ይሄም ተደርጎ ነበር?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 437

  • @nahipro1653
    @nahipro1653 2 ปีที่แล้ว +45

    በጣም ግራ የገባን ግዜ መጣብ አሁን እኔ እንኳን ያልራቀ ከአማራ የእናቴ እህት ወንድም የራሤ ወንድሞች ከኦሮሞ ከኤርትራ እኔ ትግሬ ነኝ ይህን ሥል እኔ ቤተሠብ ውስጥ ብሔር ብሔረሰቦች ማለት ነን ግን ምን እንበል ጌታ ምረቱን ይሥጠን 🤲🤲🤲

  • @sarakidane1382
    @sarakidane1382 2 ปีที่แล้ว +85

    ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት ተባረክ ተስፍሽ ማርያማዊት ፀጋውን ያብዛልሽ🙏

    • @roozroozy6793
      @roozroozy6793 2 ปีที่แล้ว +3

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @wxzlli
      @wxzlli 2 ปีที่แล้ว +3

      🙏🙏🙏

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 2 ปีที่แล้ว +46

    ተስፍሽ ተባረክ ማርያማዊትየ ሁሉ ሚድያ የቀርብሽው እየሰማሁሽ ነኝ ተባረኪልን እህታችን ለእውነት መኖር የህልናህ እረፍት ነው ትስፍሽ በትደጋግሚ ብትቀርብልን ደስ ይላል ምክንያቱ ብዝህ ዘመን እንድህ ብሎ እውነት የሚነግረን ስው ያስፍልገናል ተባርክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @wxzlli
      @wxzlli 2 ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍🙏🙏🙏

  • @jimmamohammed6798
    @jimmamohammed6798 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ሴት ነች ዋንጫ እሸልማታለሁ ምርጥ አማራ ኑሪልኝ ከልቤ።

  • @saraabraham6635
    @saraabraham6635 2 ปีที่แล้ว +45

    የንጹሃን ደም ያሰከራቸው የፍኚት ልጆች😭💔

  • @jimmamohammed6798
    @jimmamohammed6798 2 ปีที่แล้ว +16

    ሁሌ አቅርባት ትህምርት እንማራለን
    እኔ ግን ኦሮሞ ኔኝ ምርጥ ሴት ነች

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነወ።

  • @samirawitsamirawit8815
    @samirawitsamirawit8815 2 ปีที่แล้ว +28

    ካህን ባሃላ ትግራይ ለትግራይ በቃን ተጋሩዋኒ ተጠንቀቁ እድ ነን አትበሉ ህዝባችን አለቀ አማራ በቃ ሰውን ተውን ተውን በቃ በቃ

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 2 ปีที่แล้ว +4

      እናንተም ተውን

    • @sabamesfen2249
      @sabamesfen2249 2 ปีที่แล้ว

      @@lolleady2775
      We can’t live with you under one country! Get out of our land Tigray!

    • @sabamesfen2249
      @sabamesfen2249 2 ปีที่แล้ว +5

      Tekekel Mareye! We are Tegaru and our country is Tigray :: 👈

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል no more ኣራዊት ኣማራ👹

    • @samirawitsamirawit8815
      @samirawitsamirawit8815 2 ปีที่แล้ว +1

      @@genetatsbeha3205 ገነተይ መዓረይ እነዚ ሰው አደሉም በእውነት ተጋሩዋኒ እግዚአብሔር ይሓልኩም አሜን

  • @micjay7026
    @micjay7026 2 ปีที่แล้ว +47

    ንግግርሽ ልብ የሚነካ ነው ኑርልን ዕውነት መናገር ህልናን ያረካል

  • @solomongebrekristos3370
    @solomongebrekristos3370 2 ปีที่แล้ว +41

    ተስፍሸ ማሪያማዊትን ስላቀረብክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት 🙏🙏🙏🙏

    • @wxzlli
      @wxzlli 2 ปีที่แล้ว +2

      🙏🙏🙏💛💛❤❤

  • @አምላኬሆይማረንይቅርበለን
    @አምላኬሆይማረንይቅርበለን 2 ปีที่แล้ว +11

    ተስፍሽ አመሰግናለሁ ኑርልን የኔ ጀግና የኔ ሀቀኛ

  • @levelitworks4466
    @levelitworks4466 2 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት በጣም የሚገርም ስብዕና ያላትና እውነቱን ብቻ የምታወራ ሴት።

