ልጆቻችን Lejochachen
ልጆቻችን Lejochachen
  • 272
  • 2 238 638

วีดีโอ

🔆 የአባታችን ሆይ ጸሎት በበገና🔆 #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ #የልጆች #መዝሙር
มุมมอง 95914 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ጌታችን "እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ" ብሎ ባስተማረንና አባቶቻችንም ጸሎቱን ከበገናው ጋር አስማምተው ባስረከቡን መሠረት እንዲህ ዘምረነዋል። ልጆቻችን ከታች የተቀመጠውን የጸሎቱን ግጥም ተከትለው እንዲዘምሩ ምሯቸው! * ቪድዮውን LIKE, SHARE በማድረግ ለበለጠ አገልግሎት ያግዙን * ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ። #የልጆች #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ኦርቶዶክስ
🌟 የኔታ በአሜሪካ-2 🌟 ከቨርጂኒያ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሕፃናት ጋር 🌟 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
มุมมอง 564วันที่ผ่านมา
⭐ ይህ ዝግጅት እንዲሳካ ያመቻቹልንን የቨርጂኒያ ም/ፀ/አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስትያን አገልጋዮችን በእጅጉ እናመሰግናለን። * ቪድዮውን LIKE, SHARE በማድረግ ለበለጠ አገልግሎት ያግዙን * ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ። #መጽሐፍቅዱስ #bible #ልጆቻችን #biblestories #yeneta #የኔታጥዑም #የኔታ #ethiopiaorthodox #ታሪክ #viral #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #amharicbible #ድንቅልጆች #ethiopianorthodoxtewahedochurch
🌟 የጌታቸን ልደት 🌟 ሰምታችሁ መልሱ 41 🌟 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 492วันที่ผ่านมา
⭐ ልደተ ክርስቶስ በወንጌል የተነገረ ታላቅ የምስራች ነው። ወንጌላዊው የፃፈውን በልጅ እንደበት ሲነገር ይጣልጣልና እንስማ። ⭐ ይህንን ቃል መስማት እረፍትን ይሰጣል፣ መንፈስን ያረጋጋል፣ የቤተሰባችንን መተሳሰር ያጠናክራልና እኛም ልጆቻችንም አያምልጠን። ⭐ ልጆቻችን በሰሙት መሠረት ጥያቄዎቹን እንዲመልሱ አበረታቷቸው። ⭐ ለማሰብ ከ10 ሰከንድ በላይ የሚፈልጉ ቢሆኑ ቪድዮውን ቆም በማድረግ ዕድሉን ስጧቸው። #ገና #bible #ሰንበት #eotc #መጽሐፍቅዱስ #ተዋሕዶ #ወንጌል #ማርያም #ethiopianorthodoxtewahedochurch #ሰምታችሁመልሱ #ቅዳሴ #የኔታጥዑም #የኔታ
🌟 የበዓለ ልደት ልዩ ዝግጅት 🌟 መዝሙር ፣ታሪክ፣ ምክር፣ ጨዋታ 🌟 ልጆቻችን Lejochachen
มุมมอง 2.8K14 วันที่ผ่านมา
⭐ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! ⭐ ልጆቻችን እየተማሩ፣ እየዘመሩና እየተጫወቱ ልደቱን ያከብሩ ዘንድ ይህንን ልዩ ዝግጅት አቅርበንላችኋል። ⭐ መልካም በዓል! #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ #ethiopianorthodoxtewahedochurch #christmas #ገና #ልጆቻችን #ልጆች #የኔታ
⭐️ እድለኞቹ የቤተልሔም እንስሳት ⭐️ አዲስ አኒሜሽን ፊልም ⭐️The Fortunate Animals of Bethlehem⭐️በልጆቻችን ሚዲያ የተዘጋጀ
มุมมอง 1.9K14 วันที่ผ่านมา
ጌታችን ሲወለድ የመጀመሪያውን ስጦታ ያቀረቡት እንስሳት ምንኛ የታደሉ ናቸው? እነዚህ እንስሳት በሚያደርጉት ንግግር ስለ ጌታችን ልደት ልጆቻችንን ማስተማር እንደምንችል በመተማመን ይህንን አኒሜሽን ቪድዮ አዘጋጅተንላችኋል። * ቪድዮውን LIKE እና SHARE ያድርጉ * ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማድረግ ሌሎችም ለልጆችና ለወላጆች ጠቃሚ ዝግጅቶችን ይከታተሉ #ይኸውመንገዱ #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ገና #ልደት #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #bible #ethiopianorthodoxtewahedochurch #christmas #duet #followers #viralvideo #animationshorts (c) በልጆቻችን ሚዲያ ...
