🌻🌻🌻"በአራስነት የተለየዃት ልጄ ነች የምትናፍቀኝ " የወታደሩ አባት አስደናቂ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//🌻🌻🌻

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 2 ปีที่แล้ว +178

    ዬኒዬ: አንተን: የወለደች: እናት: ትባረክ: ምርጥ: የተባረክ: ልጁ: የሰዉን: ሰሜት: መረዳት: የምትችል: ሰዉ።

  • @eyualafework3152
    @eyualafework3152 2 ปีที่แล้ว +99

    ዋው እስራኤል ተባረክ ስለአባትክ በኩራት ስለመሰከርክ አባትክ የኢትዮጵያ ጀግና አባት አለክ

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 ปีที่แล้ว +291

    አባዬ በእርሶ ደም ኢትዮጵያዬን ያቆዩልን ክብር ለአባቶች

    • @milkapegi1242
      @milkapegi1242 2 ปีที่แล้ว

      yone yesew magha selamh yibza messenger lay melekt likelih neber silezihu guday bawerah ebakeh 1/2 dekika betaweragh

    • @demesewgetahun1415
      @demesewgetahun1415 2 ปีที่แล้ว

      Please send the invoice for k1 and we can get it to to on Monday or Monday or Wednesday or Thursday or Thursday or Thursday or Thursday night would work best to uuh the only time that you have available for a couple days and is that I am still not able able pls is going on to make it work work he is still not not for k1 days so we can get a few things to uuh go now so so will take care and let 🙂 me me huh u u do that but but is a little bit more more than me in this situation but

    • @balkewzewge9743
      @balkewzewge9743 2 ปีที่แล้ว

      @@milkapegi1242 qq

    • @ሰአዳይመረ
      @ሰአዳይመረ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የኔ ውድ አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቸው

    • @tizibetwodajotizibetwodajo3954
      @tizibetwodajotizibetwodajo3954 2 ปีที่แล้ว

      ²3¹

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 ปีที่แล้ว +103

    በነዚህ አባቶች አጥንት እና ደም ነው ኢትዮጵያ የቀጠለችው ክብር ለጀግኖቻችን ❤️👌💪

    • @ritalakew6824
      @ritalakew6824 2 ปีที่แล้ว

      አንድ ቀን የኔ ም አባት ይመጣል በተስፋ እጠብቃለው

  • @mesfinselomon7175
    @mesfinselomon7175 2 ปีที่แล้ว +146

    የወታደር መጨረሻ ይህ ነው ኑሮም አያምርበት ለሰው መኖር ለሰው መቁሰል በተለይ የኢትዮጲያ ወታደር

    • @hamoodi4911
      @hamoodi4911 2 ปีที่แล้ว +2

      Ewunet new

    • @AB-fm8hj
      @AB-fm8hj 2 ปีที่แล้ว +1

      ለዛሬ ትምህርት በሆነን

    • @hayatemohammede8723
      @hayatemohammede8723 2 ปีที่แล้ว

      Ewenate nwe

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@hamoodi4911 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 ปีที่แล้ว +3

      Our soldiers has use and throw, እንደ ዕቃ ተጠቅመውባቸው ጣሉአቸው፤ ለአገራችን ያፈሰሱት ደም ይፍረድ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 ปีที่แล้ว +72

    ደግ መሆን እንዲህ ዋጋዋ ውድ ነው!!
    ደግ በመሆናቸው በህይወት ተረፉ!!
    ደግነታቸው አስለቀሰኝ😭😭😭

  • @semira-511
    @semira-511 2 ปีที่แล้ว +62

    ሀቂቃ በኢትዮጵያ ውስጥ መምህራኖችና ወታደሮች ክብር ሊሰጣቸው ይገባል!።

    • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
      @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ 2 ปีที่แล้ว +2

