ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት ⛪ t.me/abel_0512
Pls address or account
@@tihutsinke-n4i ግሩፑ ላይ አለ
@@Tsegayekiflu አጭባሪ ሌቦች በቤተ ክርስቲያን ስም አትነግዱ
እንቁ መምህር ተስፋዬ አበራ እድሜህ ይርዘም🙏🙏🙏
ደራሲ ተስፋየ የውሸት ታሪክ ፈላስፋ አሁን ደግሞ ወርቅ አፈራሁ ጥሩ ሰው ነበረ የኔታ እያለ አሁን የገባኝ ቢዝነስ ነው ብራዘር ፀግሽ ቀጥልበት
የዲያብሎስ በርያ የሆነ ሰው ከዝህ በላይ አይስብም
@@delilaalem3914 እኔ በስጋየም በነፍሴም ሙሉ ነኝ የሞላልኝም ስለ እኔ የሞተው ቸሩ መድሀኒአለም ነው ተስፋየ እና ሌሎች ቅራቅምቦዎችን አላቃቸውም
@@tsehaaydagne2211 እኔ የክርስቶስ ባሪያ ነኝ አንች ፈሪሳዊ ሰው የክርስቶስ ማደሪያ ቤተ መቅደስ ነው ለራስሽ ጨልሞብሽ ስለ ሰው ታወሪያለሽ የግለሰብ ተከታይ ልቡና ይስጥሽ
በትክክል !የ ወርቅአፈራሁማ ያስቀኛል!!!አብዝተው የሚያስተምሩለት ሰይጣን ተጸናውቷቸው ስለሱ ሳያወሩ ማደር አይችሉም!ቢዝነሱ እንዳለ ማለት ነው!
እንቁ መምህር ተሰፍየ አበራ❤አባታችን አባ የሀንስ ኑሩልን❤
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይመሥገን ከሁላችን ጋር ይሁን፣'የማጉለጥ የተሠወረ የለም...'
አስተውል ወንድሜ።አንተ ማን ነህ
አተ ማነህ አባቶቻችንን ነቀፌታ የምታበዛባቸው መጀመርያ እራስህን መርምር
የቤተክርስቲያን እውነት ለመመስከር ልጅነት ብቻ በቂ ነው:: ማንንም መሆን አይጠበቅበትም😂😂😂
እደናተ አይነቶቹ ናችሁ ለቤተክርስቲያን መዘጋት መውደም ጥፋት ካጠፋ ለምን አይገሰፅ
ሲጀመር እንደዚህ አይነት አባት ኦርቶዶክስ የላትም አባቶቻችን ስለ ሰይጣን ሀይለኝነት ሲመሰክሩ ምእመኑን ሲያስፈራሩ ሳይሆን እድሜ ዘመናቸውን ስለክርስቶስ ሲመሰክሩ ነው የምናቃቸው እራሳቸውን ሲያነግሱ ሳይሆን እራሳቸውን ዝቅ ዝቅ ሲያረጉ ነው የምናቃቸው ገንዘብ ሲሰበስቡ ሳይሆን ደሀ ሲረዱ ገንዘብን ሲጠየፉ ነው የምናውቃቸው ስለዚህ እንደዚህ አይነት አባት የለንም።
አባቶቼ😢😢😢እኔ ይኪፋኝ
አሜን እግዝአቤሔር ይመሴገንእንኳን አብሮን አዴሬሴን
እቁ መምህሬ መምህር ተስፋዬ አበራ✅❤
የጠንቋይየቡናቤትወሬስለምትወጂእንጂሌላምንምየለሽም
@mihretmengestu2798 ክክክ ዲያቢሎስ ገና ቅጥል ትላለህ✅👈
እባካችሁ ቤ/ክ እንመልከት እንጂ የሌላን እምነት ፕሮግራም ለማሳየት አትሞክሩ እ/ር ሰዎችን የሚያድንበት መንገድ ይለያያል እኛ ላይ ሲቀለድ ደስ እንደማይለን የሌሎችን ማንቋሽሽ ተገቢ አይደለም ምእመናንን ገደል ግቡ ብለህ ስትናገር ሰምቼሀለሁ አንድ ሰው የፈለገውን ሀሳብ ሊያቀርብ ይችላል የኔ ብቻ ትክክል ነው አትበል ስድብ ተዉ ትክክል ካልሆነ መናገርና ማስተማር ተገቢ ነው የራሳችንን እናጥራ መጀመሪያ እኛ እንስማማ ዘረፋ በሁሉም ቤተ አለ የእኛ ግን ከፋ ፕሮግራሞችን የምታስተላልፉ የቤ/ክ እውቀት ከሌላችሁ እናንተም ለሼርና ለላይክ ነው ማለት ነው
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ኧኧረተመለሱ አጥማቂየሚባሉሌቦችን እየተከተላቹ ከእውነት ወታቹ የጠንቋይቤት ወሬእየሰማቹ ማበድ እስከመቼ ንቁ የገጠመኝተከታዮች የቡናቤትወሬአትስሙ ቃሉን አድምጡ ተዋሕዶ ምርጥምርጥምህራንአሏት
አባቶች መሳደብ ይገርማ ይቅር ይበልህ ወንድሚ😢
እግዚአብሔርን አባቶቻችን ቢያቃቸው እንደዚህ ደፍሮ አይናገርም ነበር ግን አያውቃነውም ደሞ እኛ ማን ነን የሰውን ስራ በአደባባይ የምናናፍስ በስራችን የሚጠይቀን እግዚአብሔር ብቻ ነው
ቆይ ጥፋትን ጥፋት ማለት ብስለት እጅ ድፍረት አይደለም እስቲ ንገሩኝ የሚሰበሰበው ብር እኮንስ 400 ይቅርና ብዙሽሽሽሽ ማነፅ አይቻልም እዴ እ ለየትኛው የተፈናቀለ ክርስቲያን ወገኖቻችን ነው የደረሱት እ
አባ ይዋንስ ስብከት የሆነ ግዜ ሰምቼ ነበር በእውነት በጣም ከባድ ነው ትምኪት የበዛበት 🤗በዛላይ የአባ ይዋንስ አምላክ ማረኝ ብላችሁ ፅልዩ ሲሉ ሁሉ ሰምቻለሁ ሎቱ ስብሐት
አዎ ከቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ በላይ ተጋድያለሁኝ ብሏል እኮ
@Tsegayekiflu 😂ቀልዱ እኮ አይጠገብም
@@samarr1112 ወሬኛ ውሸታም የሸይጣን የግብር ልጅ አባ ዮሐንስ ለኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ውጭ ለተራቡ ለተቸገሩ ለየቲሞች የሚረዱ ናቸው
አረ ስለመድሀኒያለም ነገር አታጣም ስለምን አንድ የቃላት ስህተት ይዘህ ትተቻለህ ፈጣሪ እውነቱን ይግለጥ ለሁሉም
ወይ ጥግባ ይሄ የመምህር ግርማ ልጅ ማነው ግን ስልጣን የሰጠው መፈስ ቅዱስ በእውነት በዚህ አለማዊ ሰው ላይ ያድራል 🤔ተስፋዬ ደግሞ ውሸትህን ቀነስ አድርገው ምሕመናኑን እኮ መጫወቻ ነው ያደረገው
አረ ጉዶች ናቸው እግዚአብሔር ዝምታው ለበጎ ነው ታያላችሁ ቆይ👌🤔😊
@Rakb553 እግዚአብሔር ይማረን በእውነት
ቢኒ ፈጣሪ ይስጥልን አንተባተብክልን ወጥረህ ያዝልን እነዚ ነጋዴዎችን
@@mesiyemekditube7240 ቤተክርስቲያን በጣም ታሳዝናለች 😔
ምን ማለት ነው ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ደብተራ የለም ማለት ነው ?
😭😭😭 ያማል አባታች በረከቶት ይደርብን በጣም ነው ያስለቀሱኝ 😢 ሌላው ደግሞ እባዬን አደረቁት ለገዘብ ሰዉን ሲያታልል ይታያል ኧረ ምን ጉዶች ናቸው ልቦና ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜዋ ሰላምህ ይብዛልኝ በእውነት እኔ ሀጤያተኛ ነኝ ግን ሁሌም ሰለሰው ልጆች ብሎ ያነን ያክል የክርስቶስን መከራ ሰቅይት መንከላታት ሳሰብ ሁሌም አለቅሳለሁ አነባለሁ ደግሞ ይብስ የሚያሰለቅሰኝ ነገር እንደዚያ ብሎ እየቃተተ ደሙን እያፈሰሰ የመሰርታትን ቤተክርስቲያን በተለያየ ነገር ስተነቀፍ ሳይ ይበልጡን አለቅሳለሁ ሁሉን ያዉቃሉ በሚባሉት ቀኗና ሰርዓት ሲጣስ ሰይ በጣም ያመኛል በእውነት ግን ለምን የአምላክን ወለታ እርሳን እንደዚያ እርጥብ መስቀል ተሸክሞ እየወደቀ እየተነሳ እኮነው ሁሉን የፈጸመልን ግን ያነን ሁሉ እርሳንና ለክብራችን መሮጥ አይይይ 😭😭😭😭
እማ እስኪ እመ አምላክ እንባሺን የእራሔል እንባ ታርግልሽ። እግዚአብሔር ይርዳን እድ ቸርነቱ እኛስ በድፍረት በደልነው።
ቅዱስ ሲኖዶሱ ከአ.አ አጀንዳ ውጭ ስለሚጠፋው ምእመንና አብያተ ቤተክርስቲያን አላሳሰበውም ስለዚህ ቁጣው በኛ ላይ ቢበዛ ምን ይገርማል እስካልተመለስን ድረስ
@@asterminwyelet9199 እውነት ነው
ቅባ ሜሮን አይሸጥም፣ ተሸጦም አያውቅም፣ በስም አጠራር ችግር ቅባቅዱስ ለማለት በምእመኑ ስላልተለመደ ነው ብሎ መልስ ከሰጠ ፣አጣማቹ ለመተርጎም ለምን ትቸኩላላቹ፣ ልቦና ይስጣቹ።
አለ ብለው የተናገሩት ሻጮቹ እንጂ ገዢዎቹ አይደሉም እኮ
ቅባ ቅዱስስ ይሸጣል???
