ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለዚች ጠንቋይ የዚን ያህል ክብር ሰጥቶ ማዋራት ተገቢ ነው አልልም😏😏😏
ያላየሽ/ኸውን ለምን ታወራለህ እንደውም ማንነትህ እጠራጠራለው ምክንያቱም ጸጋ ያላቸውን ጠንቋይ የሚሉ እራሳቸው ጠንቋዮች ናቸው።
ጠንቋይማ እንዳልሆኑ በደንብ ልቦት ያውቃል ጠንቋይ ቢሆኑ ኖሮ ቀዳሚ ተሰላፊ እርሶ ይሆኑ ነበር ከሰማይ የተሰጠንን ስእለ አድህኖ አላዮም? ጋዜጠኛዋ እኮ በገዳሙ ህግ ና ስርአት መሰረት በሻሽ በቀሚስ በነጠላ በገዳሙ ፈቃድ በገዳሙ ያለውን ነገር አይተው እኮ ነው የወጡት ገና ደግሞ ወደፊት እመብርሀን የምትሰራውን እናያለን
ምን ጠንቆይ ብቻ መተተኛም ናት
አንተ እኮ መናፍቅ ሉተርያውያን ነህ ስለ ተዋህዶ አይገባክም አትረዳውም የእናንተን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያጠፋባችሁ ህዝቡን በእምነትና በአርያ የሚሰበስብ ወላዲተ አምላክን የያዘን አምርራችሁ ትጠላላችሁ ምክንያቱም የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስን ከሰቀሉት መሀል ጣኦት አምላኪዎቹ ሮማውያን ስለሆናችሁ ነው
Tenquy kalhonech ye affehn Egzabiher yikfelh… hazen bethen yimulaw
ብዙዎቹ በስሜ ይመጣሉ የሚባለው ነገር ተግባራዊ እየሆነ ነው መሰለኝ...እናታችን ቅድስት ማርያም እግዚአብሔር በሰጠሽ ቃል መሰረት ኢትዮጵያንና ልጆችሽን ጠብቂ ከአስመሳዮች ሁሉ አድኝን
እውነተኛ እንዳልሆኑ በምን እርግጠኛ ሆኑ አስመሳዮች የሚባሉት በየ አዳራሹ ኢየሱስ ጌታ ነው የሚሉት ናቸው እናም መሰሎቻቸው አባቶች ሆዳቸውን ሲሞሉ እንዲህ እውነትን ለመግለፅ አቃታቸውና ሰዎም መሰን እንዲወጣ አደረጉትና በድግምታቸው ህዝቡን አደንዝዘውት እውነቱን እንዳይረዳ አድርገውታል ተሳዳቢ ተቃዋሚ እንዲሆን የእግዚአብሔርን ህግ የሚጥስ አድርገውታል መጠጥ ጠጪ ቡና ጠጪ ሱሪ ለባሽ ቅንድብ ተቀንዳቢ አርቴፊሻል ተከታይ አድርገውታል ሐጢያት ችግር የለውም እንዲል አድርገውታል ህዝቡም ተንበርክኮ ከመጠየቅ ተሳዳቢ ሆኗል እናንተ ስትሳደቡ አጋንንቱ ደግም የልብልብ እየተሰማው በእናንተ ይነገግዳል እናንተም ተመችታችሁታል
እምነት ቢኖርዎት ይረዱት ነበር እውነታውን አሁንም በርከክ ብለው በፀሎት ጠይቁ
Asemesi setnati emanate yelatmi seti atesebkmhi
@@hanaeshetu2714 ስትሰብክ የት አዩ ? ያላዩትን ማውራት የሰይጣን ነው ስለዚህ አይሳሳቱ እሳቸው መልእክት ነው የሚያስተላልፉት እንኩዋን እሳቸው የበላእም አህያ ድምፅ አውጥታ መልእክት ተናግራለች ስለዚህ ካለማወቅ ነው እርስዎ ያወሩት ስተው አያስቱ እግዚአብሔር በመቅሰፍት እንዳይጎበኝዎት
እሷም ከነሱ አትሻልም ብየ ነው የማስብ የመጀመሪያ ቀን ሳያት የእመቤታችን ስዕል አድኖ ይዛ የእመቤታችን ስታከብርና ስታመሰግን ሳይ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር አሁን እየገባኝ ስሄድ ግን ይህ አይመስለኝም አትሸወድ ሰውን ውደደው እንጅ አትመነው@@ወለተሩፋኤልማሞ
የኛ ትዩብ ግን መልካም ናቹ ጎበዝ እደዚ ሣያጣምሙ ቀጥታ ማቅረብ መባረክ ነው በርቱ
ፅላተ ሙሴ የሚባል የለም ሲጀመር የእግዚአብሔር የቃልኪዳን ታቦት የኪዳን ፅላት ነው 1ሳሙኤል 4:19 ዕብራውያን 9:4 የሚባለው እርሱ ደግም እንኳን አንቺ ጋር እስራኤልም የለም።
መዳሀኒያለም ይቅር ይበልሽ የእህተማሪም ገዳም ብለሽ ስታወሪ አታፍሪም ልቦና ይስጣቹ
ባለጌ መሆኗ ያሥታውቃል
የመስማት ችግር ከሌለብን በስተቀር መስቀለ ክርስቶስ ገዳም እንደሚባል ደግመው ደጋግመው ተናግረዋል በአለም ላይ ብቸኛው የቅድስት ቤተክርስቲያን ህግና ስርአት የሚጠበቅበት የእግዚአብሔር ህግና ስርአት የሚጠበቅበት ብቸኛው ቦታ መስቀለ ክርስቶስ ነው ። የሚባለውን ለመስማት ጠላታችን ገልብጦ እንዳያሰማን አማትበን እንስማ
ለምን ታፍራለች? የሚያሳፍር ስራ ያለበት አለ
ጠያቂዋ እዚህ እምነት ብትገባ መልካም ነው ጸረ ኦርቶዶክስ ዝንባሌም ያላት ነች
እጅግ በጣም ውብ የሆነ ስነምግባር ኢትዮጵያዊ አለባበስ መከባበርን ስንላበስ ስናምር ደስስስስስስ ስንል እማምላክ ለሀገራችን ይህንን መከባበርን ያድልልን
ለይኩን
ሌባ እና ውሸታም የምን ክበር ነው ያለው ፤፤ስንዱ ሊባ እኮ ነች ፤አንቺም ያው ነሽ ፤
መጽሐፈ ምሳሌ ፳(20)፥፫(3) "የሰው ክብሩ ከስድብ መከልከል ነው ሰነፍ ሁሉ ግን እንዲህ ባለ ነገር ይጣመራል።" ይህ ጥቅስ ለምትሳደቡ ምክር እንዲሆን ነው። የርትዕት ተዋሕዶ ሥርዓት ድንቅ ነው።
እናቴ በሰላም ሴት ልጅ በሰላም ተገግያለዉመርቀዉኝ ነበር በኪዳነምህረት በናቴ ቀንወልጃለዉ ስሟንም እዮሩሳሌም ብያታለዉአመሰግናለዉ
"እሷ ከማርያም ጋር እምትነጋገር ከሆነ ለምን ባሏ አደጋ እንደሚደርስበት አልተነገራትም" እስቲ ትንሽ ማሰቢያ ነው ሚያስፈልገው
በእውኑ ሀሰተኛው ማነው"ህዝቤ አውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋፍቷል ይላል የእግዚሐብኤር ቃል"ትንቢተ ሆሴዕ 4÷6 ወገኖቼ አትሳሳቱ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን በሰማይም በምድርም ያለችን አንድ ንግተ ነገስታት ቅድስተ ቅዱሳል መራገ ፀሎት አቁራሪተ መዓት ብፅይት ቅድሰት ድንግል ማርያምን ብቻና ብቻ ነው የምናቀው {{ትህትና ከድንግል ማርያም ተማሪ በሉዋት ለምታመልኩዋት ጦኦታችሁ }} እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይሰጣችሁ
አያልቅብሽ አትጠገቢም እኮ😂
እግዚአብሔር አምላክ ማስትዋሉን ይስጥሽ ይቺን መተተኛ ሴትዬ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣት
ለሌሎች ሚድያና ጋዜጠኞች አርአያ ሆናችኋል።እግዚአብሄር ይመስገን። እውነትን መሸሽ ሳይሆን እንዲህ ቀርቦ በመነጋገር እውነትን ለህዝብ መግለፅ ያስፈልጋል።
ይሄን ዩቱብ ቻናል ማወጋት አለብን ለቅን ልቦች ሼር እናርግ እንዴት እችን የሀይማኖት ጠንቅ ታቀርባላቹ ባለጌዎች
ያጋልጡዋት እንጂ እንዳትደበቅ!!
ቃዜጠኛዋ ስራ አጠሽ ነው እምጠይቂው የሰይጣን ተከታይ እምትጠይቂው
ኢየሱስ በዚህ ታየ በዚያ ታየ ቢሉአችሁ አትመኑ እውነት የሚመስል እውነት ያልሆነ ብዙ እያየን ስለሆነ በእውነተኛው ሃይማኖት ፀንታችሁ ቆዩ በመጨረሻው ዘመን ይህ ሊሆን ግድ ነው ወገኖቼ በአንዲት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በጸሎት እንጽና!!!!
