ሮሚ እውነቱን ተናገረች‼️ባሌን ለመግደል እርሱም እኔን ለመግደል ተዳርሰን ነበር/መንክር ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 401

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  3 หลายเดือนก่อน +41

    ለመንክር ሚዲያ እንግዳ የሆናችሁ Subscribe ያድርጉ። ቤተሰቦቻችን ደግሞ Like Share አይረሳ።

    • @tigestseyoum2001
      @tigestseyoum2001 3 หลายเดือนก่อน

      @@menkermedia21 ss

    • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
      @መቅደላዊትወልደሚካኤል 3 หลายเดือนก่อน +6

      መምህር ተስፋየን አበራ አቀረቡልን ወንድሜ እሺ

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 3 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ እናረጋለንን ወድማችን የሥውሯማርያምን ቦታውን ጠቁሙኝ ያለሁት ሣኡዲነኝ አሞኝነዉ መጥቸ መድያን እፈልጋለሁ😢

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ሚኪ እባክህ የሚችል ከሆነ የሮማን ስልክ ፈልጌ ነበረ ከአውስትርልያ ነው ከስውሯ ማርያም መልእክት እንድታደርስልኝ

  • @Mekdes-kr2rr
    @Mekdes-kr2rr 3 หลายเดือนก่อน +106

    መምሕር ተስፋዬ የሁላችንም መምህር ነው እግዚአብሔር አማላክ እድሜ ይስጥልን❤❤

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 3 หลายเดือนก่อน +70

    መምህር ተስፋዬ ዘርህ ይባረክ ህዝቡ በእውነት ጆሮው አድጒል የሚያዳምጠውንም የሚሰማውንም ያውቃል መርጦ ነው የሚያዳምጠው

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 หลายเดือนก่อน +132

    እውነት ለመናገር ሮሚ የመምህር ተስፋዬ ተማሪ መሆኗን ከስራዋ ተረድቸ ነበር የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ከስራቸው ይታወቃሉ የተግባር ክርስቲያን ናቸው ካለባበሳቸው ካነጋገራቸው ይታወቃሉ ከቤታቸው ስትሔዱ በፆለት ቤት አላቸው ይሰግዳሉ ይፀልያሉ ይቆርባሉ በተግባር ይኖራሉ የአንዳንድ ቀን ክርስቲያኖች አደሉም በተግባር ይኖራሉ በጣም ጠንካራ እና ታታሪ ናቸው ❤❤❤

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 3 หลายเดือนก่อน

      @@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ Ewnet new Memiher Tesfaye Abera Edme Ketenagar Ystachew Bekn Lb yesema Yadamete besdet yalenew Be medam Bet honen Yechale Yasmetal Yalchale Be Esras Be Eskibirito Eyesal Be Emnet EGZIYABHER Bemefrat Ysegdalu Saydekmu Serche Wyalew Egthabher Yawkal Yeleben Yawkal Saylu Biyans Enkun Le Ab leweld le menfes kdus Esegdalew saylu Ayadrum yhebrtat Yemetaw kalefew Zize Temren New Mkniyatum Balefew gize Ledabilos Slehone malete Jorachn Lezefen sgachnn Ledans Snasgeza sleneber yaw leyzan gize dansn Ende bkat Slemnayew ❤Ahun lay Yanhulu Man Endehone Betnew Yediyabilosn sra Sirawn betnew Lastemarun le Melak Memiher Girma wendime Hulem Endihum Memhr Tesfaye Abera Edme Ketena yadlln Sagahun Yabzalechew Dyabilosn Endiyashenfen Sayhon Endnashenfew Endnregetew Argewn New Yastemarun Yhenew lela mnm Yalem Meyastemru Egthabher Yetemesegen Yhun 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @KkhhKk-sn8gk
      @KkhhKk-sn8gk 3 หลายเดือนก่อน +3

      እዉነት ነው የምር❤❤❤

    • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 หลายเดือนก่อน +4

      @@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ በትክክል እውነት ነዉ ታግበራው ስራ ላይ አንደኛ ነቾ ወይም ነን ሁለችንም የሱ ፍሬ ነን መምህሮቻችን አትነደዱ እንድ ስንል መምህራችን ቁስላችንን ያውቃል እናንተ ህመሙን አትራዱትም

    • @Sara-ui8tk
      @Sara-ui8tk 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክልል እኔንም የተግባር ስው ያድርገኝ😢😢😢😢

    • @roziabebaw9931
      @roziabebaw9931 3 หลายเดือนก่อน

      ቁጥር ካለሽ እባክሽ​@@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ

  • @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ
    @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ 3 หลายเดือนก่อน +47