ለራስሽ ልብይስጥሽ የምናምቴተከታይ
ጉድ መስማት ነው። አረ ይሄ አገልግሎት አይደለም። ምን አለበት ቢቀር። ሁለቱም እየተጫወቱ ነው።
ክህነት የሌለው ጽና ሲአወዛውዝ ሰላም ለኪ ብሎ ያልተማረ ማኅሌት ቆምኩ ብሎ ሲቀልድ ጮሌዎች እንደዚህ ያለውን እየቀነጫጨቡ ገንዘብ በመሰብሰብ ሲተዳደሩ ማየት የኢትዮጵያ መጥፋት የቱን ያህል አሳዛኝ መሆኑን ያስረዳል።
Ene echelalehu! Lezihech betekerestian beyeweru 200 birr esetalehu! Wendeme accountun lakelegne!
በቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀዪና ደረሰኙን እዛው ላይ ላኪላቸው t.me/abel_0512
የነዚን የአጥማቂዎች ጉዳይ እንዳታቆም።በቅርቡ ነው ያወኩህ አሁን ግን ተከታታይህ ሆኛለሁ❤። አካውንታቸውንም ማዘጋት ካለብን በዘመቻ አስጀምረን ።(አስፈላጊ ነው ብለህ ካሰብክ)ደሞም አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ የሚባለውን የፌስቡክ ቻናልም ዳሰሳ አድርገህ አቅርብልን ልጁ የነ ተስፋዬና ግርማ ቀንደኛ ጠበቃ ነው ። ትንሽ ቆይቶ አጥማቂ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን 😂
አቤኔዘር ምን ሳይማር
@@Tsegayekiflu እባክህ ንገረኝ አባ ዮሃንስ ሃሠተኛ መሲህ ናቸው እኔም ወንቅሸት ፀበል ሄጄ ነበር ቆይ ማንን እንመን ግራ ገባኝ
@SalinaSalit-yb1ub እልም ያሉ አጭበርባሪ ናቸው አንድ ቀን ቤተመቅደስ ሳይጎቡ ይኸው እስከ አሁን ድረስ ኖሯል። አንቺ እዛ ስትሔጂ ሲቀድሱ አይተሻል?
@@Tsegayekiflu እንዴ ስንት ገዳማት አሠርተዋል እኔ የማውቀው አራት ቤተ ክርስቲያን አሠርተዋል የሚቀድሱት መነኮሳያን ናቸው እሳቸውማ ባጃቢ ነው የሚንቀሳቀሡት
@@SalinaSalit-yb1ub ይቀድሳሉ?
ኧረ ጆኒ ራጋ ያላግጣል አይገልጸውም ጸግሽ ከንተ ግን በርታ ክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን ያብዛለት🙏እውነተኛ ሰው ነው
ወንድማችን በደንብ የተማረ ጳጳስ ነው ያቀረብከው
አልቅሰው ፀለዮ ብሎ ትችት ከመተየት ያልተገባ ወጌል ምንሰበኩ ያልተገባ ጥምቀት ምንአጠመቁ የሚለው ቢነሳ ውሀ ያነሳነ በር ።መነቃቀፍ ወይስ መቦጫጨቅ
ወድሜ የሚሰበሰበው መባ እና በአድም በሌላ መንገድ ገዘብ ይሰበሰባል እደፈጣሪትዛዝ ብንመራ ኑሮ አድም የተፈናቀሉ እህት ወድሞቻችን ባልተራብ ባልተጠሙ ቆይ መች ነው እደክርስቲያን የምንኖረው የምንገዛው አቤቱ ልቦና ስጠን አሜን
ወየው በጣም ያስለቅሳል እውነት አረ ንቁ ምእመናን አረ አስተውሉ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን አዳምጡ እባካችሁ ምድረ አጥማቂ አትከተሉ 😢 በርታ ወንድሜ👌👌👌❤
ምንድን ነዉ ምድረ አጥማቂ መከተል ማለት? ስለ መናፍስት ሴራ የሚያስተምሩ አባቶችን ትምህርት መቀበልና መቃወም ነዉ አሰላለፋችን። የምንከተለዉ አንድ ክርስቶስን ነዉ
የኔ እንቁ የተዋሕዶ ልጅ እንደዝህ የነቃ ክርስትያን ማየት በጣም ትልቅ ደስታ ነዉ ❤🎉በርች አንችም ቤተክርስትያን አትፈርስም እስከአለም ፍፃመ ድረስ ትቀጥላለች💪👈🙋❤❤❤
@@Rakb553 ደንቆሮ እናንተ ብሎ መካሪ የዳቢሎስ የግብር ልጆች
ተስፋዬ ይልቅ ተመለስ አልመሸም ይሔንን ትልቅ ስሕተት ይቅርታ መጠየቅህ ስንቱን በግ ወደ ቤቱ ታመጣለህ አዳኑኝ ያልካቸውን ግርማን ወደ ቤታቸው ይመለሱና እንዳንተው ይቅርታ ይጠይቁ
በቅዱስ ጊዮርጊስ ጉዳይ እቃወምሀለው ምክንያቱም ሌላው ፀበል ቦታ ያለ ችግር ወረርሽኝ ወይም ወባ የመሳሰሉት ሞትም ቢሆን ብዙ ገዳሞች ሰው ይሞታል እናቃለን የሚቀበረውም እዛው ነው በርሜል ከሆነ ብቻ ነው በጣም በጣም ትቃወማለህ ግን ሲኖዲዮስ እንኳን ያልከለከለውን መቼም የምንመራው በሲኖዲዮስ ነው
ያሳዝናል የገነገነውን ልምድ መምህር እንዲደግመው መጠበቅ ወይም ስህተትን በግልጽ በአደባባይ አምኖ ማስተካከያ ማድረግ እጅግ የጭዋ አድራጎት ነው ። በዚህ እረግድ መምህር ተስፋየ ማስተካከያ አድርጎ ይቅርታ መጠየቂን አንተም እንድትማረው እመክርሃለሁ ። የትኛውን ስህተት አግኝተህ ነው ? ወንድሜ እንዲህ አይነቱ አካሒድ ለቤተክርስቲያንም ለእንተም አይጠቅምም ። ለጠላቶቿ ግን እንዲህ ተለያይተን ስነነታረክ ማየት ለእነሱ ሲሳይ ነው ። እውነት ነው እርኩሳን መናፍስት አሰራር አለ እሱን ገልጠው አስተምረውናል ። በዚህም ብብዙዎቻችን ተምረናል ከችግሮቻችን ለመውጣት በምናደርግው የአምልኮ ፀሎትና ስግደት ምፅዋትና ከንስሃ በሆላም ውጤቶች ማየት ጀምረናል ። ታዲያ ወደሆላ እንድንመለስ ነው የሚፈለገው ። እባካቹህ እይጠቅምም።
ሲያዮት ራሱ nervous ሆንዋል። ለራሱ ይወቅ ገ/ስላሴ መጀመሪያ።
አቶ ተስፋዬ ልማድ ከሀጢያት ይከፋል!!!ከዛ ደሞ ቪዲዮ የምትቆርጡ የምቀጥሉ ከሆነ ቢዝነስ ነው!መንፈሳዊ ትምህርት እኮ ከልብየሚመነጭ!ከአእምሮ የሚፈልቅ መንፈስ ቅዱስ በህሊናችን የሚያፈልቀው በእዝነ ልቡናችን የሚያፈሰው ስለሆነ ኤዲቲንግ አያስፈልገውም!!!ልቦናህ የጎደለ እምነትህ የተፈተነ ምዕመን ግን አስተውል!
አረ ወይኔ ያሳዠናል የት ነዉ?አምላክሆይ ?
አዎተመሳሳይነውየሚያስተምሩት እጃቸው እረጅምነው በጉቦነው ቤተክርስቲያን ውስጥቁጭብለው ይቀልዳሉ
ጸጋዬወርቃፈራው የሚባል ቢዝነስ ጀምሯል የነተስፋዬንወሬነው የሚያወራው አንድበለው
ወሬ አስጠቋይና ጠቋይ የመተቱባቸውን ይናገራል ውሸትነው ፀበላይ ስንቱነው የወደቀው ስንቱነው የተከራተተው ።ምን እዲለው ፈለክ ፐ
@AndsewSle ውደቅያጠማመቅእውቀት ቢኖርክ ብትማር ለማወቅ ብትጥር ኖሮ በምንእያስጮሁ እደሚወድቅ ሰው ይገባክ ነበር አትሸወዱየነሱንፎቅና ሊሞዚንአታከማቹ ልብያለውቃሉንእያደመጠንስሀገብቶመጸለይ ማስቀደስ የገጠመኝናየጠቋይወሬከማዳመጥ
ፀጋየ እባክህ ሊቃውንተ ኦርቶዶክስ ምእመኑን እንዲያስምሩ ምከሩ። ለምሳሌ አንዳንድ መዘምራን የሚጠቀሙትን ግጥም ትሰሙታላችሁ? የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ ይላል መፅሓፍ ቅዱስ ግን ዘማሪዎች ምን እያሉ ነው? ልጅ እንድንወልድና እንዲያድጉልን የሚባርክ ማነው??ከክፉ ነገር ሁሉ የሚጠብቅና የሚያድን ማነው ?? ጌታ መላእክትን ልኮ እኮ ነው የሚያስጠብቀን።አረ ዝቅተኛውን አማኝ ህዝባችንን ግንዛቤ እንፍጠርለት!!
