Ethiopia - አብይ አዲስ ትግል… አፍሪካን ከዶላር ማላቀቅ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
አህለን ፈታየ ክብር ለኛብለዉ በየቦታዉ ለሚዋደቁ ጀግኖች
ከብርለኢትዮጽያ ጅግና መሪያች 💚
ሀገራችንን ሰላሟን ይመልሥልን💛
ከዘረኝናት የጠራች ያድርግልን ❤️🇪🇹👌
አሚን
አሜን አሜን 🇪🇹❤️🇪🇹
አሜን አሜን🙏🙏
Amen
ምንም ችግር ቢፈራረቅብንም ሁሉም ምእራባውያን አይናቸውን ቢያሳርፊብን እመኑን በመጨረሻ ድሉ የኛ ነው ድል ለመማ ኢ/ያ
*መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጲያ ክብር ለጀግናዉ መሪያችን ክብር ለጀግናዉ መከላከያ ሰራዊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪*
አላህ ይጠብቀው ዶክተር አብይ አህመዲ ጥላቶቹን አላህ ያጥፋለት ኢትዮጰያ የሚጠላ አላህ ያጥፋልን ዲል ለኢትዮ ዲል ለፋኖ ዲል ለአማራ መከላከያዲል ለኢትራ ዲል ለአፋር ፈታ ዴሊ ከልብ እናመሰግናለን በርታ
አሜን አሜን!
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን
ድል ለፋኖ
ድል ለኢትዮጵያ
የሠዉዲ እስር ቤቶ ተረሥታል
በጣም ቡዙ ፈተናዎች አሉ ካሁን ቡሀላ ሁላችንም መተባበር አለብን ከአላህ ጋር ኢንሻአላህ
አለቀ ስል ቆለልሽውሳ ኧረ በቃ ይበለን ረቢ
@@عبادالرحمن-م8ح ከከከ አሳቅሺኘ ውደ አብሺሪ ያልቃል አላህ ከፍተና ይጠብቀን
Ethiopians and Dr.Abuy’s struggle is a genuine African struggle!
እንዲ ነው ጀግና መሪ እንዲ ነው ታሪክን መዉረስ ከምር አቢቾ ምወድህ በምክንያት ነው ❤💪ከዘር ከጎጠኝነት ወተን መሪያችንን ደግፈን አፍሪካን ከፍ እናደርጋለን ትልቅም ነበርን ትልቅም እንሆናለን አከተመ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ መሪያችን በርታ ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ 💚💛❤🇪🇷
Yes !
አለማወቅ ጉድኮ ነው ለኛ ለአማራዎች ጥላታችን ነው አብይ ደማችን እጁ ላይ አለ ።
@@የጠፋውልጅ አለማወቅ አልሽን እማ ስሜትሽን ስቃይሽ ይገባኛል ግን ፕሊስ እስኪ አሁንም ከዘረኝነት እንዉጣ ልክ ነው ለተፈጠረዉ ጥፋት ሁሉም ሁሉም ተጠያቂ ነው ከኔ እና ካንቺ ጨምሮ እና አብይ አንድ ሰዉ ነዉ ነዉ ምን ያድርግ ከዚ በላይ እ
Prayers for our leaders and our troops. Ethiopia 🇪🇹 is rising 🙏🙏🙏
ጀግና የጀግና ልጅ ሁለም ከጎንህ ነን ወጥር አባታችን
አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
አቤት አቤት ድንቄም ጀግና በምላሱ ደንዝዛችኋል እኮ ብዙዎቻችሁ የአማራ ዋና ጠላት አብይ ነው እስኪ እንቃ እስከ መቼ በሱ ምላስ እንሸወዳለን በጣም ነው ያዘንሁት መከላከያ ከላሊበላ እንድወጣ ተደርጎ ጁንታ ላሊበላ ገባ እዚህ ምን ያድርገን ሙሉ ወሎ ከፊል ደቡብ ጎንደር ከፊል ሠሜን ጎንደር መሉ ሠሜን ሸዋ ወደመ ሕዝብ ተሰቃየ ንጹሐን አለቁ አሁንም ጀግና መሪ ትላላችሁ እስኪ ምንድነው ጀግነቱ መዝመቱ እንዳትሉኝ የዘመተው ለፎቶ እና በአለም አቀፍ ደረጃ አድናቆትን ለማግኘት እና የአማራን ሕዝብ ለማታለል ነው አላማው ኢትዮጵያ አፍርሶ ኦሮሚያ የምትባል ሐገር መመስረት ነው ይህን ለማድረግ ደግሞ አማራን ማድቀቅ አለበት ምክንቱም አማራ ማለት ነጻነቱን የሚያስከብር ሕዝብ ማለት ነው አቢይ ኢትዮጵያ ግን መቼም አታፈርሳትም ራስህ ትፈርሳታለህ አቤቱ ጌታ ሆይ ለሐገር እና ለሕዝብ እሚቆረቆር መሪ ስጠን አሜን ፫
