ቬሎ መሸጫ ዉስጥ ፍቅረኛዉን ሰርፕራይዝ ያደረገዉ ወጣት እና ልብ የሚነካዉ ታሪካቸዉ በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 4 ปีที่แล้ว +307

    ጀግና ብየሻለዉ የጎደለዉን ትተሺ ያለዉን የወደድሺ ሙሉ ሰዉ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +1469

    ይህን ኮሮና የሚባለውን ጉድ ከምድር አጥፍቶ ፈጣሪ ሰርፕራይዝ ያድርገን

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 4 ปีที่แล้ว +591

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጽያ ውስጥ እውነተኛ ፍቅር

  • @semirafdlu1584
    @semirafdlu1584 4 ปีที่แล้ว +113

    የኔን አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል ለማንኛውም በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው❤💐

  • @አንችነፍሴአላህንፍሪ
    @አንችነፍሴአላህንፍሪ 4 ปีที่แล้ว +269

    እስኪ ሳትዋሹ ንገሩኝ በ like ይህን ቪድዮ ደጋጋጋጋግግግግሞሞሞሞ ያየው ማነው ከመጀመሪያው ቀን ጀምሬ እስካሁን እንዳድስ ባየው ባየው አይሰለቸኝም

    • @jhon.n.paulos
      @jhon.n.paulos 4 ปีที่แล้ว

      Realy enem degme eyayehut new

    • @zahara252
      @zahara252 4 ปีที่แล้ว +4

      እውነትሽነውእኔደጋግሜአየሁ

    • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
      @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 ปีที่แล้ว +6

      እኔ 10 ይሆናል ያየሁት

    • @sarahsarahsarah1973
      @sarahsarahsarah1973 4 ปีที่แล้ว +1

      Enem betam

    • @alemuamare3167
      @alemuamare3167 4 ปีที่แล้ว +1

      ማየት ብቻ አይደለም አብሬ አልቅሻለሁ በብዙ ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 4 ปีที่แล้ว +144

    እስከዛሬ ካየሁት ሁሉ በእጅጉ የሚያስደስት ነው!! ዋውው እንኳን ደስ አላቹህ ! ልጅት እንዳንቺ አይነት እውነተኛ አፍቃሪወችን ያብዛልን ።አንበሳው ወንድማችን ደሞ ትክክለኛ ወንድና ጠንካራ መሆንህ አስተምሮኛል!!!

    • @zdtube5797
      @zdtube5797 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርግኝ ውዴ

  • @እሙየነኝ
    @እሙየነኝ 4 ปีที่แล้ว +169

    ውይይ ደስ ስትል በኢቢኤስ የመጀመሪያው ምርጥ የጋብቻ ጥያቄ ስታምሩ ፍቅር በፍቅር ይጨምርላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ምርጦች

    • @jhon.n.paulos
      @jhon.n.paulos 4 ปีที่แล้ว

      Enem endanchi kayehuwachew hulu yhe yleyal

    • @zdhussen2937
      @zdhussen2937 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንንንውዴ

    • @zdtube5797
      @zdtube5797 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @amiwolloyewa3593
    @amiwolloyewa3593 4 ปีที่แล้ว +199

    ዛሬ ደስ ብሎኛል እህቴ ወንድ ልጅ ወለደች አላህ ለሁላችንም ይህን እድል ይወፍቀን

    • @oromaratube3209
      @oromaratube3209 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen ehte enkan des alesh

    • @tube-hi5sl
      @tube-hi5sl 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @hgjhgfhhh7715
      @hgjhgfhhh7715 4 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ አላህ ያሣድግላት ለዱአሽ አሚን ሀያቴ

    • @amiwolloyewa3593
      @amiwolloyewa3593 4 ปีที่แล้ว

      @@hgjhgfhhh7715 አመሰግናለሁ እህቶቼ

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 4 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለሽ አሚዬ አክስት ሆንሽ
      እኔም ሶስት የወንድም ልጆች አሉኝ

  • @aschalewgedif3763
    @aschalewgedif3763 4 ปีที่แล้ว +7

    እህቶቼ ከዚህች ድንቅ ሴት ብዙ ነገር እንደተማራችሁ ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የተባረኩ እና የተቀደሱ ልጆች እንዲሰጣችሁ ምኞቴ ነው በጣም መልካም እና አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ውስጤ የተነካው

  • @ወይንየናቷልጅ
    @ወይንየናቷልጅ 4 ปีที่แล้ว +209

    ከሚገርማችሁ ነገር አኔም 1ወር የተዘጋ ቤት አፅጂ ተብዬ መዳሜ ሰርኘራይዝ አደረገችኝ እኔም እሺ ብዬ ስራዬን ቀጠልኩ አታደንቁኝም

  • @ethd8561
    @ethd8561 4 ปีที่แล้ว +137

    የኔ እናት አንቺ የፍቅር ምሳሌ ነሽ:: በምን አይነት ፈተና ውስጥ እንዳለፋችሁ መገመት አያቅተኝም:: ትዳራችሁ ይባረክ :
    ድንገት እንባዬ መጣ

    • @ወርቅዬ-አ2ዐ
      @ወርቅዬ-አ2ዐ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል በቤተሰብ ተፀኖ የተደርገባት ይመስላል ግን ፍቅር አሸናፊ ነው ማር እኔንም አስለቀሱኝ እፍፍፍፍፍፍ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የምር አንጀቴን አላወሡት

