የገጠር ሰርግ - መልስ በሰርጉ ሦስተኛው ቀን በሙሽራዋ ቤተሰቦች ቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 383

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ
    @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ 5 ปีที่แล้ว +117

    ኡፍፍፍ አይ አገሬ
    ሰርግ አመትባል እና ጥምቀት ሲሆን የኔ ወንድሞች የለሉበት አይሞቅም ነበር
    ስጋዬ በሰው ሀገር ልቤ ግን እናት አገር ውድድድ ገጠሪቱ ሀገሬ ዘረኝነት የለለብሽ ፍቅር ብቻ አርማሽ💚💛💜

    • @FATIMAFATI-dp5wp
      @FATIMAFATI-dp5wp 5 ปีที่แล้ว +1

      የትአገርነውጨለማነዉአይታይምአላህብርሀንያርግላቸውአሚን

    • @mariamrmeich6417
      @mariamrmeich6417 5 ปีที่แล้ว +4

      እሰይ ደጉ ያገሬ ገበሬ ከዘረኝነት የፀዳው ሽ አመት ኑሩልን

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว

      @@FATIMAFATI-dp5wp ገጠርነዉ የሚሁነዉ

    • @uaedibba2675
      @uaedibba2675 5 ปีที่แล้ว

      ባልፈልጉልኝእንዲህየሚያገባኝእንደኔየሆናቸሁአሁንስስደትመረረኝኡኡኡኡኡኡኡወወወወ

    • @simegnsimegn5445
      @simegnsimegn5445 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህት ሁላችንም እንደዛው ነን

  • @ማሂነኝየንግሰቴልጅ
    @ማሂነኝየንግሰቴልጅ 5 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ ደስ ሲሉ እንደ እናት ነው ባግባት እምፍልገው. እናታለም ጎንደር ግና ውብተሽ ዘላለም እስኪ አማራነት ይለምልም እሚል likeግጩኝ

  • @ገኒነኝስደተኛዋስንቄማርያ
    @ገኒነኝስደተኛዋስንቄማርያ 5 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍፍፍፍ አይ ትዝታ ማርያምን ለመኖር ነው እጂ እደው ልቤ ያለው ገጠር ነው
    የገጠህልጂነኝ ለዛውም ወሎየ መቄትእስኪ እደኔ የገጠር ፍቅር ያለው በላይክ ግጩኝ

  • @tsegad5188
    @tsegad5188 5 ปีที่แล้ว +23

    ደጉ ልበ ንፁህ የሀገሬ ሰው ስታምሩ
    እኔም ከ5 ወር በኃላ እንደዚህ ነው የማገበው ፈጣሪ ይፍቀድልሽ በሉኝ

    • @jofhkjs2177
      @jofhkjs2177 2 ปีที่แล้ว

      በጣምሚገርምየሠውጣምያለውእዝጋነውደሥስትሉ

  • @monata6297
    @monata6297 5 ปีที่แล้ว +42

    ያዝ እንግዲህ እኔም ከስደት መልስ እንዲህ ነው ማገበው

  • @ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ
    @ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ 5 ปีที่แล้ว +31

    ተውኝ አርፌ ልሸቅልበት በትዝታ ልሞት ነው እፍፍፍ
    አገር አገር አሉ እነ አገረ ብርቁ
    እኛም አገር አለን እስቴ ላይ ሲዘልቁ
    ኢትዮጵያ ሲዘልቁ
    አገሬ ያደኩብሽ እስቴ መካንእየሱስ በጣም ነው የናፈቀኝ

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly5516 5 ปีที่แล้ว +56

    አቦ ይመቻችሁ ኡፍፍፍፍፍ በዝህ መልኩ እሚያገባኝ ፈልጉልኝ የገጠርልጅ ነኝ

    • @alimohammad4679
      @alimohammad4679 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @مختاراحمد-و4ب
      @مختاراحمد-و4ب 5 ปีที่แล้ว

