"አባቴን ባጣ አምላክ በእናንተ ክሶኛል" መሳጭ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰአት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 450

  • @ዮርዳፈታዊትኣዲኣ
    @ዮርዳፈታዊትኣዲኣ 2 ปีที่แล้ว +64

    ኣጆኺ ዝሓፍተይ ናይ መንነት ሕቶኪ ተመሊሱ ኣሎ ተመስገን በሊ 🙏🏿🙏🏿

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 ปีที่แล้ว +57

    የኔ እናት አክሰትዋ በጣም የሚመሰገኑ ናቸው በዚ እድሚያቸው አገር አቋርጠው መምጣት ለመንገር ራሱ ከበዳቸው ምን ብዬ ልንገራት አሉ

  • @hanieshkuntetube298
    @hanieshkuntetube298 2 ปีที่แล้ว +109

    ይገርማል ዘመዶችዋን በደንብ ነው የማውቃቸው ጎረቦቶቻችን ናቸው ነፍሳቸውን ይማረው መልካም ሰው ነበር አባትሽ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +136

    የሚገርመው ሄለን አክስቷን በደንብ ትመስላለች የዘር ነገር ይገርማል ደስ ይላል።

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 2 ปีที่แล้ว +3

      😀😀😀😀

    • @genitub984
      @genitub984 2 ปีที่แล้ว +2

      ፕሊስ እማ ሰብስክራይብ አርጊኝ🙏❤

    • @asiaasiatub8268
      @asiaasiatub8268 2 ปีที่แล้ว +3

      Subahaan allaah

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው አክስቷ ጋ አንድ ናቸው

    • @uisjsjs3712
      @uisjsjs3712 2 ปีที่แล้ว +2

      masha allah❤🌹

  • @rutabirhanu4355
    @rutabirhanu4355 2 ปีที่แล้ว +16

    እኚን እናት አቃቸዋለው በጣም መልካም ደግ እሩሩ ለሰው አዛኝ እፃን አዋቂ የሚወዳቸው ናቸው እማማ እንኳን ደስ አሎት የአጋሮ ደግ እናት እንደኦኑ አጋሮ ህዝብ ያውቃል እማማ እንኳን ደስ አሎት ደስ ብሎኛል🇪🇹

    • @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ
      @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ማማየ እደት ነሽ አጋሮ ችግር ጣቢያው አካባቢ እሚኖር አስምጤ ካሳው እሚባል ሰው ከወሎ የሄደ አግብቶ ወልዶ የሚኖር ነው እና አጠያይቂልኝ

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ሩት

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 ปีที่แล้ว +52

    አይዞሽ አህቴ ይሄም እድል የተገኘው ሁለቱ አገር ሠላም መሆናቻው ነው እንኳንም ዘመዶችሽን አገኘሽ አህትችሽ ፈጣሪ ያገናኝሽ 🙏

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว +17

    በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል
    የሌለኝም ይኖረኛል
    ስታምን በሙሉ ልብህ
    ስትመካ በአንዱ ጌታህ
    ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪
    ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!

  • @אבמרהבנתי
    @אבמרהבנתי 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ አክስት ደሞ አንችን ነው የምትመስል በተቻላት መጠን በቋንቋ ለታስረዳት መሞከራ በጣም ደስይ ይላል ለአክስትሽና ላንች እግዚአብሔር ያፅናቹ ከዚህ ቦኋላ በስለም በፍቅር ያኑሪቹ 💕💕

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw 2 ปีที่แล้ว +142

    ልብ የሚነካ ታርክ ነው። አስባችኋል፣ ይህ የዝምድና ታርክ እኮ ኤርትራን (አስመራን)፣ ኦሮሚያ ክልል (አጋሮን)፣ አማራ ክልል (ቡልጋ፣ ደ/ብርሃንን)፣ ትግራይ ክልልን የዳሰሰ የዝምድና ታርክ እኮ ነው።

    • @asterwoldemicheal4398
      @asterwoldemicheal4398 2 ปีที่แล้ว +5

      እንዲህ የተሳሰርነውን .....