🔆 የኔታ በአሜሪካ ከልጆቻችን ጋር 🔆 በሲያትል ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን ከሚገኙ ልጆቻችን ጋር 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 85021 วันที่ผ่านมา
- ይህ ዝግጅት እንዲሳካ ሁሉንም ያመቻቸልንን የሲያትል ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ሰላም ሰንበት ት/ቤትን በእጅጉ እናመሰግናለን። * ቪድዮውን LIKE, SHARE በማድረግ ለበለጠ አገልግሎት ያግዙን * ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ። #መጽሐፍቅዱስ #bible #ልጆቻችን #biblestories #yeneta #የኔታጥዑም #የኔታ #ethiopiaorthodox #ታሪክ #viral #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #amharicbible #ድንቅልጆች #ethiopianorthodoxtewahedochurch
🟢 በጠበበው ደጅ ግቡ 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 40 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
มุมมอง 56821 วันที่ผ่านมา
🟡 በሰፊው መንገድ ከመሔድ በጠባቡ መንገድ እንድንሔድ የተመከርነው ለምን ይሆን? እስኪ የወንጌሉን ቃል አድምጡት። 🟡 ይህንን ቃል መስማት እረፍትን ይሰጣል፣ መንፈስን ያረጋጋል፣ የቤተሰባችንን መተሳሰር ያጠናክራልና እኛም ልጆቻችንም አያምልጠን። 🟡 ልጆቻችን በሰሙት መሠረት ጥያቄዎቹን እንዲመልሱ አበረታቷቸው። 🟡 ለማሰብ ከ10 ሰከንድ በላይ የሚፈልጉ ቢሆኑ ቪድዮውን ቆም በማድረግ ዕድሉን ስጧቸው። #bible #ሰንበት #eotc #መጽሐፍቅዱስ #ተዋሕዶ #ወንጌል #ማርያም #ethiopianorthodoxtewahedochurch #ሰምታችሁመልሱ #ቅዳሴ #የኔታጥዑም #የኔታ
🔆 የእመቤታችን መዝሙር በልጆቻችን 🔆 አሳድርብን 🔆 #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
มุมมอง 1.4K28 วันที่ผ่านมา
በቪድዮ ቅንብር በአዲስ መልክ የቀረበ መዝሙር። አባቶቻችን “የእመቤታችንን ጣዕሟን በአንደበታችን ፍቅሯን በልቡናችን ያሳድርብን ይላሉ” እኛም ይህንን ተከትለን “አሜን አሳድርብን” እንላለን። መዝሙሩም ይኸው ነው! #ልጆቻችን #songs #clips #ethiopianorthodoxtewahedochurch #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ተዋሕዶ #followers
🟢 የራሳችሁ ጠጉር ተቆጥሯል 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 39 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
มุมมอง 68528 วันที่ผ่านมา
🟡 ይህንን ቃል መስማት እረፍትን ይሰጣል፣ መንፈስን ያረጋጋል፣ የቤተሰባችንን መተሳሰር ያጠናክራልና እኛም ልጆቻችንም አያምልጠን። 🟡 ልጆቻችን በሰሙት መሠረት ጥያቄዎቹን እንዲመልሱ አበረታቷቸው። 🟡 ለማሰብ ከ10 ሰከንድ በላይ የሚፈልጉ ቢሆኑ ቪድዮውን ቆም በማድረግ ዕድሉን ስጧቸው። #bible #ሰንበት #eotc #መጽሐፍቅዱስ #ተዋሕዶ #ወንጌል #ማርያም #ethiopianorthodoxtewahedochurch #ሰምታችሁመልሱ #ቅዳሴ #የኔታጥዑም #የኔታ
🔆 አቤንኤዘር 🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 81 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 970หลายเดือนก่อน
ይህንን ታሪክ ለልጆቻችን በማሰማት በሕይወታቸው ላይ የምናሳድረው ተጽዕ� መተኪያ የለውም። ብዙ መወያያ ነጥቦች አሉት፣ አብረናቸው ለመስማት እንሞክር ልጆቻችንን ቃሉን በማስተማር እንበርታ። * ቪድዮውን LIKE, SHARE በማድረግ ለበለጠ አገልግሎት ያግዙን * ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ። #መጽሐፍቅዱስ #bible #ልጆቻችን #biblestories #yeneta #የኔታጥዑም #የኔታ #ethiopiaorthodox #ታሪክ #viral #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #amharicbible #ድንቅልጆች #ethiopianorthodoxtewahedochurch
🔆ታቦተ ጽዮን ተመለሰች🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 80 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 572หลายเดือนก่อน