  • @ይሳኮር-ቀ3ጀ
    @ይሳኮር-ቀ3ጀ 2 ปีที่แล้ว +31

    ሰላም ለአንተ ይሁን ተስፍሽ
    ተባረኪልኝ የእግዚአብሔር ወገን መሆን በዚህ ዘመን መታደል ነው።

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 2 ปีที่แล้ว +10

    ቸሩ መድሃኒያለም ! አብዝቶ ይባርክ አሜን !!!
    እናመሰግናለን !

  • @ፅዮነይፍጡራትኪሓደራ
    @ፅዮነይፍጡራትኪሓደራ 2 ปีที่แล้ว +11

    እኔስ ይቺ ሴት ሲሰማት ሲሰማት ኣልጠግባትም ኣለኝ እግዛኣብሄር ይባርክሽ ማራማዊይ እድሜና ጤና ይስጥሽ እውነተኛ ሰው በጠፋበት ግዜ ሰው ሁናቹ ስለተገኛቹ ተስፍሸይ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 2 ปีที่แล้ว +3

    ጭካኔና አረመኔንት ከወያኔና ከኦኔግ የመጣ እንጂ ከአማራ አይደለም

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 2 ปีที่แล้ว +56

    አምላኬ የትግራይ እዝብን ከሰው በላ የሰው ጅብ አንተ ጠብቅልን ጌታይሄ ልጆችህን አደራ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️

    • @roozroozy6793
      @roozroozy6793 2 ปีที่แล้ว +3

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @wxzlli
      @wxzlli 2 ปีที่แล้ว +3

      🙏🙏🙏

    • @እሙየጌትነትእህት
      @እሙየጌትነትእህት 2 ปีที่แล้ว +4

      ኢትዮጵያ ሃገራችን ብትይ ፈጣሪ ይሰማሻል አማራ ትግሬ እያልን ወገኖቻችን አልቀዋል. ባንለያይ መልካም ነው

    • @wxzlli
      @wxzlli 2 ปีที่แล้ว +10

      @@እሙየጌትነትእህት ኢትዬጵያ አኮ ናት የትግራይ ሕዝቦች ለይታ በርሐብ አለንጋ እየገረፈች ያለችው እና እንዴት ነው እንደዛ የምንለው

    • @ትግራይእዩዓደይ-ጘ5ዘ
      @ትግራይእዩዓደይ-ጘ5ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️💛❤️

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 2 ปีที่แล้ว +16

    እዝጊኦ ማሃረነ ክርስቶስ ትልልቅ አባቶች እንዲህ ጥላቻ ካስተማሩ እንዴት አገርዋ ጤንነት ይኖራታል

    • @አንድአማራ-ተ2የ
      @አንድአማራ-ተ2የ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሁን እነሱ ጥላቻነው ያስተማሩት ኢትዮጵያ ካላፈረስን አንቀመጥም ስለሚሉት አረመኔዎች ነው እየሠወሩ ያለ ከእውነት የራቃቹህ ሁሉ በአንድ ቤሔር ስለዘመታችው ምንም አይፈጠርም አራት አመት ሙሉ የሙጨፈጨፈው ማነው እንደነሱ እኳ ሌላም ያስብላል በየቦታው ስን እንደሚሰራ የአማራ እናት ያለገዘችውን ልጅ ሳትወልደው እችን አለም ሳያይ የተበራው የበማንነቱነ የትኛው ቤሔር ነው እንደዚህ አይነት የግፍ ግፍ የደረሰበት እስቲ እውነት ሰው ከሆናቹህ መልሱል የቀን ጅቦች