      የኛ ሀገር ሸመግልሽ ደሞዝ የለም ዞር ብሎ የሚያይ የለም ሌላ ሀገረ ምንም እንኳ ባይሰሩ ግማሽ ደሞዝ ይሰጣቸዋል

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 2 ปีที่แล้ว +54

    ሰውየው ልባቸው በጣም ጥሩ ሰለሆነ
    የማታ ማታ እግዚአብሔር ከፍ አደረጋቸው ።።💚💛❤️ ደሰ የሚል ቤተሰብ 💚💛❤️

  • @godlover7602
    @godlover7602 2 ปีที่แล้ว +41

    አየ ወታደር መሆን አይዞት ሀገርን ለመጠበቅ ልጆች ያለ አባት ማደግ ለሀገሮት ለኢትዮጵያ ሥለሆነ አይዞት ጀግና ኖት

  • @elsaalehegn864
    @elsaalehegn864 2 ปีที่แล้ว +54

    በተለይ ልጆችው በጣም ጠኪራ ናቸው በእውነት ገንዘብ ምን ያደረጋል ቤተሰቦች በጣም ጥሩ ናቸው እውነት እናንተን ባውቅ ደስ ይለኛል💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @yelmabekle9857
    @yelmabekle9857 2 ปีที่แล้ว +10

    ለወያኔ እጅ ያልሰጡ ከእውነት ጋር ተፈጥረው ለእውነት የኖሩ የማሉለትን ባንዲራ ያረገጡ ጀግና አባት ኮራሁቦት

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +46

    ዘመድ ወገን እንደሌላቸው ብቻቸውን ሲንከራተቱ መኖራቸው ያሳዝናል ይሄ የብዙዎቻችን ታሪክ ነው እንኳን ደስ አላችሁ።

    • @farusnuri977
      @farusnuri977 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢቢያስ በጣም ተመቻችኛ ቀጥሎበት

    • @farusnuri977
      @farusnuri977 2 ปีที่แล้ว +1

      እንድዚህ አያነት አባት ክብራ የሰጣችዉ

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 2 ปีที่แล้ว +49

    አባታችን የአገር ባለውለታ እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ

  • @አለሙጌታቸው-የ1ጐ
    @አለሙጌታቸው-የ1ጐ 2 ปีที่แล้ว +9

    እስራኤል የአባቱን ስሜት በደንብ ተረድቶታል
    ጀግና አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር በ2015 እኔም የጠፋው ወንድሜን አግኝቼ እናት አቤቴም እርፍ የምሉት እናም እኔም ሃሳቤን ሰብሰብ ብዬ የምኖርበት ያድርግልኝ በተለይ ሰው የጠፉባችሁ ሰዎች የአእይምሮ እረፍት የምታገኙበት ዘመን ይሁንላችሁ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 ปีที่แล้ว +18

    ወታደር ቤተሰቡ እየፈረሰ ነው ሀገሩን የሚገነባው😍ክብር ለጀግኖቻችን!

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว +26

    ዮናስ እኮ በጣም የዋሕ ቅን ሰው ነው ሲያዝኑ አዝኖ ሲደሰቱ ተደስቶ የዋሕ 😍

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም እናት ለልጆቿ ስለጠፋ ባለቤቷ መልካም ታወርሳለች። ይህችን አይነት ሴት ማን ያገኛታል? የሚለዉ እዉነት ነዉ።

  • @ter2065
    @ter2065 2 ปีที่แล้ว +21

    የኔ አባት ለሀገር ብለዉ ተጠባብሰዉም ተልጆቻቸዉም ጋር ተለያይተዉ እንኳን እደወጣችሁ ያልቀራችሁ እንኳን ተገናኛችሁ ክብር ይገባቸዋል 😭😭😭

  • @ዜድየዴሴዋኢትዮትቅደም
    @ዜድየዴሴዋኢትዮትቅደም 2 ปีที่แล้ว +16

    ይሄሰው የነሱ አባት ብቻ ሳይሆ የኢትዮጵያ አባት ናቸው ኢትዮጵያ ን ብለው ቤተሰቦቹን ያጣ ሚስኪን ውይይይ የደስታ ዘመን ይሁንልዎ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ወደየ የሁላችንም አባት ያገረ ዋልታ ማገር ናቸው ከውድ ቤተሰቦቻቸውጋ ስለተገናኙ ደስታችን ለሁላችንምነው😘😘😘