የእግዚአብሔርን ኃይልን የሚያሸንፈው እንደሌለ ፤ ታቦትም የእግዚአብሔር ማደሪያ በመሆኑ ክብር እንደሚገባው የሚያስተምር በመጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ የሚገኝ ታሪክ ነው። እንደተለመደው ልጆቻችን በጥሞና እንዲከታተሉ አግዙአቸው። ከልጆቻችን ጋር ተወያዩበት። አብረን ቃሉን በማስተማር እንበርታ። ቪድዮውን LIKE, SHARE በማድረግ ለበለጠ አገልግሎት ያግዙን ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ። #መጽሐፍቅዱስ​ #bible​ #ልጆቻችን​ #biblestories​ #yeneta​ #የኔታጥዑም​ #የኔታ​ #ethiopiaorthodox​ #ታሪክ​ #viral​ #ኦርቶዶክስ​ #ተዋሕዶ​ #amharicbible​ #ድንቅልጆች​ #eth...
🔆 ታቦተ ጽዮን ለምን ተማረከች ?🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 79 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 591หลายเดือนก่อน
ይህ በመጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ የሚገኝ አንድ አስተማሪ ታሪክ ነው። ከልጆቻችን ጋር ተወያዩበት። እንደተለመደው ልጆቻችን በጥሞና እንዲከታተሉ አግዙአቸው። አብረን ቃሉን በማስተማር እንበርታ። ቪድዮውን LIKE, SHARE በማድረግ ለበለጠ አገልግሎት ያግዙን ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ። #መጽሐፍቅዱስ​ #bible​ #ልጆቻችን​ #biblestories​ #yeneta​ #የኔታጥዑም​ #የኔታ​ #ethiopiaorthodox​ #ታሪክ​ #viral​ #ኦርቶዶክስ​ #ተዋሕዶ​ #amharicbible​ #ድንቅልጆች​ #ethiopianorthodoxtewahedochurch​
🟢 ሁለቱ ትዕዛዛት 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 38 🟢 #ልጆቻችን #አብረን እናሳድጋቸው #ይኸው መንገዱ
มุมมอง 528หลายเดือนก่อน
🟢 ሁለቱ ትዕዛዛት 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 38 🟢 #ልጆቻችን #አብረን እናሳድጋቸው #ይኸው መንገዱ
🟢 ምሕረትን እወዳለሁ 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 37 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
มุมมอง 568หลายเดือนก่อน
🟢 ምሕረትን እወዳለሁ 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 37 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
🔆ሳሙኤልን ማን ጠራው ?🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 78 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 667หลายเดือนก่อน
🔆ሳሙኤልን ማን ጠራው ?🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 78 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
🔆 ቦዔዝና ሩት 🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 77🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 1Kหลายเดือนก่อน
🔆 ቦዔዝና ሩት 🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 77🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
🔆ኑኃሚንና ሩት 🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 76 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 1.3K2 หลายเดือนก่อน
🔆ኑኃሚንና ሩት 🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 76 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
🔆 ንዒ ማርያም 🛑 በአዲስ ቅንብር የቀረበ የእመቤታችን ምስጋና 🔆 መዝሙር በልጆቻችን 🔆 #ልጆቻችን #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 2.4K2 หลายเดือนก่อน
🔆 ንዒ ማርያም 🛑 በአዲስ ቅንብር የቀረበ የእመቤታችን ምስጋና 🔆 መዝሙር በልጆቻችን 🔆 #ልጆቻችን #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
🔆 የመጽሐፈ መሳፍንት ክለሳ 🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 75 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 8362 หลายเดือนก่อน