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 4 ปีที่แล้ว +421

    ጅግና ሴት ነሽ የምር እግዚአብሔር ትዳርቹን ያሰምረው በጣም ትልያለሽ የኔ ንግስት የኔ ማር ❤❤❤💘💘💘💘ሴቶች እስቲ ከዝች ልጅ ታማሩ የምር

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣምድስየላልክቅንበሖላየምጥነውበወሊቸርእሚህድውምስል

    • @seadayehayklij7145
      @seadayehayklij7145 4 ปีที่แล้ว +3

      በጣም አስለቀሰችኝ

    • @helwa3878
      @helwa3878 4 ปีที่แล้ว

      @@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ምኑነውአካልጉዳቱላይ

    • @oneloveethiopia2427
      @oneloveethiopia2427 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @merontefra4825
      @merontefra4825 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሻል

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 ปีที่แล้ว +659

    ፈጣሪ ሆይ ከሰው ምንም አልጠብቅም አንተዉ ሰርፕራይዝ አድርገኝ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ 4 ปีที่แล้ว +61

    ደም ግባት ከንቱ ነው መልክም ጠፊ ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ልትመሰገን ይገባል #መፅሓፈ_ምሳሌ ምዕራፍ 31÷30
    እግዚአብሔር ይባርካቹሁ በጣም ምትገርም ሴት ናት ልዩ ነሽ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 ปีที่แล้ว +80

    በችግርና በመከራ የሚፀና እርሱ የተባረከ ነው ይላል ቅዱስ መፅሀፍ .. የኔ ቆንጆ ትዳራችሁ ይስመር ይፅና ብለናል
    እንባዬን ማቆም አልቻልኩም...... 🎈🎊🎉🇺🇸🇺🇸

  • @limerprofessionalfacialexp3271
    @limerprofessionalfacialexp3271 4 ปีที่แล้ว +182

    ጀግና ከጀግናም ጀግና ሴት ነሽ ፈተናሽን ኣልፈሽ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ትዳራቹ ይባረክ

    • @zahraaeth3909
      @zahraaeth3909 4 ปีที่แล้ว

      Allah edayami yestachaw

    • @Mena512
      @Mena512 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen a abo

    • @nqmamobark786
      @nqmamobark786 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት እምትደነቅ ናት

    • @zdtube5797
      @zdtube5797 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርጉኝ ቅመሞች

  • @ፅኑቃል-ነ6ፐ
    @ፅኑቃል-ነ6ፐ 4 ปีที่แล้ว +123

    ልባም ሴት ማን ሊያገኛት ይቺላል ደግሞ ስታምር ጌታ ይጨመርላቺሁ😘

    • @berutasfea161
      @berutasfea161 4 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ለሊላው ተምሳሊት ናት ምርጥ ሰው ጌታ የባርካችሁ

    • @chaltuuchaltuu1803
      @chaltuuchaltuu1803 4 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤

    • @samusers2047
      @samusers2047 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @tihunyilma4347
      @tihunyilma4347 4 ปีที่แล้ว +1

      ሁለቱም ቆንጆዎች ናቸው።

    • @zdtube5797
      @zdtube5797 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮች

  • @faizabillionaire2072
    @faizabillionaire2072 4 ปีที่แล้ว +122

    የኔ ቆንጆ ዮርድ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ እውነተኛ ፍቅር እንድህ ነው ፍቅር ያሸንፋል 😍😘😍😘♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @አዲስአበባዬከክፉዎችይጠብ
    @አዲስአበባዬከክፉዎችይጠብ 4 ปีที่แล้ว +27

    ፍቅር ተኝቷል እጂ አልሞተም እድል ያረጋችሁኝ ሰዎች በተለይ ሴትዋ ጀግና ናት

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 4 ปีที่แล้ว +368

    ኮረና ገባ ሲባል ሌላአገር ኢትዮጲያ ዉስጥ የዉነተኛፍቅር ገባ ክብርና ምስጋና ለድግል ማሪአም ልጅ ተመሥገን

    • @FreTube-b9c
      @FreTube-b9c 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክልል ኢትዮጵያ ከክፉ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @helen-eu2hq
      @helen-eu2hq 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ማር

    • @lidutube8485
      @lidutube8485 4 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkk Ewente new yelemdebet

    • @m.habashwet.1252
      @m.habashwet.1252 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

    • @damenechfantu2154
      @damenechfantu2154 4 ปีที่แล้ว

      I mean

  • @የወሎልጅነኝ-ለ6ለ
    @የወሎልጅነኝ-ለ6ለ 4 ปีที่แล้ว +120

    ከምንም በላይ የዛሬው በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር እውነተኛ ደንጋጤ የታየበት ነው አላህ አይለያችሁ በፍቅር ንሩ

  • @islamispeace2317
    @islamispeace2317 4 ปีที่แล้ว +67

    ከፊልም የዘለለ እውነተኛ ፍቅር በእውነት የእውነትም ጀገና ናት እነዚህ አይነቶቹን ነው ለፊልም መጠቀም የእውነት ፍቅር ማለት ይህ ነው"

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 4 ปีที่แล้ว +27

    ፍቅር ማለት እዉነት ማለት ነው እዉነተኛ ፍቅር ማለት እንደ ነው ደስ ይላል😍😍😍😍

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 ปีที่แล้ว +122

    በሴቶች ቀን የአመቱ ምርጥ ሴት ብትሆን ደስ ይለኛል ፍቅር ያያያያያያያያሸንፋል ደስ ይላል

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว +1

      Yes me too. Zare international women's day nuw March 8 2020. Agatamiw dessss ylal.