    መምህር ተስፋዬ የቡዙዎች ህይወት የቀየረ የኔም ህይወት የቀየረ መምህር ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዉ ❤❤💐

    • @Tsgatube1621
      @Tsgatube1621 3 หลายเดือนก่อน

      @@ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ ewunt new

  • @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
    @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 3 หลายเดือนก่อน +22

    የመምህር ተስፋየ ፍሬ እሮሚየ የስደተኞች እናት. በስደት በጣም ቡዙ ነገር አደርገሻ የተጣሉትን አምስተሻል በርችልን መንክር ሚዲያን እግዚአብሔር ይባርክህ. ክብርና ምስጋና ለናትና ልጂ

  • @tsedeniaaycheluhim129
    @tsedeniaaycheluhim129 3 หลายเดือนก่อน +39

    ሮሚ ስለ ስውሯ ማርያም እንድናቅ ስላደረግሽ፣ ለእኛ በብዙ ፈተና ለምንሰቃይ ተስፋ ስለሆንሽ፣ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለስውሯ ማርያም ሁላችንም ለደጇ ያብቃን ታምሯን ለመመስከር ያብቃን። አሜን !!!

    • @hannademeredessie8108
      @hannademeredessie8108 2 หลายเดือนก่อน

      Emebete Ymtwagat Ysewera Kenebetsbce Tetebkeshe Enenem Kertatwan Neger Astekakla Ledegew Tabkage EbKeshe Ehite Menber Msriam bisher Aselylege sentamete Besaw Hager Tekeratece Kerew leswera lagere edybkage
      Antem Wendme Agdlgelothi Ykoyhi

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 3 หลายเดือนก่อน +33

    የመምህር ተስፋዬ ውጤት ይህ ነው ገና እንመሰክራለን ተመስገን

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน +74

    የኔ ውድ አንደበተ ጣፋጭ ማነው የእመበቴ ክብር ሲነገር ልቡ በደስታ የምዘለው❤❤❤

    • @emabet5344
      @emabet5344 3 หลายเดือนก่อน

      Enee ❤😢

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 3 หลายเดือนก่อน +43

    አሁንስ እመብርሀን እኔም ደክሞኛል እርጂኝ እባክሽን እመብርሀን😢😢
    ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ በፆሎት አስቡኝ

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እህታችን ያልፋል በርች ፀልይ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞኝ ወገኔ በርቱ ጠዋት ማታ የአምልኮት ስግደት41 ስገዱ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት ብትፀልዮ ተራራዉ አድካሚዉ ፈተና እንደ እኔ ይሸነፍላችኃል አምላኬ ይክበር ይመስገን ሁሉም የሞላልኝ ምንም ያልጎደለብኝ ሰዉ ነኝ ሰዉ አደረገኝ ስላሴ የኔ ንጉስ

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 3 หลายเดือนก่อน +131

    በስመ ሥላሴ ሮሚየ የኔ የዋህ የኔ እንቁ ደግ እህታችን የእመቤታችን ወዳጂ ለሚቀጥለው መምህር ተስፋየን መምህር ግርማን ትምህርት ... በሰፊው አብራሪልን በነሱ ምክኒያት ስንቱ ዳነ ነቃ ጥላታችን ማን እደሆን ያሳወቁን እንቁ አባቶች እደሆኑ ለምእመናን እዲያውቁ በደብ አብራሪላቸው አችን የሰማች እማምላክ እኔንም ትስማኝና ለመመስከር ታብቃኝ ግማሹን በእንባ ግማሹን በደስታ ነው ተመስጨ ያዳመጥሁሺ መመረጥ መታደል ነው እልልልልልልልልልል

    • @KkhhKk-sn8gk
      @KkhhKk-sn8gk 3 หลายเดือนก่อน +5

      @@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል እዉነት ነው

    • @YoditBireda
      @YoditBireda 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል አሜንንንንንንንን

    • @atedemryam
      @atedemryam 3 หลายเดือนก่อน +1

      Are yet new hywete hulu yetezeberareke sew negn estie kefetachign

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 หลายเดือนก่อน

      ዩቱብ ላይ መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብለሽ ግቢ አለ ​@@atedemryam

    • @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
      @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል እውነት ነው መምህር ተስፋዬ በጣም በሺ የሚቆጠሯ ትዉልድ ከሴጣን ቁርኝት እያነቃ ነው የአባታችን መምህር ግርማ ምትክ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 3 หลายเดือนก่อน +40

