ቤቴ በነብር ነው የሚጠበቀው! | "ፅላተ ሙሴ እና ብርሀነ መስቀሉ እኔ ጋር ናቸው" | እመቤቴ ንግስተ-ነገስት እንድሆን አዛኛለች | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 7 หลายเดือนก่อน +62

    አጋንንት እንዴት በዚች ሴትዮ ውስጥ ገብቶ አለምን እንደ ተቆጣጠረ የሚያሳይ ነው ።

    • @yop2523
      @yop2523 6 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @DanielKndu
      @DanielKndu 6 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው የጠቁዎር መፈስ ነው ያደረባት

    • @AbelDesalew-kw6jj
      @AbelDesalew-kw6jj 6 หลายเดือนก่อน +2

      ይች ሴትዮ ተባብረን ፀበል ማስገባት አለብን መጥፎ መንፈስ ተጠናዉቷታል

    • @gloriap7621
      @gloriap7621 6 หลายเดือนก่อน

      Betikekel

    • @michaelandhun3514
      @michaelandhun3514 6 หลายเดือนก่อน

      እናንተ አጋንንትን እንጂ ወላዲተ አምላክን መች ታከብራላቹ! ንግሥተ ነገሥታት የተዋሕዶ አርበኛ ናቸው።

  • @truthseeker8331
    @truthseeker8331 6 หลายเดือนก่อน +7

    May God forgive me and all of us for criticizing this honorable woman without knowing her. Thank you for interviewing her. ማንነቷን ሳላዉቅ የሀሰት ክስ ጥላቻ ለሰማሁት ለተናገርነዉ ይቅር ይበለን። እናመሰግናለን ጋዜጠኛ።

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn 6 หลายเดือนก่อน +20

    እግዝያብሄር ወደአይምሮሽ ይመልስሽ ህዝብነው ሚሳዝነኝ።

  • @kebebushyemru2053
    @kebebushyemru2053 7 หลายเดือนก่อน +100

    የጌታ ትእግስት ይገርመኛል ።

    • @SesenHadish
      @SesenHadish 7 หลายเดือนก่อน +6

      በ.. ጣ.....ም !!!

    • @mulumulu3608
      @mulumulu3608 7 หลายเดือนก่อน +4

      ማለት .. እህተማርያም ታላቅ እህታችን ናት አታውቅም ..ለእውነት ብቻ የምትኖር

    • @azmeragere7947
      @azmeragere7947 7 หลายเดือนก่อน

      የርሶ ያለመንቃታቸው ነው ሚገርመው እህት ኣለም

    • @AaronSimon365
      @AaronSimon365 7 หลายเดือนก่อน +1

      እንችንስ ስንት አመት እንደታገሰሽ ብታውቂ ይበልጥ ይገርምሽ ነበር!!!

    • @kalkidanmamo9456
      @kalkidanmamo9456 6 หลายเดือนก่อน +2

      እናንተን መታገሱ አዎ ለነገሩ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ብለዋል የአብርሀም አምላክ ህዝቡን ታርቄአለሁ ብሏል ለዛም ነው በትእግስት የያዘን እንጂ እንደ ስድባችሁ ምን ይፈጠር ነበር??????

  • @GhghGgui8
    @GhghGgui8 6 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ የእሷ እብደት ሳይሆን የሚገርመኝ እሷን እንተርቪ ያደረጋችኃት የጤናችሁ ነገር😢😢😢😢😢

  • @Theotokos-tube12
    @Theotokos-tube12 7 หลายเดือนก่อน +18

    ሃሌታዎች የምታዘጋጁት ፕሮግራም በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነበር እኔ እስከማውቀው
    ዛሬ ግን ምን ነክቷችሁ ይችን የሴት ወንበዴ የቤተክርስቲያን ጠላት እንግዳ ብላቺሁ ያቀርባችሁአት
    በእዉንቱ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ክርስቲያን ያላቺሁን ንቅት ነው ያሳያቺሁን
    View ለማግኘት ብቻ ብላቺሁ ይህን በማድረጋቺሁ በጣም አዝኛለሁ
    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 7 หลายเดือนก่อน

      በቅድሚያ ማስተዋሉን ያድሎት እውነትን የሚያዩበት አይኖትን ይክፈትሎት የቅድስት ቤተክርስቲያን ህግና ስርዐት ይከበር በማለታቸው ወንበዴ ካሏቸው እርሶ ከየት ወገን ኖት ? ከቅድስት ቤተክርስቲያን ጠላቶች ከጠንቋዮች ወይስ ከየትኛው ወገን

  • @teferaashenafi1383
    @teferaashenafi1383 6 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም ታሳዝናላችሁ!!! ይህች አንድ ቁም ነገር የሌለባት በአእምሮዋ የተፈጠረባትን ቅዠት ስታወራ ለሷ ጊዜ ሰጥቶ የቀረጻ ፕሮግራም ማድረግ ከሷ አለመሻል ብቻ ሳይሆን እንደ እሷ ቅዠት ውስጥ መግባትን ያመለክታል፡፡ ባይሆን እብድ ናት ተብሎ አማኑኤል እንዳትወሰድ ጤነኛ ትመስላለች ጤነኛ ነች እንዳትባል እና እንዳትደመጥ በቅዠት አለም ውስጥ ሆና የአሮጊቶች ወሬና ተረት ተረት ታወራለች፡፡ የጌታ ፈውስና ምህረት ይድረስላት ፡፡

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሙታን አምላኪ ነሽ የሙት መንፈስ ነው የያዘሽ ጌታ እየሱስ ወደ እውነቱ ይምራሽ

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 7 หลายเดือนก่อน +23

    መቆየት ደጉ የተከበሩት የተባሉት ወደ ኃላ
    የተተቹት ወደ ፊት እየመጡ ነው እድሜ ይስጠን ሁሉን እናያለን!!

  • @DANI-MAKTUBE
    @DANI-MAKTUBE 7 หลายเดือนก่อน +9

    እውነት ተደፍና አትቀርም እግዚአብሔር ባልጠበቁት መንገድ መጣባቸው እንኳን አባቶች ዓለም ግራ ተጋባች።

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 7 หลายเดือนก่อน +30

    ይህች እህተ ማርያም የምትባል ሴት ሐይማኖት፣ ታሪክ፣ ማርያም፣ ኢየሱስ ፣ አፈታሪክ የተምታታባት ሴት ናት።

    • @DANI-MAKTUBE
      @DANI-MAKTUBE 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ሰማህ ምን አየህ ራስህን መርምር

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 7 หลายเดือนก่อน

      ምን ሰማህ ምን አይህ እራስህ እቺን ቀውስ ሴትዬ መከተል​@@DANI-MAKTUBE

    • @mulumulu3608
      @mulumulu3608 7 หลายเดือนก่อน

      አትፍረድ ይፈረድብሃል

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 7 หลายเดือนก่อน +28

    ውሽቷን እንዴት እንደምትፈጥረውኮ

    • @WertRtyu-ud9jv
      @WertRtyu-ud9jv 7 หลายเดือนก่อน

      የሰይጣን ባሪያ አይደለች እንዴ ሰይጣን የዉሸት አባት እንደሆነ በቅዱስ ወንጌል ተፅፋል

    • @WertRtyu-ud9jv
      @WertRtyu-ud9jv 7 หลายเดือนก่อน

      ጭራሽ ህሊና የላትም ፅላተ ሙሴ እና ግማደ መስቀሉ እኔ ጋር ነዉ አለች እግዚአብሄር ቃሌ ከሚያልፍ ምድር ሰማይ ቢያልፍ ይቀላል ብላል የሰራዊት ጌታ መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ አስቀምጥ ያለዉን ቃሉን ሽሮ ላንቺ ሰጠ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ይህን ምስጊን ህዝብ ገደል ከተትሽዉ እግዚአብሄር ይገስፅሽ

    • @Thenew5087
      @Thenew5087 7 หลายเดือนก่อน

      @@WertRtyu-ud9jv ግማድ አይባልም ያንተ ልብ ተቆመጠ እንጂ መስቀሉ አልተከፈለም!