ልክ ነው። መጽ ምሳሌ 13፥10 "ክፉ ሰው ከመሳደብ ጋር ክፋትን ይሠራል።" ይላል። አትሳደቡ
አቤቱጨጌታ ሆይ ይህቺ ሴት ግን አኔ አላማረችም እመብርሃን አንቺ አስታግሽልን
እውነት እመብርሀንን የሚወዱ ከሆነ ሱሪ የሚለብሱ በና የሚጠጡ አርቴፊሻል ነገሮችን እነዚህንና የመሰሉ ኮተቶችን ጣሉና ንሰሀ ግቡና በሱባኤ ና በፀሎት ከእንባ ጋር እመአምላክንጠይቋት ትነግሮታለች በሀይለኛ እንደቆመችላቸው ትመሰክርሎታለች
@@ወለተሩፋኤልማሞ ወይ ጉድ እኔ ወራዳ ቆሻሻ የሆንኩ እመብርሃንን እንኳን ስሟን መጥራት አይገባኝም ግን ይቺ ሴትዮ ትክክል አይደለችም በቃ አስመሳይ ናት አና እርሶ ይቆጠቡ ከዚ አስተሳሰብ ውጡ
የአጋንንት አሰራር መልክ ይዞ ሲመጣ አንቺን ነዉ የሚመስለው
የእንግሊዧ ንግስት ኤልሳቤት የንግስና መንፈስ ተለክፈሽ ነው ቀውስ።
እግዚአብሔር አምላክ ለምን እንዲህ አደረክ ለምን እንዲህ አታደርግም ነበር የሚባል አምላክ አይደለም እንዲህ ብሎ እግዚአብሔር ን መገዳደር አግባብ አይደለም ቢያውቁትና ቢረዱት በተናገሩት ነገር ይፀፀታሉ ሲጀመር እኝህ እናት ከተንደላቀቀ ኑሮአቸው ለምን አላማ ተጠሩ ብለው አስበው ያውቃሉ? እግዚአብሔር ለምን እንዲህ አደረክ ብለው ተንበርክከው ለምን አይጠይቁም እንዴትስ እንዲህ ይደረጋል እግዚአብሔር ለእኔና ለእናንተ ብዙ ዋጋ ተከፍሏል የተጠቀመ ተጠቀመጠት እንደ እርሶ ያላገጠ ደግሞ መልስ አለው
😊😅
ከአንደበት የወጣውን ሁሉ ቃል እግዚአብሔር ይመረምራል። ለተሳዳቢዎች የገዛ ስድባችሁ ራሳ(ች)ሁን ይከሳ(ች)ኋል። ምንአልባት ከዚህ በፊት እንዲህ አለ(ች) እንዲህ አደረገች እያላ(ች)ሁ ለተናገራ(ች)ሁ ስርዓት ባለው መልስ ተሰጥቷል ለሚሰማ አንደበቱን ይጠብቃል። ይህንን ቃለምልልስ ሰምቶ ባይፈልግ እንኳን ዝም ማለት ማን አየበት እህት ወንድሞች
አረ ይችን ጨለሌ አንድ የሚላት ይጥፋ ደሞ በዚ ሰዓት ያመጣችኃት ለምንድን ነወ ምንአይነት አጀንዳ ልሰጡን ፈልጋችህ ነወ????
ሴቷ እዩ ጩፋ ነች
የማያውቁትን ለምን ይናገራሉ የእግዚአብሔር በሆነውስ ላይ መዘባበትን ምን አመጣው በእግዚአብሔር ላይ የሚዘብተውን ምን እንደሚሆን በመፅሐፍ ቅዱስም ላይ አለ እንዲሁም በቅርቡም በስፔንና በሜክሲኮ የሆነው ያውቃሉ እዮ ጩፋ እኮ በአጋንንት የሚመሩ ናቸው የመናፍቅ የምንፍቅና መንፈስ እንዳለ ያውቃሉ?የ666 መንፈስ አንዱ አካል ነው ህዝቡ ግን አይገባውም እርኩስ መንፈስ እኮ የረቀቀ ነው ምድርም ሲወርድ ከነ ክብሩና ስጦታው ነው ስለዚህም እኛን ዝም ብሎ የሚያየን ይመስሎታል ከእግዚአብሔር እቅፍ ለማውጣት በተለያየ መንገድ ይመጣልና ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔርን እውነት የሚገልጡ ናቸው
😂😂😂😂😂😂
የእዮን ስም አትጥሩ የራሳችሁ የቤት ጣጣ ነው እዛው ራሳችሁን ቻሉ እኛን ለቀቅ ጌታ ይድረስላችሁ
😂😂😂😂
የኛ ትዩብ ጎበዝ እደዚ ሳታጣምሙ ቀጥታ ማቅረባቹ በራሡ መባረክ ነው ጎበዞች
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
በማርያም አንሳደብ ስድብ ከአውሬ ነው ቅድስ ሚካኤል ሰለሙሴ ስጋ ከአውሬው ጋር ላልተሳደበው አንደበትህ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ሁሌ እኔ ማነኝ ብለን እራሳችንን እንጠይቅ ከመሳደባችን በፊት
ከእግዚአብሔር ጋር ሞፎካከር አይሆንም ገዳዪም አናሩም እግዚአብሔር ስለሆነ ግን እኛ እራስን ማየት ጥሩ ነው
@@yoditaskale3425 ጨፍነህ እመን አይሰራም በየዘመኑ ለሚነሱ ሃሰተኞች ቀለብ መሆን የለብንም ጥያቄዎች አሉ መልሱ ግን ማድበስበስ ከሆነ ውስጡ ሃሰት ነው
እግዚአብሔር ነው እካ የሚመለክ ሰውን የሚከተል የተረገመ ይሁን ይላል እኔ በእውነት አምላክን አመልካለው ወይ ብሎ እራስን ማየት ነው ሰው እምናይ ከሆነማ ፃፃሳቱን አልሰሙም እኔዴ ያሉትን
በእውነት የመጨራሸው ዘመን ጠንቁ ነሸ ልቦና ይሰጣቹሁ
እባካችሁ የምንሰጠው አይተያየት በማስተዋል እና በምክንያት ይሁን። እንኳን እንደዚህ አይነት የሰማይ አምላክ ሚስጥርና ታምር እየተነገረን፣ የተባለው ነገር ስህተት እንኳ ቢሆን ሰዎችን ወደ እግዚአብሔር የምንመልሰው በእንደዚህ አይነት እግዚአብሔርን የሚያስቀይም ስድብ በመሳደብ አይደለም። ይልቁንስ ለዚያ ሰው በመጸለይና አቅርቦ እውነታውን በማስረዳት ነው። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም እውነቱን ይግለጽልን።
እውነት ነው ለይኩን
የ ርትዕት ተዋህዶ አርበ(ኛ) ንግሥተነገሥታት እህተማርያም ዘ ኢትዮጵያ አባቶች እውነትን ቢያጠፉም ወላዲተ አምላክ ግን ህዝቧን አልረሳ(ች)ም ።
ከብት
እንዴትነው ላገኛቸው የምችለው እህተማርያምን 🙏
አጭበርባሪ የውሸት ሃይማኖት
የውሸት ሀይማኖት በአለም ላይ ተነዝቶ ያለው ነው ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ሀይማኖት ነው የያዙት እነ አቡነ ተክለሐይማኖት እነ ቅዱስ ገዮርጊስ የኖሩባትን ርትዕት ሐይማኖት ውዳሴ ማርያምን የማክሰኞና የሐሙስ አንቀፀ ብርሀንንም አንብቡት አሰንንተ ርትዕት ሐይማኖት ነው የሚለው ሀይማኖት አንዲት ናት እሷም ርትዕት ተዋህዶ። እሱም ወደ ፊት ይገባችኋል
የዘመናችን ጀግና እህተ ማርያም አከብሮታለው
ተው ባክህ😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክክ ያፈር ጀግና
ግዴለም ህዝቤ የጌታ መምጫው ስለደርስ ብዙ ሃይማኖቶች እንደሚመጡም ተንግሩዋል ንቅታችሁ ጠብቁ የተባለውን አትርሱ እሱ ሃያሉ ጌታ የእመቤቴ ልጅ ሁሉንም የሚለይ ይለየዋል ምን ክፍና በጎመናገርም አያስፍልግም በጣም የሚያስፍራ ዘመን ንው ብቻአንድ እኔ የማውቀው ቢኖር ኦርቶዶክስ አማኞች የጥንት የጠዋቱዋ ከአባቶቻችንንና ከእናቶቻችን የወርስናት ሃዋሪያትያስተማሩን ሃይማኖታችንን ንቅተን በመከተል መጠበቅ ያለብን ይመስለኛልብዙ አሳሳች ሃይማኖት እንደሚመጣ የተንገር ንው::
እኛ እኮ ሐይማኖት አልቀየርንም የቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ህግና ስርአት ን ነው ያከበርነው መፅሐፍ ቅዱሱ እንደሆነ ተበርዞ እውነተኛው የሆነ ወቶ ነው ያለው በየ ድርሳናቱና በየፀሎት መፅሐፍቶች እግዚአብሔር ያቆየልን ደግሞ እውነትን ይዞልናል የእምነታችንን መጠሪያ እንኳን በእንተ ርትዕት ሐይማኖት አበው ይላል በውዳሴ ማርያም ክርስቲያን የሆነ ህዝብም በዘመነ ሔኖክ ቀመር በቁጠሪያችንም በፀሀን የአመቱም ቁጥር364 እንደሆነ ይነግረናል ሊያጠፉት ቢሞክሩም ተሰፍኖ ተቀምጦአል መፅሐፈ ኩፋሌንና መፅሐፈ ሔኖክን አንብቡት ተቃዋሚ አትሁኑ
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ወድ ንግስት።
ተስተካክሎ ገደል መግባት አለ እንዴ😂😂😂😂😂በሳቅ ልትደፊኝ ነዉ እንዴ
እግዚአብሔር ይመሥገን ወላዲተ አምላክ ክብር ምሥጋና ይግባት። እውነት ሀሠትን እየገረሠሠ እየወጣ ነው .... ርትዕት ተዋሕዶ ሐይማኖት የምንድንባት አጥብቀን መያዝ እግዚአብሔር አምላክን ያሥደሥታል።
ንግስት ንግሥታት እንኩዋን ደህና መጡልን 💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏
ማን አነገሳት ግን ?
