#የ90

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 501

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน +15

    th-cam.com/video/MDuI28TJmq8/w-d-xo.htmlsi=lCy9Y61UjiCdICQG ፀጉር እንዳይነቃቀል ይሄንን ዘይት ተቀቡ ሊንኩን ተጭናቹ❤

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 29 วันที่ผ่านมา +38

    ባይጋነን ጥሩ ነው ሀያ አመት ሳይሆን አምሳ አመት ካስመሰለ ጥሩ ነው

  • @LindaSara-fw1sg
    @LindaSara-fw1sg หลายเดือนก่อน +13

    Hi ROZA እነዴት ነሸ ? ሰላምሸይብዛ ሀሉ ነገር አሪፍ ነዉ ግን ሮዛዬ ስታሳዩን (ስታሰረዱን) ቃላቶችን የምንም ሐገር ቋነቋ ይሀን በአማርኛ ተረጉመሸ ተናገሪ ለምሳሌ ( ናሻ) ማለት መንድነዉ የሚያቅ አለ የማያወቅ አለ ሰለዚህ ሰዉች ካላወቁት ይተዉታል ያንችም ተከታታዮችሸ ይቀንሳሉ (collect) l ike ሁሉ ይቀንሳል ሰለዚህ እሮዝዬ በትርጉም አሰቀምጭዉ እንደወረደ ሰዉ እንዲ ጠቀም tankyou Roz 🙏👍

    • @aymenseid
      @aymenseid 25 วันที่ผ่านมา +3

      ኒሻ ማለት በአረበኛ የበቀሎ ዱቄት ነው!

    • @زيناتعلي
      @زيناتعلي 17 วันที่ผ่านมา

      አነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ ማሬ ይቅርታ❤

  • @SemraMahmed
    @SemraMahmed 19 วันที่ผ่านมา +4

    መሸአላ ሮዚ የኔቆንጆ ሞክሬዋለሁ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤ እጀ ደረቅ እና ይጠቁርብኛል ባለፈው ሎሚ ስኳር ብለሺ ነበር ልሰራ ብየ አሰራሩ ጠፍብኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา

      ስሪው ውዴ በጣም አሪፍ ነው❤

  • @huriaIdris-z2r
    @huriaIdris-z2r วันที่ผ่านมา

    Selam rozi shikuren aukti ❤❤❤
    Yewuha bzat felige neber

  • @dildilKassw-v6j
    @dildilKassw-v6j หลายเดือนก่อน +4

    ዋው የኔ ጀግና በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @meremamewld6781
    @meremamewld6781 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ እንኳን ደና መጣ ለቤትሽ አዲስ 💐💐💐💐

  • @GeniTube8
    @GeniTube8 29 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ሹክረን ሀያቲ❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  22 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዎ 👌👍እናመሰግናለን እህቴ 🙏🥰🥰🥰

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 หลายเดือนก่อน +2

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሮዛዬ እዴትነሸ እህት ዋው ጎበዝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ውህድ ነው የሚገርም ነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 28 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም አለሽ ዉዳ በርች ❤❤ማር ❤ ገበዘ❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @ZebibaZebiba-s9q
    @ZebibaZebiba-s9q 23 วันที่ผ่านมา +1

    በርቺ እህቴ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  22 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @RabiaAmin-z3l
    @RabiaAmin-z3l 2 วันที่ผ่านมา +1

    ናሻ ምንድነው አልገባኝ ነሻ ዱቄ ምንድኖ?

  • @hayatali8586
    @hayatali8586 14 วันที่ผ่านมา

    ብርቺ እህት❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  14 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለው ማሬ

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 24 วันที่ผ่านมา

    Wow Masha'Allah ejish yibarek yamral sitay gena zare new Manish sis Sub....adrgiyalehu😊❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  24 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለው ከልብ

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 6 วันที่ผ่านมา

    Thanks for sharing 👍
    Nesha means Corn Starch.