    የኔ ልዬ መምህረ የሁላችንም ህይወት የተቀየረው እምነታችን እድናውቅ አጥብቀን እንድንይዝ ያረገን የእውነት የመምህረ ትምህርት ነው በተለይ ኮረሱ ነው እኔ የለውጠኝ ከ1-36 vcd አለ አድምጡት ቅዱሱና እረኩሱን ትለዪታላችሁ ጌታን

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 3 หลายเดือนก่อน +16

    ሮሚ ሳኡድ አያለሽ ባለቤቴ ጋ ቤትሽ ምሳ ለምበላት መትን አባዶን መለውን መፅሐፍ አያነበብሺ አይችሽ ነበር በጣም ደስ በሎኝ ነበር ለሰው ያለሺ ክብር ❤❤

  • @selamawityemaryamlij2606
    @selamawityemaryamlij2606 3 หลายเดือนก่อน +13

    እኔም ልክ እንዳንቺ በ33 አመቴ ነው እግዚአብሔርን ያገኘሁት እሱም በእንቁ መምህራችን በመምህር ተስፋዬ አማካኝነት እማምላክ ረድታኝ በፀሎትሽ አስቢን እኛን ሞልቶልን ወደሀገራችን ገብተን አምላካችንን በርትተን እንድናገለግለው መምህር ተስፍዬን እና አባታችንን መልአከ መንክራትን እድሜ ጤና ይስጣቸው❤

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 3 หลายเดือนก่อน +21

    መምህር ተሰፋዬ እና መምህር ግርማ የኔን ህይወት የቀየረው መመህራን ናቸወ እግዚአብሔር ይመሰገን እህት አንቺም አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅሸ

  • @KkhhKk-sn8gk
    @KkhhKk-sn8gk 3 หลายเดือนก่อน +14

    እድሜ ለመምህር ግርማ ❤❤❤መምህር ተስፋዩ የሁላቹነን ሂወት የቀየረዉ እሱ ነዉ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 หลายเดือนก่อน +17

    መምህርየ ተሰፋየ የቡዙ አባት ሰንት ነፍሰ አተረፍክ በእውነቱ እማ ፍቅር እመቤቴ ከነቤተሰቦችህን ትጠብቅህ

  • @eeee8580
    @eeee8580 3 หลายเดือนก่อน +27

    ሮሚ የኔ እናት እመብርሀን ለምኖ ያፈረ የለም ላኝች የደረሰች ለኛም ትድረሰልኝ የስውራ ማርያም ለኛም ትድረስልን

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 หลายเดือนก่อน +28

    መምህር የቡዙዎች ነፍስ አትርፎ ለቁምነገር ያበቀ ትጉ ገበሬ ነዉ ዛሩ መልካም ፍሬ እያፋረ ነዉ እንሆ የአስመራው ዌኑ አብቦ አስመራው ደራስ የዜማ ጌዜ ደራ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 3 หลายเดือนก่อน +15

    አንቺን የሰማች ድንግል ማርያም እኛንም ስሚን ወለተ ሚካኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ፈተና ላይ ነኝ ❤❤❤

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 3 หลายเดือนก่อน +30

    እግዝያብሔር መምህር ግርማንና መምህር ተስፋዬን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ከሥም ኦርቶደክስነት አወጡን ለዝህ ለጠፋን ትውልድ የመጡልን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ❤

  • @አገኝሁሽወለተጻድቅ
    @አገኝሁሽወለተጻድቅ 3 หลายเดือนก่อน +7

    የሚገርም ነው እሮሜየ ይሄንን ሁሉ አላቅም ነበር የእውነት እመ ብርሀን አሁንም አብዝታ ፍቅሯን ትጨምረልሽ።እግዚአብሔ በቤቱ ያቆይልን ያጠክርልን

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 3 หลายเดือนก่อน +9

    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ውይ 😢😢😢 ሮሚዬ ውይ ቃላት አጣሁ እመቤቴን ቅዱሳኑን እግዚአብሔርን የገለፅሽበት አደበትሽ ውይ 😢😢 እማምላክ የስውሯ ለኔም ቤተሰቦች ድረሽልኝ ለደጅሽ አቢቅሊኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለቤትሽ አበቃሽ ጠላት ዲያቢሎስ ከጁ ስናመልጠው ሐይለኝነቱን ያሳያል ፈተናው ይበረታል እና እማ በርቺ መምህር ተስፋዬ የኛ እንቁ መምህር ስስታችን ነው የብዙ ልጆች ሕይወታችን የተቀየረው በነሱ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 3 หลายเดือนก่อน +8