      Aiy des sile

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 5 ปีที่แล้ว +1

      ለእኔም ፈልጉልኝ ክክክክክ

    • @jfgjfd635
      @jfgjfd635 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ ሀገርሽ ህጂ እድህ ሁኖ መዳር ካመረሽ

    • @POWE4755
      @POWE4755 5 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ እውነትሽን ነው

  • @kingcell4474
    @kingcell4474 5 ปีที่แล้ว +14

    ወይ አባቴ መስሎኝ አሌቅሸ ልሞት ነዉደምፁ አባቴ ኑር ልኝ

  • @የደብረታቦሯ
    @የደብረታቦሯ 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የደብረ ታቦር ልጅ ነኝ ግን አሁን ቤተሰብ ወደ እስቴ ገቡ. አሁን እኔ ስደት ነኝ ስመለስ የስቴ ሰው ልሆን ነው. የስቴ ልጆች እስኪ ልያችሁ

    • @user-vz6sq4wf8i
      @user-vz6sq4wf8i 10 หลายเดือนก่อน

      ሀይ የደብረታቧሮ

  • @metwabbelete6267
    @metwabbelete6267 5 ปีที่แล้ว +31

    ይህ ደቡብ ጎንደር እስቴ ገራገሩ ነው ክፉ አይንካህ ደጉ ያገሬ ስው ውድድድድድድድድድድ መልካም ጋብቻ

    • @leyounesheenata320
      @leyounesheenata320 5 ปีที่แล้ว +1

      እረ ሸዋም እንዲህ ነው ውውውውይይይይይ

    • @samrialemnew5360
      @samrialemnew5360 5 ปีที่แล้ว +3

      የእስቴ ልጂ ነሽ ማሬ የጋይንት ልጂ ነኝ

    • @የገጠርልጅነኝ-ረ1ዸ
      @የገጠርልጅነኝ-ረ1ዸ 5 ปีที่แล้ว +1

      ከኛም እንዲህ ነዉ ወረታ

    • @Tegest-m2l
      @Tegest-m2l 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tegest-m2l
      @Tegest-m2l 6 หลายเดือนก่อน

      አለን ማራ የውም የደቢርታብር ልጀ ነኝ😊❤❤❤

  • @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭያውም
    @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭያውም 5 ปีที่แล้ว +12

    ኡፍፍፍ እኔም ከስዴት መልስ አገባለሁ ##ይሳካልሽ በሉኝ ኡፍፍፍፍ ደስ ሲሉ
    ያዝ እግድህ ዋውውው ##ደሴወች መሆን አለባችው ##አንደኛ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤💔❤❤❤💔❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @muhamad640
      @muhamad640 5 ปีที่แล้ว

      ዘረኛናችሁየኔምድሴነውያገራችሁነውተዛውአልወጣምበምትኩተተክቷል

    • @debriingida4773
      @debriingida4773 5 ปีที่แล้ว

      ዋውውውው ያምራል ይመቻችሁ መልካም ጋብቻ.ይሁንላችሁ ሙሽሮቹ የታሉ ለምን አይታዩም

    • @ማሜነኝቅንዝንዙ
      @ማሜነኝቅንዝንዙ 3 ปีที่แล้ว

      ይሳካልሽሽሽሽሽሽሽ 👄

  • @ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ
    @ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +24

    አረ አሁንስ አገሬ ገጠሩ ይግደለኝ ምነዉ በሰዉ ሀገር ስንቱን ልቻለዉ

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 5 ปีที่แล้ว +8

    የኔ አባት ኧረ የአንተን ነገር ለስንቱ ልናገር ውይይይይ ደስስስ ሲሉ ማርያምን በሰላም ልመለስ በዚህ ነው የማገባው ምዜ ጠርቻቸዋለው ኮመንተሮች

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว

      አለን

  • @rahmetyimam4230
    @rahmetyimam4230 5 ปีที่แล้ว +9

    አልተወልድኩበት አላደኩበት እንደው ደስስስ የለኛል ጎጃሜ ሲሉት😍

    • @ethiopia7721
      @ethiopia7721 5 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 10 หลายเดือนก่อน