የናርዶስ ሽታ ምን አገናኝቶት ቅባ ሜሮን ተባለ ወይ ጉድ 🤣 😂
Tekekel. Na. 👍👌
መቸው ከአሉ ምትወጡ
በሰመአብ አተምን አይነትነክ
ኢትዮጵያዊ
😢😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤❤
በጣም ትገርማለሀ ጉብዝናህን አሳየህ ማለት ነው ? ኣለምፍራትህን ስትናገር የምትቃወማቸው መምህራን ብዙ ስራ ሰርተው አንጂ አንዳንት ቲክ ቶክ ላይ ተጥደው የለቃቀሙትን በማቅርብ ኣይደለም ስለዚህ ም አመናን የሚጠቅመንን አናውቃለን ብዙ አታውራ አመብርሃን ላንትም ትግለጥልህ ለቦና ይስጥህ
የሚጠቅምሽን ብታውቂ ኖሮ መች ሐሰተኞችን ትከተዪ ነበር
አባቶችን እንደዚህ ማስለቀቅ ጥሩአይደለም 😢😢
መችነው የምንነቃው ግን
ፍቅረእየሱስ በእመቤታችን አሸንፈሃል ውሸታሞችን በማስተማር በቤቱ መስመር ያለፋትን የውሸት አዳኞች በርታ ከጎንህ ነን ይሔንን እውነት ልታወጣ ስለመጣህ እግዚአብሔር ይመስገን
ቀሲስሀይለመለኮት ስትለውአታፍርም በጉቦነው የተሰጠው ቅስናው እስከአባቱወይስየት ተምሮነው ማፈሪያዎች የናንተየጉሩብሌብነት ቅርብነው ትጋለጣላቹ ይሄንዱርዬሞዴሊስት ቀሲስ ይላል
አቤት ቸሩ መድኃኒያለ እውነተኛውን መምህር ላክልን ለጥቅም እራሳቸውን አውርደው ዘጭ ያደረጉትን አንተ በጥበብክ አንሳልን ለኦርቶዶክሳዊ ብለህ😢😢🙏🙏🙏
@@EleniMolla-yw2oi ምድረ ደንቆሮ ውሸት ና አሉ አሉ የምትወዱ ልባችኹ አይናቸኹ የተሸፈነባችኹ
Yerasken hatiat temleket
ቅባ ቅዲሥ ቢሆን ሡቅ መሸጥ ይፈቀዳልሌላው ሥለ ፀበል ሥለ እጣን ማንም ምእመን ፀሎት ቦታ አጣን ማጨሥ ብለህ ነበር እጣን እኮ የካህን ነው ፀሎት ቤታች ሚጣኑል ካህን ነው ፀበል ማንም እያነሣ መከለሥ ደግሞ ወንድ ከሆነ ቢረጭም ብለህ ነበር ይሄን ጠይቅልን ፀጋ ወንድሜብዙ እሠማው ነበር ግን የቤተክ ትምህርት ሥሡማ በጣም ያወዛግባል
አንተ መናፍቅ ከመምህራንና ከበርሜል ጊዮረጊስ ራስ ላይ መቼ ነው የምትወርደው
ቪድዮ ስትከፍት የአንተን ምስል በትንሹ ሚኒማይዝ አድርገው
ለምን?
እውነት ነው ህግና ስርአት ያስፈልጋል።
ጥሩ ጥሩ እብዶች ናችሁ አይናላችሁ አታዮም ጀሮአላችሁ አሰሙም ይቅር ይበላችሁ
የግርማልጅ ቅባሜሮንአለብሎ ሲያስተዋውቅአነበረሌባጉርቦች ይነቃቹ ገዘቡ
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠው እንድጂ የመምህር ግርማ ልጅ ሞላጫ ነው
አንተ ወንድሜ አንተ እተንፈላሰሰ ወንበር ላይ ተቀመጠህ ምን ይገባሀል ወንቅሸት ማለት ለኔ እንዳንተ እግር, እጅ,አይን, አፍ ላላኝ ወንድምህ ሁለ ነገሬ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
አይ አንተ ምንም ለማታመጣው ብዙ አትድከም ግርማ ግርማ ስትል ትውላለህ ማንም አይሰማህም አትልፋ አሳዛኝ ነገር ነህ😅😅😅😅😂
ጊዜ ስጠኝ እንጂ እናያለን
@@Tsegayekiflu ለዉዳቂ ለወራዳ ለሳንቲም ለቃቃሚ ጊዜ የለንም እግራቸው ስር ይጣልህ
@YemariamNegn-y8l የእግዚአብሔር መቅደስ እያለ ጠንቋይ ጋር ምን እሰራለሁኝ ብለሽ ነው?
ይልቁንስ ልምከርህ ፆግርህን ለምን እንዲህ እንደሸበተብህ , ለምን እንዲህ ውስጥህን እንደሚቃጠል መርምር ,ክብር ወንድሜ , እነ መምህር ግርማ ንስሃ ግባ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ ቅድስ ቁርባን ተቀበል ከማለት በስተቀር ሌላ ምን አሉ. የትኛውንም ጠንቃይ ነው እንዲህ የሚል?
ለስድብ ነው እንዴ የመጣሽው። ሰው ማምለክ ከፈለግሽ ተከተይ ከልካይ የለሽም።@@MokeBayew-u1u
አንተ ጀግና ሰው
segedu qurebu setelu atesemum?
ሸፍነክበመስቀልእየሳክነው መስቀሉ ይፍረድብክ
አንተ ማነህ ማህበረ ቅዱሳን እራሳችኩን ቅዱሳን ያላችሁ እይደላችሁ አባ ዬሀንስ ስንት አመት ገዳም ገብተው የኖሩ ሰው ትሳደባለህ። የዩቱብ ገንዘብ ባይበላ ይቅር
እናንተን ማስተማር ሌላ 4 ዓመት ይፈጃል ግን እሞክራለሁኝ ትንሽ እየተማሩ ያለ ሰዎች ስላሉ
እውነት እሁንስ በዚህ ዘሙን መፈጠሬን ጠላው ዘመድኩን ባለጌ እፍ ሁሌ እንደዘለፈ ማን ይቀረዋል ምን ጉዶች ናችሁ እንዴት እምላክ ይታረቀን
@@Tsegayekiflu አንተን ብሎ እስተማሪ የሰውን ክብር የማታውቅ ምን ሰርተሽ ዩቱብ ላይ ቁጭ ብለህ ነገር ስላገላበጥክ ነው የዘመድኩን ወንድም ነህ ። በዘለፍከው አፍህ ዋጋ ትከፍላለህ
የመምህር ተስፋዬን አመነ ያልከው ቆርጠህ አውጥተህ ነው!!!!! ብትዋሽ ህዝብን የዋሸህ ሊመስልህ ይችላል ግን ሙሉውን ገለጻ አይቼዋለው አይተነዋል !!!!!
ምንችግር አለ አንተግን ምንፈልህነው እናተናቹ ሰራተቤሰ እራሰ አቅራቤ ተብየውችግር ያለበን ደብተራ ለምን ትፈራላቹ
የእግዚአብሄርን ስም ጠርተው ፀበል ረጭተው ቢፈውሱ ችግሩ ምንድን ነው?? ጴንጤዎች ይህን ሲተቹ ስለምሰማ ነው። ቄሶች በፀበል ሲፈውሱ በደንብ አውቃለሁ።መተቸት ያለበት ብቻ ቢተች ጥሩ ይመስለኛል።
Yet nw
አንተ ከነቀፌታ ውጭ ምን ቁምነገሪ አለህ ይሄን እጀራ ከምታደሪግ ለምን እረድኝ ብለህ አጠይቅም ሲበዛ ክፍ ሰው ነህ ብቻ የእጂህን ይስጥህ
ቱቱቱቱቱቱ እናተን ከማስተማር ኧረ ክፉ ታናግራላችሁ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቶል ይላል ቃሉ የማትነቁ የሆነሰው መከተል ልማድ ያረጋችሁ ምሀይም እስቲ ንቁ መርምሩ ኧረ
ሰላም ወንድሞቼ ሆይ አስተውሉ ይህ ቅባ ሜሮን የምትሉት በየቤተክርስቲያኑ ንውያተ ቅዱሳን መሸጫ በተለምዶ ሜሮን ተብሎ ይሸጣል ራጉኤል ጠይቁ ተረዱ አስተውሉ
ትክክል ነው እያልክ ነው?