    • @18lamalo
      @18lamalo 2 ปีที่แล้ว +2

      @@አንድአማራ-ተ2የ ለምን እውኘነታውን መቀበል ይብድቹሀል ምክንያቱም መረጃ ማሰረጃ እያጣቀሱ ነው የቀረበው የሚገርመው ለመግደል ሲሄዱ መገደል ለመጥበሰ ሲሄዱ መጠበሰ እንዳለ እየረሳቹህ መሆኑን ነው እኔ የምለው ምነው ሹሮው ደረታቸህ ላይ እየተንተከተከ ተቁላላቹህ ሰከን ማለት ጥሩ ነው አልያ እናንተን የሚጠብሰ ከየ አቅጣጫው እንደ ጉንዳን እንዳይሰፍርባቹህ አሰተውሉ ምድረ ቃላት ጠፋብኝ የእናንተን የገማ ጥላቻ ለመግለፅ

    • @እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ
      @እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@አንድአማራ-ተ2የ 🦓🦓🦓

    • @thetruth5261
      @thetruth5261 2 ปีที่แล้ว

      @@አንድአማራ-ተ2የ አይ ኢትዮጵያን አዳኝ ነን ባዩች በአብይ አህመድ የግል ጥላቻ ምክንያት በሚላችሁ የውሸት ትርክት የቀን ጅብ ጁንታ ገለመሌ ሲላችሁ እሱን ተከትላችሁ እንደ አህያ የምትጮሁ አልነበራችሁ? ኢትዮጵያ አትፈርስም በማለት እያፈረሳችሁዋት ነው የእግዜአብሄር ፍራቻ የለላችሁ የአማራ ፖለቲከኞች አማራን ህዝብ ተጫወቱበት መጀመሪያ ህሊናችሁን አሰሩ እንደ ሰው ማሰብ ስትጀምር እንግባባለን አሁን ግን ጭፍን ጥላቻ የትም አያደርስም

    • @thetruth5261
      @thetruth5261 2 ปีที่แล้ว +2

      @@አንድአማራ-ተ2የ የአማራ ህዝብ የሞተውም በዚች 4 አመት ውስጥ በአማራ አመራሮች ምክንያት ነው የአብይ አንደኛ አጨብጫቢ አልነበራችሁ እንዴ ሲገለህ ሲያስገድልህ ሆሆ ብለህ እንአህያ ስትጮሁ በቅቤ ምላሱ ሲደልላችሁ አብያችን ሙሴያችን የፈጣሪ ስጦታ እያላችሁ የእግዜአብሄርን ክብር ስታሳንሱት አልነበረ ? ሾርት ሜሞሪ ስንላችሁ በምክንያት ነው።

  • @alganeshteklit7923
    @alganeshteklit7923 2 ปีที่แล้ว +16

    ሁለታቹሁም እግዛብሔር ይባርካቹሁ

  • @tsehaytesfahun4564
    @tsehaytesfahun4564 2 ปีที่แล้ว +44

    Thank you both for standing for truth, humanity and justice.

  • @menkir-yn5fs
    @menkir-yn5fs 2 ปีที่แล้ว +9

    ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ !
    ፕሮግራማችሁ ራሱ በረከት ነው።
    አማራ ብቻ ሳይሆን አማራን የገለፅሽበት የሁሉ ኢትዮጵያውያን ነው።
    አማራን ከሌሎች የሀገሪቱ ህዝቦች ጋር እያጣሉት ያሉት ማይማን የኢህደግ ቡቱቶ የብልግና ካድሬዎች ሲሆኑ አማራ በነዚህ መወከሉ ያማል።
    ምህረቱን ለአማራ!!

  • @zeynebmahamed6893
    @zeynebmahamed6893 2 ปีที่แล้ว +7

    ዎላሂ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hermaborena9485
    @hermaborena9485 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ማርያማዊት❤❤❤