      ወለሒየደሴልጂነኚግንጎንደረእነጎጃምሲሉ
      በጣምነውየምደሰተው
      ሺአመትኖሩ

  • @ወለተጊዮርጊስ
    @ወለተጊዮርጊስ 5 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ ናፍቆት እና ትዝታ ገደለኝ በስደት ምን አለ እኔም እመሀለቸው ሁኝ የናፍቆቴን ብወጠወጥ
    እስኪ እንደኔ የድሮ ጭፈራ የሚወድ እኔማ እንደዚህ ያለ ነፍሴ ነው እድገቴም ነው ጭፈራም የምችል በዚህ ነው

    • @zinetamuhammd2463
      @zinetamuhammd2463 5 ปีที่แล้ว +1

      አይ ሰዴት አይን ይጥፍ

    • @ወለተጊዮርጊስ
      @ወለተጊዮርጊስ 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ውይ እንዴ እኔስ አይረስ በተለይ የገጠር ነገር ስሰማ ይሸንጠኛል እድገቴ ስለሆነ ነው መሰል

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว

      አይዛሺ ሁላችንም ትዝታችን ተቀስቅሶል

  • @lamlamep6111
    @lamlamep6111 5 ปีที่แล้ว +3

    እህ !!ደስ ሲሉ ወይኔ እንኳም ደሜና እድግቴ ከእናንተ ነው ውዶቸ በልጅነቴ የሚወደኝን ልጅ የአገሬን ልጅ 17 አመታችን አሁን ተገናኝተን ከ2 ወር በኋላ ከስደት ወደ አገር ልገባና በዚህ መልኩ ከየዋሆችና ገደጎች ጋር ነው የምንጋባው ውዶቸ እስኪ የአብርሀምና የሳራ ያድርግልሽ እግዚአብሔርን፡የሚፈራ ቤቱን የሚመራ ይሁንልሽ በሉኝስኪ ውዶቸ

  • @tigest1977
    @tigest1977 5 ปีที่แล้ว +13

    ያብርአም የሳራ ይሁን ትዳራቹ አገሬ ባይሆን ይቆጨኝ ነበር አገሬ ወግ ማረግሽ ኩራታችን ነው እኛም ከስደት መልስ እዲህ በናት አባቶቻችን ቤት ለወግ ማረግ ያብቃን እስኪ እዴኔ ይህ የናፈቀው

  • @afeworktigabie3071
    @afeworktigabie3071 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በጣም ደስ ይላል የሀገር ባህል እንደወረደ፡፡ ቀጥልበት!

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    አፈፈፈፈፈፈ ገጠር በመወለዴ እኮራለሁ አብሮ በልቶ ተጫውቶ ተስማምቶ የሚኖር ሰላማቹህ ይብዛ ፍልቅልቆች ይመቻቹህ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ደስ ሲሉ እኔ አፈር ልብላላችሁ ደጉ ያገሬ ሰው ክፉአችሁን አያሰማኝ

  • @جورجنبأ
    @جورجنبأ 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ትዝታ ስታምሩ የተባረከ የተቀደሰ ትዴር ይሁንላቹ ውድድድድድ

  • @michualem5112
    @michualem5112 5 ปีที่แล้ว +24

    በትዝታ ልባችን ሰቀሉት እኮ
    እኔስ ልቤ ተሰፈሰፈ ምን ልሁን

    • @anguacharagie1523
      @anguacharagie1523 5 ปีที่แล้ว

      ዊዉዉዉ ስታምሩ ከሞሽራዋ ጋር እስክታ የመዉን ልጅ አጠብሱተኝ እባኪች

    • @leyounesheenata320
      @leyounesheenata320 5 ปีที่แล้ว

      እኔም አበቃሁ ይህንን መስማት መሞት ነው አለ ቅን በትዝታ

  • @bettybetty5087
    @bettybetty5087 5 ปีที่แล้ว +10

    አቤት ደስ ሲል እኔ እደዚህ ነዉ አለዉ መላ መላ ብለዉ የዳሩኝ 😍😍 ያላገባችዉ በደዚህ አግቡ የእህትነት ምክሬ ነዉ የመዳም ሸቃሎች 😁