    • @Thenew5087
      @Thenew5087 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@WertRtyu-ud9jv እውነት? አሃ አንተ በቅዱስ ወንጌል የተፃፈውን ፈፅመሐል መጀመሪያ! ከራስህ ወጥነህ ተናገር።

    • @WertRtyu-ud9jv
      @WertRtyu-ud9jv 7 หลายเดือนก่อน

      @@Thenew5087 እኔ ብፈፅም ባልፈስም አንድ ራሴ ነኝ የምጠየቀ ስንዱ ለራሳም ሣታቅ ለብዙዎች መሰናክል ሆናለች በኔ የማይሰናከል ምንኛ ብፁህ ነዉ ብላል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከሀሰተኛ ነባያትና ከሀሰተኛ ትንቢት ተናጋሪ ተጠንቀቁ በስሜ ይመጣሉ ተብሎ በቅዱስ ወንጌል ተፅፋል ዝም ብላ ሰይጣን እነደመራት ትዘባርቃለች የሀሰተኛ ነበያትን እንካ መስፈርት የማታማላ

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ህይወት የሆነው ስለስው ልጅች ሁሉ ሀጢአት ምቶ የተነሳው
    ኢ የ ሱ ስ ብቻውን ያድናል🙏🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @tesfayebimer9725
    @tesfayebimer9725 6 หลายเดือนก่อน +7

    ይገርማል እግዚአብሔር ትግስቱ ቸርነቱ

  • @alemzegeye-ws4cd
    @alemzegeye-ws4cd 7 หลายเดือนก่อน +18

    ጎበዝ ምሀይም ደፍር ነው ከእሚባለው ለካ ክክክክክክ

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 7 หลายเดือนก่อน

      መሀይም ማለት ትርጉሙን ያውቁታል ? የተማረ ማለት ነው መልሱ ለማንኛውም ያዩትን እውነት መመስከር ከሰው ዘንድ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት አለው ስለዚህ ከሰው ስድብና ዘለፋ የሚጠበቅ ነው

    • @SesenHadish
      @SesenHadish 7 หลายเดือนก่อน +1

      በት..ክ..ክል። ህዝቡ እንዴት ብትንቀዉ ነዉ። ለነገሩ ሰሚ ካገኘች ምን ታደርግ?

    • @SesenHadish
      @SesenHadish 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዲያብለስኮ እንኳን አንቺ ክርስቶስንም አናግሯል...ወለተ ነሽ? አመተ ?

    • @bereketb.dessalegn7475
      @bereketb.dessalegn7475 6 หลายเดือนก่อน +1

      ገራሚ ገራሚ ጀሌዎች ናቸው ያሏት። የያዙት user name ራሱ ገራሚ ነው። ተመሳሳይ pattern ይዘው ነው የተሰለፉት...LoL

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e 7 หลายเดือนก่อน +15

    የኛሕዝብ እኮ መጠጥ ጠጡ ቃሙ ጨፍሩ የሚለውነው የሚወደው ችግርየለውም እያሉ ወደገደል ወገኔንቃ አባቶችም በስራቸው እኛም በስራችነው እምንመዘነው

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 6 หลายเดือนก่อน +1

    መዳን በክርስቶስ ነው እህታችን
    ራስሽኝ ከጣኦት አርቂ

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 7 หลายเดือนก่อน +18

    ይህን ሕዝብ ወንድና ሴት ወንበዴ አስጨነቀው!

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 7 หลายเดือนก่อน

      ህዝብ ለእግዚአብሔር የተመቸና የታዘዘ ሲሆን ሁሉ ይስተካከልለታል ጠማማና ለአምላኩ የማይታዘዝ ተሳዳቢ ሲሆን ደግሞ በዛው ልክ ዋጋውን ያገኛል፡፡

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 6 หลายเดือนก่อน

      ማንንም አለ መከተል ‼‼‼ እራስን መሆን ወገኖቼ. እራስን ማዳመጥ እንዲት የሚገርም መሰላችሁ 🙏🙏🙏 ውሀ እንደሚፈፈስ ወደ ሁሉም አትፍሰ ሱ እስኪ ተረጋ ግታችሁ ፀልዬ 🙏🙏🙏 ሁላችንም ላይ ያለ አምላክ አለን 🙏🙏🙏 ስንወጣ ስንገባ የሚከታተለን አምላክ አለን 🙏🙏🙏 ወደሱ ብቻ ፀልዬ አትናወጡ ወደ መጣው ሁሉ መሂድ ጥሩ አይደለም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    ራሷን የሾማቸው ሴት ልቦና ይሰጠት

  • @michalesebhat4916
    @michalesebhat4916 7 หลายเดือนก่อน +4

    በሰመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ዛሬ በስነስርዓቱ ተረጋግቼ አድምጫታለው እሷም ከሌላ ጊዜ በተረጋጋ በሰከነ መንገድ ለማሰረዳት ሞክራለች ሳቅ የበዛበት ቢሆንም መንፈሳዊ ሰው ብዙ ጊዜ ሳቅ ሰላቅ አይገኝበትም እሱም ሰለሁለት ነገር አንደኛ የክርስቶስ ከወልደት ሰደት እሰከ ስቅለት የሆነለትን የተከፈለለትን እያሰበ ሁለተኛው እናታችን ድንግል ማርያምን የግብፅብ ሳራ በረሃን በእግሮቿ ልጇን አዝላ የተከራተተችውን እያስታወሰ ሶሰተኛው የዚች አለም ጠፊነት እየገባው ሰለሚኖር ብዙ አይስቅም የእህተ ማርያም ሳቅ ከየት ተገኘ ከዛ ውጪ ግን እወነት እወነት ነው አንድም ስህተት አላገኘውባትም ከንግግሯ ባይሆን ሰምተን ቤተክእስቲያንን ሰረአቷን ጠብቀን እናስጠብቅ

    • @hiwotandarge5649
      @hiwotandarge5649 6 หลายเดือนก่อน +2

      የብርሀን መላአክ እስኪመስል ይመጣል ተብለናል
      ክርስትና እኮ ዝቅ ተብሎ የሚኖር ህይወት ነው ያለም ሁሉ ጌታ ምንም የሌለው ሆኖ ነው በበረት የተገኘ
      ከሁሉ ነገር ወርዶ እግር አጥቦ ያሣየን አምላክ ነው የምናመልከው
      ክርስትና ዝቅ ብለን ከፍ የምንልበት ህይወት ነው
      እቺ ሴት ግን ከክርስቶስ ህይወት ሳይሆን ከሠይጣን ወገን በሆነ እራስን ከፍ ከፍ ባደረገ አካሄድ ነው እራሳን አስቀምጣ ያለችው
      የሠይጣን አላማው ከዚህ በላይ ምትሀት ትንቢት ሊናገር ይችላል
      አይገርምም አብረው ገደል የሚገቡ ናቸው የሚያሣዝኑት

  • @GashawTadese-x2n
    @GashawTadese-x2n 7 หลายเดือนก่อน +19

    "በልባቸው አሳብ የሚኮሮ ትቢተኞችን በታተናቸው ብርቱዎችንም ከዙፋናቸው አዋረዳቸው"። አንቺም እንደነዚህ እዳትሆኚ። እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራሽ።🤲

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 7 หลายเดือนก่อน +9

    ልቦና ይስጥሽ። እግዚአብሔር አምላክ አይዘበትበትም።

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 7 หลายเดือนก่อน +10

    ሕዝቤ ሆይ ፥መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ!