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 ปีที่แล้ว

      በጣም ማርያምን

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 2 ปีที่แล้ว +20

    እንደዚህ ነው የወታደር ህይወት ልጆች እናመሠግናለን ክብር ምስጋና ለኢትዮጲያ ወታደሮች

  • @eliabtube9085
    @eliabtube9085 2 ปีที่แล้ว +19

    የጀግና ልጆች ለሆናችሁ ኩራት ሊሰማችሁ ይገባል። ክብር ህይወታቸውን ትዳራቸውን ኑሮዋቸውን ለውድ ሀገራቸው ለከፈሉ ባለውለታዎች

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว +31

    እንኳን ደስ አላቸው ደግነት እንዲ ይከፈላል ደስ አለኝ በእንባ ነው ያየሁት የኔ አባት ጀግና ናቸው

  • @siyumassefa1747
    @siyumassefa1747 2 ปีที่แล้ว +18

    አባቴ ይኸ ሁሉ ፈተና ቤተሰቦን ሁሉ መስዋእት ያደረጉት ለሐገርዎ ነው! ኢትዮጵያውያን ሁሉ የእርሶ ውለታ አለብን። እርሶን ልጆችዎን በሙሉ አምላክ ይባርካችሁ!

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 ปีที่แล้ว +27

    እንኳን እግዚአብሔር በአካል አገናኛቹ አባቴ 🙏
    ስንቱ ወታደር በየሜዳው የሚንከራተቱ አሉ
    የወለዷቸውን ልጆች እንኳን ሳያዩ
    ክብር ኢትዮጵያን በክብር ላቆዩልን ጀግኖች ወታዳች 🇪🇹🇪🇹

  • @mesfinselomon7175
    @mesfinselomon7175 2 ปีที่แล้ว +18

    በሂወቴ እስካሁን ካየኋቸው የቲቪ ፕሮግራም እንደዚህ ምርጥ በደስታ የሚስነባ የለም

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 2 ปีที่แล้ว +5

    ዮኒ ሰው አክባሪ ተባረክ ውይ ባተውስጥ ቤተሰብህን ነው የምታሳየው እውነት በጣም የሰውን ስሜት ቶሎ ትረዳለህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @genetkebede1939
    @genetkebede1939 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለወታደር ለአገራቸው ዋጋ የከፈሉ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ዬኒ

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 2 ปีที่แล้ว +2

    የእዉነት የኢትዮጵያ ወታደር በጣም ያዛዝናል ለነሱ ይህ አይገባም ነበር ሀገርን ከጠላት ጠብቀዉ ለትዉልድ ያስረከቡ

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብም ተመልካችም
    ኢቢኤሶች ልዩ ናችሁ የእኔ አባት እድሜና ጤና ይስጣቸው ሁላችንም በጎ እንስራ መስራት ቢያቅተን ዝምታም ጥሩ ነው አንከፍልበትም ለእኛ ግን ደስታም ነው ይከፈለልና በአላህ

  • @nejat3779
    @nejat3779 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ እኮ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ነገርስ

  • @jajah7767
    @jajah7767 2 ปีที่แล้ว +3

    እኝህ .... አባት.... የሀገር እንጂ... የነዚህ... 4 ልጆች ... ብቻ አደሉም..... የቤታቸውን አድራሻ ... ይፋ ቢያደርጉልን... ህዝብ ቢጠይቃቸው.... በብርም... መርዳት ... ቤተሰቡን!!!

  • @girumtadesse1710
    @girumtadesse1710 2 ปีที่แล้ว +1

    ሻንበል ባሻ ላገራችን የከፈሉት መስዋትነት ይሄነው አይባልም ልጅዎቾትን ቢተውም ለመላው ኢትዮጵያ ልጆች መስዋትነት ከፍለዋል ሊከበሩና ሊጦሩ
    አላፊነት እለብን አርሶ የክፈሉት መስዋትነት ነው ዛሪ እኔ
    ለምኖረው ንሮ አስተዋፅዖይረገው አገር ከሌለ
    ማንም የለም አርስዎ አገራችንን ካቆዩልን ጀግና እባቶች አንድ ኖት ስለደረስቦት ሁሉ በኢትዮጵያዊይን ስም ሆኝ ትልቅ ይቅርታ አጠይቃለሁ
    እርስዎን ብቻ ሳይሆን ቤተስቦ የተበተነው አገሮን መርጠው ነው አናንተም ይቅርታችንን ተቀብሉን አባት በሚይስፈልጋችሁ ስአት አባታችሁ ላገር ይዋደቅ ነበር
    የጀግና ልጆች ልትኮሩ ይገባችአል
    አናመስግናለን አኔና ቤተስቤ ድርሻችንን አንደናንተ ይሉ ጀግና
    አባቶቻችንን መጎብኝት አንፈልጋለን ስልክ ደውለን
    አንመጣለን አስከዛው
    Thank you for your service For our country🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 ปีที่แล้ว +8

