Rehabilitation & reintegration of former militants must be successful in Tigray for the benefit of sustainable peace & security .If success is not achieved as intended ,the possibility of raising arms again will lead to the same volatile & fragile of peace as before .
ሰላም ለማማ ኢትዮጵያ ይሁን ቅዱስ ጊወርጊስ ሰላም አድርጋት ሀገራችንን🙏🙏🙏
ስለ አቶ ታዬ ደንደአ የስማሁት ደስ ብሎኛል ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏👏👏👏🎉🎉🎉💝
አቶ ታዬ ሀገር ወዳድ ናቸው በመፈታታቸው ደስ ብሎኛል👏
,ጥሩ ዜና ነው።
የትግራይ ፍ/ቤት ምስጋና ይገባዋል። እሱን መቀለብ አያስፈልግም ።መስቀል እንጅ
Justice practice for young Ethiopian Tigre lady !
መጀመርያ ቀን እና እለት እንዲሁም አ/ም ግለፁልን
ለክቡር ታየ ደንዳ ዋስ 20000 ብር እኔ እከፍላለሁ ከስዊድን ። ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 !!!
ሰላም ለሀገራኝን
ሰላም ሰላም
ይገርማል
ታየ ደደአ መፈታቱ ጥሩነዉ ለአማራ ልጆችስ መቸነዉ ፉትህ የሚያገኚትዉ ዲል ለፋኖ ዉዲቀት ለአሸባሪዉ ስረአት 👍👍👍👍
ጀዋር ከመሀል ፖለቲካ አውድ እራሱን ካገለለ ሰንብቷል። ነገር ግን ጀዋርን ወደ መሀል ፖለቲካ ለመመለስ የጀዋር ልሳን በመሆን የሚታትር ብቸኛው ሚዲያ ፈታ ብቻ ነው።
በጣም ቆንጆ ሁለቱንም መግደል ነው መማሪያና መቀጣጫ ይሆናል ለሁለተኛ እንዳይደገም ማስደንገጫ ይሆናል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ድሮም አቶ ታዬ ደንደዓ ያለምክንያት ነው የታሠሩት::
Shimles and Juwar find your way Taye is coming to you.
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢
💚ኢትዮጵያውያን💛እስኪ የት ናችሁ❤ቤተሰብ እንሁን🙏
💚💛❤️
አለን
ሸካ ዞን በሚል ይስተካከል
Hello, sahaka zone syhon "Sheka Zone" new bezh yistekakel
ሁለቱም ህዋሀት ስልጣን እዳገኙ ለምን ክልሉን ለሁለት አይከፍሉትም
Rehabilitation & reintegration of former militants must be successful in Tigray for the benefit of sustainable peace & security .If success is not achieved as intended ,the possibility of raising arms again will lead to the same volatile & fragile of peace as before .
ሻካሀ ሻካ በል
Fata daily yimchachu
ጀዋር ብለህ ስታወራ አራጅ እሱን የአርሲ ኦርቶዶክስን መግደል ያስተማራቸው ሙናፍቅ ነው ከእምነቱ ኦሮሞነቱ ይበልጥበታልበዛ ላይ ያን ሁሉ ወጣት አስበልቶ😢😢
ተበጂ አሽቃባጭ
Jawaar odeessituudha moo nama siyaasaati?
nama siyaasa qofa osoo hin taane hayyu dha
Let us not forget Bati was released from jail and killed. Taye Denda should be very careful.