  • @akberethagos8363
    @akberethagos8363 2 ปีที่แล้ว +15

    ተስፍሽ ሁሉ ግዜ የምታቀርባቸውና የምትሰጠው ትምህርት ከነ ማስረጃው ስለሆነ ተመራጭ ያደርገዋል። ኡነት ሁሉ ግዜ እውነት ስለሆነ ባለ ሁለት ምላሶች እንደነ ተሻገር አስተዳዳሪ ተብየ ስታጋልጣቸው በጣም ኩራት ይሰማህ ወዳጆችህም ይሁን በተሰቦችህ ኩራት ይሰማቸው። ይበልጥ ደግሞ ይህቺ ያቀረብካትን ተንታኝ በኡነት ከሴቶች ሁሉ ግምባር ቀደም የምትመደብ ክብርት ኡነተኛ የኖርንበትን ሁነታ ገልጣ ወደኃላ ስትመልሰን ትዝታ ሆኖኛል። ምክንያቱም የነበርንበት ትዝታ ስላቀረብትልን። ስለዚህ አብይ ጠቅላላ የኢትዮጵያ ጠላት ለሆነው ኢሰያስ አፈወርቅ አስገብቶ ኢትዮጵያን እንድትጨፋጨፍ በማድረጉ ሰነፍ መሚሪ መሆኑን አረጋግጦዋል። ኢሰያስ ግን ኢትዮጵያን እበትናታለሁ በግልጽ ላለው አስፈጽመዋል ገና ኢሰያስ አልጠገበም አሁንም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በዝብዞ ህዝቡን አጨፋጭፎ ከሚያባላችሁ አሁንም ኢሰያስ ይውጣልንጽበሉ በማግስቱ ስላም ይሆናል። ስምሽ ባለመያጀ ይቅርታ እያልኩ አድናቆቴን እገልጻለሁ ክብርት እህቴ። ተስፍሽም ሁሉ ግዜ ስለሚያዳምጥህ ቀጥልበት ለማለት እወዳለሁ።

  • @sophiaali3933
    @sophiaali3933 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ጎይታ ሰራዊት ፀጋን በረከትን ያብዛላቹ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 2 ปีที่แล้ว +17

    ቃላቶቿን በእንባና በእምነት ነው የሰማሁት...እግዝአብሔር ይባርክሽ🙏

  • @Natt-jkx
    @Natt-jkx 2 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል!🤔🤔🤔 ወይ ኢትዮጵያ ብትንትኗ ወጣ። ተስፍሽ ተባረክ!!!

  • @ktabtegaru770
    @ktabtegaru770 2 ปีที่แล้ว +10

    ማርያማዊትና ተስፍሽ ለናንተ ክብር ስል ብዙ ኣልልም ኣማራ በተለይ ጎንደር ያደረሰብን ግፍ ስ ለትውልድ የሚተላለፍ ነው።

  • @customerservice8018
    @customerservice8018 2 ปีที่แล้ว +4

    You right 100% sister

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 2 ปีที่แล้ว +19

    መቼስ ምን እንላለን ተስፍሽ፥ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ። እህታችን የሚገርም የእግዚአብሔር ቃል የበራላትና ግሩም ይሆነ ማብራሪያ መስጠት ይምትችል እንዲሁም እውነተኛ ትህትናን የተላበሰች ሰው ናት። ለሰጣችሁን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት እናመሰግናለን፤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @najatali6585
    @najatali6585 2 ปีที่แล้ว +2

    ከትግራይ የበለጠ ጨቃኝ ዳብሎስ የለም ያማራ ህዝብ መቸም ጨቃኝ አይሆንም ትግራይ ግፈኛ ዳቢሎስ

  • @zeynebmahamed6893
    @zeynebmahamed6893 2 ปีที่แล้ว +77

    እእድሜና ጤና ይስጣቹ እንደናንተ ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @wxzlli
      @wxzlli 2 ปีที่แล้ว +2

      🙏🙏🙏

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 2 ปีที่แล้ว

      Wow where you been Amehara was dead

    • @bizuket8324
      @bizuket8324 2 ปีที่แล้ว

      Melese yemibal meriz new Lenihan yabekan

  • @segensegen8802
    @segensegen8802 2 ปีที่แล้ว +19

    እውነትን ማወቅ አርነት ያወጣል ትክክል ነህ ተስፍሽ

  • @እስመአልቦነገርዘይስ-ሸ4ቐ
    @እስመአልቦነገርዘይስ-ሸ4ቐ 2 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ። ስወዳችሁ ሁለታችሁም ጅግኖች ናችሁ በርቱ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ። ልቦናቸው ታውሮ ነው ማንም የማይወክሉ