  • @የስደትስንቄነሽእመቤ-ዠ8ዘ
    @የስደትስንቄነሽእመቤ-ዠ8ዘ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዘራችሁ ይባረክ የሃገሬ ልጆች ደስ ማለታችሁ

  • @ሐናንየኋላወርቅ
    @ሐናንየኋላወርቅ 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ውስጤ ነው የገጠር ሰርግ ከስደት መልስ እግዚአብሔር ከፈቀደ

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว +11

    የገጠር ልጅ በመሆኔ የገራገሩ እኮራለሁ ባልኖርበትም በትዝታው እኖራለሁ ትዝታ ያላችሁ የት ናችሁ

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 5 ปีที่แล้ว +1

    abiet girma moges ♥️♥️♥️ ye zefagnu Dimst wustie new keep it up, God bless Everyone 🙏😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አገሬ እኔሰ በትዝታ ልሞት ንው ሁላችንም በሰላም አገራችን ገብትን ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @EmanAhmed-og6lm
    @EmanAhmed-og6lm 5 ปีที่แล้ว +13

    አይ 2008 ትዝ አስባላችሁኝ ውይይይ በዚህ በማግባቴ ደስተኛ ነኝ አይ ባህላችንንን

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว

      አንችስ ቅርብ ነው ትዝታሽ እኔ አለሁ 204 የወጣሁ እህ ስደት ዛሬ

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 2 ปีที่แล้ว

      ታድለሽ

  • @zeynabahmed3596
    @zeynabahmed3596 4 ปีที่แล้ว +1

    እድህ የኛ ትክክክል የሠፈራቺን ዜማ እናት ናቺሁ መልካም ጋብቻ

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 ปีที่แล้ว +1

    ጭፈራው እና ድምፃቸው ትክክለኛ ባህሉ ነዉ😍😍።የአማራ የባህል ልብስ ሸማ ነዉ አሁን ግን እንደ ፋሽን የመጣዉ ካሽምር አሁን የባህል ልብስ ሆኖ ባህላችን ተበረዘ።ቢያንስ እንኳ አመት ባአል እና ሰርግ ላይ ሸማ ቢለበስ ምናለበት እስኪ እናት አባቶቻችን እንጠይቅ ባህላችንን እናዉጣዉ።አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @seni2156
    @seni2156 5 ปีที่แล้ว +8

    እኔ እማገባው በዚህ በአማረ ባህሌ ነው ሰሚየ ብል ቆንጆ ባል ፈልግልኝ

  • @kal-YouTube
    @kal-YouTube ปีที่แล้ว +1

    አማራነት ውበት ዋውው እንኳን ከናተ ተፈጠርኩ ❤❤

  • @bayeasmare9022
    @bayeasmare9022 5 ปีที่แล้ว +1

    አይይ ገጠሯን የተወለድኩባትንና ኢትዮጵያን ትዝ አስባሉኝ፣ሰላማቹህ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች።

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራየ አቤት ሁሉም የሚያምረብን ፈጣሪ እድሚያችንን ያረዝምልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mzawez3abii
    @mzawez3abii 5 ปีที่แล้ว +13

    አር ልብሱ ተቃጠለ እናንተን እያየው ተባርኩልኝ ሀገሬ ደብርታቦር ናፍቀኝ

    • @aaaa-qm6ko
      @aaaa-qm6ko 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እማ እኔም የዲቲ ነኝ

    • @fafitube2969
      @fafitube2969 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሺ እኔ ጋይት ነኝ

    • @abebanegus5891
      @abebanegus5891 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ናፍቆኛል ሰሜን ጎንደር

    • @jasim0763
      @jasim0763 3 ปีที่แล้ว

      አይዞን ማር እኔም ደብረታቦር ነኝ

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ
    @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ 5 ปีที่แล้ว +5