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 7 หลายเดือนก่อน

      በማንበብ ብቻ ሳይሆን እምነት ከሌለ አይገለጽሎትም

    • @SamsungSamsung-fc6rq
      @SamsungSamsung-fc6rq 7 หลายเดือนก่อน

      እርስዎ እራስዎትም መጽሐፈ ሔኖክን ያንብቡ

  • @TsigewayinAsmelash
    @TsigewayinAsmelash 6 หลายเดือนก่อน +4

    በትክክል አጋንት ነው የሚጠቀምባት ይች ልጅ ጌታ ይርዳት

  • @solz6494
    @solz6494 7 หลายเดือนก่อน +21

    እኛ ካስተማርንዉ ዉጪ ሌላ ትምህርት ቢያስተምራችሁ ከሰማይ የወረደ መላእክት ቢሆን.... እውነት ነው ነገር ግን አኚ አናት አኮ መጽሃፈ ሄኖክ ላይ ያለው ዘመን አቆጣጠር እንጠቀም ነው ያሉት። ያ ማለት መጽሃፍ ቅዱስ ካስተማረን ዉጭ አንውጣ ወይም ቅዱስ ጳዉሎስ አንዳለው ከመጽሃፍ ቅዱስ ዉጪ ቢያስተምራቹህ (እኛ ካስተማርንዉ ዉጪ ሌላ ትምህርት ቢያስተምራችሁ ከሰማይ የወረደ መላእክት ቢሆን) አትቀበሉ አንዳለን የአቡሻህር ዘመን አቆጣጠርን መቀበል የለብንም ማለት ነው።

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 7 หลายเดือนก่อน +3

      ቃለሕይወት ያሰማልን በትክክል መልሰውታል

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 6 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏 ሲጀመር ማን ይሰማል እንዲህ ያለ ት /ት 👈👈👈 በዚህች ንግግር ትንሽ የሳበኝ የቤተክርስቲያን አሰራር የጥንቱ ክብ የነበረው ቢሆን እመርጣለሁ 🙏🙏🙏🙏 ወንዶች እና ሲቶች መግቢያቸው የተለያየ ቢሆን ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏 ።አመሰግናለሁ

  • @Lily-bk9zw
    @Lily-bk9zw 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጌታ በእየሱስ ስም ወንጌል ስለ ልጁ ብቻ ነዉ አለቀ እየሱስ ብቻወን ያድናል ስለ ሀጢያተኞች ነብሱን የሰጠ

  • @fikirmekonen4220
    @fikirmekonen4220 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሀሌታዎች አበዳችሁ ያሳዝናል
    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን

  • @tseget2088
    @tseget2088 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምለው እንዲህ ያለችውን ሰው ለምን በሚዲያ በክብር ወጥታ ህዝቡን ግራ እንደምታጋባ አይገባኝም:: ክፉ መንፈስ የተጠናወታት ናት:: እግዚአብሄር ለሀገራችን ምህረቱን ያምጣ::

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 7 หลายเดือนก่อน +7

    የመጨረሻው ዘመን መድረሱን ማሳያ አንቺ ነሽ ወፈፌ

  • @Lily-bk9zw
    @Lily-bk9zw 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅር የምትባይዉ ንሰሀ ስትገቢና ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኝ ስትቀበይ ብቻ ነዉ ወንጌል ስለ ልጁ ብቻ ነዉ

  • @martagebre8318
    @martagebre8318 7 หลายเดือนก่อน +3

    እመብዙሀን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ በእርሶ ተገልጣ ብዙነገር ስላሳወቁን ክብር ለወላዲተ አምላክ እድሜዎን ያርዝምልን ብዙ ነገር ነው ያወቅኩት እኔ በበኩሌ እመሰክራለው እውነት ነው እኖዶታለን እናከብሮታለን የኔ ውድ ንግስትዬ።❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @lucyyeman7713
      @lucyyeman7713 6 หลายเดือนก่อน

      የእውነትሽን ነው

    • @hundetafa4450
      @hundetafa4450 6 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ የሷ አይነት ""እብድ "" መኖሩን ነው ያሳወቀን : ወየግዜ????

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 6 หลายเดือนก่อน

      እውነትሽን ነው ⁉⁉⁉ ሰውን ለማሳሳት. ተባባሪ. ከመሆን ፈፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏 ቀስ ብለሽ ደሞ ወደ ጀማነሽ ጋር ትሂጃለሽ 🙏🙏🙏 እንደው ሕዝቤ በውሸት ድራማ እንዲሁ ጌዜአችሁን ስታባክኑ ይገርመኛል 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ጠብቀን አሜን ፫

  • @yidh5226
    @yidh5226 7 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁሌም ስራው ድንቅ ነው እውነት ነው ፅላተ ሙሴና ግማደ መስቀሉ ላይለይ በኢትዮጵያ ተደብቆ መኖሩ እርስዎአረጋገጡልን እውነቱን ገለጡልን ትክክል ብለዋል ከጎንዎት ነን ዘመኑም ተስፋችን ነው ቅዱስ ሄኖክ :: ከኮከብ ቆጠራ አቡሽሀር ከግብፅ ባርነት ነፃ ስላወጣችን እማምላክ እናመሰግናታታለን እርስዎም ትክክለኛው የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነዎት

    • @tonysaad-h6l
      @tonysaad-h6l 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @habtamdagnaw5005
    @habtamdagnaw5005 7 หลายเดือนก่อน +8

    የአምላካችን ትእግስቱ ።...
    ሴትዬዋ እራሱን የብርሀን መላክ አርጎ የሚለውጥ ሠይጣን ተጫውቶባታል

  • @tigistabebe
    @tigistabebe 7 หลายเดือนก่อน +5

    በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ለይኩን ፫
    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ክብር ለአንቲ ይሁን
    በጠፋንበት ዘመን ይህ ድንቅ ነገር ሲነገረን ከሰማይ መልክት ሲመጣ ተንበርክኮ መጠየቅ ቀላል ነው ብየ አምናለሁ ለምን ተገቤቶን ሳይሆን በምህረቱ ነው ያለን በወላዲት አምላክ ምል(ጃ) እና ጸሎት ኑው የተሰጣን ትልቅ እድል ነው ብንጠቀም ነፍስን እናድናለን

    • @ethbis4087
      @ethbis4087 6 หลายเดือนก่อน

      እውር እውርን ቢመራው ሁለቱም ተያይዘው ገደል ይገባሉ ልክ አንደሁለታችሁ ማለት ነው ብትመለሱ የሻላችኋል የሚያድነው በመስቀሉ ላይ ስለኛ የተሰቀለው እንጂ እንጨቱ አይደለም ታቦቱም ኖረ አልኖረ ለኛ የአዲስ ኪዳን አማኞች መናችንም አይደለ ይልቅስ የሚሻለው ወደ ጌታ ዘወርብትሉ ጥሩ ነው

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 3 หลายเดือนก่อน

      ለምንድነው 'ጃ'ን በቅንፍ የጻፏት ?

