የመሃል አናት ፀጉር መከርደድ, ማጠር መሳሳትና መነቃቀል መንስኤና መፍትሄው ||DenkeneshEthiopia |ድንቅነሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 323

  • @የሀገሬሰላምናፈቀኝሻሹፀጋ
    @የሀገሬሰላምናፈቀኝሻሹፀጋ 5 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ትምህርት ሰጠሽን ዛሬ የኔ ቆንጆ ማህል ላይ ፀጉር ሚባል የለኝም እናመሰግናለን

  • @hananethohabsha7128
    @hananethohabsha7128 6 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ፈቲዬዬዬ ሲያማርረኝ የኖረውን ችሬን ነው ዛሬ የነገርሽኝ ከዚህ በሗላ እድሜ ላንቺ ያከትማል የመሀል አናቴ አጭር በዛላይ ከርዳዳ ከፊቴ እና ከሗላ ያለው ደግሞ ለስላሳ ነው ፈቲ የኔቆንጆ ዛሬ ውኑ ነው የምጀምረው በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ትክክል ነጥብ እና ወሳኝ
    ነገሮች ነው የተናገርሽው የምወድሽ ለዚ ነው❤ 😍😍😍😍😍😍😍❤

  • @meronfriene1977
    @meronfriene1977 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እህታችን እኔም በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነበር ከመሀል በጣም አጭር ነው፣እውነትሽ ነው ብዙ ዩቱበሮች ስለፀጉር ሰርተዋል ግን እንዳንቺ አላብራሩትም ፀጋውን ያብዛልሽ፣

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว +11

    ወይ የኔ ልዩ ምን ላድርግሽ በእውነት የእኔም ጥያቄ ነበረ አልጠየኩሽም እንጂ በእውነት ሰላምሽ ይብዛልን 💋💌

  • @sarahidi6899
    @sarahidi6899 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው ደግሞ ችግሩንና መፍትሔውን ስለነገርሽን እናመሰግናለን

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 6 ปีที่แล้ว

    ንግግርሽ በጣም ወድጄዋለው አዳንዶቹ ሲናገሩ ስለማይፈጥኑ በጣም ያሰለቻሉ በዝው ቀጥይ ፍጥነትሽ ደስ ይላል ከለርሽ በጣም ያምራል ቆንጆ እናመሰግናል ዝባዝብኬ ሳታበዢ ቁም ነገር ብቻ ዋዋዋዋዉዉዉ

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሁሉም ነገር እዉነት ነው ።
    እንኳን አደረሰሽ ለገና በአል ።

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 ปีที่แล้ว

    ትግስት ስትይ እወረነትሽን ነው ለሁሉም ነገር ትግስትን የመሰለ የለም እና ምርጥ ምክር ነው እኔግን ፈጣሪ። ይመስገን ምርጥ ፀጉር አለኝ ብዙም ኢቲዩብ ላይ የሚታይ ነገር አላርግም ግን ብዙ ኢቲዩበሮች እኔ ሞክሬው ተሳክቶልኝ እነሱ ሲሰሩ ሳይ በጣም ደስ ይለኛል አንዳንዶቹ ደሞ የሰው ልጅ ላይ ወጥ የሚሰሩ ሰዎችም ሀሉ እና ያያቹትን ሁሉ ባታርጉ እመርጣለው ያገሬ ልጆች በተርፈ ቀጥይበት እህት

  • @hamadkhalid6947
    @hamadkhalid6947 6 ปีที่แล้ว +2

    ትክክልነሽ ካክስ በጣም ነው የሚጎዳው እድሜ ለአረብ ሀገር ፀጉሬ አረፈ

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing God bless!

  • @tube-nt8rl
    @tube-nt8rl 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ሁሉም ላይ ያለ ነገር ነው የኔማ ተስፍ ቆርጨ ነበር አመሰግናለሁ ውዴ የልቤን ነው የተናገርሽው ማር በርቺ እስኪ የማዳት መዳኒት ንገርኝ ላስቸግርሽ አመሰግናለሁ

  • @jesusisgod4638
    @jesusisgod4638 5 ปีที่แล้ว

    እዉነት ለማዉራት ጥቁር የቆዳ ከለር ጠይም አልወድም ነበር ቀይ ዳማ ነዉ ምወደዉ ያንቺ ከለር ግን በጣም በጣም ያምራል ፊትሽ ቅጥነትሽ ለሞዴልነት በጣም ተመራጭ ነዉ ሞዴል ሁኚ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 ปีที่แล้ว