    ሳሚ. ጎበዝ ነህ. የትነህ ንስማ በቅሎ ፍለጋን ያንግድም ያንግድም ሰላም በልልኝ ናፍቀኝ እስቴ ደብረታቦር አዳቤት በቅሎ ፍለጋ ጅባስራ ሰላምጌ. ጎኖ. ጎጣ. ናፍቀኝ

  • @fatumamohammed8065
    @fatumamohammed8065 5 ปีที่แล้ว +12

    እሲ ታውኝማ ትንሽ ልሽቅል እዳውም ከፍቶኛል በትዝታ አትግደሉኝ

  • @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
    @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ረኡኡኡ ናፈቀኝ የሰርጌቀን ይመችህ ያምራል ደሞ ከዋናው ሰርግ የምላሹ የበለጠ ደስ ይላል

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ልሸቅልበት በትዝታ ብሞት ምን ትጠቀማላችሁ. 😭😭😭😭
    አይይይይይይይይይ በትዝታ ሀገሬ ድረሸ ትመለስኩ 👏👏👏👏

    • @semira1209
      @semira1209 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት ሁላችንም ነው

    • @aminaebrahim4394
      @aminaebrahim4394 4 ปีที่แล้ว

      ለዘፋኙ🍇🍇🍓🍓🥭🍊🍎🍈🍑🍒🍅🥝🍌🍏🥀🌷💐

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 ปีที่แล้ว +2

    ገጠር ዉስጤ ነዉ ስብስክራይብ ገጨዉህ በረታ

  • @melkamutilie19
    @melkamutilie19 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia have hiden and unseen very atractive cultures👍👍👍

  • @raniaattieh9048
    @raniaattieh9048 5 ปีที่แล้ว

    እፍ አፈር ልብላላችሁ ደስ ስትሉ ንጹሆች ያልተበረዛችሁ የዋህ ያገሬ ሰዎች ዘመናይ የሙዚቃ መሳሪያ አትጠቀሙ ምናምን ፈጣሪ በሰጣችሁ ጸጋ የምትኮሩ ሰላማችሁ ይብዛ ገጸሬዋ ነኝ መላ መላ መሌ እስክስ እስክስ እሰይ

  • @semaytkindu1557
    @semaytkindu1557 5 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍ ክፍት ብሎኝ ነበር እናተን ሳይ ተደሰትኩ ገጠር ውስጤ ነው ጥሪት ያልኩ ገጠሪ ነኝ

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ቤተ አማራውች ሥታምሩ. ፍቅራችሁ ገዳይ ነው 💘💘💘💘💘😘😘😘😘 እኔም አረጥራጭ ነበርኩኝ የዛሬን አያድረገው እና አሁንማ አርብ አገር ልጅነቲን ጭረሥኩት አንድ ላይፍ ሳላይ ኡፍፍፍፍፍፍ ብቻ አላህምዱሊላ 😢😢

  • @dashseaychwe6793
    @dashseaychwe6793 2 ปีที่แล้ว

    እናታለም ጎንደር ሀገሬ ሙቸ እምወድሽ የአባቶች ምርቃት ጨዋታ እንዴት ይናፍቃል አይ ስደት የስራህን ይስጥህ
    ኑ እንብላ እንጠጣ እንሳቅ እንጫወት ነው ባህላችን ።ሰላምሽ ይመለሽ እምየ ኢትዬጵያ

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ አስቀናችሁኝ መልካም ጋብቻ ውዶች
    ስታምሩ ዋውውውው መወልድስ ገጥር ነው

  • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
    @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    ከናተ በመፈጠሬ በጣም ደስስስስስስስስ ነው የሚለኝ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘💚💛❤

  • @mehubajuhar1408
    @mehubajuhar1408 5 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍ ሀገሬ ትዝዝ አለኝ የማልወጣበት ሥደት አቆ ሊደፋኝነው