  • @zegeyenasir6856
    @zegeyenasir6856 7 หลายเดือนก่อน +17

    ይህን የገለጠ እግዚአብሔር ክብር ምሥጋና ይግባው።

  • @esromabraham9403
    @esromabraham9403 7 หลายเดือนก่อน +18

    ይገርማል መቸስ እውነት አትደበቅም።

  • @mekdsabebe871
    @mekdsabebe871 7 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር ይመስገን እ(ኛ) ኢ ትዮጵያዊያን እድለ (ኞ'ች') ነን
    እግዚአብሔር ታርቁናል ትልቅ ነገር ነው እየተደረገልን ያለው
    እግዚአብሔርይመስገን እመአምላክ ክብር ይገበታል

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 7 หลายเดือนก่อน

      Mamesgen enqua tiru bihon gin ethiopia ewnetih tiru yalech ere sewoch ewnet wishet eyalachu eko techegerin.

    • @yordanosyemane1077
      @yordanosyemane1077 6 หลายเดือนก่อน

      በ እውነት ሳይገባን እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ክብር ይገባታል

  • @worku3723
    @worku3723 7 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው ንግሥቴ እንዴት እዳማረቦት ሁሌም ውብ ኖት ደሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እደዚ አይነት ውብ ንግሥት እግዚአብሔር ሠቶናል ልባቸው አምላክን የሚፈሩ ታዛዥ ማንንም የማይፈሩ ንግሥት ሺአመት ይንገሡልን

    • @የተሰቀለውንትመስላለች
      @የተሰቀለውንትመስላለች 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቀውስ

    • @eagle4452
      @eagle4452 7 หลายเดือนก่อน +1

      😮😂😂🤣🤣🤣🤣 እይ መንጋወች በጭጫችሆል እግዙ መሀረነ ክርስቶስ

    • @YoYo-cg6sk
      @YoYo-cg6sk 7 หลายเดือนก่อน +1

      በእርሷ ላይ የሰጡት የአስተያየት ቃላቶች በሙላ ዝሙት የተሞላበት ናቸው ጌታው😂😂😂

    • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
      @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 7 หลายเดือนก่อน

      ከመሳደብ በቀር እውነት እናንተ ጋ የለም፡ ሞግታችሁም አታሰሙም ከአጸያፊ ስድብ በቀር ያ ደግሞ የዲያቢሎስ አፍራስና የተሸናፊነት ምልክት ነው። ብዙ ተሞክሮ ነበር ግን አታሸንፏትም የያዘችው ኃያሉን መምፈስ ቅዱስ ነውና

    • @BereketAbraha-n1j
      @BereketAbraha-n1j 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 7 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ ጉድ የ ድሮ እብድ ይግደለኝ😂 ከ ጀማነሽ ጋር ተገናኙ እሷጋም እየሱስ መቷል እኛ ጋር ነዉ ብላለች

  • @medinaali274
    @medinaali274 7 หลายเดือนก่อน +10

    ምን ህግ ትክክል የምትይው አንቺ እግዛብሄር ይድረስልሽ ስውንም ገደል ከተትሽው

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 7 หลายเดือนก่อน

      በእምነት የሆነ ነገር ደስታ ነው ገደል አይደለም

  • @ProfitableWork-tk6qn
    @ProfitableWork-tk6qn 7 หลายเดือนก่อน +32

    በእውነተኞቹ አበው ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ሲሠራ በጸሎት ተጠይቆ ነው እንጂ ማንም ሰው ብር ስላለው እና ማሠራት ስለ ፈለገ አይደለም። ቅዱስ ዳዊት እኮ አንተ ቤቴን አትሠራም ተብሏል አንተ ኢተኀንጽ ቤትየ። በጸሎት ሲጠየቅ እንደዚህም መባል አለ ስለዚህ በሰው ፈቃድ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው በጸሎት ተጠይቆ።

    • @Eyob797
      @Eyob797 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው።

  • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
    @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 7 หลายเดือนก่อน +20

    ለክርስቶስና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ቆሚያለሁ የምትል አንደበት ቅድስት ቤተክርስቲያን ካቴድራል የሚል የካቶሊክ መጤ ስም ሲሰጣት ያቺ አንደበት ለምን ዝምታን መረጠች? የቀደሙ አባቶቻችን ያልተጠቀሙበትን መጤ ቃል ከየት አመጣችሁት ለምን አልተባለም? ስንት ግዜ ቅረቡ ለምዕመኑም እውነቱን እንገር ተብሎ የመጣና የቀረበ የለም እውነቱ ማ ጋ እንዳለ ግን ያውቁታል እስኪ አሁንም እውነት ከኛ ጋ ነች የሚል ይቅረብና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ከገድሉም ስንክሳሩም እያጣቀሰ ይሞግት ስድብ መልስ ሊሆን አይችልም የዲያቢሎስ ግብሩ መሆንና የተሸናፊነት ምልክት ነው ክርስቶስና ቅድስት ቤተክርስቲያንም ስድብ አላስተማሩም ስለዚ ተሳዳቢው ለክርስቶስና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ተቆርቁሬ ነው ሊለንም አይችልም ምክንያቱም ተሳዳቢው ከማን እንደሆነ እውቅ ስለሆነ።

    • @ethioboys10
      @ethioboys10 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ስትናገር ነበር ዝም አላለችም ። በደንብ ጠይቀለች መልስ የሚሰጥ የለም ከስድብ ከክስ ውጭ

    • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
      @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@ethioboys10 እኔተሳዳቢዎችን እንጂ እሷን አላልኩም እሷማ ብላለች ከትውልዱ ማን አስተዋለ እንጂ

  • @Tigistmicheal-zm2dl
    @Tigistmicheal-zm2dl 7 หลายเดือนก่อน +18

    ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጽያ ድንቅ እነት በጣም ደስ የሚል እምነት እና ጥንካሬዎት ይደንቃል እውነት እያደረ ይለመልማል ክብር ለእናትና ልጅ ይሁን ጋዘጠኛው ትህትኖዎት እግዛአብሔር ይስጥልን