    ስውሯ ድንግል ማሪያም ለእህታችን የደረስሽ ለእኛም ለልጆቻችንም በስውር ድረሽልን እመብርሃን አደራሽን የጌታዬ እናት ምልጃሽ አይለየን።

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 3 หลายเดือนก่อน +13

    በእውነት ስውሯማሪያም የልጆቼን ነገር አደራ 😢

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x 3 หลายเดือนก่อน +7

    እድሜ ለመምህር ግርማ ❤❤❤ መምህር ተስፋዩ የሁላቹነን ሂወት የቀየረዉ እሱ ነው❤❤❤❤

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 3 หลายเดือนก่อน +8

    ስውሯ ለኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች የኔ እናት አንድ ቀን እመሰክራለሁ መምህር ግርማንና መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ያድላቸው የስንቱን ህይወት መንገድ አስያዙ ለስንቱ ነፍስ መዳን ምክንያት ሆኑ ❤❤❤❤

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc 3 หลายเดือนก่อน +19

    ሮሚ የኔ የዋህ የኔ ውድ አሁንም እመብርሃን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል አይለዩሽ ይጠብቁሽ አዎ ሳውዲ ስጨፍሪ,ስንጨፍር ነበር እኔም እንዳንቺ ጨፋሪ ነበርኩ እንዳውም አግኝቼሽ አውቃለሁ ለሰርግ ስታስተናግጂ ሙዜ ነበርኩ 2010ላይ እግዚአብሔር ይመሥገን እኔም 2013 መስከረም ላይ ነው ቅዱስ ገብርኤልን 3ቀን አልቅሼ ሰው አድርገኝ በጭቀት ላብድ ነው ህይወቴ ሁሉ ተመሰቃቀለ የማልፈልገው ህይወት ውስጥ ገብቼ ነበር ምርር ብዬ ስለት ተሳልኩት ቅዱስ ገብርኤልን ከዛ ጀምሮ 5ተኛው ቀን አጋንንት እየመጡ ያነቁኝ,ቀጥታ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ሳዳምጥ ይከ ሰውዬ የኔን ህይወት ነው እንዲ የሚያወራው ብዬ ደነገጥኩ ቀጥታ መስገድ መፀለይ መቀጥቀጥ መንበርከክ ጀመርኩ ❤😢ተመስገን ሰው አድርጎኛል መድህኔ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ለነሱ ይሁን❤❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน

      እልል እልል እፁብ ድንቅ የአማኑኤል ስራ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ ሮሚዬ ዘመንሽ ጊዜሽን ይባረክ የስውሯ እመቤት በሰውር ትርዳሽ። እንዴት ደስ ይላል ምስጋናሽ እመብርሐንን ስትገልጫት እንዴት ደስ ይላል።

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 3 หลายเดือนก่อน +7

    እሮሚ የሰውሮ ማርአም እመብርሐን ከአንቺጋር ናአት ፈተናሽሺን አቀለአለችእልእሺ እመብርሐአን ክብርይግእባአት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
    @እውነትንአትፈሯትእግዚአብ 3 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት አንደበትሽ ሲጣፈጥ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 3 หลายเดือนก่อน +3

    መምህረ የኔ ብርቱ እሱ የኔካው ነገር ሁሌም ፍሬው ያማረ ነው

  • @enat8652
    @enat8652 3 หลายเดือนก่อน +5

    እሮሚዬ ዬኔ ዬዋህ ዬሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ዬሚያምረው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እማምላክ አትለይሽ ❤❤❤ ግን ስለመምህር ተስፍዬ ትምህርት አብራሪልን ያልገባው ይግባው ያልሰማው ይስማ መስክሪልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @FilmWatching-i4n
    @FilmWatching-i4n 3 หลายเดือนก่อน +5

    የስውሯ እማቤቴ ሁሎም የሀንች እልልታ እየየሁ እየሰማሁ እመቤቴ ለጅሽ አብቅኝ ብዬ ስመፀናት ሰለስብ ስዕላ አድኖዋ ቤቴ ድረስ ማጣችልኝ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም እማቤቴ ጥየቄ ጠይቃት አሰፊረኝ አተውቅም አሁንም የተጨናቁትን እንቆቅልሽ የምተፈታ የስወሯ እማቤቴ እንቆቅልሼን ትፊታልኝ እንኳንም ለደጇም አበቃችሽ እኔንም ለደጇ ታብቃኝ።

