማብቅያ ያድርግልን አሜን፣
ኣሜን ኣሜን😢
Amen 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰
አሜን🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይሁንልን🥺🥺🥺
የዚህ አገር አርቲስት እኮ በዘረኝነት ያበደ በራሱ መቆም የማይችል መንጋ ነው
ትክክል
እውነት ነው 👍🙏
ጳጳሳት ብትል አይቀልም አርቲስ እንኳን አለማዊ ነው
የኦሮምያው ቤተክህነት ከተለየ ፎጤ ብዙ ጥቅም ስለሚቀርባቸው ነው ጥቁር የለበሱት ያ ነው የጥቅም ጉዳይ ነው 😒
Tolk nehe seta set
ተስፍሽ እጅግ በጣም እየጠፋሃብን ነው ሁሌ ትናፍቀናለክ ቶሎ ቶሎ ሚዲያ ላይ ናልን
በጨለመብን ጊዜ ድምፅ ስለሆንከን በጣም ነው ምናመሰግነው🙏🙏🙏ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏💯👌
አሜን🙏🙏🙏
Amen 🙏
Amen Amen 🙏🙏🙏
ለእውነት የቆምክ ሰው ነህና እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ!
ተስፍሽ!
ሕይወት ኹሉ ከነ ቤተሰብህ ይባርክ!
አሜን
አጋንንትን ካመሰገንክ ሽንቱን ጠጥተሀል😂😂😂
የእውነትና የህሌና ሰው የእውነት አምላክ ይባርክህ!
እውነት ልትኮራ ይገባል ጀግና ባለ ንፁህ ህልና ሰው ነህ
በጣም ።👍
Anet mane nehi tele teba ashakebhi yemtetch ahizabe
@@madarauchiha-fk1oc ዛሬም ስድብ አይከብድም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@medhin8187kkk yehe dedeb weyeney 666. new.
he lives in Canada. don’t worry he pay big price
የኢ/ያ አርቲስት ተቢየዎች ስራቸዉ ስለሚያቁ ለዘላለም አንገታቸዉ ደፍተዋል !!!!!
ሓቀኛ ሰብ ዝሓወይ❤
ታርክ ተደልዞ ሚልዮኖች እንድያልቁ ምክንያት ሁነዋል ። ተስፍሽ ለቀጣይ ትውልድ ትልቅ የምስክር የታርክ ሰነድ እያስቀመጥክ ስለሆነ ብያንስ የነጌ መተላለቅ እንዳይኖር ትልቅ አሻራ እያስቀመጥክ ነው ብየ አስባለሁ። ተስፍሽ ንፁህ ህልናህን ይዘህ ዘለአለም ኑርልን❤።
አሜን🙏🙏🙏
አይ እውቀት የተስፍሽ ሽንት አበራልሽ😂😂😂 አንቺ መንጋ
ውይ አቡነ ማትያስ ሲያሳዝኑ አንጀቴን በሉኝ የኔ ምስኪን አባት
የእወነት ሰው ነክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስህ ወንድሜ❤
ሽንት የጠጣ መናፍቅ ልፍለፋ አንቺ ግሪሳ😅😅😅
አንተ ምን አገባህ የራስህን ሀጥያት ግንባርህ ላይ ቢለጥፉ ብዙ ብዙ ነው አንተ ትግራይ ድለሆንክ የነሱን ታዉራለህ በዛላይ የ ኢትዬጽያን ኦርቶዶክስ ቀኖናውን አታውቅም እየቆነጠልክ እያወጣህ የምታወራው ምን ኡገባህ ቤተክርስቲያናችን ፍለፊት ነው የምታወራው ወቶ።ዝም ብሎ መቀባዥር ኡያስፈልግም። የትግራይ ቤተክርስትያን እኮ እንገንጠል ነው ያሉት እንዳንተ shut your mouth
