ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/video/rpnEE_HgEW8/w-d-xo.htmlsi=lqL4_PhYX1gbO-pC ሊንኩን ተጭናቹ የፀጉር ኮንዱሽነር❤
ㅡㄴ❤😊😊
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ሮዛዬየምውድሽ ውዴእዴትኑሽማማ ሜሻአላህ ውዴበርቺ በጣምአሪፍ ደስ የሚል ትምህርትነው🎉🎉🎉❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም እረፍ ነው ሂና ለጸጉራችን ብዛት እድገት እናመስግናለን❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ🎉🎉❤❤
ዋው የኔ ውድ እሰራዋለሁ እናመሰግናለን የኔ ቅን እህት❤❤❤❤
❤❤❤የኔውድ❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሮዚና ይጥንቷ እንዴት ነሽልኝ የኔ ጎበዝ እህት ❤ብርቱዋ እህቴ❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ነው የምትሰራቸው ግባቶች ቆንጆ ነቸው ግን እኔ ወይራ ዘይት አልተስማማኚም በኮከናት ብቻ ብሰራውስ ሁሉንም
ተገኝቶ ነው የኮኮናት ዘይት ውዴ ትችያለሽ ግን የዌራ ዘይት እኮ ለሁሉም ይስማማል ለቆዳ እራሱ አሪፍ ነው እስኪ በደንብ አረጋግጪ ❤
ባለፈው የሰራሽው ቅባት ባብሽ እና በጥቁር አዝሙድ እና በጅንጅብል በወይራ ዘይት ነበር የሰራውት ግን ፃጉሬ በቁመቱ ነው የተነቀለው የምትሰራቸው ቅባት ሆነ ውህድ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
❤❤❤❤❤🎉
ማሻአላህ ተባረካላ የኔውድበርች
❤❤❤❤
ሮዚየጀምሬዋለሁይለያል ተጠቀሙትእህቶች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅን ነሽ በርችልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
የኔ ም0ልካም አመሰግናለው ውዴ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤👍👍
በነፃ😂😂😂
ሰድር ከየት ነው ሚገኘው ወይም የቁርቁራ ቅጠል?
የኔም ጥያቄ ነው
የኔወደበጣም እሚሠሬቸወነገሮችገራሚናቸወ በጣምአመሠግናለሁ
የኔ ማር አመሰግናለው❤❤❤
Gin wude siti gabaa stagure yiidarqar min ma'arg ishaalignal?
የኔ አላድግ አለኝ እኮ ያልሞከርኩት ነገር የለም በናትሺ ምላድሪገዉ በናትሺ መፍቴዉ ምንድነዉ
ተስፋ አትቁረጪ ሂና በሳምንት ሁለት ጊዜ ተቀቢ ባንዴ አደለም ለውጥ የሚመጣው የሆነ ጊዜ ያስደነግጥሻል ሳታስቢ ያድጋል ቫይታሚኖች እጥረት ካለቢሽ እፕስተካኪ
ሰላምእህቴ ቁርቁራ ቅጠል እና መርጋ ም
Melshiln comment
ሠላም።ሂና ፀጉር አያሸብትም ?
yeshebet matfiya mendenew