🔅የቅዳሜ መንፈሳዊ ትምህርት ለልጆቻችን🔅

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025
  • ልጆቻችን ሃይማኖትን ከምግባር ያስተባበሩ እውነተኛ ክርስቲያኖች ሆነው እንዲያድጉ የሚረዳቸው ሳምንታዊ ትምህርቶችን የመማሪያ መርሐ ግብር አዘጋጅተናል።
    ትምህር በተጠቀሰው አድራሻ በአካል ይሰጣል።
    ተጨማሪ መረጃዎችን ከቪድዮው ያገኙታል።
    #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ

ความคิดเห็น •