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว +4

      አማራ ሳይንትን የአባቷ እናት በአባት አማራ ሳይንት በእናት ቡልጋ(ደብረብረሀን

    • @tilahuneshumete5298
      @tilahuneshumete5298 2 ปีที่แล้ว +8

      የኔ ታሪክ አይነት ከ ትግሬ አማራ ኦሮሞ ተቀላቀሉ ወላጆች ። የትውልድ ቦታ ደቡብ

    • @menberedange1812
      @menberedange1812 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ምን ያደርጋል ፖለቲከኞች በታተኑንጂ

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 2 ปีที่แล้ว +2

      አዎ በእዉነት ፓለቲካ የስራዉን ይስጠዉ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 ปีที่แล้ว +9

    ሔሉ አቦኺ ምቦት ምፍላዩ የሕዝን እንተኾነ ግና አዝማድ ምርካብኪዉን ፈጣሪ ይመስገን አጆኺ ጽንዓት ይሐብኪ ነቦኺ ነብስ ይማር።ምስ የኽዋትኪ ድማ ክትራኸቢ ፈጣሪ ይኻግዝኪ።አይትኽዘኒ ሔሉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sarasar8107
    @sarasar8107 2 ปีที่แล้ว +14

    እኔአክስት የተባለቸውን በጣም ማድነቅእፍልጋለሁ በጣም ደስ የሚሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 ปีที่แล้ว +28

    እይዞሽ እህታችን የአባታሽ ሞት ከባድ ቢሆንም ቤተሰቦችሽን በማግኘትሽ እንኳን ደስ አለሽ አክስት ደሞ ያአባትሽ ምትክ ናቸው መልክሽ ደግሞ ቁርጥ አክስትሽን ነው እምትመስይው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ወንድምና እህትሽን ለማግኘት ያብቃሽ እህቴ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 ปีที่แล้ว +50

    ሄላ ማዓረይ እንኮዕ ደስ በለኺ !
    ኣጆኺ ሽኮረይ🇪🇹🇪🇷😍

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 2 ปีที่แล้ว

      እዋይ ኤሬትራውያን ኩሉስ ደቅ ደርጊ መህፈርታት ንዝ እንድዬ አምሀሩ ኤሬትራ አድና ዝብሉ ፎኦ

    • @ta-sy6up
      @ta-sy6up 2 ปีที่แล้ว

      freki watader E thiopian wledom eyom wey wey Eritreaw tafeu

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 2 ปีที่แล้ว +1

      @@lucibrhane8037
      ናሕና ንሃገረ ኢትዮጵያን ንህዝቢ እትዮጵያን ልዕሊ ማንም ክብሪ ኣለና
      ምኽናይቱ ብኩሉ ነገራት ካብኦም ዝቐርብ ስለዘይብልና
      እንተ ነታ ግብረሽበራዊት ጭፍራ ኣብ ትግራይ ታሓቢኣ ሰላም ናይ ዞባና ትዘርግ ዘላ ግን መሬት ሲኦል ክሳብ ዝኾና ክንገብራ ኢና ኣብታ ትግራይ ዝርከብ ህዝቢ መሳርሒ ናይ ሸፋቱ ክኸውንዩ

    • @tigefe1337
      @tigefe1337 2 ปีที่แล้ว +1

      የሚገርመው አማራ ሳይንት የአያቶ ሀገር
      አያችሁ ድብልቅ ነን እኮ አቤት ልዩነትን ያሰተማራችሁ ነፈሳችሁ አይማር ማርያምን ደሜ ናት አማራ ሳይንት ነኝ እኔ ዘመዴ ልትሆንም ትችላለች ጎድ ነው

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 ปีที่แล้ว +2

    እማማም ከዛ ፈልገው መተው እድሜና ጤና ተመኘው ለኢቤስ ቃላት የለኝም ኑሩልኝ በጣም ነው ምኮራው በናተ።

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 ปีที่แล้ว +33

    ላድምጥ እስኪ የእንባ ፕሮግራም ቢባል ምናለበት ይህ ❤❤❤

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 2 ปีที่แล้ว +4

    የናተ እና የሸቱ ፕሮግራም ሁሌም የደስታዬ ምጭ ናችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ይላል ሄለንዪ አንቺን የሚመስሉ አክስት አገኘሽ አባትሽ እንደከምሽው ብትገናኙ መልካም ነበር ፈጣሪ ያበርታሽ እናትሽ ሊመሰገኑ ይገባል አሳድገው ያባትሽን ሙሉ ስም እስከአያትሽ መንገራቸው ሚዲያውም ተመራጭ ነው