    • @zdtube5797
      @zdtube5797 4 ปีที่แล้ว

      ማሮች ስብስክራይብ አርጉኝ

  • @peaceallovertheworld6666
    @peaceallovertheworld6666 4 ปีที่แล้ว +182

    ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ?ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይበልጣል ። መሀ 1:4 ትዳራችሁ ይባረክ !!!

    • @yashiaisha8616
      @yashiaisha8616 4 ปีที่แล้ว +1

      Wow

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 ปีที่แล้ว

      btkikel

    • @lainlayan9082
      @lainlayan9082 4 ปีที่แล้ว

      በትክክክክልልልልል

    • @tesfanebeyu6140
      @tesfanebeyu6140 4 ปีที่แล้ว

      ይህነው ፍቅር ማለት የነልባም ሢትሁላችንንም ነው ያሥለቀሣችሁን እስከመጨረሻ በፍቅር ያኑርልን

    • @zdtube5797
      @zdtube5797 4 ปีที่แล้ว

      አረ ማሮች ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 ปีที่แล้ว +160

    አያችሁ እውነተኛ ፍቅር በቃል ሳይሆን በእንባ ነው የሚገለፀው በጣምምምምምምምምምምምም ነው የምታምሩት ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ

  • @danielmekonnen4087
    @danielmekonnen4087 4 ปีที่แล้ว +18

    በእውነት በዚህ ግዜ ባል ሲታመምሚስት ጥላ ትሄዳለች ከአንች ላይ ግን ብዙ ነገር አየሁ ፍቅር እምነት ጥንካሬ ሁሉ ነገርሽ እውነት አየሁ እግዚሀብሄር የአብርሀም የሳራ ትዳር ያርግላችሁ

  • @carriageqtr4233
    @carriageqtr4233 4 ปีที่แล้ว +7

    እንደት አይነት ድንቅ ሴት ነሽ እኔ ሰው መሆኔን እስከምጠራጥር ድረስ ነው ራሴን የናቁት ፣ይቺ ቆንጆ፣ያቺ አጭር ምናምን ስል ብዙ ጊዜየን አሳልፌያለው በዚህ በኛ ዘመን ከዚህ ድንቅ ከሆነ ፍቅር መማር ካልቻልኩ አሁንም ፍፁም ሰው መሆኔን እጠራጠራለው

  • @fentayeaderjew9830
    @fentayeaderjew9830 4 ปีที่แล้ว +178

    አስለቀሱኝ አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ለአንች ያሳየሽ አምላክ ለኛም ይታየኝ ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን ጀግና ሴት ነሽ

    • @ሀያትአላህነዉወኪሌ
      @ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክክ አሚን

    • @alaminahmed5749
      @alaminahmed5749 4 ปีที่แล้ว +2

      💑💑💑💚💚💚💚❤❤konjodddd👍👍👍💛💛📿📿💒💒

    • @የሻማብርሀን
      @የሻማብርሀን 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይቭ አድርጉል

    • @zdtube5797
      @zdtube5797 4 ปีที่แล้ว

      ማሮች ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @zdtube5797
      @zdtube5797 4 ปีที่แล้ว

      የምወዳቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
    @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 ปีที่แล้ว +89

    ምርጥ እህቶቸ የራስሽን ትተሽ ለቤተሰብ የምተጊው እህቶቸ አረብ ቤት የምንሰራ እህቶች ተጠቀቁ ሰወቻችሁ ተሳፍረው ሲመጡ መቸም እረቦች አርፈው አይቀመጡ ተጠቀቁ ሀባይብ

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 4 ปีที่แล้ว +49

    በጣም አስታዋይ ሴት አስተማሬ ነሽ
    ትዳርሽን እመብርሃን ትባርክልሽ👨‍👩‍👧‍👦ልጅ ወልዳቹ
    ሳሙ🤲

  • @አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ
    @አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ 4 ปีที่แล้ว +7

    እንዲህ አይነት መልካም ባል እንዲች አይነት መልካም ሚስት ማገኘት ብቻ እራሱ መታደል ነው

  • @hanabekele8204
    @hanabekele8204 4 ปีที่แล้ว +23

    In addition to this please please ebs sponsor their wedding. They are amazing couple and it’s a lesson for many of us. Let God bless your marriage❤️🥰🥰🥰🥰👍🤟🏽

  • @helenhelen6312
    @helenhelen6312 4 ปีที่แล้ว +42

    መልክሽ እና የውስጥሽ ውበት በቃ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነሽ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያርግላቹ

  • @Ruti439
    @Ruti439 4 ปีที่แล้ว +50

    Can’t stop crying 😢 omg she’s queen 👸 god bless your soul , amazing example of good women

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 4 ปีที่แล้ว +83

    ሴቶች ከዚህች ድንቅ ሴት ምን ተማራችሁ ፈጣሪ የባረካት መልካም ሴት ናት

    • @sarahsarahsarah1973
      @sarahsarahsarah1973 4 ปีที่แล้ว

      Betam ufffff

    • @temesgentemesgen5680
      @temesgentemesgen5680 4 ปีที่แล้ว +4

      Kkkk egziabiher gnn ko eju koshisho ayawkim yemn metateb

    • @yx2243
      @yx2243 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ዘላቂ ፉቅር ያድርግላችሁ እህት ወይም ወድም

    • @samer8063
      @samer8063 4 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ ፈጣሪ መቸም እዱ ቆሾ አያቅም መጥፍ አባባል

    • @temesgentemesgen5680
      @temesgentemesgen5680 4 ปีที่แล้ว

      @@samer8063 ewnet. metfo bicha. gnn sew mastewal alebet. egziabiher hule nitsu na nitsu new .