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 2 ปีที่แล้ว +9

    Wow perfect speech. ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elinabrihan830
    @elinabrihan830 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እህቴና ወንድሜ

  • @መለስታደሰ
    @መለስታደሰ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣገላለፅሽን በጣም ነው የተመቸኝ ማርያማዊት ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ዘመንሽን ይባረክ

  • @keruqtesfa5507
    @keruqtesfa5507 2 ปีที่แล้ว +20

    ተስፍሽየ እንኳን ደህና መጣህ ለረጅም ጊዜ ጠፍተህብኝ ነበር ።
    አቀራረብህ ለህዝብ የሚመች ነውና በርታተበራታ ።
    እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @ارحمانوعللعرشىستوا
    @ارحمانوعللعرشىستوا 2 ปีที่แล้ว +11

    እነአብይ ዳቢሎስ አባላን አላህ እዴሚውን ያሳጥልን ከነጀሊወቹ

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Tesfsh ❤💛❤💛

  • @TrBiTold23
    @TrBiTold23 2 ปีที่แล้ว +8

    Preach sister!Amazing and very rich.

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 ปีที่แล้ว

    Thank you tesfish Awesome

  • @elssahaylo8382
    @elssahaylo8382 2 ปีที่แล้ว

    Tesfsh tebarek !

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባርክሕ

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብሪት አትጫሩ አስማሙ አታጣሉ

  • @nekiyaosman733
    @nekiyaosman733 2 ปีที่แล้ว +3

    Very right and true 💯😢😢😢so sad✅

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 2 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 👉❤❤❤❤❤

  • @selamayele4255
    @selamayele4255 2 ปีที่แล้ว +11

    እባካችሁ ሁለቱ የአማራነ ትግራይ ህዝብ አንድ ሆኖ የሚኖርበት መፍትሄ ምን ይሆን ?የ ፓለቲካ ማስፈፀሚያ እየሆነ ያለው ሁለቱ ምርጥ ህዝ ተመሳሳይ ባህል እምነትነ ያለውን ህዝብ እነ አብይነ ሽመልስ አብዲስ የስልጣን ማስረዘሚያ እንዲያደርጉ አትፍቀዱ ::በህይወቴ የሚመኘ ይህ ህዝብ አንድ የሚሆንበትን ቀን ነው

    • @sabamesfen2249
      @sabamesfen2249 2 ปีที่แล้ว +3

      It is finished ! We will not live together anymore. You did genocide on us.

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 2 ปีที่แล้ว +1

      ከኣማራ እንካን ኣብሮ መብላት ኣብሮ መኖር ኣይቻልም ያለው ኢሳያስ
      እና የትግራይ ህዝብ ደሞ እንካን ኣብሮ መኖር ኣብሮ መለመን ኣይቻልም no more የስው ስጋ የሚበላ 🔪⚔️⚒🦓

  • @LL-ob9co
    @LL-ob9co 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 🙏

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 2 ปีที่แล้ว +6

    Thanks mariamawit and tesfish you explain very well

  • @tolashigammachuu9311
    @tolashigammachuu9311 2 ปีที่แล้ว

    Thank somuch good bles you

  • @alemneshe
    @alemneshe 2 ปีที่แล้ว +4

    Tesfish Brother God bless you 🙏🏻 ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @maliyenumer5994
    @maliyenumer5994 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ ደስስስስ ይላል እስከነ ማስረጃ በማቅረባቹ እጅግ በጣም ጀግኖች ናቸው

  • @hewotmaherigreek3927
    @hewotmaherigreek3927 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ትስፍየ

  • @birukbest7786
    @birukbest7786 2 ปีที่แล้ว +8

    ተስፍሽ አማራው ዝምብሎ ይታረድ ነው የምትሉት ምንያድርግ አልስኖር ስልት?????