    • @FATIMAFATI-dp5wp
      @FATIMAFATI-dp5wp 5 ปีที่แล้ว

      እማልወጣበትስደትአትበይእኛእህቶችሽስደትአይደልያለንእኛምደስታችንአድቀንአለንእናተስፍአንቁረጥኢንሻላአላህያቃል

  • @makamuhammed6940
    @makamuhammed6940 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ. በትዝታ ምትኩ. ወው ዘፍኙ. ድምጽህ. ያምራል. እስክስስስስስ

  • @ኩብራቢንትሠኢድያችውነሽአ
    @ኩብራቢንትሠኢድያችውነሽአ 5 ปีที่แล้ว +7

    የገጠር ልጅ ስለሆኩ ደስተኛ ነኚ

  • @t.ht.n5727
    @t.ht.n5727 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አገሪ እንዴት እንደሚያምር ባእሎ ያለው ለዛ

  • @ሀዩወሎየዋ-ጐ2ፀ
    @ሀዩወሎየዋ-ጐ2ፀ 5 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የሀገሬ ልጆች የስርጋችሁ ለች ጨፍሩ እደ እኔ እዳይቆጫችሁ ያላገባችሁ አሁን ስታገቡ እኔን ቤቶቸ ቅልጥ አርገው ነበር የዳሩኝ ግን ልጁ ጋር ገና ወሬ እደጀመርኩ እቤት ቶሎ ልኮብኝ ቶሎ ሰጡኝ ምንም ሳንጫወት እና የመጀመሪያዋ ቀን ላይ ጭንቅ ላይ ስለነበርኩ ምንም ደስተኛ አልነበርኩም ልጁ ጋር የመጀመሪያየ ነበር ግን አሁን ካለፈ ይቆጨኛል እና ተጨዋቱ ወለው እንኲን ድንግል ብሆሄኑ ምንም አትጨነቁ ካለፈ ይቆጫል

    • @ወሎአምባሰልማርእሸት
      @ወሎአምባሰልማርእሸት 5 ปีที่แล้ว

      አብሽር አይቀርም ውደ

    • @qa3296
      @qa3296 5 ปีที่แล้ว

      ዋው ደሥይላል

    • @ሀዩወሎየዋ-ጐ2ፀ
      @ሀዩወሎየዋ-ጐ2ፀ 5 ปีที่แล้ว

      @@qa3296 እረ ካለፈ ቆጭቶኛል ምነው ተጫውቸ በሆነ በሰአቱ ድንግል ሲባል ይገድል ይመስል ነበር በሰአቱ

  • @hiwotkaleab2813
    @hiwotkaleab2813 5 ปีที่แล้ว

    Ewunt des yelal degu yagere sew fkr selam lagerachin Ethiopian weyi demtse kulele yale ❤👏👏

  • @አትድከምጠላቴተዋህዶናትእ
    @አትድከምጠላቴተዋህዶናትእ 5 ปีที่แล้ว +1

    አጎቴን አስታወሰኝ የሚአቀነቅነዉ መልካም ትዳር ይሁንላች

  • @ፀደዋየቦረናልጅ
    @ፀደዋየቦረናልጅ 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ድምፅ ሰላማችሁ ይብዛ ሞኙ ያሀገሬ ሰው

  • @ማሜ-ዘ9የ
    @ማሜ-ዘ9የ 5 ปีที่แล้ว

    የት ነው ግን የቦረና ሰረግ መሰለኝ ባልሳሳት

  • @enateenate-v3s
    @enateenate-v3s 3 หลายเดือนก่อน

    ደስትላላችሁ❤

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
    @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 ปีที่แล้ว

    ሙሽረይቱ ናት እዴ የምጨፍረው እውነት ሶስተኛ ጌዜ ሳዬው ያመቱ ምርጥ መዝኛዬ ብየዋለሁ በነካ እግራችሁ በዛው ወረድ በሉና በሚቀጥለው የኔንም ሰርግ ቀውጡልኝ ሞሻ ማርያም አካባቢ ነኝ ዋዋዋ እንዳት ቀሩ

  • @TemsgenAlebachewu-ip1zt
    @TemsgenAlebachewu-ip1zt 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw ปีที่แล้ว