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 4 ปีที่แล้ว +14

    እውነተኛ ፍቅር ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ነው የምታምሩት 👩‍❤️‍💋‍👨

  • @ዓለመይ-ቐ3ቘ
    @ዓለመይ-ቐ3ቘ 4 ปีที่แล้ว +1

    I am from Eritrea proud to be that. I love you all Ethiopians form the bottom of my heart.

  • @selam9713
    @selam9713 4 ปีที่แล้ว +150

    ሙሉ አካል ከሆነ ሰው ይበልጥ አንተ ብሩህ ጭንቅላት አለህ ዋውውው

    • @layla6523
      @layla6523 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔቆጆበጣም ጎበዝነሽ

    • @beehee180
      @beehee180 4 ปีที่แล้ว +3

      ሙሉ አካል ያላቸውንማ አየን በየማድቤቱ ሲልከሰከሱ እነሱ ናቸው አካለ ጎዶሎ ይሄሰው ሙሉነው

    • @nqmamobark786
      @nqmamobark786 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክል

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 4 ปีที่แล้ว

      Tsru lbna chnkelat binorewu newu yashenefat

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 4 ปีที่แล้ว +91

    አላህ ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቀን እኒህ የቱበሮች ወሬም የላቸው ተጨንቄልሞትነው

  • @tigehabesawit7489
    @tigehabesawit7489 4 ปีที่แล้ว +341

    ሰፕራይዙ ቀርቶብኝ ባሉ በተገኝ ፈጣሪ ሆይ ኧረ እየኝ ደሞ ወንድ አይደለም የጠፋው ታማኝ ወንድ ነው

    • @ጣዝማማር
      @ጣዝማማር 4 ปีที่แล้ว +17

      ክክክክ እባየን አደረቅሽልኝ እያለቀሥኩ ኮመንት ሣነብ በኮመትሽ ፈገግ አደረግሽኝ

    • @ሚካኤልአባቴሚካኤልአ-ጀ8ነ
      @ሚካኤልአባቴሚካኤልአ-ጀ8ነ 4 ปีที่แล้ว +11

      ለወድሜ ድርሻለው አዞሽ

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 4 ปีที่แล้ว +13

      እረ አሳቅሽኝ እህት ባል ሞልታል ግን የሚፈልጉት ገንዘብ ነዉክክክክክክክክክሰ

    • @subahanallah6460
      @subahanallah6460 4 ปีที่แล้ว +3

      ክክክክክክ ማግባቱ ቀርቶ በታጨሁ አሉ አይዞሽ ጓደኛየ ፀልይ ባል የፈጣሪ ሰጦታነው

    • @serkabelay2746
      @serkabelay2746 4 ปีที่แล้ว +4

      ክክክ እውነትሽን ነው ታማኝ ወንድ ጠፋ

  • @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ
    @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዲንቅ ሴት ምን ብየ ልኮምት እዉነት እጂግ በጣም ትክክለኛ ሴትና እዉነተኛ አፍቃሪ ነሺ እዲሜያቺሁ በሙሉ ፍቅር የተሞላበት ይሁን

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 4 ปีที่แล้ว +4

    ሁለት ቆንጆዎች እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 😘😘😘 ሁለቱም አነጋገራቸው ስርአታቸው ብቻ ሁሉ ነገራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @fikirngnyoutube6135
    @fikirngnyoutube6135 4 ปีที่แล้ว +35

    ፍቅር እኮ እንዴት ደስ ይላል ከልቡ የሚያፍቅር ከተገኝ😊😊የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት😍😍😍😍

  • @betitube12
    @betitube12 4 ปีที่แล้ว +43

    Omg እንዴት ድስ ይላል የፍቅር ምሳሌውች
    ፍጣሪ አይለያቹ

  • @በዝምታየውስጥብዙመልሶችአ
    @በዝምታየውስጥብዙመልሶችአ 4 ปีที่แล้ว +60

    ደስታን ያስለቅሳል እኔ እራሱ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ የተወደደ ስገናኝ እደት ደስ ይላል አላህ አብሮነታችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @YTSEthio
    @YTSEthio 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰርፕራይዝ ምንጥርቅ የምትሉት ነገር አይመቼኝም ነበር ይሄን ግን ወድጄዋለሁ ሾ የለውም ንፁህ ፍቅር ግልፅ ብሎ ይታይበታል እንኳን ደስ ያላችሁ😍