30 አመት ወያኔ የኢትዬጽያ ን ኦርቶዶክስ ጠልፉዋት ነበር እኮ ብዙ ቄሶች ተገለው ነበር ቤተክርስቲያንዋ በህዋት ተከባ ነበር ኦርቶዶክስን እናጠፋታለን ሲሉ ነበር እኮ እረ ስንቱ ስለዚህ ከመጀመሪያውም የኢሀድግ ችግር ነው ታሪኩን መጀመሪያ ሳታረጋግጥ አታውራ።አሁንም የምልህ አያገባህም የራስህን ሀይማኖት እዛው አጥራ።እኛ የራሳችንን ሀይማኖት ችግር እናስተካክልም ሌላው እራስህን እኔ እውነት ተናጋሪ ነኝ ብለህ ለህዝብ የምታቀርበው ነገር ሰውን ለማሳመን አትሞክር Don't mess anything up
ተባረክ ዘርማንዘርህ ይባረክ❤
ትክክል ፈጣሪ የትግራይ ህዝብ ይጠብቅ አሜን(3)🙏☝
Amen ❤
ሁሌም ከእውነት ጋር እምትወግን ምርጥ ሰው አምላክ ይጠብቅህ❤❤
ኣንተ ሚገልፅ ቃል የለኝም ወንደሜ ጅግና ብየህ ኣለዉ።
ቲሽ የሴጣን አጨብጫቢዎች የሸርሙጣ ልጆች
እምስሽን ይብዳው ዝፍጥ
@@umafepop3439ሽንት የጠጣ መናፍቅ ልፍለፋ አንቺ ግሪሳ😅😅😅
ተስፍሽ ባለ ሙሉ ልብ ነህ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤
በሰፈሩት ቁና ይሰፈርላቸዋል , ከፈጣሪ እይታ አያመልጡም ጊዜ ጠብቆ ፍርዱን ይሰጣቸዋል ትዕግስቱን ይስጠን ,,, ተስፍሽ በርታ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ማለት አንተ ነህ እንዳንተ ያሉ ያብዛልን
😅😅😅ሽንት ጠጣህ ግሪሳ መናፍቅ
ተሰፉሸ ለትግራይ ህዝብ ባለ ዉለታችን ነህ እናመሰግናሃለን ኣለህ በልባችን🙏🥺❤️
ተስፍሽ እግዛብሄርም ሲያኮራህ ትኖራለህ። "አሜን" ተስፍሽ ወንድሜ ከነመላው ቤተሰብህ እግዛብሄር ከክፉ ነገር ከመከራ ሲጠብቅህ ያኑርህ። ክፉ አይንካህ "አሜን አሜን"
kk yehe dedeb weyeney eko new
yehe koshash leba 666 weyeney eko new
አሜን
ተስፍሽ ለምትይው አሳማ የአህያ ስጋ ጋብዥው ይወዳል አንች አሽቃባጭ
አንተ ጀግና ቅን ሰው ዕድሜ ይስጥህ
ተስፍሽ የእግዚአብሔር ልጅ። የኡነት ሰው። God bless you ❤❤❤
ተሰፉሽ ለህልናህ እና ለተጨቆኑ ህዝብ ድምፅ የሆንክ መልካም ሰዉ ነህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ💛🙏
ቂጡን ብዳው
ታድለህ ቀናሁቡህ ለህሊና ያደርክ ሰዉ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልህ🙏❤
ተስፍሸይ እንካን ቡሰላም መጣህ ባለ ኑፅህ ህልና ወንድማችን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
አውሬው 666 ይስጠው አለቃው ዲያቢሎስ
Thank you Tesfish for being your voice. May God bless you for standing for justice and humanity ❤
እዋይ ክማኻስ የለን ጭዋ ሰብ ኢኻ❤
ኣድናቂህ ና ኣንደኛ ወዳጅህ ነኘ 💙😘
ለእውነት ስለቆምክ እግዚሄር ይባርክህ 🙏
ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ከእውነት ጋር ለዘላለም ኑርልን
ባመንክበት አላማ ሁሌም የፀናህ ከመጣው ከሄደው ጋር ማታሽቃብጥ የእውነት ሰው ታድለህ ተስፍሽ
ተስፍሽ የትግራይ ህዝብ ጆኖሳይድ በተፈጸመበት ጊዜ ከትግራይ ህዝብ ጐን ተሰልፈህ ላደረገው ወንድማዊ ትብብር ሁሉ ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ወንድማችን!!!