  • @LamdaAlpha65
    @LamdaAlpha65 2 ปีที่แล้ว +8

    ከመንፈሳዊ ሂወትና፡ ጴንጠነት በኢትዮጵያም ኤርትራም የተያያዘ ብዙ ጥያቄዎች ነበሩኝ። ከጥላቻ ወይም ከማውገዝ ተነስቼ ሳይሆን፡ እንዲያ ከማየውና ከታዘብኩት ተነስቼ ራሴን እጠይቅ ነበር። ይህቺ አዋቂና አንደበተ ርቱዕ የሆነች እህታችን የሰጠችው ማብራርያ ብዙ ነገሮችን መልሶልኛል። በዚህ ፕሮፕግራም ብቻ ሳይሆን በሌላም ያደረገችው ቃለመጠይቅ በጣም አስፈላጊ ናቸው።

  • @yosephsolomonapp7637
    @yosephsolomonapp7637 2 ปีที่แล้ว +11

    እጅግ በጣም ትልቅ አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ያስተማራችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 2 ปีที่แล้ว +10

    እቺ ሴት እንዴት እንደማደንቃት ተስፍሽ እግዚአብሔር ይስጥልን እህቴ ተባረኪ

    • @roozroozy6793
      @roozroozy6793 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የምታናገረው ቃል ልብህ ስብሮ ይገባል እድሜና ጤና ይስጣት

    • @አለምገራሚ
      @አለምገራሚ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@roozroozy6793 አሜን

  • @elssahaylo8382
    @elssahaylo8382 2 ปีที่แล้ว

    Maramawityem tebareki !

  • @mimiberhe9469
    @mimiberhe9469 2 ปีที่แล้ว +3

    አውነት ነው የኔ አናቴ አኒም ጎንደር ነው ያደኩት ልክ ነሽ

  • @eliastedla6008
    @eliastedla6008 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you and God bless both!!

  • @lemaem4427
    @lemaem4427 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ተስፍሽ ራያ አማራን ሸንሽኖ ትግሬ ነህ ብሎ ያለ ወያኔ ነው ኤምባሲ ስንሄድ ከንግዲህ እናንተ አማራ አይደላችሁም ወደትግራይ ተቀላቅላችኋል የትግራይ ልማት ማህበር አባል በግዴታ መሆን አለባችሁ እየተባለ ነበር አብይ የመጣው አሁን ነው ምንድነው የምትዘባርቀው ትግሬነትህን እናውቃለን ግን በዚህ መልኩ አይደለም ልደቱን እንደመስረጃ የምታቀርበው እሱስ ማነውና አቋም የሌለው ወላዋይ እባካችሁ ህዝቡ በኑሮ ውድነት መንገላታት ሳያንሰው እዛ ቁጭ ብለህ ያለፈ ታሪክ እያቀናበርክ አታባላ

  • @addisneger1356
    @addisneger1356 2 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ የትግራይ ቄስ ነኝ ብለዉ ኢትዮጵያ የምትባል ትጥፋ ያሉትን አማራን ያገባሽ ፍች ።አማራ ቆማጣ አህያ የሚሉትንም የትግራይ ተወላጆች አቅርባ ።

  • @merihamenay5588
    @merihamenay5588 2 ปีที่แล้ว +1

    ጽቡቅ ሓሳብ እዩ

  • @abebechbacha7229
    @abebechbacha7229 2 ปีที่แล้ว +12

    ግን እህቴ አብይ ተው ጦርነት አይጠቅመንም ከጦርነት ትርፍ የለም ብሎ ሲታገስ አብይ ፈሪ ነው ወያኔን ይፈራል ሲሉት የነበሩት አመራሮች ነበሩ እነ ጆኒ ማኛ ዛሬ አብይ ጦርነት የቀሰቀሰው እምትሉት እውነትን ተናገሩ ለእውነት ከቆማችው

  • @gebreamlakmetasebiya1151
    @gebreamlakmetasebiya1151 2 ปีที่แล้ว +6

    አማራ ሲጀመር ያቅም ማጣት ካልሆነ መቸነው ከሠውጋር ተመሣሥሎ ኑሮ ሚያውቀው መቸነው ለሥራ ተግቶ ሚያውቀው

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Mariamawit and Tesfish .