    ሙሺሪትን የሚችላት ጠፋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat6304
    @masaratmasarat6304 5 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ ትዝ አለኝ ክፊ አይካችሁ

  • @mekkayesuf1822
    @mekkayesuf1822 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ላገባ ነው ጠረ ላይ

  • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
    @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 5 ปีที่แล้ว

    አለዉ መላ መላ እነእ እነእ በለዉ እህህህህ በዚህ ነዉ ሽር ብትን ያልኩት ከ ኤፍ ጋ እወድሀለሁ ባሌ 😘😘😘

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ
    @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ግጥሙን አመጣው

  • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
    @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት መልስ እንደዚህ ነው የማገባው

  • @semalgonder1893
    @semalgonder1893 5 ปีที่แล้ว

    Degu yagry sew 🌺🌺🌸🌸

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
    @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 5 ปีที่แล้ว

    የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር የገጠር ልጅ ሆኘ በደዚህ መልኩ ሳላገባ በመቅሬቴ እናደዳለሁ አገር ሳገባ አድ የከቴልጂነበር ያገባሁትኝ እረ ወዳህ ምንም ሰርገ ሳይደረግልኝ ጠልፎኝ ወሰደኝ ኒካተሰረልኝ አ የሚሆን ተቀመጥኩ ተፋተሁ ከዛን ስደት ስደትላይ 7 አመት አላገባሁም ባል አስጠላኝ ያለርሜካብቻ ጥሩም አይደል

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ ปีที่แล้ว

    ወይኔ ገጠርነቴን ስወዳት ወበት ከፍቅርጋ ውይይይይ❤❤❤❤❤

  • @keralemabeje3055
    @keralemabeje3055 4 ปีที่แล้ว +8

    እንኳንም ከእናንተ ተወለድሁ ንፁህ ልብ ንፁህ ማንነት ንፁህ ፍቅርርርርርርርርርርርርርር! !!!!!!!!!!

  • @getachewwubetu9272
    @getachewwubetu9272 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 ปีที่แล้ว

    መልካም ጋብቻ እኔም በስላም።ላገሬ ያብቃኝ እንጂ እንዲህ ነው እማገባው

  • @selomie2721
    @selomie2721 5 ปีที่แล้ว +1

    አለው መላ ምላ😍😍😍

  • @tigstet8304
    @tigstet8304 5 ปีที่แล้ว

    ያገሬ ልጆች ዉስጤ ናችሁ በጣም ልዩ ናችሁ

  • @imookasayee2396
    @imookasayee2396 5 ปีที่แล้ว

    Woww aboo yimechachh ❤❤❤❤❤❤💪💪💪👏👏👏👏👏

  • @fatumahmohammad6129
    @fatumahmohammad6129 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ታምራላችሁ

  • @ritaabebemesgane2353
    @ritaabebemesgane2353 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው ወይኔ ያምር አለ ገና አለገና የሪታዬም አለ ገና በልልኝ አንተው

  • @ሰሚራሰይድ-ገ4ጠ
    @ሰሚራሰይድ-ገ4ጠ 5 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ምችችችችትትትት ይበላችሁ ስታምሩ
    እናመሰግናለን

  • @samrwitmogesengedaw8834
    @samrwitmogesengedaw8834 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ ቪሎስ ቀርቶ እንዲ ማግባት ፈለኩ ግን ምን ይደረጋል በእኔ ምርጫ አደለም