  • @WedeWede-t1p
    @WedeWede-t1p 3 หลายเดือนก่อน +9

    የሰውራ ማርያም እናቴ ካለሁበት ጭቀት አችው አውጪኝ እናቴ ማርያም ታምርሽን እደሰማሁ እኔም ለመስክርነት አብቂኝ ስውራ ማርያም እናቴጭነቀቴን ሁሉ አችው አስወግጂልኝ እኔ አልቻልሁም ደካማዋ ልጅሺ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የስዋራ ማርያም እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 3 หลายเดือนก่อน +17

    አዎ ትጨፈሪ ነበር አንድ ቀን አይቼሻለው ቸሩ እግዚአብሔር ሲጠራ እንዲህ ነው

  • @abati27enati21-tj2br
    @abati27enati21-tj2br 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ተስፋየ የኛ እንቁ መምህር ስንቱን ነብስ ታደገ እግዚያብሔር ይመስገን እኔም በሱ ትምህርት ብዙ ተለውጫለው

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 3 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሁልጊዜ መንፈሳዊ ሰዎች ታሰሩ ሲባል ምን እላለሁ ታድለው ነው የምለው ምክንያቱ አንድ ሰው እፈተና ላይ ሲሆኑ እንዴት ደስ እንደሚል እኮ እግዚአብሔር ስራ እደጀመረ አምናለሁ ። እሮሚ እህቴ አሁንም የምትወጃት ወላዲተ አምላክ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ የመምህር ተስፋዬ ተማሪ በመሆኔ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃሽ ከአለም ውጥንቅጥ እና ጩህት ለዚህ ክብር መብቃትሽ የስውርዋ ድንግል ማርያም እናቴ ሊቀ መላኩ ቀንአዊው ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ታደጉሽ 🙏 በርቺ የአምልኮ ህይወት ያለው ማንኛውም ሰው ከጠላት ዲያቢሎስ ያመልጣል 🕊

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 3 หลายเดือนก่อน +10

    እሮሜዬ ስዉሯ ማርያም ስማን ጠርቻት ለጓደኛዬ ደርሳላታለች ፓስፖቷ ተይዞባት ሰጠቻት ስማ የተመሰገነ ይሁን እመብርሀን እናቴ

    • @MekdeMekede-kh1ok
      @MekdeMekede-kh1ok 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@hayhay9005 እኔም ጠይቂልኝ እህቴ
      ምስቅልቅ ሕይወት ውስጥ ነኝ 😭

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 3 หลายเดือนก่อน +17

    ሮማን ቅድስት ድንግል ማርያም ከውድ ልጅዋ ጋር እስከ መጨረሻው ከናንተ ጋር ይሁኑ አዎ ሮማን ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ፈተና እስከ አለም መጨረሻ ድረስ ፈተና ከኛ ጋር እንደሆነ መዘንጋት የለብንም ምክንያቱም ያ ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ ሁልጊዜ እንደማይተኛ መዘንጋት የለብንም ሮማን እባክሽን ስለ መም ተስፋዬ አበራ በደንብ አብራርተሽ ተናገሪ እባክሽን አንቺ በምትሰጭው ምስክርነት አንድም ሆነ አምስት ሰው ከዳነ ላንቺ ትልቅ በረከት ነው ስለዚህ ምስክርነት ከመስጠት አታቋራጪ እባክሽን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ በእውነት ደስ የሚል ምስክርነት ነው

  • @Geesad
    @Geesad 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሮሚዬ የኔ ጅግና ሴት የሰደተኞች እናት በእውነት ትለያለሽ መምህርዬ የኛ እቁ የብዙወች የመዳን ምክነያት ነህ ባተ ምክነያት ብዙሰው ድኗል❤

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ምስክርነት ነው በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ!!!

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሮሚየ እመብርሃን ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ. ለመምህር ተስፋየም እድሜና ጤና ይስጠው እኔ በመምህር ተስፋየና በመምህር ግርማ ትምህርት ተለውጫሎሁ እግዚአብሔር ይመስገን በራሴ ድክመት እንጂ ቀጥተኛው መንገድ አባታችን አስተምሮውኛል ❤❤

  • @misrakandegizer9719
    @misrakandegizer9719 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የተለመነ የቅድሳን አምላክ የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ❤❤❤🎉🎉❤

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም በመምህር ተስፋዬ ትምህርት በጣም ተለውጫለው መምህር እድሜህ ይርዘም ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገንልን

  • @aebechabebech6075
    @aebechabebech6075 3 หลายเดือนก่อน +10

    እኔም የስውሯ ማርያም ሁሉ ነገሬን ትፍታልኝ ህይወቴንም ታስተካክልልኝ እግሬን ታምሜ በማዳም ቤት እግሬን እየጎተትኩ እየሰራሁ ነው ማርያም በስውር ታድነኝ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሮሚየ የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
    እኔንም የልቤን መሻት የስወሯ ትሙላልኝ እና ለደጇ ታብቃኝ
    በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሀና ።

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሮምዬ እህታችን እንኳን በሰላም ተፈታሽ በጣም ነበረ የማዘነው በመታሰርሽ እውነትም እግዚአብሔር መንክር የእርሱ ስራ ድንቅ ነው እራትሽን ያቀለለው እጠላት ሴራ ሳይሆን የእደ የዋህነትሽ በመልካም ነገረ ቀይሮልሻል እመብርሃን ትቁምልሽ ስውራ እመቤታችን እኔንም ከተተበተበኝ እሰራት ትፍታኝ ነው የምለው

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እሮሜ በጣም ነው የምወድሺ የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ የዋህ ኑሪልን 💗💗💗💗💗

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 3 หลายเดือนก่อน +11

    እመብርሃን ወላዲተ አምላክ እናቴ ሆይ ልጅሽን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን 👏❤

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ለእመቤታችን ይሁን
    ዕንቁ መምህራችን መሳልላችን ነው የመምህር ተስፋዬ ፍሬ መሆን መታደል ነው ወንድማችን እናመሰግናለን ውድ እህታችን ስላቀረብክልን ትዳርሽ የረባረክ በቤቱ ያፅናቹ

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስውሯ ማርያም አናት ለደጅሸ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪ በርታ እናመሰግናለን የሰው ልጅ ፈተና ከባድ ነው ።እመቤቴን እሷን የያዘ አያፍርም❤

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 3 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የኔ እናት የስደት ስንቄ ተስፋዬ ምስጋና ይግባሽ❤ መምሕር ተስፋዬ የሁላችን ሕይወት ለመቀር ምክንያታችን ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 3 หลายเดือนก่อน +1

    በስመ ስላሴ😊 ሮሚ አገላለፅሽ ደስ ሲል ታድለሽ ሰው በምንም ውስጥ አልፎ እንዲህ ለመመስከር መብቃት መታደል ነው😢😢😢 እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኔንም ለምስቅር ያብቃኝ መድሀኒአለም

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጠላላት ይፈር አይዛሽ እሮሜ❤❤❤❤ለሁሉም በፈተና መካከል ተመሰገን እግዚአብሔር ያሳልፍል❤❤የእምላኪእናት እመቤቴ ምስጋና ይድረስሽ❤❤😢

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔውድድድ እመብረሀን ላቺህ እደደረሰች ለኛም ለስደተኞች ትድረስልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 3 หลายเดือนก่อน +5

    የእምነትሽ ፅናቱ ሮሚዬ የሚገርም ❤

  • @TiruneshhailemeskelHaile
    @TiruneshhailemeskelHaile 2 หลายเดือนก่อน

    ሮሚ ሁሌም እመቤቴ ከአጠገብሽ አትለይሽ እኔም እመቤቴን ባንቺ ነው ያወቅሁዋት ብዙ ነገር ተደርጎልኛል እመቤቴ ክብር ምሥጋና ይገባታል እልልልልልልል ያንሣታል የተነገረው አሁንም አለም በሙሉ በስምዋ ይዳን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ተስፍዬ ተማር መሆኖ ያስተውቃ የእኛ እንቁ መምህር ያተስፍዬ ዘርክ ይባርክ በእውነት መንጋድ የጠፍባቻ መንጋድ ያስያው ወንድማችን ነው እህታችን በጠም የህይው ነት ለዚህ ነው እመብርሃን የቆምችለት

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሮሚዬ ፈተና አይደለም ፈተናሃ ሲመጣ ለበጎ ነዉ ብንለዉ ጥሩ ነዉ እንድንስተካከል እንድጠነክር ወርቅ በእሳት እንደ ሚፈተን የሰዉልጅ በመከራ ይፈተናል በርቺ የሆነ ፀጋ አለሽ መክሊትሽን አዉቀሸዋል ስዉራ ማሪያሃም ቤቱ
    እንድትገለገዪ ፈቅድሻለች በርቺ እኛንም
    ለደጅሽን አብቂኝ 🙏🙏🙏
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጠንካራ ሴት የኔ ብርታት እኛኮ ስደተኞች እንችን እያየን ነዉ የምንበረታዉ የምር እንኳን እመቤቴ እረዳች❤❤