@@የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ ቱልቱላ በአማራ ሥም ለመከፋፈል ትሞክራላችሁ
@@zeynebzeyneb6859 ደንቆሮ ጊዜው ሲደርስ ሆኖ ታዩታላችሁ የታሰበላችሁን ምድረ ደናቁት ለመሆኑ ለአማራ ሕዝብ ተስፋው እግዚአብሔር ነው ከእግዚአብሔር በታች ፋኖ ብቻ ነው አትደናቆሪ
Amarawoch atmognu! Abiy baymetalachu Manis hiwahatn yawotalachu neber?
@@የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ ሌባ ጅንታ
ትንታኔክ ደስ ይላል እባክህን ጠቅላይ ምንስተራችንን ክብርና ማእረጉ ን ሳታስቀር ጥራልን የኛ ኩሩ ጀግና 💚💛💔
💯%
ይሄንን ቻናል ሳያዳምጥ መጀመሪያ ላይ ላይክ የሚያረግ አለ 👍👍👍ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Enidene
እኔም
Wooow thank you! This is we want to hear 👂💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹 come on AFRICA
እረ ጌታ ሆይ ይብቃን ስቅቃው መከራው እርሀቡ ጦርነቱ😭ሀገራችነን ሰላም አድረግልን አንተ ትችላለህ
አሜን አሸናፊ ያድርገን በጉጉት ነው እያዳመጥኩት💚💚💛💛❤️❤️💪💪💪
ፈጣሪ ይጠብቅ እነሱ በጥቅማቸው የመጣን ከማጥፋት አይመለሱም🙏🙏የእናቶች ፀሎት ከአንተ ጋር ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አብቹ የኔ ጀግና አፈር ልብላልህ!!! 💚💛❤️ ኢትዮጵያውያን አብቹን የምንወደው በምክንያት ነው በልልኝ 💚💛❤️!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አብቹ በርታ ሁሉም ይሳካል እኛ ከጎንህ ነን እግዚአብሔር የልብህን ሁሉ ያሳካልህ ዘንድ በሁሉም ነገር እናግዝሃለም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤💪💪💪ድል ኢትዮኤርትራ
አይ ሰው ፉርሹ ኧረ ፍትህ በሳኡድ በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖች
ሰውዪ ማን ሂዱ አላቸው
ከአውሮፓውያን ማዐቀብ ለመላቀቅ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን እያደረጉት ያለውን ትግል በመላው አፍሪካ ቢካሄድ በአጭር ጊዜ አሸንፎ መውጣት ሚቻል ይመስለኛል።።።
Tinish eyeneku new gin bebeshita weyim belela endanitegna new Egiziyabiher yirdan
@@emebetberhane1334 አሜን ይርዳን ።።።።
ወገን ጠንከር ነው አትፍሩ ፍራት መሸነፍን ያመጣል
አብያችን ኑርልን ለዘላለም በሁሉም በኩል ተሰሚነት ያለህ መሪ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
ጀግናው ማሪዬ አብቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አህለን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ተባረክ ወንድሜ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እስኪ እንስማው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች!!!!
ያረብ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በቃይበለን
አሚን
አገኘሁሽ
አሚንን. ያረብ
አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!