    እኝ ሰዉ ጀግና ናቸዉ ጊዜ ህይወት እንደዝህ ናት ለሀገር የምዋደቁ ጀግኖች እንድህ ስሆኑ ያማል ጀግና አባት ናቸዉ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 ปีที่แล้ว +7

    ልጆቻችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።
    ለኝህ አባት ግን የሚመለከታቸው የመንግስት አካላቶች የመኖሪያ ቤት እና እራሳቸውን ችለው የሚቋቋሙበት ገንዘብ ቢሰጣቸው መልካም ነው በዚህ እድሚያቸው ከልጆቻቸው ላይ ለጡረታ መቀመጣቸው ለሳቸው ከባድ ይሆናል ብየ አስባለሁ።
    ለኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ እንኳን ለ ሁለት ሺ አስራ አምስት አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 ปีที่แล้ว +12

    ያ ደግነትና ሩህሩህነታቸው ነው ዛሬ ለዚህ ያበቃቸው መልካምነት መልሶ ይከፍላል ቀሪውን እድሜያቸውን በፍቅርና በጤና ያቆያቸው

  • @Mahi-cm2jo
    @Mahi-cm2jo 2 ปีที่แล้ว +14

    አንጀቴን ነው የበሉኝ አባብዬ እንኳን ለልጆቹት በሂውት ፤በጤና አቆይቶ አገናኛቹ እግዚአብሔር አምላክ ልጆቹ ደግሞ የተባረኩ ናቸው 🙏😊❤️

  • @hussenali1987
    @hussenali1987 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ አባታቸው የ40 አመት ቀርቶ የ1 አመት ችግራቸውን መግለጽ አልቻሉም ይሄ ማለት አባት በውስጣቸው እንደ እሳት 🔥 ነበልባል የሚያቃጥለውን ችግራቸውን ተቋቁመው መቆየታቸው በእውነት ትልቅ አባት ናቸው የሁላቸውም አስተዋይነት በደንብ ይታያል ረጅም እድሜን እንመኝሎታለን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 ปีที่แล้ว +28

    ልጃቸው #ለሀገሩ ነው ወጥቶ ያደረው የሄደው ሲል 🥲🥲መቆጣጠር አልቻልኩም 🇪🇹💯🇪🇹 እንኳን ደስ ያላችሁ 🙏 መልካም #አዲስ አመት ይሁንላችሁ ❤️🕊

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነ ደማመር እመልሳለሁ

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 2 ปีที่แล้ว +8

    የጦርነት አስከፊ ገጽታ በጥቂቱ ፣የእነዚህ ቤተሰቦች ሕይወት ማሳያ ነው።
    እንኳን ደስ አላቹህ!!!!!

  • @SaeedMohammed22
    @SaeedMohammed22 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ድንቅ ታሪክ ነው በጣም ያዛስናል
    የህ ፖሎቲካ እና ጦርነት እንዲ ነው ሚያርግ
    አሁም በዚ ጡሩነት ብዙ ስድራ እንደዚ ይለያየሉ
    ግን ፈጣሪ ሰላምን ፍቅርን የድርግለን ሃገራችን ።😢😭

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 ปีที่แล้ว +4

    እስራኤል የወላጅ አባቱን ጉልበት ጎንበስ ብሎ መሣሙ አቤት እንዴት ደስ አለኝ ።

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 ปีที่แล้ว

    ዮኒ እና ጸጊ ፏ ብላችኋል 🙏
    አገራችንንም እስቲ እንእናንተ እንዲያምርባት ተማጸኑ 🙏
    ከዓመት በኋላ😍

  • @seidanuru1000
    @seidanuru1000 2 ปีที่แล้ว +3

    አባቴ እንኳን ደስ አለዎት. አልቅሼ ልሞት ነው ሲያሳዝኑ! አባት ቢያጣ ቢቆሽሽም በሂዎት ሲኖር ትልቅ ክብር አለው!