  • @mesfinkassa4172
    @mesfinkassa4172 6 หลายเดือนก่อน +2

    እህተ ማርያምን አትፍረዱባት የተአምረ ማርያም ዉጤት ናት።

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 7 หลายเดือนก่อน +25

    ይገርማል የኢትዮጵያን ታሪክ በዜሮ ለማባዛት የምትጥር እንዴት የኢትዮጵያ ንግስት ትሆናለች የአንግሊዝ መለእክተኛ።

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 7 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል እቺ ውሸታም የሚገርመው እቺን የሐይማኖት ጠር እውነት አላት ብለው እዚህ ያቀረቦት አልቀረብሽም ኤጭ ምነው አሁንስ ከስዋ መቀባጠር የጋዜጠኛው አንቱታ አሳቀኝ ንግስናዋን አምነሃል ማለት ነው ለምን እንዴት ወዴት ብለህ አትጠይቅም ተው እንጂ 😳🙄😏🤥😕😷🤯

    • @MikaelAsfaw-mi7yv
      @MikaelAsfaw-mi7yv 7 หลายเดือนก่อน +4

      ነው እሺ የተሸነፈ እውነት የራቀው ምን ይበል ወደዳቹሁም ጠላቹሁም ንግስቴ ነገስታታት ናቸው ዋጡት

    • @MikaelAsfaw-mi7yv
      @MikaelAsfaw-mi7yv 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@nunubelete8142ምን ኣናደደህ ኣልደረሱብህ ለችግርህ ደረሱልህ እንጂ ኣየ ኣለመታደል እግዚኦ

    • @kalkidanmamo9456
      @kalkidanmamo9456 7 หลายเดือนก่อน +2

      አማርኛ አይገባዎትም እንዴ ወይ አስተርጓሚ ፈልጉና ስሙት የግል ጥላቻ ከሌሎት በስተቀር በግድ እኮ ስሙ አልተባሉም እግዚአብሔር የግድ ስሙኝ አምልኩኝ የሚል አይደለም ስንወደው ብቻ ነው የምንከተለው የእርሱ የሆኑትንም የምንሰማው ንግስተ ነገስታትን የሚጠላ አውሬ ብቻ ነው አጋንንት እንኳን በቅዱስ ሚካኤል በኩል ምን እንደሚጠብቀው ስለሚያውቅ እንደ እናንተ አይዳፈርም የኢትዮጵያ ህዝብ ወዶም ሳይሆን ቀግድ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ን ይቀበላል ወላዲተ አምላክ ካለች አለች ነው።

    • @kalkidanmamo9456
      @kalkidanmamo9456 7 หลายเดือนก่อน +3

      ንግስናውማ ከሰማይ ነው እናንተ ከሰማይ መሆኑን የምታዮበት እይታ ስለጠፋችሁ ብቻ ነው እናንተ ብትቃወሙ ብትሳደቡ የፈለጋችሁትን ብትሉ የሰማይን መንገድ አትዘጉም የምታመጡትም ነገር የለም። መቀበል ብቻ ነው በግድ ትውጡታላችሁ ገና ምኑ ተነካና ይቀጥላል

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 6 หลายเดือนก่อน +2

    በተሣለ የስዕል አንበሣ ነው ወ/ሮዬ የምትጠበቂው🤣🤣🤣
    አምላክ አብሮሽ ካለ ከአምላክሽ በላይ የአንበሣ ጠባቂ ባላስፈለገሽ አንቺ ጂኒ

    • @MesekeremEyob
      @MesekeremEyob 3 หลายเดือนก่อน

      Eko 😂😂😂😂😂

  • @WertRtyu-ud9jv
    @WertRtyu-ud9jv 7 หลายเดือนก่อน +10

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እሀዱ አምላክ የሚናገሩትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ
    ቅዱስ ጳዉሎስ ሰይጣን የብርሀን መላክ መስሎ ይገለፃል እየሱስ ክርስቶስ እኛ ካስተማርንዉ ዉጪ ሌላ ትምህርት ቢያስተምራችሁ ከሰማይ የወረደ መላእክት እንካ ቢሆን የተረገመ የተወገዘ ይሁን ብላል አሁንም ይቺ ሴትዮ በድንግል ማሪያም አንድዬ በየሱስ ክርስቶስ እየተመሰለ የሚያናግራት ሰይጣን እንጂ መንፈስ ቅዱስ አይደለም ማንን መስማትና ማዳመጥ እንዳለብን ማስተዋል አለብን
    ጭራሽ ሴትዮዋ ስለ ዶግማና ቀኖናስለ መፅሀፍ ቅዱስ አንብባም ሰምታም የምታቅ አይመስለኝም ሰይጣን እንደመራት ነዉ ወገኔ ሆይ ንቃ

    • @solz6494
      @solz6494 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኛ ካስተማርንዉ ዉጪ ሌላ ትምህርት ቢያስተምራችሁ ከሰማይ የወረደ መላእክት ቢሆን.... እውነት ነው ነገር ግን አኚ አናት አኮ መጽሃፈ ሄኖክ ላይ ያለው ዘመን አቆጣጠር እንጠቀም ነው ያሉት። ያ ማለት መጽሃፍ ቅዱስ ካስተማረን ዉጭ አንውጣ ወይም ቅዱስ ጳዉሎስ አንዳለው ከመጽሃፍ ቅዱስ ዉጪ ቢያስተምራቹህ (እኛ ካስተማርንዉ ዉጪ ሌላ ትምህርት ቢያስተምራችሁ ከሰማይ የወረደ መላእክት ቢሆን) አትቀበሉ አንዳለን የአቡሻህር ዘመን አቆጣጠርን መቀበል የለብንም ማለት ነው።

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 7 หลายเดือนก่อน +1

      የቅዱስ ጳውሎስን መልዕክት እንዲህ ዘርዝረው ከጻፉት እርሶ ለእምነቶ ምነው እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ታማኝ አገልጋይ መሆን አቃቶት ምክንያቱም እሱ ሚዛናዊና እውነትን በአይኑ አይቶ መለየት የሚችል ቅዱስ ነበርና እናዳይታዘቦት በጸሎት በልብ ንጽህና ይበርቱ ፡፡ ጉዳዩ የመተቻቸት ሳይሆን እውነት የመመስከር ነው

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት የወንጌሉ ቃል ነዉ። እሷ ዉሸቷን ነዉ።

    • @MihretMihret-jt5xo
      @MihretMihret-jt5xo 6 หลายเดือนก่อน

      ሰይጣን ነሽ

    • @MihretMihret-jt5xo
      @MihretMihret-jt5xo 6 หลายเดือนก่อน

      እመቤታችን እንኳን አንችን የገዳም አባቶችም በጭንቅ ነው የሚያገኟት

    • @MihretMihret-jt5xo
      @MihretMihret-jt5xo 6 หลายเดือนก่อน

      አጭበርባሪ

  • @sileshikibru
    @sileshikibru 7 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው። ዘመን የሚቆጠረው በዘመነ ሔኖክ እደሆነ እና ዓመቱም በሱባኤ እንደሚለካ እንዲሁም አንድ ዓመት 52 ሱባኤ (364 ቀን) ብቻ እንደሆነ በመጻሕፈ ሔኖክ ላይ በግልጽ ተቀምጧል። እባካችሁ እናስተውል። ወደ ጥንቱ አባቶቻችን አቆጣጠር እንመለስና የኢትዮጵያን ትንሳኤ አብረን እናክብር።

  • @weletebirihangebiretsadi-ey1yy
    @weletebirihangebiretsadi-ey1yy 6 หลายเดือนก่อน