@@MeskeremMeta-oq2if እግዚአብሔር ነው
@@MeskeremMeta-oq2if ቤቷ ውስጥ የህጻናት አጽም የተገኘ የማይከፈት ክፍል እንዳለና እሷ ብቻ ገብታ ጠንቁላ የምትወጣበት ቤት አለ በራሳ ሹመት የሰጠች የሰይጣን ተላላኪ ነች
@@MeskeremMeta-oq2if እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
Ewinet ? Lemin
የምትሳደቡ ሰዎች የምር ካልተመቸን ዝም እንበል ሰውን በሰውነቱ ብቻ እናክብረው
ትክክል
አናከብራትም የሚጠፋው ትውልድስ? ጨመላቃ ሁላ
@@MSKEREMZMEDKUN አታክብሪ ማን ለመነሽ ነገር ማዞር ማን እንደሀበሻ
@@ነፃነትየድንግልልጅ ተከታይ ነሽ መሰለኝ ጥብቅና ቁምሽላት
አውቀን እናሳውቅ ጥሩ የሁነ ቃለመጠይቅ ነው በርቱልን
በዚ ዘመን የሰው ልጅ ድፍረት በጣም. ይገርማልእንደዚች ሴትዮ ደፋር ሰው. በዘመኔ አይቼ አላውቅም የሷ ድፍረት የተከታዬቿ መጃጃል የሳዝናል እግዚአብሔር ልብ. ይስጠን ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢😢
የተከታዮ መጃጃል😢😢😢
Ethiopia people became crezy
ይህችን ጠንቁአይ ጉዳዬ ብላችሁ አታናግሯት.
እንካና ደህና መጣቭ
የኔይ እናት ኩሩ ፡ኣሁንም ኣምላከ ቅዱሳን እስከፍጻሜ ይጠብቀውት ፡በልጆቾውት ይደሰቱ።
ይህን የዋህ ህዝብ ተጨወተችበት
ወሬ ብርቁ
ስለሁሉነገር እግዚአብሔር ይመስገንክፍል ሁለትንም እንጠብቃለን።
የኛ ቲዩብ አሁን ጥሩ ሥራ እየሠራቹ ነው በሚዲያ የጠፋውን የንግሥተ ነገሥታት በሚድያ መስተካከል አለበት
የጣሊያን ሰላይ ሴትዩ ማቅረብ ለሕዝብ ያላችሁ ንቀት
ንግስተ ነገስስታት እልፍ ዓመት ይንገሱልን ❤❤❤የተዋሕዶ አርበኛ
እውነት መናገር ከተቻለ ቤቱ የባለቤትሽ የእናትየዋ ቤት ነውእውነት ለምን ትሞታለች
እውነትን እኮ በፊትም ተናግረዋል በመልክታቸው ደጋግመው ተናግረዋል ቤቱን እግዚአብሔር ለራሱ ከፈለገው ማ ምን አገባው እመብርሀን ቤቱን ልጆቿን ልታድንበት ከፈለገችው ማን ሊቃወም ይችላል ያለውን እውነት ደጋግመው ተናግረዋል አዲስ ነገር አይደለም
ስሚ የኔ እህት እመብርሃን ሰውን ከቤቱ አውጥታችሁ የኔ አርጉልኝ. አትልም ሰንት ቦታ ሞልቷት ልጆቿን እምታድንበት ይቅር ይበላችሁ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
ንግስተ ንግስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጲያ እደት ደስ ይላሉ የሁሉቱ ትህትና አለባበሳቸውም በጣም ደስ ይላል ንግስታችን የመለሱት መልስም እጅግ በጣም ደስ እሚል እና ሙሉ የሆነ ነው እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለተሳዳቢወችን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድልልን ለይኩን
አሁን ደግሞ ወደንግዱ ጭልጥ ብላ ገባች;ምግብቤት ከፈተች;እሷ ሸቃቅላ ሽብልል ስትል እናተ ድንዙዝ ተከታዮች ሜዳ ላይ። አቤት የህዝቤ መታወር
ንግስታችን😂😂😂ትንሽ ቆይታቹ አምላካችን ማለታቹ አይቀርም🙄🙄🙄
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እና ይመልስሽ ታሳዝናለሽ አሳሳች ባትሆኚ መልካም ነበር
@user-np9zh8qt8z አይቀርም ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
በዚህ ዘመን የማይሠማ የማይታይ ጉድ የለም 😂😂😂😂
አክሱም ፅዬን መሄድ ቀረ። እድሜ ለእህተማርያም።
አምላኬ ኦይ አንተ ይቅር በለን ምን ጉድ ነሽ እስኪ እኔ ወደ እንግሊዚ ወደ ንግስና ሊድ መሰለኝ😂😂
አብ የተከለው አይነቀልም:: ይበርቱልን እንወዶታለን ጀግና!!!
ይህ ቻናል አብሯት ነው የሚሰራው?
ሰው ክቡር ነውና እንክበር አንደበት ሲከፈት አይምሮንና ልብን ያሳያል እናንተ እንዳትወጣ ያገዳችኋት አውነት መውጣቷ አይቀርም ያልተረዳችሁት ነገር እግዚአብሔር በረቀቀ መንገድ ይሰራል ይመጣል እመብርሀን በድንቅ መንገድ ትመጣባችኋለቾ ገና ምን አይታችሁ እሳቸው ከማንም ጋር አይሰሩም ያሉት ከእውነት ጋር እግዚአብሔር ጋር ከወላዲተ አምላክ ጋር ናቸው።
@@ወለተሩፋኤልማሞ የአይጥ ምስክር።።።።።።
ንግሥተ ነገሥት ዘ ኢትዮጺያ እንኩዋን ደህና መጡ ❤❤❤
ክክክክክክክ ወንበሩ ላይ ያለው አሳቀኝእእእእ የሞተው እንዴት እንደሆነ ሳይታወቅ እንዲሁ ቀረ??
የኔ እናቴ ንግስት ንግስታት ሺ አመት ይገሱልን እግዚአብሔር እርጂም እድሜ አና ጤና ይስጥውት እውነት
ማርያምን ጋዜጠኛዋ አለባበሶት ሲያምር እንደዚ ቢለብሱ
ህግ ኣክብረህ ነው የሚኬዶ መስቀለ ክርስቶስ
እውነት ነው እህቴ መሐበርተኛ ስለሆንኩ አውቀዋለሁ ለሌላ ሰው ትምህርት እንዲሆን ብዬ ነው አመሰግኖታለው
ከእውነት ጋር የቆሙ እናት። ወላዲተ አምላክ አትለዮት ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ-ኢትዮጵያ።
እኔ ግራ የገባኝ ቦታውን መቼ እና ማን ይሆን ባርኮ የሰጣት
ኧረ ይህችን ሴት ወደ አማኑኤል ውሰዷት
አንተም አልተባልክ የማታውቀው ርእስ ውስጥ ጣልቃ እየገባህ
One Day The people will understand the truth
አቤት እደው ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔየምለውግን እደዝህ አይነት አሳችን ሴት እተርቢ በት እመቤታችን የልጅዋን የወጅዋን ትዛዝ የሚያፈርስ ሰው ቤት አትጋባም በስሟ መነገድ ያዋርዳል
ንግሥተ ነገስታት እህተ ማርያም እንካን ደህና መጡ እናታችን
እውነት እውነት ናት። ተቀብራ አትቀርም የርትዕት ተዋሕዶ ሥርዓት ልዩ ነው። የአለባበስ ሥርዓት ድንቅ ነው ክርስትና በተግባር የሚኖርበት ገዳም ተመስገን።
የልጆችሽ አባት ሰይጣናዊ ስራሽን አውቆ ሲቃወምሽ. ወደ ገዳም አገልግሎት ብለሽ. አስገደልሽው። ልጆችሽን በውሸት ትርክት በሰይጣን መንገድ እየመራሽ. ሕይወታቸውን አበላሸሽ።የልጆችሽ አባት አጥንት. እሾክ ሆኖ ይውጋሽ።
ኣላዋቂ ያልታደለ
የኣፍህን ፍሬ ብላ ወላድተኣምላክን
እውነት ይእውነት ካለሽ መጀመሪያውን ያንቺ ያልሆነ ቤት ተቀምጠሽ እንዴት እ/ሄር እንደሚፈራ ሰው ታወርያለሽ እግዚአቢሄር ፍሪ
እስከዛሬ ድረስ በጣም አድናቂያችሁ ነበኩ ለዚህ ሚዲያ አሁን ግን አፈኩ እሳ ማን ነች እቤታ ገዳም የሚሁን እሳ እኮ ሴጣን ነዉ የምታመከዉ በክርስቶያን ተደብቃ ምን እየሰራችሁ ነዉ ሴጣን አምልኩ እያላቹ ነዉ
ትክክል።
ስለ ቤተሰብ ጥላቻ ምንም ሽግር የለውም ለእግዛኣብሔር እስከሆነ ብእምነት ለሰው ተብሎ ኣይከድም 🙏
የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ታላቅ ቀን የወላዲተ አምላክን መልዕክት ሰምተን በርዕትዕት ተዋሕዶ ሐይማኖት እንድንሰባሰብ በአለም ሁሉ የሰበሰበ'ች'ን ለወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባታል ቅዱሳን መላዕክት ጻድቃን መነኩሳት ጻድቃን ሰማዕታት ጻድቃን መነኩሳት ደናግል ሐዋርያት ኪሩቤል ሱራፌል እንደየክብራቸው ክብር ምስጋና ይገባቸዋል🌷ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወገን ዘመድ ሆይ እናስተውል🌷ክርስቶስ ሐዋርያቶችን ሲጠይቅ'' ሰዎች ስለ እኔ ምን ይላሉ''ጠይቋል እነሱም መለሱለት ስለዚህ ወገኔ ሆይ እባካችሁ እንቃ እውነቱን እንመርምር አንደበታችን እንቆጣጠር ለመልካም ነገር እንገርበት ትውልዳች ተመርዛል እንዴት መዳን እንዳለብን እንወቅ እኛ ኢትዮጵያዊያን ትልቅ ነበርን አሁንም ትልቅ ነን ከአውሬው ወገን አንሁን የሰው ልጅ መድህን ክርስቶስን እመብርሃን እንከተል እባካችሁ መልዕክቱ ለኔም ለአንተም ለሷም ለሁሉም ነው