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 2 ปีที่แล้ว +1

    በነዚህ አባቶች አጥንት እና ደም ነው ኢትዮጵያ የቀጠለችው ክብር ለጀግኖቻችን

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንዱ ልጅ ማሻአላህ ጡሩ አገላለፅ ነው ሲያወራ🌹🌹🌹🌹

  • @lemlemteklu4710
    @lemlemteklu4710 2 ปีที่แล้ว +2

    ዬኒ ተባረኩ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ፡፡ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረጋችሁት፡፡

  • @tub8577
    @tub8577 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ አባት ቢመቸው ልጆቹን መች ይተዋን አባት መከታ ጋሻ በካ ክብር ነው 🥰 የወኔ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @عزيزة-ك5ط
    @عزيزة-ك5ط 2 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ዴሀ ቢሆን ባይኖረውም ሀብት ከዴጂ ሲቀመጥ ዴሰ ይላል አባት። እህቴ እኳንደሰአለሺ

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 ปีที่แล้ว +4

    በየ ቦታው ወድቆ የሚገኙ የደርግ ወታደሮች የኢትዮጲያ ወታደሮች ናቸው ደማአቸውን አጥታቸውን ህይወታቸውም የለገሱ ናቸው ጡረታቸው ይከበር እነሱም አገር ጠብቀዋል

  • @seleshieweldemichel8563
    @seleshieweldemichel8563 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሁሉ የሆነው በሃገር እና ሃገራችን አንጻራዊም ቢሆን ሰላም ስለሆነች ነው እጅግ ልብ ይነካል
    እንኩዋን ደስ አላችሁ
    ሃገር ሃገር ሃገር
    ሁሌም ሰላም ላገራችን

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 ปีที่แล้ว +12

    አባዬ በዛ በርሃ ቋራ ፡አብደራፊ፡ግራርውሃ ዳንሻ ሲሉ የኔ አባት እንኳንም ከማይካድራ ጭፍጨፋ ተረፉ ፈጣሪ ለልጆች ሲል

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 ปีที่แล้ว +1

    የወታደር ሂወተ የተመሰቃቀለነወ መጸረሸዉ ለሴት እዳነዉ ጰወልደዉ ይለያያሉ በስራ ምክነዬተ ያኔ ይጠፋፋሉ ሴትመከራዋን ታያለች ለሀገር የመከፈልሰመፅዋት መክፈለወ ደስ ይላል እድሜ ይስጠወት 😢

  • @minadagemawitminadagmawit5558
    @minadagemawitminadagmawit5558 2 ปีที่แล้ว +8

    እልልልል የዛሬው ይለያል ጀግና አባት እንኳንም ከቤተሰቦቻቹ ተቀላቀሉ

  • @חרגיגזאו
    @חרגיגזאו 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ደስ ብሎት ከማየት በላይ ምን አለ እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏

  • @nasyatubetube5758
    @nasyatubetube5758 2 ปีที่แล้ว +4

    የልጆቹ አረዳድ ደስ ይላል የአባትየው የማስታወስ ችሎታ ደግሞ ዋው እንኳን ሰላም አገናኛችሁ❤❤❤❤

  • @HiwotS-gk8gx
    @HiwotS-gk8gx 2 ปีที่แล้ว +2

    በማታ እድሜ እንደዚህ ደስታ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው። በእድሜ ዘመን ውስጥ የተዘራ ዘር ሲታጨድ። God bless you all.

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ አባት መውለድ ደጉ፡በዚህን፡ሰአት፡እንደዚህ ሆነው ልጆቾት፡ፈልጋ፡ማግኝት፡መታደልነው፡እንኳን፡ጦዋሪ፡አገኙ፡እንኳን፡አደረሳቹሁ፡ለአዲሱ፡አመት፡ሁላቹሁም

  • @solodamedia1029
    @solodamedia1029 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ኢትዮጵያ የተከፈለ ትልቅ መስዋዕትነት እስራኤል የአባቱ ልጅ በንግግር በጣም ተገርሜአለሁ።

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስይላል አባቴ ባዲሱ አመት ከልጆቾትጋ ሞቅ ደመቅ ብለው ዋሉ እኳን ደስ አላቹ ቤተሰብ በሙሉ ኢቢኤሶች ከልብ እናመሰግናለን መልካም በአል አዲሱአመት ለሁላችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @alemhunegnaw1015
    @alemhunegnaw1015 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ደሙን አፍስሶ አጥንቱን ከስክሶ አገሩን የሚጠብቅ ወታደር በጠበቃት አገር ስደተኛ ሆኖ መኖሩ እጅግ ያሳዝናል፡፡ መጨረሻው ግን ደስ ይላል፡፡ የአባታችሁ በረከት ይድረሳችሁ፡፡