ለሀሰተኛ አጥማቂዎች የምትንበረከኩ በተለይ እህቶች እባካቹ ልብ ግዙ የሰይጣን መንፈስ እና የእግዚአብሔርን ለዩ ።ዝም ብላቹ ጥንብ እንዳየ አሞራ ግር አትበሉ "መንፈስን ሁሉ መርምሩ "ይላል የእግዚአብሔር ቃል ገና ክርስቶስ ነኝ የሚል ፀሀይን እጨበጠ ያሳያችኈል የዚያ ጊዜ እንዴት ልትሆኑ ነው በአስማተኛ የተሰናከላቹ።አንተ ወንድሜ ደግሞ ዘመድኩንን ባታመጣ ጥሩ ነው እሱ የሰናፍጭ ታህል እውነት ይዞ የእረሱን ፈጠራ ጨምሮ ነው ሰው የሚወነጅለው እኔ በቅርብ ስለማውቀው ነው ማንን ላዋርድላቹ እያለ ሁሉ ሰው የሚጠይቅ ነው የአንተን ሚዲያ አይመጥንም።
አቦ ቃለሕይወት ያሰማልን እውነትን ያውጣልን
Yeweg poletica
Dhisaa baarsiisotaa itiin jiijiraamanee
ቅባ ለምን ታቋርጣለህ ንግግሩን ገዝተን እናውቃለን ግን ቅባሜሮን ተብሎ ተሽጦልን አያውቅም እባክህ ተው
ጆሮሽን ጠርገሽው ደግመሽ ስሚው፡፡ ባለ ሱቋ አለ ካለች አንቺ ማን ስለሆንሽ ነው የምታርሚ? ተስፋዬ ራሱ አምኖ ጥፋቱን እየተናገረ አይደል እንዴ?
ለቤተክርስቲያን ማሰሪያ እያሉ ይሰበስቡና ለግል ጥቅማቸው ያውሉትና መልሰው ደሞ ሲለምኑ ይገኛሉ አልሰጥም ብዬ አቁሚያለው ይቅርታ
ሲጀመር፡ ጀምሮ፡ አንድ፡ ቀን፡ እንኳን፡ ይሄን፡ ሰውዬ፡ ተቀብዬው፡ አላውቅም፤ ነገረ፡ ሥራው፡ ሁሉ፡ ከኦርቶዶክስ፡ ሥርዓት፡ ውጪ፡ ነው፤ዳሩ፡ ማን፡ ያስቁመው፤
አንተ ግን እነሱን ሰድበህ ነው ገንዘብ የምትበላው
በርታ ወንድማችን
አቦ ተባረክ። መንጋዉ እኮ ነገ እኔም ቆብ እና መስቀል ይዤ ብመጣ ይከተለኛል። እንዲያዉ ምን ተሻለን። ሴቱን ፈጁት። የሚያሳዝነዉ ክርስትናን ለዛዉም ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መጫወቻ ሲያደርጓት ጳጳሳት ዝም ማለታቸዉ ነዉ። ለነገሩ ምን ጳጳስ አለ? የሚሰሩት ፎቅ የት መጣ ገንዘቡና
You are jealous that's why Be sew lay atefred.Abatochen Akberr Jel ena kefu atehun
ስለ መናፍስት ማውራት ያስቀናል እንዴ? ብቀናስ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አባቴ በቅዱስ አትናቴዎስ
ብዙ ታዝለዉ ነበር እንደዚህ እውነቱ ይዉጣ እግዚአብሔር ይስጣቹ ዘመዴም ከልብ እናመሰግናለን
እነ መምህር ግርማ ይመጣሉ ቅባዕ ሜሮን ወይም ቅዱስ እያላችሁ. በ30€ አልቸባቸባችሁልንም
ወዴት ወዴት
ፀግዬ ወንድሜ እውነቱን ፈጣሪ ይፍታው ሁሉም ነገር ግራ ግብት ብሎናል
አባ ዮሐንስ አባዎች በዙብን ግን ምዕመናን እንደው ምን እየነካችሁ ነው ባለማወቅ አይደለም እየተነገረን ለምን አንሰማም
አፈህን አትክፍት, ዝም ብለ ስለ ሁሉም ነገር መልስ ተስቷል, አንተ ግን የዲያብሎስ ልጅ ስለ ሆንክ አትስማም
ምን መልስ ሰጡ?
ልብህን ይክፈትልህ ተደፍኖብሀል ወድማችን አባቶቻችንን ካልተሳደብክ አይሆንልህም
ማን ነው አባታችሁ?
ላንተይግለጸልክእነተስፋዬንሰውብላቹየምትከተሉ ፈጣሪ ምረቱንይስጣቹ
ቅብአ ሜሮን በፍጹም መምህር ተስፋዬ አይሸጥም።
አመነ እኮ አልሰማኸውም?
እኔ እኮ የሱ ጠበቆች ናቸው የሚገርሙኝ አለመሸጡን በምን አወቅሽ
አላመንም ቪዶውን ገብታችሁ ከመምህር ተስፋዬ አበራ Tube አለ ስሙት. እየቆረጣችሁ እያመጣችሁ ሰውን አታወዛግቡ. በልማድ ቅብኣ ቅዱሱን ቅድስ ሜሮን ብዙ ሰው ይሉታል ነው ያለው. ቅብኣ ቅድስ ሜሮን እንደማይሸጥ ነው የተናገረው.
@@MokeBayew-u1uየሱን ቪድዮ አይቼለት ዩቲዩብ ብር ሊሸቅል? አላማው ሊሳካ አናይም😂
@@Tsegayekiflu ቆርጠህ ግራ አታጋባ ሙሉውን አድምጠነዋል ምን እንዳለ ደብተራው ክክክክ
አንተ ሰውዬ ግን ፀበል ተጠምቀህ ታውቃለህ ምን አለ ብትጠመቅ የሀሜት,የምቀኝነት, የትእቢትና የምንፍቅና መንፈስህን አስወግዶ ትሁት ክርስቲያን ያደርግህ ነበር
🙆🤔አየ መምህር ተስፋዬ እንደት ነው የተተባተቡት ይህ የሚያወሩት ነገር የፍህራት ወሬ ነው ከአነጋገረዎት????
አይ ደሞ አለማፈራቸው ለማስተባበልም አልቻለም እደው ክርስቲያኖችን መጫወቻ አደረጉን አቤቱ ይቅር በለን
አንተ ፀጋየ እምትባል የኦርቶዶክስ መምህራን እየተከታተልክ ስም እምታጠለሽ ትገርማለክ ለብር ብለህ አየ TH-camr tsegaye
ማነው የኦርቶዶክስ መምህር ሆኖ የተቸኹትኝ?
ስድብ ለኦርቶዶክስ አባቶቻችን ክብርና ፀጋ ነው ለእሱ ግን ለጊዜው በሚያገኘው ገቢ ሊደሰት ይችላል መጨረሻው ጌን ውድቀት ነውአባቶችን የሰደበ መሰለው እንድሃይማኖታችን ኦርቶዶክስ ነው ሰድቦ ለሰዳቢ መናፍቅ አሳልፎ የሰጣት እግዚአብሔር ይገስፅህ
ገና እኮ ከነዚህም የባሱ ወደፊት ይመጣሉ እንዴት ነው በነዚ በቀላሉ የምንታለለው
Afun yalfeta hulu mefencha Honech Orthodox ‼️😡Bete kirsteyanwa,, kift yesra bota honalech Yemani mefencha honalech‼️ Amlak yedresilat‼️
ይቅርታ ወንድም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ስለሌሎቹ ባላቅም ስለአባ ዮሀንስ ግን በጣም ተሳሳትክ የእውነት አባት ናቸው የዘመናችን ትልቅ ሀዋርያ ናቸው በሠማይ አጭበርባሪ አደሉም እውነት እንናገር ከተባለ አጭበርባሪ አንተና መሰሎችህ ምላሰኞች ናቸው መጀመሪያ ስለሰው ከማውራት እኔ ማነኝ ማለት አለብህ ዝምብለህ አትቆንጽል እሽ
በምን ሚዛን ነው የእውነት አባት የሆነው?
እናንተን ግን ምንድን ነው ቤተክርስቲያን አስትቶ ከግለሰብ እግር ስር የሚያርመጠምጣችሁ?
ቆይ አንተ ቀፎ ስራ አጣህ እንዴ ደነቆርክ ለነገሩ ጨላ ለመልቀም@@Tsegayekiflu
እግዚአብሔር ይባርክህ/ሺ ስለ አባ ዮሐንስ እውነትን የሚያቅ እንድህ ያከብራቸዋል
@@Tsegayekifluአንደኛ ሒድ ወንቅሸት ገዳም ውስጡን የገዳሙን ዙሪያ እይ ኸለተኛ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምን ሰርተዋል ብለኸ ጠይቅ ማንነታቸውን ታቃለህ ኤንዳውም የኔታሚድያ ገብተኽ ቃለመጠይቅ አዳምጥሦስተኛ ስራቸው ኹሉ ቀጥታ ስርጭት ነው የሚተላለፈው ምንም ድብቅ ስራ የላቸውም
ኧረ እባካችሁ አሁንስ በሁሉም ግራ ተጋባን። ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ኢኦተቤ ስር አይደለም ? እነዚህ ሰዎችን (ባህታውያኖቹን) ቤ/ክ አትመለከታቸውም ? ቤተክህነቱ ፣ ሲኖዶሱ አይመለከቷቸውም ? ትክክል ካልሆኑ ለምን አልተወገዙም ? ሲኖዶሱ ታዲያ ምን ይሰራል ? ኧኛ እኮ የቱን እንደምንሰማ ግራ ተጋባን።
ባለሐብት ናቸው
@Tsegayekiflu ስለዚህ ቤተክህነትም ሆነ ሲኖዶሱ እየሰራ አይደለም ማለት ነው ?