      ማንኛውንም የቆዳ ቀለም መጥላት ተገቢ አይደለም እንደሰው ላይስበን ይችላል ግን መጥላት ... በፈጣሪ ስራ መግባት ነው። ለማንኛውም አመሰግናለሁ 😉

  • @ሀዊነኝወሎዬዋ
    @ሀዊነኝወሎዬዋ 6 ปีที่แล้ว +61

    እናመሰግናለን ቆንጆ እስኪ እሞክረዋለሁ እንደፈረደብኝ😊ለፀጉሬ ያወጣሁት ገንዘብ ቢታሰብ 1 ቤት የሚሰራ ይመስለኛል ክክክክ የኔ ግምት አብዛሀኛው አረብ አገር ያለን ሴቶች ፀጉራችን ለውጥ የማያመጣው
    1 ፀጉራችን የምንከባከብበት ጊዜ የለንም
    2 ውሃው ጨዋማ ስለሆነ
    3 ፀጉራችን ነፋስ ስለማያገኝ
    4 የምንመገባቸው ምግቦች ተመጣጣኝ ስለማይሆኑ የምንኖረው በሰው ቤት ስለሆነ ሲርበን የተገኘውን እንበላለን እንጂ ማማረጥ አንችልም
    5 የፀሀይ ብርሃን ብዙ ጊዜ ስለማናገኝ የቪታሚን D እጥረት ያጋጥመናል
    6 የተለያዩ ቪታሚኖችን ገዝተን እንዳንጠቀም በቀላሉ አናገኛቸውም
    እስኪ እናንተም ያላችሁን ጨምሩበት.....

    • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
      @haymiyehanaehethaymiyehana7952 6 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል የኔ ውድ ተይኝማ

    • @የአማራዋሽቅርቅር
      @የአማራዋሽቅርቅር 6 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ትክክል ብለሻል

    • @amuamu7098
      @amuamu7098 6 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ገልፀሽዋል ያረብ ሀገር ውሀ አብዛኛው ጨው ነው ፀገራችንን ጨረሰው ኡፍፍፍግፍ

    • @alhuuakbaar8492
      @alhuuakbaar8492 6 ปีที่แล้ว

      Yes

    • @mariammariam6511
      @mariammariam6511 6 ปีที่แล้ว

      Dbdhhdh Hdhdjd lk bleshal wde egziabher le hagerachn yabkan ena hagerachn enkebakebewalen

  • @haHaimanot
    @haHaimanot 5 หลายเดือนก่อน

    ከውስጤ ያለውን ነው የተናገርሽው እኔ እስካሁን ፀጉር ቤት ቆርጠውኝ ነው ብየ አምን ነበር የምሀሉ በጣም አጭር ነው ምን ይሻላል ብቻ አመሠግናለሁ ❤❤❤

  • @fetiabdulkadir2009
    @fetiabdulkadir2009 6 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሞክሼ ፈቲዬ ዘመኔን ሙሉ ስቸገርበት የነበረ ችግር ነው ያነሳሽው በጣም አመሰግናለሁ

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁን 😘ሁሉም እንዳንቺ ስለሚያቀርቡት ነገር ቢያነቡ አሪፍ ነበር ። በርቺ ቆንጅዬ😘

  • @remlaremla8254
    @remlaremla8254 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት ልክ ነሽ ሁሉም ነገር ላይ ትእግስት ካለን ለውጥ አለ

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ 🙋 😍 thanks you kojno 😍 👌 ❤

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia8481 5 ปีที่แล้ว

    Old post but very useful ❤️ thank you

  • @smegnejemal8538
    @smegnejemal8538 6 ปีที่แล้ว

    Ewenet kalat yatregnal. Jezakellah

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 6 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for sharing us bless you more

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማ ሰው ሁሉ የተለያየ ነገር ነው ያለው የኔ የመሀል ፀጉሬ በጣም እረጅም ነው