  • @tgtigist3573
    @tgtigist3573 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምንወደው አባቶች ነበር ብታገኝ መልካም ነበር እግዚአብሔር ያፅናሸ የሁላችንም የጫጫ ልጅ አባት ነበር ።

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 ปีที่แล้ว +40

    ዋው ይመሳሰላሉ ቤተሰብ ናቸው🙏🏽

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 2 ปีที่แล้ว +24

    አንድ አይነት ናቸው ከአክስቷ ጋር እንኳን ደስ አለሽ

  • @DaywithHabu5258
    @DaywithHabu5258 2 ปีที่แล้ว +13

    Ajoki Helen haftey betesebki enqa rekebki Temesgen beli 🙏

  • @tinajabril48
    @tinajabril48 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ እናት እንዴት ደስ የሚሉ እናት ናቸው
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎ

  • @fereferegetachwe1451
    @fereferegetachwe1451 2 ปีที่แล้ว +8

    አጆኪ ሄሉ ሐፍተይ ፅንዐት ይሀብኪ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 ปีที่แล้ว +12

    ዮኒየ ድምፅህን በጣም ነው የምወድልህ

  • @kubagebi2773
    @kubagebi2773 2 ปีที่แล้ว +6

    ሄለን እንኳን ደስ ያለሽ እሚገርሙ አክስት ነው ያለሽ ትግርኛውን በመቻላቸው ያለአስተርጋሚ በደንብ ማውራት ትችላላችሁ።

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያሳዝናል ግን ምን ያደርጋል ፈጣሪ አላለውም እንኳንም ዘመድ አገኘች አይዞሽ በርቺ አክስትሽ ደግሞ አንቺን ይመስላሉ

  • @እማቲዩብ-ሰ3የ
    @እማቲዩብ-ሰ3የ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ድቡሽቡሽ እናት ይሄን ነዉ የፈራሁት ሢሉ አላህ ያፅናናሁ የኔ እናት

  • @mirtneshmasresha6025
    @mirtneshmasresha6025 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደስ አለሽ እናትየ ሞትንም መስማት መታደል ነው ተፅናኝ

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 2 ปีที่แล้ว +14

    ውውውው ቅዳሜወች በጉጉት ስጠብቅ ውየ በስራ ተጠመድኩ ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን
    ኢቢኤሶች ክብር ይገባችሗል ከአላህ በታች ሰበብ ሆናችሁ የተቸገሩ ወገኖቻችንን እንባ እያበሳችሁ ነው
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🌹🌹🌹

  • @Kidaneabraham
    @Kidaneabraham 2 ปีที่แล้ว +4

    ዮናስን እጸጌን መግለጺ የብለይን በዚ ትገብርዎ ዘለኹም ጽቡቅ ተግባራት ;እዞም ንነዊሕ ጊዜ ዘይሕረስ ጥንሲ ኮይንዎ ዝፀንሔ ብኸምዚ ሕልኖኦም ክዕርፍ ብምግባርኩም ሐበን ይሰማዕኩም ::👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mywollraya
    @mywollraya 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነቱ ኢቢኤስ በጣም ልትመሠግኑ ይገባል እንዳይቋረጥ አደራ ይኸ ፕሮግራም በርቱ ሄሉዬ አይዞሽ ስሜቱ ከባድ ነው ግን ቢሆንም በርታ በይ😭😍😍

  • @selemunamare6960
    @selemunamare6960 ปีที่แล้ว +2

    ፅንዓት ይሃብኪ ሓፍተይ ።

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 2 ปีที่แล้ว +6

    እነኳን ደስ አለሽእታችነ ለአክስትሽም ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ዩኒ ትህትና እንዴት ደስ እንሚል