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 2 ปีที่แล้ว +5

    ለሀገር የተከፈለ ውለታ መቼም የማይረሳ እናመሰግኖታለን ሀገር እንዳይበተን ቤተሰቦትን በትነው እራሶትን አሳልፈው የሰጡት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።

  • @habhabshi652
    @habhabshi652 7 หลายเดือนก่อน

    አውቃለሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ የሰሩ ሁሉም በቅንነት እና በመልካምነት ከልባቸው እንደሚሰሩ ዝግጅቱ ጥርሱን አግጥጦ ይናገራል ለያይቶ ማመስገኑም ሆነ ማድነቁም ደስ ላይል ይችላል ሆኖም ዮኒዬን አላህ በህይወትህ ሁሉ ሞልቶ የፈሰሰው ቅንነት መልካምነት እሩህሩህነትህ ዘመንህን ሁሉ በፀጋና በበረከት ይክፈልህ። በህይወት ዘመኔ አግኝቼው ጉልበቱን ብስመውና ስለመልካምነቱ አይኔን እያየ ብመሰክርለት የምመኝ ሰው ነው። በልጆችህ ተከበር ዘርህ ይብዛ የደስታ እንጂ እንባ ካይንህ አይውጣ።

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ አባት እንኳን ደሰ አሎት ዮኒ 2015 እኛ የማዳም ቅመሙችን እንዳታሰለቅሰ መልካም አዲሰ አመት የማዳም ቅመሙች በአልን በሰራ እናሳልፋለን መከፋት የለም

  • @mebratubitew
    @mebratubitew 2 ปีที่แล้ว

    እኒህን አባት በጣም ነው የማውቃቸው። ደግ አባት ናቸው። የማውቃቸውም በ2003 ዓ.ም በአሁኑ ታች አርማጭሆ መተማ በረሃ በአወደራፊ በረሃ ነበር። አባታችን ጊንጥ ሲነክሰን መድኃኒት ይቆርጡልን ነበር።
    በእውነት ለEBS TV ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምላችሁ። ከዘገየ ነው ያሁት ማለትም ከሁለት ወር በኋላ። አባታችን ሲሰሩት የነበረበት ካንፕ በአቶ ሀብታሙ የተባሉ የጎንደር ባለሀብት ነበር ሲሰሩ ያገኘኋቸው። ጀግና አባት ናቸው። ልጅ እንዳላቸውም አላውቅም ነበር። ብቻ በጣም ደግ አባት ስለነበሩ እንወዳቸው ነበር። እሳቸውን የምገልጽበት ቃል ያጥረኛል። አባታችንንን እንኳን ለቤተሰቦቻቸው በሰላም አገናኛቸው።

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መላ ኢትዮጵያን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @angelamazoni5724
    @angelamazoni5724 2 ปีที่แล้ว

    አንተን የፀነሰች እናት የታደለች ናት ተባረክ ሰዎችን እንደማስደሰት ደስ የሚል ነገር የለም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤

  • @rahmam.d5380
    @rahmam.d5380 2 ปีที่แล้ว +4

    እፎይ አባየ እኳን ደስ አለወት ከሞት አይመጡ በሂወት ካለ ሰው ይገናኛል አባት ያላችሁ በሙሉ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ያረብ

  • @mama21021
    @mama21021 2 ปีที่แล้ว +1

    አለቀስኩ አለቀሰኩ አልበቃ አለኛ።ግን መቼ ነው ወታደር እና ቤተሰቦቹነ እናመሰግናለን ብለን ክብር የምንሰጠው። አባቴ እርሶ ለኛ ጀግና ኖት።የሰሩት መልካምነት ለዚህ የበቆት ።ተባርኩልኛ።

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደስ አላችሁ አድሱ አመት የሰላም የደስታ እና ሁሉም ሰው የተመኘውን የሚያገኝበት አመት ይሁንልን

  • @rozinaking4637
    @rozinaking4637 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጆቻችሁ አድገው ጠዋሪ ይሁኖችሁ እንዲህ በእርጅናቸው ለአባታችህን ኩራት እንደሆናችሁ እግዛብሄር ይቁምላችሁ