Dr. Aby Ahmed= Greatest African leader of the century! Great man!. No more $$
ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ፈጣሪ፣ሆይ፣የሀገራችንን፣ሰላም፣መልስልን
በአብይ ዘመን ሁሉም ነገር ይስተካከላል ኢንሻአላህ 💚💛❤
አፍሪካ ብሎም ኢትዮጵያ የጋራ ገንዘብ መገበያየት በሚያስችላቸው ጉዳይ ላይ መወያየት መቻላው እጅግ ጠቃሚ ነው።.. ለተሻለ ውጤት እንደሚበቃም አምነቴ የጸና ነው።
ድል ለኢቶጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
ድል ለፋኖ
ድል ለመከላከያ
ድል ለልዩ ሃይል
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
ኢትዮጵያ ኤረትራዊያን ጥላቷ እደቅጠል እረግፈ ብሎ ለዘላለም ይኑር 🇪🇹🇪🇷👈🌷🌷🌷
አብያችን እግዚአብሔር ያሳካልህ 😢🙏🏿😘
ድል ለዕናት ሀገሬ 🙏🏿
A brilliant idea I hope to live to see that day coming. United Africa no more $US.
For that we need to come together and help Abiy,we ban👉🏿$€out of Africa.
God bless Ethiopia ♥️People and Dr.Abiy 🙏
አብቾ ድልና ክብር ይገባህ የኛ ጀግና ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች 👍👍👍👍💪💪💪💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯👐🙏🙏🙏
እር ስለወልድያ እና መርሳ ምን አድስ አለ አይይይይይይ ዘመዶቻችን ምን ሁነው ይሆን አምላኬ ሆይ አተው ጠብቅልን። እኔስ አልቻልኩም እፍፍፍፍፍፍፍ ትግስቱን ስጠኝ
አብይ እኮ የሚያግዘው ቢያገኝ ወርቅ የሆነ መሪያችን ነው ድል ለኢ/ያ
Lik bileshal wud ehite...fetari yagizew...kena miyasibutin hulu fetari yirdachew
ፍትህ በሣኡድ አረቢያ በእሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን 🇸🇦 👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላም ለእምዩ ኢትዮጲያ
እንዲህ ነው አንበሳ
ፈጣሪ ይረዳዋል
አሜን ኢትዮጵያንና አፍሪካን አሸናፊ ያድርግልን
ድሰላም ድል ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን።ፍትህ ለሰኡድ እስረኞች ፍትህ ፍትህ
እግዚአብሔር ሆይ ክብርና ምስጋና ይገባሀል ጀግናና ብልህ መሪ ለኢትዮጵያ ስለሰጠሀት ረጅም እድሜና ጤና ለጀግናው መሪያችን ድል ለእምዬ ኢትዮጵያዬ!!
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Time is now, we have the momentum to materialize the ideals of our past and current AFRICAN LEADERS!!! They need and deserve the support of ALL AFRICANS and friends!!!!!! VIVA PIA and VIVA PMAA for leading the way.
አብይ አላህ ይጠብቅህ ሠላማዊይ ሠውና ለሰዎች ቅን አሣቢ ነህና አላህ ጥላ ከለላህ ይሁን እቅድህንም አላህ ያሣካልህ! ሀገራችንንም አላህ ሠላም አድርጉልን የምበለፅግበትን ግዜ ያቅርብልን ያረብብብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሚን አሚን 🤲🤲
አሚንንን ያረብ
ያሠበዉን በሙሉ ያሣካለት ጄግናችን🙏🇪🇹
የኢትዮጵያ ፡ ጠቅላይ ፡ ሚኒስትር ፡ ዶክተር ፡ አብይ ፡ አህመድ ፡ ለሀገራችንና ለአፍሪካ ፡ እድገት ፡ የምታስበውን፡ ሁሉ እግዚአብሔር ፡በፊትህ ፡ ይሁን። 💚💛❤️👍👍👍