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  6 วันที่ผ่านมา

      @@letsexploretogether4512 thanku

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน +5

    ነሻ ማለት በአንግሊዝኛ ኮርን ስታርች ተብሎ ይጠራል የነጭ በቆሎ ዱቄት አይነት ነሻ አልደሃራ

    • @MastewalNegash
      @MastewalNegash หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @woynitube315
    @woynitube315 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሮዚ 💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሬ❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ እናመሰግናለን 🎉

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @TigistTerefe-h5c
    @TigistTerefe-h5c 3 วันที่ผ่านมา

    ፀጉር ማሳነሻ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WebalemKebede-g6v
    @WebalemKebede-g6v หลายเดือนก่อน +10

    ጥሩ ነገር ትሰሪና ግን የማናቀውን ስንጠይቅሽ አትመልሺም ናሻ ምንድን ነው

    • @Shelo-g2r
      @Shelo-g2r หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @addismyway64
      @addismyway64 หลายเดือนก่อน +5

      ነሻ ማለት የበቆሎ ዱቄት ነዉ

    • @SaraSara-z7j2b
      @SaraSara-z7j2b หลายเดือนก่อน +2

      የቦቆሎ ድቄት ነው

    • @HabibaJemal-or6bk
      @HabibaJemal-or6bk หลายเดือนก่อน +2

      ኒሻ ማለት የበቆሎ ዱቄት ነው

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز 27 วันที่ผ่านมา +2

      የበቆሎ ዱቄት

  • @freebythebloodofjesus8373
    @freebythebloodofjesus8373 25 วันที่ผ่านมา +2

    Hello what is the name of the powder you add in English please??? Is it corn flour???? Let me know.
    Thanks

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 24 วันที่ผ่านมา +1

      Yes it's Corn flour

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤Yes, thank you

  • @ChuchuMuleneh
    @ChuchuMuleneh 29 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  26 วันที่ผ่านมา

      @@ChuchuMuleneh አመሰግናለው

  • @Emantube19
    @Emantube19 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙ አለዪኩም ኢንከን ሰለም መጠሽ ሮዚ ወዉ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በቅርቡ ነው ሰብስክራይብ አድርጌ እየተከተልኩሺ ያለሁት በጣም ጥሩ ነገሮች እየሰራሺልን ነው እናመሰግንሻለን በርቺልን እህቴ❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ውድ በጣም አመሰግናለው❤❤❤❤❤

  • @tigistdubale4588
    @tigistdubale4588 7 วันที่ผ่านมา

    እህቴ እናመሰግናለን ግን ነሻማለት ምንድነው

  • @abdiinkoorabbuuma3662
    @abdiinkoorabbuuma3662 9 วันที่ผ่านมา

    Mashallaa mashallaa ❤❤❤❤

  • @BuzeGirma-o3g
    @BuzeGirma-o3g 2 วันที่ผ่านมา

    አል ምንድ ክሊለንስ ክፍት እናገኝለን

  • @qamar6089
    @qamar6089 29 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ እኔ የሩዙን ውሀ ብቻ ነበር እስፖሬ የምጠቀመው ደሞ ያንቺን አሰራር ኢንሻ አላህ ሰርቼ እሞክረዋለሁ ሽኩረን❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  26 วันที่ผ่านมา

      @@qamar6089 እሺ ውዴ

  • @FgF-b7g
    @FgF-b7g 29 วันที่ผ่านมา +1

    መሸለህ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  29 วันที่ผ่านมา

      ሽኩርፕን

  • @MartaMarti-d5c
    @MartaMarti-d5c 16 วันที่ผ่านมา

    ምንድን ነው ነሻ የሚያውቅ ሰው ቢነግረኝ ለምን ነሻን አትተረጉሚልንም እኛ አረብኛ አናውቅም በአማርኛ ብትነግሪን ጥሩ ነበር ነሻን እህቴ እናመሰግናለን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ የበቆሎ ዱቄት ነው

  • @YergalemYakob
    @YergalemYakob 29 วันที่ผ่านมา +3

    ነሻ ምን ማለት ነው በማርኛ ምን ማለት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hm3674
      @hm3674 28 วันที่ผ่านมา

      የበቀሎ ዲቄት ነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา

      የበቆሎ ዱቄት ነው❤

  • @AddisuFenta-q1v
    @AddisuFenta-q1v หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ነው እህቴ የአልመንድ ቅባት ቆንጆ ነው ልሞክረው ተጠቅሜው አላቅም እስኪ ንገርኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา

      አው ውዴ ተገኝቶ ነው❤

  • @NuriaDetemo
    @NuriaDetemo หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአለህ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc หลายเดือนก่อน

    ባለሙያ ተባረኪልኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      @@mahletyilma-lu2rc የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @gedam-g7d
    @gedam-g7d 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለሻ ምንድነዉ

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  22 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 26 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ 👍👍👍

