ቤተሰብን እያዩ በስጋት ሰቀቀን መታጠር እንዴት ያማል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  ปีที่แล้ว +10

    ነመኦፊ ዳንኤልን መርዳት ከፈለጉ በ+251911891395 እሷን ወይንም +251912576317 ላይ ደውለው ወላጅ አባቷን ማናገር ይችላሉ።
    በተጨማሪም በገንዘብ ማገዝ ከወሰኑ 1000265287844 ነመኦፊ ዳንኤል በሚለው ስሟ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንቷ ማስገባት ይችላሉ።

  • @SariBullo
    @SariBullo ปีที่แล้ว +13

    እህቴ አይዞሽ እኔም ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ ነበር ኬራቲን4.3 ገብቶ ነበር ድንገት እኔ ግን የዛኑ ለት ለሊት የቅዱስ ገብርኤልን ፀበል ጠጣው ለ3ቀን በቀጠሮው ቀን ስሄድ በሚገርም ሁኔታ 1.06 ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን በሳምንቱ ደሞ 0,70 ሆነ እና እባክሽ እህቴ ወደ አምላክሽ ፀልይ ፀበል ጠጪ አይዞሽ እኔን ያከመኝ ቅዱስ ገብርኤል አንቺንም ያድንሽ

    • @BabaAbel-s7u
      @BabaAbel-s7u 3 หลายเดือนก่อน

      እኛ ነን እንጅ እምነት የሚያንሰን ያመነ ይድናል ተመሰገን

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ደሞ ስታምር ፈጣሪ ካቺ ጋር ይሁን ገኒ መልካም ሰው

  • @aselefgelaw6961
    @aselefgelaw6961 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከነቤተሰቦችሽ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ በመጀመራ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሺ ማስተር አብነትን እና በአላደራዉ ን አግኛቸዉ መልካምሰወቺናቸዉ አናግሪ አቸዉ እህቴ

  • @Hiwothiyab
    @Hiwothiyab 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በማያልቅበት ነው ይማርሽ

  • @MastiwalMmm
    @MastiwalMmm 7 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ትርዳሽ

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አላህ ያሽርሽ አፍያሽን ይስጥሽ የኔ ውድ አላህ ለልጅሽ ሲል ያትርፍሽ

  • @SntayewAnmaw
    @SntayewAnmaw 8 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሬ ይማርሽ ገኒ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @زهرهحبشي-خ5ح
    @زهرهحبشي-خ5ح 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣር ይማርሽ አይዞሽ በርች እማ😍🙏

  • @tsegazeab19
    @tsegazeab19 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏

  • @aidahaile3666
    @aidahaile3666 ปีที่แล้ว +1

    Fetareye yemareshe

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣር ይማርሽ አይዞሽ በርች

  • @najunknk142
    @najunknk142 9 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይማርሽ

  • @زينةالقحطاني-ط1ف
    @زينةالقحطاني-ط1ف 7 หลายเดือนก่อน

    ያአሏህ

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 9 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይማርሽ!

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይማርሽ ሱረትም እኮ ኣንዱ ዙረት ነው❤🎉

  • @soliana2668
    @soliana2668 10 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ እመቤቴ ትዳብስሽ የኔ ውድ😍😍😍😍

  • @firwotianddarertu
    @firwotianddarertu 10 หลายเดือนก่อน

    Faxari hamlke yii marshii ihet azoshi imabet alchi 🤲🤲🤲🤲

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢የኔቆንጆአታልቅሽ አይዜች

  • @Elsa112-j1m
    @Elsa112-j1m 9 หลายเดือนก่อน

    😢እህቴ,ፈጣራ,የማርሸ,የኔውድ,ገና,ልጅነሸ,

  • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
    @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 10 หลายเดือนก่อน

    Emebate temarsh wede

  • @MimiAbera-eo3ww
    @MimiAbera-eo3ww 8 หลายเดือนก่อน

    ትድኛለሽ አይዞሽ

  • @YewansBenti
    @YewansBenti ปีที่แล้ว

    Fetari yemareshe

  • @hannabekate5329
    @hannabekate5329 11 หลายเดือนก่อน

    Fexare yemareshe yena mare

  • @udayuday4858
    @udayuday4858 9 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይማርሽ

  • @Adiya-d5p
    @Adiya-d5p ปีที่แล้ว

    ገኒየ እኔም ታሪኬን ላካፍልሺ እፈልጋለሁ

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488 ปีที่แล้ว +1

    Wede bermil kudus hiji tdnialesh

  • @genetmuoltu4634
    @genetmuoltu4634 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣር ይማርሽ

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 10 หลายเดือนก่อน +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ይማርሽ

  • @MunaMohammad-o6t
    @MunaMohammad-o6t 9 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 ปีที่แล้ว

    Ftari ymarshi 😭😭😭

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