Ameeen🤲🤲🤲🤲🤲❤
አሚንንንንን
ሀገራችን ኢትዮጵያ በእርግጠኝነት ትንሳኤዎ ቅርብ ነው ግን የእኛን አንድ መሆን በጋራ መስራትና መጠቀመን ግድ ይላል።
ያረብ አላህ እውነት ያድርገው ድል ለእምየ 🇪🇹ፈትህ ሰላም ፣ፍቅር፣ በሀገራችን ላይ በክብር ፣በሰላም ፣መኖር ናፍቆናል
ፈታ ፡ በጣም ጥሩ ዘገባ ነው የበሰሉ ሀሳቦች ይስተዋላሉ መረጃዎችም ተአማኒና ተደማጭ ናቸው በርታ አባዬ ።
ይሁን ድል ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ
ጠላቶቿ ይውደሙ
ብሔርተኝነት ይውደሙ
ለሀገር የማይጠቅም ከንቱ ሀሳብ ይውደም
መልካም ህልም ነው ሁሉም የአፍሪካ መሪዎች ሊተባበሩ ይገባል
👍👍👍👍👍👍 አለን አለን የኢትዮጵያ ጀግኖች
ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖች
ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላት ይውደም🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ገለፃችሁ ግሩም ነው በርቱ ወንድሞቼ።
የኢትዮጵያ መሪን ጌታ ይጠብቅ 💚💛❤
አብቾ አንተ ለእኛ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠኪ ስጦታችን ነኝ። ጌታ እንዴ ዓይን ብሌን ይጠብቅ🙏🙏🙏🙏🙏😍
ሰበር ዜና እነ ጌታቸው ረዳ ድጋሚ ያዝነው ያሉት ጋሸና ጉዳይ ተረጋገጠ ከቦታው አረጋግጠናል 100% ከቦታው ተረጋግጧል
th-cam.com/video/werR_yTjv0s/w-d-xo.html
የኢትዮጵያችን የቁርጥ ቀን ልጅ ለአፍሪካዊ ያን አንድነት የዘመኑ ፓን አፍሪካዊ መሪ ያኑር ፈጣሪ
አላሁማ ኢንተ ስላም ወሚንከ ስላም ተባርክተ ያዘል ጀላል ወል ከርም አብይ አህመድ አለም ፈልጋ ያጣችው መሪ አላህ ያግዝህ አባቴ🇪🇹💪
በጣም አሚንን
የኔ መሪ አንተ እኮ ልዩ ነህ❤🙏
እንዱት የአለ የበሰለ ጥልቅ አስአብ ነዉ ተበአረከ ዶክተርዪ እምለከ ይበርክህ
ፈታ እና መሠግን አለን ድል ለሀገራችን ደል ለኢቶዮያን
ምረጥ ኢትዮጵያዌ ስለሆክ በጣም ኮረቸብሀለው
ድሮም ስለማውቅህ አልደነቅም ግን በዚህ ፍጥነት ታደረገዋለህ ብዬ ለማስብ እንደገና መፈጠረ ይጠይቃል እንደገና ስለወለድከን ተባረክ
እግዚአብሔር ሆይ የሀገራችነን ሰላም መልስልን
አሁን ነው የገባችሁ። ከዶላር ቀንበር ነጻ ወጣን ማለት ሀገራችን ህዝቦቿሞ ነጻ ወጡ ማለት ነው።
ሀገሪ ስላምሺ ይብዛ በረታልን አብያችን አላህ ያግዝህ ይሳካል ኢንሻ አላህ
ፍትህ ለወገኖቻችን በስዴት ለሚሰቃዮ በሳውድ ላሉ
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ነገር አንተ አስባት
ኢትዮጵያ ትስእር 💘💘💘 ክብር ለፋኖዎች ክብር ለመከላከያ ሰራውዊት ክብር ለአብይ አህመድ 💘
ደነዝ ትግራይ ተስእር አይሻልም
@@billal5857 ይቅርታና ግን ትግረኛ ስለተናገሩ አደምኮ ዋናው ሀሳቡነው ቋንቋመግባቢያነው አላህ ያርግልን ድልለኢትዮጵያ
@@billal5857 🙄🙄አፈር 🤮
ጌታችን አገራችንን ህዝባችንን ሰላም አድርግልን
ኢትዮጲያ እና አፍሪካ አሸንፈን የምንደሠትበት ቀን ቅርብ ይሁን የኛ ጀግናው መሪ አብያችን ገና ብዙ እናያል በአተመሪነት ኢሻአላህ
#በነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በሱላ 10 ሰላወት ያወርዳል
#ሰሉ አለ ነብይ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑ
#ሰላም ለኢትዮጵያ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين آمين آمين يارب العالمين 🥰🥰🥰🥰🥰
Selelah walhe weselem ya habebi