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 2 ปีที่แล้ว +21

    የእናትና የአባት እዳ ለልጅ ልጆቹ ዋጋ ሲከፍሉ በጣም ነው የማዝነው

    • @abdukesht193
      @abdukesht193 2 ปีที่แล้ว +1

      አያድርስ ነው እናቴ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว +52

    አሪፍ ፕሮግራም ነው እንዳይ ቋረጥ 🙏🏽🥰 እንኳን ለአዲሱ አመት አደረስን አዲሱ አመት የደስታ የተድላ የስኬት እንቅፍት የሆኑ ነገሮች ሚወገዱበት የተነፍፍቀ ሚገናኝ በት ያጣ ሚያገኝ በት አለው ሚያካፍልበት አመት ያረግልን ዘንፍድ ሚኞቴ ነው🙏🏽🙏🏽🥰

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ ሀዩ ደምሪኝ💟👍👍🍔🍔🍔🍔🍔

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว

      @@nesredintube227 ተደምረሀል 🥰👍

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatyesuf3896 አንቺንም እደምርሻለው

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว

      @@nesredintube227 thank you 🙏🏽

    • @ta-sy6up
      @ta-sy6up 2 ปีที่แล้ว

      Amen k eri

  • @asterbelete6867
    @asterbelete6867 2 ปีที่แล้ว +1

    ሔልዬ አክስት ሳየሆን የሚመስሉት መልካቸው እናትዋ ነው የሚመስሉት በርቺ አይዞሽ ቤተሰብ አግኝተሻል።

  • @Mimimimi0201
    @Mimimimi0201 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ እእቴ አባትሽን በኢወት አለማግኘትሽ ቢከብድም ዘመዶቹን ማግኘትሽ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ለአባትሽ ነብስ ይማርልን ለእቶችሽም ፈጣሪ ጠብቆ ያገናኛቹ ደሞ መልካም አክስትሽ አለችልሽ እናት ማለት ናት ላቺ በስስት ነው ሚያዩሽ ጠንካራ ሁኝ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ኢቢኤሶች እንደተለመደው በርቱ ተባረኩልኝ፣

  • @michaelandemichael9183
    @michaelandemichael9183 2 ปีที่แล้ว +19

    እማማ እንኻን ደስ አለዎት:: በጣም ደስ ይላሉ:: ሙሉ ጤና ከረጅም ዕድመ ጋር እንመኛለን:: ትግርኛዎ ደስ ይላል:: የት ነው የለመዱት? ብዙሕ ተሐጉስና ጓል ሐውኽን ስለዝረከብክን::

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +26

    😭😭አባቷን ነፍሱን ይማረው እፍፍፍፍ
    አይዞሽ ብዙ ቤተሰብ አግኝተሻል እህቴ በርች 🙏🏿

    • @bsgd936
      @bsgd936 ปีที่แล้ว

      😭😭😭👆

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነው የሚሆን እና መፅናናትነው ያለብሽ እንኳን ዘመዶችሽን አገኘሻቸው ምንም ማለት አይደለም ፅናቱን ይስጥልን

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 ปีที่แล้ว +18

    በጉጉት የሚጠብቀው ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ 😍

  • @tewodroswubalen4110
    @tewodroswubalen4110 2 ปีที่แล้ว +1

    አዳንዴ ሒወት እዲህነው •••••• መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ። አይዛሽ ሄሊ እግዚአብሔር አባት ይሁንሽ ።

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 ปีที่แล้ว +2

    ሄለን እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ሙሉ ባይሆንም ባባትሽ ትክ አክስትሽን ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል አባትሽ በማለፋቸዉ ግን ተሰምቶኛል ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ እንኳን ዘመዶችሽን አገኘሽ ዮወኒ ፀጊ ፈጣሪ ይባርካችሁ ከናተ የደረሰ አያፍርም ።

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe4389 2 ปีที่แล้ว

    እማዬ የኔ ልዩ ደስ የሚሉ አክስት በዛላይ እሷጋር በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦችሽን ያገናኘሽ እሱ ያፅናሽ ባባትሽ ሞት አንችም ተባረኪ ዘመድ ፈላጊ

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 ปีที่แล้ว +16

    ሄለን እና አክስቶ በጣም ይመሳሰላሉ

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 2 ปีที่แล้ว

      እኔ በግል አውቃቸዋለሁ በጣም ጥሩ እናት ናቸው በጣም

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 2 ปีที่แล้ว +20

    ebs ደስ የሚል ስራ በርቱ !!!