ራሳቸው ያመጡት ጆኖሳይድ ነው። ጥጋባቸው ነው። ውግያ ባይጀምሩ ጥሩ ነበር፡፡ ኣሁኖም እንደዛ ባይጀምሩ ትሩ ነው።
እናንተ ቂቤ ነው የቀባችሁት 27አመት ለጨፈጨፋችሁትአማራ እግዚአብሔር ራሳችሁ በጀመሩት ጦርነት ልክ ጉባችሁ!!! በቃ ሂዱልን
@@መልካምቀን-ዸ3ኰ 27 አመት ጨለማ ነብር ብላቹህ አሁን አግዛብሄር ሰምትውቹህ ለናንተ የሚመጥን መሪ አግኝታቹህ ሰላም ልማት ሰላገኞቹህ አንዃን ድሰ አላቹህ ሌላ ጦጰያ ባአድ አገር ጋብዛ የፅዬንና የኣልነጂሺ አገር ሰትውሩ ያኔ ትግራይ ራሰዋ የቻለች አገር ሆናለች አሺ የጉሬቤት ሰው
@@abebechimbae7252የጎረቤት ሶው😂😊
😂
ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እማምላክ ትጠብክህ ለሀቅ ስለ ቆምክ 👏👏👏
ተስፍሽ ባለ ሙሉእ ህሊና የእውነት መንገድ እንድትጓዝ ኣምላክ የመረጠህ ይህ ቀናነትና ኣስተዋይነትህ ፈጣሪ የሰጠህ ነውና ዘላለማዊ መለያህ እንዲሆን እማልዳሎህ ሃሌሉያ ኣምላከ ፅዮን ይሰባህ።
መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ሲኖዶሴ ትግራይ ሃገሬ ኣምላክ ፅዮን ይባርክልኝ።
አይ ተስፍሽ እግዚሄር ዕድሜና ጤና ይሰጥሕ ተባረክ 🙏🙏🙏😢😢😢
ተስፍሽ ልዩ ሰው እኮ ነህ ሁሉም የሚገባህ ባለ ንፁህ ህሊና እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ እንወዳሃለን.
አይ እውቀት የተስፍሽ ሽንት አበራልሽ😂😂😂 አንቺ መንጋ
ተስፍሽ እግዝአብሔር ያክብርልን ኣባታችን ብጹኡ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በፈሪሳዉያን ተኸበቡ እግዝአብሔር ይጠብቃቸዉ🙏🙏🙏
እኔም ለኣባታችን እሰጋለሁ😢
አርቲስቶቺ ትግራይ ላይ የሰሩት ስራ አሳፍራቸው ዝም ማለታቸው ራሱ አሪፍ ነው በመንጋ ከመነዳት መቆጠባቸው አንድ እርምጃ ነው
ተስፍሽ እውነት እልሃለው በጣም መልካም ሰው ነክ ❤️ ፈጣሪ በልጆጅክ ይካስህ።
የንፁህ ህሊና ባለቤት ተስፍሽ እንዳንተ አይነት ሀቀኛ ሰዎችን አላህ ያብዛልን
ለምኑ ነው ኑፅህነቱው አታውቂውም ወይስ ወያኔ ነሽ አላህ በማይሆን ቦታ አትጥሪ ይሄ ለምጣም ኢትዮጵያ ዊ አይደለሁ ብሎ ስለ ኢትዮጵያ ማውራት የጀመረው
ለእውነት የቆምክ ሰው ዕድሜና ጤና አላህ ይሰጥህ ተሰፍሽ❤❤
ተስፍሽ ብዓል ሕልና ዕድመ ይሃብካ🙏❤️
ተስፍሽ ናይ ፍቅሪ ሰብ 🙏ኣምላኽ ዘመን ሂወትካ ይባረኽ 🙏
The truth will set you free ❤❤❤ u have been missed bro
Wow 1000%. I agree with you. You are nothing but a great Man, honest, loving and caring human being like you I never seen in my life. God bless you brother.😘🙏😘
ተስፍሽ አቦ እድሜ ከጤና ጋር ጌታ ይስጥህ ሌላ ምንም ቃል የለኝም
ሽንት የጠጣ መናፍቅ ልፍለፋ አንቺ ግሪሳ😅😅😅
Tesfish, you are the voice for the voiceless. You speak the truth for the helpless. May god bless you and your family! 🙏
አይ እውቀት የተስፍሽ ሽንት አበራልሽ😂😂😂 አንቺ መንጋ
Thank you my friend. As always you are a man of integrity. We will never forget your stand for Tigray people. That is recorded in history. Kudos to to you my friend.