    በትክክል100% የድንግል ማርያም መልእክት ነው እልጠራጠርም ፀጋውን እብዝቶ ይጨምሮት ንግስተ ነገስታት እህተማርያም ዘ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ ልጆቹ በጣም እንዎዶታለን

    • @hiwotandarge5649
      @hiwotandarge5649 6 หลายเดือนก่อน

      አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል
      ሠይጣን ከዚህ በላይ ትንቢት ታምር ሊሠራ ይችላል።
      በስሜ ታምር ይሠራሉ ግን አላቃችሁም እላቸዋለሁ ብሏል።
      አስተውሉ ሠውን አትከተሉ ቤተክርስቲያንን ተከተሉ ከአስተምሮዋ አትውጡ

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 7 หลายเดือนก่อน +3

    Some historical facts but a lot of B.S all in all a gutsy lady plus single handedly changed the traditional dress designs, 👏 bravo

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችን ጋር ያለውን እውነት ለዚህ ልቡን ላደነደነ ህዝብ በእርሶ ሚዲያ ስላቀርቡልን ስራዎት ሁሉ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጽያ ፀጋውን ያብዛለዎት ወላዲትጠብቅልን

  • @bemyself7818
    @bemyself7818 7 หลายเดือนก่อน +19

    ከአይምሮ በላይ ነው
    የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል ።
    እህተማርያምን አንድም የቤተክርስቲያን አባት ቀርባችሁ እንኳን መረዳት ያቅታችኋል ።እውነት እንዳላልት ግልጽ ነው

    • @sophihev5241
      @sophihev5241 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኛን ቤተክርስትያን ለመቃወም ማይነሳ የለም ሁሉን ታልፋለች ቤተክርስትያናችን አንቺም ታልፊያለሽ ስምሽም ይረሳል እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @BayeGE-t1x
    @BayeGE-t1x 7 หลายเดือนก่อน +8

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እመ አምላክ ምስጋና ይድረሳት። እውነት እንደሆነ እንደተደበቀ አይቀርም ለአንዳንዱ እውነት ቢመርም እንደተደበቀ አይቀርም። እግዚአብሔርን የያዘ ወላዲተ አምላክን የያዘ ያ(ሸ)ንፋል።
    ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ እልፍ ዓመት ይንገሡ።

    • @Beryaa
      @Beryaa 7 หลายเดือนก่อน +1

      እልፍ አመት የሚነግሱት በምናቸው ?እልፍ አመት ይኖራሉ እንዴ ሲጀምር ?

    • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
      @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 7 หลายเดือนก่อน

      ሲወር ሲዋረድ ሲባል የነበረ ነው ምነው እሷ ጋ ሲሆን ሕመሙ ተሰማ ሆ

    • @Beryaa
      @Beryaa 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@ሳባገነተማርያምየእመብርሃ የማን ንግስት ናቸው ግን ?😂😂

    • @Zeseat14
      @Zeseat14 7 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ

    • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
      @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 7 หลายเดือนก่อน

      @@Beryaa የቅድስት ሃገሪትነ ኢትይጵያና ሕዝቧ ነዋ እስኪ ከመሮጥ ማንጋጠጥ በርከክ ብለው ካንተ ነው ወይ? ብለው ይጠይቁ ልቦት ለመንፈስ ቅዱስ ቅርብ ከሆነ ከሰማያዊው ንጉሥ የማያዳግም መልስ ከች ይላል

  • @SamsungSamsung-fc6rq
    @SamsungSamsung-fc6rq 7 หลายเดือนก่อน +2

    የክብር ባለቤት ሚስጥሩን የሚገልጥ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 7 หลายเดือนก่อน +7

    የማይታወቅ የተሰወረ የማይገለጥ የተከደነ ነገር የለም።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 7 หลายเดือนก่อน +7

    እቺ ሴት ስታለች ወይ ተልኮዋን እየተወጣች ነው ግን ጋዜጠኛው ተጨባጭ መረጃ እንዲሆን አለኝ የምትለውን ከየት አመጣሽው በግልፅ ታሳያለሽ ወይ ብለህ መጠየቅ አለብህ ? ? ? 🤭😞

  • @AlmazAlmazafewerki
    @AlmazAlmazafewerki 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኛ ኩራት እኮ ነው ስወዶት እውነት,,,,የእግዚአብሔር ታዛዥ የእመኣምላክ ኣገልጋይ በርቱሉን,,,እናቴ ኪዳነምህረት በዚ ክፉ ዘመን ለርሶ ኣስነስታ እንደ ደረስትልን እስከ መቸረሻ ታበርቶት

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 7 หลายเดือนก่อน

      ይሄን ያልጠገበ ሕዝብ በቅዠትናተረትተረት ጊዜውም??መጀመርያ ዳቦነው ጥያቄው?

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይማር ሽ በእዉነት ታሳዝነኛለች

  • @bemyself7818
    @bemyself7818 7 หลายเดือนก่อน +9

    እህተ ማርያም ጀግና በርቺ እኔ አለማዊ እንኳን ተረዳኋት እጅግ እረቂቅ ነገር ነው የምትነግን በእውነት ።
    የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች አንድ ሰው እንኳን ለመረዳት አለመፈለጋቸው ይገርማል

    • @Theotokos-tube12
      @Theotokos-tube12 7 หลายเดือนก่อน

      መንፈሳዊ ብትሆን ኖሮ ደግሞ ከስይጣን መሆኗን ትረዳ ነበር
      Please እናስተውል ከዚች ሰው ሲኦል ብቻ ነው ሊገኝ የሚችለው ደግሞ የድንግል ማርያምን ስም ስትጠራ አታፍርም

  • @AinalemAbebe
    @AinalemAbebe 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህተ ማርያም አንቺ ግዴታሸን ተወተሻል መርምሮ በድድረስ የበቁ አባቶችና የህዝብ ግዴታ ንው

    • @tsigeweinebelay8603
      @tsigeweinebelay8603 7 หลายเดือนก่อน

      ፐፐፐፐፐ አንቺ ካዳሚ ነሽ መሰለኝ

  • @EfriemTowoldebahta
    @EfriemTowoldebahta 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ጅግና ጽናትሽ ይገርማል።

  • @hailemaryammecca9121
    @hailemaryammecca9121 7 หลายเดือนก่อน +11

    ጋዜጠኛው በርታ አግዚአብሒር ይስጥህ በአውነት አድሉን ማግኘትም አድለኝነት ነው ሚዛኑን ያልጠበቀ ነገር ክማቅረብ አንዲህ በቀጥታ ክባለ ታሪኩ ጠይቅ ለህዝብ ማስተላለፉ ጥሩ ነው፥፥ አምነ ንግስተ ነገስታት አህተማርያም ቀኑ ደርሶ በህዝብ ውስጥ ሲመላለስ የነበረውን ጥያቂ ሰለመለሱልን አግዚአብሒር ይስጥልን

  • @worku3723
    @worku3723 7 หลายเดือนก่อน +63

    ህዝቤ እመን እንጂ አትፍራ እደዚ አይነት ውሸት የለም ምንለማትረፍ እደዚ አይነት ውሸትም አይዋሽም ንቁ ህዝቤ

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 7 หลายเดือนก่อน +2

      Kedada

    • @Zeseat14
      @Zeseat14 7 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው እህቴ እንዴት ሰው ሰውን የሚያጸፍ ነገር በድፍረት ይናገራል መንፈስ ቅዱስ ካረዳው በስተቀር