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 2 ปีที่แล้ว +1

    ዩኒየ ስወድህ ትህትናህ እስከ ጥግነው ማሻአሏህ

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል እንኩዋን ተገናኙ ዮኒየ አሳቅከን በጣም ስጋሀ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 2 ปีที่แล้ว +11

    አብ እግዚአብሔር የሰጠኝን ሁሉ አደንቃለሁ። በህይወቴ ላይ ስላደረጉት ብዙ በረከቶችዎ እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን አሜን አሜን

  • @dhgg571
    @dhgg571 2 ปีที่แล้ว +25

    ኤሉ እንኳን ደስ አለሺ እህቴ የአጐቴን ነብስ ይማር አትዘኚ እኛ አለን እሺ ያለነውን ይባርከን ቁጥርሺን ከእናቴ አበበች ፋንታ ወስጄ እንገናኛለን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን

    • @AliALI-jq3kx
      @AliALI-jq3kx 2 ปีที่แล้ว +3

      Enukan dse aleshe

    • @maydamayda1240
      @maydamayda1240 2 ปีที่แล้ว +1

      Enqan dess yalachu 🌹🌹

    • @የኛኢትዮጵያ
      @የኛኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ሁላችንም ደስ ብሎናል

    • @dhgg571
      @dhgg571 2 ปีที่แล้ว

      Amen betame dase belogniale enamesginalen

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 ปีที่แล้ว

      እንኳንደስአለሽ

  • @AdamAhmed-sv7ll
    @AdamAhmed-sv7ll 2 ปีที่แล้ว +1

    የሄለን ኣክስት እማማ ትግርኛ ይሞክራሉ ኣንደበታቸው ደስ ይላልና እንዴት ለመዱት ትግርኛ

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደሰ አላቹሁ የሞቱትንም ነፍሰ ይማር ደሰ ይላል በርቼ ሄለን ሞት ለማንም አይቀርም ግን ጥሩ እናት የሆኑ አክሰትና ዘመድ አግኝተሻል አይዞሽ በርቺ ተፅናኜ

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 2 ปีที่แล้ว +3

    ያርቢ እኔአልችልልልህም ያለነት ያሳደገኝን አባቴን አደራህን በስላም አገነኝኝ ያባትንፍቅር እሚያውቀው ያውቀዋል እህታችንአብሽሪ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 ปีที่แล้ว

    አክስትየዋ ልትመሰገን ይገባል በዚህ እድሜዋ ሀዘናቸውን ትተው መምጣታቸው እራሱ ሳያመልጡሽ ጠይቂያቸው

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጋዜጠኞች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 2 ปีที่แล้ว +2

    እማ የኔ እናት ደርባባ ደስ ይላሉ ሄለን ደረቅ በደንብ እንኳን አላቀፈቻቸዉም ከአጋሮ ድረስ መጥተዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🥰🤗🤗🤗🌹🌹🥰🥰እማዬ ረጅም እድሜ ዮኒዬ ዛሬ አላለቀስክም

    • @eyobelgirmay8573
      @eyobelgirmay8573 2 ปีที่แล้ว

      Weyne dengtalch eko betam yikebdal eqzyabher xinatu yistachu ❤❤❤

    • @ምንኣንሰማይሆን
      @ምንኣንሰማይሆን 2 ปีที่แล้ว

      ድርቅና ኣደለም ምን ኣይነት ጨካኝ ነሽ እድሜልክካን ኣባትዋን ስትጠብቅ የሀዘንቭልብስ ለብሰው ሲመጡ ምን እነደሚሰማት ገምች

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.6972 ปีที่แล้ว +1

    አጆኪ ሄለን ሐፈተይ ፋቃድ አምላኽ ዪ ጽንዓት ይሃብኪ🙏

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ አይዞሽ ሀቢብቲ ከባድ ነዉ የአባት ሞት አክስትሽን ዘመዶችሽን አግንተሻል አይዞሽ ደግሞ ትመሳሰላላቹ

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም አዝኛለው ግን አክስትሽ በጣም ትመሳሰላላችሁ አይዞስ