እግዚአብሄር ይመስገን ።
ወይ የኛ ቲቪ የማትገቡበት የለ ጎበዞች
ንግሥተ ነገሥተ እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜውን ያሳምርልን ሰው ግን አይኑ ጅሮ ልቡ እዲሰራለት እንፅልይ ❤
ይቺን ጨምላቃ እንደዚህ የምታስዋውቋት ከፍላችሁ ነው😅😅😅
አንደበቶትን ያዙ የሚሳደብ አውሬው 666 ነው እርሶስ ከየትኛው ወገን ኖት እውነትን የማይፈልግ የንግስተ ነገስታት እውነት መልክትና ንግግር ያማል ያበሳጫል ግን ምንም አታመጡም እግዚአብሔር ን የሚቃወም ይጠፋል
ማንአባቷ ነው ያነገሳት ይቺ ሰይጣን
@@paulton1234 አንተ ዳቢሎስ ልሳሕ ይዘጋ
ጀግና ሴት በርቺ
በኢትዮጵያ የሙያና የባለሙያ አለመገናኘት በሁሉም ዘርፍ አለ፣ አሁን እንደዚህ ያለ ሃይማኖታዊ ጉዳይ በጣም ትኩረትና ጥንቃቄ የሚጠይቅ የሚዲያንም የሃይማኖትንም ኤቲክ በተገቢው ልክ ሙያዊ እውቀት ባላቸው ባለሙያዎች የዚች ሴት ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክህነት አስተምህሮ ሃይማኖት ያፈነገጠ፣ የሚጣረስ አስተምህሮት እያስፋፋች የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት የገዳማት እና የቤተ ክርስቲያናት አከፋፈት፣ አሰራር ስራት አለው እንጂ እሱዋ በምታደርገው አይነት አይደለም። ይቺ ሴት ግን በአውሌዋ እየተመራች ራስዋን እንግሳ ይሄን ሁሉ ስትሰራ ዝም ብሎ ከማየት ይልቅ ቤተክርስቲያንም ምሁሮቿን አስተማሪዎቿ ወክላ ይቺንም ሴት በራሱዋ በአንድ ላይ አቅርቦ የሃይማኖቱ አማኝ ህዝበ ክርስቲያን እንዲያውቅን፣ ግንዛቤ እንዲኖረው እንዲረዳ ማድረግ ሲገባ እንዲህ ያለ የሴቲቱን ቱሪ ናፋ ፕሮፖጋንዳ ማሰማት ምን ይጠቅማል። ይቺ ሴት አውሊያም ነች፣ ከዚያም ተጨማሪ ሚሽን ተሰጧት በሚሽን ነው ይሄን የምታደርገው። ለዚህ ደግሞ ህዝባችን ባላዋቂነት ለዚህ አይነት ውንብድና ተመችቷል። ስለዚህ ታላግጥብህ፣ ማላገጫ ነህ ይቺን ሴት የምታምን ማንም ሆንህ፣ የዛር መንፈስ ማላገጫ ነህ። በነገራችን ላይ ፀሎት መንፈሳዊነት የምትለው የአውሊያዊን መንፈስ እንጂ የእግዚአብሔርን እንዳልሆነ ሴትዮይቱን የእለት ከእለት ኑሮ በሚገባ ከውስጥ ለሚከታተል ከመተትና ከባድ አምልኮት ከአውሊያ ውጭ ሌላ ማየት አይችልም።
በመጨረሻው ዘመን እንዳንቺ አይነት አሰመስለው. በእግዚአብሔር ስም የሰይጣን አምላኪዎች እንደሚጡ ተጽፎልናል።በቃ።
100 % right
ዘፋኝና እብድን ቃለመጠየቅ ከማድረግ እኒን የመሠሉ የተረጋጉ ንግሥት ቃለመጠየቅ ማድረግ እዴት ደሥ ይላል ጋዜጠኘዋን ባረገኝ ታድለሽ
ጭራሽ ፀላቴ ሙሴ 😢እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
ንግሥተ ነገሥታት እልፍ ዓመት ይንገሡልን። የዘመና(ች)ን የተዋሕዶ አርበ(ኛ)
እራሱዋን ተነስታ ንግስት ስላለች እናንተ ተከትላችሁ ማበዳችሁ ይገርማል በዚ ዘመን ንግስናዋ እናንተን ሰብስባ ማስተዳደሩዋ ነው she is a bussines man right now she make a lot of bussines .እናንተ ተጃጃሉ እሱዋ ትስራ አግዙዋት ደቀመዛሙርቱዎችዋ
አሜን 🤲💚💛❤️
ክፍል ሁለት እንጠብቃለን...
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ እንኳን ደና መጡ
ኧረ ተዉ እግዚአብሔር ይሰጣል እንጂ አይቀማም እንዴ እኔ በእድሜዬ ብዙ ሰዎች በፍቅር ቤታቸውን ለአገልግሎት ሰጥተው ያውቃሉ ግን በዚህ ሁኔታ አይደለም ብቻ እግዚአብሔር ይፍታው
ይህችን ሰዉ ሀይ የሚላት የለም😮😮😮 የቤተክርስቲያን ጠንቅ ነሽ ለምንድነዉ በስሜ የሚነግድ ይመጣሉ አረ ተይ
ወገኔ ተው ድነታችሁን አታራዝሙ ይኽን እድል የማታገኙበት ጊዜ ይመጣል እውነት እውነትነው እግዚአብሔር የሚቀድመው የለም እውነተኛ መልክተኛ የሠውመዳን የሚያጓጓቸው የሀገራቸው ፍቅር ይለያል እኛን የለወጠች ወላዲተአምላክ ለወገኔሁሉ ትድረስ እናታችን ንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጵያ ሺአመት ይንገሡ የሚናፍቋት ኢትዬጵያ እና ልጆቿ የሚፈልጉት ቦታ ደርሶ ለማየት እኛንም እርሶን ለማየት ያብቃን ለይኩን
ወረኛ
ድንግል ማርያም እንካን የሰ ንብረት ልታዝዝሽ ለልጅዋ ውሃ ጠምቶ ስትለምን የ ፈጣሪ እናት ሆና እያለቀሰች ዝም በማለት ነው የምታልፈው ሁሉ በመጽሃፍ ኣባቶች ስያስተምሩን ድንግል እናታችን በዝምታ በሆድዋ ታስቀምጠው ነበር ብለው ነው ያስተማሩን ያንቺ ይለያል ብቻ እመብርሃን ብርሃን ኣይንሽ ታብራልሽ ምን ይባላል
ገዳሙ የእግዚአብሔር ቤት ነው የሰው ንብረት አይደለም ደግሞ እኛን እናት የገዛ ልጆቻቸው እራሳቸው ይውጡ እኛ ጋር ይሁኑ ብለው እንዳስወጧቸው ተናግረዋል ቪዲዮውን በደንብ ስሙት እንዳስወጡ
በደንብ አልተረዱም እንዴ እንዲገባዎት ፈቃደኛ ከሆኑ ልጆቼ ይድኑበት ዘንድ ቤቱን እፈልገዋለሁና የኔ የሆነ ንብረት ማለትም ፅላተ ሙሴ ብርሀነ መስቀሉ ከ80በላይ ፅላት ፀበል አለና ያመነ ዬድንበታልና ያዤልኝ ተብያለሁ ነው ያሉት የሰው ንብረት የሚሉት የትኛውን ነው ሰው ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ምን ንብረት አለው ሁሉ የእግዚአብሔር ነው አያውቁም እንዴ እግዚአብሔር ደግሞ የፈቀደውን ዬደርጋል።
በሀገራችን ጠቋይ በዛ እግዚብሔርከነዚህ ጠብቀን
የእውነት ትለያለች 9አመት መጎዝ ከእግዚአብሔ ባትሆን ያጠፋት ነበር ይቅር ይበለን እቃወማት ነበር
እውነት ብትቀጥንም አትበጠስም ሕዝብ ሆይ ዋጥ ማድረግ ነው።
ቅዱስ ሲኖዶስ አባቶች የመጀመሪያ ጥፍት ያጠፉት ይቺን ተኩላ መተተኛ ከምእመኑ መነጠል ነበረባቸው አስበሉን
አባቶች ኪኪኪካካ
@@hellinabebe424@ አዎዎዎዎ አባቶች ምንም ይሁን ምንም ምንም ያድርጉ ምንም አባቶቻችን ናቸው በውስጡ ብዙዙዙ ተኩላዎችና ፖለቲከኛ ሆድ አደር ካድሬዎች እንዳሉም እናውቃለን እሱን እግዚአብሔር ይጠይቃቸው ::
ጋዜጠኛዋ ቤተክርስትያን የሄድሽ መሆኑ ነው ነጠላ አጣፍተሽ የለበስሽው? መጀመሪያ የባለቤቴን እናት ቤቱን ልልቀቅልዎት ብያቸው ነበር ግን አንች ኑሪበት ብለው እምቢ ብለው ወጡ ብለሽ ነበር። ትንሽ ቆይተሽ ደግሞ መካሰሳችሁን እያወራሽን ነው። ተዕግስት እኔ ስለአንች አፍራለሁ። እንዲሁ ከመሬት ተነስቶ ንግስተ ነገስት ፣ ልዑል እና ልዕልት ማለት አያሳፍርሽም? ይሄ ቤት ውስጥ ብቻ የሚያገለግል ራስን መሾም በልጆችሽ ስነልቦና ላይ የሚፈጥረውን ችግር ቆይተሽ ታገኝዋለሽ። ታዲያ ንግስተ ነገስት ፣ ልዑል እና ልዕልት ያለበት ቤት ቤተ መንግስተ ነው አኮ በፖሊስ መጠበቁ ልክ ነበር ለምን ተነሱ?