ወንቅሸትንና አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን ሲኖዶስ በደንብ ያቃቸዋል ስራቸውንም ገዳሙንም ተንጫጩ እናተ የሸይጣን የግብር ልጆች
የጥቅም ተጋሪዎች ስለሆኑ ምንም አይሏቸዉም። ቤተክርስቲያኗ አንተና መሰሎችህ የምትቆረቆሩትን ያህል ግድ የላትም። እንዲህ አድርጋ ምዕመኗንን ለተኩላ ከሰጠች በኋላ ምክኒያቱን ሌላ ላይ ታላክካለች
ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት ⛪ t.me/abel_0512
Pls address or account
@@tihutsinke-n4i ግሩፑ ላይ አለ
@@Tsegayekiflu አጭባሪ ሌቦች በቤተ ክርስቲያን ስም አትነግዱ
እንቁ መምህር ተስፋዬ አበራ እድሜህ ይርዘም🙏🙏🙏
ደራሲ ተስፋየ የውሸት ታሪክ ፈላስፋ አሁን ደግሞ ወርቅ አፈራሁ ጥሩ ሰው ነበረ የኔታ እያለ አሁን የገባኝ ቢዝነስ ነው ብራዘር ፀግሽ ቀጥልበት
የዲያብሎስ በርያ የሆነ ሰው ከዝህ በላይ አይስብም
@@delilaalem3914 እኔ በስጋየም በነፍሴም ሙሉ ነኝ የሞላልኝም ስለ እኔ የሞተው ቸሩ መድሀኒአለም ነው ተስፋየ እና ሌሎች ቅራቅምቦዎችን አላቃቸውም
@@tsehaaydagne2211 እኔ የክርስቶስ ባሪያ ነኝ አንች ፈሪሳዊ ሰው የክርስቶስ ማደሪያ ቤተ መቅደስ ነው ለራስሽ ጨልሞብሽ ስለ ሰው ታወሪያለሽ የግለሰብ ተከታይ ልቡና ይስጥሽ
በትክክል !የ ወርቅአፈራሁማ ያስቀኛል!!!አብዝተው የሚያስተምሩለት ሰይጣን ተጸናውቷቸው ስለሱ ሳያወሩ ማደር አይችሉም!ቢዝነሱ እንዳለ ማለት ነው!
እንቁ መምህር ተሰፍየ አበራ❤አባታችን አባ የሀንስ ኑሩልን❤
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይመሥገን ከሁላችን ጋር ይሁን፣'የማጉለጥ የተሠወረ የለም...'
አስተውል ወንድሜ።አንተ ማን ነህ
አተ ማነህ አባቶቻችንን ነቀፌታ የምታበዛባቸው መጀመርያ እራስህን መርምር
የቤተክርስቲያን እውነት ለመመስከር ልጅነት ብቻ በቂ ነው:: ማንንም መሆን አይጠበቅበትም😂😂😂
እደናተ አይነቶቹ ናችሁ ለቤተክርስቲያን መዘጋት መውደም ጥፋት ካጠፋ ለምን አይገሰፅ
ሲጀመር እንደዚህ አይነት አባት ኦርቶዶክስ የላትም አባቶቻችን ስለ ሰይጣን ሀይለኝነት ሲመሰክሩ ምእመኑን ሲያስፈራሩ ሳይሆን እድሜ ዘመናቸውን ስለክርስቶስ ሲመሰክሩ ነው የምናቃቸው እራሳቸውን ሲያነግሱ ሳይሆን እራሳቸውን ዝቅ ዝቅ ሲያረጉ ነው የምናቃቸው ገንዘብ ሲሰበስቡ ሳይሆን ደሀ ሲረዱ ገንዘብን ሲጠየፉ ነው የምናውቃቸው ስለዚህ እንደዚህ አይነት አባት የለንም።
አባቶቼ😢😢😢እኔ ይኪፋኝ
አሜን እግዝአቤሔር ይመሴገንእንኳን አብሮን አዴሬሴን
እቁ መምህሬ መምህር ተስፋዬ አበራ✅❤
የጠንቋይየቡናቤትወሬስለምትወጂእንጂሌላምንምየለሽም
@mihretmengestu2798 ክክክ ዲያቢሎስ ገና ቅጥል ትላለህ✅👈
እባካችሁ ቤ/ክ እንመልከት እንጂ የሌላን እምነት ፕሮግራም ለማሳየት አትሞክሩ እ/ር ሰዎችን የሚያድንበት መንገድ ይለያያል እኛ ላይ ሲቀለድ ደስ እንደማይለን የሌሎችን ማንቋሽሽ ተገቢ አይደለም ምእመናንን ገደል ግቡ ብለህ ስትናገር ሰምቼሀለሁ አንድ ሰው የፈለገውን ሀሳብ ሊያቀርብ ይችላል የኔ ብቻ ትክክል ነው አትበል ስድብ ተዉ ትክክል ካልሆነ መናገርና ማስተማር ተገቢ ነው የራሳችንን እናጥራ መጀመሪያ እኛ እንስማማ ዘረፋ በሁሉም ቤተ አለ የእኛ ግን ከፋ ፕሮግራሞችን የምታስተላልፉ የቤ/ክ እውቀት ከሌላችሁ እናንተም ለሼርና ለላይክ ነው ማለት ነው
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ኧኧረተመለሱ አጥማቂየሚባሉሌቦችን እየተከተላቹ ከእውነት ወታቹ የጠንቋይቤት ወሬእየሰማቹ ማበድ እስከመቼ ንቁ የገጠመኝተከታዮች የቡናቤትወሬአትስሙ ቃሉን አድምጡ ተዋሕዶ ምርጥምርጥምህራንአሏት
አባቶች መሳደብ ይገርማ ይቅር ይበልህ ወንድሚ😢
እግዚአብሔርን አባቶቻችን ቢያቃቸው እንደዚህ ደፍሮ አይናገርም ነበር ግን አያውቃነውም ደሞ እኛ ማን ነን የሰውን ስራ በአደባባይ የምናናፍስ በስራችን የሚጠይቀን እግዚአብሔር ብቻ ነው
ቆይ ጥፋትን ጥፋት ማለት ብስለት እጅ ድፍረት አይደለም እስቲ ንገሩኝ የሚሰበሰበው ብር እኮንስ 400 ይቅርና ብዙሽሽሽሽ ማነፅ አይቻልም እዴ እ ለየትኛው የተፈናቀለ ክርስቲያን ወገኖቻችን ነው የደረሱት እ
አባ ይዋንስ ስብከት የሆነ ግዜ ሰምቼ ነበር በእውነት በጣም ከባድ ነው ትምኪት የበዛበት 🤗በዛላይ የአባ ይዋንስ አምላክ ማረኝ ብላችሁ ፅልዩ ሲሉ ሁሉ ሰምቻለሁ ሎቱ ስብሐት
አዎ ከቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ በላይ ተጋድያለሁኝ ብሏል እኮ
@Tsegayekiflu 😂ቀልዱ እኮ አይጠገብም
@@samarr1112 ወሬኛ ውሸታም የሸይጣን የግብር ልጅ አባ ዮሐንስ ለኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ውጭ ለተራቡ ለተቸገሩ ለየቲሞች የሚረዱ ናቸው
አረ ስለመድሀኒያለም ነገር አታጣም ስለምን አንድ የቃላት ስህተት ይዘህ ትተቻለህ ፈጣሪ እውነቱን ይግለጥ ለሁሉም
ወይ ጥግባ ይሄ የመምህር ግርማ ልጅ ማነው ግን ስልጣን የሰጠው መፈስ ቅዱስ በእውነት በዚህ አለማዊ ሰው ላይ ያድራል 🤔ተስፋዬ ደግሞ ውሸትህን ቀነስ አድርገው ምሕመናኑን እኮ መጫወቻ ነው ያደረገው
አረ ጉዶች ናቸው እግዚአብሔር ዝምታው ለበጎ ነው ታያላችሁ ቆይ👌🤔😊
@Rakb553 እግዚአብሔር ይማረን በእውነት
ቢኒ ፈጣሪ ይስጥልን አንተባተብክልን ወጥረህ ያዝልን እነዚ ነጋዴዎችን
@@mesiyemekditube7240 ቤተክርስቲያን በጣም ታሳዝናለች 😔
ምን ማለት ነው ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ደብተራ የለም ማለት ነው ?
