God bless u my brother ( ps) it’s so amazing teaching. This is the first time for me to watch this program and to know u But from the beginning with ur praying really holy sprite he ministered me thru u . Really brother even ur praying is powerful !! I don’t know how I got it ur show . Thank u God bless u ! He does!!
ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን
ሀሌሉያ በሰማያዊ በረከት የባረከን ለርስቱ ወራሽ ያደረገን አባታችንና አምላካችን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ፓስተርዬ ባገልግሎትህ እጅግ ተባርከናል እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ቤተሰቦችህ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ ኑሮህ አገልግሎትህ ዘመንህ ሁሉ በጌታ እየሱስ ስም የተባረከ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ሀይልንና ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልን።
Watched this teaching 3 times within 18 hours. How sweet is God’s word. God bless you pastor.
0000000000
000099999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999900000000000000000000000000000000000000000
ppp
ተባረክ
Wow dink tmhrt new pastor geta eyesus ybarkih
ፓስተር በትምህርትህ ብዙ ተጠቅምያለው እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክልን።
May God bless you pastor Asfew. God blessed me with your teaching abundantly
Amen ❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ጌታእየሱስ ይበርክ
አግዚአብሔር ከሰማያዊ በረከት ይባርክህ በትምህረትህ በጣም ነው የተጠቀምኩት ጠናና ዕድሜ ይሰጥህ
እግዚአብሄር ይባርክህ በዚህ ዘመን አንተን የስጠን ጌታ ይክበር
Thank you Pastor Geta abzito ybarikeh❤🙏
ተወዳጁ የእግዚአብሔር ሠዉ ዘመንሕን የእሥራኤል አምላክ ይባርክሕ።
ፓስተር፡አስፋው፡ጌታ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ይባርክህ።
ፓስተርዬ አንተን ለኛ የሰጠን ጌታ ይባረክ ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛልህ እንወድሃለን
God bless you pastor
From Sweden 🙏
Pastor,
The Hope of our glory Christ The Lord bless you more and more! I received the message of the living words of God.
Pastor zamanhe yibareke
Thank you Pastor. I appreciate your commitment and dedication to your callings. Kedest from Maryland.
thank you Sister Kedest, for taking time to send a kind encouraging words. God bless you abundantly!
Pls Pastreye yehenene temrete kome Hoge mamare efeligalewo edete newo mechelwo
ኣሜንንን እልልልልልልል ኣሜን የሱስ ይረዳኛል ተባረኩ
Tebareklgne Asfishye..
Amen
Bereke belelegn pasetereya
Shalom shalom kycha gebahu
Tebarek !!!
Igezabher ybarekachu ehitoche tebarekulhgn lela gize entebaberalen
ጎይታ አብዚሑ ይባርኽካ ፓስተር
Pastr Aesfaw Geta bibzu yebkch🙌🙌
አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘምኖትን ይባርከዉ ፓስተር
ጌታ ይባርክህ ፖስተር ትምህርትህ ጠቅሞኛል
Pastor God Bless you more and more! You are such a blessing many of us around the world.🙏🙏🙏.
Pasterye egziabehr yebrke ❤❤❤❤❤
Amen 🙏I am blessed 🙌🙏
God bless you pastor 🙏
Pasterye bewunti huli gize sile Antena sile Agilgiloti geta eyamesegenkun itseliyilalewu tbarekilign Abate🙌🙌🙌🙌
Paster God bless you🙏
Geta yebarkeh Pastor
I am Blessed!! Thank you!
God bless and family and ministry
ጌታ ይባርክህ ፓስተር
Geta Zemnhen Yibarekew On Line Pasterye Wedhalhugn Tsegaw Yibzalh Bebezu .
❤❤❤🙏🙏
Tebarklign pastory !
God bless you!
Geta Yibarkehe
tabark
God bless you
Thank you pastor ! i like the map it really helps to visualize.
GETA yebarkeh
God bless u my brother ( ps) it’s so amazing teaching. This is the first time for me to watch this program and to know u But from the beginning with ur praying really holy sprite he ministered me thru u . Really brother even ur praying is powerful !! I don’t know how I got it ur show . Thank u God bless u ! He does!!
7
barumsa bayee naa .....fayada jirata ..Ayani waqayoo kana callaa siif haabayatuu!!!
ፓስተር ሠላም ላንተ ይሁን ዘሌ 19/20 ስለሴት ባሪያ ነዎ የሚያወራው ስለከነአናውያን አይደለም ቢስተካከል
Selam pastor
❤️
ፓስተር እባክህ ኦንላይን ተመዝግቤ እንዴት መማር እችላለው please
ግብፃውያንን
Endetnachu
ፓስርዬ፡፡ ትምህርቶችህን አለመማር አልችልም፡፡ እባክህ እባክህ፡፡ ዳውን ሎድ እንዳደርገው ከሊቭ አውጣው፡፡ እባክህ፡፡
ቀጥታ እንዳልማር አልችልም፡፡ በሰው ዋይፋይ ስለሆነ ምጠቀመው እባክህን አስተካክለው፡፡ እንደኔ ሌሎችም ይኖራሉ፡፡
ፓስተርዬ እባክህ መልስ ስጠኝ?? በእጅጉ ያስፈልገናል
ከዚህ በፊት ጥያቄ ጠይቄክ መልሰክልኛል ለዛም ምስጋናዬ ትልቅ ነው።የሁን ሌላ ጥያቄ የፈጠረብኝን ልጠይቅህ በይሁዳ መልዕክት ላይ1÷14-15 ላይ ስለሄኖክ የተናገረውን ትንቢት ይናገራል ። ይህንን ደግሞ ብሉይ ኪዳን ላይ አላገኘውትም ማጣቀሻ ላይ ፈልጌ ዘፍ 5÷18 ያመለክታል ይህ ደግሞ ስለ ሄኖክ ውልደት ይናገራል።ስለ ብሉይ ኪዳን ዳሰሳ ስለምታረግ የበለጠ ትመልስልኛለክ ብዬ አስባለሁ። ባጠቃላ የኔ ጥያቄ ትንቢቱን የቱጋር አገኘዋለው? ስለምትተባበረኝም የጌታችን መዳኒታች ፀጋ ካንተ ጋር ይሁን
selam Endashaw, የሄኖክ ትንቢት የምታገኘው ምናልባት በአዋልድ መጽሐፍ ላይ ነው። ያውም ቃል በቃል የተጻፈ ሳይሆን ጥቅል አሳብን ነው የገለጠው። የሄኖክ መጽሐፍ በውስጡ ብዙ እርስ በርሱ የሚጣረስ ነገሮች ስላሉና በአንድ ጸሃፊም ስላልተጻፈ በቀኖና ወስጥ አልገባም። በዘፍጥረት መጽሐፍ ላይ ስለሄኖክ የተጠቀሰው በጣም ውስን ነገሮች ናቸው። ጸጋ ይብዛልህ
Ye balefew video delet honwal ebakeh pastor endet mageget echlaew???!
በስርጭት ብልሽት የተሰረዘ ቪዲዮ እንጂ ከትምህርቱ ተከታታይ የጎደለ የለም። ለሁለት ቀናት ስርጭት ተቋርጦብን ነበር። ምንም ያለፈሽ ትምህርት የለም ቤቲ. ተባረኪ
Pastreye pls ene katata serecite Laye kuce beye mamre efeligalewo eredege yehone godaye Vido likolige tamere nabese tasere kereche eredege bedebege Hoge mamare efeligalewo pls😢
God bless you pastor
God bless you more Pastor
Amen
Amen