ጋዜጠኛዋ ሆይ በእንጊሊዛውያን ባለሀብቶች ተደጉማ ሀይማነት ለማርከስ የምትሰራ እህተ ማርያም ጓሮ ገዳም ብለሽ ለመጥራት ምን ሞራል መነሻ አለሽ ።
ባሏን የገደለችው እሷ ነች ፅላተ ሙሴ ላንች የሰጠሽ ማን ነው ጉረኛ አታፍሪም ከእንግሊዝ ሉሲፈር ይዘሽ የመጣሽ አሳሳች አንችን ብሎ እህተ ማሪያም ማሪያም ልቦና ትስጥሽ
ኣንድ እውነት የተናገረችው ኣለ እሱም መንግስት ይፈራል ኣዎ እሱ ፈሪ ባይሆን እኮ እንደዚ ህዝቡን ኣታጭበብርሪውም ነበር
ድንቅ ማብራሪያ ነው። እውነት እውነት ነው ሥርዓት ሥርዓት ነው። ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ ዕልፍ ዓመት ይንገሡ።
ለይኩን እውነት ነው በጣም ነው ደስ እሚለው
እግዝያብሔር ይጠብቅሽ የኢትዮጵያ ህዝብደሆነ ታርኩን አያቅም የህ ብሽቅ ተውልድ
የኛ ቱቦ የወረደ ቱቦ ነው። ጠንቋይ ቤት ሄዶ ክብር መስጠት?? በዛውም ፍቼ ሄዳቹህ ታምራት ገለታንም ኣቅርቡልን??😂😂
አለባበስዋ🎉🎉
Negeste negst ehte marym the Ethiopia enkan beselam metu ❤🎉
ለዚች ጠንቋይ የዚን ያህል ክብር ሰጥቶ ማዋራት ተገቢ ነው አልልም😏😏😏
ያላየሽ/ኸውን ለምን ታወራለህ እንደውም ማንነትህ እጠራጠራለው ምክንያቱም ጸጋ ያላቸውን ጠንቋይ የሚሉ እራሳቸው ጠንቋዮች ናቸው።
ጠንቋይማ እንዳልሆኑ በደንብ ልቦት ያውቃል ጠንቋይ ቢሆኑ ኖሮ ቀዳሚ ተሰላፊ እርሶ ይሆኑ ነበር ከሰማይ የተሰጠንን ስእለ አድህኖ አላዮም? ጋዜጠኛዋ እኮ በገዳሙ ህግ ና ስርአት መሰረት በሻሽ በቀሚስ በነጠላ በገዳሙ ፈቃድ በገዳሙ ያለውን ነገር አይተው እኮ ነው የወጡት ገና ደግሞ ወደፊት እመብርሀን የምትሰራውን እናያለን
ምን ጠንቆይ ብቻ መተተኛም ናት
አንተ እኮ መናፍቅ ሉተርያውያን ነህ ስለ ተዋህዶ አይገባክም አትረዳውም የእናንተን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያጠፋባችሁ ህዝቡን በእምነትና በአርያ የሚሰበስብ ወላዲተ አምላክን የያዘን አምርራችሁ ትጠላላችሁ ምክንያቱም የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስን ከሰቀሉት መሀል ጣኦት አምላኪዎቹ ሮማውያን ስለሆናችሁ ነው
Tenquy kalhonech ye affehn Egzabiher yikfelh… hazen bethen yimulaw
ብዙዎቹ በስሜ ይመጣሉ የሚባለው ነገር ተግባራዊ እየሆነ ነው መሰለኝ...እናታችን ቅድስት ማርያም እግዚአብሔር በሰጠሽ ቃል መሰረት ኢትዮጵያንና ልጆችሽን ጠብቂ ከአስመሳዮች ሁሉ አድኝን
እውነተኛ እንዳልሆኑ በምን እርግጠኛ ሆኑ አስመሳዮች የሚባሉት በየ አዳራሹ ኢየሱስ ጌታ ነው የሚሉት ናቸው እናም መሰሎቻቸው አባቶች ሆዳቸውን ሲሞሉ እንዲህ እውነትን ለመግለፅ አቃታቸውና ሰዎም መሰን እንዲወጣ አደረጉትና በድግምታቸው ህዝቡን አደንዝዘውት እውነቱን እንዳይረዳ አድርገውታል ተሳዳቢ ተቃዋሚ እንዲሆን የእግዚአብሔርን ህግ የሚጥስ አድርገውታል መጠጥ ጠጪ ቡና ጠጪ ሱሪ ለባሽ ቅንድብ ተቀንዳቢ አርቴፊሻል ተከታይ አድርገውታል ሐጢያት ችግር የለውም እንዲል አድርገውታል ህዝቡም ተንበርክኮ ከመጠየቅ ተሳዳቢ ሆኗል እናንተ ስትሳደቡ አጋንንቱ ደግም የልብልብ እየተሰማው በእናንተ ይነገግዳል እናንተም ተመችታችሁታል
እምነት ቢኖርዎት ይረዱት ነበር እውነታውን አሁንም በርከክ ብለው በፀሎት ጠይቁ
Asemesi setnati emanate yelatmi seti atesebkmhi
@@hanaeshetu2714 ስትሰብክ የት አዩ ? ያላዩትን ማውራት የሰይጣን ነው ስለዚህ አይሳሳቱ እሳቸው መልእክት ነው የሚያስተላልፉት እንኩዋን እሳቸው የበላእም አህያ ድምፅ አውጥታ መልእክት ተናግራለች ስለዚህ ካለማወቅ ነው እርስዎ ያወሩት ስተው አያስቱ እግዚአብሔር በመቅሰፍት እንዳይጎበኝዎት
እሷም ከነሱ አትሻልም ብየ ነው የማስብ የመጀመሪያ ቀን ሳያት የእመቤታችን ስዕል አድኖ ይዛ የእመቤታችን ስታከብርና ስታመሰግን ሳይ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር አሁን እየገባኝ ስሄድ ግን ይህ አይመስለኝም አትሸወድ ሰውን ውደደው እንጅ አትመነው
@@ወለተሩፋኤልማሞ
የኛ ትዩብ ግን መልካም ናቹ ጎበዝ እደዚ ሣያጣምሙ ቀጥታ ማቅረብ መባረክ ነው በርቱ
ፅላተ ሙሴ የሚባል የለም ሲጀመር የእግዚአብሔር የቃልኪዳን ታቦት የኪዳን ፅላት ነው 1ሳሙኤል 4:19 ዕብራውያን 9:4 የሚባለው እርሱ ደግም እንኳን አንቺ ጋር እስራኤልም የለም።
መዳሀኒያለም ይቅር ይበልሽ የእህተማሪም ገዳም ብለሽ ስታወሪ አታፍሪም ልቦና ይስጣቹ
ባለጌ መሆኗ ያሥታውቃል
የመስማት ችግር ከሌለብን በስተቀር መስቀለ ክርስቶስ ገዳም እንደሚባል ደግመው ደጋግመው ተናግረዋል በአለም ላይ ብቸኛው የቅድስት ቤተክርስቲያን ህግና ስርአት የሚጠበቅበት የእግዚአብሔር ህግና ስርአት የሚጠበቅበት ብቸኛው ቦታ መስቀለ ክርስቶስ ነው ። የሚባለውን ለመስማት ጠላታችን ገልብጦ እንዳያሰማን አማትበን እንስማ
ለምን ታፍራለች? የሚያሳፍር ስራ ያለበት አለ
ጠያቂዋ እዚህ እምነት ብትገባ መልካም ነው ጸረ ኦርቶዶክስ ዝንባሌም ያላት ነች
እጅግ በጣም ውብ የሆነ ስነምግባር ኢትዮጵያዊ አለባበስ መከባበርን ስንላበስ ስናምር ደስስስስስስ ስንል እማምላክ ለሀገራችን ይህንን መከባበርን ያድልልን
ለይኩን
ሌባ እና ውሸታም የምን ክበር ነው ያለው ፤፤ስንዱ ሊባ እኮ ነች ፤አንቺም ያው ነሽ ፤
መጽሐፈ ምሳሌ ፳(20)፥፫(3) "የሰው ክብሩ ከስድብ መከልከል ነው ሰነፍ ሁሉ ግን እንዲህ ባለ ነገር ይጣመራል።" ይህ ጥቅስ ለምትሳደቡ ምክር እንዲሆን ነው። የርትዕት ተዋሕዶ ሥርዓት ድንቅ ነው።
እናቴ በሰላም ሴት ልጅ በሰላም ተገግያለዉ
መርቀዉኝ ነበር በኪዳነምህረት በናቴ ቀን
ወልጃለዉ ስሟንም እዮሩሳሌም ብያታለዉ
አመሰግናለዉ
"እሷ ከማርያም ጋር እምትነጋገር ከሆነ ለምን ባሏ አደጋ እንደሚደርስበት አልተነገራትም" እስቲ ትንሽ ማሰቢያ ነው ሚያስፈልገው
በእውኑ ሀሰተኛው ማነው"ህዝቤ አውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋፍቷል ይላል የእግዚሐብኤር ቃል"ትንቢተ ሆሴዕ 4÷6 ወገኖቼ አትሳሳቱ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን በሰማይም በምድርም ያለችን አንድ ንግተ ነገስታት ቅድስተ ቅዱሳል መራገ ፀሎት አቁራሪተ መዓት ብፅይት ቅድሰት ድንግል ማርያምን ብቻና ብቻ ነው የምናቀው {{ትህትና ከድንግል ማርያም ተማሪ በሉዋት ለምታመልኩዋት ጦኦታችሁ }} እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይሰጣችሁ
አያልቅብሽ አትጠገቢም እኮ😂
እግዚአብሔር አምላክ ማስትዋሉን ይስጥሽ ይቺን መተተኛ ሴትዬ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣት
ለሌሎች ሚድያና ጋዜጠኞች አርአያ ሆናችኋል።
እግዚአብሄር ይመስገን። እውነትን መሸሽ ሳይሆን እንዲህ ቀርቦ በመነጋገር እውነትን ለህዝብ መግለፅ ያስፈልጋል።
ይሄን ዩቱብ ቻናል ማወጋት አለብን ለቅን ልቦች ሼር እናርግ እንዴት እችን የሀይማኖት ጠንቅ ታቀርባላቹ ባለጌዎች
ያጋልጡዋት እንጂ እንዳትደበቅ!!