    • @mulumulu3608
      @mulumulu3608 7 หลายเดือนก่อน +3

      እህተማርያም ታላቅ እህታችን ናት እግዚአብሔር ይጠብቃት

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 6 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂😂😂 አንበሳውን አንተነክ የሰራከው 😅😅 እግዚአብሔር የስራክን ይስጥ አንበሳ ይብላክ ጦሩስ የማነው ልትዘምቱነው😅😅😅 ሰው አትከተሉ

    • @gloriap7621
      @gloriap7621 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sefinesh1234
    @Sefinesh1234 7 หลายเดือนก่อน +17

    #ይነበብ ክርስቲያኖች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እምነ ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ አንደበትዎት ማር ነው የመንፈስ ቅዱስ አንደበት በርሶዎ ላይ ሆኖ ያስተማን ያሰማን እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን ማንም ቢሳደብ ማንም የሌለ ነገር ቢያወራ ቢፈላሰፍ ወደ ኋላ ለመጎተት ቢያስብም እምነ ንግሥ ነገሥታት ወደ ፊት ብቻ መጓዝ ነው አላማቸው ትልቅ ነው ደግሞ ያሳኩታል ህዝበ ክርስቲያን ሆይ አስተውል ብትሳደቡ ብትናደዱ ራሳችሁ ትጎዳላችሁ እሳቸው ግን ስለ ሁሉ ፍጥረታት ይለምናሉ ይጸልያሉ እንቅልፍ የላቸውም ከፈለጋችሁ አትመኑ ግን የእግዚአብሔርን አምሳል አትሳደቡ እባካችሁ ስድብ ተንኮል ጥላቻ ያለው አንደበት ሰው ሳይሆን አጋንት ነውና እግዚአብሔር ያንሳልን እመብርሃን ትዳብሰን ባይገባንም

    • @sophihev5241
      @sophihev5241 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @sophihev5241
      @sophihev5241 7 หลายเดือนก่อน

      Begeta sim ere adagn kirestos bicha nw aynachun kifetu

    • @Eyob797
      @Eyob797 7 หลายเดือนก่อน

      ​@sophihev5241 እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ል(ጅ) ዓዎ ያድናል ዘላለማዊ ህይወትን ይሰጣል።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 7 หลายเดือนก่อน

      መዳን በኢየሱስ ክርስቶስብቻነው ወንድሜ።የገባልሽነገርአለመሠል ተረተርሽውእኮ

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 7 หลายเดือนก่อน +6

    ወቾ ደ/ር ወዳጀነህ ጉድህን ስማ ታቦተ ጺዎን አክሱም ጺዎን የለችም…

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅አግዛብሄር የልቦናሺን አይን ያብራልሺ

  • @Zeseat14
    @Zeseat14 7 หลายเดือนก่อน +15

    ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እንኮን ደና መጡ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገሱ ያኑሮት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZufanZufi
    @ZufanZufi 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወደን ከዘንዶው አፍ ወጥተናል በኪዳነ ምሕረት በቃል ኪዳኗ ይህም ማለት በንግስተ ነገሰታት እህተ ማርያመ ዘ-አትዮጵያ ከወላዲተ አምላክ በሚሰጣቸው መልእክት ቢገባን እድለኞች ነን ከዘንዶው አምልጠናል መልእክተኛ ማግኘታችን እድለኞች ነን እንጠቀምበት

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንደበትሽን ይዝጋው አንቺ ያባትሽ የዲያቢሎስ ልጅ ነሽ

  • @aekuattube
    @aekuattube 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከእሷ የምታቀርቧትና ቧልት የምታሰራጩ መሀይሞች ናችሁ፡ በቻናሉ ስንት ቁም ነገር መስራት እየቻላችሁ

  • @liwamgebremedhin4105
    @liwamgebremedhin4105 7 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚእብሔር ይምስገን እመ እምላክ ክብር ይገባታል .....ንግስተ ነግስታት እህተ። ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ረጅም እድሜ ይስትልን ሺ እመት ይንገሱ ውድድድድድድድ ነው ማደርጎት የነ እናት

  • @worku3723
    @worku3723 7 หลายเดือนก่อน +21

    የሠማይ ህግ ያሸንፋል

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 7 หลายเดือนก่อน +19

    በእኔ ዘመን በእውነት ጀግና እናት ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን እልፍ አመት ይገሱ እናታችን

    • @DanielKndu
      @DanielKndu 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ያች እናት ናት ስንዱ

  • @marukebede4433
    @marukebede4433 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ሃይማኖት የለሽ ወሮ ስንዱ እግዚአብሔር. ይገስፅሽ

  • @sesensesen8025
    @sesensesen8025 7 หลายเดือนก่อน +10

    እድሜ እና ጤና ይስጦት ንግስተ ነገስት ምን ኣለበት ሰው በቅን ልብ ቢያዳምጦት የት በደረሰ ነበር።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 7 หลายเดือนก่อน

      ያለ ንጉሱ ንግሥተነገሥት😂😂😂

  • @ElsaSilvano-d9o
    @ElsaSilvano-d9o 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገ።

  • @babaybabay599
    @babaybabay599 7 หลายเดือนก่อน +7

    በዚ ጊዜ እንደዚ አይነት ሰው ማግኘት ሚገርም ነው በፀሎት አስቡን እኛም አብረናቹ የእግዚአብሔር ህግ እንድናስከብር

  • @ribkaribka6328
    @ribkaribka6328 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው ፅና በፈተና ጌታ ኤል(ሻ)ዳይ ነው ያስ(ች)ልካልና

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይች ሰው አእምሮዋ ጤነኛ ናት፡፡እንዴት ራሷን ክባ ታወራለች፡፡ ሌላው የተምታታ ነገር ነው የምታወራው

  • @tibebiederseh7223
    @tibebiederseh7223 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጨልለሽ አጨለልሽው እሄን ምስኪን ህዝብ

  • @ProfitableWork-tk6qn
    @ProfitableWork-tk6qn 7 หลายเดือนก่อน +20

    እውነት ነው በየቱም ቦታ የቤተ ክርስቲያን ሕግ እየተከበረ አይደለም። ፍትሐ ነገሥቱ ካቴድራልን አይቀበልም። ካቴድራል የተዋሕዶ አይደለም።

    • @DanielTefera-b6d
      @DanielTefera-b6d 7 หลายเดือนก่อน +5

      ካቴድራል የሚለው ቃል ትርጉም ምን እንደሆነ ካልገባን እንጠይቅ::የቤተክርስቲያን ሕግ እየተከበረ አለመሆኑ ያስማማናል::ፅላተ ሙሴ እኔ ቤት ነው ያለችው ከሚል ድፍረት እና እብደት እሱ ይመልሳት::

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 7 หลายเดือนก่อน

      ቅዠታም ናት የሕልም ሃሣቧን ታወራለች
      ወይድራማ መሬትሲቆፈር ውሃከወጣ ፀበልነው ወይ😂😂

  • @Tamgn
    @Tamgn 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያም በዚሕ ሰአት ከቅዱሳን ጋር ለአምላክዋ እና ለአምላካችን እየሰገደች እያመለከችው ነው እስም እርሱን ስሙት ብላለች የዲያቢሎስን እቅድ አስተውም ብሉዋል ጳውሎስ በዚች ሴት ውስት የብርሀን መለአክ መስሎ የሚያታልልውን ዲያቢሎስን አስተውም