🔆 የመጽሐፈ መሳፍንት ክለሳ 🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 75 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
🟢 ሊከተል የሚወድ 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 36 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
มุมมอง 5312 หลายเดือนก่อน
🟢 ሊከተል የሚወድ 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 36 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
🔆ብንያማውያን ምን ነካቸው?!🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 74 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 6082 หลายเดือนก่อน
🔆ብንያማውያን ምን ነካቸው?!🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 74 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
🟢 ፈተና እና በጎ ስጦታ 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 35 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
มุมมอง 1.2K2 หลายเดือนก่อน
🟢 ፈተና እና በጎ ስጦታ 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 35 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
🔅የቅዳሜ መንፈሳዊ ትምህርት ለልጆቻችን🔅
มุมมอง 8242 หลายเดือนก่อน
🔅የቅዳሜ መንፈሳዊ ትምህርት ለልጆቻችን🔅
🔆ዮናታን (የሙሴ የልጅ ልጅ)🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 73 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 1.5K2 หลายเดือนก่อน
🔆ዮናታን (የሙሴ የልጅ ልጅ)🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 73 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
🟢 በልባችሁ አኑሩት 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 34 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
มุมมอง 5462 หลายเดือนก่อน
🟢 በልባችሁ አኑሩት 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 34 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
🔆ሶምሶንና ደሊላ🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 72 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 1.1K3 หลายเดือนก่อน
🔆ሶምሶንና ደሊላ🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 72 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
🟢 አትጠራጠሩ 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 33 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
มุมมอง 5063 หลายเดือนก่อน
🟢 አትጠራጠሩ 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 33 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
🔆300 ቀበሮዎችና የአህያ መንጋጋ 🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 71 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
มุมมอง 7153 หลายเดือนก่อน
🔆300 ቀበሮዎችና የአህያ መንጋጋ 🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ምዕራፍ 3 ክፍል 71 🔆 #ይኸውመንገዱ #አብረንእናሳድጋቸው
🟢 ማርታና ማርያም 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 32 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ
มุมมอง 7093 หลายเดือนก่อน
🟢 ማርታና ማርያም 🟢 ሰምታችሁ መልሱ 32 🟢 #ልጆቻችን #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ

ความคิดเห็น

  • @amanuelunity
    @amanuelunity 5 วันที่ผ่านมา

    Perfect sound

  • @amanuelunity
    @amanuelunity 6 วันที่ผ่านมา

    Tawlade🎉

  • @amanuelunity
    @amanuelunity 6 วันที่ผ่านมา

    Kafe kafe balu

  • @EseiteGosaye
    @EseiteGosaye 24 วันที่ผ่านมา

    ❤🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏

  • @EseiteGosaye
    @EseiteGosaye 24 วันที่ผ่านมา

    ❤🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏

  • @hirutbeyene2324
    @hirutbeyene2324 27 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ethiopianamahara
    @ethiopianamahara หลายเดือนก่อน

    ❤🙏

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 หลายเดือนก่อน

    እንጠብቃለን

  • @AyalneshBekele
    @AyalneshBekele หลายเดือนก่อน

    Edegulene

  • @AlganeshAlganesh-r1w
    @AlganeshAlganesh-r1w หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልል 💗እልልልልልልልልልልልልልልል 💗እልልልልልልልልልልልልልልል 💗ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 💕🙏🕯️🕯️🕯️🌾🌾🌾⛪🌾🌾🌾💗💗💗💕

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር ያበርታችሁ። ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ያላችሁን ለልጆቻችን። እግዚአብሔር ይስጥልን።

    • @lejochachen
      @lejochachen 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን! እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @addis-8030
    @addis-8030 2 หลายเดือนก่อน

    Betam grum new ahun yawkut

    • @lejochachen
      @lejochachen 2 หลายเดือนก่อน

      Nkuan dehna Metulen Subscribe yadreguna abrewen yeguazu Lelelochem yagarulen

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ደስ የሚል ነው በርቱ❤❤❤

  • @Atnasiya-f5m
    @Atnasiya-f5m 2 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮

  • @NunuMekonen
    @NunuMekonen 3 หลายเดือนก่อน

    የኔታ indemn😂አሉልን ምነው እንዲህ አይነት ትምርት በ ቀድሞ zem😂ቢኖር አሁን በተለይ በጣም ሰልኮቸኝ ልጆች balubet😂ቤት ሁሉ new😂share madergew😂 አይደልም ለልጆች l❤ine😂በጣም ጠቅሞኛል እደምና ጤና ይስጠልን Kale😂ሕይወት yasemaln😂በጣም በጣም b😂ጉጉት metebkew🎉ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር kerso ጋር yihun😂 ይሁን ያቆይልን እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

    • @lejochachen
      @lejochachen 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን! እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @hiritikebede6957
    @hiritikebede6957 3 หลายเดือนก่อน

    የኔታ እንኳን አደረስዎ። ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎ።

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ነው❤

  • @KelemewerkAbebe
    @KelemewerkAbebe 4 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው😊

  • @zmhs5815
    @zmhs5815 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ ድረስ ይጠብቃቸሁ ለብዙ ሰወች አረያ ናቸሁ ❤❤❤

  • @HCT4303
    @HCT4303 5 หลายเดือนก่อน

    በምስል ቢሆን ደሞ ልጆች በጣም ይወዱታል።

    • @lejochachen
      @lejochachen 5 หลายเดือนก่อน

      በምስል የተዘጋጁ አሉ። እዚህ ውስጥ ያገኛሉ መዝሙራት (Songs): th-cam.com/play/PL9c0tJXrNs5Yqqw08657mg6jdtbSKT5xA.html

    • @HCT4303
      @HCT4303 5 หลายเดือนก่อน

      @@lejochachen ❤️

  • @SelamGetahun-cx9ty
    @SelamGetahun-cx9ty 5 หลายเดือนก่อน

    ?)))d🥶d 🥶wmgl😂k 8:40

  • @senaitgizaw6546
    @senaitgizaw6546 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @dinkubalcha8790
    @dinkubalcha8790 5 หลายเดือนก่อน

    Amen❤😊

  • @woinshetabebe8833
    @woinshetabebe8833 5 หลายเดือนก่อน

    13:36 ለት ትሀ አንግለስ ሲንግ

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 5 หลายเดือนก่อน

    የት ነው❤❤

  • @hailemariam1221
    @hailemariam1221 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ጣዕም ያለው ዝማሬ ነው፤ ሕፃናቱን በአእምሮ፥ በሞገስና በጸጋ ያሳድግልን፤ በቤቱ ያቆይልን።❤❤❤

  • @MmM-go7sw
    @MmM-go7sw 6 หลายเดือนก่อน

    ማነው እንደኔ የሚወዳቸው😢😢😢 አባታችን የኔታ ጥዑም እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን እንደናተ ያሉትን ያብዛልን❤