ቃዜጠኛዋ ስራ አጠሽ ነው እምጠይቂው የሰይጣን ተከታይ እምትጠይቂው
ኢየሱስ በዚህ ታየ በዚያ ታየ ቢሉአችሁ አትመኑ እውነት የሚመስል እውነት ያልሆነ ብዙ እያየን ስለሆነ በእውነተኛው ሃይማኖት ፀንታችሁ ቆዩ በመጨረሻው ዘመን ይህ ሊሆን ግድ ነው ወገኖቼ በአንዲት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በጸሎት እንጽና!!!!
ልክ ነው። መጽ ምሳሌ 13፥10 "ክፉ ሰው ከመሳደብ ጋር ክፋትን ይሠራል።" ይላል። አትሳደቡ
አቤቱጨጌታ ሆይ ይህቺ ሴት ግን አኔ አላማረችም እመብርሃን አንቺ አስታግሽልን
እውነት እመብርሀንን የሚወዱ ከሆነ ሱሪ የሚለብሱ በና የሚጠጡ አርቴፊሻል ነገሮችን እነዚህንና የመሰሉ ኮተቶችን ጣሉና ንሰሀ ግቡና በሱባኤ ና በፀሎት ከእንባ ጋር እመአምላክንጠይቋት ትነግሮታለች በሀይለኛ እንደቆመችላቸው ትመሰክርሎታለች
@@ወለተሩፋኤልማሞ ወይ ጉድ እኔ ወራዳ ቆሻሻ የሆንኩ እመብርሃንን እንኳን ስሟን መጥራት አይገባኝም ግን ይቺ ሴትዮ ትክክል አይደለችም በቃ አስመሳይ ናት አና እርሶ ይቆጠቡ ከዚ አስተሳሰብ ውጡ
የአጋንንት አሰራር መልክ ይዞ ሲመጣ አንቺን ነዉ የሚመስለው
የእንግሊዧ ንግስት ኤልሳቤት የንግስና መንፈስ ተለክፈሽ ነው ቀውስ።
"እሷ ከማርያም ጋር እምትነጋገር ከሆነ ለምን ባሏ አደጋ እንደሚደርስበት አልተነገራትም" እስቲ ትንሽ ማሰቢያ ነው ሚያስፈልገው
እግዚአብሔር አምላክ ለምን እንዲህ አደረክ ለምን እንዲህ አታደርግም ነበር የሚባል አምላክ አይደለም እንዲህ ብሎ እግዚአብሔር ን መገዳደር አግባብ አይደለም ቢያውቁትና ቢረዱት በተናገሩት ነገር ይፀፀታሉ ሲጀመር እኝህ እናት ከተንደላቀቀ ኑሮአቸው ለምን አላማ ተጠሩ ብለው አስበው ያውቃሉ? እግዚአብሔር ለምን እንዲህ አደረክ ብለው ተንበርክከው ለምን አይጠይቁም እንዴትስ እንዲህ ይደረጋል እግዚአብሔር ለእኔና ለእናንተ ብዙ ዋጋ ተከፍሏል የተጠቀመ ተጠቀመጠት እንደ እርሶ ያላገጠ ደግሞ መልስ አለው
😊😅
ከአንደበት የወጣውን ሁሉ ቃል እግዚአብሔር ይመረምራል። ለተሳዳቢዎች የገዛ ስድባችሁ ራሳ(ች)ሁን ይከሳ(ች)ኋል። ምንአልባት ከዚህ በፊት እንዲህ አለ(ች) እንዲህ አደረገች እያላ(ች)ሁ ለተናገራ(ች)ሁ ስርዓት ባለው መልስ ተሰጥቷል ለሚሰማ አንደበቱን ይጠብቃል። ይህንን ቃለምልልስ ሰምቶ ባይፈልግ እንኳን ዝም ማለት ማን አየበት እህት ወንድሞች
አረ ይችን ጨለሌ አንድ የሚላት ይጥፋ ደሞ በዚ ሰዓት ያመጣችኃት ለምንድን ነወ ምንአይነት አጀንዳ ልሰጡን ፈልጋችህ ነወ????
ሴቷ እዩ ጩፋ ነች
የማያውቁትን ለምን ይናገራሉ የእግዚአብሔር በሆነውስ ላይ መዘባበትን ምን አመጣው በእግዚአብሔር ላይ የሚዘብተውን ምን እንደሚሆን በመፅሐፍ ቅዱስም ላይ አለ እንዲሁም በቅርቡም በስፔንና በሜክሲኮ የሆነው ያውቃሉ እዮ ጩፋ እኮ በአጋንንት የሚመሩ ናቸው የመናፍቅ የምንፍቅና መንፈስ እንዳለ ያውቃሉ?የ666 መንፈስ አንዱ አካል ነው ህዝቡ ግን አይገባውም እርኩስ መንፈስ እኮ የረቀቀ ነው ምድርም ሲወርድ ከነ ክብሩና ስጦታው ነው ስለዚህም እኛን ዝም ብሎ የሚያየን ይመስሎታል ከእግዚአብሔር እቅፍ ለማውጣት በተለያየ መንገድ ይመጣልና ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔርን እውነት የሚገልጡ ናቸው
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
የእዮን ስም አትጥሩ የራሳችሁ የቤት ጣጣ ነው እዛው ራሳችሁን ቻሉ እኛን ለቀቅ ጌታ ይድረስላችሁ
😂😂😂😂
የኛ ትዩብ ጎበዝ እደዚ ሳታጣምሙ ቀጥታ ማቅረባቹ በራሡ መባረክ ነው ጎበዞች
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
በማርያም አንሳደብ ስድብ ከአውሬ ነው ቅድስ ሚካኤል ሰለሙሴ ስጋ ከአውሬው ጋር ላልተሳደበው አንደበትህ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ሁሌ እኔ ማነኝ ብለን እራሳችንን እንጠይቅ ከመሳደባችን በፊት
"እሷ ከማርያም ጋር እምትነጋገር ከሆነ ለምን ባሏ አደጋ እንደሚደርስበት አልተነገራትም" እስቲ ትንሽ ማሰቢያ ነው ሚያስፈልገው
ከእግዚአብሔር ጋር ሞፎካከር አይሆንም ገዳዪም አናሩም እግዚአብሔር ስለሆነ ግን እኛ እራስን ማየት ጥሩ ነው
@@yoditaskale3425 ጨፍነህ እመን አይሰራም በየዘመኑ ለሚነሱ ሃሰተኞች ቀለብ መሆን የለብንም ጥያቄዎች አሉ መልሱ ግን ማድበስበስ ከሆነ ውስጡ ሃሰት ነው
እግዚአብሔር ነው እካ የሚመለክ ሰውን የሚከተል የተረገመ ይሁን ይላል እኔ በእውነት አምላክን አመልካለው ወይ ብሎ እራስን ማየት ነው ሰው እምናይ ከሆነማ ፃፃሳቱን አልሰሙም እኔዴ ያሉትን
በእውነት የመጨራሸው ዘመን ጠንቁ ነሸ ልቦና ይሰጣቹሁ
እባካችሁ የምንሰጠው አይተያየት በማስተዋል እና በምክንያት ይሁን። እንኳን እንደዚህ አይነት የሰማይ አምላክ ሚስጥርና ታምር እየተነገረን፣ የተባለው ነገር ስህተት እንኳ ቢሆን ሰዎችን ወደ እግዚአብሔር የምንመልሰው በእንደዚህ አይነት እግዚአብሔርን የሚያስቀይም ስድብ በመሳደብ አይደለም። ይልቁንስ ለዚያ ሰው በመጸለይና አቅርቦ እውነታውን በማስረዳት ነው። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም እውነቱን ይግለጽልን።
እውነት ነው ለይኩን
የ ርትዕት ተዋህዶ አርበ(ኛ) ንግሥተነገሥታት እህተማርያም ዘ ኢትዮጵያ አባቶች እውነትን ቢያጠፉም ወላዲተ አምላክ ግን ህዝቧን አልረሳ(ች)ም ።
ከብት
እንዴትነው ላገኛቸው የምችለው እህተማርያምን 🙏
አጭበርባሪ የውሸት ሃይማኖት
የውሸት ሀይማኖት በአለም ላይ ተነዝቶ ያለው ነው ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ሀይማኖት ነው የያዙት እነ አቡነ ተክለሐይማኖት እነ ቅዱስ ገዮርጊስ የኖሩባትን ርትዕት ሐይማኖት ውዳሴ ማርያምን የማክሰኞና የሐሙስ አንቀፀ ብርሀንንም አንብቡት አሰንንተ ርትዕት ሐይማኖት ነው የሚለው ሀይማኖት አንዲት ናት እሷም ርትዕት ተዋህዶ። እሱም ወደ ፊት ይገባችኋል
የዘመናችን ጀግና እህተ ማርያም አከብሮታለው
ተው ባክህ😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክክ ያፈር ጀግና
ግዴለም ህዝቤ የጌታ መምጫው ስለደርስ ብዙ ሃይማኖቶች እንደሚመጡም ተንግሩዋል ንቅታችሁ ጠብቁ የተባለውን አትርሱ እሱ ሃያሉ ጌታ የእመቤቴ ልጅ ሁሉንም የሚለይ ይለየዋል ምን ክፍና በጎመናገርም አያስፍልግም በጣም የሚያስፍራ ዘመን ንው ብቻአንድ እኔ የማውቀው ቢኖር ኦርቶዶክስ አማኞች የጥንት የጠዋቱዋ ከአባቶቻችንንና ከእናቶቻችን የወርስናት ሃዋሪያትያስተማሩን ሃይማኖታችንን ንቅተን በመከተል መጠበቅ ያለብን ይመስለኛልብዙ አሳሳች ሃይማኖት እንደሚመጣ የተንገር ንው::
እኛ እኮ ሐይማኖት አልቀየርንም የቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ህግና ስርአት ን ነው ያከበርነው መፅሐፍ ቅዱሱ እንደሆነ ተበርዞ እውነተኛው የሆነ ወቶ ነው ያለው በየ ድርሳናቱና በየፀሎት መፅሐፍቶች እግዚአብሔር ያቆየልን ደግሞ እውነትን ይዞልናል የእምነታችንን መጠሪያ እንኳን በእንተ ርትዕት ሐይማኖት አበው ይላል በውዳሴ ማርያም ክርስቲያን የሆነ ህዝብም በዘመነ ሔኖክ ቀመር በቁጠሪያችንም በፀሀን የአመቱም ቁጥር364 እንደሆነ ይነግረናል ሊያጠፉት ቢሞክሩም ተሰፍኖ ተቀምጦአል መፅሐፈ ኩፋሌንና መፅሐፈ ሔኖክን አንብቡት ተቃዋሚ አትሁኑ
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ወድ ንግስት።
ተስተካክሎ ገደል መግባት አለ እንዴ😂😂😂😂😂በሳቅ ልትደፊኝ ነዉ እንዴ
እግዚአብሔር ይመሥገን ወላዲተ አምላክ ክብር ምሥጋና ይግባት። እውነት ሀሠትን እየገረሠሠ እየወጣ ነው .... ርትዕት ተዋሕዶ ሐይማኖት የምንድንባት አጥብቀን መያዝ እግዚአብሔር አምላክን ያሥደሥታል።
ንግስት ንግሥታት እንኩዋን ደህና መጡልን 💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏
ማን አነገሳት ግን ?