  • @TiyoAnuyye
    @TiyoAnuyye 2 หลายเดือนก่อน

    ሮሚዬ የኔ ደግ የዋህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስውር እመቤቴ እንኳን እንደስማች እኔንም ሰምታ ከጭንቀቴ ታሳርፈኝ አሜን ❤❤❤

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf3929 3 หลายเดือนก่อน

    ብሓቃ ቃል ህይወት ያስማልና ፀጋውን ይብዛላቹ ናይ አመቤታችን ድንግል ማርያም ፆሎትን በረከትን ይደረብን ይንች የደረሰት ንኝም ታድርሰልን እንችም እንኳን ከትድር ሰበስብቱ ተመስገን አምላክችን አሜን/3🤲🙏❤

  • @Sasa-ds8qf
    @Sasa-ds8qf 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ተስፋዬ የሁላችንም አስተማሪ እግዚአብሔር እድሜ እና ይስጥህ

  • @zaynabzaynab8134
    @zaynabzaynab8134 3 หลายเดือนก่อน

    እኖሚ መልካም ልጅ ነሽ አብሽሪ መታሰርሽን ስሰማ በጣም አዝኘ ነበር አላህ ከፈተናወች ሁሉ በቃ ይበልሽ ከዚህ ቡሃላ ❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ለደጇ ያብቃኝ ብዙ ነጉር አለ በፀሎትሽ አስቢኝ አስቡኝ ክብር ምስጋና ይግባው እናት ከነልጇ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @weletemariyam5260
    @weletemariyam5260 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሔር ይመሰገን ላንቺ የደረሱልሽ የእናትእና ልጁ ❤ለእኛም ትድረስልን ❤አሜን አሜን አሜን ❤

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ላንቺ የደረሰቺ ልሽ እናቴ እኛንም ለደጂ ታብቃን❤🙏 ወላዲቶ እናቴ እመብዞሃኖ የጨንቅ አምላጃ የፃድቃኔዋ እናቴ🙏🙏🙏

  • @TadesseWedifrawe
    @TadesseWedifrawe 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የስዉሯ ማርያም የሁላችነንም ችግር ትፍታልን በየቤታችን ትግባልን አሜን፫

  • @mikking9432
    @mikking9432 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ተስፋዬ ተባረክ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም እንኳንም ለዚ አበቃሽ እግዝአብሔር ሮሚ በተለይ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ብዙ ተጠቅመናል በትንሹ ከሱሪ ከአላስፈላጊ ነገሮች ተቆጥበናል ምስጋና ሁሉ ለርሱ ይሁን ቸሩ እግዝአብሔር ጎዶልያስ

  • @Embete-
    @Embete- 3 หลายเดือนก่อน +5

    የስውርዋን ተአምር ይዘሽልን ነይ ሮሚዬ

  • @Weletmaryam45
    @Weletmaryam45 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ እያለኝ ነዉ ያዳመጥኩሺ ሮሚዬ ፀጋዉን ያብዛልሺ እኔንም ድንግል ማርያም ትፍታኝ🙏

  • @marimmo8627
    @marimmo8627 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እሮሚ እግዚአብሔር ከልጆችሽ አባት ጋር በሰላም ተፈታችሁ እንኩዋንም ለቤታችሁ አበቃችሁ

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 3 หลายเดือนก่อน

    የመንክር ሚድያ ባለቤት እናመሰግናለን። እህታችን ስላቀረብክልን እወድሀለው በርታ ወድማለም❤❤❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 3 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ሮሚ እንኳን እመብርሃን ከለለችሽ ዘመንሽን ትባርክልሽ የመምህር ግርማ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች የነቁ ናቸው ቤታቸው የጸሎት ቤት አላቸው ይጸልያሉ ይሰግዳሉ ይቆርባሉ ይመጸውታሉ ንግግራቸው የበረከት መልካም ነውና እግዚአብሔር ይመስገን መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን አሜን።

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልል

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ሲል ለኔም ትድረስልኝ የልጄን አደበት ትፍታልሺ በሉኝ🙏🏾

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ትክፈትልሽ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ተስፋ. የኛ እንቁ መምህር ባተ ምክንያት የስንቱን ቤት አዳንክ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተስቦችሁ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 3 หลายเดือนก่อน

    እና መሰግናለን ወንድማችን እድሜ ከጤናጋር ያድልልልን

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሮሚዬ ያገሬ ልጅ እንኳን በሰላም ተፈታሽ 😍😍😍አምላክ ይወድሻል የወደደውን ነው የሚፈትነው እህቴ