😭😭😭 ያማል አባታች በረከቶት ይደርብን በጣም ነው ያስለቀሱኝ 😢 ሌላው ደግሞ እባዬን አደረቁት ለገዘብ ሰዉን ሲያታልል ይታያል ኧረ ምን ጉዶች ናቸው ልቦና ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜዋ ሰላምህ ይብዛልኝ
በእውነት እኔ ሀጤያተኛ ነኝ ግን ሁሌም ሰለሰው ልጆች ብሎ ያነን ያክል የክርስቶስን መከራ ሰቅይት መንከላታት ሳሰብ ሁሌም አለቅሳለሁ አነባለሁ ደግሞ ይብስ የሚያሰለቅሰኝ ነገር እንደዚያ ብሎ እየቃተተ ደሙን እያፈሰሰ የመሰርታትን ቤተክርስቲያን በተለያየ ነገር ስተነቀፍ ሳይ ይበልጡን አለቅሳለሁ ሁሉን ያዉቃሉ በሚባሉት ቀኗና ሰርዓት ሲጣስ ሰይ በጣም ያመኛል በእውነት ግን ለምን የአምላክን ወለታ እርሳን እንደዚያ እርጥብ መስቀል ተሸክሞ እየወደቀ እየተነሳ እኮነው ሁሉን የፈጸመልን ግን ያነን ሁሉ እርሳንና ለክብራችን መሮጥ አይይይ 😭😭😭😭
እማ እስኪ እመ አምላክ እንባሺን የእራሔል እንባ ታርግልሽ። እግዚአብሔር ይርዳን እድ ቸርነቱ እኛስ በድፍረት በደልነው።
ቅዱስ ሲኖዶሱ ከአ.አ አጀንዳ ውጭ ስለሚጠፋው ምእመንና አብያተ ቤተክርስቲያን አላሳሰበውም ስለዚህ ቁጣው በኛ ላይ ቢበዛ ምን ይገርማል እስካልተመለስን ድረስ
@@asterminwyelet9199 እውነት ነው
ቅባ ሜሮን አይሸጥም፣ ተሸጦም አያውቅም፣ በስም አጠራር ችግር ቅባቅዱስ ለማለት በምእመኑ ስላልተለመደ ነው ብሎ መልስ ከሰጠ ፣አጣማቹ ለመተርጎም ለምን ትቸኩላላቹ፣ ልቦና ይስጣቹ።
አለ ብለው የተናገሩት ሻጮቹ እንጂ ገዢዎቹ አይደሉም እኮ
ቅባ ቅዱስስ ይሸጣል???
ለራስሽ ልብይስጥሽ የምናምቴተከታይ
ጉድ መስማት ነው። አረ ይሄ አገልግሎት አይደለም። ምን አለበት ቢቀር። ሁለቱም እየተጫወቱ ነው።
ክህነት የሌለው ጽና ሲአወዛውዝ ሰላም ለኪ ብሎ ያልተማረ ማኅሌት ቆምኩ ብሎ ሲቀልድ ጮሌዎች እንደዚህ ያለውን እየቀነጫጨቡ ገንዘብ በመሰብሰብ ሲተዳደሩ ማየት የኢትዮጵያ መጥፋት የቱን ያህል አሳዛኝ መሆኑን ያስረዳል።
Ene echelalehu! Lezihech betekerestian beyeweru 200 birr esetalehu! Wendeme accountun lakelegne!
በቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀዪና ደረሰኙን እዛው ላይ ላኪላቸው t.me/abel_0512
የነዚን የአጥማቂዎች ጉዳይ እንዳታቆም።በቅርቡ ነው ያወኩህ አሁን ግን ተከታታይህ ሆኛለሁ❤። አካውንታቸውንም ማዘጋት ካለብን በዘመቻ አስጀምረን ።(አስፈላጊ ነው ብለህ ካሰብክ)
ደሞም አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ የሚባለውን የፌስቡክ ቻናልም ዳሰሳ አድርገህ አቅርብልን ልጁ የነ ተስፋዬና ግርማ ቀንደኛ ጠበቃ ነው ።
ትንሽ ቆይቶ አጥማቂ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን 😂
አቤኔዘር ምን ሳይማር
@@Tsegayekiflu እባክህ ንገረኝ አባ ዮሃንስ ሃሠተኛ መሲህ ናቸው እኔም ወንቅሸት ፀበል ሄጄ ነበር ቆይ ማንን እንመን ግራ ገባኝ
@SalinaSalit-yb1ub እልም ያሉ አጭበርባሪ ናቸው አንድ ቀን ቤተመቅደስ ሳይጎቡ ይኸው እስከ አሁን ድረስ ኖሯል። አንቺ እዛ ስትሔጂ ሲቀድሱ አይተሻል?
@@Tsegayekiflu እንዴ ስንት ገዳማት አሠርተዋል እኔ የማውቀው አራት ቤተ ክርስቲያን አሠርተዋል የሚቀድሱት መነኮሳያን ናቸው እሳቸውማ ባጃቢ ነው የሚንቀሳቀሡት
@@SalinaSalit-yb1ub ይቀድሳሉ?
ኧረ ጆኒ ራጋ ያላግጣል አይገልጸውም ጸግሽ ከንተ ግን በርታ ክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን ያብዛለት🙏እውነተኛ ሰው ነው
ወንድማችን በደንብ የተማረ ጳጳስ ነው ያቀረብከው
አልቅሰው ፀለዮ ብሎ ትችት ከመተየት ያልተገባ ወጌል ምንሰበኩ ያልተገባ ጥምቀት ምንአጠመቁ የሚለው ቢነሳ ውሀ ያነሳነ በር ።መነቃቀፍ ወይስ መቦጫጨቅ
ወድሜ የሚሰበሰበው መባ እና በአድም በሌላ መንገድ ገዘብ ይሰበሰባል እደፈጣሪትዛዝ ብንመራ ኑሮ አድም የተፈናቀሉ እህት ወድሞቻችን ባልተራብ ባልተጠሙ ቆይ መች ነው እደክርስቲያን የምንኖረው የምንገዛው አቤቱ ልቦና ስጠን አሜን
ወየው በጣም ያስለቅሳል እውነት አረ ንቁ ምእመናን አረ አስተውሉ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን አዳምጡ እባካችሁ ምድረ አጥማቂ አትከተሉ 😢 በርታ ወንድሜ👌👌👌❤
ምንድን ነዉ ምድረ አጥማቂ መከተል ማለት? ስለ መናፍስት ሴራ የሚያስተምሩ አባቶችን ትምህርት መቀበልና መቃወም ነዉ አሰላለፋችን። የምንከተለዉ አንድ ክርስቶስን ነዉ
የኔ እንቁ የተዋሕዶ ልጅ እንደዝህ የነቃ ክርስትያን ማየት በጣም ትልቅ ደስታ ነዉ ❤🎉በርች አንችም ቤተክርስትያን አትፈርስም እስከአለም ፍፃመ ድረስ ትቀጥላለች💪👈🙋❤❤❤
@@Rakb553 ደንቆሮ እናንተ ብሎ መካሪ የዳቢሎስ የግብር ልጆች
ተስፋዬ ይልቅ ተመለስ አልመሸም ይሔንን ትልቅ ስሕተት ይቅርታ መጠየቅህ ስንቱን በግ ወደ ቤቱ ታመጣለህ አዳኑኝ ያልካቸውን ግርማን ወደ ቤታቸው ይመለሱና እንዳንተው ይቅርታ ይጠይቁ
በቅዱስ ጊዮርጊስ ጉዳይ እቃወምሀለው ምክንያቱም ሌላው ፀበል ቦታ ያለ ችግር ወረርሽኝ ወይም ወባ የመሳሰሉት ሞትም ቢሆን ብዙ ገዳሞች ሰው ይሞታል እናቃለን የሚቀበረውም እዛው ነው በርሜል ከሆነ ብቻ ነው በጣም በጣም ትቃወማለህ ግን ሲኖዲዮስ እንኳን ያልከለከለውን መቼም የምንመራው በሲኖዲዮስ ነው
ያሳዝናል የገነገነውን ልምድ መምህር እንዲደግመው መጠበቅ ወይም ስህተትን በግልጽ በአደባባይ አምኖ ማስተካከያ ማድረግ እጅግ የጭዋ አድራጎት ነው ። በዚህ እረግድ መምህር ተስፋየ ማስተካከያ አድርጎ ይቅርታ መጠየቂን አንተም እንድትማረው እመክርሃለሁ ። የትኛውን ስህተት አግኝተህ ነው ? ወንድሜ እንዲህ አይነቱ አካሒድ ለቤተክርስቲያንም ለእንተም አይጠቅምም ። ለጠላቶቿ ግን እንዲህ ተለያይተን ስነነታረክ ማየት ለእነሱ ሲሳይ ነው ። እውነት ነው እርኩሳን መናፍስት አሰራር አለ እሱን ገልጠው አስተምረውናል ። በዚህም ብብዙዎቻችን ተምረናል ከችግሮቻችን ለመውጣት በምናደርግው የአምልኮ ፀሎትና ስግደት ምፅዋትና ከንስሃ በሆላም ውጤቶች ማየት ጀምረናል ። ታዲያ ወደሆላ እንድንመለስ ነው የሚፈለገው ። እባካቹህ እይጠቅምም።
ሲያዮት ራሱ nervous ሆንዋል። ለራሱ ይወቅ ገ/ስላሴ መጀመሪያ።
አቶ ተስፋዬ ልማድ ከሀጢያት ይከፋል!!!
ከዛ ደሞ ቪዲዮ የምትቆርጡ የምቀጥሉ ከሆነ ቢዝነስ ነው!መንፈሳዊ ትምህርት እኮ ከልብየሚመነጭ!ከአእምሮ የሚፈልቅ መንፈስ ቅዱስ በህሊናችን የሚያፈልቀው በእዝነ ልቡናችን የሚያፈሰው ስለሆነ ኤዲቲንግ አያስፈልገውም!!!ልቦናህ የጎደለ እምነትህ የተፈተነ ምዕመን ግን አስተውል!
አረ ወይኔ ያሳዠናል የት ነዉ?አምላክሆይ ?