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  26 วันที่ผ่านมา

      ሽኩረን ውዴ

  • @Amena-w5b
    @Amena-w5b 7 วันที่ผ่านมา +1

    aywa👍

  • @MerryNega-v2d
    @MerryNega-v2d 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥርሴ በከሰልአጥቤው መልቀቅእንቢአለኝ ምን ላድርግ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሎሚ እና ነጭ ሽንኩርት የጥርስ ሳሙና አርገሽ ፋቂው ውዴ

  • @AbarashAbraham
    @AbarashAbraham 29 วันที่ผ่านมา +1

    Nesha mindnew yet lagegn echilalewu ❤

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ውዴ🎉🎉

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @RabiaAdem-g1r
      @RabiaAdem-g1r 22 วันที่ผ่านมา

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ሠዓዲዮቱብ
    @ሠዓዲዮቱብ 25 วันที่ผ่านมา +2

    ለጥቁር ነጠብጣብና ለቡግር ይሆናልደ ?

  • @tirhasgmichael9517
    @tirhasgmichael9517 22 วันที่ผ่านมา +1

    ናሻ ምንድነው በአማርኛ እየተናገርሽ ተናገሪ ካልሆነ እንዴት ይገባናል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  22 วันที่ผ่านมา

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ❤

  • @መካነሰላምዩቱብ
    @መካነሰላምዩቱብ หลายเดือนก่อน +1

    አሰለም አሊይኩም ወራህመቱላሂ መጣን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanikitchen8109
      @hanikitchen8109 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @RabiaAdem-g1r
      @RabiaAdem-g1r 22 วันที่ผ่านมา

      ,ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @medinbantihun-su4nz
    @medinbantihun-su4nz หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እባክሽ ፊቴን እየከሳ ተቸገርኩኝ ፊትን የሚያወፋር ነገር ስሪልን ከእርጎ እና ከእርሾ ውጪ ❤❤❤

    • @Jamilah-s1r
      @Jamilah-s1r หลายเดือนก่อน

      እኔም ተቸገርኩ እህት ፈቴ እየከሳ❤❤❤❤❤

  • @SadazeynuSusu
    @SadazeynuSusu หลายเดือนก่อน +1

    video ስለማታሳጥሩት ነው ሰው ማያደምጠው ከ4-5 ደቂቃ ብዙ ነገር ማስተላለፍ ይቻላል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน +1

      @@SadazeynuSusu ውድ ቪድዬውን አጭር ሲደረግ ዩቱብ ሌሎች ሰዎች ጋር እንዲሰራጭ አያደርገውም ለዛ ነው

  • @FreiwotMelsw
    @FreiwotMelsw 28 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  28 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ

  • @Toyba-d7z
    @Toyba-d7z หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህነውእህትበርቺ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  22 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @بنتمحمد-و2ر
    @بنتمحمد-و2ر 28 วันที่ผ่านมา

    ሰቀጥል እስከስንትሳአትነው ተቀብተን የምንጠበው??

  • @AbayneshShawel-o4j
    @AbayneshShawel-o4j 23 วันที่ผ่านมา +2

    ነሻ ምን ማልት ንው?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  22 วันที่ผ่านมา

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ❤

  • @monayohannes2303
    @monayohannes2303 28 วันที่ผ่านมา +3

    What is nesha?

  • @Hayat-j1m
    @Hayat-j1m 25 วันที่ผ่านมา +1

    Le tikur netebtab yhonal melshilgh ?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @SemuMerkebu
    @SemuMerkebu 11 วันที่ผ่านมา

    መነሻ በአማርኛ ምንድ ነው?

  • @ChuchuMuleneh
    @ChuchuMuleneh 29 วันที่ผ่านมา

    ማሻ ማሻ በጣም ይሰማማል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @saradimssie2715
    @saradimssie2715 25 วันที่ผ่านมา

    ውዴ ነሻ ምንድነው😘😘😘

    • @Maza-cf5ln
      @Maza-cf5ln 25 วันที่ผ่านมา

      የቦቆሎ ዱቄት

  • @EnanuG
    @EnanuG 27 วันที่ผ่านมา +1

    ነሻምንድነው በአሜርኛ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  26 วันที่ผ่านมา

      @@EnanuG የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @FoziyaAhmed-n3e
    @FoziyaAhmed-n3e 17 วันที่ผ่านมา +2