  • @GjfghVhfhhh
    @GjfghVhfhhh 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴዎ የኡነት በረከትሽ ይድረሰን በቤት ያፅናልን እኔንም የስውሮ ማርያም እኔንም መላቤተሰቤን ከታሰርንበት ፈታ ትዳሬን ሰርታ ለምስክርነት የስውሮ ማርያም ለቤቶ ታብቃን አሜን ኑርልን

  • @ngsti277
    @ngsti277 3 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እንዴት ብትታደሊ ነው የኔ ቆጆ እመቤቴ በሰማይ ሽልማት ታዛጋጅልሽ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 2 หลายเดือนก่อน

    ሮሚዬ እህቴ እልልልልል እልልልልል እልልልልልል በይ እኔ በዘለአለሙ አምላክ ላኪነት በዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ስላደረገልኝ ነገር ሁሉ እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እላለሁ ሁሌም እልልልልልል

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 3 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ ላንተ የደረሰሸ ለእኛም ትድረሰልን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 หลายเดือนก่อน +1

    ላች የደረሰች ድግል ማርያም ለኛ ለስደተኛ እህቶችሽህ ትድረስልን እሮሚዬ❤❤❤

  • @Sintesin
    @Sintesin 3 หลายเดือนก่อน

    እሮሚየ እመብርሃን ሰታሻለሽ ትጨምርል በጣም ደስ ብሎኛል በሰላም ወደቤተሰቦችሽ ስለተቀላቀልሽ ደስ ብሎኛል እመብርሃን ላች የደረሰች ልኔም ትድረስልኝ በፀሎትሽ አስቢኝ

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እመብርሃን የእውነት እኔ ቃል የለኝም እመቤቴ ለመግለፅ

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የስውራዋ ማርያም እኛንም ትጥራን ❤❤❤❤❤ ከፍተና መላኮ ቅዱስ ገብርኤል አሁንም ይድርስልሽ ለምን ተፍተንኩ አይባልም ሁላችንም እግዚአብሔር ስለሚወደን ነው

  • @መባለይኩን
    @መባለይኩን 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ደስ ይላል ❤በጣም ደስ ይላል ሮምዬ ታድለሽ እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተፃዱቅ

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ አደበት እርቱ ፈተናዉ ሁሉ ለበጎ ነዉ እኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚብሔር ይመስገን የመታሰርሽ ምክንያት አማራነትም በቂ ወጀል ነዉ በዚህ ዘመን አብሽሪ😢😢😢😢😢😢

  • @فاطمهالقحطاني-م4ح
    @فاطمهالقحطاني-م4ح 3 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴን የት ገባች እያልሁ ነበር የበጎ ስራ የማይወደው ጥላት አሳስሮሽ ነው ሁሉም ነገር ለበጎነው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @genet-po4od
    @genet-po4od 3 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም መጨረሻዉን ያሳምርልሽ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ እህቴ ሮሚ ከነመላዉ ቤተሰቦችሽ እድሜ ጤናዉን ያድልልን እመብርሃን ቅድስት ኪዳነምህረት ስለ እርሷ በምን አደበት ይገለፃል ለሚማፀኗት ለሚጠሯት ሁሉ ፈጥና ደራሽ እናቴን ወድሜን በምነት በፀበሏ ከሞት ያተረፈችልኝ እኔንም ለተቀደሰው ደጇ በረከት ካለበት ቦታ ታብቃኝ መምምህ ተስፋይ እኔም የትምህርቱ ምስክር ነኝ በሱ ትምህርት ምክንያት እግዚአብሔር በቸርነቱ እመብርሃን በልጃ ፀሎቷ ስላደረጉልኝ ሁሉ ምን እከፍላለሁ ተመስገን 🤲

  • @اشكلالزهراني
    @اشكلالزهراني 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ምስጋና ይዱረስሽ የኔ እናቴ እምበተይ ቅድስት ክዳን ምህረት የኔ ግርክሽ ኣደራ ሮሞይ ተርኮ ይቀይረሽው የኔው ቀይርው እናቴ ክዳን ምሕረት የ መምህር ተስፋዬ ተመሪ ነኝ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር፣ተስፍየ፣በጣም፣ብዚ፣ነውየተማርነ፣እድሜናጤናይስጥልን፣

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሮምየ የኔ ደግ አሁንም ከሚታየው ከማይታየው ክፉ ነገር እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ አሜን እህትሽ ነኝ ከጎንደር እወድሸ አለው ❤❤❤❤❤❤❤