  • @mahmdtube4355
    @mahmdtube4355 4 ปีที่แล้ว

    ምንም ይሁን ምን የሚወዳችሁን የምትወዱትን አግቡ የዘላለም።ደስታ ታገኛላችሁ ዮርዲ ከለቅሶሽ ጋር እኔም አልቅሻለሁ በእንባሽ ውስጥ የዛሬው ሰርፕራይዝ ንቻ ሳይሆን እስካሁንም ለገጠሙሽ ውጣውረዶች ወደፊት ሊገጥሙች የምችሉትን ስለእጣ ፈንታሽ ጌታ የወደድልሽ ነገር የገለሽበት መሆኑ ይገባኛል የኔ ውድ አንቺ አስተዋይ ሴት ፈጣሪ ህይወትሽን ይሙላልሽ።
    በደስታ ለዘላለም ያኑራችሁ እሱ ላንቺ የጌታ ስጦታ ነው ተንከባከቢ አንቺ ያየሽለትን ቀና ልቡን ማን አየለት ውለዱ ክበዱ በልጆችሽ ስትመስገኚ ትኖሪያለሽ
    እሱ ላንቺ የጌታሽ አዴራ ነው አንተም ወንድሜ ተንከባከባት ፍቅርን ያለስስት ስጣት
    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ።

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 4 ปีที่แล้ว +72

    የጎደለህን የምትሞላ ሴት ማግኝት መታደል ነው ሰው ነሽ አቦ

  • @jamilajamila2464
    @jamilajamila2464 4 ปีที่แล้ว +60

    ድስክ ላይክ እምታደርጉ እጃችሁ ይቆረጥ

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 4 ปีที่แล้ว +39

    ዋውውውው አስተዋይ ሴት ማን ያገኛታል?? ከቀይ እንቁ ትበልጣለች

  • @seniseni9214
    @seniseni9214 4 ปีที่แล้ว +3

    በኳሮና በይረስ ተራ እውነተኛ ፍቅር ኢትዮጵያ ገባ ልበል 🙏🙏🙏

  • @gkcell3385
    @gkcell3385 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ጀግና ነሽ የጎደለውን ትተሽ ያለውን የተቀበልሽ ልዩ ሴት ነሽ ማማየ እድሜሽ ይርዘም መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 4 ปีที่แล้ว +13

    ወላሂ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነሽ መጨርሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው

  • @ወሎየዋየደሴቅብጥ
    @ወሎየዋየደሴቅብጥ 4 ปีที่แล้ว +117

    ወይ ዘድሮ እኔ እዚህ የመዳም ስራ ስፕራይዝ እያርግኝ ነው ጨርስኩ ትል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማነው ስደት የምረርው

    • @sarinanasir4175
      @sarinanasir4175 4 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ኢንደኔ

    • @bb6526
      @bb6526 4 ปีที่แล้ว

      ክክክ አይዞሽ እህት ጠንክሪ አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን

    • @ወሎየዋየደሴቅብጥ
      @ወሎየዋየደሴቅብጥ 4 ปีที่แล้ว

      @@bb6526 Aminnnnnn

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ የኔ። ማር። አንድ ቀን የልፍልነል

    • @salam6773
      @salam6773 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkkkkk ayzon momey

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 ปีที่แล้ว +30

    ልባም ሴት አንተም ብሩህ አይምሮ ያለህ ሰው ነህ እሰይ እንካን አፈቀረችው አመለካከታችን መቀየር አለበት ይመቻችሁ መልካም ትዳር

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ይላል በአሁን ሰዓት እውነተኛ ፍቅር ያለ አይመስለኝም ነበር የኔ ጀግና ሴት አንቺ ነሺ እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላቺሁ

  • @kinjokonjo4874
    @kinjokonjo4874 4 ปีที่แล้ว

    አስለቀሳችሁኝ ሙሉ ሰው ነህ አንተ እራሱ አንችም ልዩ ሰው ነሽ ጋብቻችሁ የተባረከ ይሁን

  • @እትዮጵያሀገሬፍቅርናት
    @እትዮጵያሀገሬፍቅርናት 4 ปีที่แล้ว +15

    አልቅሶ አስለቀሱኝ እኮ በጌታ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይበርክ ጀግና ሴት ነሽ የልብ ይበለጠል እኛ አይገበንም እንጂ በፈተና ወስጥ የለፈ ፍቅር ፍሬው መልካም ነው

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 4 ปีที่แล้ว +27

    የኔማር በጣም ስታለቅሸ ማርያምን እኔንም አስለቀሸኝ 😢እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤

  • @ዜድሀበሻዊት-መ2ኰ
    @ዜድሀበሻዊት-መ2ኰ 4 ปีที่แล้ว +12

    ውስጤ ረበሻችሁት ለካ እድህም አይነት ፍቅር እምነት ትእግስት አርቆ አሳቢነት ታማኝነት ምን ብየ ልግፃቸው ሁሉ ነገር የተሟላ ደስ ይላሉ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ ለብዙዎች አራእያ ሁኑ ❤

  • @alemutulu1547
    @alemutulu1547 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያደነኳት ሚስትየዋንም የሱም ትዕግስት ይገርማል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ኢቢኤስ የሆነ ነገር አመቻቹና ለሰርጋቸው እንርዳቸው ውጭ የምንኖረውም ቢሆን ኢቢኤስም እንደዚህ የተቀደሰ ትግባር ቀጥሉበት እናመሰግናለን ::

  • @weyzetesfyeatesfyea7589
    @weyzetesfyeatesfyea7589 2 ปีที่แล้ว

    በሥማም የዉነት በጣም ነዉ የተደሠትሁባችሁ እግዛብሄር አምላክ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን

  • @huaweihajjar9919
    @huaweihajjar9919 4 ปีที่แล้ว +76

    ለኛስ ለማዳም ሸቃሎች ማን ይሆን ሰርፕራይዝ የሚያደርገን😂😂😂

  • @sunight0033
    @sunight0033 4 ปีที่แล้ว +24

    ኡፍፍፍፍፍ አስልቅሱኝ 😭😭ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
    እኔ ና ፍቅርኛዬ እንደዚነዉ ምንዋደደው 7 አመታችን ነዉ በጣም ነዉ ምዎደው የሱ ፍቅር ደሞ ልዩነዉ እኔ ስደት ላይ ነኝ እሱ ኢትዮጵያ ነዉ መቼ ሀገሬ እንደ ምገባ አላቅም 😭የኔ ፍቅር ሁሌም በልቤ ነህ

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 4 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ነው የኔውማ አግብቶ ጠበቀኘ😭😭

    • @sallmasfa336
      @sallmasfa336 4 ปีที่แล้ว

      dase yelale betam❤🙈

    • @sunight0033
      @sunight0033 4 ปีที่แล้ว +1

      @@henanseidtube4022 አይዞሽ ማር ካሎነም መጀመራም ያቺ አነበርም ማለት ነዉ የሚሆንሽ እግዚአብሔር ይስጥሻል በርቺ ማር

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 4 ปีที่แล้ว

      @@sunight0033 አሁንማ አገባሁ እኔም ግን ማን እደመጀመሪያ ፍቅረኘ

    • @sunight0033
      @sunight0033 4 ปีที่แล้ว

      @@henanseidtube4022 አይዞሽ ካገባሽ ደስ ይላል ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ በርችልኝ ማር

  • @055نجات
    @055نجات 4 ปีที่แล้ว +40

    ኡፍፍፍፍ ብዙ ሰርፕራይ አያለሁ የነዝህ የተለየ ነው አቦ ተባረከየ አይለያችሁ

  • @berhaneb7932
    @berhaneb7932 4 ปีที่แล้ว +10

    True love doesn't discriminate inability may God bless you girl I wish you happiness for your life time together 💕🙏

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 4 ปีที่แล้ว +1

    በነገራችን ላይ እውነተኛ ፍቅር የለም እያላችሁ የምታወሩ ሠዎች እራሳችሁን አሳምኑና ከዚህም ማሩ እኔና ውዱ #ፍቅሬ ማለቴ የዛሬ ጮኛዬ የወደፊት ባሌ ከተዋወቅን 3 አመታችን በስልክ እንጅ በአካል አልተገናኘንም የእውነት ፍቅራችን ማንም የሚቀናበት ነው ለእህቶቸ ሁሌ የምመኘዎ የኔውን አይነት አፍቃሪ እንድሠጣችሁ ነው አክባሪዬ ወዳጄ አፍቃሪዬ የእውነት ሠው ነው እወደዋለሁ

    • @beehee180
      @beehee180 4 ปีที่แล้ว

      ምን አመጣው በአካል ያለየሽው ማድነቅ

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 4 ปีที่แล้ว

      @@beehee180 ቅናታም አንች ጠሮብሽ በሠው አትቅኝ 😛😛😛😛😛😛

    • @beehee180
      @beehee180 4 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkk ላማለኝ በሰማይ ወተታን አላይ አለ የአገሬ ሰው የመን ቅነ ኬት አውቄ አንቻም አታቂው እንካን እኔ

  • @ሰላምአበበ-ቈ4አ
    @ሰላምአበበ-ቈ4አ 4 ปีที่แล้ว +30

    ከመጣብን በሽታ ፈጣሪ ያጥፋልን ዛሬው ልዩ ነው ትንሳኤ ዛሬ ከልቤ ተሰምቶታል

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 4 ปีที่แล้ว +35

    ወይኔ በጌታ ለምን እንደው ባላቅም እንባዬን እያፈሰስኩ ነው ያዬውት ወይ እኛ ግን መቼ ነው እምንቀዬረው አካል ጉዳተኛ ስለሆ ብቻ ስቃይ እሚደርስባቸው ለምን ነው ኡፉፉፉ😪😪

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 4 ปีที่แล้ว

    እኔንም አስለቀሲኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሂ ይባረክ

  • @ኢትዮጉራጌብላቴናዋዮርዲ
    @ኢትዮጉራጌብላቴናዋዮርዲ 4 ปีที่แล้ว +1

    በፊልም እንጂ በተግባር ያላየነው የብዙኦቻችን አርያ ምትሆኚ ነሽ ብር የለውም መልኩ አያምርም ብለን ብዙ ምክንያት እናወጣለን የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ልባም ሴት ከፈጣሪ ናት ልባም እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን

  • @Yeselammedia
    @Yeselammedia 4 ปีที่แล้ว +23

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት ሴት እህቶቻችን ድምፃችን ይሰማ ፕሊስ እህቶቻችንን ልቀቁልን 😭