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሬ ይሄ የኔ ችግር ነዉ የተናገርሽው እውነት ፀጉሬ ከመሃል አጭር ጠንካራ ነዉ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @ሚሚዳንኤል-ጨ2ኰ
    @ሚሚዳንኤል-ጨ2ኰ 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው ሁሌም የማስበውን ነገር ነው የነገርሽኝ የኔ ቆንጆ

  • @AbiTube
    @AbiTube 6 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @samerhmohmd5880
    @samerhmohmd5880 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን እረ የኔም መሀሉ በጣም አጭርነው ከሀላና ከፊለፊቴ፡ትልቅነው

  • @samrawitdemas7263
    @samrawitdemas7263 5 ปีที่แล้ว

    Ye ewunt lik bileshal sile netsibu yenem mahalu yatsere new kefite yetesebabere new bicha hulum tsegure yetegoda new eyetemolekeke new emiwetaw hulgize min madireg echilalehu betam erejim neber tsegure ahun chibit ayimolam mefitihewun bitinegirign des yilegnal

  • @medina2304
    @medina2304 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውደዋ

  • @hayathabeshawit2050
    @hayathabeshawit2050 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው የሠው ሣይ ምቅን ብክንክን እላለሁ እሡም አይኮርጂ ልብ የለውም ቁጭ ብሏል ማላ አለው ወዳላይጂ ወደታች ላይወርድ

  • @bellav6686
    @bellav6686 6 ปีที่แล้ว

    New sub I never saw ur videos ur special & honest person I thank u I will go back and watch ur previous video before I ask you !! off course I have a question if you don’t mention it

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 ปีที่แล้ว

      Thank you dear don't worry u can ask me any question I will answer you if know the answer ...lol

  • @medinakasaw4441
    @medinakasaw4441 6 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን የሚጣየ እናት አመሰግናለሁ ልክ ነሽ

  • @emumekonen9005
    @emumekonen9005 5 ปีที่แล้ว

    ገና ብዙ እጠብቃለሁ ካንቺ የኔ ፀጉር ጥሩ ነው እድገት ግን ቀንሶል ምንድነው እያልኩ ነበር የአንቺን ግን ስራ ሳይ ከኔ የጎድለ እንክብካቤ ነበር ተባረኪልኝ

  • @سبحناللهوبحمدسبحناللهوبحمد

    ሀያቲ እናመሰግናለን ሀቢበቲ ከፊት ለሸሸ ፀጉር ምድነው ወደፊት የሚያመጣው? ?

  • @ሄሉወሎየዋየቴዲአፍሮአዲና
    @ሄሉወሎየዋየቴዲአፍሮአዲና 6 ปีที่แล้ว +1

    Thanks🙂🤗

  • @ክርስቶስንይዞሞትድንግልን
    @ክርስቶስንይዞሞትድንግልን 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አር የኔስ ማሀል ላይ ተመልጧል ኡፍፍፍ 😭😭😭

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 6 ปีที่แล้ว +1

    እናምግናለን እህታችን እኳን በሰላም መጣሽ እህቴ በናትሽ እስቲ መፍቴሔ ንገርኝ የኔ ፀጉር በተፈጥሮ ስስ ረዝም ነው ግን ከጌዜ ወዲ ከአድ ጆሮዊ እስከ አደኛው ጆሮዊ እና ግባሬ ጨምሮ እያጠረ እና ይበጣጠሳል ምድነው ችግሩ እና መፍቴሔው ሰወድሽ ንገሪኝ

  • @lemlemlemlem2451
    @lemlemlemlem2451 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሠላም መጣሽ
    በጣም አመሠግናለሁ
    እሄንን ጥያቄ ለብዙ ጊዜ
    ስጠይቅሽ ነበር
    ስለመለሽልኝ አመሠግናለሁ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 ปีที่แล้ว

      እንደሚጠቅምሽ ተስፋ አደርጋለሁ ትእግስት ግን ይኑርሽ አደራ ትእግስት ማጣት ራሱ አንዱ የኛ የሴቶች ትልቅ ችግር ነው ።

    • @lemlemlemlem2451
      @lemlemlemlem2451 6 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ማሬ እታገሳለሁ
      ለውጡን ፎቶ አንሥቸ እልክልሻለው
      በርችልን

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 6 ปีที่แล้ว

      Er yemahel segora gofera nwe

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 6 ปีที่แล้ว

      Yehuden new yawaresehewe

  • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ
    @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 💚💛💔