አዎተመሳሳይነውየሚያስተምሩት እጃቸው እረጅምነው በጉቦነው ቤተክርስቲያን ውስጥቁጭብለው ይቀልዳሉ
ጸጋዬወርቃፈራው የሚባል ቢዝነስ ጀምሯል የነተስፋዬንወሬነው የሚያወራው አንድበለው
ወሬ አስጠቋይና ጠቋይ የመተቱባቸውን ይናገራል ውሸትነው ፀበላይ ስንቱነው የወደቀው ስንቱነው የተከራተተው ።ምን እዲለው ፈለክ ፐ
@AndsewSle ውደቅያጠማመቅእውቀት ቢኖርክ ብትማር ለማወቅ ብትጥር ኖሮ በምንእያስጮሁ እደሚወድቅ ሰው ይገባክ ነበር አትሸወዱየነሱንፎቅና ሊሞዚንአታከማቹ ልብያለውቃሉንእያደመጠንስሀገብቶመጸለይ ማስቀደስ የገጠመኝናየጠቋይወሬከማዳመጥ
ፀጋየ እባክህ ሊቃውንተ ኦርቶዶክስ ምእመኑን እንዲያስምሩ ምከሩ። ለምሳሌ አንዳንድ መዘምራን የሚጠቀሙትን ግጥም ትሰሙታላችሁ? የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ ይላል መፅሓፍ ቅዱስ ግን ዘማሪዎች ምን እያሉ ነው? ልጅ እንድንወልድና እንዲያድጉልን የሚባርክ ማነው??ከክፉ ነገር ሁሉ የሚጠብቅና የሚያድን ማነው ?? ጌታ መላእክትን ልኮ እኮ ነው የሚያስጠብቀን።አረ ዝቅተኛውን አማኝ ህዝባችንን ግንዛቤ እንፍጠርለት!!
የናርዶስ ሽታ ምን አገናኝቶት ቅባ ሜሮን ተባለ ወይ ጉድ 🤣 😂
Tekekel. Na. 👍👌
መቸው ከአሉ ምትወጡ
በሰመአብ አተምን አይነትነክ
ኢትዮጵያዊ
😢😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤❤
በጣም ትገርማለሀ ጉብዝናህን አሳየህ ማለት ነው ? ኣለምፍራትህን ስትናገር የምትቃወማቸው መምህራን ብዙ ስራ ሰርተው አንጂ አንዳንት ቲክ ቶክ ላይ ተጥደው የለቃቀሙትን በማቅርብ ኣይደለም ስለዚህ ም አመናን የሚጠቅመንን አናውቃለን ብዙ አታውራ አመብርሃን ላንትም ትግለጥልህ ለቦና ይስጥህ
የሚጠቅምሽን ብታውቂ ኖሮ መች ሐሰተኞችን ትከተዪ ነበር
አባቶችን እንደዚህ ማስለቀቅ ጥሩአይደለም 😢😢
መችነው የምንነቃው ግን
ፍቅረእየሱስ በእመቤታችን አሸንፈሃል ውሸታሞችን በማስተማር በቤቱ መስመር ያለፋትን የውሸት አዳኞች በርታ ከጎንህ ነን ይሔንን እውነት ልታወጣ ስለመጣህ እግዚአብሔር ይመስገን
ቀሲስሀይለመለኮት ስትለውአታፍርም በጉቦነው የተሰጠው ቅስናው እስከአባቱወይስየት ተምሮነው ማፈሪያዎች የናንተየጉሩብሌብነት ቅርብነው ትጋለጣላቹ ይሄንዱርዬሞዴሊስት ቀሲስ ይላል
አቤት ቸሩ መድኃኒያለ እውነተኛውን መምህር ላክልን ለጥቅም እራሳቸውን አውርደው ዘጭ ያደረጉትን አንተ በጥበብክ አንሳልን ለኦርቶዶክሳዊ ብለህ😢😢🙏🙏🙏
@@EleniMolla-yw2oi ምድረ ደንቆሮ ውሸት ና አሉ አሉ የምትወዱ ልባችኹ አይናቸኹ የተሸፈነባችኹ
Yerasken hatiat temleket
ቅባ ቅዲሥ ቢሆን ሡቅ መሸጥ ይፈቀዳል
ሌላው ሥለ ፀበል ሥለ እጣን ማንም ምእመን ፀሎት ቦታ አጣን ማጨሥ ብለህ ነበር እጣን እኮ የካህን ነው ፀሎት ቤታች ሚጣኑል ካህን ነው ፀበል ማንም እያነሣ መከለሥ ደግሞ ወንድ ከሆነ ቢረጭም ብለህ ነበር ይሄን ጠይቅልን ፀጋ ወንድሜብዙ እሠማው ነበር ግን የቤተክ ትምህርት ሥሡማ በጣም ያወዛግባል
አንተ መናፍቅ ከመምህራንና ከበርሜል ጊዮረጊስ ራስ ላይ መቼ ነው የምትወርደው
ቪድዮ ስትከፍት የአንተን ምስል በትንሹ ሚኒማይዝ አድርገው
ለምን?
እውነት ነው ህግና ስርአት ያስፈልጋል።
ጥሩ ጥሩ እብዶች ናችሁ አይናላችሁ አታዮም ጀሮአላችሁ አሰሙም ይቅር ይበላችሁ
የግርማልጅ ቅባሜሮንአለብሎ ሲያስተዋውቅአነበረሌባጉርቦች ይነቃቹ ገዘቡ
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠው እንድጂ የመምህር ግርማ ልጅ ሞላጫ ነው
አንተ ወንድሜ አንተ እተንፈላሰሰ ወንበር ላይ ተቀመጠህ ምን ይገባሀል ወንቅሸት ማለት ለኔ እንዳንተ እግር, እጅ,አይን, አፍ ላላኝ ወንድምህ ሁለ ነገሬ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
አይ አንተ ምንም ለማታመጣው ብዙ አትድከም ግርማ ግርማ ስትል ትውላለህ ማንም አይሰማህም አትልፋ አሳዛኝ ነገር ነህ😅😅😅😅😂
ጊዜ ስጠኝ እንጂ እናያለን
@@Tsegayekiflu ለዉዳቂ ለወራዳ ለሳንቲም ለቃቃሚ ጊዜ የለንም እግራቸው ስር ይጣልህ
@YemariamNegn-y8l የእግዚአብሔር መቅደስ እያለ ጠንቋይ ጋር ምን እሰራለሁኝ ብለሽ ነው?
ይልቁንስ ልምከርህ ፆግርህን ለምን እንዲህ እንደሸበተብህ , ለምን እንዲህ ውስጥህን እንደሚቃጠል መርምር ,ክብር ወንድሜ , እነ መምህር ግርማ ንስሃ ግባ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ ቅድስ ቁርባን ተቀበል ከማለት በስተቀር ሌላ ምን አሉ. የትኛውንም ጠንቃይ ነው እንዲህ የሚል?
ለስድብ ነው እንዴ የመጣሽው። ሰው ማምለክ ከፈለግሽ ተከተይ ከልካይ የለሽም።@@MokeBayew-u1u
አንተ ጀግና ሰው
segedu qurebu setelu atesemum?
ሸፍነክበመስቀልእየሳክነው መስቀሉ ይፍረድብክ
አንተ ማነህ ማህበረ ቅዱሳን እራሳችኩን ቅዱሳን ያላችሁ እይደላችሁ አባ ዬሀንስ ስንት አመት ገዳም ገብተው የኖሩ ሰው ትሳደባለህ። የዩቱብ ገንዘብ ባይበላ ይቅር
እናንተን ማስተማር ሌላ 4 ዓመት ይፈጃል ግን እሞክራለሁኝ ትንሽ እየተማሩ ያለ ሰዎች ስላሉ
እውነት እሁንስ በዚህ ዘሙን መፈጠሬን ጠላው ዘመድኩን ባለጌ እፍ ሁሌ እንደዘለፈ ማን ይቀረዋል ምን ጉዶች ናችሁ እንዴት እምላክ ይታረቀን
@@Tsegayekiflu አንተን ብሎ እስተማሪ የሰውን ክብር የማታውቅ ምን ሰርተሽ ዩቱብ ላይ ቁጭ ብለህ ነገር ስላገላበጥክ ነው የዘመድኩን ወንድም ነህ ። በዘለፍከው አፍህ ዋጋ ትከፍላለህ
የመምህር ተስፋዬን አመነ ያልከው ቆርጠህ አውጥተህ ነው!!!!! ብትዋሽ ህዝብን የዋሸህ ሊመስልህ ይችላል ግን ሙሉውን ገለጻ አይቼዋለው አይተነዋል !!!!!
ምንችግር አለ አንተግን ምንፈልህነው እናተናቹ ሰራተቤሰ እራሰ አቅራቤ ተብየውችግር ያለበን ደብተራ ለምን ትፈራላቹ
የእግዚአብሄርን ስም ጠርተው ፀበል ረጭተው ቢፈውሱ ችግሩ ምንድን ነው?? ጴንጤዎች ይህን ሲተቹ ስለምሰማ ነው። ቄሶች በፀበል ሲፈውሱ በደንብ አውቃለሁ።መተቸት ያለበት ብቻ ቢተች ጥሩ ይመስለኛል።
Yet nw
አንተ ከነቀፌታ ውጭ ምን ቁምነገሪ አለህ ይሄን እጀራ ከምታደሪግ ለምን እረድኝ ብለህ አጠይቅም ሲበዛ ክፍ ሰው ነህ ብቻ የእጂህን ይስጥህ
ቱቱቱቱቱቱ እናተን ከማስተማር ኧረ ክፉ ታናግራላችሁ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቶል ይላል ቃሉ የማትነቁ የሆነሰው መከተል ልማድ ያረጋችሁ ምሀይም እስቲ ንቁ መርምሩ ኧረ
ሰላም ወንድሞቼ ሆይ አስተውሉ ይህ ቅባ ሜሮን የምትሉት በየቤተክርስቲያኑ ንውያተ ቅዱሳን መሸጫ በተለምዶ ሜሮን ተብሎ ይሸጣል ራጉኤል ጠይቁ ተረዱ አስተውሉ
ትክክል ነው እያልክ ነው?