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይይይ ዘር ይገርማል'ኮ ሄለን አክስቷን ቁርጥ፣ ቁርጥ ነች ኮ.... ሄለን ስታረጅ ማለት ናቸው

  • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
    @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሄሉየየኔቆጆ አታልቅሽማሬ ኡፍፍ እኳንዘመዶሽን አገኘሽ ውደ

  • @ayalewtadegeabera597
    @ayalewtadegeabera597 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ ebs

  • @gezachigndadi849
    @gezachigndadi849 2 ปีที่แล้ว

    አክስቷ በጣም ደስስስ ይላሉ ደግሞ አክስቷና ሄለን በጣም ይመሳሰላሉ

  • @zem1988
    @zem1988 2 ปีที่แล้ว +9

    ከልጃቸው ይልቅ ፣ ሄለን ለሳቸው ትመስላለች በጣም።

  • @Freselemon348
    @Freselemon348 2 ปีที่แล้ว +4

    Halan tagageky hkfky daytsemeya amoky
    It’s weird you should give her hug she came all the way you should understand to your amoky she lost her the beautiful daughter
    God bless you Mamay maray

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว +5

    ያሳዝናል! ባሉት ተፅናኚ።

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አለሽ ሄሉ መሞታቸውንም መስማት ትልቅ ነገር ነው

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራምነው

  • @meseretsolomon7304
    @meseretsolomon7304 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ ለማግኘት ጉአግቶ እንደማጣት ከባድ ነገር የለም ግን ፈጣሪ አላለውም ቢሆንም የሱን ዘመዶች አግኝተሻል በነሱ መፅናናት ነው ደሞ በጣም ከአክስትሽ ጋር ትመሳሰያለሽ አይዞሽ ያባቶሽንም ነብስ ይማር

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ለበጎ ነው መፅናናትን ይስጥሽ የጠበቅሽው ሳይሆን ስለቀረ ምንም አይደል
    እሱ አባትሽ ነብሱም አጎት ዘመዶችሽም እፎይ ይላሉ የትግራይም ነገር ሲስተካከል ወንድም እና እህትሽን ታገኛለሽ። እንወድሻለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahwaweldegers5866
    @rahwaweldegers5866 2 ปีที่แล้ว

    Yene Konjo! Aww Yasaznal Abath Ale'Maggnet ykebdal!!! Beka Enquanm metash enquanm hlmsh tesaka bchaa!!!

  • @ክክክክክክ-ቘ5ረ
    @ክክክክክክ-ቘ5ረ 2 ปีที่แล้ว +11

    አይዮውኒ መልካም ሰው ስጋዘመድስጋስጋ ሲልእዴትእዳሳቀኝ 😂😂😂 እምወደው ኘሮግራም

  • @ءمرحية
    @ءمرحية 2 ปีที่แล้ว

    ሚስኪን ስንታመት ስትጠብቀው ፈጣሪ ያፅናሽ ማማየ

  • @rahillrahill7437
    @rahillrahill7437 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይምስገ እንኳን ዘመዶችሽን አገኝሽ የአባትሽን ነፍስይ ማር

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว +1

    ማማየ አላህ ይሰብርሽ ያረብ አይ የኛ ሀገር ያሳዝናል ዘመዶችሽንም ማገኝትሽም ጥሩነው

  • @yosijosh7347
    @yosijosh7347 2 ปีที่แล้ว +3

    EBS ስሙን ለወጥ አድርጎ ፈላጊና ተፈላጊ channel ቢባል ጥሩ ነው

  • @selemunamare6960
    @selemunamare6960 ปีที่แล้ว

    ሄለን ሓፍተይ ፅንዓት ይሃብኪ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ ያለሽ ሄለን ልጄ❤️

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 ปีที่แล้ว

    አይ ebs ሲደሰቱማዬት ያስደሳል ግን መርዶ ሲኖር ከባድነዉ የሚፈልጉትን ማጣት ያማል አላህ ይሰብርሽ እህት አይዞሽ

  • @habibahassen5295
    @habibahassen5295 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህት አለም በርግጥ ይከብዳል አባትን ያክል አላህ ፅናቱን ይስጥሽ በዘመድ ተከበሻል