@@MeskeremMeta-oq2if እግዚአብሔር ነው
@@MeskeremMeta-oq2if ቤቷ ውስጥ የህጻናት አጽም የተገኘ የማይከፈት ክፍል እንዳለና እሷ ብቻ ገብታ ጠንቁላ የምትወጣበት ቤት አለ በራሳ ሹመት የሰጠች የሰይጣን ተላላኪ ነች
@@MeskeremMeta-oq2if እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
Ewinet ? Lemin
የምትሳደቡ ሰዎች የምር ካልተመቸን ዝም እንበል ሰውን በሰውነቱ ብቻ እናክብረው
ትክክል
"እሷ ከማርያም ጋር እምትነጋገር ከሆነ ለምን ባሏ አደጋ እንደሚደርስበት አልተነገራትም" እስቲ ትንሽ ማሰቢያ ነው ሚያስፈልገው
አናከብራትም የሚጠፋው ትውልድስ? ጨመላቃ ሁላ
@@MSKEREMZMEDKUN አታክብሪ ማን ለመነሽ ነገር ማዞር ማን እንደሀበሻ
@@ነፃነትየድንግልልጅ ተከታይ ነሽ መሰለኝ ጥብቅና ቁምሽላት
አውቀን እናሳውቅ ጥሩ የሁነ ቃለመጠይቅ ነው በርቱልን
በዚ ዘመን የሰው ልጅ ድፍረት በጣም. ይገርማል
እንደዚች ሴትዮ ደፋር ሰው. በዘመኔ አይቼ አላውቅም የሷ ድፍረት የተከታዬቿ መጃጃል የሳዝናል
እግዚአብሔር ልብ. ይስጠን ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢😢
የተከታዮ መጃጃል😢😢😢
Ethiopia people became crezy
ይህችን ጠንቁአይ ጉዳዬ ብላችሁ አታናግሯት.
እንካና ደህና መጣቭ
የኔይ እናት ኩሩ ፡ኣሁንም ኣምላከ ቅዱሳን እስከፍጻሜ ይጠብቀውት ፡በልጆቾውት ይደሰቱ።
ይህን የዋህ ህዝብ ተጨወተችበት
ወሬ ብርቁ
ስለሁሉነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ክፍል ሁለትንም እንጠብቃለን።
የኛ ቲዩብ አሁን ጥሩ ሥራ እየሠራቹ ነው በሚዲያ የጠፋውን የንግሥተ ነገሥታት በሚድያ መስተካከል አለበት
የጣሊያን ሰላይ ሴትዩ ማቅረብ ለሕዝብ ያላችሁ ንቀት
ንግስተ ነገስስታት እልፍ ዓመት ይንገሱልን ❤❤❤የተዋሕዶ አርበኛ
"እሷ ከማርያም ጋር እምትነጋገር ከሆነ ለምን ባሏ አደጋ እንደሚደርስበት አልተነገራትም" እስቲ ትንሽ ማሰቢያ ነው ሚያስፈልገው
እውነት መናገር ከተቻለ ቤቱ የባለቤትሽ የእናትየዋ ቤት ነውእውነት ለምን ትሞታለች
እውነትን እኮ በፊትም ተናግረዋል በመልክታቸው ደጋግመው ተናግረዋል ቤቱን እግዚአብሔር ለራሱ ከፈለገው ማ ምን አገባው እመብርሀን ቤቱን ልጆቿን ልታድንበት ከፈለገችው ማን ሊቃወም ይችላል ያለውን እውነት ደጋግመው ተናግረዋል አዲስ ነገር አይደለም
ስሚ የኔ እህት እመብርሃን ሰውን ከቤቱ አውጥታችሁ የኔ አርጉልኝ. አትልም ሰንት ቦታ ሞልቷት ልጆቿን እምታድንበት ይቅር ይበላችሁ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
ንግስተ ንግስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጲያ እደት ደስ ይላሉ የሁሉቱ ትህትና አለባበሳቸውም በጣም ደስ ይላል ንግስታችን የመለሱት መልስም እጅግ በጣም ደስ እሚል እና ሙሉ የሆነ ነው እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለተሳዳቢወችን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድልልን ለይኩን
አሁን ደግሞ ወደንግዱ ጭልጥ ብላ ገባች;ምግብቤት ከፈተች;እሷ ሸቃቅላ ሽብልል ስትል እናተ ድንዙዝ ተከታዮች ሜዳ ላይ። አቤት የህዝቤ መታወር
ንግስታችን😂😂😂ትንሽ ቆይታቹ አምላካችን ማለታቹ አይቀርም🙄🙄🙄
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እና ይመልስሽ ታሳዝናለሽ አሳሳች ባትሆኚ መልካም ነበር
@user-np9zh8qt8z አይቀርም ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
በዚህ ዘመን የማይሠማ የማይታይ ጉድ የለም 😂😂😂😂
አክሱም ፅዬን መሄድ ቀረ። እድሜ ለእህተማርያም።
አምላኬ ኦይ አንተ ይቅር በለን ምን ጉድ ነሽ እስኪ እኔ ወደ እንግሊዚ ወደ ንግስና ሊድ መሰለኝ😂😂
አብ የተከለው አይነቀልም:: ይበርቱልን እንወዶታለን ጀግና!!!
ይህ ቻናል አብሯት ነው የሚሰራው?
ሰው ክቡር ነውና እንክበር አንደበት ሲከፈት አይምሮንና ልብን ያሳያል እናንተ እንዳትወጣ ያገዳችኋት አውነት መውጣቷ አይቀርም ያልተረዳችሁት ነገር እግዚአብሔር በረቀቀ መንገድ ይሰራል ይመጣል እመብርሀን በድንቅ መንገድ ትመጣባችኋለቾ ገና ምን አይታችሁ እሳቸው ከማንም ጋር አይሰሩም ያሉት ከእውነት ጋር እግዚአብሔር ጋር ከወላዲተ አምላክ ጋር ናቸው።
@@ወለተሩፋኤልማሞ የአይጥ ምስክር።።።።።።
ንግሥተ ነገሥት ዘ ኢትዮጺያ እንኩዋን ደህና መጡ ❤❤❤
ክክክክክክክ ወንበሩ ላይ ያለው አሳቀኝ
እእእእ የሞተው እንዴት እንደሆነ ሳይታወቅ እንዲሁ ቀረ??