  • @Liya-lz9hp
    @Liya-lz9hp 2 ปีที่แล้ว +3

    Tebarek wendme ❤️

  • @sg.g2725
    @sg.g2725 2 ปีที่แล้ว +7

    ታሪኩ ላይ ችግር የለም!! አሁን ግን አሁን ነው ። ሰው በራብ እየሞተ ነው ። ይህ ነው መሬት ላይ ያለ ሃቅ። የያዘነው ያለው አዲሱ ታሪክ ይህ ነው።
    አለቀ።
    ግምዱ እንዳልተገመደ ሆኗልና
    ይውጋህ ብሎ ይማርህ አይስራም።
    ስበብ ይብቃን please.

  • @ትግራይእዩዓደይ-ጘ5ዘ
    @ትግራይእዩዓደይ-ጘ5ዘ 2 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን ተስፍሽ እና ማርያማዊት እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @ethiopiamehari4428
    @ethiopiamehari4428 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobez nachu

  • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ
    @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +2

    አዋጃችሁ እራሳችሁ ላይ ይሁን በእየሱ ስም. አዋጃችሁ ይገልበጥ. ሃሳባችሁ ይፍረስ !!!!!!
    አማራ በኢየሱስ ደም ይሸፈን !

  • @hopeethiotube2146
    @hopeethiotube2146 2 ปีที่แล้ว +18

    በፈጣሪየ እንዴት ነው የሚጣፍጠው የምትናገረው ቃል ❤

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም በጣም የሚገርም ሃሳብ ፕሮግራም አደመጥን ማሪማያማዊት የመሰለች የፈጣሪ ሰው በማቅረብህ ተስፍሽ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @dinaliya5486
    @dinaliya5486 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yebarkesh ❤️❤️❤️❤️🙏🙏ye ewnet betam yemigerem agelalets Tesfesh ye ewnet sew tebarek🙏🙏🙏

  • @rambo4052
    @rambo4052 2 ปีที่แล้ว +9

    Mariamawit what a name May God bless you.Thank you Tesfesh,her word is God's word we need a prayer,our innocent people are in danger.Please God help us.

  • @senaitgirmay1031
    @senaitgirmay1031 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @sarahabit6834
    @sarahabit6834 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks both

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 2 ปีที่แล้ว +2

    ዎሎን ስለዘረፈው እየዘረፈመ ስላልው ህጻናት ከእሙሃይ የማይለይ ደፋሪ የትግሬ ሰራዊት ለምን አታወሩም ??? . አፋርን ህጻን ሽማግሌ ሳይል በከባድ መሳሪያ ሰለሚጨፈጭፈው የትግራይ ሰው በላ ሰራዊት ለምን አታወሩም ????

  • @denk_tube2292
    @denk_tube2292 2 ปีที่แล้ว +10

    እህቴ ስለ አማራ የድሮው ፀባዩ በደንብ አርገሽ ተናግረሻል እውነት ነው ግን አማራ ብዙ ችሎ ተቀምጦ ነበር ግን የትግራይ ሰራዊት ቢሆን የሸኔ ጦር አማራን አላረደም አነጋገርሽ አማራ ምንም ሳይነካ ሰውን የሚጠላ አርገሽ ነው የገለፅሽው በየ ቦታው የሚታረደው አማራ ምን ይሁን እያለው ያለው የትግራይ ህዝብ ብቻ እንደተጎዳ አርገሽ ነው የምታወሪው ሁሉም ጥፋትን ሰርተዋል የትግራይን የአማራም ባለስልጣን ችግር ነው ስለዚህ በሙሉ አማራን ብቻ ፋተኛ አታድርጉ ;

  • @tigraytiser1184
    @tigraytiser1184 2 ปีที่แล้ว +5

    አረ በእግዛቢሄር ስም: ያን ሁሉ ጥላቻ ካልነበረ አሁን ከይት መጣ ብላቹህ ታስባላቹ? የአማራ አረመኔነት ከድሮ የቆየ ነው::

  • @bilisummaabokkuu5734
    @bilisummaabokkuu5734 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hayatqassim6104
    @hayatqassim6104 2 ปีที่แล้ว

    ያሣዝናል

  • @elssahaylo8382
    @elssahaylo8382 2 ปีที่แล้ว

    Ldetuye tebarek

  • @goremmido4837
    @goremmido4837 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you for everything

  • @seblewongelabebe7681
    @seblewongelabebe7681 2 ปีที่แล้ว +9

    መለስ ብሄርከብሄር እንዲህ እንዲህ እንዲናከስ የቤት ስራውን ጨርሶ ነው የሞተው
    አሁን አንተ ለአማራ ህዝብ አዝናችሁ ነው?