  • @martalama4885
    @martalama4885 6 ปีที่แล้ว +1

    Yeha chiger yemeleketegale amesegenalehu eheta 😍

  • @rodi8683
    @rodi8683 6 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ እህት አሪፍ ምክር ነዉ

  • @ادوادو-ح6ت
    @ادوادو-ح6ت 6 ปีที่แล้ว

    የኒም ከኋላ ባዶ ምሃል ላይ አሪፍ ከፊት ደሞ ብን ያለ ነዉ ግን አሁን እየተመለሠ ነዉ ትንሽ ትንሽ በጣም እናመሠግናለን

  • @ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ
    @ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ፀጉር አስመርሮኝ ትቸው ነበር አንች ያዘጋጀሽው ዘይት ለውጥ አምጥቶልኛል አመሰግናለሁ የኔ ውድ

    • @mekidesgetachew8336
      @mekidesgetachew8336 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ፀጉር ምሀላይ አጭር መፍትሄ ንገርኝ ቅባቱን እናትየ ከቻልሽ

  • @አይሻቢንትኢስላምየረሱልሱ
    @አይሻቢንትኢስላምየረሱልሱ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ማሬ 😍😘😘😘

  • @አላሃምዱሊህየራብ
    @አላሃምዱሊህየራብ 6 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ማሬ✔👌👏😍

  • @ashumogos3478
    @ashumogos3478 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን ፍቲይ

  • @eyerusalembogale6813
    @eyerusalembogale6813 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን። የኔ ፀጉር መሀሉ አጭር ከርዳዳ ነው።

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 6 ปีที่แล้ว

    Ur topics are always important..thank you konjo n love the way you explain 👌👌❤ dankschon hubshe 😍

  • @rtyu1172
    @rtyu1172 6 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen yene konjo

  • @sadaahuseeni7793
    @sadaahuseeni7793 6 ปีที่แล้ว

    Yen konjo pels help me yen sager yee xaqalale enah aye ademe buzuu nowe men ladergewe ??

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን እኔ እም ጠይቅሽ ነገር ፀጉሬ ይደቃል ከፊቴም መለጥኩኝ ምን ይሻለኝ አል እህት ድረሽልኝ

  • @yasusgooftadha8288
    @yasusgooftadha8288 6 ปีที่แล้ว

    Thank you my sister

  • @tsehayfantu8207
    @tsehayfantu8207 5 ปีที่แล้ว

    ኦኦኦ የእወነት በኔ ብቻ የመስልኝ ነበር እህት እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @hayualmitube7275
    @hayualmitube7275 6 ปีที่แล้ว

    Selam marrry yene Kehala betam Acher now thanks ftiy

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @rabakahasan2856
    @rabakahasan2856 6 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalegn ehete

  • @saudiarabiajeddahaddisabab2159
    @saudiarabiajeddahaddisabab2159 6 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen fetu.

  • @ራሔልየኪዳነመህረትልጅ
    @ራሔልየኪዳነመህረትልጅ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Henoka369
    @Henoka369 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት

  • @ruthbekele2899
    @ruthbekele2899 6 ปีที่แล้ว +1

    Hi pls and ጥያቄ አለኝ ምን ላድርግ ያለ ህድሜዬ ሽበት ወረረኝ ፊቴ ጋር እና በቀን በቀን እታጠባለሁ እንድ ዘይት ነገር አይጠፋበትም ሁሌ ምንድነው?

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu4212 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንእህት

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 6 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን

  • @allyoutubechalen1299
    @allyoutubechalen1299 6 ปีที่แล้ว +1

    እሽ ውድ እህታችን የኔ ፀጉር ከኃላዬ በጣም በጣም ተመለጠ ምን ላድርግ እህት

  • @ፍቅሪናፈቀኝፍቅርጠማኝ
    @ፍቅሪናፈቀኝፍቅርጠማኝ 5 ปีที่แล้ว

    ተቸግሪ አለሁ

  • @ሰላምነኝእናቴንመሳይ
    @ሰላምነኝእናቴንመሳይ 4 ปีที่แล้ว

    አይይይ የኔውድ በቃ ምን ላርግሽ የልቤን ነው የተናገርሽው እወድሻለሁ ማማዬ

  • @selamiyoutoubyoutoub3401
    @selamiyoutoubyoutoub3401 5 ปีที่แล้ว

    Dekiya tegwoir yameyabitha nigareyeje eshe ehit

  • @كنؤيكن
    @كنؤيكن 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግን አለን ማሬዋ ስወዲሽ