  • @ማሪያማዊት-ፈ8አ
    @ማሪያማዊት-ፈ8አ 2 ปีที่แล้ว +5

    አባየ እንኳን ደስ አለውት ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን ብለው ቡዙ ዋጋ ከፍለዋል

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 2 ปีที่แล้ว +2

    አባብዬ አድለኛ ኖት እግዚያብሔር ለዚች ቀን አና ሰአት ያበቃዎት አሁንም አድሜ ይጨምርሎት ቀሪ ዘመኖት በደሰታ የተሞላ ይሁን ❤️🙏

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ አባታችን ያለፈው 40 ዓመት ይቆጭኛል ምክንያቱም ትልቅ ቤተሰብና የልጅ ልጅ የቀዘ ዘመናቹ ይባረ

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላ ደስ ሲሉ ምናለ አዳደየ የሞተሰው እድል ተሰቶት ቀና ብሎ ባዘን የተጎዱትን ቤተሰብን አይቶ ቢመለስ ያሰላም

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋው እንዴት ጨዋልጆች ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው 🌹🌹🌹💐💐💐እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽እንኳን ደስ ያላቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @girmaggk3110
    @girmaggk3110 ปีที่แล้ว

    የቀድሞ ወታደር ከነእምየ ምኒሊክ ቀጥየ የማያቸው የኢትዮጵያ ባለውለታዎች ናቸው ክብር ይገባቸዋል።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +3

    ያገሪን የእምዬ ኢትዮጵያን አዲስ አመት ያከበርኩት , በጣም በአፍላ ዘመኔ ነው ብዙ አመት ሆኖኛል አዲስ አመትን ባገሪ ኢትዮጵያ ላይ ካከበርኩ,መልካም የኢትዮጵያ አዲስ አመት ይሁንላችሁ በውጪም በአገር ውስጥም የምትገኙ ያገሪ ልጆች በሙሉ!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @mariyamm2314
    @mariyamm2314 2 ปีที่แล้ว +7

    እኳን ደስ አላችሁ አባባንም እረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @ማርአሜን
    @ማርአሜን 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ በለጀመርያ ሠው እንደሌለዎት ብቻዎን ጣውረድ ሢያዪ በጣም አመመኝአለቀሥህ አባቴ አይዞዎት ቀሪው ዘመኖት እግዜአብሄር ሥለአገናኞት እድሜና ጤና ይሥጠዎት የሚደሠቱበት በተረፈ ቤተሠብ ሁሉ እንካን ደሠአለዎት ኢቢየሥ እግዜብሄር ይሥጣችሁ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ሰው የራውን ያጭዳል መልካም አባት መልካም ልጆች መልካም ቤትሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃል እንደዚህ

  • @shafibeshir8258
    @shafibeshir8258 2 ปีที่แล้ว

    በጣም መታደል ነው ጥሩነት አያረጅም አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 ปีที่แล้ว +7

    አርማጭሆ ፖስት thank youuuu

  • @ጃኖናጃሎ
    @ጃኖናጃሎ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አለቀስኩ 😭😭😭ኢትዬጵያ እንዲህ ልጆችና ወላጆች አየተለያዩ በዱር በገደሉ እየወደቁ ራሳቸውን ለሃገራቸው ሰጥተው ዘመናቸውን ያሳለፋ ስንቶች ናቸው። ይህች ሃገርማ የሰው ልጆች እምባና ለቅሶ ሞልቶ ፈሶባታል። ወገን እናስተውል እንረጋጋ!እኔ ግን ይህን አባት መርዳት ብንችል እላለሁ።ዬናስ ዘመንህ ይባረክ ክፉ አይንካህ።ኢትዬጵያዬ ሰላምሽ ናፈቀኝ እናት አለም🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 2 ปีที่แล้ว +3

    የበፊቶቹ ወታደሮች ክብር ይገባቸዋል ግን ከወጡ ዙሮ የሚጠይቃቸው የለም ብስቁል ቁል ብለው ከልጆቻቸው ተለያይተው መገድ ላይ ወርቀው ስንቶቹን ነው የምናየው

  • @lulesegedteferi5480
    @lulesegedteferi5480 ปีที่แล้ว

    ልጆች በርትታቹ መጸሀፍ ይጻፍላቸው ብዙ ታሪክ ያላቸው ጀግና ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው🙏

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት ጀግናችን አላህ እረሜና ጤና ይሰጣችሁ እንኳ ን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ

  • @mulugetagashaw836
    @mulugetagashaw836 2 ปีที่แล้ว

    እኝህ ሽማግሌ በጣም ጥሩ ሰዉ ስለነበሩ እግዚያብሔ እድሜ እና ጤና ሰጣቸዉ፣ ክብር ለአእግዚያብሔር፣

  • @misraktefera2113
    @misraktefera2113 2 ปีที่แล้ว +7

    💔💔😭የኔ አባት እንኳንም በህይወት ኖሩ

  • @yenensheyetwahidolij7463
    @yenensheyetwahidolij7463 2 ปีที่แล้ว

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @ወሎቤተአማራዩቱብ
    @ወሎቤተአማራዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +3

    የወኒ አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይሥጥህ ክፉ አያግኝህ ህይወትህ ሙሉ ደሥታ ይሁን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ደግ ማድረግ ለዚህ ድል ያበቃል የትግራይ ባለስልጣኖች ቢያዩት መልካም ነው ።ደግነት ክፍያው ይህ ነው

  • @ወሎየዋነኝ-ኘ5ዘ
    @ወሎየዋነኝ-ኘ5ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አላችሁ የተገናኛችሁ በሙሉ ያልተገናኛችሁ ደግሞ አላህ ያገናኛችሁ ከተነፋፋቃችሁት ቤተሰቦቻችሁ ጋ

  • @mekonnendirar3446
    @mekonnendirar3446 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ደስታ በተለይ ደግሞ ዮኒ ያልከው ንግግር ይህ ሁሉ ነበረህ አሁንም አለህ ያልከው ልብ ይነካል ሁሌም EBSሶች ትለያላቹህ
    እኔም አንድ ቀን መጥቼ የእናቴን ልጅ እህቴን እደማገኝ አልጠራጠርም ተባረኩ

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ከአባታችሁ ጋር እንኳን በሰላም ለመገናኘት አበቃችሁ

  • @012345678952645
    @012345678952645 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዲህ ነበር የኢትዮጵያ ወታደር ለሐገርና ለወገን ሲል የራሱን ቤተሰብ ትቶና በትኖ በወጣበት የሚቀር ። ሻምበል ባሻ እድለኛ ናቸው በመጨረሻ የእድሜያቸው እርከን ደስታን አዩ ። በወልቃይትም የወንድ ሥራ ሲሰሩ እንደኖሩ መገመት ይቻላል ። ታላቅ ክብር ለኢትዮጵያ ወታደሮች ሁሉ ይሁን ! ኢቢኤስም ለመልካም ስራችሁ ክብር ይሁን !

  • @almazyetbrkahiwetyehunlheu332
    @almazyetbrkahiwetyehunlheu332 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ አንተ የተባረክህ ምን ይከፈልሃል ፈጣሪ ክፉህን አያሰማኝ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ወንድሜ።

  • @berhanua.6459
    @berhanua.6459 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሃገር የተከፈለ መስዕዋትነት ከምንም በላይ ዋጋው የላቀ ፤ በረከቱና ፀጋውም የበዛ፤ ውለታውም ዘላለማዊና በታሪክም የሚታወስ የሚወደስ ነው!!! ለደግነት መገለጫ ፣ ለታሪክም ማቆያና የአትንኩኝ ባይነት ማስተማሪያ ይሆኑ ዘንድ እግዛብሄርም የመረጣቸው ደግ አባት ናቸው!! ምናልባትም ታሪካቸው ቢዳሰስና ቢሰነድ ትልቅ መፅሃፍ ይወጣዋል:: ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎ!! መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!!!
    እንቁጣጣሽ 🌻🌻🌻
    መልካም አዲስ ዓመት ለሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያንና አዘጋጆች በሙሉ!! እንኳን ለቅዱስ ዮሃንስ ባዕል በሰላም አደረሳችሁ!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ter2065
    @ter2065 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ተሁሉም ነገር እወድማቸወለ ጋር ሲገናኙ በጣም አለቀስኩ አባባን በፈጠረችሁ በአድስ ምፅራፍ ይቅረቡ ☝️☝️☝️☝️

  • @godislove1776
    @godislove1776 2 ปีที่แล้ว +2

    ደግነት ይጠብቃል ። አባቴ እንኳን ለቤቶ አበቃዎት ።