የኔ እናቴ ንግስት ንግስታት ሺ አመት ይገሱልን እግዚአብሔር እርጂም እድሜ አና ጤና ይስጥውት እውነት
ማርያምን ጋዜጠኛዋ አለባበሶት ሲያምር እንደዚ ቢለብሱ
ህግ ኣክብረህ ነው የሚኬዶ መስቀለ ክርስቶስ
እውነት ነው እህቴ መሐበርተኛ ስለሆንኩ አውቀዋለሁ ለሌላ ሰው ትምህርት እንዲሆን ብዬ ነው አመሰግኖታለው
ከእውነት ጋር የቆሙ እናት። ወላዲተ አምላክ አትለዮት ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ-ኢትዮጵያ።
እኔ ግራ የገባኝ ቦታውን መቼ እና ማን ይሆን ባርኮ የሰጣት
ኧረ ይህችን ሴት ወደ አማኑኤል ውሰዷት
አንተም አልተባልክ የማታውቀው ርእስ ውስጥ ጣልቃ እየገባህ
One Day The people will understand the truth
አቤት እደው ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔየምለውግን እደዝህ አይነት አሳችን ሴት እተርቢ በት እመቤታችን የልጅዋን የወጅዋን ትዛዝ የሚያፈርስ ሰው ቤት አትጋባም በስሟ መነገድ ያዋርዳል
ንግሥተ ነገስታት እህተ ማርያም እንካን ደህና መጡ እናታችን
እውነት እውነት ናት። ተቀብራ አትቀርም የርትዕት ተዋሕዶ ሥርዓት ልዩ ነው። የአለባበስ ሥርዓት ድንቅ ነው ክርስትና በተግባር የሚኖርበት ገዳም ተመስገን።
የልጆችሽ አባት ሰይጣናዊ ስራሽን አውቆ ሲቃወምሽ. ወደ ገዳም አገልግሎት ብለሽ. አስገደልሽው።
ልጆችሽን በውሸት ትርክት በሰይጣን መንገድ እየመራሽ. ሕይወታቸውን አበላሸሽ።
የልጆችሽ አባት አጥንት. እሾክ ሆኖ ይውጋሽ።
ኣላዋቂ ያልታደለ
የኣፍህን ፍሬ ብላ ወላድተኣምላክን
እውነት ይእውነት ካለሽ መጀመሪያውን ያንቺ ያልሆነ ቤት ተቀምጠሽ እንዴት እ/ሄር እንደሚፈራ ሰው ታወርያለሽ እግዚአቢሄር ፍሪ
እስከዛሬ ድረስ በጣም አድናቂያችሁ ነበኩ ለዚህ ሚዲያ አሁን ግን አፈኩ እሳ ማን ነች እቤታ ገዳም የሚሁን እሳ እኮ ሴጣን ነዉ የምታመከዉ በክርስቶያን ተደብቃ ምን እየሰራችሁ ነዉ ሴጣን አምልኩ እያላቹ ነዉ
ትክክል።
ስለ ቤተሰብ ጥላቻ ምንም ሽግር የለውም ለእግዛኣብሔር እስከሆነ ብእምነት ለሰው ተብሎ ኣይከድም 🙏
የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ታላቅ ቀን የወላዲተ አምላክን መልዕክት ሰምተን በርዕትዕት ተዋሕዶ ሐይማኖት እንድንሰባሰብ በአለም ሁሉ የሰበሰበ'ች'ን ለወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባታል ቅዱሳን መላዕክት ጻድቃን መነኩሳት ጻድቃን ሰማዕታት ጻድቃን መነኩሳት ደናግል ሐዋርያት ኪሩቤል ሱራፌል እንደየክብራቸው ክብር ምስጋና ይገባቸዋል
🌷ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወገን ዘመድ ሆይ እናስተውል
🌷ክርስቶስ ሐዋርያቶችን ሲጠይቅ'' ሰዎች ስለ እኔ ምን ይላሉ''ጠይቋል እነሱም መለሱለት ስለዚህ ወገኔ ሆይ እባካችሁ እንቃ እውነቱን እንመርምር አንደበታችን እንቆጣጠር ለመልካም ነገር እንገርበት ትውልዳች ተመርዛል እንዴት መዳን እንዳለብን እንወቅ እኛ ኢትዮጵያዊያን ትልቅ ነበርን አሁንም ትልቅ ነን ከአውሬው ወገን አንሁን የሰው ልጅ መድህን ክርስቶስን እመብርሃን እንከተል እባካችሁ መልዕክቱ ለኔም ለአንተም ለሷም ለሁሉም ነው
እግዚአብሄር ይመስገን ።
ወይ የኛ ቲቪ የማትገቡበት የለ ጎበዞች
ንግሥተ ነገሥተ እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ
እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜውን ያሳምርልን ሰው ግን አይኑ ጅሮ ልቡ እዲሰራለት እንፅልይ ❤
ይቺን ጨምላቃ እንደዚህ የምታስዋውቋት ከፍላችሁ ነው😅😅😅
አንደበቶትን ያዙ የሚሳደብ አውሬው 666 ነው እርሶስ ከየትኛው ወገን ኖት እውነትን የማይፈልግ የንግስተ ነገስታት እውነት መልክትና ንግግር ያማል ያበሳጫል ግን ምንም አታመጡም እግዚአብሔር ን የሚቃወም ይጠፋል
ማንአባቷ ነው ያነገሳት ይቺ ሰይጣን
@@paulton1234 አንተ ዳቢሎስ ልሳሕ ይዘጋ
ጀግና ሴት በርቺ
በኢትዮጵያ የሙያና የባለሙያ አለመገናኘት በሁሉም ዘርፍ አለ፣ አሁን እንደዚህ ያለ ሃይማኖታዊ ጉዳይ በጣም ትኩረትና ጥንቃቄ የሚጠይቅ የሚዲያንም የሃይማኖትንም ኤቲክ በተገቢው ልክ ሙያዊ እውቀት ባላቸው ባለሙያዎች የዚች ሴት ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክህነት አስተምህሮ ሃይማኖት ያፈነገጠ፣ የሚጣረስ አስተምህሮት እያስፋፋች የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት የገዳማት እና የቤተ ክርስቲያናት አከፋፈት፣ አሰራር ስራት አለው እንጂ እሱዋ በምታደርገው አይነት አይደለም። ይቺ ሴት ግን በአውሌዋ እየተመራች ራስዋን እንግሳ ይሄን ሁሉ ስትሰራ ዝም ብሎ ከማየት ይልቅ ቤተክርስቲያንም ምሁሮቿን አስተማሪዎቿ ወክላ ይቺንም ሴት በራሱዋ በአንድ ላይ አቅርቦ የሃይማኖቱ አማኝ ህዝበ ክርስቲያን እንዲያውቅን፣ ግንዛቤ እንዲኖረው እንዲረዳ ማድረግ ሲገባ እንዲህ ያለ የሴቲቱን ቱሪ ናፋ ፕሮፖጋንዳ ማሰማት ምን ይጠቅማል። ይቺ ሴት አውሊያም ነች፣ ከዚያም ተጨማሪ ሚሽን ተሰጧት በሚሽን ነው ይሄን የምታደርገው። ለዚህ ደግሞ ህዝባችን ባላዋቂነት ለዚህ አይነት ውንብድና ተመችቷል። ስለዚህ ታላግጥብህ፣ ማላገጫ ነህ ይቺን ሴት የምታምን ማንም ሆንህ፣ የዛር መንፈስ ማላገጫ ነህ። በነገራችን ላይ ፀሎት መንፈሳዊነት የምትለው የአውሊያዊን መንፈስ እንጂ የእግዚአብሔርን እንዳልሆነ ሴትዮይቱን የእለት ከእለት ኑሮ በሚገባ ከውስጥ ለሚከታተል ከመተትና ከባድ አምልኮት ከአውሊያ ውጭ ሌላ ማየት አይችልም።
በመጨረሻው ዘመን እንዳንቺ አይነት አሰመስለው. በእግዚአብሔር ስም የሰይጣን አምላኪዎች እንደሚጡ ተጽፎልናል።
በቃ።
100 % right
ዘፋኝና እብድን ቃለመጠየቅ ከማድረግ እኒን የመሠሉ የተረጋጉ ንግሥት ቃለመጠየቅ ማድረግ እዴት ደሥ ይላል ጋዜጠኘዋን ባረገኝ ታድለሽ
ጭራሽ ፀላቴ ሙሴ 😢እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
ንግሥተ ነገሥታት እልፍ ዓመት ይንገሡልን። የዘመና(ች)ን የተዋሕዶ አርበ(ኛ)
እራሱዋን ተነስታ ንግስት ስላለች እናንተ ተከትላችሁ ማበዳችሁ ይገርማል በዚ ዘመን ንግስናዋ እናንተን ሰብስባ ማስተዳደሩዋ ነው she is a bussines man right now she make a lot of bussines .እናንተ ተጃጃሉ እሱዋ ትስራ አግዙዋት ደቀመዛሙርቱዎችዋ
አሜን 🤲💚💛❤️
ክፍል ሁለት እንጠብቃለን...
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ እንኳን ደና መጡ
ኧረ ተዉ እግዚአብሔር ይሰጣል እንጂ አይቀማም እንዴ እኔ በእድሜዬ ብዙ ሰዎች በፍቅር ቤታቸውን ለአገልግሎት ሰጥተው ያውቃሉ ግን በዚህ ሁኔታ አይደለም ብቻ እግዚአብሔር ይፍታው
ይህችን ሰዉ ሀይ የሚላት የለም😮😮😮 የቤተክርስቲያን ጠንቅ ነሽ ለምንድነዉ በስሜ የሚነግድ ይመጣሉ አረ ተይ
ወገኔ ተው ድነታችሁን አታራዝሙ ይኽን እድል የማታገኙበት ጊዜ ይመጣል እውነት እውነትነው እግዚአብሔር የሚቀድመው የለም እውነተኛ መልክተኛ የሠውመዳን የሚያጓጓቸው የሀገራቸው ፍቅር ይለያል እኛን የለወጠች ወላዲተአምላክ ለወገኔሁሉ ትድረስ እናታችን ንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጵያ ሺአመት ይንገሡ የሚናፍቋት ኢትዬጵያ እና ልጆቿ የሚፈልጉት ቦታ ደርሶ ለማየት እኛንም እርሶን ለማየት ያብቃን ለይኩን
ወረኛ
ድንግል ማርያም እንካን የሰ ንብረት ልታዝዝሽ ለልጅዋ ውሃ ጠምቶ ስትለምን የ ፈጣሪ እናት ሆና እያለቀሰች ዝም በማለት ነው የምታልፈው ሁሉ በመጽሃፍ ኣባቶች ስያስተምሩን ድንግል እናታችን በዝምታ በሆድዋ ታስቀምጠው ነበር ብለው ነው ያስተማሩን ያንቺ ይለያል ብቻ እመብርሃን ብርሃን ኣይንሽ ታብራልሽ ምን ይባላል
ገዳሙ የእግዚአብሔር ቤት ነው የሰው ንብረት አይደለም ደግሞ እኛን እናት የገዛ ልጆቻቸው እራሳቸው ይውጡ እኛ ጋር ይሁኑ ብለው እንዳስወጧቸው ተናግረዋል ቪዲዮውን በደንብ ስሙት እንዳስወጡ
በደንብ አልተረዱም እንዴ እንዲገባዎት ፈቃደኛ ከሆኑ ልጆቼ ይድኑበት ዘንድ ቤቱን እፈልገዋለሁና የኔ የሆነ ንብረት ማለትም ፅላተ ሙሴ ብርሀነ መስቀሉ ከ80በላይ ፅላት ፀበል አለና ያመነ ዬድንበታልና ያዤልኝ ተብያለሁ ነው ያሉት የሰው ንብረት የሚሉት የትኛውን ነው ሰው ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ምን ንብረት አለው ሁሉ የእግዚአብሔር ነው አያውቁም እንዴ እግዚአብሔር ደግሞ የፈቀደውን ዬደርጋል።
በሀገራችን ጠቋይ በዛ እግዚብሔርከነዚህ ጠብቀን
የእውነት ትለያለች 9አመት መጎዝ ከእግዚአብሔ ባትሆን ያጠፋት ነበር
ይቅር ይበለን እቃወማት ነበር