    • @smumd
      @smumd 2 ปีที่แล้ว +2

      ደነዝማንአባከያዝንላሀልካዉህንብሀላየሰዉሰጋነዉኮየተከለከላቹ ነዉረነትነዉየተነግራቹ
      እናንተግንሀያሰባትአመት
      የትግራዋይሰጋለመብላትሥትቃምጡነበረና ዛሬተሳካላቹ
      👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @elsaabera8571
    @elsaabera8571 2 ปีที่แล้ว +11

    God bless you both of you we need like you this kind people need Ethiopia and Eritrea to stand on truth I love ❤️ my sister and my brother you teach us the truth

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ

  • @caleb7859
    @caleb7859 2 ปีที่แล้ว +8

    መፈሳዊ ፖለቲካ😂

  • @abebahamer8897
    @abebahamer8897 2 ปีที่แล้ว

    መርያማዌት እውነትም መርያማዌት ነሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ ተስፍሽ ደግሞ በርታ ቀጥልበት

  • @3467ify
    @3467ify 2 ปีที่แล้ว +16

    ግሩም አስተምሮ ነው ከጥሩ አገላለፅ ጋር ።

  • @yaredgebre6680
    @yaredgebre6680 2 ปีที่แล้ว

    Tanks

  • @berhanumekonen5191
    @berhanumekonen5191 2 ปีที่แล้ว +8

    ኸረ ባካችሁ የተባለበትን አውድ እንረዳ!???? አንዱን ጥሎ አንዱን አጠልጥሎ።

  • @hannaferede1457
    @hannaferede1457 2 ปีที่แล้ว +2

    Ok fine you say amhar same thing Tigray elit to .you have be fair the way you speak be onset God’s watch you

  • @mahrayhabtu3713
    @mahrayhabtu3713 2 ปีที่แล้ว +7

    አማራነቴን አፈርኩበት 😢

  • @gicfzdxhfzcj6066
    @gicfzdxhfzcj6066 2 ปีที่แล้ว

    እወነት ነው የተናገሩት

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Tasfesh and Marymawt that's ture love 😍😍😍💖💖💖💯💯💯

  • @madinaganaso2814
    @madinaganaso2814 2 ปีที่แล้ว +6

    We don't know Addis Ababa say finfinee capital city of oromia man

  • @edenhagos9591
    @edenhagos9591 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewunetim mariyamawiti tebareki shi hugni yenye jegna edmena tena ystishi

  • @godisgoodjesusislord3624
    @godisgoodjesusislord3624 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ለዘላለም ለማንኖርባት ምድር በፍቅርና ተስማምተህ በሰላም ከመኖር ሌላ አማራጭ ለማይኖርብን ሕዝቦች ፣ በጥቂቶች ኩፉ ሰዎች ፣ መርዝን እየረጩ ክፋትን ከሚያስተምሩ ሰዎች ለምን እንደማንነቃ እጅግ በጣም ይገርመኛል። እነዚን ሰዎች ባለፉት ዓመታቶች በሚዲያ በኢሳት፣ በኢቲዮ 360 ክፋትን እየረጩ ሕዝቡን በክፋት እየመገቡት የነበሩ ሰዎች ናቸው። ዓላማቸው ምንድነው ? ሕዝብን በማጋጨት I don’t know ምን እንደሚጠቀሙ።እኔ ግን የምረዳው ራስህን አለመሆን ሁሌ የሌላው አሳዳጅ ሁነህ እንድትኖር ያደርጋል። ምክንያቱም No confidence at all. እኔ የምለው መሬት ከሆነ የአማራ መሬት እኮ ነው ሰፊ ታዲያ የወንድምህን ትንሽዋ መመኘት፣ መቀማት ምን አመጣው? ለምን ያሉበት ቦታ አያፈሩበትም ? please ጠይቁልኝ 👍