  • @MimiMimi-wd6qz
    @MimiMimi-wd6qz 5 ปีที่แล้ว

    እፋፋፋ ከበሮ ለምምታት ጎበዝ ነበሩኩ ምን ላድረገው ይህን ስደት መቀጠውሀ ትዝ አለ።

  • @tigistworku150
    @tigistworku150 5 ปีที่แล้ว

    Ay degu yagere sew kifu ayincachihu 😘😘😘😘😘

  • @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
    @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አብሬ ብሆነ አስነካዉ ነበር ክክክክክክ ሀቂቃ ሰርግ ሂጄ ዳርዳሩን ማጨብጨብ ነዉጂ የምወደዉ መጨፈር አላቅበትም ማሚም አይመቻትም ነበር ተደባልቆ መጨፈር ከዛ ጎረቤት ሰርግ ነበረና ሂደን ጓደኞቼ ገብተዉ ሲጨፍሩ አክስቶቼ ግቢ እና ጨፍሪ አሉኝ ማሚ ማስተናገዷን ትታ መታ ገብተሽ እንዳጨፍሪ ብላኝ እሷ ጋ ቁመን ስናጭበጭብ ነበር ጅልባብ ለባሺም ነበርኩ በፊት ክክክክክ ማሚየ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍ እደት ደስ ይላሉ።😘😘ያዢ እግድህ ሙሽሪት።😘😘😘👏

  • @حياةاحمدال
    @حياةاحمدال 5 ปีที่แล้ว

    ልጂቱ ውስጤ ናት

  • @raniaattieh9048
    @raniaattieh9048 5 ปีที่แล้ว

    እፍ ገጸሮች ሰላማችሁ ይባዛ በማንነታችው የሚኮሩ በተሰጣቸው ጸጋ የሚጠቀሙ ልጅ እያለሁ እኔም እንዲህ ነበር የሰርጌ የተጨፈረልኝ

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
    @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 ปีที่แล้ว

    ዉድድድድድ የኔ የዋሆች ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @maratamer3755
    @maratamer3755 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩያገሬልጆች

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ።

  • @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
    @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 5 ปีที่แล้ว +1

    Waww siyamrbet hagrie balu eko almazie yelshem wuy yelshem wuyyy😍😍😍

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 5 ปีที่แล้ว +1

    ኧሯ ጉድ እኮ ነው ወይ ሀገሬ ጨዋታው ናፍቆቱ 😍

  • @AAb-uk3mg
    @AAb-uk3mg 4 ปีที่แล้ว

    ይመቻቺሁ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @emufkr7160
    @emufkr7160 5 ปีที่แล้ว +2

    የገጠሮች ላይክ በሉኝ💔😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👈

  • @taibalara9393
    @taibalara9393 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ ትዝታ ብቻ አይይ ስደት

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
    @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ 5 ปีที่แล้ว

    እስቲ ለኔም አንድ የገጠርልጅ ለትዳርፈልጉልኝ
    _እኔከሱየምፈልገው መስፈርቶች
    1'እውነተኛ ፍቅርየሚሰጥ
    2'የማያጨስ
    3'የማይነጫነጭ
    4'በሀይማኖቱ ክርስትያን የሆነ
    5'እርስበርስተቻችለን የምንኖር።

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 5 ปีที่แล้ว

    ye Amharayitu lijj yaz engdih,,, kurat eko new Amhara lay mefeter 1 egnawa negn yawm ke Gojjam ke ene Belay Zeleke hager ❤️❤️😍😍

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ
    @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሀገሬ. ባለወልድብሽ ይቖጨኝ ነበር

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 5 ปีที่แล้ว

    እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ ንፁ ፍቅር ያለው ገጠር ብቻ ነው ደስ ሲሉ ኡፍፍፍፍ

  • @ሀያትየአላህባሪያ-ጸ1ቀ
    @ሀያትየአላህባሪያ-ጸ1ቀ 5 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይመቻችሁ

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 5 ปีที่แล้ว +2

      ዲቤው ዝምብሎንው

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 5 ปีที่แล้ว +2

      ወይይይ አሳልፊንበታል አሁንአሪብአገሪ ቢሁን

    • @fatumaall8486
      @fatumaall8486 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ወሎሀይቅይቶብ ያገሪ ትዝታ ይመቻችሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ 5 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡ ስደት 😢😢😢ትዝታዬ ዘልዬ ዘልዬ ሸመጨረሻም ከማዳም ቤት ገባሁ😢አይልጅነቴ

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ
    @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔማሮች. ንፍቅ ብላችውኛል