  • @betiyoutube6798
    @betiyoutube6798 4 ปีที่แล้ว +12

    የምር ሴት ማለት አቺ ነሽ ጀግና ብዬሻለው ❤❤❤❤❤❤ለሌላ ሴት እና ወንዶች ተምሳሌት ነሽ አበሳ😍😍😍😍😍😍😍😍💘💝💔💔💘💘💘💘

    • @fatebharu3222
      @fatebharu3222 4 ปีที่แล้ว

      የንቺስ መቼ ናዉ ሶፍ

  • @mayamaya-pf7gp
    @mayamaya-pf7gp 4 ปีที่แล้ว +22

    የሱ መልካምነት ነው እሷን ያጠነከራት

  • @seadaabeaite7104
    @seadaabeaite7104 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ተባረክ አላህ እናንተ በፍቅር10አመት ኖራችሁ ለቁም ነገር በቃችሁ እኔም በስደት10አመቴን አሳለፍኩኝ ይችልጅ የሴቶች ንግስት ናት እኛንም እንዳንቺ ጥሩልብ ይስጠን ማሻአላ

  • @megiabate9786
    @megiabate9786 4 ปีที่แล้ว

    የእውነት ከልብሽ ሰው ነሽ ዮርዲ እግዚአብሔር ደስታሽን ያብዛው

  • @eldanazenebeelrtenaynyesit2636
    @eldanazenebeelrtenaynyesit2636 4 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ሔይ በየሕዲሽበት ሰላምሽን ብዝት ይበልልሽ የምር አስለቀስሽኝ አንች ሴት ነሽ የእውነት ትክክለኝ ሴት ነሽ

  • @የወሎልጂነኘ
    @የወሎልጂነኘ 4 ปีที่แล้ว +15

    ዋው እዴት ደስላል እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የኔናት ስታለቅስ ጋበዝ ልጂናት የእውነት ፍቅር ይሸንፍል

  • @Mm-hy3fk
    @Mm-hy3fk 4 ปีที่แล้ว +12

    ብእውነት ሴት ነሽ እግዛቢሄር ኣምላክ ትዳራቹ ይባርክ 🙏

  • @ya-kt1bt
    @ya-kt1bt 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሴት ነች ሳላደንቃት ማለፍ ይከብዳል የእውነት ብዙዎች የተለያዬ ነገር ያአያሉ እሱግን ጀግና ነች

  • @genetkebable
    @genetkebable 4 ปีที่แล้ว

    በውነት አጋሯ እንደገለፃት ከልቧ ሰው ነች እግዚአብሄር ቀራ ዘመንችሁን የተባረከ ይርገው

  • @zahraahmed951
    @zahraahmed951 4 ปีที่แล้ว +38

    የእውነት በእባ ታጥብኩ እህቴ ከልብሺ ሴት ነሽ ወላሂ እባየ ዝም ብሉ ይወርዳል የሴት ተምሳሌትነሺ የኔ ቆጆ ባገኝሺ ደስ ይለኛል ፍጣሪእስካዛኛውእዳይለያችሁቃላትየለኝምብቻባድቃልለኔልዩነሺ

    • @missweyine5739
      @missweyine5739 4 ปีที่แล้ว +3

      Zahra Ahmed በጣም በዚህ ግዜ ሰው ገንዘብና ሀብት በሚልበት ዘመን .. ይገርማል እውነት ሰው ናት

    • @rahtube6981
      @rahtube6981 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራብ አድርጉኝ የእኔ ቻናል ነው ሰብስክራይብ አደርጉኝ
      እሰይ. እድግ በሉ😇
      th-cam.com/channels/73BfvITwUpRMbQJgidy7NQ.html

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል 4 ปีที่แล้ว

      የእውነት ቅን ሴት ናት የሷን ልብ ለኔም ይስጠኝ

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kesntekesnte4853
    @kesntekesnte4853 4 ปีที่แล้ว +13

    አስተዋይ ሴት ነሽ 😘😘😘😘😘

  • @عبدالله-ق3ك8ق
    @عبدالله-ق3ك8ق 4 ปีที่แล้ว +17

    ወላሂ እዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ደስታም እደዚህ ያስለቅሳል ለካ እኔ እራሱ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 ปีที่แล้ว

    ከሁሉም የታገቢኛለሽ ሰርፕራይዝ በጣም ደስ የሚሉ እዉነት ደስታም ያስለቅሳል
    የሰዉ ልጅ የሚለካ በዉስጣዊ ማንነቱ ነዉ አስተዋይ ሴት ማለት ይች ነች

  • @rhxd1246
    @rhxd1246 4 ปีที่แล้ว +24

    ማሻአላህ።ደሥ።ሥትሉ።አላህ።ያርዝምላቸሁትዳራቸሁን።እድሜናጤና
    እሚወዱትጋር።አብሬመኖር።እንደትደሥይላል

    • @fudiyapangit1529
      @fudiyapangit1529 4 ปีที่แล้ว

      አላህጨምሮጨምሮፍቅራችሁን ያብዛላቸሁ

    • @ወርቅዬ-አ2ዐ
      @ወርቅዬ-አ2ዐ 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንን የኔ መልካም

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 ปีที่แล้ว +11

    እኛ የመዳም ቤት አስረጀን ያለ እድሜአችን😭 ደስ ትላችሁ 👌

    • @peterberhanu6778
      @peterberhanu6778 4 ปีที่แล้ว +1

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @የባቢእናየባረካትእናትጂጂ
    @የባቢእናየባረካትእናትጂጂ 4 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ዋው የእውነት ፍቅር ይሸንፋል በጣም ነው ይስለቀስቻኝ ጌታ ትዳራችውን ይባረክ