  • @TamratTame-tv8ik
    @TamratTame-tv8ik 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ... ንግስተ ነገስታት እረጅም እድሜ ኑሩልን እንወዶታለን

    • @eagle4452
      @eagle4452 7 หลายเดือนก่อน

      🤭😁😂🤣🤣🤣🤣😭😭😭 ወይኔ አምላኬ ይሂ ህዝብ። አብዶል የማንንም ጋለሙታ ንግስተ ነገስት ይላል😂😂😂

    • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
      @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 7 หลายเดือนก่อน

      ይህቺ አንደበት ከክርስቶስ ብትሆን ይህ አጸያፊ ቃል ባላለች ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ መስሎጠላት ከመሆን ይሰውረን

    • @BereketAbraha-n1j
      @BereketAbraha-n1j 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @user-ዮናስ
    @user-ዮናስ 6 หลายเดือนก่อน

    ግን የኛ ህዝብ መቀበል ላይ ትንሽ ፈቃደኛ አይደለም እግዚአብሔር ብቻ ጉልበት ይሁንልሽ

  • @tatatamirie272
    @tatatamirie272 7 หลายเดือนก่อน +20

    እስካሁን በህይወት መቆየታቸው ብቻ ከእግዚአብሔር እንደሆኑ ምስክር ነው።በስራ ያምናሉ። ለኢትዮጵያዊያን አርአያ ናቸው።ዳግማዊት ጣይቱ ይበርቱልን

  • @Aksumite24
    @Aksumite24 6 หลายเดือนก่อน +1

    ልሳቅ ወይስ ልሳቀቅ😣

    • @MesekeremEyob
      @MesekeremEyob 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 7 หลายเดือนก่อน +8

    ሰይጣን በህልምም በራእይም በግልፅም ይገለጣል ልክ መሃመድ ተገለጠልኝ ብሎ አለምን እንዳሳተው ማለት ነው ። እና ጅኒ በተገለጠልሽ ቁጥር ህዝብን ማወናበድ አለብሽ ? መሃመድም የሴቶችን አለባበስ የሃይማኖትን ስርአት አስተምሯል ግን መፅሐፍ ቅዱሳዊ አልነበረም ። አንቺም ቃልሽን አሳምረሽ የመጣሽ የዳቢሎስ መልክተኛ ነሽ ። የእግዚአብሔር ቅጣት በተገለጠ ጊዜ አቤት ውርደትሽ አቤት ቅጣትሽ አቤት ስቃይሽ !!!! እባክሽ አትቅጠፊ ንስሃ ግቢ አትወጣጠሪ አንቺን ከዳቢሎስ በቀር ማንም አላከሽም ከአባቶችም አትበልጭም እፈሪ እንኳን ንግስት ነገስት ንግስተ ሰፈርም አይደለሽም ማንም አላነገሰሽም !!!! እግዚአብሔር ያነገሰው ያከበረው ለዘላለም የሾመው ክብር ምስጋና አምልኮ የተገባው ንጉሰ ነገስት መድሃኒአለም ክርስቶስ ብቻ ነው ።

  • @zcell7886
    @zcell7886 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይምስግን ወላዲት አምላክ ምስጋና ይድርሳት ንግስት ንግስታት እግዚአብሔር እርጀም እዲሜ ይስጥወት ተመስገን ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሐሠተኛ ሕልም ታያለች:: ስሜቷን ትናገራለች:: እግዚአብሔር ያስባት።

  • @tzm6910
    @tzm6910 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሐዋርያት ሥራ 5፡39 የሕግ መምህር ገማልያል ፣ " አሁንም እላችኋለሁ። ከእነዚህ ሰዎች ተለዩ ተዉአቸውም፤ ይህ አሳብ ወይም ይህ ሥራ ከሰው እንደ ሆነ ይጠፋልና፤
    39 ከእግዚአብሔር እንደ ሆነ ግን ታጠፉአቸው ዘንድ አይቻላችሁም፥ በእርግጥ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ ምናልባት እንዳትገኙ።" እስኪ እናያለን ።

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 7 หลายเดือนก่อน +6

    ከህተ ማሪያም ጋር ወደፊት 😁🙏

  • @አዲስአለም-ከ4ዘ
    @አዲስአለም-ከ4ዘ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ንግስተ ነገስት ዘኢትዮጽያ እንኩዋን ደህና መጡ

  • @MikaelAsfaw-mi7yv
    @MikaelAsfaw-mi7yv 7 หลายเดือนก่อน +16

    ተመስገን ተመስገን የኣብራሃም ኣምላክ ይህን ያሳየሀን ክብር ለማምላክ

    • @sophihev5241
      @sophihev5241 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 7 หลายเดือนก่อน

      መንጋአርጋ ቆጠረችን ልክእንደጋሮ አታክልቷ😂ሕልምና ቅዠትመጀመርያ ለያ

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ እብድ ነሽ ቤትሽ በነብር አንቺ ደሞ በአንበሳ እየተጠበቃችሁ መሆኑ ነው

  • @worku3723
    @worku3723 7 หลายเดือนก่อน +9

    አይ አለማወቅ እዴት ነው አልተሳሳትንም የምንለው የተሳሳትነውን አርሙ ነው ያሉት

  • @teferaashenafi1383
    @teferaashenafi1383 6 หลายเดือนก่อน +47

    እጅግ በጣም ታሳዝናላችሁ!!! ይህች አንድ ቁም ነገር የሌለባት በአእምሮዋ የተፈጠረባትን ቅዠት ስታወራ ለሷ ጊዜ ሰጥቶ የቀረጻ ፕሮግራም ማድረግ ከሷ አለመሻል ብቻ ሳይሆን እንደ እሷ ቅዠት ውስጥ መግባትን ያመለክታል፡፡ ባይሆን እብድ ናት ተብሎ አማኑኤል እንዳትወሰድ ጤነኛ ትመስላለች ጤነኛ ነች እንዳትባል እና እንዳትደመጥ በቅዠት አለም ውስጥ ሆና የአሮጊቶች ወሬና ተረት ተረት ታወራለች፡፡ የጌታ ፈውስና ምህረት ይድረስላት ፡፡

    • @michaelandhun3514
      @michaelandhun3514 6 หลายเดือนก่อน

      ከመናፍቃን የሚጠበቅ ነው! ተአምረ ማርያምንስ መች ትቀበላላችሁ

    • @richochagnibelayabc1233
      @richochagnibelayabc1233 6 หลายเดือนก่อน

      ለምን መሠለሽ ቀረፃው😀 እኛን ለመሣብ የራሷ ተከታይ ነው ቀራጩ ይቺ ደፋር አጋንንት ቡዳ እኔማ በአካል ባገኛት ለሁለት ነበር ምሰነጥቃት ወሬ ከየት አባቷ ነው የምትለቃቅመው በመቤቴ🤔

  • @tsinuelteshome2559
    @tsinuelteshome2559 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እሳቸውን አቅርበው እውነቱን ስለጠየቁልን

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይገስፅሽ።