ታዳጊዋን ይቅርታ ጠየቅኳት::ሀና ዮሐንስን ጨቅጭቄያት ነበር:: ባለ ታሪክ ታዳጊ ወጣት ብሌን አለማየሁ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  หลายเดือนก่อน +8

    youtube.com/@meklitmulugeta1?feature=shared
    የልጄ የመክሊት ሙሉጌታን ቻናል በሊንኩ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

    • @AskalAskal-ee1cl
      @AskalAskal-ee1cl หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🫶🫶🫶🫶🫶🫶💐💐💐💐💐💐💐

    • @BekikabBekikab
      @BekikabBekikab หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ገኒዬ የኔ መልካም እናት ላንቺ ቃል የለኝም የምር እመብርሃን ታክብርሽ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ረጅም እድሜ ከጤናና ከማያልቅ ደስታና ሰላም ይስጥሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ኑሪልኝ❤❤

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ቅምም አቤት አንደበቷ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር በፀጋ በምገስ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ በጣም ጎበዝ ልጂ ነሽ እናትሽ እራሱ ምን አይነት እድለኛ ነች ገንይ የኔ ምርጥ እናት በጣም ጥሩ ምክር ነው የመከርሻት ጀግና እናት ነሽ አንቺ እራሱ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 หลายเดือนก่อน +5

    ብሌንዬ የልብሽን መሻት እግዚአብሄር ይስጥሽ:: እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ::

  • @MahderTefera-qx4tp
    @MahderTefera-qx4tp 19 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ቅመም ተባረኪ ምን አይነት መባረክ ነው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @marysam9193
    @marysam9193 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ዉድ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ ይህን አእምሮሽን በትምህርት ገንቢዉ በሁለት የተሳለ ሰይፋ እንድትሆኝ!!!!

  • @user-le6rz3je3e
    @user-le6rz3je3e หลายเดือนก่อน +5

    ገንዬ እውነተኛ የእናትነት ስሜት ስላነጋርሻት እግዝአብሔር ይባርክሺ አደንሻት❤❤

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 หลายเดือนก่อน +3

    ገኒ እንደናት ትክክል ነው የመከርሻት ለአቅመ አዳም ስትደርስ ታመሰግንሽ አለች ምክንያቱ ልጅቱ ትችላለች ድፉረቶን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ከምንም በላይ አንድና አንድ ትምርቶን በደብ ተከታትላ ባንስ ስደት አገር ላለችው እንትን ጡሩ ውጤት ብታሳያት ታመሰግንሽ አለች

  • @user-dd9ip6rc9s
    @user-dd9ip6rc9s หลายเดือนก่อน +15

    ላይክ አድርጉኝ ፈልጌዉነዉ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-su6bo8in1d
    @user-su6bo8in1d หลายเดือนก่อน +2

    Wowow tinishuwa astesesab teliq yehoneche goboz Lij 👍👍♥️💔❤️🌹

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ግሩም ልጅነች

  • @alemabeje489
    @alemabeje489 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ሁሉም ያልሺው ትክክል ነው ገንዬ ምርጥ ሰው አንቺ ግን ድራማ ሲሪ በጣም የተዋጣልሺ ሰው ነሺ በልጆቺሽም በስራሺም ፈጣሪ ከሁሉም ነገር ይጠብቅሺ በልጆችሺ ተደሰቺይ ከባልሺ ጋርም ታረቂ ሁሉንም ለፈጣሪ ተይ አንቺ ትልቅ ሰው ነሺ በድሜ ሳይሆን የአስተሳሰብ ትልቅ ቀሪውን ለፈጣሪ ተይ ለጆችሽ ደስተኛ ይሆናሉ ባልሺን ወደ ቤቱ መልሺው ለምርጥ ልጆችሽ ስትይ በተረፈ ፈጣሪ ያግዝሽ ያለማችን ምርጥ ሰው አንቺ ያለሺበትን ድራማ ማየት ያስደስተኛል የዩትብ እንግደዶችሽን ባብዛኛው አያለው ያው ከአሜሪካ ኑሮ ጋር በጣም አድናቂሺ ነኝ ሁሉም ነገሮችሺ የምታቀርቢያቸው ደስ ይሉኛል ልጆችሽንም ፈጣሪ ይባርክልሺ ይጠብቅልሺ ኢትዮጵያ ስመጣ ባይሽ ደስታውን አልቺለውም የኔ ጀግና❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒዬ አንችን ምን ብዬ እንደምገልፅሽ ቃላቶች ያጥሩኛል ተባረኪልስኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ እወድሻለው ❤❤❤❤❤❤

  • @almaztamiru9130
    @almaztamiru9130 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ልጅ ናት ganiye ❤❤❤

  • @user-pj1pg8vq4f
    @user-pj1pg8vq4f หลายเดือนก่อน +2

    ገኒ ምርጥ እናት ነሽ❤❤❤❤❤

  • @meronyohanes4421
    @meronyohanes4421 หลายเดือนก่อน +2

    Wow She's Amazing very mature for her age! Wish you all the best for prosperous future ahead 🙏

  • @MahderTefera-qx4tp
    @MahderTefera-qx4tp หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ማር ❤❤❤❤ትለያለሽ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ ❤

  • @meronhailemariam5294
    @meronhailemariam5294 19 วันที่ผ่านมา +1

    Ye Mar yasebshwn yasakalsh enantem agzuwat❤❤❤❤ edg bey kmem nesh

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቷ የምትጠየቀው ሌላ የምትመልሰው ሌላ ነው እና ትንሽ አደግ ማለት አለባት ገና ናት

  • @marysam9193
    @marysam9193 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ጉድ አስተሳሰቧ በጣም የመጠቀና የዚህ ትዉልድ ተቃራኒ ናት በዚሀ እድሜዋ መድረሻና መነሻ ትላንት እንደሆነ ማሰቧ ነገ ለምታፈራዉ ፋሬ ማሳያ ነዉ!!!