اللهم صلي وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم 🇸🇦🇪🇹አሏህ ሆይ!ሀገገረችን ኢትዮጵያ ጠብቅልን!እንዲሁም በያ እስር ቤቱ ለምሰቀዩ ወገኖቻችንም ድረስለቸው يارب يا الله يارب يارب
ሠለሏህ ወአለሂ ወሠለም❤
*💚💛❤ኢትዮጲያ ከፍ በይ🤙🤙🥰ጠላትሽ አንገት ይድፋ*
አምላኬ ሆይ አገራችን ሰላሞን መልስልን
ዲልለናትሀገራችንኢትዮጵያ
ይቻላልጎበዝአብቹጠክርጀግናየ💚💛❤🙏👍💪💪💪💪
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል👍👍👍👍👍
💐💐💐💐💐
😭😭😭👍😭አብይችን በጣም ከምንም በላይ ነው 🙏🙏🙏👌
አሜን አሜን አሜን
ኢትዮጲያ እውነትን ይዛ ከእውነት ፈጣሪጋር ድል ታደርጋለች ፎቅር ለኢትዮጲያ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድል ለእመዬ🇪🇹እና ብርቅየ ልጇ ለአቢቹ❤እንወድህ አለን ምርጡ መሪያችን ሀሳብህን ልዑል እግዚአብሔር እውን ያድርግልህ!!!
አፍሪካውያን ከአውሮፖውያን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ነፃ ለመውጣት ትልቁ መሳሪያችን የኢኮኖሚ ነፃነታችን ላይ መስራት ነው። መልካም ዜና ነው ጀግሞም ዋጋ ቢከፈልበትም መሳካቱ የማይቀር ነገር ነው። አሜሪካ ያን ጊዜ ግን ግን ምንሆኜ ነው ኢትዮጵያን የነካሁት ምን ሆኜ ነው እያለች ትዘፍናለች።
Long live our hero king commander in chief Dr Abiy Ahmed
ጀግና ይሉሀል ይህ ነዉ መሪያችን መንጊዜም ድሉ ከኛ ጋር ይሁን
ያረብ የሀገሬን መልስልን ክብር ለጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
African voice, must be one Africa free from the US political dollar. NO MORE!.
አቢቹ አላህ ይጠብቅክ መልካም እቅድህን ያሳካልክ ጀግናችን!
ፍትህ ሀብሩ ወረዳ
ፍትህ ለሥረኞቹ
አብቹ የኛጀግና በርታልን ድሉያንተነው
Enough is enough ,it's I s about time
Africa leaders come to their senses.
*Peace with strength*
አለህ ይጠብቃዉ የኛ ጀግና
አለህ ሰለምክን ያብዘልን
ትክክል አሜሪካ የሁሉ ሀላፊ ለምን ትሆናለች ፈጣሪ ይመስል
ከአልደፈረሰ አይጠራም አብቾ ሁሉንም በጥብጥዉና ገዛ እናፀደዋለን
የኛ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚሃብሄር ካንተ ጋር ነው
እናምነዋለን 🇪🇹💪
እኔጃ ምን እደምል አላቅም የአብይ ጀግንነት ብቻ አላህ በምታረገው ነገር ከጎንህ አይለየህ ያረብል አለሚን ሀገራችነንጠብቅልን
አፍሮ ያሸንፋል አንጠራጠርም ተባረኩልኝ ይቻላል አሜን
That was one of the idea that Gaddafi had and got him killed in a wicked ways. However it is very much possible and the gateway for us to be much more prosperous but we must pray very hard for our leaders so they'll have David's wisdom 🙏
Yes lots of prayers needed.
If we will not considering stupidity, we will be not interfered by western countries.
ጀግናችን ጠቅላይ ሜንስተር ደኩተር አብይ ቀጥልበት በርታ የአፍሬካ ጀግና በርታ ታሽንፋለክ የኢትዬጵያ ሕዠብ ሆሌ ከጉንክ ነን ሎኦለ እግዚያቤር ሆሊ ከግራ ከቀኝ ይቆምልካል በድል ተመለስ🙏🏾🤲🏿💚💛❤🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷😭😭😭🙏🏾
ምርጥ አቀራረብ ፈጣሪ ይርዳው ይርዳን