    አይዋ ያኒ አንቺ 90 አመትሽነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา

      ሀምሳ አመቴ ነው ውዴ❤

  • @bahirneshenkade-wf1ct
    @bahirneshenkade-wf1ct หลายเดือนก่อน +6

    What is Neshe

  • @EnatYegeta
    @EnatYegeta 26 วันที่ผ่านมา

    ከተሰራ በኌላ ለስንት ጊዜ ይቆያል አቀማመጡን ጭምር ብትገልጪልን

  • @Zewudnesh-q9g
    @Zewudnesh-q9g 29 วันที่ผ่านมา

    Mash Allah ❤ Yimachish

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  26 วันที่ผ่านมา +1

      @@Zewudnesh-q9g አመሰግናለው

  • @eexx3171
    @eexx3171 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነሻ ማለት የበቀሎ ዶቄት ነው አረጃቸው እህት

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@eexx3171 አው ውዴ

  • @GetnetMindaye
    @GetnetMindaye 8 วันที่ผ่านมา +1

    እበክሺን አንድነገር እርጂኚ ግንባሬላዪ ሺፍታወቶብኚ ነበር ምንልጠቀም???

  • @WoinshetMengestu
    @WoinshetMengestu 10 วันที่ผ่านมา

    ነሻ. ምንድ ነው የት ይገኛል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  10 วันที่ผ่านมา

      የበቆሎ ዱቄት

  • @HuluagerAmbaye
    @HuluagerAmbaye หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ሁሌም የምትለቂውን ሰራ እከታተላለሁ በጣም ነው የሚያምረው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      የኔ መልካም የኔ ውድ አመሰግናለው❤❤❤❤

  • @eyerusalemsemahegh8327
    @eyerusalemsemahegh8327 หลายเดือนก่อน

    በርች

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      @@eyerusalemsemahegh8327 አመሰግናለው ውዴ

  • @بنتمحمد-و2ر
    @بنتمحمد-و2ر 28 วันที่ผ่านมา

    ናሻ ምድነው ? እሰኪ ልሞክረው ለወዙ ጥሬውነ ወይስየተቆላ??

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  26 วันที่ผ่านมา

      @@بنتمحمد-و2ر የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @tiruyadane3080
    @tiruyadane3080 26 วันที่ผ่านมา +1

    ነሻ ምንድ ነው ኢትዮጵያ በሚገኘው ስሪልን

    • @milat223Com
      @milat223Com 24 วันที่ผ่านมา

      በቁሉ ዱቄት

  • @macehfares
    @macehfares 22 วันที่ผ่านมา +1

    ነሻ ምድነዉ አልገበኝም ንገሩኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  22 วันที่ผ่านมา

      @@macehfares የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @NuhaminKaleabe
    @NuhaminKaleabe หลายเดือนก่อน +1

    እሕቴ.....!!! እስኪ ለተሰበሸበ ፊት የሚሆን አሳይን.....?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  22 วันที่ผ่านมา

      እሺ ውዴ❤

  • @Samera-i2f
    @Samera-i2f หลายเดือนก่อน +1

    Sistu sit qen yiqoyal ay balashim

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      ፍሪጅ ነው የሚቀመጠው

  • @SemraMahmed
    @SemraMahmed 20 วันที่ผ่านมา

    መሸአላ 😂❤❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😂

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 หลายเดือนก่อน

    ናሻ ምንድንው ?? እንደኔ የማውቁ ይኖራሉ ሁሉም ያውቅል ብለሽ ኣትለፊው ናሻ በኣማርኛ ወይ በእግሊዘኛ ንገሪን ለሌልም ግዜ ላይረዱት ይችላሉ ብለሽ የኣርብኛውን በሚግባባን ቋንቋ ብትግልፅልን ?? እባክሽ እንመስግናለን በርቺ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      እሺ❤

  • @EnanuG
    @EnanuG 27 วันที่ผ่านมา +2

    ሌላው እኔምልሽ አልመንድ ኦይል ምንድነው እቃው ምን አይነት ነው እስኪ አሳይኝ ርዝዬ ሰሞትልሽ ኢትዮጵያነኝ በተለምዶ መርካቶ ዶንያተራ የማባለው አለ እዛ አገኛለሁ ሆዴ መልሱን ቶሎ ንገሪኝ

  • @EdenFortuna-l2m
    @EdenFortuna-l2m 14 วันที่ผ่านมา

    What is Nasha means Let us please thank you.

    • @Emntube228
      @Emntube228 9 วันที่ผ่านมา

      Corn starch

  • @almaznetsereab9754
    @almaznetsereab9754 2 วันที่ผ่านมา

    አልመድ ምንድነው

  • @GataAdane
    @GataAdane 2 วันที่ผ่านมา

    ነሻ ማለት ምንድን ነው

    • @agwg510
      @agwg510 วันที่ผ่านมา

      የበቀሎ ዱቄት ማለት ነው

  • @Betelehem.Zewdie
    @Betelehem.Zewdie 20 วันที่ผ่านมา +1

    ነሽ. ምንድን. ነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 วันที่ผ่านมา +1

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ❤

  • @Mohalsa-qj7zs
    @Mohalsa-qj7zs 9 วันที่ผ่านมา

    ምንድነዉ ነሻ እህቴ

  • @temeribrahim2985
    @temeribrahim2985 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆይ ያለ ያለነሻ አይሆንም እንደ ?

  • @suleymabdulhakim9844
    @suleymabdulhakim9844 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallh

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      ሽኩረን❤

  • @fuadeyimer208
    @fuadeyimer208 หลายเดือนก่อน +6

    ነሻ ምድነው

  • @HalimaSeyifa
    @HalimaSeyifa 29 วันที่ผ่านมา +5

    ነሻ ምድነዉ

  • @frehiwotashagre5253
    @frehiwotashagre5253 3 วันที่ผ่านมา

    ማሻ ምንድ ነው?

  • @DinayahyaAhmed
    @DinayahyaAhmed 29 วันที่ผ่านมา +14

    What is nasha

    • @shewatsehay1
      @shewatsehay1 26 วันที่ผ่านมา +2

      የበቆሎ ዱቄት

    • @BaaleeRoobee-g6i
      @BaaleeRoobee-g6i 24 วันที่ผ่านมา +2

      Corn flour

    • @AsterGirma-q8k
      @AsterGirma-q8k 22 วันที่ผ่านมา +2

      ነሻ ማለት የቦቆሎ ዱቄት

  • @Liyateferikebede
    @Liyateferikebede 22 วันที่ผ่านมา

    ነሻ ማለት ምንማለትሽ ነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  22 วันที่ผ่านมา

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ❤

  • @YyYy-u1d
    @YyYy-u1d 15 วันที่ผ่านมา

    ለምን አዘጋጅተሺ አትሸጭም የምር❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  15 วันที่ผ่านมา

      ጥናት ላይ ነኝ ውዴ ዝም ብሎ አይሸጥም ወደፊት ኢንሻላህ ውዴ አመሰግናለው

  • @z.e598
    @z.e598 26 วันที่ผ่านมา

    ስንት ደቃቃነው እሳትላይ እሚቆየው

  • @aaitregistrar3095
    @aaitregistrar3095 หลายเดือนก่อน

    ነሻ ምንድነው እንዲሁም አልመንድ የሀገር ውስጥ ይሆናል ወይ

    • @GuFt-u3g
      @GuFt-u3g หลายเดือนก่อน +2

      በቆሎ ዱቄት

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 24 วันที่ผ่านมา

    በሩዝ ድቄት መጠቀም ይቻላል ?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  22 วันที่ผ่านมา +1

      አው ውዴ❤

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 22 วันที่ผ่านมา

      @Rozaguraga Thank you so much 👍

  • @Basha-h8l
    @Basha-h8l หลายเดือนก่อน

    መሻላህ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      @@Basha-h8l ሽኩረን

  • @Anchealem
    @Anchealem หลายเดือนก่อน +2

    What is mesh mens Love ????

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน +1

      ነሻ የበቆሎ ዱቄት ነው

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 26 วันที่ผ่านมา

    ሌሻ ምንድነው ?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  26 วันที่ผ่านมา +1

      @@marthakifle5060 የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @AmsaleTirunh
    @AmsaleTirunh หลายเดือนก่อน +1

    ነሻ ምንድነው?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ❤

  • @AfraneBedewi
    @AfraneBedewi 6 วันที่ผ่านมา

    ናሻ ምንድነዉ?

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 22 วันที่ผ่านมา

    ምን ማለት ነው Nesh

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  22 วันที่ผ่านมา

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ❤

  • @ኡምሠኢዲዜድዩቱብ
    @ኡምሠኢዲዜድዩቱብ 20 วันที่ผ่านมา

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @FanayeMengesha
    @FanayeMengesha 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አደኛው ምድነው

  • @FirehiwotMola-u8q
    @FirehiwotMola-u8q 28 วันที่ผ่านมา +1

    ነሻ ምንድን ኘው

    • @UmAbbudi-qq2gl
      @UmAbbudi-qq2gl 28 วันที่ผ่านมา

      የበቆሎ ድቄት ናው