እግዚአብሔር ይፍረዶም😢😢😢
ተሰፍሽ ወንድማችን ለህሌናክ የምትመሠክር ሠው ነክ ክበርልኝ🙏🙏🙏
Bi derg gize adissababa nizihi alineberum bi weyian gize biher biherseb bimil simi ki gonder na gojam chaka giri bilowu yigebut menga nachwu
አባቴ ከነዚህ አውሬዎች እግዛብሔር ይጠብቆት
Thank you 🙏🙏🙏 dear May Almighty Egziabher bless your life path ❤
Thank you tesfish ❤️❤️❤️
የእግዚአብሔር ሰላም በኢትዮጵያ ላይ ይሁን እግዚአብሔር ሁሌም ቀን እና ግዜ አለው እግዚአብሔር ቤቱን ሁሌም ያስተካክላል
ምልሻ ጳጳሱ የተለየ ነዉ የአገራችን ትልቁ ሰይጣን ድያብሎስ
እግዚአብሔር መላው ቤተሰብህን አንተንም ይጠብቃቹህ ስለ እውነት ቆመኀል እናከብርኀለን እንወድሀለን ፈጣሪ ያክብርልን🙏
አይ እውቀት የተስፍሽ ሽንት አበራልሽ😂😂😂 አንቺ መንጋ
ትንሹ ኣምላክችን የሚባል ህሊናችን ባነተ ፈንታ አየሁት፡ የ ኦርቶፖለቲክ ሓሰተኛ ፓትርያቲኮች አጋለጠካቸው !!! እግዚኣብሔር ይባርክህ u r something else bro, 🙏🙏🙏
እኛም ንኮራብሃለን ውድ ባለ ሂሊና ወንድማችን❤
ሁሌ እውነትን ስታወራ ነዉ ምሰማህ ወንድማችን። ቀጥልበት!
ይሄ አቡነ ጴጥሮስ የሚባልና ታማኝ በየነ ይመሳሰሉብኛል።ሁለቱም ቀዥቃዦች ልታይ ልታይ ይወዳሉ
😂😂😂 ቀዥቃዦች
ክክክክክክክ ከታማኝ ይብሳሉ ክክክክክ
Kkkkk😂 true
እውነቱን ስለሚነግሮችሁ ነው እንግዲህ እየመረራችሁም ቢሆን ዋጥጥጥ...... አድርጎታ
@@bethelehem4989 የትግራይ አናት አንቧና የንፁህ ሕዝብ ደም ቤታቹሀ ይግባና ይህ ሰው በፅዬን ማርያም የተጨፍጨፍ ምዕመናን የሉም ብለው ሰለውሹ ነው አውነት የምትይው ካህዲዎች ኡፍ ተመሰገን ከናንተ የለዬን አግዛብሄር ድግም የውላዲት ማርያም ፕሮቨይል ማረግሸ አውነተኞ ለመመሰል ነው ?
እግዚአብሔር እዉነትን እንድትናገር የረዳህ ስሙ ይባረክ ፡በአሁኑ ስአት ስንቱ አይነ ልቦናዉ ተደፍኖበት በነዚ ተኩላዎች አገልጋይ ሆኖል እግዚአብሔር ግን ከትግራይ አባቶች ጋር ነዉ ስሙ ይባረክ ።
ያማል 😢😢😢😢😢 የነዚህ አባቶች ግፍ ፍርድ እማይዛባ አምላክ ይፍረድ 😭😭😭😭😭😭 አለምን የመነኑ ባህታውያን እንዲህ ያለ ግፍ 😭😭😭😭😭😭
እኔም በአንተ ሃሣብ እስማማለሁ ቤ/ክርስቲያን እነዚህን ክፉ አባቶች ታግድልን።
Thank you TST for speaking the truth
U r brave to being a promoter of the truth & truth only,….proud to see like you in this evil era generations…..❤
Thanks, Tesfish.....You are the voice of the voiceless 🎉❤
ተስፍሽ እውነትህን ነው!! ትክክለኛና ሚዛናዊ ትንተና ነው!! ድንቅ ንጽጽር!!!
አንተ አወናባጅ ነህ የኦርቶዶክስ አማኝ ተከታይ ባትሆንም እንኳን ለኢትዮጵያ ስትል አታርፍም ከካናዳ ሁነህ ገንዘብ ለማካበትና ኢትዮጵያን ለማፍረስ መደበኛ ሥራህ አርገኸዋል ወላጆችህ እንዴት " ተስፋዬ" እንዳሉህ አላውቅም አንተ ለሰይጣን እንጅ ለማንም ተስፋ አይደለህም ደግሞ የኢየሱስን ስም ትጠራለህ ያቃጥልህ ‼️
Thank you for standing on the side of the truth.
ቡጊንጁ እየተነፈሠ ነው ብዙ አትጨነቁ ወደጆቻችን ከሞላጎደል ከጎናችን ሰለነበራቹ እናመሰግናለን
Tesfish, I have so much respect for standing with and for truth always. History will always remember your bravery. Keep it up brother
ተስፍሽ ወንድሜ ጌታ የባረከህ እወነተኛ ሰዉ እባክህ አትጥፋብን በተለይ እኔ ያንተን ሚድያ በጣም ነዉ የምወደው ለመላዉ ቢተሰቦች እድሜና ጤና ይስጣችው
አንተ እኮ የተለየህ ነህ ተስፍሽ አይናቸው የተሸፈነባቸውን አይምሮ ትከፍታለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
😭😭ጴጥርስ የሚባል ኣባት ልቤ ሰበረው ግብዝ😢
እግርህም.ይሠበር.ቁልቋላም
ኣባትኣይደሉም ጠቓይ መተታም👹 ናቸዉ !!!
@@lilifemale asukam tebay
Seytan anchi tesebabresh gedel gibi!
@@lilifemale አንቺ መተጣም ዝም አትይም ምድረ መተታም
እህህህ ያማል የትግራይ ነገር እግዚአብሔር ይፍረድ ።
ተስፍሽ እግዚአብሔር ስለ ዕውነት ያቆመህ ምርጥ ሰው አንተንና ማርያማዊትን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ስለ ዕውነት ስለቆማችሁ ።
Edmonds?
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!! ከብዙ ግብዞች መሀል የተገኘህ እውነተኛ ሰው!!!
The voice of truth 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
😅😅😅አይ እውቀት የተስፍሽ ሽንት አበራልሽ😂😂😂 አንቺ መንጋ
@@ግጥምንበምስል your bulb💡 is not working at all 🤣
አይ ጊዜ በጣም ነው ሚገርመው እንደው የቅርብ ጊዜ የጦርነት ታሪክ ነው ግፋ በለው ሲሉ የነበሩ እምነትና ፖለቲካ መለየት አለበት
Tesfish, we respect you!
አሰርቱ ቃላት ምን ይላል አትዋሽ፣ በሀሰት አትመስክር ይላላ
አነተ ግን የውነት መንገድ መከተልህ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤
This man always speaks the truth👏👏
ተሰፍሸዬ ሁልጊዜም እውነቱን ትናገራለህ እድሜ ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏 ከነመላው ቤተሰብህ መድኋኒአለም ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏!
You are my Hero 🙏💐🌺❤️
ህዝቡ ምን ያርግ ጳጳሶች ናቸው የሚመሮአቸው ።
Tesfish tks a lot , ur voice of the voiceless. Ur in our Heart.
እውነት መናገር፣ በነፃነት ፣ትኖራለህ፣ ትግራይ የወጋውን ፣አይረሳም ፣የወጋው፣ቤረሳ፣ ።
You are always siding with the truth. Thank you 🙏
ግን የምታወራውን አድርግህዋል ወይስ አባቶችንና ምእመኑን ለማሳጣትነው የምታወራው እውንት አተጥቁር ለብስ ብቻህ ለምአላዝንክም????
I STAND WITH TIGRAY SINODOS ⛪
ተስፍሽ ቀጥልበት ለነጴጥሮስ መድሃኒታቸው ነው በላቸው
ንፁህ ህልና ውንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤
Your you really honest unique Ethiopian guy 🥰🥰🥰🙏💯💯💯
Welcome back, man of principle.
Thank you, TST...
ምክንያቱ ግልፅ ነው ትግራውያን እኛ ተጋሩ ነን እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብለዋል አራት ነጥብ🫷🏾🫷🏾🫷🏾
ተስፍሽ
Thank you so much
We have big respect for you ❤🙏
እውነት ብለሃል። ተስፍሽ። እርዚአብሔ ልቦና ይስጣቸው
እውነትን ማጋለጥ ታላቅነት ነው
በትክክል ተስፍሽ ዋው በእውነት በመረጃ ስለምታቀርብ I appreciate you and I have great respect for you good job
Thank you tesfish!!!🙏🙏🙏
ፋኖ ጴጥሮስ!
ተስፍሽይ እንካዕ በስላም መጣሁ ዝሓወይ እወነተኛ ስው