  • @awettesfay6398
    @awettesfay6398 2 ปีที่แล้ว

    ሄሉ እንዃ ሓጎስኪ/ሄለን ቤተስቦችሽን ስላገኝሽ በጣም ደስ ይላል

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሽሀላህ ቁርጥ አክስቷን ነው ምትመስለው ደስ ሲል እንኳን ደስ አለሸ ሄለን የአባትሸ እልፈት ቢያዛዝንም በቤተሰቦቹ ክሶሻል እድነኛ ነሽ ይሄን እድል አተው ውስጣቸ የተጎዱ ወገኖቻችንንም እግዚአብሔር ያስባቸው ኢቤሶች ፈጣሪ ዘመናቹን ይባርክ እድሜ ይስጣቹ

    • @arsamayuhans4012
      @arsamayuhans4012 2 ปีที่แล้ว +1

      @@madi8643 ያልበላሸን አትከኪ እንዳንቺ አይነቱ ነው በዘር በሀይማኖት ሀገር ሚያፈርሰው መልካሙን ነገር በክፋት ከምተሮግሚው ለሀገርሸ በፀልይ ጥሩ ነው

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 ปีที่แล้ว +1

    አዬንይ እግዛብሄር ይባርክህ የትሁት እንዴት ያለቤተስብ እንዳሳደገህ እድሜ ከጤና ይሁንላችሁ

  • @zuloveehio141
    @zuloveehio141 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ እሰኪ እናለቃቅሰ😓
    የወሰደወን የማይመልሰ ሞት ብቻ ነው።

  • @tigefe1337
    @tigefe1337 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ውይ የፈጣሪ ያለ አማራ ሳይንት የኔ እናት አያችሁ ዘር ምትቆጥሩ ቀልቅል ነን

  • @tika543
    @tika543 2 ปีที่แล้ว

    አንኳን ድሰ አለሸ የሀገሬ ልጅ ፈጣሪ ታላቅ ነው

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 2 ปีที่แล้ว

    አክስቷን ነው የምትመስል እሚገርመው አባቷ ከኤርትራ እህታችን ወልዷል ከትግራይ እህታችን ወልዷል የኢትዮጵያን ደም የተዋሃደነው መነጠል አይቻልም ጌታ ማስተዋልን ሰጥቶ ሰላም ያውርድልን ይህ አይዞሽ ጌታ የፈቀደውን አድርጏል መልካም አክስት አለሽ :: 💜💜💜💜

  • @abrehetberhe3982
    @abrehetberhe3982 ปีที่แล้ว

    ብርቱ እክስት ዕድሜና ጤንነት ይስጣቸው

  • @muluhabtom1512
    @muluhabtom1512 2 ปีที่แล้ว +1

    እትየ አበብ እንኳን ደሰ አሎት ጥሩ ጎርቤታችን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያቢኤር ይመስገን

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 ปีที่แล้ว +8

    ተባረኩ ዮኒዬ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰለሁሉነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ሄለን ጌታ ያበርታሽ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን 🙏

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 2 ปีที่แล้ว

    maarey haftey ajokhy uff sebr gibery netom ahwwatkhy dileyyom eikhy.

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ዴሥ ይላል በአጭር ጊዜ መገኘታቼው ያሉትንኳ ሚገኘቱ ቀላል አይዴለም

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ያለሰው ይገናኛል። ተመስገን

  • @saronzakaryas1111
    @saronzakaryas1111 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ ሄሌኒዬ አበቴሽን በህይወት በተገኝም የአበትሽ ዘመዶቾ አገኝተሸል እንኳን ደስ አለሽ

  • @muembetmuembet7052
    @muembetmuembet7052 2 ปีที่แล้ว

    ebs betam mert pergram tebrku enam yetfa wandem alg b98 ameta mehrt debub africa belo kegdgew gar weto bezaw kera gudgew gen temlsa eskhun yet endla anwekem ebkhu endat endmngew alwekem 😥😥

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว

    ኣይዞሽ እግዝአብሔር ያጽናሽ ነፍስ ይማር

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 2 ปีที่แล้ว

    Enken dase alehehe allhe edemena tana yasthehe