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እዉተኝ አፍቃሪ መሆንም መፈቀርም ማፍቀርም የታደለ ሰው ብቻ ነው የሚያገኝው ፈጣሪ መጨረሻችሁንም ያሳምረው

  • @mekayesuf8238
    @mekayesuf8238 4 ปีที่แล้ว

    ልዩ ሴት ነሽ ማሬ ትዳርሽን አላህ እስከመጨረሻ ያርግልሻ እህቴ ልዩ ነሽ
    ባልሽም ቢሆን ልዩ ነው እውነት ለመናገር ሊደነቅ እሚገባው ወንድ ነው ወላሂ ይህንን ያክል ግዜ በፍቅር አብሮ በመቆየት ለዚህ ሊያበቃት የቻለው የአንተ መልካምነት ነው!!!
    ምንግዜም ከመልካም ወንድ በስተጀርባ እንቁ ሴት አለች እሚባለውን እዚህ ጋ ማየት ይቻላል አዳሜ ያአላህ
    ሁልግዜም መልካም ነገር ሁሉ አይለፋችሁ
    ውለዱ ክበዱ የኔ ጌታ መልካም ሰውነህ በምትናገረው አማረኛ መገመት /መረዳት ይቻላል ከወንዶች ሁሉ ልዩነህ ዘመንህ አላህ ይባርክልህ ልትዳነቁ እምትገቡ ልዩ ሰዎች ናችሁ ፍቅር ያሸንፋል እውነታ ነው እንደት ደስ እንዳለኝ በምን አማረኛ እንደምግልፃልችሁ አላውቅም ብቻ ደስስስ ብሎኛል
    💕እውነተኛ ፍቅርና የሌሊት ጨረቃ አንድ ናቸው ወዳጀ ምክንያቱም
    💞ሁለቱም ልብ ላይ ደስታን ይፈጥራሉ 😍🌱

  • @merrytesfaye3437
    @merrytesfaye3437 4 ปีที่แล้ว +5

    Omg i can't stop crying. I am so emotional guys now words. Wow may Allah bless your marriage that is true love amazing ❤❤❤❤❤❤mashallah ❤❤❤❤❤❤

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
    @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 ปีที่แล้ว +89

    ማግባቱ ቀረቶ መታጨቱ አሉ አረ እኛ አረብ ሀገር ያለነው ልጆች ከኔ ጀምሮ ምርር ያሰኛኝ ነገረ ብረ ጠያቂ እንጂ ታገቢኛለሽ ጥያቄ 🤗🤔

  • @HasanHasan-kh1zw
    @HasanHasan-kh1zw 4 ปีที่แล้ว +19

    ፍቅር እውነት የማያሸንፈው የለም እውነተኛ ፍቅር ዛሬም እንዳለ በናት አረጋገጥኩ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ዉለዱ ክበዱ በጣም ነው የምታምሩት አስለቀሳችሁኝ የኔ ሴት አቺ ትለያለሽ

  • @emanfuad6971
    @emanfuad6971 4 ปีที่แล้ว +11

    ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ?ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይበልጣል ። መሀ 1:4 ትዳራችሁ ይባረክ !!! gagena satea nashea

  • @zem1988
    @zem1988 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያለቀስኩት ፣ እንኳን ደስ ኣለህ ወንድኔ ፣በጣም በጣም ዕድለኛ ነህ፣ እንደዚህ ያለች ቆንጆ እና ታማኝ ሴት ስለ ኣገኝህ፣ መጨረሻቹ ያሳምርላቹህ፣
    እንዲዚህ ያለህ መልካም እና ልባም ሴት ቢሰጠኝ ፈጣሪ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር፣ ኣካል ጉዳተኛ ምን ያህል እንደ ሚፈተን እና በቀላሉ ፍቅረኛ ለማግኘት ምን ያህል ከባድ እንደ ሆነ ፣ ሁላችንም ብናውቀው ፣ ግን እንደ ኣካል ጉዳተኛ የሚገባው የለን። ኣካል ጉዳተኛ በመሆኔ ፣ ሰው/ሴት የለምችም ብየ ወደ 10 ገደማ ዝም ብያለው፣ እግዚአብሔር ብቻ መቸረሻየ ያሳምርልኝ ።😥😥😥

  • @remixchannel1930
    @remixchannel1930 4 ปีที่แล้ว +5

    ውይይ ደስ ሲሉ❤❤❤❤ፍቅራችሁን ያዝልቅላቹ ታምራላቹ ጠንካራና ብልህ ሴት ነሽ😍😘😭

  • @ሂክማቲዩብ-ረ5ዘ
    @ሂክማቲዩብ-ረ5ዘ 4 ปีที่แล้ว +16

    የእውነት ቃላት የለኝም እውነተኛ ፍቅር ይህ ነው

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 ปีที่แล้ว +28

    ሸቃሎችዬ እኔንም በከብስክራይብ ሰሮፕራይዝ አርጉኝ ደስ ይበለኝ 😭😭😭😭😘😭😘😘😭😭😭😭

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 ปีที่แล้ว

    የተባረክሽ እድለኛ ልጅ እሰይ አካል ጉዳተኛ ማግባትሽ ትልቅ ምዳ አለሽ የአማረ የሠመረ ትዳር ይሁንላችሁ