ለሀሰተኛ አጥማቂዎች የምትንበረከኩ በተለይ እህቶች እባካቹ ልብ ግዙ የሰይጣን መንፈስ እና የእግዚአብሔርን ለዩ ።ዝም ብላቹ ጥንብ እንዳየ አሞራ ግር አትበሉ "መንፈስን ሁሉ መርምሩ "ይላል የእግዚአብሔር ቃል ገና ክርስቶስ ነኝ የሚል ፀሀይን እጨበጠ ያሳያችኈል የዚያ ጊዜ እንዴት ልትሆኑ ነው በአስማተኛ የተሰናከላቹ።አንተ ወንድሜ ደግሞ ዘመድኩንን ባታመጣ ጥሩ ነው እሱ የሰናፍጭ ታህል እውነት ይዞ የእረሱን ፈጠራ ጨምሮ ነው ሰው የሚወነጅለው እኔ በቅርብ ስለማውቀው ነው ማንን ላዋርድላቹ እያለ ሁሉ ሰው የሚጠይቅ ነው የአንተን ሚዲያ አይመጥንም።
አቦ ቃለሕይወት ያሰማልን እውነትን ያውጣልን
Yeweg poletica
Dhisaa baarsiisotaa itiin jiijiraamanee
ቅባ ለምን ታቋርጣለህ ንግግሩን ገዝተን እናውቃለን ግን ቅባሜሮን ተብሎ ተሽጦልን አያውቅም እባክህ ተው
ጆሮሽን ጠርገሽው ደግመሽ ስሚው፡፡ ባለ ሱቋ አለ ካለች አንቺ ማን ስለሆንሽ ነው የምታርሚ? ተስፋዬ ራሱ አምኖ ጥፋቱን እየተናገረ አይደል እንዴ?
ለቤተክርስቲያን ማሰሪያ እያሉ ይሰበስቡና ለግል ጥቅማቸው ያውሉትና መልሰው ደሞ ሲለምኑ ይገኛሉ አልሰጥም ብዬ አቁሚያለው ይቅርታ
ሲጀመር፡ ጀምሮ፡ አንድ፡ ቀን፡ እንኳን፡ ይሄን፡ ሰውዬ፡ ተቀብዬው፡ አላውቅም፤ ነገረ፡ ሥራው፡ ሁሉ፡ ከኦርቶዶክስ፡ ሥርዓት፡ ውጪ፡ ነው፤
ዳሩ፡ ማን፡ ያስቁመው፤
አንተ ግን እነሱን ሰድበህ ነው ገንዘብ የምትበላው
በርታ ወንድማችን
አቦ ተባረክ። መንጋዉ እኮ ነገ እኔም ቆብ እና መስቀል ይዤ ብመጣ ይከተለኛል። እንዲያዉ ምን ተሻለን። ሴቱን ፈጁት። የሚያሳዝነዉ ክርስትናን ለዛዉም ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መጫወቻ ሲያደርጓት ጳጳሳት ዝም ማለታቸዉ ነዉ። ለነገሩ ምን ጳጳስ አለ? የሚሰሩት ፎቅ የት መጣ ገንዘቡና
You are jealous that's why
Be sew lay atefred.
Abatochen Akberr Jel ena kefu atehun
ስለ መናፍስት ማውራት ያስቀናል እንዴ? ብቀናስ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አባቴ በቅዱስ አትናቴዎስ
ብዙ ታዝለዉ ነበር እንደዚህ እውነቱ ይዉጣ እግዚአብሔር ይስጣቹ ዘመዴም ከልብ እናመሰግናለን
እነ መምህር ግርማ ይመጣሉ
ቅባዕ ሜሮን ወይም ቅዱስ እያላችሁ.
በ30€ አልቸባቸባችሁልንም
ወዴት ወዴት
ፀግዬ ወንድሜ እውነቱን ፈጣሪ ይፍታው ሁሉም ነገር ግራ ግብት ብሎናል
አባ ዮሐንስ አባዎች በዙብን ግን ምዕመናን እንደው ምን እየነካችሁ ነው ባለማወቅ አይደለም እየተነገረን ለምን አንሰማም
አፈህን አትክፍት, ዝም ብለ ስለ ሁሉም ነገር መልስ ተስቷል, አንተ ግን የዲያብሎስ ልጅ ስለ ሆንክ አትስማም
ምን መልስ ሰጡ?
ልብህን ይክፈትልህ ተደፍኖብሀል ወድማችን አባቶቻችንን ካልተሳደብክ አይሆንልህም
ማን ነው አባታችሁ?
ላንተይግለጸልክእነተስፋዬንሰውብላቹየምትከተሉ ፈጣሪ ምረቱንይስጣቹ
ቅብአ ሜሮን በፍጹም መምህር ተስፋዬ አይሸጥም።
አመነ እኮ አልሰማኸውም?
እኔ እኮ የሱ ጠበቆች ናቸው የሚገርሙኝ አለመሸጡን በምን አወቅሽ
አላመንም ቪዶውን ገብታችሁ ከመምህር ተስፋዬ አበራ Tube አለ ስሙት. እየቆረጣችሁ እያመጣችሁ ሰውን አታወዛግቡ. በልማድ ቅብኣ ቅዱሱን ቅድስ ሜሮን ብዙ ሰው ይሉታል ነው ያለው. ቅብኣ ቅድስ ሜሮን እንደማይሸጥ ነው የተናገረው.
@@MokeBayew-u1uየሱን ቪድዮ አይቼለት ዩቲዩብ ብር ሊሸቅል? አላማው ሊሳካ አናይም😂
@@Tsegayekiflu ቆርጠህ ግራ አታጋባ ሙሉውን አድምጠነዋል ምን እንዳለ ደብተራው ክክክክ
አንተ ሰውዬ ግን ፀበል ተጠምቀህ ታውቃለህ ምን አለ ብትጠመቅ የሀሜት,የምቀኝነት, የትእቢትና የምንፍቅና መንፈስህን አስወግዶ ትሁት ክርስቲያን ያደርግህ ነበር
🙆🤔አየ መምህር ተስፋዬ እንደት ነው የተተባተቡት ይህ የሚያወሩት ነገር የፍህራት ወሬ ነው ከአነጋገረዎት????
አይ ደሞ አለማፈራቸው ለማስተባበልም አልቻለም እደው ክርስቲያኖችን መጫወቻ አደረጉን አቤቱ ይቅር በለን
አንተ ፀጋየ እምትባል የኦርቶዶክስ መምህራን እየተከታተልክ ስም እምታጠለሽ ትገርማለክ ለብር ብለህ አየ TH-camr tsegaye
ማነው የኦርቶዶክስ መምህር ሆኖ የተቸኹትኝ?
ስድብ ለኦርቶዶክስ አባቶቻችን ክብርና ፀጋ ነው ለእሱ ግን ለጊዜው በሚያገኘው ገቢ ሊደሰት ይችላል መጨረሻው ጌን ውድቀት ነው
አባቶችን የሰደበ መሰለው እንድ
ሃይማኖታችን ኦርቶዶክስ ነው ሰድቦ ለሰዳቢ መናፍቅ አሳልፎ የሰጣት እግዚአብሔር ይገስፅህ
ገና እኮ ከነዚህም የባሱ ወደፊት ይመጣሉ እንዴት ነው በነዚ በቀላሉ የምንታለለው
Afun yalfeta hulu mefencha
Honech Orthodox ‼️😡
Bete kirsteyanwa,, kift yesra bota honalech
Yemani mefencha honalech‼️
Amlak yedresilat‼️
ይቅርታ ወንድም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ስለሌሎቹ ባላቅም ስለአባ ዮሀንስ ግን በጣም ተሳሳትክ የእውነት አባት ናቸው የዘመናችን ትልቅ ሀዋርያ ናቸው በሠማይ አጭበርባሪ አደሉም እውነት እንናገር ከተባለ አጭበርባሪ አንተና መሰሎችህ ምላሰኞች ናቸው መጀመሪያ ስለሰው ከማውራት እኔ ማነኝ ማለት አለብህ ዝምብለህ አትቆንጽል እሽ
በምን ሚዛን ነው የእውነት አባት የሆነው?
እናንተን ግን ምንድን ነው ቤተክርስቲያን አስትቶ ከግለሰብ እግር ስር የሚያርመጠምጣችሁ?
ቆይ አንተ ቀፎ ስራ አጣህ እንዴ ደነቆርክ ለነገሩ ጨላ ለመልቀም@@Tsegayekiflu
እግዚአብሔር ይባርክህ/ሺ ስለ አባ ዮሐንስ እውነትን የሚያቅ እንድህ ያከብራቸዋል
@@Tsegayekifluአንደኛ ሒድ ወንቅሸት ገዳም ውስጡን የገዳሙን ዙሪያ እይ ኸለተኛ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምን ሰርተዋል ብለኸ ጠይቅ ማንነታቸውን ታቃለህ ኤንዳውም የኔታሚድያ ገብተኽ ቃለመጠይቅ አዳምጥ
ሦስተኛ ስራቸው ኹሉ ቀጥታ ስርጭት ነው የሚተላለፈው ምንም ድብቅ ስራ የላቸውም