የብሉይ ዳሰሳ | ሙሴ | ዘጸዓት 1 ~ 4| አስፋው በቀለ (ፓ/ር) | www.operationezra.com

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
    ዘጸአት ማለት «መውጣት» ወይም «መለየት» ማለት ነው። ለሁለተኛው የፔንታቱክ መጽሐፍ ይህ ርእስ የተሰጠበት ምክንያት በውስጡ የሚገኘው ዋናው ታሪክ የሚናገረው እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ በግብፃውያን ባርነት ሥር ከነበሩበት ሁኔታ እንዴት ነፃ እንዳወጣቸውና ከግብፅ ተለይተው ወደ ተስፋይቱ ምድር መጓዝ ስለ መጀመራቸው የሚናገር በመሆኑ ነው።

ความคิดเห็น • 54