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 หลายเดือนก่อน +2

    ከኢትዮጵያ ደራስያን የዚች ልጅ የሃሳብ ፍሰት ይበልጣል። ከፈረንጆች እንማር ፍላጎታቸው እስቲ እንረዳ እየተማሩ እናሰራቸው እናቅርባቸው ውስጣቸው ያለው ፍላጎት እያሳደጉ እንድያድጉ እናመቻችላቸው በድፍኑ ልጅ ነህ ልጅ ነሽ እያልን demoralised ከምናደርግ።

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 หลายเดือนก่อน

    የምር ገኒዬ ከልቡ እናቴ እኮ ነሽ እባዬ መጣ እሳን ቃል ስታስገባት እኔ የመለከተኛል ስለምትዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ እኔ ሰአቅሽ ሁልም ያለመልመኛል 🥰🥰🥰🥰

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 หลายเดือนก่อน +2

    Gen zemensh yebarek telk temhrt new.

  • @user-nx3kp7we9b
    @user-nx3kp7we9b 11 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ!! ጀግና❤❤❤❤ ተስፋ እንዳትቆርጪ❤❤

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g หลายเดือนก่อน

    እናት ስትሁን ይህ ነው የእናትናት ጭንቀት ምክር ገኒ ጥሩ ምክር ነው የሰጠሻት
    ገና ልጄ ሴት ናች አሁን በዚህ እድሜ ብዙ ፈታና ትግፍጫለሽ የድሮ ጊዜ ይሻላል አሁን ግን አባቴ ነው ብለው ስቀርባቸው አባትነት የእራሱ አሉ ለሴት ልጄ ስውነት ብቻ ሚመኑ ትንሽ ቁይ

  • @lameesmob3719
    @lameesmob3719 หลายเดือนก่อน +2

    ትለያለሽ ገንዬ የኔ ምርጥ እናት የኔም ጀግና እናት አለችኝ ገንዬ

  • @FrehiwotAlemayehu-cj7up
    @FrehiwotAlemayehu-cj7up หลายเดือนก่อน +1

    Ohhhhhh...egzeabher yistesh Genye....endi wetachochen maberetata teru nw set lij alekawan yemitkenesew sitmar bicha nw...hulem memar ged nw hulem

  • @Maryam-ms4ut
    @Maryam-ms4ut หลายเดือนก่อน

    ገኒዬ ስለምወድሽ ልጅሽን ሰብስክራይብ አድርጌታለሁ ታዲያ አሪፍ ነገር ታቅርብልን

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 23 วันที่ผ่านมา

    Gene You are great I appreciate you long live

  • @lulamehari2486
    @lulamehari2486 หลายเดือนก่อน

    Waooo!!!!🙏 The way you advised her is remarkable!I am impressed. You talked to this motivted and bright minded young girl as if she's your daughter. I thank you on her behalf and all young people who watch your program. May God bless you and your family.

  • @BaheruHegalem
    @BaheruHegalem หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ልጅ ❤

  • @ematbemary8257
    @ematbemary8257 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ❤❤❤❤

  • @user-gz6ox9en1g
    @user-gz6ox9en1g หลายเดือนก่อน +1

    አረብ ሀገር እና ትወና የትምህርትን ዋጋ ያስረሳሉ😢😢😢😢

  • @edivenus21
    @edivenus21 หลายเดือนก่อน

    lijoch yebareku geni uyyyy yanch ayenet enat yadergegn yene konjo geniy

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw หลายเดือนก่อน +3

    ደምሩኝ እኔም ሀገሬ ስገባ አንች ጋር ነኝ

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 หลายเดือนก่อน

    ወይ ገንዬ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 23 วันที่ผ่านมา

    Yech lij medereshawa yet yehone tenesh negeger beza at Theory =practice+ education

  • @gudetataye3586
    @gudetataye3586 หลายเดือนก่อน

    13 new 43 edemew gobeze lej

  • @liligebiru5392
    @liligebiru5392 หลายเดือนก่อน +1

    Wiyee gene yeni konjo ❤

  • @RozaRoziNorway
    @RozaRoziNorway หลายเดือนก่อน

    Yene fkr lejn new metmslew ❤️❤️yehon bota asgebuat/:

  • @user-su6bo8in1d
    @user-su6bo8in1d หลายเดือนก่อน

    Ganeye thank you 💘💘💘♥️💔❤️

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @tsigeredaastawesegn646
    @tsigeredaastawesegn646 หลายเดือนก่อน

    ke lijinet des kemilu negeroch andu Alemin be minab maYet mechal nw.
    gin LIJINET TEMELISO AYIMETAM.

  • @kadirmesgan2997
    @kadirmesgan2997 หลายเดือนก่อน

    ትንሿ አለባበስሽን ትንሽ ያስጠላል

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 หลายเดือนก่อน +1

      ምኑ ነው የሚያስጠላው ?
      ልጅ እኮ ናት ።

  • @user-qh1by9gz5o
    @user-qh1by9gz5o หลายเดือนก่อน

    👍👍😍😍😍😍

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 หลายเดือนก่อน

    ምርጥምክረው እህታ ተቀበይይ

  • @GdN-pv9zu
    @GdN-pv9zu หลายเดือนก่อน

    ትምህርትዋን አርፋ ትማር ሁሉንም ነገር ትደርሰበታለች😮😮

  • @ሳራ
    @ሳራ หลายเดือนก่อน

    😂😂ኑ ትዳር ፈላጊወች

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg หลายเดือนก่อน

    አረፈሽ ትምርትሽን ተማሪ ገና ነሽ