  • @ekrambirgu9099
    @ekrambirgu9099 6 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍ የኔስ የመሐል ፀጉሬ ለጉድ ነው እጥረቱ መከርደዱ መሳሳቱ

  • @zainamrs8594
    @zainamrs8594 5 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ አመሰግንሸለሁ ድንቄዬ የልቤ ውስጥ የለኝ ነገር ነው አወረሽዉ በርች

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
    @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 6 ปีที่แล้ว

    ፀሀይ እካ አያገኘውም 12 .ሰአት ሂጃብ ነው ድቅዬ በርቺልኝ

  • @hillinatube5735
    @hillinatube5735 6 ปีที่แล้ว

    Likinesh ene qalem taqabiche mahalu mana naw yehonebign damo bexam cafu duqetnaw mihonibgn unat imate tsaguriahin hulenaw inde mitiqoraci aydigim iyalugn

  • @hawaand4684
    @hawaand4684 6 ปีที่แล้ว +32

    ዛሬ ገና የውስጤን አውቀሽ ተናገርሽልኝ ማር

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 6 ปีที่แล้ว

    Thank u yene konjo.

  • @starrsrarr633
    @starrsrarr633 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግን አለን ግን ጥያቄ አለኝ እድመትመልሽልኝ ከይቅርታ ጋር ተስፋ አደርጋለሁ አዳድግዜ አልሀምዱ ሊላ ስትይ እሰማሽ አለሁ አዳድ ግዜ ደግሞ እዝጋሄር ይመስገን ስትይ እሰማሽ አለሁ ሀይማኖትሽ ምድነዉ?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 ปีที่แล้ว

      ከሰማሽ አጥርተሽ ለመስማት ሞክሪ አንቺ ያሰብሽውን ነው እየሰማሽ ያለሽው ያን ያሄል ካሳሰበሽ በድጋሚ አጥርተሽ ለመስማት ሞክሪ😉

  • @ዜድአህመድ-በ7ተ
    @ዜድአህመድ-በ7ተ 6 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ. ፈቲ

  • @ሠውለሠው-በ2ቐ
    @ሠውለሠው-በ2ቐ 6 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ልክ ነሽ የኔም ፊለፊቴ ረጅም ነው መሀሉ በጣም አጭር ነው ሁሌም ግማሽ ለግማሽ ስለምሰነጥቀው ይመስለኝ ነበር

  • @فوزيه-ط6ش
    @فوزيه-ط6ش 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩትምህርትነው በርች እህቴ ግን የፀጉር ጫፍ ጫፍ ይደርቅብኛል መዳኒትካለሽ ንገሪኝ

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 6 ปีที่แล้ว

      Olive oil ,፣ቆንጆ ነው ከታጠብሽ በውሃላ ጫፉን በደንብ ትቀቢው

  • @አሜንንንአሜንንንአሜንንን
    @አሜንንንአሜንንንአሜንንን 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወድ እህት እሽ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 6 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you yene Konjo

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 6 ปีที่แล้ว

    enamsegnalen betam

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማር ለሚደርቅና ለሚሰባበር ፀጉር መፍትሄ ካለሽ ሹክ በይን

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 6 ปีที่แล้ว

      እንቁላል እና ኦሊቭ ኦይል

  • @ayatabdullah9675
    @ayatabdullah9675 6 ปีที่แล้ว

    wooowww Betam Dess Yilal Tru Malikt New

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ኦይሉ የውራ ዘይት ነው ወይስ ሌላ እባካችሁ መልሱልኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 ปีที่แล้ว

      ሺያ በተር ወይንም የወይን ፍሬ ዘይት

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/cEDZ_iLuV9g/w-d-xo.html

    • @rehetmohammed6797
      @rehetmohammed6797 6 ปีที่แล้ว

      ይህ ዘይት ፋርማሲ ውስጥ ይገኛል እንደ እስኪ እምታውቁ ካላችሁ ሰወቸን እንዳስገዛ ነው በተረፈ እህታችን ማሻ አላህ በርቺ ከጰጉርም ውጭ ሌላ የምትችይው ፈጠራ ስራ ካለሽ እውቀትሽን አካፍይ አሻራሽን አኑሪ ብትማች እንኳ ታሪክ አይረሳሽም

  • @kkkkk111
    @kkkkk111 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን እህታችን ፖራፊን የሚባለው ምንድነው

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 ปีที่แล้ว

      ፓራፊንባጭሩ ሃገር ቤት የሚሸጡት የጠርሙስ ቅባቶች ውስጥ በብዛት የሚገኝ ቅባት ነው። በሚቀጥለው ቢዲዮ በደንብ ስለማወራበት ተከታተይኝ የደእል ምልክትን ካልተቫንሽ የጫኚ ለልክት ቶሎ እንዲደርስሽ

    • @kkkkk111
      @kkkkk111 6 ปีที่แล้ว

      @@DenkneshEthiopia እሽ እህቴ አመሰግናለሁ እጠብቃለሁ

  • @medinakasaw4441
    @medinakasaw4441 6 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ ቆጅት የኔም ልክ እደዚህ ነው

  • @semiraasefa4208
    @semiraasefa4208 6 ปีที่แล้ว

    Wawww betam arif tmhrt new yastemarshin mar .
    Bercheln enaye kanchi bzu ewket aggchalehu ye ewnnet new yemlshi tkriyan banche new yekakemkut .yekarot ena yezigibl yeserashi betam new yeredag amsegnalehu
    Yanchena yekalye tmhrt wsta new betam new yemketatelachehu
    Tekre erigm new gn ynekakelbg neber ahun binekelm edebefit bzi eyetenekelbg aydelem

  • @ቅድስትማኛዋ
    @ቅድስትማኛዋ 6 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን

  • @rodaes3894
    @rodaes3894 6 ปีที่แล้ว

    እንደው ተባርኪ ተስቃይቸልሻለው

  • @helenblessed4956
    @helenblessed4956 6 ปีที่แล้ว

    Danke konjo 😍🥰😍

  • @ፍቅሪናፈቀኝፍቅርጠማኝ
    @ፍቅሪናፈቀኝፍቅርጠማኝ 5 ปีที่แล้ว

    እረ እህት ትክክል

  • @niemamohamed3531
    @niemamohamed3531 6 ปีที่แล้ว +1

    Ehete 😍tegurene endebza mn larege eski mela kalese 😭sese ena tense honbege

  • @samrawityoseph3809
    @samrawityoseph3809 6 ปีที่แล้ว

    ሀይ ፈቲ ሰላም እኔ ጡት የማጠባ እናት እና የግንባሬ ጸጉር እንዲሁም በጠቅላላው ጸጉሬ በጣም ተጎድቷል ምን ትመክሪኛለሽ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 ปีที่แล้ว

      የኔም እንዲሁ ሁሉም ሴቶች ማለት ይቻላል በማጥባት ወቅት ከወሊድ በኋላ የፀጉር መርገፍ መድረቅና የግንባር ፀጉር መሸሽ ይገጥማቸዋል እኔን ላይ ይሄው ንጉስ ው የሆነው አትጨነቂ ልፀጉርሽ ምት ደርግ ውን እንክብካቤ ትንሽ ጨምሪ በተረፈ ግን ራሱ ይመለሳል አታስቢ

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 6 ปีที่แล้ว

    endew mare min ladergesh yenem tiyake neber mehal erase tsegure alqual tebareki

  • @selamabebe9126
    @selamabebe9126 6 ปีที่แล้ว

    thank you yha yenam cheger new

  • @fatumaeshtufatumafatuimaes1651
    @fatumaeshtufatumafatuimaes1651 6 ปีที่แล้ว

    የውሰጤን ተናገርሺ አረ እንዴውም ሳበጥረው በጣምነው የሚያሰቸግረኝ ቅባትም ብደፍበት ምን አይመለሰ ውድ እህቶች መላ ሹክ በሉኝ ደግሞራሰምታት አለብኝ ያኔማ በጣምነው ራሴ የሚግለው

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 6 ปีที่แล้ว +1

    Yes I have the some problem because of that I cute my hair but know I find the solution we have to extra moisture and massage the crown area

  • @meluniyamlakmeheretayleyen5127
    @meluniyamlakmeheretayleyen5127 6 ปีที่แล้ว

    ልክ እንፈኔ ፀጉር